በ በግ ቤት....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ►Instagram: / nebilnur
    ►Telegram: t.me/nebilnur
    LIFE OF ABEL - / @lifeofabell
    ABDUH - / abdujr
    MEKDIYE - / mekdiyee
    NCS Spotify: spoti.fi/NCS
    Free Download / Stream: ncs.io/jpbhigh

Комментарии • 638

  • @ashuymareymlijyoutube7348
    @ashuymareymlijyoutube7348 3 года назад +520

    ነቢል ሙሉ ቤተሰቡን ያስተዋውቀን የምትሉ በላይክ አሳዩን

  • @ኑኑነኝእናትአባቴናፋቂ
    @ኑኑነኝእናትአባቴናፋቂ 3 года назад +390

    እህት ወንድሞች ዳኢ እርገለኝ ኮርና ይዞኝል 😢😢🤲

  • @fitsetube224
    @fitsetube224 3 года назад +18

    ነቢል ይሄን ቪዲዬ ከለቀክ በዃላ ሰብስክራይበሮችህ በጣም የጨመሩበት ምክንያት ሚኪ ማይኮ ዲስክ ሪብሽን ቦክስ ጋር ሊክህን ስላስቀመጠልህ ነው እስኪ የነቢል ምርጦች ነን የምትሉ ሚኪ ማይኮን እናመስግን

  • @አንዎርሙሀመዲ
    @አንዎርሙሀመዲ 3 года назад +22

    በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ለቤተስብህ ስላረክላቸም. ነቢል በአላህ ሁለት መቶ ሺ ስትሞላ ለጀን ሂደህ ኢተርቢ አርገህ አሳየኚ አዲሳበባነዉ እንየዉ የምትሉ ላይክ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 года назад +14

    አላህዬ አንተ በምትወደ ወር ይሁንብህ አገራችንን ሰላም አርግልን የሞቱትንም በህዝነትክ እዘንላችው ያረሂም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሌም ሰላምሽ ይብዛልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ነቤላን ምትወዱ ጀስት 👍

  • @kgj4916
    @kgj4916 3 года назад +121

    ማሻአላህ ነቢል ግን እምጠይቅህ ጥያቄ እናትናአባትህ በህይወት አሉ ኢክራምን ነው ሁልግዜ ምታሳየን

  • @fikertekasa7616
    @fikertekasa7616 3 года назад +60

    እኔ.ክርስቲያነንነኝ.ሙስልም.ወገኖቼ.እረመዳን.ከሪም

  • @kibromhagos7606
    @kibromhagos7606 3 года назад +82

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ነቢሎ ኢክራም ረመዳን ከሪም አና ለኡማው በሙሉ😍

  • @Ahmufaki
    @Ahmufaki 3 года назад +36

    ጡጦ ይፈልጋል እንዴ አሌ ነቢል😂😂አልሃምዱሊላህ 6ቀን ፁመናል አላህ ከምጣቃሙት ያድርገን❤❤

  • @yuoutube6448
    @yuoutube6448 3 года назад +18

    ዋዉ ፀጉሪክ አደገ ይብላኝ ለጓደኞችክ😜መልካም ፆሚ🙏

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 3 года назад +10

    ልቤ አዝኗል ደምቶል የወገኔ ሥቃይ በዛ በሽዋሮቢት ወድሞቻችንን አጣን 😭😭😭😭እግዚብሄር ይፍርድ

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 3 года назад +17

    ከኢክራም ውጭ እህት እና ወንድም የሉህም ካሉህ አቅርብልን እንተዋወቃቸው ወይም ሶሻል ሚድያ መውጣት ማይፈልጉ ከሆነ እንኳ እህት እና ወንድም እንዳሉህ አንተ ንገረን

  • @meselusemgn9196
    @meselusemgn9196 3 года назад +10

    ነቢል ምርጡ ረመዳን ሙባረክ

  • @EmaniJeaml
    @EmaniJeaml 3 года назад +7

    እኔም ከስደት መልስ ቤተሰቦቼን አስደስታለሁ በአላህ ፍቃድ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @zahraendris9120
    @zahraendris9120 3 года назад +10

    ነባየ ከመጎጎቴ የተነሣ እያፈጠርኩ ነው ያየሁህ ሁሌም ኑርልኝ ዩቲብ ከከፈትክ ጀምሬ በጉጉት እየጠበቅ የምከታተልህ እንደዚህ በቃ ፈታ ስለምታረገኝ ነው ነባ እወድሃለሁ የኔ ምልጥልጥ ዛሬማ አደገ ፂሚህ 😂😂😂😂ኑርልኝ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +3

