Ethiopia: ቆዳን በተፈጥሮአዊ መንገድ ለማቅላት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 175

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 7 лет назад +3

    በጣም እናመሠግናለን ሠላምህ ይብዛልን ኑሮ በዜዴዬ

  • @عايشهخخ
    @عايشهخخ 7 лет назад +7

    ሁሉም መልክቶችህ ገራሚ ናቸው እናመሰግናለን።

  • @NaherAraya
    @NaherAraya 5 месяцев назад

    ሁሉም ባይሆንም የፈለግነው ኣይነት ቀጠቀስካቸው ኣብዝተን መጠቀም እንችላለን 😊

  • @nurafereja9826
    @nurafereja9826 4 года назад +4

    በጣም አሪፍ ነው በዚው ይቀጥል

  • @اناانت-ط9ظ
    @اناانت-ط9ظ 7 лет назад +2

    ወዉ አሪፍ ነዉ ኑሮ በዘዴ

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 7 лет назад +3

    Thank you 💚💛❤!

  • @mdntsis395
    @mdntsis395 7 лет назад +8

    በጣም አሪፍ ተባረክ

    • @gjjgjj2218
      @gjjgjj2218 6 лет назад

      ጡሩ ንው መሽአላህ

  • @queenofsheba4708
    @queenofsheba4708 6 лет назад

    Nuro be zedya tefthe nebre enqwan be selam metahelne melektuheh asetemariwohe nahw enmesegenslne GOD BLESS YOU MY BROTHER 😍😍😍

  • @ameleamele5250
    @ameleamele5250 7 лет назад +2

    Thank you

  • @asteraster6030
    @asteraster6030 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @fyeriefarm9785
    @fyeriefarm9785 7 лет назад +2

    Wow yamerall tnx

  • @sgdgniceverynicefhfh2465
    @sgdgniceverynicefhfh2465 7 лет назад +2

    Woow good thanks

  • @ዚነትሙሀመዲ
    @ዚነትሙሀመዲ 7 лет назад +2

    እአመሠግናለሁ ኑሮ በዘዴ

  • @ኬርይፈዝኬርህሮኒ
    @ኬርይፈዝኬርህሮኒ 7 лет назад +50

    እኔ ምለው ፊታችን በብሽታ ካልተጠቃና የተፈጥሮ ከለራችን በተለያዩ ችግሮች ካልተበላሸብን የተፈጥሮ ከለራችን ይዘን ብንኖር ምንችግር አለው?ብዞቻችን ስለ ቀላን የምናምር የሚመስለን ሰዎች አለን ጠቆርንም ቀላንም ተፈጥሮ ያደለችንን መልካችን ይዘን ብንኖር መልካም ነው ምክንያቱም ለመቅላት የምንጠቀምባቸው ነገሮች የባሰ ሌላ ችግር ያመጣብናል ነጮች ውበትን ፍለጋ ቆዳቸውን የምያጠቁሩበት ነገር ይፈልጋሉ እኛ ደሞ በተቃራኒው ለመቅላት እንፈልጋለን ብቻ አሳምሮ የሰራን ፈጣሪ ይቅር ይበለን

    • @bahunegn
      @bahunegn 6 лет назад +1

      ድንቁርና ዚበዛ፥
      ራስን ማዋረድ ይሆናል ከዛ።
      ነጮች የጥቁርን ቀለም ጥቅም ኣውቀውት ጥቁር ለመሆን ሲፈልጉ፣ እኛ ተፈጥሮ ኣድሎን የሰጠንን ስንጠየፍ፣ ምን የሚሉት ነገር ነው። ጭንቅላታችን ውስጥ ኣንጎል ሳይሆን ንፍጥ የተሰጎረብን መሰለኝ።

  • @meazi01
    @meazi01 7 лет назад +2

    Good video thanks

  • @AB-oe7pl
    @AB-oe7pl 6 лет назад +1

    ሽኩረን

  • @girlgirl2132
    @girlgirl2132 7 лет назад +1

    Thank you very good 👍 👍 😍😍😍😍

  • @baby-us7tq
    @baby-us7tq 2 года назад

    moisturizer yalkew ጊሪሲሊ yehonal???

