የፍቅረኛውን እህት እያስፈራራ የሚደፍረው ወጣት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 610

  • @እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል
    @እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል 8 месяцев назад +74

    ሲጀመር ሰልኳ ያለፖተር እንዴት ተቀመጠ ሲቀጥል ቀልቃላ ነገር ነች ሻወር እየወሰዱ ፎቶ መነሳትሰ ምን ይባላል ደሞ ገና በደንብ ሳይተዋወቁ ተንቀዠቀዠች ሲቀጥል ሲቀጣጥል አለባበሷ ለወንድ እደዚህ ከፍትፍት ያለ ለብሳ ፊት ለፊቱ ዱቅ አለች

  • @ምሳዬደመወዝ-ሐ9ጐ
    @ምሳዬደመወዝ-ሐ9ጐ 8 месяцев назад +28

    ከራሴ አገት መስቀል አድርጊ ከሊሎቹ አገት ያለውን መስቀል ሳይ እቀናለሁ ለምን ይሆን😢❤

    • @Emebet-d9o
      @Emebet-d9o 8 месяцев назад +2

      እኔም ነኝ😢

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 5 месяцев назад

      እኔምነኝ😢ግንየማሳዝነኝአልተገባቦታነዉየሚገኙት😢እደዚህአይነትድራማአሎድም

    • @Asegedech-q4l
      @Asegedech-q4l 3 месяца назад +1

      እውነት

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 8 месяцев назад +68

    ይህ ነገር ደራማ ሳይሆን ትክክለኛ ታሪክ ነው በዚህ ዘመን ለእህትም ሆን ለጓደኛ ፍቅርኛን ማስተዋውቅ አያሰፈለገም ይህ እውነተኛ ታሪክ ነው በዚህ ዘመን ወንዶች ከባድ ነው እህቶቼ ፈጣሪ መልካም ዘመን ከባድ ነው

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 7 месяцев назад +2

      😢😢😢😢

    • @abebugezaw42
      @abebugezaw42 7 месяцев назад +1

      ውነሽን ነው ወላሂ

    • @NejatSaid-j7q
      @NejatSaid-j7q 7 месяцев назад

      እውነትነው ወላ

    • @AsmaReed-d5i
      @AsmaReed-d5i 7 месяцев назад

      እዴት ነው ውነት ነው ምትሉት ቆዩ ሚሄዱበት ያጣሉ ያሉት ሰው ሀገር አደለም

    • @FmMobile-wp2wt
      @FmMobile-wp2wt 7 месяцев назад

      ❤​@@abebugezaw42

  • @ktube8920
    @ktube8920 8 месяцев назад +43

    እኔ ልጅቷን ቢያደርገኝ ፎቶውን ሲፈልግ በየ አደባባዩ ስቀለው ነበር የምለው

    • @Mekiii998
      @Mekiii998 8 месяцев назад

      😢አይ ዉዴ አይሆንማ 😢

    • @AnelleTube
      @AnelleTube 8 месяцев назад +3

      ኣዎ ግን የኣስተሳሰብ ኣቅም ያስፈልገዋል።

    • @mesert1235
      @mesert1235 8 месяцев назад +1

      😂😂😂ልኮምተዉ ነበር ቀደምሽኝ

    • @MyGonder-c6k
      @MyGonder-c6k 7 месяцев назад

      እኔም😅

    • @BertualmeKelekay
      @BertualmeKelekay 6 месяцев назад

      Yes.enem😊

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 8 месяцев назад +26

    ሲጀመር እደት ሥልኳ ያለ ፓተርን ተቀመጠ ሲቀጥል ደግሞ ምንግዜ ጋላሪ ውሥጥ ገባ ደግሞኮ ሥልኩን እዳነሳው ነው የድንጋጤ ምልክት ያሳየው መቸም ፎቶው እሥክሪን ከቨር ሆኖ አይደለም አልቻላችሁበትም

  • @መነቡፋ
    @መነቡፋ 8 месяцев назад +24

    ስራ ከሌለው አውደልዳይ ወንድ ጋር የፍቅር ግንኙነት መጀመር ማለት የተራበ ጅብን እቤት ውስጥ ማስገባት ማለት ነው። ምክንያቱም በጣም
    የተራበ እና የተቸገር በመሆኑ ::
    አንድ ጊዜ ስህተት ከሰሩ በኋላ የሰዉ ( ጅብ, ) ተገዢ አለመሆን ነው ። ጉድ አንድ ሰሞን ነው ከዛ በኋላ ይረሳል ። የሁል ጊዜ
    ተገዢ ከመሆን ።
    ለማንኛውም መጠንቀቁ ይበጃል ::

