ETHIOPIA:-ቅንድብ እና ሽፋሽፍትን ማብዛት እና ማሳደግ የምንችልበት አስደናቂ ዘዴዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 273

  • @አትድከምጠላቴተዋህዶናትእ

    እናመሰግናለን ቅመም አቀራረብ ልዛሽ በራሱ ደስ ይላል
    የአይኔ በቂየ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከማየት አለፎ ለጌጥም ነው ያደለኝ የቅደቤን እመክራለሁ

  • @ወለተማሪያም-ረ3ጘ
    @ወለተማሪያም-ረ3ጘ 8 месяцев назад +3

    ስለአቀራረቡ እናመሰግናለን
    እኔ ምፈልገው በጣም የጡት ማሳደጊያ መፍትሄ ካለሽ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡልአሏህ

    ስፈልግ ነበር እህትዬ በጣም አመሠግናለሀ !!! ኑሪልኝ ትምህርትሽ ን በጣም እየተጠቀምኩበት ነዉ

    • @nurobezedeworld5970
      @nurobezedeworld5970  5 лет назад +2

      ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን

    • @fjfh3847
      @fjfh3847 2 года назад

      @@nurobezedeworld5970 ፕሊስ,,,መልሽልኝ,,ሎሚ,,ጭማቂ,,,ቅድቤን,ተቀብቸ,አድሬ,,ጠዋት,,ብታጠበዉ,,,,ችግር,,አለዉወይ,,

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 года назад +3

    እናመሰግናለን
    የሽንቁርቱዋን ነገር እንኩዋ ዝልያት እያለቀስኩ ከትፈ ምጨ ርሰውም በምህረቱ ነው ቅንድበም ብዙ ነው !

  • @አየE
    @አየE 5 лет назад +8

    ባልዚን በጣም ምርጥ ነው ማታ ማታ እየተቀባቺሁ ተኙ አቺንም እናመሠግናለን እህት በርቺ

  • @asmarchsinishaw7120
    @asmarchsinishaw7120 5 лет назад +2

    ኦዎ እኔም ቅንድቤ እየሳሳ ሂደ ከነዚ አንዱን መርጨ ልጠቀምማ ታዲያ ሹክረን ሲስቱ❤

  • @በሱፍቃድዩን
    @በሱፍቃድዩን 5 лет назад +6

    የቫዚሊኑ ትክክል ነዉ ሁሌም እጠቀማለሁ በጣም ቆንጆ ቅድብ ነዉ ያለኝ ይመስገን

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад +138

    አትድከሙ ሁሉም ከላይ ሲታደሉት ነዉ ።

    • @rozisisay720
      @rozisisay720 5 лет назад +4

      አዎ በርግጥ ግን እኔ በምላጭ እየፈገፈኩ አድጎልኛል።እሰይ

    • @AliOmar-wm7hj
      @AliOmar-wm7hj 4 года назад

      @@rozisisay720 እውነትሽ ነው ልሞክረው?

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 года назад

      @@rozisisay720 አረ መላጨትና መፈግፈግ ያሰፋብሻል

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 года назад

      ትክክል ሁሉም ውሸት ነው በተፈጥሮ ካልታደሉ ሁሉም ከንቱ ነው እኔ ቅድቤ ሙልት ያለ ነው ያምርልኛል ብዬ አንድም ቀን አስቤው አላውቅም

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 4 года назад

      እውነት ነው ኩሉ ከላይ ነው

  • @maraiamaa2209
    @maraiamaa2209 4 месяца назад

    ወዶች. ባዝሊን በጣም ሀሪፍ ነው ማታ ማታ መቀባት. እኔ በጣም እዱጎልኞል. በ 5+እመት በጣም ለውጥ እግኝበታሉሁ ሳትሰላቹ. ኩሁል እትጠቀሙ.

