ይሄ ቤት ስንት ኳርቲዝ ቀለም ፈጀ / የኳርቲዝ ቀለም ዋጋ ሰባት በስምንት ለሆነ ቤት ስንት ኳርቲዝ ይፈጃል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የኳርቲዝ ቀለም ዋጋ # ሰባት በስምንት ለሆነ ቤት ኳርቲዝ ስንት

Комментарии • 82

  • @ወሎጊራናቲዩብ
    @ወሎጊራናቲዩብ  8 месяцев назад +7

    መግዛት ለምትፈልጉ
    ሀሰን የህንፃ መሳሪያ መደብር ጊራና
    0945748450
    ማሰራት ለምትፈልጉ
    ኢብራሂም ጊራና
    0905402082

    • @aHabiba-p6n
      @aHabiba-p6n 8 месяцев назад

      ሰርቢስ ነበረኝ ተገርፎ ል ሺብራ ግርፍ ብቻ ነበር የሚቀረው ስት ይፈጂብኛል

    • @SilloSilo
      @SilloSilo 8 месяцев назад

      ዴሴ ይኖራችኅል ወደተንታ አጅባር ለመላክ

    • @ekramsayid5087
      @ekramsayid5087 6 месяцев назад

      ግን የጭቃዉስ ማለቴዬ ያልተገረፈዉ ቤት በዚህ መልኩ ይሰራል ወይ

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 4 месяца назад

      ቀለም ማሥቀባት ትችያለሺ ​@@ekramsayid5087

    • @AyshaAbdela-f1o
      @AyshaAbdela-f1o 17 дней назад

      የት የት ሀገር ይሰራሉ ወልቂጤ ይሔዳሉ ካየከዉ መልስልኝ

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube 8 месяцев назад +1

    የሰውቤትበማየት ልቤ ነቀለ ማሻአሏህተባረከሏህ በጣምያምራል ያረቢ የኔብቻ አልልቅኝአለ ለ65ቆሮቆሮሰንትይፈጃል

  • @حبشه-ط9ح
    @حبشه-ط9ح 5 месяцев назад

    ማሻአላህ እንደት እንደማምር እኔ ምንም ስእል አልፈልግም ከረኑ እንደት እዳማረኝ

  • @ኡሙቢላልነኝ-ከ8ፀ
    @ኡሙቢላልነኝ-ከ8ፀ 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ ወንድም ግን አንደ በሁሉት የተገርፈው ነው ደ እንዴዚህ ያመርው

  • @ommuhamedtaji5739
    @ommuhamedtaji5739 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ቢጀንን

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ ያምራል የኔ ግን ሌላ ነው ድዛይኑ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 8 месяцев назад +2

    ቀለም ምርጫ አንደኛ ናችሁ

  • @jemila602
    @jemila602 7 месяцев назад +1

    የቀለም ባለሙያውን ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ በአላህ

  • @makme4304
    @makme4304 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ ባለሙያወ እጀህ ይባረክ ቁጥሩን አሰቀምጥልኝ የባለሙያወን ገነቴ ህዶ ይሰራል ማሻ አላህሰሰሰ

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  5 месяцев назад

      0905402082
      የባለሙያው ቁጥር ነው

    • @makme4304
      @makme4304 5 месяцев назад

      @@ወሎጊራናቲዩብ አመሠግናለሁ

    • @makme4304
      @makme4304 5 месяцев назад

      አመሠግናለሁ ወደም

    • @የራያዋ-ሐ5ኘ
      @የራያዋ-ሐ5ኘ 4 месяца назад

      ወድሜ ራያ ትሰራላቹህ ልጀምር ነበር​@@ወሎጊራናቲዩብ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 8 месяцев назад

    ቀለምምረጫ አዴኛናችሁ እኔም ጊራና ነኝ ላሰራነው እኔም ምዲነው ስሙ ንገሩኝ

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 8 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ

  • @ቅድሚያለተውሒድዩቲዩብ
    @ቅድሚያለተውሒድዩቲዩብ 5 месяцев назад

    በጣም ያምራል

  • @Lubab406
    @Lubab406 2 месяца назад

    ሽንብራ ግርፍ ላይ መቀባት ይቻላል

  • @jamaaladam6867
    @jamaaladam6867 4 месяца назад

    Sefti tankarii nuuf hojadhu mee bro

  • @علدعلد-ز4ي
    @علدعلد-ز4ي 8 месяцев назад +1

    ኳርቲዝ የሚባለዉ የቡለኬት ቀለምነዉደ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 8 месяцев назад +5

    የመስታወት ዋጋ አቅርብልን

  • @yalamyalam2745
    @yalamyalam2745 4 месяца назад

    ወንድሜ እባክህ ጥያቄየን መልስልኝ ኳርቲዝ ከሽንብራ ግርፍ በኋላ ነው የሚሰራው ወይስ ሽብራ ግርፍ አያስፈልግም ቤቴ አንዴ ተገርፎ ሁለተኛ ሽብራ ግርፍ ሊሰራ ነው ኳርቲዝ ማሰራት ፍልጌ መረጃውን ንገረኝ

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  4 месяца назад

      ሽንብራ ግርፍ የተገረፈ ቤት ላይ ኳርቲዝ አይቀባም ። ኳርቲዝ ማስቀባት ከፈለግሽ ሽብራ ግርፍ አታስገርፊ

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  4 месяца назад

      ሽንብራ ግርፍ የተገረፈ ቤት ላይ ኳርቲዝ አይቀባም ። ኳርቲዝ ማስቀባት ከፈለግሽ ሽብራ ግርፍ አታስገርፊ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 6 месяцев назад

    ወድሜ ፈቶዉን ትልክልኝ ድዛይኑን ፈልጌዉነዉ እና ቅርፅ የሚወጣዉ ሲገረፍነዉ ወይስ በኮርቲዝ መልስልኝ በአላህ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 7 месяцев назад

    ቤቴን ላስገርፍነዉ የልጁ ስል አልወረደልኝም እና ሁለባድ አስገርፌ ለኮርቲዙ ቅርፅ ሲገረፍነዉ የሚወጣዉ ወይስ በኮርቲዙነዉ

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  7 месяцев назад +1

      በኳርቲዙ ነው መውጣት ያለበት እናም ልጁን ለማገኘት በዚህ ደውይ አገናኝሻለሁ 0945748450

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 7 месяцев назад

    ወድሜ ወደ ወልደያ ይሄዳልደ ግርፍስ ይሰራል ኮሪቲዙ በጣምነዉ የተመቸኝ ዋዉድዛይኑ👌

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  7 месяцев назад +1

      አወን መሄድ ይችላል

    • @SamirahSamira-cm7ne
      @SamirahSamira-cm7ne 7 месяцев назад

      @@ወሎጊራናቲዩብ ቁጥሩ አልወረደልኝም ምድነዉ የሚጠቀምበት ቀጥታ መስመር ነዉደ

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 8 месяцев назад +1

    ለ65ቆርቆሮ ስንት ጋሎን ይፍጅብኛል

  • @hawlet.adem123
    @hawlet.adem123 8 месяцев назад

    መሻአላየቀለምምርጫቺሁበጣምያምራልእኔምቤቴያለቀነበር120ቆርቆሮሰርቸፉረቺዶርየለዉም፡እዲህፉረቺዶርሳይእደትእደሚያምር

  • @BusyLine-fc6hs
    @BusyLine-fc6hs 7 месяцев назад

    ወደምቤት ወይምቦታ ህጋዉይ ፈልግልኝ አማና

  • @tuba6802
    @tuba6802 8 месяцев назад +1

    ቤት በረዳልን ብቻ ስት ይቀባዋል

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 месяца назад

    ቤትብሎዝምነው

  • @አልሀምዲሊላህ-ሸ9ወ
    @አልሀምዲሊላህ-ሸ9ወ 6 месяцев назад

    አድ ግርፍ ለተገረፈ ቤት መቀባትይቻላል

  • @የራያዋ-ሐ5ኘ
    @የራያዋ-ሐ5ኘ 4 месяца назад

    ስት ክፍል ነው?