    • @مبيت-ل7ض
      @مبيت-ل7ض 8 месяцев назад

      ባትክክል

    • @llllll-vb5hb
      @llllll-vb5hb 8 месяцев назад

      Ehte enkuan sra yelelew gebiw kachi kanese selam nw miyasatash thankyou silawerashiw

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 8 месяцев назад +20

    በጣምነዉ የሚያስጠላዉ በቃ ገደላት ገደለችዉ ተደፍርች በፊልም ብቻ ሳይሆን በዉነትም እያየነዉነዉ😏

  • @RahmaRa-t2v
    @RahmaRa-t2v 8 месяцев назад +37

    ይሀን ፍልም የምት ውድ ብቻ ላይኬ አከውቴን ሴብሱክይሩክ አሪጊን🥰🥰❤️

    • @HagerAlmu
      @HagerAlmu 8 месяцев назад +2

      አንወደዉም 😂😂😂እማንወድ አናረግምአደል😂😂

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 8 месяцев назад +1

      ​@@HagerAlmuተርጉሚልኝ ምንድነው ያለችው 😮😮

    • @ሀቢባ-ከ2አ
      @ሀቢባ-ከ2አ 2 месяца назад

      😂😂😂❤❤❤😢😢😢

  • @fritaabelachew3077
    @fritaabelachew3077 8 месяцев назад +40

    እኔ ኮ ሚገርመኝ ወንድን የሚያምኑ ሴቶች, ሞቼ እንኩዋን ወንድን አላምንም እኔ ቆሻሻዎች

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 8 месяцев назад +1

      በጣም እውነት

    • @فافيبنتمحمد
      @فافيبنتمحمد 8 месяцев назад +3

      ዕር አይባልም ስንት ፈጣሪ የመርቃቸው ወንዶች አሉ መሰለሺ ሁሉንም ባንድ ላይ ጨፈጨፍሻቸው እኮ እህቴ

    • @مبيت-ل7ض
      @مبيت-ل7ض 8 месяцев назад

      በጣም

    • @ybreseyde3920
      @ybreseyde3920 7 месяцев назад

      እኔ እራሱ ወይ በጭራሽ አላምንም

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 7 месяцев назад

      Ere setuf athers

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 8 месяцев назад +8

    ስልካችሁን ማንም የማያውቀው ፓስወርድ አድርጉ ሲጀምር እንደዚህ አይነት ፎቶ ስልካችሁስጥ አታስቀምጡ ሊጠፍ ይችላል እባካችሁ ከዚህ ድራማ ተማሩ

  • @Habtam837
    @Habtam837 8 месяцев назад +21

    ሲጀመር አለባበሷም ያስደፍራታል ወይ ሴት መሆን መከራ ነው

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 8 месяцев назад +10

    ድራማ እንዲህ ገደል ሲገባ ማየት ያሳፍራል አሁንኮ ባህላችን እንደዚህ ነው ብላችሁ የምታስተዋወቁ ነው የሚመስለው

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc 8 месяцев назад +11

    እሽ በሩ ለምን ይከፈተል ፍቅረኛው ከሌለች እስለምን የደለን ጌታ ይመስጋን

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 8 месяцев назад +13

    ቤተሰብ እንኳን አይራዳም ይሄ ነገር😢😢😢😢

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc 8 месяцев назад +10

    እኔ እምለው ያገራችን ቤት ቁል የለውም እንዴ😂በፈለገበት ሣአት ዘው ብሎ እሚገባው እማይመሥል ዲራማ

    • @GgHggg-g4l
      @GgHggg-g4l 7 месяцев назад

      እኮ😂😂😂 ቁልፍ አጋዙኝ

  • @hani9864
    @hani9864 8 месяцев назад +6

    የተማረች ስራ ያላት ራስዋን ችላ የምትኖር ይህን ዱርዬ ሳታገባው ባሌ ባሌ የምትለው ወገኛ

  • @Aminat83
    @Aminat83 8 месяцев назад +9

    የሰዉልጅ የፈጠረዉን ፈጣሪ ሳይፈራ ሰዉን የሚፈራዉነገርስ በዉሸት አዳመት ከመኖር ሀቅ አዉርቶ በሰከድ መሞት 😢

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 8 месяцев назад +15

    ሲጀመር የመደፈርሽ ሰበብ አቺ ነሽ ያዉ ድራማ ስለሆና እጂ እኔ ብሆን ከፈለክ እኮን ለእህቴ ለአለም አሰይ ነበር ምለዉ ደሞ ሲተገለኝ የሆና ነገር አስቼ እቀዉን ነበር ማኮለሽለት ሲቀጥል አለበበስሽ የሰስታል

