የእመቤታችን ድንቅ ተአምር (ክፍል 3)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2023
  • ለሕመምተኞች ተስፋ

Комментарии • 257

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 8 месяцев назад +65

    የእመቤታችን የድንግል ማርያም ፍቅርና በረከት ለሚተማመንባት ሁሉ ይሁን። እህቴ በድጋሚ ፍቅሯን ይጨምርልሽ። ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ።

  • @liyuwork7831
    @liyuwork7831 8 месяцев назад +53

    በእውነት የወ/ሮ ገነት ባለቤት እድሜ ከጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን እንዲህ ዓይነት ሰዉ መሆን ከባድ ነው ግን በታላቅ ድል ያሻገራችሁ አምላክ ምስጋና ይድረሰው ቀሪውን ዘመናችሁን ያጣፍጥላችሁ ❤❤❤

  • @mouloubekele1623
    @mouloubekele1623 8 месяцев назад +28

    ክብርና ምስጋና አምላክን ለወለደች ለቅድስት ድንግል ማርያም።

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d 8 месяцев назад +29

    የወዘሮ ብርቱካን ባለቤት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እውነት አንተ ክርስትና በደንብ ተረድተኸው በትክክልም የኖርከው ሰው ነህ በፀጋላይ ፀጋን በበረከት ላይ በረከቱን ያብዛልህ!!

  • @betyteklay3298
    @betyteklay3298 8 месяцев назад +24

    በጣም ደስ ይላል ። የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የመሰከሩ አንደበቶቻችሁ፣የእኛም የሰሙ ጆሮዎቻችን ምንኛ ታድለዋል ።
    ልዑል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ለእመቤታችን ለቅድስት እናታችን ለእመብርሃን ምስጋና ይድረሳት

    • @weynshetsertsu2234
      @weynshetsertsu2234 8 месяцев назад +1

      ድንግል ከነ ልጅዋ ምስጋና ይድረሳት

    • @AdaneAlemayehu-ki5kg
      @AdaneAlemayehu-ki5kg 5 дней назад

      በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ። በእሱ ቃል ያመነ ይድናል ያለው እሱ ፈጣሪ አምላክ እውነት ሆነ ። ትልቁ እምንትሽ እና ፀሎትሽ ተስፋሽ በቅድስት ኪዳነ ምሕረት ተፈዎሽ እክሎ ይማርሽ አሜን 👏 እና ከዚህ ስላሳተፍሽነ ሳላመሰግንሽ አላልፍም፡ እንዲሁም ለመጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ አመሰግናለሁ ጤና ይስጥልኝ 👍🙏

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 8 месяцев назад +6

    ለባልሽ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይባርከው❤❤❤

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 8 месяцев назад +21

    ዶ/ር የመቤታችን ድንቅ ምስክርነት እጅግ ይደንቃል፣እናመሰግናለን❤
    እምነትና ፅናትን ያደላት እናታችንን በገሃድ እስማነጋገር መድረስ እንዴት መመረጥ ነው፣እንኳን ማረችሽ!ለዚህ አበቃችሽ ባለቤትሽን በዚህ ግዜ እጅግ የሚመሰገን ቅዱስ ሰው ነው ፣🙏🙏🙏❤️ ፣

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 8 месяцев назад +10

    በእውነት ጠካራ ባልና ሚስት ናችሁ የአምላክ እናት ጣዕመ ፍቅሯን ታሳድርባችሁ🙏🙏🙏ለናተ የደረሰች ወላዲ አምላክ ለእኛም ለተጨነቅነው ትድረስልን😢🤲🤲🤲✝️

  • @fasikahailu8133
    @fasikahailu8133 8 месяцев назад +15

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እናቴ ወላዲተ አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባት ሁሌም የማያልቀዉ ድንቅ ስራዋ ታምሯ ፍቅሯ አይለየን ገኒየ ያ ከባድ ጊዜ አልፎ ዛሬ ለምስክርነት ያበቃችሽ ወላዲተ አምላክ በድጋሚ ክብርና ምስጋና ይግባት። መምህራችን ዶር ሮዳስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።🙏🙏🙏ተመስገን መድሀኒያለም ተመስገን

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 8 месяцев назад +8

    እውነትም ባለቤቷ ሊመሰገን ይገባዋል ፤ይህም እምነት ፍቅር ቤታቸው ስላለ ነው በቅዱሳን የተጎበኙ
    የቅድስተ ቅዱሳን የቅድስት ድንግል ማርያም ነገር ግን ከቃላት በላይ ነው ለሁላችንም መመኪያ አድርጎ የሰጠን ቸሩ መድኃኒዓለም ክብር ምስጋና ይግባው አሜን