    ነቢሎ ምርጥ ልጅ እረ መዳን ከሪም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
    ግን እነመቅዲ ተሰብስበው አያፋጥሩሕምእንዴ በሾርባ እኔ በጣም ነው የምወድሾርባ

  • @benyamgetaneh4026
    @benyamgetaneh4026 3 года назад +3

    You have a very nice sister; giggly and happy. She has a contagious laughter. You on the other hand are very lively, reminding me of my younger brother. Keep up the good work

  • @kelemtube
    @kelemtube 3 года назад +1

    ዉድ የሀገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በጭቀትውስጥ ያላች ፈጣሪ በጥበቡ ያስባችሁ

  • @hikemayoutube9974
    @hikemayoutube9974 3 года назад +100

    ረመዳን ከሪም ማነው እደኔ ኢክራምን የሚወዳት

  • @firstwomans7162
    @firstwomans7162 3 года назад +35

    Ye mejemeriya negn like argugn ✌❤

  • @سعيدهسعد-ج9ب
    @سعيدهسعد-ج9ب 3 года назад +7

    ውዲ የኢስላም ልጆች እረመዷን ከሪም የነቢል አዲናቂወች የት ናችሁ

  • @alainimissyoumamimissyouma7722
    @alainimissyoumamimissyouma7722 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ነቢሎ በጉጉት ነው እምጠብቅህ

  • @fafitube2210
    @fafitube2210 3 года назад +3

    አህለን ነበዬዬዬዬ የረሟደን ስራ እንዴት አድርጎወቹሗል የሀገሬ ልጆች አይዞወችሁ የልፈል😍😍😍

  • @ሪምወሎዬዋ-ገ1ቀ
    @ሪምወሎዬዋ-ገ1ቀ 3 года назад +15

    ሠላም ዉድ ያሀገሬ ልጆች ማነዉ እንደኔ ከቤተሠቦቹጋር እረመዳንን መፆም የናፈቀዉ ወላሂ5አመቴ እረመዳን ከቤተሠብጋር ከፆምኩኝ የዛሬ አመት አብሬ ለመፆም ምኞቴ ነዉ ነቢል ቤተሠብ ማስደሰት ደስይላል😘

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 3 года назад +3

    ረመዳን ከሪም ብለናል!!!
    መልካምነት ከቤት ይጀምራል ከዛን ለሰፈር ከዛን ለሐገር.... የመልካም ንግግር!

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +1

    እንኳን በስላም መጣቹህ ቢል በሮመዳን መልካም ስራ መስራት ጥሩነው አይደል በል ቻናሌን ሽር አርግልኝ

  • @DailyMareja
    @DailyMareja 3 года назад +21

    እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ልጅ ሚመቸኝ 👍👍

  • @lucydane1667
    @lucydane1667 3 года назад +2

    እንኳን ደና መጣህ ነቢሎ

  • @kedisttube6568
    @kedisttube6568 3 года назад +3

    እዝህ ቤት ስመጣ ብቻ ነው በሳቅቅ ፋታ የምለው በጣም ነው የምውዳችሁ

  • @roseayni712
    @roseayni712 3 года назад +1

    እስቲ ወረድ በልና አስተያየት ለማንበብ ሞክር ሰው በበሽታው እያለቀ መሆኑን ለምን ማስክ እንደምታወልቁ ሰው ከእናንተ ምን ይማር ለማንኛውም መልካም ፆም ይሁንልህ

  • @sofitube7386
    @sofitube7386 3 года назад

    ማሻ አላህ የጤና ምግብ ይሁንላችሁ ቆንጆ ስጋ ነው

  • @eff7478
    @eff7478 3 года назад

    ኢክራም ቆንጆ እንኳን አደርስሽ ለእሮመዳን ፍገግታሽ አያልቅብሽ ታድለሽ አነችን ሳይ እኔም ዝም ብየ በሳቅሽ ስስቅ ያልቃል ሁሌም ነይልን የእኔ ውድ