  • @mesertfenet5993
    @mesertfenet5993 7 лет назад +23

    እውነት እኔ የአረቦችን ማር እርጎ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ግን አሥቤዛ ብቻ ጨረሥኩ በእውነት አሁንሥ ምን እንደማደርገው ጨነቀኝ አምላኬ ሆይ ሥደትን በቃችሁ ይበለን እሡው ነው እንድህ ያደረገን ዉይ ሥደትትትት

  • @etsegenetbirhanu8436
    @etsegenetbirhanu8436 2 месяца назад

    ከተቀባን በኋላ ስንታጠብ በውሀ ብቻ ነው ወይስ ሳሙና መጠቀም አለብን?

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ5ሰ

    thank you #bro

  • @aldoseri4113
    @aldoseri4113 7 лет назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @ያልፋልዮሴፍ
    @ያልፋልዮሴፍ 7 лет назад +1

    Thank u bero😍

  • @farfannaaafaanoromoo6344
    @farfannaaafaanoromoo6344 7 лет назад

    Thank you so much

  • @yoditsisay4258
    @yoditsisay4258 7 лет назад +5

    Zamny mary መመሪያ ቁጥር 3 አድምጭው የሩዝ ዱቄት እና ወተት አሪፍ ነው

  • @sebrfor4289
    @sebrfor4289 2 года назад

    Amazing

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 7 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @helengebre1421
    @helengebre1421 2 года назад

    I i like

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 6 лет назад +1

    I will try thanks

  • @ይክሩየደሴልጅወለየዋ

    አናመሠግናለን

  • @jawaheralsuwaidi856
    @jawaheralsuwaidi856 5 лет назад

    እናመሠግን አለን

  • @ketemayebekele6444
    @ketemayebekele6444 6 лет назад +3

    የተፍጥሮ ቆዳችንን ካለን ከለር ለማቅላት መሞከር ደእድብነትና አለማወቅ ነው.

  • @mssamirah8317
    @mssamirah8317 6 лет назад +2

    እናመሰግናለን ተጠቅሜ አየዋለው እንደው ፌቴን ትንሽ የሜያውፍርልኝ ነበር ምፍልገው

  • @esatesfaye6457
    @esatesfaye6457 7 лет назад +1

    እናመስግናለን

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 5 лет назад +3

    እኔ የምለው ለምን መቅላት ያስፈልገናል? እግዚአብሄር ውብ አድርጎ ሰርቶናል ጤነኛ ከሆንን ቅላቱ ትርፍ ነገር ነው ነጮቹ ቡና አይነት ቆዳ ለማግኘት የተለያየ ነገር ይጠቀማሉ በጣም በብዙ ወጭ እና እባካችሁ እህቶቼ ለመቅላት ብለን ቆዳችንን አናበላሽ በጣም ያሳፍራል ማንነትን መጥላት ነው በቃ እንደዚህ ሆነን ተፈጠረናል የቆዳችንን ጥቁረት እንቀበለው እግዚአብሄር አዋቂ ነው