  • @abyssiniahagerie214
    @abyssiniahagerie214 8 месяцев назад +15

    እንኳን ፈውስ አግኝተሽ ለምስክርነት በቃሽ። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና በረከት በሁላችን ዘንድ ይደርብን። አሜን🙏🙏🙏

  • @user-tm5nm9ki7m
    @user-tm5nm9ki7m 8 месяцев назад +3

    ወይዘሮ ገነት አያሌው ታሪክሺን ስሰማ እየተቀጠቀጥኩነው በጣም ድንቅነው እዚህያደረሰሺ አምላክ ቸሩመድሀኒአለም እስከመጨረሻ ከጎንሺይሁን ጥላትሺን ይምታልሺ እደዚህ ስእሏን እደምታጌጭ እማምላክ ወላዲተአምላክ ልጀ ብላ ወርቅ ታልብስሺ ቤተሰቦችሺን ትጠብቅልሺ ቤተሰቦችሺም ኢትዮጵያም ማርያምሆይ እገዢን እዳልነ እንድንኖር እማአምላክም ከጎናችን ሆና የምንፈልገውን ሳይሆን የሚጠቅመንን ታድርግልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 8 месяцев назад +7

    እመቤቴ ማርያም የጌታዬ እናት እንኳን ስምሽን ለጠራ ሳይጠሩሽ እንኳን ድንቅ ተአምር የምታደርጊ እናት ነሽ❤ለኔ በግሌ ብዙ ነገር ነው ያደረገችልኝ ለኔ ለሐጢአተኛዋ እመቤቴ ማርያም ስምሽ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን🙏✝️

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 8 месяцев назад +4

    እኔ ቃላት የሉኝም ምን እንደምል ተመስገን ብቻ ባለቤትሽ ደግሞ ሚገርም ቃልን ክርስትናን በተግባር ያሳየሰው ነው ተባረክ እግዚአብሔር ብዙ ይባርካችሁ የልጆቻችሁን ፍሬ ያሳያችሁ እውት እኔ እሷ ስታነባ ልቤላይ የመመሰማኝን ስሜት ምን እነደሆነ አላውቅም ብቻ ልቤ ዝቅ ያለች ነው የመሠሐኝ እንኩዋንም ማረችሽ መምህር እናመሠግናለን

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 8 месяцев назад +4

    እምዬ ማርያም እናቴ በእውነት የጭንቅ አማላጅ ነሽ። እህቴ እኔም ለ 7ዓመታት ያህል በእርኩስ መንፈስ ተሰቃይቼ በእምዬ ማርያም ምልጃ ተሻግሬአለሁ። የሽንቁሩ ሚካኤል ምሮኛል። ተመሰገነ አምላኬ አንተ ካሳለፍክ ሁሉ ያልፋል። በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ከይደል ቃሉ። እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ።

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 8 месяцев назад +10

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ተአምር መስማት በጣም የሚደንቅ ነዉ እህቴ እንኳን እመቤቴ ከነልጇ ማረችሽ አንቺ የታደልሽ ነሽ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረው መምህር እናመሰግናለን ይህንን ኘሮግራም ስላቀረብክልን 🙏🙏🙏

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 8 месяцев назад +4

    ሰለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አመ አምላክን የሶስቱንም የህይወት ታሪክሽን አዳምጫለሁ እናቴ ድንግል ማርያም የምትወደውን ፍጡር ጥላ አትጥልም እህቴ ስለተደረገልሽ ተአምር እግዚአብሔር ይመስገን እኔም አንደ አንቺ በስውር እንደነገርኳት በገአድ እንድመሰክር ታብቃኝ በፀሎትሽ ወለተ ገብርኤል እያልሽ አስቢኝ ግብፅ ነኘ ያለሁት😭😭😭🙏🙏🙏ለመምህራችን ደ/ር ፕሮዳክሰ እጅግ በልሁል እግዚአብሔር ምስጋና እናመሰግኖታለን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @etsegentberhan1225
      @etsegentberhan1225 8 месяцев назад

