አንተ ግን ተግሳጼን ጠላህ አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 161

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 2 года назад +37

    እህ እውነት ስትናገር ሁሉም ጠላትህ ይሆናል ነገርግን አስመሥሎ በአለም ከመወደድ ስለእውነት መሞትና ሰማእትነትን መቀበል ከክብርም በላይ ክብር ነው። እናም ወንድሜ በርታ እመአምላክ ታበርታህ በርታ ቃለህይወት ያሠማልን።

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 года назад +32

    1) የአምልኮት ስግደት
    የአምልኮት
    ስግደት
    ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
    አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X
    ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
    ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X
    ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X
    መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X
    ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X
    ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X
    የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X
    ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X
    እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X
    የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X
    የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X
    ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X
    የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X
    የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
    የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
    የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
    የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
    የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X
    የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X
    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም
    ይህንን ኀብስት ላበላን
    ይህንንም ጽዋ ላጠጣን
    ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን
    ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን
    ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን
    እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን
    “ በማለዳ ንቁ “
    በጸጋው ለጠበቀን
    ቸርነቱን ላበዛልን
    ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን
    ለድንግል ማርያም ልጅ
    አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን!
    ስብስክራይብ ያድርጉ ያጋሩ!!

    • @h.a9977
      @h.a9977 2 года назад +1

      ወለተሰንበት ከየት መጽሐፍ አግኝተሽው ነው ይህህንን ፃፍሽው እህቴ?

    • @woldesenbet
      @woldesenbet 2 года назад

      @@h.a9977 ወደ ቻናሉ ገብተሽ በድምፅ ታገኝዋለሽ በርቺ ።

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 2 года назад

      @@h.a9977
      ኣልሰማህም ነቡዩ ኢሳይያስ በምዕራፍ 6
      ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ ሲያሰግኑ ኣየሁ ያለው በውዳሴ ማርያም ትርጋሜ ዘዓርብ የኣምልኮት ስግደት የባህሪ ስግደት በማለት ጠርቶ የኣምላክ ስሙን ቸርነቱን እያነሳህ እየጠራህ ትሰግዳለህ ካልሆነ ስፖርት ነው።

  • @sharefah924
    @sharefah924 2 года назад +6

    ሰላምኦርቶዶክሳዊያን ላይክና ሸር እናድርግ አይከፈልበትም

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን አባታችንየ ፀጋውን ያብዛልን ባተላይ አድሮ ያስተማረን የገፀፀን የአባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ ልሁል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኛም የሰማነውን ያዳመጥነውን በልቦናችን ያሳድርልን ማስተዋሉን ይስጥን የቅድሳን አባቶቻችን እናቶቻችን የእናታችን የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እረዴት በረከታቸው ምልጃ ፆለታቸው ይድረሰን አሜን🙏🙏🙏

  • @ለምለምእራያ
    @ለምለምእራያ Месяц назад

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋኡ በረከቱ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 года назад +22

    የህይወትን ቃል ያሰማልን። መቼም አንተ ውዳሴ ከንቱ ትጠላለህ እንጂ እንደ አንተ ተግሳጽን የሚሰጥ፣ እውነትን ገንዘቡ ያደረገ በዚህ ትውልድ ከቶውን የለም ኑርልን💙
    "እናንት ግን ይሄን ሶስት ሳምንት ሃሙስ ሃሙስ የምታወርዱትን ቪድዮ ብቻ በቪድዮ የምትቀርፁልን ሁሌ ለምን በዚሁ መንገድ አትቀርፁላቸውም ለተመልካቾች ማለቴ ነው😀

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow 2 года назад

      ቃለሂወትያሠማልን

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 2 года назад +2

      እባካችሁ አስተያየት ስትፅፉ አንተ አትበሉ ነውር ነው አንቱ ማለት እንልመድ ወጣት ቢሆኑም ግዴታ አንቱ ነው ማለት ያለብን እግዚአብሔር ያከበራችውን አኛ አናቅልላቸው

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ከልብ ብንሰማ እና ብንመለስ አንዱ ትምህርትህ በቂ ነበር ይሄን መከራ ለመመለስ ግን ሰምተን በተግባር የለንም:: አቤቱ የስራዊት ጌታ ሆይ መልሰን ፊትህንም አብራ እኛም እንድናለን:: ማረን ጌታ ሆይ ማረን! 🙌😢🙏

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 2 года назад +5

    የሚገስጽ መምህር ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን። ዕድሜውን ጤናውን ያስጥልን! የሕይወትን ቃል ያሰማልን::

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 2 года назад

    የቅዱሳኑ ምልጃ በረከት ይደርብን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት የጎንደር ተወላጅ ብሆንና መምህሮ እርሶ ቢሆኑ ምን ነበር እውነት ተጠቀሙባቸው የቅዱሳኑ በረከት ይጠብቆት

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 2 года назад

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው፡፡ ቸሩ መድኃኔዓለም ማስተዋልን ያድለን ፡፡ ተግሳጽ ያስፈልገናል ወንድማችን ፡፡