  • @heriaaa65
    @heriaaa65 7 лет назад +2

    ሰላምህ ይብዛ እናመግናለን

  • @ayelenegash
    @ayelenegash 11 месяцев назад

    What is Moscheraiz

  • @kadernuru2130
    @kadernuru2130 7 лет назад +1

    tanks

  • @fikirtefikir2907
    @fikirtefikir2907 7 лет назад

    thanks

  • @missethiopia1497
    @missethiopia1497 7 лет назад +3

    እናመሰግናቸዋለን በተለይ የሎሚ ና ስኩር ትክክለኛ ነው

    • @abdukeumaryeemahertball1453
      @abdukeumaryeemahertball1453 6 лет назад

      Woow new

    • @HudatubeTayiba
      @HudatubeTayiba 6 лет назад

      እህት ሎሚና ስኳር እንዴት እንጠቀመው ማለቴ ስኳሩ ፊት አይሰነጣጥቅም በስኳር ሲታሽ

  • @bahunegn
    @bahunegn 6 лет назад +1

    ድንቁርና ዚበዛ፥
    ራስን ማዋረድ ይሆናል ከዛ።
    ነጮች የጥቁርን ቀለም ጥቅም ኣውቀውት ጥቁር ለመሆን ሲፈልጉ፣ እኛ ተፈጥሮ ኣድሎን የሰጠንን ስንጠየፍ፣ ምን የሚሉት ነገር ነው። ጭንቅላታችን ውስጥ ኣንጎል ሳይሆን ንፍጥ የተሰጎረብን መሰለኝ።

  • @oromiyabiyyakoo6733
    @oromiyabiyyakoo6733 7 лет назад +2

    Thanks

  • @Fekr12
    @Fekr12 6 лет назад +1

    እኔ ምለዉ ሁሉም የገለጥካቸዉ ባንዴ መጠቀም ይችላል ወይ ከነሱ አንዱ ነወ?????

  • @sarateklu3187
    @sarateklu3187 6 лет назад +4

    እረ እስቲ መላ በለኝ ፊቴ ምነም ፀሐይ አልችል አለኝ ወጥቼ ስገባ በጣም እጠቁራለው በዛ ላይጥቁር ነጠብጣብ ይወጣብኛል

  • @tenayatessama7733
    @tenayatessama7733 6 лет назад

    Era fetaa sera ageya yekerye feta naber weyy guda

  • @zedhusenzedhusen4497
    @zedhusenzedhusen4497 7 лет назад +1

    እኔ ምኑም ይቅርብኝ በየ ቀኑ ሰውነቴ እየቀነሰ ተቸገርኩ ጌታ ይባረክ ምንም በሽታ የለብኝም እባካቹ የሚያወፍር ነገር ንገሩኝ ኪንንም ቢሆን ገዝቼ እውጣለው

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 3 года назад

    ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ የማድያት ክርም እስኪ ንገሩኝ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጨ6ዐ

    እናመሰግናለን #እስኪ ከጸሃይ የሚከላከልና #ለክረምት የሚሆን #ክሬም ንገረኝ ፕሊስስሥስስስስ

  • @metayantulej8148
    @metayantulej8148 7 лет назад +1

    bekin bawedari arfe nw enamsegenaln bro yafeti kebatoche betnageran

  • @sebrenaseb4902
    @sebrenaseb4902 7 лет назад

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን አኔ ፊቴ እያቃጠለኝ አስቸገረኝ መፍትሄ ካላቹ

  • @samirataha1349
    @samirataha1349 7 лет назад

    Betam tru new inamesgnalen ketlbet

  • @yezshiinstrumentsshortvide6540
    @yezshiinstrumentsshortvide6540 2 года назад

    አደራ ነጭ ሸንኩርት እንዳትሞክሮት

  • @אמונהבקלה-ח4ו
    @אמונהבקלה-ח4ו 5 лет назад

    Wondim fita 1 ayinet color yelewm ena demo anigeta tikur nw min ladirigibet

  • @sofiamohamed8835
    @sofiamohamed8835 6 лет назад

    ወድጀዋለሁ

  • @ዙዙወለየዋ-ቸ5ጨ
    @ዙዙወለየዋ-ቸ5ጨ 6 лет назад

    እኔ በጣም ነው ብጉር ያበላሽኝ ፎቴ ሙሎውን ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም ጣባሳ ሁኖብኛል በጣም ጠቆሮ ሲያስፈራ ፍቴ ጥቁሩን ባጭር ጌዜ ውስጥ ለማስወገድ ምን ማድረግ ይጠበቅብኛል ?