  • @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ

    ዉድ እህቶቸ እባካችሁን ሶሻል ሚድያ የሚነገረዉን ሁሉ ሥለዉበት ምንም እንዳትጠቀሙ እመኑኝ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል አላህ ሢፈጥረን መሆን ባለበትና ቦታና ብዛት ተሠጥቶናል አልሀምዱሊላህ ☝️ ከፈጣሪ በላይ እኛ የበለጥ ዉበት ልንጨምር ነዉ? አጅብ 🤔

    • @Toyba-cl5uz
      @Toyba-cl5uz 6 месяцев назад +1

      ሳህ ወላሂ ሳህ ❤️💚🧡

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 24 дня назад

    በጣም እናመሰግናለን ደስሚል ምክር❤❤❤❤❤❤

  • @emanseid3236
    @emanseid3236 2 года назад +2

    በትክክል ነው የተናገርሺው ሁሉ

  • @abdunuri7409
    @abdunuri7409 5 лет назад +15

    ማር ያሸብታል ከሜትወች ተጠቀቁ ነገርያችሁ አለሁኝ ያያችሁትን ሁሉአትጠቀሙ

  • @hayatmohammed3286
    @hayatmohammed3286 5 лет назад +6

    ትክክል ኑሮ በዘዴ😍😍♥️♥️💯👈

  • @UmSumaya-s1n
    @UmSumaya-s1n Год назад +1

    ማሻ አላህ አገላለፅ ደሥ ሥትይ

  • @yesharegreda5543
    @yesharegreda5543 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እህቴ ግን ሌላ የሚነግርሽ ነገር የአይን እብጠትና ጥቁረት መድሀኒት እንድትፈልግልኝ ኣደራ።

  • @myethiopiamine6815
    @myethiopiamine6815 4 года назад +1

    Is it okey if i leave the Castro oil over the night and wash it in the morning?

  • @mahdaomer1485
    @mahdaomer1485 2 года назад +1

    Ye shefasheft masadegya betlkiln des yelenal betam enodeshalen

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 года назад +3

    sister ስንተኛበት ስንገላበጥ መልቀቁ አይቀርም ትራሱ ላይ?

    • @DesiDesi-d5y
      @DesiDesi-d5y 11 месяцев назад

      ቀጥ ብለሽ ተኚ😂😂

  • @Mareya-v3e
    @Mareya-v3e 2 месяца назад +1

    ሰላም። ግን ከይቅርታ ጋር አንድ ነገር ልንገርሽ ኑሮ በዘዴ ከምትይ ዉበት በዘዴ ብለሽ ብትናገሪ የተሻለ ነዉ አመሠግናለሁ 🙏🙏

  • @ድካምብቻ-ፐ5ዀ
    @ድካምብቻ-ፐ5ዀ 5 лет назад +9

    ቫዥሊን ማታ ማታ መቀባት ጧት መታጠብ በጣም አሪፍ ነው

    • @ዙዙየሀይቅልጅለሀገሬልጆች
      @ዙዙየሀይቅልጅለሀገሬልጆች 5 лет назад

      ኧረ ለውጥም የለው

    • @ድካምብቻ-ፐ5ዀ
      @ድካምብቻ-ፐ5ዀ 5 лет назад +1

      @@ዙዙየሀይቅልጅለሀገሬልጆች ለ ሁለት ወር ያክል ሞክሪው የኔ ቅድብ ፀጉር አል ነበረው አሁን ብዝት ብሎ ጠቁሯል

    • @አለህበቅዬነውአለህበቅዬነ
      @አለህበቅዬነውአለህበቅዬነ 5 лет назад +1

      ሞክረሽዉ ነበር ግን?

    • @ዙዙየሀይቅልጅለሀገሬልጆች
      @ዙዙየሀይቅልጅለሀገሬልጆች 5 лет назад +1

      samri ነኝ ከ ቤተ አማራ የኔ ውድ እስኪ ያቀባብ ስልት ካለሽ ንገሪኝ ምንጊዜም ፊቴን አጠቃላይ ማታማታ ተቀብቸ ጧት በሳሙና እታጠባለሁ ግን ምንም ለውጥ የለው

