አየር ማስወጣት/ፈስ መፍሳት ለጤናችሁ የሚሰጠው ጥቅሞች እና ተደጋጋሚ ፈስን መከላከያ መፍትሄዎች| Flatulence causes and prevention

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии •

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  10 месяцев назад +6

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @BirhanuAbiye-f7t
    @BirhanuAbiye-f7t Месяц назад

    ወይ አምላኬ ጠቃሚ ትምህርት ነው ግን እየሳኩኝ ነው

  • @RadiaMuhammed-f3j
    @RadiaMuhammed-f3j 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 10 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን ዶክተር ❤❤❤❤❤❤❤ እኔም የሺሁተጠቄኝ ብዙግዜ ሆደንይነፋኛል ሁሊምነው እሚነፋኛ

  • @wondaalto6777
    @wondaalto6777 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤ተባረክ እውቀትን ስላካፈልከን

  • @AaBb-rc8nf
    @AaBb-rc8nf 4 месяца назад

    ዶክተር ተባረክ

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 10 месяцев назад

    አረ.ደክተር.በትክክል.ነው

  • @سارهاثيوبيا-ظ9ف
    @سارهاثيوبيا-ظ9ف 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤አናመሰግናለን

  • @Anumma572
    @Anumma572 10 месяцев назад

    Tbarek tmeherteh teaming new

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ 4 месяца назад +1

    በማሀፀን የሚወጣ ፈስ ምድነው መፍትሄው

  • @DbXb-dq2vt
    @DbXb-dq2vt 10 месяцев назад

    ወይ ጉድ በሳቅ ነው የሰማሁት

  • @HilaAbrh
    @HilaAbrh Месяц назад

    እረ አምላኬ ከዚህ ነገር አውጣኝ በጣም የጨነቅሁበት ሰው ያላወቀው ትልቅ በሽታ አየ ሆዴን ይነፋኛን ይጮሀን ከዚያ ፈስ ፈስ ነው እሚለኝ😢😢

  • @theodrosassefa9821
    @theodrosassefa9821 10 месяцев назад +4

    መፍሳት ለጤና ጥሩ ቢሆንም እሰው ፊት መፍሳት ነውር እና አስቀያሚ ነው።

  • @habtetekeste9195
    @habtetekeste9195 10 месяцев назад

    Sehr gut

  • @Samaadres-o9h
    @Samaadres-o9h 4 дня назад

    እኔ አለሁጅ ያለማችን ቁጥር 1 ፈሳም በሚል መሸለም ነበረብኝ😂😂😂😂😂 እኔ ግን አብዛኛው ምግብ አይስማማኝም ሶሪ 😥

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 10 месяцев назад

    በኛ ሃገር የተለመደ ነገር እየበሉ ማውራት አፍን ሳይከድኑ ድምፅ እያወጡ መመገብ ለዐይን እይታም እንዲሁም ወደ ሆድ ብዙ አየር እንዲገባ ምክንያት ነው ።

  • @wondesengetachew8701
    @wondesengetachew8701 10 месяцев назад +2

    ሲበዛስ ዶ/ር እኔ ስፈሳ ነዉ የምዉለዉ ምን ይሆን 🤔

    • @እናትፍቅር
      @እናትፍቅር 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @aliyedalu6401
      @aliyedalu6401 10 месяцев назад

      ከጧት እስከ ማታ?
      ጎንዶሮ!

    • @wondesengetachew8701
      @wondesengetachew8701 9 месяцев назад

      @@aliyedalu6401 ምንድነዉ ጎንዶሮ 🤔🙄

    • @dhdhdhhfhdhdh
      @dhdhdhhfhdhdh 8 месяцев назад

      ​@@wondesengetachew8701😅😅😂

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 7 месяцев назад +1

      አች ፈሳም😅😅ባልሽ እዳይፈታሽ

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 10 месяцев назад +1

    ዶ/ር ግራና ቀኝ አጋባሄን ኮ?
    1 2 3 4 5 6 7 8........እያልን እስከ 25 ድረስ 11:08 ልንቆጥር ነው?

  • @Sarina956
    @Sarina956 10 месяцев назад +2

    ውይ ፈግግ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት 24 ግዜ ከፈሳ ጤነኛ ነው 😮 አደጋ አለው 😂

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  10 месяцев назад +3

      አዋ ሰሉ ጤናማ ነው እኮ ድምፅ የለውም አታስቢ🤪

    • @AaBb-rc8nf
      @AaBb-rc8nf 4 месяца назад

      እናተማ በሁለቱም ነው የምፈሱት😂😂😂

    • @Samaadres-o9h
      @Samaadres-o9h 4 дня назад

      😳😳😳😳😳 በሁለቱም ነው ስትል 😂😂😂😂😅✊✊✊✊👊👊👊👊👊

  • @123abay
    @123abay 10 месяцев назад +2

    አሁንስ ብቻየን ነኝ በመጣ ሰአት እፈሳለሁ ሳገባ ነው ችግሩ እባል ፊት አይፈሳም ይላሉ😂😂😂 ያኔ ቂጤን ቆንጠጥ ነው❤❤❤

    • @Sarina956
      @Sarina956 10 месяцев назад +4

      የምታገቢውም ባል ይፈሳል እኮ እየተራረፋችሁ ቤቱን ደመቅ አርጉት እንጂ😊

    • @eftumohammad4926
      @eftumohammad4926 10 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @senaamesfen2441
      @senaamesfen2441 10 месяцев назад

      😂😂😂😂🤔🙆‍♂️

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 10 месяцев назад

      @@Sarina956ሞቅ ደመቅ ሸብረቅረቅ 😂😂

    • @Sillysanriofan
      @Sillysanriofan 10 месяцев назад

      ​@@Sarina956😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ያንቺ ባሰ😂😂😂😂😂

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 10 месяцев назад +1

    መነሳት የሚገባው ርእስ ነው የኔ ጥያቄ ከፈሳን በኋላ ወዴት ነው የሚሄደው ? ሲፈሳ ይሸታል ቆሻሻ ይመስለኛል 😂😂😂😂

    • @123abay
      @123abay 10 месяцев назад

      አየር ነው ውደ አይታይም ያው ለጨዋታ ነው የጻፍሺው መቸም😂😂😂

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 10 месяцев назад +2

      አካባቢሽ ላይ ያለ ተረኛ ደሞ የተቃጠለውን ስቦ ያስገባዋል ከሱ ሆድ ገብቶ ሲወጣ ደሞ ድማሚት በይው ጉድ ነው😂

  • @AaBb-rc8nf
    @AaBb-rc8nf 4 месяца назад

    እኔ እደተጫነች አህያ ስፈሳ ነው የምውለው 😂

    • @HilaAbrh
      @HilaAbrh Месяц назад

      😂😂😂😂እኔም ግን እኮ ላገባነው ምን ይሻለኛን😢

    • @AaBb-rc8nf
      @AaBb-rc8nf Месяц назад

      @HilaAbrh ሀሀሀ መፍሳት ነው

    • @Samaadres-o9h
      @Samaadres-o9h 4 дня назад

      ወየው አሳቅሽኝ 😂😂😂😂😂😂

    • @AaBb-rc8nf
      @AaBb-rc8nf 4 дня назад

      @Samaadres-o9h ላይፈሳበት ተበሳደ ሀሀሀ

  • @زينهالثيوبي
    @زينهالثيوبي 10 месяцев назад

    😅😅😅😅😂😂😂😂😂