  • @qi4601
    @qi4601 8 месяцев назад +9

    ድራማውን እንዲያስጠላ ያደረገው በር ሳይዘጋ እንዴት እንዲህ ዓይነት ሥራ ይሠራል? ስተስጠሉ!

    • @መነቡፋ
      @መነቡፋ 8 месяцев назад

      ይሄ ድራማ ነው ህዝቡን : ለማስተማር ነው ስህተት ቢሰራም በስህተቱ ምክንያት በማስፈራራት ሰዉ እንዳይጠቀምበት : ሌላው በር ዘግቶ ካደረገ ወንጀለኞችን በር ዘግተው እንዲያደርጉ ማስተማር ይሆናል :: 😎

  • @ማሂየሴትልጅ-መ1ወ
    @ማሂየሴትልጅ-መ1ወ 8 месяцев назад +6

    አሁን ተጃጃላችሁ የቱ ህመም ይብሳል photo ብታይ እኮ ምንም ቢሆን እህት ናት ትቆታለች ትተዋለች ይሄን ያህል ነገር ነገሮችም አትውሰዱ!!!

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 8 месяцев назад +7

    በጣም ጨቆኝ ነው ምከሩኝ እህቶቼ ላገባ ነበር ከወደድኩት ቡሀላ የሰራተኛ ልጅ መሆኑን ነገረኝ ማለት ሸክላ ሰሪ ነው እና ቤተሰቦቸ ደሞ ይህን ነገር አይፈልጉም አልነገርኳቸውም ቤተሰብ ጠይቂ እንጋባ እያለኝ ነው ምንድን ነው ችግሩ በልጅነቴ ሸክላ ሰሪና ብረት ቀጭቃጭ ሰወች ለሊት ወደ ጅብነት ይቀየራሉ ይሉ ነበር እና ፈራሁ እባካችሁን ስድብ የሌለው ምክር ስጡኝ😢😢😢

    • @HalimaHalima-y1f
      @HalimaHalima-y1f 8 месяцев назад +1

      እኔባለቤቴነውውደይሄነገርአባባልነውእኔምበፊትእንቢብለውኝነበእናምአሳመንኳቸውአሁንየሁለትልጅእናትናአባትነንየኔውድእነሱበሰሩትእየበላንስንሰድባቸውነውየኖርንውያጊዜይቆጨኛልእናእንደኔእልጁጋርከተዋደዳችሁችግርየለውም

    • @ktube8920
      @ktube8920 8 месяцев назад +9

      አግቢው ሁላችንም የሠው ልጆች ነን ሸክላ መሥራት ባለሙያነትጅ እርግማን አደለም

    • @HalimaHalima-y1f
      @HalimaHalima-y1f 8 месяцев назад

      @@ktube8920 በትክክልእነሱበሰሩትእየተጠቀምንቡዳናቸውምናምንእምንለውነገርእኮሲደብርአላህይቅርይበለን

    • @wendwesentilahun2286
      @wendwesentilahun2286 8 месяцев назад +7

      እኔም የሸክላ ሰሪ ዘር አለብኝ ግን ውሸት ነው ወደጂብነት አንቀዬርም አባባል ነው ከተዋደዳችሁ አግቢው ውዴ ሁሉም ሰው የፈጣሪ ፍጡር ነው እመኝ

    • @yazanalaa5319
      @yazanalaa5319 8 месяцев назад +3

      አግቢ ማር አንቺ ከወደድሽው ሁሉም ሰው አንድ ነው ማር ብቻ ዋናው ነገር ፍቅር ነውእሺ

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 8 месяцев назад +3

    ምንም ይሁን ምን ሴቶች ለወንዶች መፍራታቸውን ማሳወቅ የለባቸውም ፋሸን ይመሰል ፎቶሸ አለኝ ቪዲዮ አለኝ እያሉ መጫወቻ ከመሆን ያመጣውን ያምጣ ጠንከር ማለትና ለሱ ጉልበት አለመሆን ነው ዋናው ሲጀመር ፈሪ ሴት በጣም ነው የምታናደኝ ሴት ቤሆንም ሰሰ ነገር እጠላለው 😢