    • @ktyenate5754
      @ktyenate5754 5 лет назад

      ehite ntseuh mar ena erid lomi arigeshi tekebi besamint 3 gize ene fite betam neber miyastelahu ahun dehina honelig ena orgnal yeerd samuna kagegeshi tetekemi beterefe beken 2 letr wiha techi

  • @FirehiwotBiyadegelign-rt7lx
    @FirehiwotBiyadegelign-rt7lx Год назад

    Moscherayiz mndnew

  • @tarikuwaakumaa2709
    @tarikuwaakumaa2709 7 лет назад

    Enameseginalen ena yalimokerikut neger yelam gin ena liqelat sayihone nechach nexebixab eyawexabign asichegeragn mafitem lagegn alichalichum

  • @amlja.nate.degle.maryamega9023
    @amlja.nate.degle.maryamega9023 7 лет назад

    selamhu bezte yeble enamesgnalne bero

    • @meseretadinew8569
      @meseretadinew8569 6 лет назад

      አመሰግናለሁ እሬትን። ፌቴን በመቀባት ለውጥ አግንችልለሁ

    • @ማህደርበላይ
      @ማህደርበላይ 5 лет назад

      ትክክልነዉ መልክቱ በተለይ ስኳር ማር ሙዝ በጣም ቆንጆነዉ እናመሠግናለን

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 7 лет назад +5

    ለምንድነው የአበሻ ፊት እንዲቀላ የምትመክረው?? እንዲፀዳ ብለህ አስተምር በራስህ አትፈር!!

  • @eyobmisganaw438
    @eyobmisganaw438 3 года назад

    wostraither menden new esun kaltetekmnes

  • @naimamohammed1874
    @naimamohammed1874 7 лет назад

    Amesegenalew

  • @ማሬጎንደሬዋየሙጃዋቀበጥ

    እሞክርዋለሁ ግን ፊቴ ቢበላሽ ይቅር አልልህም ወንድሜ

    • @Mወለዬዋ
      @Mወለዬዋ 5 лет назад

      ከከከከከከከከከከከ ይቅርብሽ አሥተማሪው በዝቶል

  • @senaittekelewould2517
    @senaittekelewould2517 5 лет назад +1

    አርጎና ይማንጎ ለታች mn ያሀል seat ነው የሚቆየው

  • @crocodilehunter6517
    @crocodilehunter6517 6 лет назад

    ማቅላት ? እንዴ ጠይም መሆን ወይም መጥቆር ችግሩ ምንድነው? ሁሉም ተፈጥሮ በሰጠው ውበት በራሱ እንዲኮራ ብታስተምሩ አይሻልም ? አዳሜ ለመቅላት ብለሽ ገንዘብሽን አትጨርሺ : መቅላትም ሆነ መጥቆር ተፈጥሮ ከሰጠን በተቃራኒው የምናረገው ነገር ሁሉ ትልቅ ችግር አለው :: በ ሙዝና በወተት ለመቅላት አበሳ ከማየት ጥርቅም አርጎ መብላቱ የተሻለ ውጤት አለው ::. ይሄን ሁሉ የምግብ አይነት ሞክረው ውጤት ሲያጡ ወደ ኬሚካሉ ይሄዳሉ : ምክንያቱም ሜዲያውም ሆነ ብሎገር ነኝ ባይ ሁሉ ቀይ ቅብጥርሶ እያሉ ወጣቱን አጉል ነገር :ራስን መሆን መጥፎ ነው ብለው ነው የሚአስተምሩት :: አሁን እንደው ይሄ ሁሉ የምግብ አይነት በመመገብ ብዙ ጥቅሞችን እንደማግኘት ማነው ፊቱን እየለቀለቀ በገንዘቡ የሚጫወት ; እረ ወዲያ 😏 የተሻለ ነገር አምጡ :: this is Garbage

  • @withoutjesusimnoting4104
    @withoutjesusimnoting4104 7 лет назад

    Enamesgnaln

  • @shukuriyaheyru8274
    @shukuriyaheyru8274 6 лет назад

    Lab matefiya ngergnu

  • @ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ

    ጠፍህ ኑሮ በዘዴ በሰላምነው ወንድም

  • @sofesofe2800
    @sofesofe2800 5 лет назад

    Enamsgnaln

  • @hageretg308
    @hageretg308 6 лет назад

    እራ ለወዛም ፊት ምንድን ነው የሚሻለኝ እስቲ መላ በለኝ

  • @jiu112
    @jiu112 7 лет назад +3

    ሞስተረይዝ ምንድነው አልገባኝም? ??