  • @simrethaftu148
    @simrethaftu148 3 года назад

    😍😍😍🙌Ramadan Kareem Nebiloye ..,,Ekruu😘❤

  • @NALY7771
    @NALY7771 3 года назад +2

    የመጀመሪያ videoshe ትዝ አለኝ ከ በግ ጋር😂😂😂😂😂

  • @hirayemichaellij5550
    @hirayemichaellij5550 3 года назад +1

    Ramadan Kerim Nebiloyeeee ❤❤❤❤💞

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 3 года назад

    ውይ ነቢል የስራህን ይስጥህ አጎመጀሀኝ ስትጎርሰው ሀሀሀ ብለአፊያ ብያለሁ ደግሞ ሆደን ቆረጠኝ እንዳትለኝ😃በተረፈ ለመላው ቤተሰብህ መልካም መዳን ይሁናላችሁ

  • @entertainment2287
    @entertainment2287 3 года назад +1

    Betam des yelal nebilo alah kaleh lay yechemereleh ..eski nebilo yemimechachu 👍👍

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ

    እውነት ነው ነቢሎ
    መጀመሪያ ከቤት ነው
    ረመዳን ከሪም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
    የማዳም ቅመሞች ደግሞ
    መልካም ጥግረራ

  • @አላህበቂየነው-ኸ5ጨ
    @አላህበቂየነው-ኸ5ጨ 3 года назад +1

    መሻአላህ ነቢሎ ቤተሰብን እደማስደሰት የሚያስደስት ነገር የለም ወላሂ

  • @abushlij5849
    @abushlij5849 3 года назад +5

    Need more videos with your sister man. She's dope

  • @ebrahim7448
    @ebrahim7448 3 года назад

    ምርጤ ከሚኮ ቤት ነው የመጣሁት ።በርታ ካንተ ብዙእንጠብቃለን ።

  • @AnnaBella_et
    @AnnaBella_et 3 года назад +13

    መልካም ምሽት።
    ↖️ አዲስ ጎጆ ወጪዎች ነን 👩‍❤️‍👨
    ኑ ቤታችንን መርቁልን ... አብረን እንሳቅ
    🖤 Khali Wali ___ ካሊ ዋሊ 🖤
    >>>>>ኑ ፈታ እንበል አቦ

  • @AmuraAmura-q6y
    @AmuraAmura-q6y 3 года назад +3

    ነቢሎ መነፀር ስታደርግለት ልክአንተን. አልፋሩቅም መልካም ረመዳን ይሁንላችሁ ብያለሁ

  • @AmuraAmura-q6y
    @AmuraAmura-q6y 3 года назад

    እንደ ነቢሎ በግናቸው ደሮ. ለማንኛውም. ማሻአላህ ሰደቃ ከቤትነው ልክነህ. መልካምረመዳን

  • @fhfjg4042
    @fhfjg4042 3 года назад

    ይሄ ልጅ አሰላማሌኩም ወራሀመቱላሂ ወበራካቱሁ አትበል ተብሎ ይሁን እዴ

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 3 года назад +2

    ኢክራምዬ ነቢሎ እወዳችዋለው ምርጦችዬ እናንተን ሳይ ደስታዬ ወደር የለውም እወዳችዋለው

  • @selamtebeka2617
    @selamtebeka2617 3 года назад

    ሙሉ ቤተሰብክ እኩዋን አደረሳችሁ መልካም ፆም

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 года назад +1

    ነቢልዬ ስወድክ እኮ የኔ በግ ማለቴ የኔ ቆንጆ 🤣🤣🤣ናፍቀከን ነበር

  • @tzitamsefen640
    @tzitamsefen640 3 года назад +3

    ነቢሎ ስወዳችሁ እኮ በተለይ ጓደኞችክ
    እውነት እንደ እናተ አይተት ፍቅር ያለው ጓደኛ ማግኘት ይቻል ይሁን

  • @zadel1868
    @zadel1868 3 года назад

    ማሻአላህ ቤተሰብን እንደዚህ መከደም አጅር አለው የግድ ትላልቅ ነገር ማድርግ ሳይሆን ከትናንሽም ነገሮች ቤተሰብን ማስደዛት ከቤተሰብ ተስታ በበላይ ምን አለ እኛ ስደት ያለነው እድሚያችን ሚያልቅ ለበተሰብ እያልነ ነው ስቀጥል ነብል በጣም ከሳህ የምር ጩጨ ነው የምትመስል ውፍርነትህን መልሰው ከሰውነትህ ጋ ያምርብህ ነበር