    • @ድካምብቻ-ፐ5ዀ
      @ድካምብቻ-ፐ5ዀ 5 лет назад

      ቬክስ ካለ ፊትሽን ታጥበሽ ደረቅ ሲል ከ ቫዝሊን ጋ ቀላቅለኝ ተጠቀሚው ባይሆን የማቃጠል ባህሪ ስላለው ቬክሱን በትንሹ እናም የቅድብሽን ፀጉር ብቻ እድሁም የግባር ሰጉርሽ የሳሳ ከሆነ ቀብተሽ ማሳጅ አድርጊው ጧት ስትንሸ መታጠብ

  • @jameilaseid251
    @jameilaseid251 4 года назад +5

    ፋዝሊን ተጠቀሙ በጣም ያሳድጋል

  • @Henokbabytip
    @Henokbabytip 11 месяцев назад +2

    Castor oil very good

  • @askalaskal4709
    @askalaskal4709 4 года назад +6

    እውነት ነት ነው ቅዲባችን እንክብካቤ ካገኘ የመብዛት ና የማደግ ቻሱ በጣም ላቅ ያለ ነው እኔ ምሳሌ መሆን እችላለሁ የቅንድቤ ፀጉር ከቆዳዬ ልዩነት የለውም ነበር አሁን ግን ስንከባከበው የሌለ ለውጥ ነው ያየሁት

  • @zzz3924
    @zzz3924 4 года назад +6

    ማታማታ ቫዘሊን እየተቀባሁት በጣም ሀሪፍ ሁኖልኝል ቴኬው ኩል የተቀባሁ ነው የሚመሰለው ወላሂ

  • @ጥሎብኝባሌንእወደዋለሁፍቅ

    ጉድ እኮ ነው ዘድሮ በርበሬና ሺሮ ነው የቀራቹህ

  • @emdatemareyam9002
    @emdatemareyam9002 5 лет назад +50

    የምታወሩት ሁሉ ውሼት ነው እኔ 3 አመት ቅዲቤን ባዝሊን ተቀባሁት ለውጥ የለም ሌላም ሞከርኩ ለውጥ የለም ለምን የማይሆን ነገር ታወራላችው. ሁሉንም አስተካክሎ እግዝአብሔር ሲፈጥር ብቻ ነው ያለበለዛ የማይሆነገር አታዉሩ በፈራችው ያልሞከርኩት የለም

    • @bazebaze3711
      @bazebaze3711 5 лет назад

      ትክክል

    • @xme7774
      @xme7774 5 лет назад +6

      ኧር ላንች አልሰራ የሆናል እንጂ እኔ በደንብ ነዉ ያወጣልኝ ያጉሎ ዘይት

    • @ስአዳነኝየመካነሰላሟ
      @ስአዳነኝየመካነሰላሟ 5 лет назад +7

      አልተስማማሽ ይሆናል እኔ ሌላ አልጠቀመም ቢሊዚን ማታ ልተኛ ስል እቀበዋለሁ ቆንጅ ቅንድብ ድምቅ ያለ አለኝ በፊት ግን ወፍ የለም

    • @mcell6433
      @mcell6433 5 лет назад +1

      እወነት ነዉ

    • @aubady3233
      @aubady3233 5 лет назад

      Enam men 3 amet ere edma lekan new kenfera ena kendeba hula new yalebazelin lala aletkemem lemaleseles biye m alet new

  • @redu6911
    @redu6911 2 года назад

    Vasline ena olive oil konjo ne lelawen alawekm

  • @abrhi98
    @abrhi98 Год назад

    Lomi lesegur tiru aydelem.betrefe arif new.

  • @Hፈፊእናቴንናፋቂ
    @Hፈፊእናቴንናፋቂ 4 года назад +2

    ግን እኔ የኮኮናት ዘይት እየተጠቀምኩ ያቃጥላል ምን ይሻላል

  • @البواة
    @البواة 5 лет назад +1

    በጣም አመስግናለሁ በዝህ ቀጥይበት አቀሪርብሽ እሪሱ ይመስጣል እህት ከፊት የሸሸ ፀጉሪን የግባሪችንን ምን ባድርግ ነው ፅጉሮ እናበርበት የሚመለስው ብትናግርኝ መፍትሄ ካለሽ

    • @kedjiatwo236
      @kedjiatwo236 5 лет назад

      ማማዬ ምንም ሳትሰለች በሳምንት 1ቀን እንቁላል በምትጠቀሚዉ ቅባት ጋ ተጠቀሚዉ እመኒኝ እኔ በጣም ለዉጥ አግኝቸበታለሁ100%

    • @hayuhayi6680
      @hayuhayi6680 Год назад

      @@kedjiatwo236 ለስንት ሰአት አቆይተን እንታጠበው ??