    • @rabiaymam-px7sy
      @rabiaymam-px7sy Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢እኔም ደርሶብኛል ውደ ከባዲነው😢😢😢😢😢😢😢ህይወቴ ምስቅልቅል አለ😢😢😢

    • @Fetiya224
      @Fetiya224 Месяц назад

      @@rabiaymam-px7sy መሰተካከሉ አይቀርም የግዜ ጉዳይ ነው አብሸሪ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 8 месяцев назад +3

    እኔ ብሆን በስዋ ቦታ ይልቀቀው ክብሬን አሳልፌ አልሰጠውም እሱም በለቀቀው ሰአት የዘላለም ጉድጓዱን እቆፍርለታለው ልጅቱም አስነዋሪ ፎቶዋን ማን ያዢ አስቀምጪ አላት ቢያንስ ስልክ ላይ ኮድ ቆሉፍው እህቲቱም ጥፋትዋ ያልደረሰች እህት እያለቻት ቤቷ ድረስ ወንድን አምጥቶ ማስተዋወቅ ጥፋት ነው እሱም ነውረኛ እህት ባትኖረውም እናት አለችው በተፈ ትምህርት አዘል ፊልም ነው

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ 8 месяцев назад +10

    ሀሀሀሀሀ ምን እያስተማራችሁ ነው ተልካሻ ሀሳብ ነው የሰውየውን ማጅራቱን በሆነ ነገር መቶ ዘርሮ ስልኩን ከጥቅም ውጭ እንዲሆን ስብርብር ማድረግ ነው እጅ የምን ቁጭ ብሉ መደፈር እያስተማራችሁን የለው ነገር ቁጭ ብሎ መጠቃትን እና ድንዛዜ ነው 😂😂😂😂

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ 8 месяцев назад +4

    እህቴ ትርፍ ጥርስ ያምራል ተብለሽ ነው ወይስ ለብር ሳስተሽ ነው መቸስ ብዙ ብር አይጠይቅም እኮ ቤት ውስጥ ሳይቀር በቀላሉ ቤተሰብ ሲያወልቁ አይቻለሁ ጎበዝ የሆነ ሰው በቃላሉ ያወልቀዋል

    • @gechethio6834
      @gechethio6834 8 месяцев назад

      ትርፍ ጥርሷ እንዲሁ ያምራል

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 7 месяцев назад

      ​@@gechethio6834ኤጭ ምኑ ያምራል ደሞ

  • @ትንሻዱርዬ
    @ትንሻዱርዬ 8 месяцев назад +32

    ፊልም ዱሮ ቀረ😢

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 6 месяцев назад

    ይህ ነው ችግሩ የኛ የሐበሻ ቁስልን ደብቆ በጥፋት ላይ መልሶ ጥፋት መጨመር ያሳዝናል 😢

  • @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
    @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ 8 месяцев назад +17

    ጥሎብኝ የኢትዮጵያ ድራማ አልወድም

    • @MmJohar
      @MmJohar 8 месяцев назад

      😮😂😂😂😂😅

    • @Helen-cd2il
      @Helen-cd2il 8 месяцев назад +4

      Gn tayalesh 😂😂

    • @ZeharaZehara-o2q
      @ZeharaZehara-o2q 8 месяцев назад

      መጀመሪያዉን አይተን መጨረሻዉን ሳናይ እያወቅነዉ ተቸገርን

    • @uaedxb6960
      @uaedxb6960 8 месяцев назад

      እና እኛ የጠላነውን ማን ይይልን😅😅😅 ነጮቹ እንደሆነ ሲያልፍም አይነካካቸው😮😅😅😅

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 8 месяцев назад

      ​@@ZeharaZehara-o2q😂😂ወጣም

  • @FetiyaAwono
    @FetiyaAwono 7 месяцев назад +2

    😢😢😢😢ወዮዮ 😮😮😮

  • @hani9864
    @hani9864 8 месяцев назад +6

    ሚያስጠላ ያልተጠና ድራማ ለአንድ ፎቶ በየቀኑ መዳራት

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 8 месяцев назад

      😂😂😂 filmu bachiru sigelets yihe new hasabu. Yedekem hasab.