    • @happylifetube5513
      @happylifetube5513 7 лет назад

      ውስጤ ነሽ እናቴ ኡሚ የኔ ውድ Jiu ማለሥለሻ ማለት ነው

  • @Sa-jj4cq
    @Sa-jj4cq 7 лет назад

    አልሀምዱሊላህ ፈካ ያለ ሆነልኝ በ15 ቀን ውስጥ
    ጎደኞቸ ሰደልያ / ፋርማሴ ሂዱና በ15 ቀን ፈካ ያለ ፈት እንድኖራችሁ የሚያደርግ ክሬም ይሰጣችሆል

    • @زهرها-و8م
      @زهرها-و8م 6 лет назад

      ብርቱካን ወሎየዋ Sa እስኪ ማር እኔን ሹክ በይኝ የትነው እሚገኘው ማዳት ያጠፍደሁ አይለቅልኝ አለ የት አገርነው እሚገኘው

    • @ኩንፊየኩን-ሐ6ሐ
      @ኩንፊየኩን-ሐ6ሐ 6 лет назад

      እህት እስቲ ላኔም ንገሪኝ ስሙን

    • @habtamhabtam1393
      @habtamhabtam1393 6 лет назад

      ብርቱካን ወሎየዋ Sa እሥኪ። ሥሙን። ንገሪኝ። በእንግሊዘኝአ። ።

    • @alainuae9030
      @alainuae9030 6 лет назад

      ብርቱካን ወሎየዋ Sa እህት ፊቴ የተማጨረ ነበር አሁን ጠቆረ ሴደልያ ብሄድ መፈትሄ አለ እሰኪ ሹክ በይኝ

    • @samirabasher7379
      @samirabasher7379 6 лет назад

      Yakeremune seme negarin

  • @badryhkader5265
    @badryhkader5265 7 лет назад

    ወድም እበክ የቃቁቸ መደንት ምድነዉ

  • @menenmamehed4039
    @menenmamehed4039 5 лет назад

    Egralye.gelbeta.akebabe..sheta.albege.maxefaw.menged.ngre

  • @ነጃትየወሎልጅፍቅርኡሚሀያ

    እናመሠግናለን ።ቤኪንግ ሶዳ ምንድነው ???አረብ አግገር አለ እዴ ??

  • @adanezenabu6792
    @adanezenabu6792 Год назад

    ለወንድ ይፈቀዳል

  • @ainedadi9140
    @ainedadi9140 7 лет назад

    Betam ena amsegenalen

  • @werikemola9306
    @werikemola9306 6 лет назад

    የእግር ቆዳ ንገሩኝ ኮሜቶች

  • @misshalen620
    @misshalen620 6 лет назад +1

    እህቶችበጣምአርፍሎምንአናስካር

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 4 года назад

    Moisturiz yemibalut eneman nachew ebakh wendme negeregn techegre new.

  • @ናሆምናሆም-ዐ8ቐ
    @ናሆምናሆም-ዐ8ቐ 7 лет назад

    enamesgnalen

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      Aba denekew please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው

  • @ሀናየወሎልጅ
    @ሀናየወሎልጅ 5 лет назад

    ሰላምብያለው አረበነካአፍህለወዛምፊትመፍትሂካለህሹክበለኝሽፍታገደለኝ

  • @fafimoha4291
    @fafimoha4291 7 лет назад +1

    የክንታሮት መደሀኒት ተባበረኝ

    • @rasafrasa3238
      @rasafrasa3238 6 лет назад

      Fafi moha ምንሽ ጋነው ሀኪቤት ነው ማር ማስወጣት እኔ አስወጥቻለሁ

    • @tenayatessama7733
      @tenayatessama7733 6 лет назад

      Maraa keye shenkurt batamm arif naw hulat bota koretesh

  • @ኢትየኦርቶዶክስልጅ

    Enamsignaln

  • @azebamir9913
    @azebamir9913 6 лет назад

    enamsgnalen

  • @ያአላህባሪያየልቤንሰዉጠብ

    እረ አድራሻህን ስጠን እምታዉቁ ጠቁሙኝ የምጠይቀዉ ነገር ነበረኝ

  • @samsungduos7184
    @samsungduos7184 6 лет назад

    ውህዱን.ሰርታን.ብነስቃምጥ.ችግር.አለው.እንድ.ወንድም.