  • @Toyba-cl5uz
    @Toyba-cl5uz 6 месяцев назад

    ካስተር ዘይት የት ነው የሚገኘው እኔ ያለሁት ሳኡድ
    ውስጥ ነው የት ላገኘው እችላለሁ

  • @aminatabdu6905
    @aminatabdu6905 4 года назад +9

    አላህሲሰጥብቻነዉ

  • @sonadas764
    @sonadas764 2 года назад

    Aur ek bhul gyi mem ek aur ghrelu nukhsha h aur o h adrk ka ras usse v hear ache growth hote h bs adrk ka ras nikaal lo aur us ras ko i brow me lga lo bhut acha hota h day night lgao jldi asr krega kiuki Mai ne v use kiya h aur mai bhut happy hu aap log v try kre jo mem ne btaya h n o v bhut shi h jo pasnd ho jo àpko shi lge 🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏🙏

  • @aubady3233
    @aubady3233 5 лет назад +1

    Ena gen coconut oil tejebechia betam lewte alew 2 wre becha new yetetekemkute ena amet hunogin kakomekute alergefem ale anekakelem befet gen yeregfe neber

  • @sabboontuuoromoosabboontuu1757
    @sabboontuuoromoosabboontuu1757 5 лет назад +1

    Wow good bless 🙏 Thank you 🙏

  • @betibelay428
    @betibelay428 Год назад

    ሽንኩርቱን እንዴት ነው የምንጠቀመው

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ማር 😍😍👍

  • @ሰአዳየኬሚሴልጅ
    @ሰአዳየኬሚሴልጅ 2 года назад

    እሬት ጄል በትክክል ያሳድጋል ሞክሬው አለው

  • @miteyemariyamnany8491
    @miteyemariyamnany8491 5 лет назад

    Qindibe imbi aleny gin shifashften qas biye tinish tinsh iyeqorexkuny bexam adgolinyal

  • @alohh8288
    @alohh8288 5 лет назад +5

    I liked thank you!

  • @zewdietantu756
    @zewdietantu756 4 года назад

    Lemndn nw gn download mareg maychalew?

  • @ለሁሉምግዜአለዉእስኪይሁን

    እህቴ በርቸቺ ደግሞ አድስ ነገር አንጭልን ለሽፍሽፍል እህቴ እወድሻለሁ

  • @hanaselesh8250
    @hanaselesh8250 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 14 дней назад