  • @sengitesfaye9440
    @sengitesfaye9440 7 месяцев назад +2

    የወድ አሰዳቢና የመንደር አውደልዳይነው ልጅቷስ ብትሆን ምን ነውር ስራ ስትሰራ ፎቶ የተነሳች መሰላት?ይልቀቀዋ ምናዲስነገር አለው?

  • @peace3791
    @peace3791 8 месяцев назад +5

    ያለ መኝታ ድራማ መጳፍ የለም እንዴ? ኤጭ!!!

  • @hani9864
    @hani9864 8 месяцев назад +8

    ቅንዝረኛ ወንዶች ከውሻ ዝርያ አለባቸው ?

  • @hani9864
    @hani9864 8 месяцев назад +3

    የፊቱ ሞላላነት ከፀጉሩ ጋር ሲደመር ስንት ሴንቲ ሜትር ይሆናል?
    ብለ ክ ነው ብለ ህ ነው
    ስራ ክ ስራ ህ
    ክክክክክ የሠይጣን ፊደሎች
    ህህህህህ የመንፈስ ቅዱስ ፊደሎች

  • @NasirArgada
    @NasirArgada 8 месяцев назад +9

    አይ የሀገራችን ሴቱች ሚን አለ ቀሚስ ብትለብሱ ሱሬ እያለበሰቹ ወንድ አተሰስቱ

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 8 месяцев назад

      ኧረ እራቁት ከመሆንሥ ሡሪ እጥፉን ይሺላል አሁንማ እኮ እራቁታቸዉን ነዉ የሚወጡት

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 7 месяцев назад

      Qamisi yelm iko eto wusxe😢😢😢

  • @yimersolomon2291
    @yimersolomon2291 8 месяцев назад +4

    ፍጻሜው ያስጠላል ባለሞያ አማክሩ በዘልማድ አትስሩ

  • @hani9864
    @hani9864 8 месяцев назад +4

    ራቁት ፎቶ መነሳት ነው ወይስ ከወንድ ጋር መጋደም ነው ነውሩ ?

  • @kelemsyum9466
    @kelemsyum9466 8 месяцев назад +4

    ቀጥታ ለጥ አላለችም የቻለችውን ያክል አጥታገልም 😂

  • @BicVjv
    @BicVjv 2 месяца назад +1

    አስተማሪ ድራማ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @danieldany7295
    @danieldany7295 7 месяцев назад

    ስልኳን ስጭኝ እሚለው መጀመርያ ሲመጣ ደውላለት አልነበረም እንዴ ?😂😂😂😂

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Месяц назад

    ከጅማሬው የእህት ባል ጋው ለመግባባት መጣደፍሽ ልክ አይደለም ሲቀጥል ስልክሽ ካልፓስወርድ አይቀመጥም በይት ብሎ ከፍቶ ላከው አንዳዴ ጠንከር ያሉና ለበሳል ሰዎች እሚመጥኑ ድርሰቶችን ተውኑልን

  • @ZayedBerhe
    @ZayedBerhe 6 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏ኣመሰግናለዉ ምክር ሰለሰጠሁኝ

  • @sileshiayele1829
    @sileshiayele1829 Месяц назад

    በመጀመሪያ ቀን ከእህቶ ሊተዋወቅ ሲመጣ የደወለችለት እህቶ አይደለችም እንዴ ድጋሜ ስልኳን ስጬኝ የሚላት አይ የኢትዬጵያ ድራማ

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq 8 месяцев назад +9

    ኤጭ ስታስጠላ ምን አይነቱ ዙጣ ነህ 😢😢😢😢😢

  • @abiobama5081
    @abiobama5081 7 месяцев назад

    ሲመጣ ጥቁር ቲሸርት ነበር የለበሰው ከዛ አየር ላይ በማጂክ ቀየረው ቲሸርቱን😂😂😂😂

  • @sikosilo488
    @sikosilo488 8 месяцев назад +1

    እተም እስዋም ችግር አለባችሁ ያለው ውነቱነው ስልክ ይሰረቃል ይጠፋል እንደትያለ ሰው ነው እንድህ ያለ ፎቶ የሚያስቀምጠው ሰላማት