  • @firstwomans7162
    @firstwomans7162 3 года назад +19

    I'm the first one nebilo happy remedan and 101k subscribers

  • @rodaswollo4256
    @rodaswollo4256 3 года назад +2

    መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላቹ ነቢሎ

  • @ቅድስትየጌታበለጠ
    @ቅድስትየጌታበለጠ 3 года назад

    ሰላማችሁን ያብዛው

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 3 года назад +1

    መልካም የረመዳን ወር ይሁንልህ ነቢሎ

  • @emu6135
    @emu6135 3 года назад

    Ramadan karim nebilooo💕💕

  • @tsiokeb1709
    @tsiokeb1709 3 года назад +1

    ሁላቹም በጤና ቆዩልኝ በጣም እወዳቹሀለው መልካም በአል❤❤😘

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 3 года назад

    ከማይኮ ቤት ነው የመጣሁት ማሻላህ ምርጥ ቻናል መስለኝ እንየው

  • @button-art
    @button-art 3 года назад +1

    ረመዳን ከሪም በመልካም የፆም ወቅት ይሁንላቹ እወዳችዋለው 😚😙

  • @sebledear42
    @sebledear42 3 года назад

    Ramadan mubark all Muslim

  • @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ

    ማሻአላህ አቤላ ገበዝ አላህ ይጨምርልህ 😍😍😍

  • @mesitube4040
    @mesitube4040 3 года назад

    ‏نبيل رمضان كريم كل عام وانت بخير وأختك واهلك كلهم بخير

  • @bichegnaw_yebichenaw05
    @bichegnaw_yebichenaw05 3 года назад

    Late Ramadan Karim to ikram😍 for nebil too as well

  • @ሀለውያየኬሚሴልጅ
    @ሀለውያየኬሚሴልጅ 3 года назад

    አላህይጠብቃችሁ

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 3 года назад

    አሰላ ሙአለይኩም ማሻላህ እረመዳን ከሪም ነቢል❤️

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +5

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ
    እረመዳን ከሪም
    የምር ኢክራምየ ስወዳት
    የሆነች የዋህ

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 года назад +1

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ....

  • @saedamohammad5740
    @saedamohammad5740 3 года назад +34

    ነቢል እስኪ ቁረአን ይቅራልን የምትሉ በላይክ

    • @munirakamilbrue8528
      @munirakamilbrue8528 3 года назад

      ትክክል plse kralne

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 3 года назад +1

      ድምፃችን ይስማ ነባ ቁርአን ይቅራልን

    • @sadagfa4238
      @sadagfa4238 3 года назад

      ይቅራልን

    • @የመጨረሻዪአደራህ
      @የመጨረሻዪአደራህ 3 года назад

      አይ አላህ ያግራልን እንጂ። ሰላቱ ይሰግድ ይሁን እያልኩ ነበር አላህ ዘን መጀመሪያ የምጠየቃቸዉ ጥያቄዉ 4ናቸዉ ከነሱ አንዱ። ወጣትነት ነዉ። በወጣተ እድመያችን ብዙ ነገር መስራት እየቻልን። አላህ የህዲነ በስ!!!!!!

  • @sarahabshawettube2829
    @sarahabshawettube2829 3 года назад

    ማሻ አላህ
    ጎበዝ ነቢሎሎሎሎሎሎ

  • @walallatarfasa1407
    @walallatarfasa1407 3 года назад

    Ramadana mubark Abibi

  • @jerrbabye9328
    @jerrbabye9328 3 года назад +3

    ነቢሎ ከአንድ ቤት ሁለት በጎች 🤣🤣🤣🤣😜

  • @f1103
    @f1103 3 года назад +7

    አንደኛ ነኝ ነቢል ኤሎ በግ ለሐገራችን ሰላም ይሑን

  • @fanpage889
    @fanpage889 3 года назад +7

    በቃ ከተላጨህ በኋላ ጓደኞችህ ሸሽሁ ማለት ነዉ🙄🤭

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 3 года назад +1

    ረመዳን ከሪም ነቢል በጣም ዘና ነው የምታደርገው ነቢል ጣል የምታደርጋቸው ቃላቶች ያስቃል

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 3 года назад +8

    🤣🤣🤣🤣🤣 ቤት እያከበሩኝ ኣይደለም ያልከው ነው ያሳቀኝ !! ልክ እንደኔ 🤭🤭🤭🤗🤗 የእኔ ስንት sub ማግኘት ምንም አይመስላቸው ም ለዛ ይሆን🤣🤣🤣🤣🤗

  • @Binotube864
    @Binotube864 3 года назад

    እሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርታ ወንድም

  • @EmaniJeaml
    @EmaniJeaml 3 года назад

    እና እህትና ወንድም በጣም እወዳችኋለሁ አይለያችሁ

  • @degentlerasnw2944
    @degentlerasnw2944 3 года назад +3

    ነቢል ግን ድምፅህ ብቻ ነው ያለ እንጅ ጭራሽ ነቢል እየመሰልከኝ አይደለም እሽ...
    ቶልቶሎ ፀጉርህን ተከባከበው እና ይደግ!