      የቃል ኪዳንዋ እመቤት በምሕረት አይኖ ትመልከትሽ 🙏🙏🙏

    • @GenetAyalew-sr6cb
      @GenetAyalew-sr6cb 8 месяцев назад

      አይዞሽ ድንግል አለች

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 8 месяцев назад +5

    ክብር ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ከነ ልጅዋ በላካቸው በወደዳቸው ቅዱሣኖች ይሁን ይሔ ታሪክ ለእያንዳንዳችን ትዕግስትን ፅናትን በፍቅር ተማፅኖትን እምነትን ያስተምረናል በርትተን ከፀለይን ፈቃዱ ሆኖ በምሕረት እንጎበኛለንና እንበርታ ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ ለመናገርም ለማመስገንም ቃላት የለኝም እመቤቴ አትለይሕ 🙏🙏🙏

    • @garahunde
      @garahunde 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @habtamufikre29
    @habtamufikre29 8 месяцев назад +2

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ የተመሰገነ የሁን አሜን።

  • @webet2273
    @webet2273 8 месяцев назад +3

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚህአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 8 месяцев назад +3

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ለአንች የደረሰች እመቤታችን ለሁላችንም ትድረስልን አሜን

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ለእኔም ለተጨነቁት ሁሉ ትድረስልን❤❤❤
    እህቴ እድለኛ ነሽ አሁንም ጨርሶ ጨርሶ ይማርሽ
    መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን❤❤

  • @zer13567
    @zer13567 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሉ ማድረግ የሚችል የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፋ ።

  • @ayuethio5539
    @ayuethio5539 8 месяцев назад +1

    እንዴት አይነት ፈተና ነው እንዴትስ አይነት መታደል። በእንባም በደስታም ያየሁት ያዳመጥኩት ምስክርነት ነው። እመቤታችን ከጎናችን አትለየን

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 8 месяцев назад +1

    ምን አለበት ያንቺን የሩብ ሩብ የእምነት ፅናት በልቤ ቢኖር ምንኛ እደሰት ነበር🎉🎉🎉 ምስጋና ዓለምን ሁሉ ካለመኖር ወደ መኖር ላመጣ ለሀያሉ እግዚአብሔር ይሁን.....የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል..🎉🎉🎉.. ቅዱሳን መላዕክት...ፃድቃን ሰማዕታት...እግዚአብሔር በወደዳቸው መጠን ምስጋና ይድረሳቸው አሜን..🎉🎉🎉

  • @zemari_biruk_zebeata_tube4849
    @zemari_biruk_zebeata_tube4849 8 месяцев назад +3

    ሶስቱንም ክፍል በእንባ አየሁ አደመጥኩ ባለቤትሽን ሳላደንቅ አላልፍም፡ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እመብርሃን ሁላችንንም በጭንቅ ያለነውን ትጎብኘን!አሜን።

  • @mariamenate377
    @mariamenate377 8 месяцев назад +2

    ዶክተር አንተን እመቤቴ ከነ ሙሉ ጨንነትህ እረጅም እድሜ ትስጥልን።እህቶቻችን ደግሞ ከክፋል አንድ ጀምሮ ያለውን ስከታተለው እመቤታችን ምነኛ ብትወድሽ ነው? ምን አይነት መታደልስ ነው?እንዴት አይነት መታመን ቢኖርሽ ነው?ታድለሽ እምነትሽ በጣም ያስቀናል ባለቤትሽ ምንኛ የተባረከ ሰው ነው እግዚአብሔር ያለበት እውነተኛ ትዳር አንችን ያልተለየችሽ እመቤታችን እኛንም ትጎብኜን እንኳን የልጆችሽ እናት አደረገችሽ በዚህ ዘመን አስቤው የማላውቀው ድንቅ የእመቤታችን ታምር ነው።እልልልልልልል