  • @WeEa-g1o
    @WeEa-g1o Месяц назад

    ወድ ማለት ግን ሲስተሉ በፈጣሪ እዲ ምለው ስለገተመኝ ነው የፍቅረኛየ ጓደኛ አስተዋወከኝ ከዚ በስራ ጉዳይ ተራርቀናል አሁን ጓደኛው እየነገርሁት አላምን አላለም ጊዜው ያሳዝናል 😢😢😢😢

  • @daniman1216
    @daniman1216 8 месяцев назад +1

    ደንቆሮ ፊልም እውነትህን ነው የፈለገው ቢመጣ እርቃኗን የተነሳችው ፎቶ ቢኖረው ምን ቸገራት ዝም ብላ ትጨማለቃለች

  • @DawDaw-s2o
    @DawDaw-s2o 4 месяца назад

    ወንድ ልጅ በፍፁም እራቁቱን ሚነሳ አለ ብዬ አላስብም! ሴቶች ግን እኔ ያልገባኝ ጭገራቸውን በካሜራ ነው እንዴ ሚላጩት እራቆት ፎቶ ሚነሱት !!

  • @hani9864
    @hani9864 8 месяцев назад +4

    እሱ ስራ ፈት ሆኖ እስዋን ስራ ለማስፈታት ወንድ ነኝ ማለቱ አይገርምም ስራ ፈት ባለጌ ሽንታም
    ሻወር ቤት ራቁት ፎቶ መነሳት ገላን ለሌባ አሳልፎ መስጠት አለባት
    እህትዬዋ ብታይስ ከዚህ ውርደት የበለጠ ምን ታደርስባታለች ? እህትዋ ናት ይልቅስ ገበናዋን ትሸፍንላት ነበር የተነሳችው ፎቶ ራስን አሳልፎ ለዱርዬ አሳልፎ የሚያሰጥ አይደለም

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 8 месяцев назад +1

      እኮ ምንምነማይመሥል የማይመሥጥነዉ

  • @rahmetrahmet5146
    @rahmetrahmet5146 8 месяцев назад +1

    በትረፍ ሳአታቹ ቢዝነስ መስራት የምትፈልጉ ኑ አብረን እንስራ

    • @FafiMohammdOmer
      @FafiMohammdOmer 8 месяцев назад +5

      ምን አይነት ቢዝነስ

  • @azagnman7886
    @azagnman7886 8 месяцев назад +8

    Wow 😊

  • @Tgtg-ed4uz
    @Tgtg-ed4uz 8 месяцев назад +1

    መጃጃል ያሰረጃል አሉ አረ አታሰጠሉኝ አዝግ ሁላ ግም ለግም አብረህ አዝግም አሉ ሲገመር ተንቀለቀለች ሲቀጥል ኮድ የለውም እንዴ ሰልኳ😮😂😂

    • @naima8338
      @naima8338 3 месяца назад

      ቤቱ ቁልፍ የለውምዴ ቆልፋ አትቀመጥምዴ ብቻዋን

  • @እሙሽ
    @እሙሽ 7 месяцев назад +22

    😮😮😮😮😮😮😮

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 8 месяцев назад +1

    ቀልቃላነትሽ ጥሩ አይደለም ይሀ ክፉ ስይጣን ለፈቶ ብሎ አጠገቡ ተውሽለት ሞባይልሽ ደሞ ይንገራት አረመኔ ነው እህትሽ ናት የማይረባ ስራ ፈት ይዛ እህትዋን በጭካኔ ሲጫወትባት ብትነግራት እህትዋን ጥሩ አታፉርም በደንብ ማን እንደሆነ አላወቀችውም ንገርያት

  • @SisayAbebe19
    @SisayAbebe19 8 месяцев назад +6

    ልጅቱ ቀዥቃዣ ናት እኮ

    • @MmJohar
      @MmJohar 8 месяцев назад

      እ😅😅😅

    • @aaa-ih3rc
      @aaa-ih3rc 8 месяцев назад +1

      😂😂ቂን ቂን አዲርጓት ነበር

  • @NigusAbebe-v6f
    @NigusAbebe-v6f 10 дней назад

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @KamilahHasen
    @KamilahHasen 8 дней назад