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን።
    ቃለህይወት ያሠማልን ።
    የቅዱሳኑ ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ምልጃቸው ይማረን።

  • @ሀሙ
    @ሀሙ 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 года назад +6

    ጊዮርጊስ የክብር ስግደት
    የክብርስግደት
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ሊቀ ሰማእቱ ሆይ ወደኔ ና 3X
    የጽናት አክሊሉ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰግድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
    ንዌዴስ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
    ምስጋና ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
    ስብሐት ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
    ንሴብሖ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ኃይሉ ሰማዕት
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕንቑ ባህርይ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የጽናት ምሳሌ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጋድሎ አርአያ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የደካሞች መከታ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የጥበብ አዳራሽ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ወታደር
    ቅዱስ ጊዮርጊስ የሃይማኖት አርበኛ
    ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ፥ ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይደረስህ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን
    ስብስክራይብ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ የድምፅ እግዚአብሔር የአምልኮት ስግደትን በቻናሉ ውስጥ ታገኛላችሁ ለቤተሰብ ለጓደኛ ያጋሩ የሰማዕቱ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቅር እና ጥበቃ ይደርብን አሜን!!

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እኔስ መቼ ይሆን የተግባር ክርስቲያን የምሆነዉ በአንዱ ጆሮዬ ስሰማ በአንዱ ጆሮዬ ይፈሳል ጌታ ሆይ በቸርነትህ ማረኝ

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔን ባሪያህን ታጥቦ ጭቃ የሆንኩት ተግባሬ እንደ እርያ ሆኖብኛልና ውድ የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስብኝ ስወይተ ስላሴ ብላችሁ አስብኝ

  • @አዜብወለተኢየሱስ
    @አዜብወለተኢየሱስ 2 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን👏💐🕊
    በፆለት ስትቆሙ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ አስቡኝ

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 2 года назад

    ውይይይይ እንዴው እንዴት ውስጤን ደስ እንዳሰኙኝ ...ደጋግሜ ብሰማውም አልሰለቸውም ...
    ምን አላለሁ እንዴው ቸሩ ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልዎት እንጂ

  • @waine6059
    @waine6059 2 года назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን እግዚአብሔር አንተን ያቆይልን

  • @ደራሲው
    @ደራሲው 2 года назад +5

    ፍጻሜህን መድኃኔዓለም ያሳምረው፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @use1K629
    @use1K629 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር
    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
    የሰማይ አምላክ 🤲🤲🤲
    ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብይ!
    የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲

  • @HannHann-s6r
    @HannHann-s6r 2 месяца назад

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 года назад +4

    ወንድማችን ቀቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ምክር የሚናፍቀን ይመጣል።

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን🙏🙏🙏💚💒💚

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 года назад

    በእውነት ቃለህወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ያቆየወት

  • @በላይነሺወለተማርያም

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳን ሁሉ ምልጃ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @helender9404
    @helender9404 2 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በመምህራችን አድሮ የገሰጸን መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ።የሰማነውን ፈጻሚ ያድርገን ድንግል ማርያም ሀገራችንን ሰላሙን ታውርድልን

  • @hailenmamo1144
    @hailenmamo1144 2 года назад

    መምህር ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጠህ

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጤና ያቆይልን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 года назад

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 በዕድሜ በጤና ይብቅልን 🙏🙏🙏

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 2 года назад +3

    እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወምፈጽም ለከ ኩሉ ስምረትከ መምህርነ ገብረ መድኅን እግዚአብሔር የሀብ ለነ ጸጋ በድበ ጸጋ💗

  • @herimelasime8621
    @herimelasime8621 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። እውነት ለመናገር በጣም የሚያስጠላ እና ቤተክርስቲያናችንን ዝቅ እያደረግን እንዳለን ነው የሚሰማኝ ከገጠር እስከ ከተማ ታቦት አቁሞ ፃድቃን ቡርካን እየተባለ የሚለመነው ልምመና ምዕመኑን ከቤተክርስቲያን ማራቅ እስከሚመስል ያወጣውን ታቦት ሳይመልስ ወደቤቱ እንዲሄድ እያደረግን ነው ። በርግጥ እያንዳንዳችን አስራት በኩራታችንን ብናወጣ እንደዚህ ነገር አይመጣም ነበር ህዝቡን እንደተባለው ስለአስራት መማር አለበት እንጂ ይሄ ልመና በጣም መቆም አለበት ።

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን

    • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
      @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 года назад

      @@frehiwot27 አሜን አሜን አሜን

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 2 года назад

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! M/d yordanos abebe zemenhn Cher egzabhier ybarkln!!! 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @welansam
    @welansam 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን እኛንም የሠማነዉን በልባችን ያሳድርብን በእዉነት 🌱🌱

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 года назад +1

    የመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነዉ በሎልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ 2 года назад +1