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat 8 месяцев назад +4

    በእውነት እማ አምላክ ክብር ምስናና ይድረሰት አንቺን የረደችሽ እማ አምላክ ለእኛም ትምጣልን❤ መምህራችን እናመሰግናለን

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 8 месяцев назад +2

    ጌታሆይጠለኛ ላልቻልነዉ ፅናት ነዉ!!!! ተመስገን

  • @yodibayu
    @yodibayu 8 месяцев назад +2

    አይለቅ አይለቅ ይሄ መርሐግብር እንዴት ጥፍጥ ያለ ምስክርነት ነው በእግዚአብሔር ምን ብዬ ላመስግነው ይሄን ቸር ፍቅር ደግ አምላክ ይችን ልእልት ቅድስት ብፅእት እናት እረ እኔ አጎላለሁ ምስጋናቸውን ቅዱሳኑ ሰባቱ ሊቀመላእክት እልፍ አእላፍ መላእክት ያመስግኑልኝ እህቴ ላንቺ የደረሱት ሁሉ ለሐገራችን ለህዝቡዋ ለኔም ለሐጥያተኛ ይድረሱልን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረኩልን በዚህ ዘመን እንዲም ነገር አለ ዘመናችንን ፈርቼው ነበር ደግ ሰው አልቆዋል ብዬ እግዚአብሔር እመብሐን አንቺን ሊታደጉ ሲመጡ ሐገራችን ህዝባችን ሁሉ ነገር ይባረክልናል እግዚአብሔር ይመስገን የበረቱትን ልትታደግ ስትመጣ እኛንም እትለፈን አባቶይ ጠፍተናልና እራራልን ይቅር በለን እግዚአብሔር ይመስገን! ይሄን ድንቅ ተአምራት ያሰማን አምላካችን የተመስገነ ይሁን አሜን!!!!!!

  • @fikirteyirgu2772
    @fikirteyirgu2772 8 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ያስተምራል እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሰብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ ። መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል

  • @misraktessema2524
    @misraktessema2524 8 месяцев назад +1

    ቸረነቱ የባህሪው የሆነ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እናቱን መድሃኒት አደርጎ የሰጠን አምላክ ዘወትር ይመስገን ተራዳይ የሆኑን ቅዱሳንን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን የኢዮብን ትዕግሥት እና ፅናት ለሷ ለባለቤትዋ የእምነት ጥንካሬን የሰጠዉ አምላክ ይከበር ይምስገን ዛሬም ዘወትርም ልዘላለሙም አሜን መምህር አብዝቶ ይባረክህ ለኛ ለደካሞቹ ትልቅ ትምህርት ይሆነን ዘንድ ነውና ያቀረብክልን እናመሰግንሀለን ተባረክ ::

  • @user-ly2xd9bu9e
    @user-ly2xd9bu9e 8 месяцев назад +3

    ዶ/ር ሮዳስ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የተዋህዶ ፀጋ ነህ ኑርልን እንወድሀለን። ወይ መታደልሽ እህቴ ከክፍል አንድ ጀምሮ እየተከታተልኩት ነበር የዛሬውንም በጉጉት ነበር የምጠብቀው ክብር ለድንግል ማርያም ይሁንልን እልልልልል❤❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 8 месяцев назад +1

    እፁብ ድንቅ ነው የእርሱ ሥራ ለእርሱ የሚሳነው ነገረ የለም ድንቅ ምስክር ነው እመብርሃን እኛንም እንደ በደላችን ሳይሆ እንደ እናትነት እርህራሄው እንደንሰማ ፈቅዳልናለችን ክብርና ምሰጋና ይደረሳት ለአበው ቅዱሳን አባቶቻችን ጻድቃን ሰማእት ቅዱሳን መላእክትን እናመሰግናለን ይከቀሩ አሜን

  • @MKM2716
    @MKM2716 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን። ላንቺ የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን። ባለቤትሽ በጣም የሚደነቅ ሰው ነው። እግዚአብሔር ይባርከው

  • @fasikagirma8586
    @fasikagirma8586 8 месяцев назад +4

    ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለመዳኒሃለም ይሁን ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ለኔም ለሀጢያተኞ ከልጆ ጋር ትድረስልኝ

  • @timar4198
    @timar4198 8 месяцев назад +2

    አንገት የማታስደፋዋ እመቤታችን እንኳን ለዚህ አበቃችሽ እህቴ ለተጨነቀ ሁሉ ትድረስልን 🙏🙏🙏

  • @selamtsegaye2949
    @selamtsegaye2949 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን !!!
    የእመብርሃን በረከት አይለየን !!!

  • @meseyabateneh8325
    @meseyabateneh8325 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ትመስገን

  • @webalemzeleke3769
    @webalemzeleke3769 8 месяцев назад +1

    እመቤቴ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል የማዳምጠው ሰው ሲተኛ ዘጥ ረጭ ሲል ነው ደጋግሜ አዳምጠዋለው በቃ የእመቤቴ ድንቅ ተዓምር የመላእክቱ የቅዱሳኑ ድንቅ ተዓምር ቃላት የለኝም እኛ ግን አልተቀምንባቸውም ልዩ እምነት በዚህ ተስፋ በሚያስቆርጥ ሰዓት ጆሮዬ ልቤ በደማበት የማየው ሁሉ የምሰማው ሁሉ ከአይምሮዬ በላይ በሆነበት ጊዜ የፈጣሪን ድንቅ ተዓምር የእመቤታችንን የቅዱሳኑን ከአይምሮ በላይ ማዳን በመስማቴ በማየቴ ከልብ ደስተኛ ሆኜ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ።❤❤❤❤❤❤