  • @aminat6259
    @aminat6259 2 месяца назад

    ሸብራ ግርፍ ላይ ይህን ማሰራት ምችግር አለዉ

  • @ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ

    ማሻአላህ

  • @makiyaaziza2545
    @makiyaaziza2545 8 месяцев назад

    80ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል

  • @seadmuhe7716
    @seadmuhe7716 7 месяцев назад

    100ቆርቆሮ ስንትይፈጃል

  • @ethiopia8207
    @ethiopia8207 8 месяцев назад

    ባለሙያው ኮ/ቻ ሄዶ ይሰራልወይ?

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 6 месяцев назад

    የውሀ ቀለም ውጭ ቢቀባ ችግር አለው ኳርቲዝ ውድ ነው

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 6 месяцев назад

      ሺብራ ግርፍ አስገርፈሽ ከሆነ ግደታ የውሀ ቀለም ነው ማስቀባት ያለብሽ ።ገና ከሆንሽ የለሽብራ ግርፍ ለውሀ ቀለም የምታወጭውን ጠቅለሽ ይህን ብታስቀቢ ይሻላል ጉልበት ይቆጥባል።ወጩ እኩል ነው

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 8 месяцев назад

    ሁለት ጊዜ እተገረፈ ቤት ላይ ይሰራል??

    • @rabeaahmed819
      @rabeaahmed819 8 месяцев назад

      ይሰራል ችግር የለውም

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 8 месяцев назад

      አይሰራም አሉኝ ጠይቄ

    • @hayatmohmed2305
      @hayatmohmed2305 5 месяцев назад

      እና ስንት ግዜ መገረፍ አለበት ማማየ​@@zdatlaw9358

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 4 месяца назад

      ​@zdሁለት ባንድ ከተገረፈ ነበር የሚቀባዉ ሁለተኛ ከተገረፈ ዉሀ ቀለም አስቀቢatlaw9358

  • @azizaassen2427
    @azizaassen2427 8 месяцев назад

    ደሴህደዉ ይሠራሉወይ

  • @علدعلد-ز4ي
    @علدعلد-ز4ي 8 месяцев назад

    ወድም ሽብራ ግርፍ አልገረፈም አደለ

  • @ፉኖስየልጆቸናት_ለ
    @ፉኖስየልጆቸናት_ለ 8 месяцев назад +1

    የባለሙያው ቁጥር የት ነው❓

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 8 месяцев назад

    7/በ/8 ማለትስት ቆርቆሮ ማለት ነዉ?

  • @ezs530
    @ezs530 5 месяцев назад

    የባለሙያዎቹን ቁጥር?

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 8 месяцев назад

    ይሔን ባለሙያ አገናኙኝ

  • @AgsgShah
    @AgsgShah 8 месяцев назад +1

    የባለሙያ ቁጥር ላክልኝ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 8 месяцев назад

    ሽብራነው እሚባለው ወይስ

  • @YmamMosa
    @YmamMosa 8 месяцев назад +1

    ኧረ ሀቢቢ ጫማ ለብስህ ነው መርራት በሽታ በረከሰበት ሰአት የሆነ ነገር ቢጋህ ጥሩ አይደለም

  • @starsstars6303
    @starsstars6303 8 месяцев назад

    ❤❤

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Месяц назад

    ተውኩት የኔ ቤት ሀምሳም አይበቃው

  • @JemilaJemi-uc3ge
    @JemilaJemi-uc3ge 2 месяца назад

    ወይኔ የኔማ 40 አይበቃው 😮 ስት ቆርቆሮ ነው ወድሜ

  • @uruhdhd6154
    @uruhdhd6154 5 месяцев назад

    በርታለቤትህአደሰነኝ

    • @ወሎጊራናቲዩብ
      @ወሎጊራናቲዩብ  5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 4 месяца назад

      ​@@ወሎጊራናቲዩብወድሜ ህይማ ሠባት በሥምት ማለት አላውቅም አራትክላሥነው ምንድነው ሥሞ ህይማ ለዚህ ቤት ሥት ቀለም ይበቃል ለውጩ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 8 месяцев назад

    ስት ቆርቆሮ ነው