    ስለ ቅድስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏✝️ሒወትን የሚቀይር ትምህርት ነው ውድ ወንድማችን ቃለ ሒወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ከሰላምጋ ይስጥልን🙏✝️🙏

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን ተስፋመንግስት ሰማያትን ያውርስልን የቅዱሳኑ የሰማእታቱ የጻድቃኑ እረዴት በረከት የያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @qwwweerrfydsz7524
    @qwwweerrfydsz7524 2 года назад

    ቃለሂወታያሰማሊኒሸአመቲኒርአሜንአሜንአሜን♥♥♥♥♥♥♥

  • @okom6307
    @okom6307 2 года назад

    ⛪➕💚💛❤አሜንንን🙏🙏🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 года назад

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገብረመድህን እንኳን ደህና መጡ🙏🙏🙏

  • @selam7747
    @selam7747 2 года назад +1

    እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እውነቱን ያልሰማ መከራውን ያሰማዋል 🙏🏽

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 года назад

    ዕድሜና ጤናህን ብርክትክት ፀጋህን ብዝትዝት ያርግልን ወንድምዬ

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ቸሩ መዲኃኒአለም በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
    በቸርነቱ ለኛም ማስተዋልን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @guzguzbelachew9154
    @guzguzbelachew9154 2 года назад +2

    አሜን!! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን !!

  • @mulumisgana9633
    @mulumisgana9633 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን

  • @hassanksa6977
    @hassanksa6977 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለፀሎት በቆሙ ጊዜ ያስቡኝ ወለተ ሥላስ ብለው

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 года назад +1

    አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባቶቻችን እድሜ ጦና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
    @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሔይወት ያስማልን

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 2 года назад

    መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @dubaidubai8155
    @dubaidubai8155 2 года назад

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @አመለወርቅታደሰ
    @አመለወርቅታደሰ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад

    መምህራችንቃለይሆትያሰማልንፀጋሁንያብዛልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @lemeja6589
    @lemeja6589 2 года назад

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12 1ኛ ጢሞቴዎስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
    ⁶ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤
    ⁷ እኔም ለዚህ ነገር አዋጅ ነጋሪና ሐዋርያ በእምነትና በእውነትም የአሕዛብ አስተማሪ ለመሆን ተሾምሁ፤ እውነት እናገራለሁ፤ አልዋሽም። ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    ¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይሳልልን እንተገብረው ዘንድም ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን🙏

  • @ዲዮስቆሮሳዊ
    @ዲዮስቆሮሳዊ 2 года назад +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምሕር።
    ከቅዱሳኑ ኹሉ ረድኤት በረከት ይክፈለነ፣ የሰማነውን ለሕይወት ያድርግልን ::

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @yeromgetachew5851
    @yeromgetachew5851 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቨ1ረ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያስማልን ።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትና ረድኤት ይደርብ ን እኛ የማንን እግር እንጠብ የመዳመን?? በእውነት ልጠብሽ ብላት እቢ አለች

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ማርያምአንቺጠብቂኝ
    @ማርያምአንቺጠብቂኝ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @getasewyeshanew8019
    @getasewyeshanew8019 2 года назад

    በርታልን ዲያቆን ስለምንም ነገር ወደኋላ አትበል ለግዜው ቢያሳድዱሕም መሰረት ጥለሕ ለማለፍ ሞክር

  • @ggmm4028
    @ggmm4028 2 года назад +2

    ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 2 года назад

    Amen 🙏 Egzahabhir yemesegen 🙏 Qalehiwet yasemaln Memehir 🙏

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 2 года назад

    መምህር እማምላክ ትጠብቅህ

  • @zinetzinet897
    @zinetzinet897 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @alemtsehaydejene2385
    @alemtsehaydejene2385 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር።

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 2 года назад

    AMEN AMEN AMEN

  • @yalemzewdendashaw9489
    @yalemzewdendashaw9489 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማለን መንግሥተ ሠማይ ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 года назад +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን አምላከ ቅዱስ ዳዊት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alember9524
    @alember9524 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀቃ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 2 года назад

    አግዚአብሔር ይመስገን

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 2 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ethiopia8672
    @ethiopia8672 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንርቡኒ

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለሕወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @astermelaku8795
    @astermelaku8795 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mtt733
    @mtt733 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw9017 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @frefre3738
    @frefre3738 2 года назад

    ቃለሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን!

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረዴት በረከት ይስጥልን ኑርልን

  • @አዝመራየድንግልማርያምልጅ

    ቃለህዎትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫እኳን አብሮ አደረሰን ፡ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለሀገራች ለኢትዮጲያ ሰላም ይላክልን ቸሩ አምላካችን!!

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kb9751
    @kb9751 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን፣ቃለሕይወት ያሠማልን፣ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን፣ እኛንም የተማርነውን በተግባር ለማዋል ያብቃን።

  • @ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ
    @ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ሂወትን ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 2 года назад

    AMEN AMEN AMEN KALE hiwote yasemalne Abatachne edeme tana Egezabhre yestelen norelge