  • @ayshaalangari2279
    @ayshaalangari2279 7 лет назад

    ሞስችራይዘር. ምንደነው ?

  • @tube3397
    @tube3397 7 лет назад +3

    እናመሰግናለን እኔ ግን ትልቅ መቀመጫ ባየው ቁጥረ ልቤ ተሰቅሎ ይውላል እስኪ ለሱ መዳሐኒት ዱቅ በሉኝ ሰሞትላቹህ አትፈረዱብኝ አይኔ /ውሰጤ ነው

  • @ከበቡሽየእናቷልጅ
    @ከበቡሽየእናቷልጅ 7 лет назад

    ኧረ እኔ ምንም አልፈልግም የፊቴን ጧቋቁር ነጠብጣብ የምያጣፈ መላ ብቻ ንገሩኝ እበከችሁን መፍትሔ

    • @jiu112
      @jiu112 7 лет назад

      የሱፍ ፍሬ መለት ሂል መለት ነው?

  • @kelemk9645
    @kelemk9645 6 лет назад

    Ene betme bugure yiwtbgnal mekntu ayigebgnem

  • @አበባሙሉ
    @አበባሙሉ 7 лет назад +4

    በእዉነትፊቴጠቆረብኝበዛላይጥቁርነጠብጣብአለብኝጭራሽበብርድወቅትእማእኔማነኝያስብለኛልእደዉምንይሻለኛልወይእምታስተምሩትንአልሞክርዝምብየመመልከት

  • @sarasarah1556
    @sarasarah1556 7 лет назад

    Wey gudachin.. .ahun yekeren eko dist wust gebten weti weynm muki mehonewu yekeren...shiro na berenere bicha Adel yaskerewu . .ayy giz

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 6 лет назад

    Forofori achigeregn mela belugn comenetoch

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ጀ6ጘ

    enamsgnlne

  • @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት

    ይቅርታ ሞስቸር መለት ምን መለት ነው?? መቼም አለመዎቅ ሀጥያት አይደለም

    • @fafifti9920
      @fafifti9920 7 лет назад

      Halewey leselasa lemalet tefelego new weda mosecherize malet leselasa lemalet new beterefe as we wb

    • @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት
      @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት 7 лет назад

      Fafi Fti ወዬ ውዴ ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ ኧረ አይሠስለኝም ከተጠቀማቹህ ቡሃላ ሞስቸራዘር ተጠቀሙ ነው እኮ የምለው

    • @senaitgetu383
      @senaitgetu383 7 лет назад +1

      Moisturizer tetekemu malet fitachin ketatebin behuwala derek hono endayikoy woyim endileselis manignawum ayinet lanchi mismamash lotion woyim cream fitish lay mekebat malet newu

    • @lubabanuru675
      @lubabanuru675 7 лет назад

      +ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት ኑዊስራቸር ምድነው

    • @daniiiajelal4170
      @daniiiajelal4170 6 лет назад

      ማለስለሻ ክሬም ማለት ነው

  • @አልሀምዱሊላህያረብ

    ለብጉር ንገረኝ እባክህ

  • @ሱዚA
    @ሱዚA 7 лет назад

    ሻይ። ቅጠሉ። እሸግ። መሆን። አይቻልም

  • @vhj9968
    @vhj9968 7 лет назад

    እናመሰግናለን ግን ለይሙን አዞትሮ መጠቀም ጠሩ አደለም .....ሁሉ ቴሪት መንት ዞትር አትጠቀሙ

  • @פקדואזאנו
    @פקדואזאנו 6 лет назад

    aak
    . px

  • @ghvcnh6127
    @ghvcnh6127 6 лет назад

    ውሸት ነው