    ወላሂ ምንም ነገር አትጠቀሙ ላይን ጭራና ለቅዲብ ባዝሊን ዋዉ ነዉ ❤❤❤❤ሞክሩት ❤በኔ ይሁነባቸሁ ማታ ማታ ተቀቡ

  • @سعادهسعاده-و9ت
    @سعادهسعاده-و9ت 5 лет назад +4

    ፋዝሊንንአሪፍ ነው

  • @sasayemer960
    @sasayemer960 4 года назад

    እናመሰግናለን ያን ቆንጆ እህት

  • @Sነኝወሎየዋኢሥላምነውሂወ

    በማይቀለደው አዩኔ ያጋልቤ ፀጉሬን እና ፊቴላይ እደምጫወተው አይኔላይ እና ከፍጫየላይ ቀልድ የለም

  • @yashiikabada9068
    @yashiikabada9068 5 лет назад

    Thankyou

  • @lemlematklt8236
    @lemlematklt8236 4 года назад

    ተባረኪ

  • @الفياالسيد
    @الفياالسيد 5 лет назад +1

    እናመሠግናለን እህት

    • @nurobezedeworld5970
      @nurobezedeworld5970  5 лет назад

      ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን

  • @aabdulla2229
    @aabdulla2229 5 лет назад +7

    የኔ የቅድቤ ፀጉር ማሻአላነው ፀጉሬነው የተበጣጠሠብኝ

    • @nurobezedeworld5970
      @nurobezedeworld5970  5 лет назад

      ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን

  • @seadaseed9422
    @seadaseed9422 5 лет назад

    Thank you Sister 😍😍😍

    • @nurobezedeworld5970
      @nurobezedeworld5970  5 лет назад

      ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን

  • @ፎዚያነኝለፍቅረኛሁሉንምታ

    ለመ ክሪሽ thank you ግነን አንድ ነገር ልጠይቅሽ አባክሽ ያይኔ ስር የጠቆረ እምቢ አለኝ መላ በይ

    • @quranismylife2627
      @quranismylife2627 5 лет назад

      ስልክ ይሆናል ማሬ እኔም ጀምሮኛል ማታ ማታ ስልክ እምትጠቀሚ ከሆነ ቫዝሊን እና ዘይት ዘይቱን ተቀብተሸ ተኝ

    • @hagerdamessa2251
      @hagerdamessa2251 4 года назад

      ማረና የዲንች ጁዝ አዘጋጂ ከዛ አዲ ማኪያ ማረ እና ከዲንቹ ጪማቂ ጋ ቀላቅሊዉ በጥጥ ቀብተሺ ተኝ ጦት ታጠቢዉ በተከታታይ እደዚህ ከተጠቀምሺ ይለቃል ብለዋል አሏሁ አለም ግን ኮሜት ሲሰጡ በጣም መዉጥ አግኝተንበታል ብለዋል ባረበኛ ነዉ የተከታተልኩት

    • @WorkneshWorke
      @WorkneshWorke 2 дня назад

      Alemetegnat weym enkilf matat endeza yaregal

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 2 года назад

    ካስተር ዘይት በጣም አሳድጎልኝ ነበር ግን በስተመጨረሻ ረገፈ ካልነቀልኩት አይኔን ያመኛል

  • @ethiotube6996
    @ethiotube6996 2 года назад

    Kehulum mangnaw yshalal

  • @fikerabijla464
    @fikerabijla464 4 года назад

    Demtishe ye kene leboche azesegaje fetisueme asefawe mesete neshe

  • @juicymelon1065
    @juicymelon1065 5 лет назад

    ennte eysmhug fetn Ablashutg edgna wed uakim hdhug yesrcuhn

  • @samigirma4004
    @samigirma4004 3 года назад

    ጎበዝ

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 2 года назад

    እኔ ምንም ችግር የለብኝም ድሮ ብዙ ነበር አሁን ግን እየሳሳ አለቀ ቫዝሊን ካስተር ኦይል እጠቀማለሁ ለብዛት ብየ ነበር ግን ወፍ የለም ብዙ ሞከርኩ

  • @helenberzegi4282
    @helenberzegi4282 4 года назад

    ውይ አንች ልጅ እዴት እደምውድሽ በጣም ነው የምትመችኝ ይከን ጥያቄ ልጠይቅሽ እያሰብኩ ነበር

  • @bisratshimeles1770
    @bisratshimeles1770 2 года назад

    waw agemi

  • @azeb2809
    @azeb2809 5 лет назад +1

    እንዴ የትኛው ነው ጥሩ ብዙ ኮ ነው አንድን ይሞክረት ነው ወይስ!??!???