  • @bezuayehusimein4882
    @bezuayehusimein4882 8 месяцев назад +2

    ስለተደረገልሽ ነገር ሁሉ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 8 месяцев назад +2

    ወ/ሮ ገነት የልዑለ ጸጋ አብልጦ ባንች ይገለጥ፤ ባለቤትሽንም በልቤ አከበርኩት። ሰለ 2ታችዉ ግብር ፈጣር ይመስገን።

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 8 месяцев назад +1

    በእውነት እህታችን ከዚህ በላይ እመብርሃን ፍቅሯን ትጨምርልሽ፣ በጣም በመገረም ነው ስከታተለው የነበረው ፣ ጽናትሽ እምነትሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤ እመብርሃን እናቴ የልብን የምታውቂ የጭንቅ አማላጅቱ ስላደረግሽልን ነገር ሁሉ ምን እንከፍልሻለን😢 የዓለም ቤዛ መድሐኔዓለም አንችን ስለሰጠን ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን❤❤❤
    መምህር ዶ'ር ሮዳስ በእውነት እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለእኛ ለደካማዎቹ በጣም አስተማሪ ሕይወት ስላካፈሉን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @maskibogale7317
    @maskibogale7317 8 месяцев назад +5

    አህታችን ኣብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ አድሜና ጤናውን ያድልሽ ለአህታችን የደርሰችላት አመቤታችን ለአኛም ትድረስልን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን❤❤❤

  • @sarahsarah6156
    @sarahsarah6156 8 месяцев назад +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 8 месяцев назад +1

    መምህር እሮዳስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቁ መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቆት በእንባ አዳመጥኩት በጣም ልብ የሚነካ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ስራው ሁሉ እፁብ ድንቅ ነው ምስጋናው ክፍ ይበል እናቱ ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ክብሯ ክፍ ይበል ክርስቲያን በመከራ መፅናት በፈተነና መፅናት እዳለበት እኔ ከእህቴ ተምሪያለሁ መምህር እድሜ ይስጥኦት መድሐኒዓለም

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 8 месяцев назад +5

    ክብርን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ❤

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 8 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እኔም ለደጅሽ አብቂኝ የነገርጉሽ አደራ❤❤❤

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ስለተማመነብሽ besegash ላይ ይህ ሁሉ ፈተና መጣ ዛሬ ደግሞ ለክብሩ አቆመሽ የድንግል ልጅ ክብሩን ይውሰድ

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 8 месяцев назад +3

    እህቴ እንኳን እመቤቴ ለዚህ ድንቅ ምስክርነት አበቃችሽ ለእኛም ተስፋ ሰጥተሽናል ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ። በተለይ ባለቤትሽ እግዚአብሔር አምላክ ዘመኑን ይባርክለት በሰማይም በምድርም ክብርን ይውረስ ዘሩ ይባረክ ምን እንደምለው አላውቅም እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁነው ክፉ አይንካው ።

  • @eleniabnew6485
    @eleniabnew6485 8 месяцев назад +1

    😭እንጃ ምን እንደምል ሁሉ አላውቅም እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው 🌷እመብርሃን አንቺን የያዘ መቼም ወድቆ አይቀርም🌷
    ክርስትና ፈተናን አልፎ መሸለም ነው
    የባለቤቷ ጽናትም እጅግ ግሩም ነው ክርስቲያናዊ ትዳር በተግባር የተገለጸበት
    መድኃኔዓለም ፍፃሜያችሁን ያሳምረው ታሪክሽን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን
    እኛም ደካሞቹ ኪዳነምሕረትን ይዘን ቅዱሳኑን ተደግፈን ወደ ክርስቶስ ለመቅረብ ያብቃን
    አሜን!!!

  • @danielgizaw1112
    @danielgizaw1112 8 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወትን የሰማልን የ አገልግሎት ዘመንሽን በቅድስት ቤተክርስቲያን ያቆይልን አንቺን የተለመነች እመ አምላክ ወላዳተ አምላክ ድንግል ማርያም እኛንም ትለመነን