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 3 года назад

    Kkk8Kkkkkkkkkkk Ramadan Mubarak nabelo

  • @hayatabuki4244
    @hayatabuki4244 3 года назад

    bro Adinkih Nagn Ramadan Mubarak Ena Sawechi Kifu Atingaru Atisadbu oky Ena sisik Timachignlach Fat Yalchi

  • @Betesebmediaa
    @Betesebmediaa 3 года назад +6

    በረመዳን ጥሩ ስራ ስሩ ቤቴ እየገባቹ ደምሩኝ አመሰግናለው መልካም ፆም

  • @semu9724
    @semu9724 3 года назад

    በወጣ ይተካልህ ምርጥ ሰው

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer5017 3 года назад

    በበግ ቤት በግ ገባ በሳቅ በኹሩፍ ባብ ደኸል ኹሩፍ 🤣🤣🤣

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 года назад +2

    አህላን ወንድማችን ረመዳን ሙባራክ ኢክራምን ሳላም በልልኝ

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 3 года назад +3

    በግ ሲገዛልን ደስ ይለን ነበር ለባህ በልጅነታች አሁን ግን እእእእእእእእእ ተወዷል

  • @asiaali3015
    @asiaali3015 3 года назад

    ነቢል በአላህ አንድ ቀን አንድ የቁርአን አያ ሠማን በአላህ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 года назад

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ የኔ ጥያቄ እህት ወድሞቸ አገር እያወደሙ ያሉት ከህግ በላይ ሁነዉ ነወይ መከላከያ ሰራዊትስ ማሸነፋ አቅቶቸዉ ነዉ አማራ አገሩን በመዉደዱ ሁሌ መገደል አለባቸዉ ወይ የሚገሉትኮ የእንሰሳ አእምሮ ያላቸዉ ናቸዉ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 3 года назад

    እንኳን አደረሰህ ምራቄን አስዋጥከኝ ብል አፌ

  • @አፋፍሙሀመድ
    @አፋፍሙሀመድ 3 года назад +9

    አሠላምአሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ👋

    • @ነቢልድሬ
      @ነቢልድሬ 3 года назад

      ወአሌኩሰላም

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 3 года назад

      ዋዐለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @fofatube9865
      @fofatube9865 3 года назад

      ኑ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት

    • @አፋፍሙሀመድ
      @አፋፍሙሀመድ 3 года назад

      @@fofatube9865 አደረኩሽ ውደ በረች

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 года назад +1

    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 3 года назад

    Ramadan kareem nebilo enkan aderse

  • @susums1376
    @susums1376 3 года назад

    አረ ነቢል ወላሂ በሳቅ ገደልከኚ ለመጀመሪያ ጊዜ በግ ያቀፈ ሰው 😂😂😂😂😂

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    ኢክሩ ስወዳት እፍ ነቢሎ ፂምህ አደገልህ በልእዳያርምህ 😀😀😀😀

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 3 года назад

    Romadan Karim Nebuyee damo Eikruuyen Romedenii Karim bilignii😘😘😘❤️❤️❤️❤️

  • @jemalabdunasirali5340
    @jemalabdunasirali5340 3 года назад +2

    ነቡልግን ዋና ተከታታይህ ነኝ አክብረኝ እናትና አባት ስታነሳ ሰምቸህ አላቅም ሞች ናቸው እዴ

  • @abdulkadirjemal8026
    @abdulkadirjemal8026 3 года назад +5

    ኢክሩ የሚትመቻቹ ለይከተሰን ገጫጫ❤❤❤🖤🖤🖤🖤

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 года назад +2

    👆👆👆ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 года назад +1

    Love ur tube n all of ur friends u guys r so funny ❤️🙏🏽

  • @susutube360
    @susutube360 3 года назад

    ነቢሎ ፂምህ ትሎ በቀለልህ ተመስገን🤣

  • @rabiaha4764
    @rabiaha4764 3 года назад

    ነባዬዬዬ ፂምክ አደገ ደስስ ይላል 😍😍😍

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 3 года назад

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