    እኔምለው ይሆብቻነውዴ ወንድያለ ኢትዮ ውስጥ ሁሌ የሚሰራው ሁሉ ዝሙት🤣🤣🤣😎😎

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma 7 месяцев назад +2

    አይ ወዶች😢😢😢😢😮😮

  • @MeseretAbirham
    @MeseretAbirham 8 месяцев назад +1

    ፎቶው ቢታይ ይሻል ነበር አሁን ነፋረቅ ምንም አይጠቅምም

  • @HopeHope-k3u
    @HopeHope-k3u 7 месяцев назад

    በጣምይገርማልዩልጅቷስልክእንዴትያለፓተርአስቀመጠችው፤ሲጀመርማንኛውምስልክያለፓተርአይቀመጥም

  • @Mestishowtube
    @Mestishowtube 8 месяцев назад +3

    Wow

  • @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ
    @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ 7 месяцев назад

    እኔግርምያለኝነገር በዚህዘመን ስልኩን ያለፓተር የሚይዝ ሰውአለደ የማይመስልነገር እኔብሆንግን እኳንለእህቴ ለመላው አለምአሳይነበርየምለው ለማንኛውም የገዛስልካቺን ይዞብንየሚመጣው ጣጣ ከባድነው

  • @ፀይሟነኝ
    @ፀይሟነኝ Месяц назад

    እኔ እሷን ቢያደርገኝ አደባባዩ ላይ ስቀለው ነበር የምለውጅ እራሴን አላበላሽም😮😮😢😢😢

  • @TeshaleBesti
    @TeshaleBesti 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us 8 месяцев назад +1

    እኔለምንአያሳያትም አሳያትየምለው ከዛም እሰነው ሰው ይዞ መጥቶ ያሰገደደኝማለት ትችለበርእህቷን ምድርይልጥ😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅

  • @Hayatendris-xc6jg
    @Hayatendris-xc6jg 16 дней назад

    ይች

  • @EliyasAdem
    @EliyasAdem 2 месяца назад +1

  • @ToybaMohammed-s2s
    @ToybaMohammed-s2s 2 месяца назад +2

    Suprmn

  • @HcycxycChcucyc
    @HcycxycChcucyc 8 месяцев назад +4

    ቆይ ቤቱ ቁልፍ የለምደ

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 8 месяцев назад +1

    መታገል ትችልነበር ገና ሢጠጋት ተኛችለት እኮ😂😂😂ቱቱቱ

  • @Worky-f1n
    @Worky-f1n 2 месяца назад

    ልጅቷጋነዉ ችግር እካን ለህቷ ለምን አደባባይላይ አይፀቅለዉም ገህቷ ባልጋ ገምትተኛ😢

  • @HtT-jn2bp
    @HtT-jn2bp 6 месяцев назад

    ሤቱ ሁላ ወንድ ተብየወቹ ሢናገሩዋቸው ትኝት ትልለታለች ከዛም ዴፈረኝ እንዴዚ ነውዴ መዴፈር ኧረ መብገን ነው 😢😢

  • @Ysay-zu8mc
    @Ysay-zu8mc 8 месяцев назад

    ሰጀመእር እህቶ እራቁቶ ብታያት ምእንችግር አለዉ እህቶአይደለይ

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 8 месяцев назад

    ቋይ ግን አድጥያቄአለይ ሠዉሢተኛ ልብሥ ተለብሦ አይደል የሚተኘዉ ግን ፊልምለይ በሙሉ እራቁታቸዉን ተይተዉነዉ የሚአሣዩን የማይመሥልነዉ ትዉልድ የምትየሉ የፊልም ካፓኒወች❌❌

  • @SeadaMuhamed-eu9qm
    @SeadaMuhamed-eu9qm 3 месяца назад

    እና እራቁቷን ብታያት ምንችግር አለው የተነሳችው ብቻዋን እህቷ አይደለችደ ሲጀመርስ ስልክ ፓተርን እደት አይኖርውም

  • @AmanaMari
    @AmanaMari 14 дней назад

    ❤❤❤❤wawwww

  • @misraabdala4647
    @misraabdala4647 7 месяцев назад

    በሩ ቁልፍየለሁም እንዴ ልጀቱ ራሱ አሰመሳይናት በትፈልግ በቀላሉ መገላገል ትችላለች

  • @ጓልተምቤንንግስቲሳባ
    @ጓልተምቤንንግስቲሳባ 6 месяцев назад

    ወይ ጉድ😢😢😢😢

  • @GgffBbsv
    @GgffBbsv 8 месяцев назад +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @woriknsh-Tube
    @woriknsh-Tube 8 месяцев назад +2