  • @user-je8on2nf2x
    @user-je8on2nf2x 8 месяцев назад +2

    መምህር የዚህ አይነት መርሀ ግብር ቢቀጥል ደስ ይለኛል ለብዙዎቻችን መፅናኛ ስለሚሆን አብሶ በዚህ ዘመን ያስፈልገናል

  • @sofiyanebeyu9486
    @sofiyanebeyu9486 8 месяцев назад +1

    እምን እንደምል አላቅም ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ እንደ በደላችን ሳይሆን በቸርነቱ,በምህረቱ,በይቅርታው ለዚህ ያደረሰን ይሄን ድንቅ ተአምር ያሰማን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በማያልቀው ፍቅርና ምልጃዋ ለማትለየን የሀጢያታችንን ብዛት ሳታይ ተአምራቸቶቿን ገልፃ ላስተማረችን ዶ/ር ሮዳስ አንተም ይህን ተአምር ሰምተን በሂወታችኝ እንድንማርበት ስላደረከን እምምላክ ያንድዪ እናት ድንግል ማርያም አትለይህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሶስቱንም ምስክርነት በጉጉት ነበረ ስከታተል የነበረው ፈጣሪ አለ ከኛጋር አማላጅ እናቱን ይዞ ማመን መጽናት መፀለይ ነው ከኛ ሚጠበቅብን ክብር እና ምስጋና ይሁን

  • @amelezewdie6216
    @amelezewdie6216 8 месяцев назад +2

    እያለቀስኩ ነበር የምሰማው ። ዕድለኛ ነሽ ።ለሁላችንም እንዲህ ፅናትን ይስጠን አምላክሽ።

  • @lemlemmamo1985
    @lemlemmamo1985 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @NehaiMan
    @NehaiMan 8 месяцев назад +1

    ቃልሄውት ያሰማልን እህታችን እመቤታችንአትለየንለኝም

  • @Alem163
    @Alem163 8 месяцев назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ታምርር ነው ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እንኩዋን ተፈወሽ እመብርሀን እናቴ ምልጃ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን እናቴ ምን ይሳናታል እኔን ካለሁበት ጭንቅ አውጭኝ እናቴ በፅሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት የወሰድኩት እኔም ተፈተንኩ እላለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻😢😢😢

  • @ezraasalf5371
    @ezraasalf5371 8 месяцев назад +1

    ገነትን በዚህ ሕይወት ውስጥ ሳያት ይህ መከራ በሕይወቷ ይህ የመከራ ዘመን ያለፈ አይመስልም እኔ በቅርብ አቃታለሁ በቅርብ በቅርብ ግን ይህን መከራ ና ተአምር አሁን በመጋቤ ሐዲስ ሚድያ ነው እማየው ማመን አቅቶኝ እሷ መሆኗን በአካል ሄጄ ነው ያረጋገጥኩት እኔ ለእመቤታችን ለቅዱሳኑ ያላት አገልግሎት እቤቷ ያሉት ገድላት ቅዱሳት መጻሕፍት እምታደርሳቸው ገድላት ከዚህ በላይ ቢደረግላት አይደንቀኝም ብዙ መግለፅ አልፈልግም ድንቅ ምስክርም ቢሆን ብዙ ያላት በረከት እንዲገለጥ አልፈልግም እመቤታችን መላ ዘመኗን ከሷ ጋ ትሁን

  • @buziyetilahun80
    @buziyetilahun80 8 месяцев назад

    እመቤቴ ማርያም ላንቺ ቀርባሻለች ለኛም ለእኔም ለሀገራችንም ኢትዮጵያ ምህረትን ታውርድልን አሜን

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 8 месяцев назад +1

    በመጀመሪያ ዶክተር ሮዳሰ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏 ይሄንን የመሰለ የናታችን የወላዲት አምላክን ምስክርነት ስላቀረቡልን ትልቅ ክብር አለኝ በመቀጠል እህታችን እንኳን ለዚህ ምስክርነት አበቃሽ በጣም የሚገርም ነዉ አንቺን የዳበሰች እመብርሀን እኛንም ትጎብኘን በጣም የሚገርም ምስክርነት ነዉ

  • @hibertlema3575
    @hibertlema3575 6 месяцев назад

    እመብርሃን እመብርሃን እመብርሃን የእኛ እመቤት ክብርሽ ይስፋ !

  • @user-fkg103
    @user-fkg103 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔርን አመስግኑ ሥራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ። እህታችንን የተለመነች ወላድተ አምክ ለእኛም ትለመነን። የዘመናችን ኢዮብ ነሽ።

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 8 месяцев назад +3

    የድንግል ማርያም ልጅ ስግደት ላንተ ይሁን አዛኝቷ ወላዲተ አምላክ ክብር ላንቺ ይሁን ባለቤትሽ በጣም ሊመሰገን ይገባል መምህር እናመሰግናለን !!