  • @KalidMehamed-pi3ei
    @KalidMehamed-pi3ei Год назад

    እህት ያለሽው እኮ ኢትዮጵያ ላይ ነው ።ምትበላው የላት ምትከናነበው አማራት

  • @turkeyturkey6598
    @turkeyturkey6598 4 года назад +4

    ውሸታሞች አስሩን አትፍጠሩ የአላህ ስጦታ ብቻ ይበቃኛል እነ ን ተ የምትመክሩት ሁሉ ፈጠራነው

  • @michuudhugaaiyesus2826
    @michuudhugaaiyesus2826 5 лет назад

    Thank you👍👍👍

  • @seadanurye8983
    @seadanurye8983 3 месяца назад

    ለፀጉር አይሆንምዴ የኔውድ 😊😊😊😊

  • @Zulfa-lz2qf
    @Zulfa-lz2qf 4 месяца назад

    ማመዬ ባሌ ካነ ጭራሽ ዬላዉም እና ባጣም ሰዎች ያስጣለኘል

  • @Glowingdiary.
    @Glowingdiary. Год назад

    የሎሚው አልገባኝም

  • @footballzone1484
    @footballzone1484 Год назад +1

    ሽንኩርት 💋💋💋💋

  • @አባይነሺጎንደሬዋ
    @አባይነሺጎንደሬዋ 3 года назад +1

    የአይኔሰቀርቶ የገንባሬ ባደገ

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 4 года назад +4

    እኔ ተጠቅሜ ነበር ግን የባስ ነቃቀለብኝ

    • @hfgghhjjgghhh1859
      @hfgghhjjgghhh1859 4 года назад

      አዎ የኒ ቅድብ በጣም ነበረ የሚያብረው አሁን ግን ባልዚ ተቀብቸ እየተነቀለ አልቋል

  • @ያልተፍታህልም
    @ያልተፍታህልም 4 года назад

    እርንዳው ምንብትሉኝ አልሰማም ግንሽፋሌብዙነው እስተነጭራሹአጥፋቼልገላገል

  • @tidaa3133
    @tidaa3133 4 года назад +1

    የአጉሎ ዘይት እኔ ተጠቅሜ አይቸዋለሁ።
    ቅንድብ ያሳድጋል
    አይ ቦሮው ግን አያሳድግም

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ 5 лет назад +7

    ሜካካባችሁን እየተደፈደፋችሁ አይኔን ላጥፋ ሆሆ

  • @fekr-t1x
    @fekr-t1x 9 месяцев назад

    Yene adgwlh

  • @የሠፈሯልጅነኝ
    @የሠፈሯልጅነኝ 4 года назад +3

    እህቶቸ ዝም ብላችሁ ባዚልን ተቀበ
    ባዚሊን በጣም አሪፍነዉ ወይ ሽንኩርት እንካን ተቀብቸዉ ሥለጥም ያሥጀግረኛል
    ግን ሥለትምህርትሽ እናመሠግናለን የመዳም አሥቤዛ አለቀ

  • @BeityDaba
    @BeityDaba 5 лет назад

    Enamasgenale

  • @Saada-sq4ke
    @Saada-sq4ke 2 месяца назад

    ሰይሰክራብ አርጌሻለሁ ውደ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 4 года назад +1

    እህቶቼ እኔ ከተጠቀምኩት ላካፍላችሁ ፀጉሩን እንዳለ ሳይሆን ቲኒኒሾቹን በስርአት አድርጋችሁ ንቀሉት ከዛ ማታማታ ቫዝሊን ለክ እንደፀጉራች አድርጋችሁ ማሳጅ እያደረጋችሁ ማታማታ ተቀብት በቃ እሄነው እኔ መፍትሄ ያገኘሁበት ሌላሁሉ ከንቱ ልፋት ነው።

    • @سبيلهب
      @سبيلهب 2 года назад

      እረ እኔ ማታ ማታ ቫዚሊን እየተቀባሁ ወይ አያድግ ወይ አይበዛ እየተነቀለ አስቸገረን ያለዉም ሳሳ

    • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
      @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 года назад

      @@سبيلهب ቫዝሊኑ ምን አይነትነው

  • @kalekidanbelay7156
    @kalekidanbelay7156 5 лет назад +1

    yne konjo tmhertsh tkamy new😘

  • @yashiikabada9068
    @yashiikabada9068 5 лет назад

    Hello

  • @dnbzsjbs9252
    @dnbzsjbs9252 4 года назад +2

    ትክክል ዉድ የሀገሬ ልጆች ባዝሊን በጣም አሬፍ ነዉ ተጠቀሙት ማታ ማታ ሆልግዜ 💔💔💔

  • @zedwolloyewazedwolloyewa6079
    @zedwolloyewazedwolloyewa6079 5 лет назад +1

    እረ ጸጉሬ እየረገፈ ተቸገርኩኝ ምን ይሻላል ኢትዮጵያ ሣለሁ አይረግፍም ነበር አረብ ሀገር መጥቸ ተበጣጥሶ አለቀ በተለይ የግባሬ ካናቴ ደረሠ ምን ይሻለኛል እስቲ መላ በሉኝ እህቶቸ