    ኧራ ኡኡኡኡኡኡ በጌታ በኢየሱስ ስም

    • @አሰለፍ
      @አሰለፍ 8 месяцев назад +1

      ምነው

    • @ትንሻዱርዬ
      @ትንሻዱርዬ 8 месяцев назад

      ​@@አሰለፍየተወጋ ይሁን😂😂😂😂

    • @አሰለፍ
      @አሰለፍ 8 месяцев назад

      @@ትንሻዱርዬ አሜን አሜን አሜን

  • @KobeEss-r2w
    @KobeEss-r2w 2 месяца назад

    አመለኬሆይ ከደዚ ሰሁራን 😭😭😭😔😔😔😔😔😔😔🙏🙏🙏🙏

  • @kumaatolosaa2820
    @kumaatolosaa2820 7 месяцев назад

    Great shem😢

  • @ZebibaAhmed-it3mp
    @ZebibaAhmed-it3mp 2 месяца назад

    ለምን እንኳን ለእህቴ ለባሌ አያሳየውም ወላሂ ሲያስጠሉ

  • @SayedAhmada-w6j
    @SayedAhmada-w6j 7 месяцев назад

    ፈጣሪየ ከእንደዚህ ያለነገር ሰውረኝ

  • @mekidestilahun2549
    @mekidestilahun2549 8 месяцев назад +1

    ቀጣይ ❤❤❤❤

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd 8 месяцев назад

    ተመችተሽኛል አላለም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @SahedaSaheda-o1b
    @SahedaSaheda-o1b 2 месяца назад

    ይሄስ ድራማ ነዉ ግን ባላቹ ጋር ሴት አታቅርቡ

  • @SmilingAutoRace-pe6kv
    @SmilingAutoRace-pe6kv 7 месяцев назад

    በጣም ያስጠላል እንደዚህ ማድርግ

  • @ሪችፍቅር
    @ሪችፍቅር 8 месяцев назад +8

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @HcivkgHckci
      @HcivkgHckci 7 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅😅😊😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @HcivkgHckci
      @HcivkgHckci 7 месяцев назад

      😊😊😊😊😊😊

    • @HcivkgHckci
      @HcivkgHckci 7 месяцев назад +1

      😮😮😮😮😮😮

    • @UsmaanZaakir-k1e
      @UsmaanZaakir-k1e 2 месяца назад

      Hii

  • @WarituWaritu-xd3mt
    @WarituWaritu-xd3mt Месяц назад

    Ayiiwend 😢😢😢😢😢

  • @Haimanusqtr
    @Haimanusqtr 2 месяца назад +1

    ፍጣየለም ማፅጃ

  • @FetiyaAwono
    @FetiyaAwono 7 месяцев назад

    ወዬኔ 😢😢😢

  • @አሰለፍ
    @አሰለፍ 8 месяцев назад +6

    አደረኩሽ በቅንነት❤

    • @siltube2735
      @siltube2735 8 месяцев назад +1

      እኔንስ?

    • @hawabadma
      @hawabadma 8 месяцев назад

      ሠላምሠብስክራይብአድርጉኚ🙏❤👍

    • @አሰለፍ
      @አሰለፍ 8 месяцев назад

      @@siltube2735 ላቺም

    • @አሰለፍ
      @አሰለፍ 8 месяцев назад

      @@hawabadma ላንቺም አደረኩሽ

  • @Samial-h
    @Samial-h 3 месяца назад

    🎉🎉🎉ኡነተኛ ታሪክ ነዉ ትችላላቹ 🎉🎉🎉

  • @DastaAbera
    @DastaAbera 3 месяца назад

    ❤❤❤😮😮

  • @Workenesh-c4c
    @Workenesh-c4c 7 месяцев назад

    እራስሽን እራስሽ ነው ያዌረድሽው አይሆንም ማለት ትችያለሽ ነበር

  • @ZeynebaMohamed-s8k
    @ZeynebaMohamed-s8k 8 месяцев назад

    ፅዬዬዬዬ

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy 8 месяцев назад +4

    ምንጉድነው😢

  • @PDD-hp7tn
    @PDD-hp7tn 3 месяца назад

    ደግ አረገሽ