  • @haregeweynabebe7162
    @haregeweynabebe7162 8 месяцев назад

    እመቤቴ ማርያም ፀጋውን ታብዛልሽ ከዚህ በላይ የእዬብን ታሪክ ባንቺ አየሁት ቃላት የለኝም ማርያምዬ በእምነት ታፅናኝ ቡዙ ተማርኩ

  • @bangalbangla2083
    @bangalbangla2083 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
    💞🙏💞

  • @tirsitzemede3746
    @tirsitzemede3746 8 месяцев назад +1

    እናቴ ማርያም በምን ቃል ላመሥግንሽ እናቴ አ በባዬ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qq2ml7uf4x
    @user-qq2ml7uf4x 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሕር ይመስገን እህቴ አቤት ትእግስ ለካለትልቅ ነገር ታጭተቨ ነው ባለቤትቨ በጣም ልዩ ነው ወንድማችን ዶክተር ሮዳስ በፀጋ ላየ ፀጋ ያብዛልህ እንባ እየተናነቀን የተከታተልኩት እመብርሀን ትመስገን

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 8 месяцев назад +2

    እመቤታችን ለእኛም ትርዳን❤❤❤

  • @KidistTadese-y6o
    @KidistTadese-y6o 16 дней назад

    አህቴ አንች እድለኛ ሴት ነሺ ምስጋና ለ ድንግል ማርያም ይሁን. አሜን አሜን

  • @RH-cz2hr
    @RH-cz2hr 8 месяцев назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ይበርቱልን ፀጋውን ያብዛሎት እህታችን የታደልሽ ነሽ ከነቤተሰቦችሽ እመብርሃን አሁን በምልጃዋ አትለየን ክብር ምሥጋና ይድረሳት እንዲሁም የ ቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን።

  • @user-yt5st5oh1m
    @user-yt5st5oh1m 8 месяцев назад +1

    እመአምላክ ክብሯ ይስፋ አንቺን የረዳች እመአምላክ እነኛንም ትርዳን

  • @user-kz3is6gl7n
    @user-kz3is6gl7n 8 месяцев назад +1

    ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። በበኩሌ የሚመስለኝ አንቺን እግዚአብሔር ልክ እንደ እዬብ ተማምኖብሻል፤ እና አንቺ ም ያለምንም ጥርጥር አኩርተሽዋል። የእግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም ይከበር ይመስገን።

  • @abetuyikirbelen9391
    @abetuyikirbelen9391 8 месяцев назад +1

    እንኩዋን ቅድስት ኪዳነምህረት ለዚህ አበካቺሽ!

  • @genetbeyene
    @genetbeyene 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r 8 месяцев назад

    😢😢😢 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ። ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን 😢😢😢

  • @abiyotchane5319
    @abiyotchane5319 8 месяцев назад +1

    እህቴ እናቴ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺን ያየችበት ዓይኗ እኔንም ይመልከተኝ

  • @heluabebe9460
    @heluabebe9460 8 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾የአስራት ሃገርዋንም ከጥፋት ከመከራ ትታደግልን🙏🏾 እኛንም ሁላችንንም እንዳንቺ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህይተ ንፁሃን ድንግል ማርያም ትጎብኘን ትራዳን ከልጅዋ ከወዳጅዋ ኢየሱስ ክርስቶስ ታማልደን🙏🏾✝️🙏🏾

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 8 месяцев назад +1

    ክብር ምስግና ለድንግል ማሪያም ልጅ 🙏🙏🙏

  • @kalkidanhaile-xq3bf
    @kalkidanhaile-xq3bf 8 месяцев назад

    ምስጋና ለቸሩ መድኃኔ ዓለም እና ለቸሪቷ እናቱ ለድንግል ማርያም ይሁን እኔንም ትርዳኝ ታድነኝ

  • @dagnu9089
    @dagnu9089 8 месяцев назад +1

    አንቺ ድነቅነሽ ታላቅ እምነት አለሽ ብፅዕ ብፁአንን እመ አምላክን ይዘሻል እባክሽ ላንች ካደረገችልሽ ትንሽ በረከት ለኔም ለወለተሰንበት ለምኝልኝ ። እኛ የድንግል መሪያም ልጆች በመሆናችን የታደልንን ነን ። ለንቺ የደረሰሰች ለሁላችን ትድረስልን ።አሜን አሜን አሜን

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 8 месяцев назад +2

    ወላደተ አምላክ ክብርና ምሰጋና ይግባት ❤❤❤

  • @user-td5ju8jc5o
    @user-td5ju8jc5o 8 месяцев назад +1

    ፈጣሪ አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው እመቤታችን ድንግል ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት እህታችን አሁንም በእምነትሽ ፅኚ በርቺ