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 5 лет назад +1

      ውይ የፀጉርን ነገር አታንሺው ባበጠርኩት ቁጥር ከቁመቱ ተነቅሎ አለቀ

    • @meserettamirat4964
      @meserettamirat4964 5 лет назад

      yenem yene marr

    • @WorkneshWorke
      @WorkneshWorke 2 дня назад

      Nech shinkurt weym zingibil argibet keza gmash seat koyto metateb

  • @ልቤለአንድሰውብቻነው

    ባልዚናና ቢክሰ ተቀቡ ከተሞክሮ አሪፍ ነው

  • @ወለተማሪያም-ረ3ጘ
    @ወለተማሪያም-ረ3ጘ 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @melkamdegen9079
    @melkamdegen9079 5 лет назад +1

    እርከስተር አይንያጠፍል ብላኝ አለች ሴትዮ ግዥልኝ ለጽጉሬስላት።ጽጉር አበቅላውስል አይኔን እንዳላጣ ከስተር ኦይል አትጠቀሙሌላው ምንም አልም መሰለኝ

  • @fikerintarabelibefikerinta1713
    @fikerintarabelibefikerinta1713 5 лет назад

    Hulum arif new inamesaginalen

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @እየሱሰክርሰቶአምላኬቅድሰ

    እናመሰግናል ማር በርች

    • @nurobezedeworld5970
      @nurobezedeworld5970  5 лет назад

      ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን

  • @የኢማንእናትነኝበጣምየምወ

    እውነት ነው እኔ ሞክሬዋለሁ

  • @JacquelinKibe
    @JacquelinKibe 5 лет назад +8

    ሽንኩርት እንዳትቀሙ አይናችሁ እንዳይ ጠፋ

  • @ፋፊነኝለድኔታጋይ
    @ፋፊነኝለድኔታጋይ 5 лет назад +7

    ኧረ የኔስ ንቅልቅል ብሎ አልቆ መላጣ ሁኖል ቅንድብና ሽፋሽፍት ፀጉር ከሌለ መልክ ያጠፋል ኡፍፍ እስኪ ያልሽኝን እሞክራለሁ ኢንሻ አሏህ

    • @nurobezedeworld5970
      @nurobezedeworld5970  5 лет назад +1

      የተፈጥሯዊ ግብአቶች ስለሆኑ በቤትዎ ቢሞክሩ የሚፈልጉትን ለውጥን ያመጣሎታል

    • @ፋፊነኝለድኔታጋይ
      @ፋፊነኝለድኔታጋይ 5 лет назад

      @@nurobezedeworld5970 እሽ እናመሰግናለን

  • @ayshahussen
    @ayshahussen Год назад

    ቅንድቤ በጣም ቀጭን ነው ምን ላርግ? ?

  • @yashiikabada9068
    @yashiikabada9068 5 лет назад

    Wow ow wow

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 5 лет назад +3

    የኔውስእየተሠባበርካይኔይገባል

  • @tube-yr1ir
    @tube-yr1ir 3 года назад

    የኔ ብዙ ነው ሁሉም ግን ነቅየ ጨረስኩት ያሳክከኛል እስኪ መላ ካላችሁ.

    • @tizitatadesse3169
      @tizitatadesse3169 3 года назад

      hakim bet tolo hiji

    • @tube-yr1ir
      @tube-yr1ir 3 года назад

      @@tizitatadesse3169
      ሂጀ ነበር ምንም አልሰጡኝም

  • @enjoyyou194
    @enjoyyou194 5 лет назад

    Sle beard program betseri ebakesh

  • @ወለተማሪያም-ረ3ጘ
    @ወለተማሪያም-ረ3ጘ 8 месяцев назад

    ሞክሮ የተሳካለት ሹክ ይበለኝ

  • @hayatseid5230
    @hayatseid5230 5 лет назад +2

    ዘይዘይቱን ባትነግሪኝ እኔም አውቀዋለሁ