  • @oneethiopiae
    @oneethiopiae 7 месяцев назад

    አቤት የሰው ልጅ ፈተና 😢😢😢😢 ላንቺ የደረሠችው እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ለሁላችን ትድረስልን። 😢😢😢😢

  • @kidisthaylom9739
    @kidisthaylom9739 8 месяцев назад +1

    እግዝአብሔር ይመስገን። እመቤታችን ማርያም ሆይ ፍቅርሽ ይብዛልን።

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 8 месяцев назад

    መድሃኒያለም አምላክ እና ቅድስት እናቱም ምስጋና ይድረሳቸው።
    እህታችን ረድኤት በረከትሽ በሁላችንም ላይ ይደርብን።
    አሁንም እስከ ህይወት ፍፃሜ ድንግል እስከ ልጇ ከአንቺ እና ከቤተሰቦችሽ ጋር ትኑር አሜን።

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 8 месяцев назад

    እመቤቴ ያምላክ እናት
    ላመሥግንሽ ቀን ከሌሊት
    ለልጅም ክብር ውዳሴን
    ታቀርባ ዘወትር ነፍሲ
    ታቀርባለች ዘወትር ነፍሴ::
    አሜን::

  • @lemlemmamo1985
    @lemlemmamo1985 8 месяцев назад +2

    ሙሉ ሌሊት ማለት ይቻላል 3ቱነም ክፍል በተከተተይ ስሰማው አደርኩኝ በጣም የሚገርም ተአምራትም ትምህርትም ነው እግዚአብሄር ይመስገን ባለቤትሽን አብዝቶ ይባርክልሽ
    የተጌጠው የእመቤቴ ሰእል አድህኖ ለቤት ጸሎትቤት ማድረግ የሚቻል ከሆነ እፈልጋለሁ
    በሂወቴ ቅዠት ካልሆነ ዘስተቀር ህልም አይቼ አላውቅም በሂወት የሌሉችው እናቴን በህልም እንዳያት ጸለይኩኝ ግን ምንም አይቻት አላውቅም ለኔም ጸልይልኝ

  • @negesse-3401
    @negesse-3401 8 месяцев назад

    ክብር ለቅድስት ድንግል ማሪያም እና ለልጇ ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን እናም ላንቺ የደረሱ ቅዱሳን ጻድቃን ሰማእታት ለኛም ይድረሱልን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን።

  • @colorbow7446
    @colorbow7446 8 месяцев назад +1

    ቅድስተ ቅዱሳን
    ወላዲተ አምላክ
    ምሥጋና ይድረሳት

  • @hzbawitdamte
    @hzbawitdamte 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 8 месяцев назад +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ምልጃ አይለየን አሜን

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 7 месяцев назад

    የመቢታችን እረድኢት በረከት ለሁላችን ትድርስ ታድለሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @MeaziTube
    @MeaziTube 8 месяцев назад +2

    የኔ እህት ስለተደረገልሽ ፈውስ ሁሉ ስላንቺ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

  • @ekayemihret3056
    @ekayemihret3056 8 месяцев назад

    ክብር ለድግል ማርያም ስምሽ ከፍ ይበል እናቴ ማርያም

  • @hirutseyfu6944
    @hirutseyfu6944 8 месяцев назад

    እግዚ አብሔር ይመሥገን ሁሉ በእርሱ ሆነ ለአንቺ የተገለጠች ድንግል ማርያም ለኔስ መች ይሁን የምትገለጥልኝ እንዳንቺ ተአምራቷን እንድምሠክር ትርዳኝ ያንቀን ብጉጉት በተስፋ እጠብቃለሁ የእግዚ እብሔር መንፈስ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @selamhailemeskel3006
    @selamhailemeskel3006 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው : ቅድስተቅዱሳን ለሆነች እናታችን ማርያምን ለሰጠን::

  • @marthaworku1575
    @marthaworku1575 8 месяцев назад +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ድረስ ድንቅ ያደረገልሽ ቀሪውን ዘመናችሁን የፍቅር ያድርግላችሁ።

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 8 месяцев назад +2

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @nopo7998
    @nopo7998 8 месяцев назад +1

    እፁብ እፁብ እፁብ!!!

  • @m.g5295
    @m.g5295 7 месяцев назад

    ድንግል ማርያም የኛ አማላጅ ምን ይሳናታል ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎትሽ አስቢኝ በረከትሽ ይድረሰን