ያለ ሥርዓት የሚሔዱትን ገሥጿቸው! አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 96

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን 🙏❤️

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 года назад

    ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ማስተዋልን ያድለን የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን

  • @መሳይእህተገብርኤል
    @መሳይእህተገብርኤል 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ስሚ ጆሮ አስታወይ ልቦና ያድለን

  • @zufanabebaw8008
    @zufanabebaw8008 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በትክክል ሀዋሳታችን አስቸግርውኛል አይኖች ውይ ኡፍ😭

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 2 года назад

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ!❤🙏

  • @adelahutessema2479
    @adelahutessema2479 2 года назад

    ተመስገን። እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት

  • @እመቤትወለተኪሮስ
    @እመቤትወለተኪሮስ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏🌺

  • @weynshetworku7252
    @weynshetworku7252 2 года назад +2

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን. በእውነት አንተን ና አባ ገብረ ኪዳንን በጣም ነው የምወዳችሁ ። ሰውን መውደድ ምክኒያት ባያሻወም ግን እናንተን በጣም የምወድባችሁ ምክኒያት ስለ እውነት ተናጋሪ ነታችሁ; ሳታስመስሉ ስለምትናገሩ ጠንከር ያለ ሀሳብ አስታችሁ ሁሉም በሚገባው መልኩ የምትሰጡት ትምህርት በእውነት ላስተዋይ ልቦና ብዙ ትርፍን ያበዛል።

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 2 года назад

    በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ዉድ መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ይስማልን ሰምተን ለመጠቀም ያብቃን

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 2 года назад

    አሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር❤

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 2 года назад

    እግዚአብሔርይመሰገን አባታችንበእውነትቃለሔወትያሠማልንፀጋውንያብዝለወት አሜንአሜንአሜን! ኧረልባናይስጠን❤️⛪⛪⛪👐👐👐👐👐💒💒✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏🏻

  • @brkitiwelday6972
    @brkitiwelday6972 2 года назад

    ኣሜን ቃል ሂወት የስማዓልና

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 2 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር፡፡

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 года назад

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣አንደኛ፣መምህራችን፣ገብረመድህን፣፣ናቸው፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    አሜን አሜን አሜሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።
    አምላከ ቅዱሳን ይቅር ይበለኝ😭 ካሐማወቄ የተነሳ ለ12ዓመት ያህል እናቴን እያሰብሁ በከፍኝ ቁጥር ለቅሶ በሄድሁበት ሁሉ ስቅስቅ እያል ሳለቅስ ኑሬ 2012 የእርሰዎን ስብከት ሰምቼ የእናቴን ነፍስ እንዳሰቃየኋት ስረዳ💔 አሁንም ጸጸቱ አለቀኝ አለ😭 አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ለንስሐ አብቃኝ🤲 በጸሎታችሁ ደካማ እኅታችሁን አስካለማርያም ብላችሁ አስቡኝ ቤተሰብ👏

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hyiowthyiowt5550
    @hyiowthyiowt5550 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን አሜን መምህራች እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን

  • @hananegashwtekle7484
    @hananegashwtekle7484 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 года назад

    መምህራችን ቃሌ ሕይወት ያሰማልን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 2 года назад

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር ገብረ መድህን ለኛም " ዮም አመ ሰማዕክሙ ቃሎ ኢታጽንኡ ልብክሙ ..መዝ 94 እንዲል ምንሰማውን ለድህነት ያርግልን ..በተረፈ እህቶቻን ተው ተው በዲያቢሎስ ውጊያ እየተሰቃዩ ወንጌል የሚሰብኩ መምህራንን አታሳዱ እረ ተው ንግስት እንኳን ብትሆኑ እግዚአብሔር ንጉሰ ነገስት ነው ..

  • @ወይኒየእናናልጀ
    @ወይኒየእናናልጀ 2 года назад +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ቸር አላችሁ
    መምህር ገብረመድህን ቃለ ህይወትን ያሰማልን. በእድሜና ጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 года назад +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад

    መምህር ቃል ህይውት ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዲያቆን ገብረ መድኅን
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን
    የቅዱሳኑ ጸሎት ምልጃ ቃልኪዳን በረከት ረድኤት አይለየን፤ ቃለ በረከትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን አንጣህ ለእግዚአብሄር ሁሌ አገልጋዩ ሁን ከዚህ የበለጠ ምንም የለም ግን አሁን ከሁነ ጠፍ ብለሀል ትዘገይብን አለህ

  • @mintwabkefale6923
    @mintwabkefale6923 2 года назад

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ እና አስተዋይ ልቦና ያድለን ።

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንኮንደናመጡልን

  • @negeynegey7728
    @negeynegey7728 2 года назад

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን ቸሩ መዳኒያለም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @amanueltesfamariam312
    @amanueltesfamariam312 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በልባችን አሳድሮ ለምግባር ያብቃን ።መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፡እግዚአብሔር ፡የእመ ብርሃን በረከት አይለየን።አሜን።

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 2 года назад

    Amen Amen Amen
    Kalehiwot yasemaln❤❤❤

  • @bhcon854
    @bhcon854 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈልልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @ትእግስትብዙ
    @ትእግስትብዙ 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም የሰማነው አንድም ሀለትም እንድፍራ በቃሉ እንድን ኖር ይርዳን

  • @heedadkeedad674
    @heedadkeedad674 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን. እሕኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ. አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @kbromgebreyohans301
    @kbromgebreyohans301 2 года назад

    Amen. Amen. Amen... Kale hiwot yasemalen memherachin rezem edeme ketena yistut nafkewun neber ewnet

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 2 года назад

    EGZIABHER YMESGEN
    ❤❤❤METADEL NEW

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memhir.

  • @muluemebettekelgiorges2606
    @muluemebettekelgiorges2606 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በሰማውን ቃል የምንኖር ያደረገን እንደ እናንተ ያለውን በአውደ ምህረቱ ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 года назад

    አሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @kbromgebreyohans301
    @kbromgebreyohans301 2 года назад

    Amen amen amen 🙏 Kale hiwot yasemalen memherachin rezem edeme ketena ga yistut

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ገብረመድህን እንደእርስዎ ያሉትን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን እኳንም አብሮ አደረሰን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤♥️

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን መምህራችን ገብር መድህን እድሜና ጤና ይስጥልንበእዉነት

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 2 года назад

    ቃለሂወት ያስማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን አሜን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቸሩ መዲኃኒአለም በእድሜና በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን!

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በበረከት ይጠብቅልን።

  • @hksgetegirmahks204
    @hksgetegirmahks204 2 года назад

    Amen
    Amen
    Amen

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 2 года назад

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንእረጅምእድሜጤናንአብዝቶይስጥልንየሁሉምቅድሳንሰማእታትንአባቶቻችንእናቶቻችንበረከታቸዉይደርብንአሜን3

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ንንንንንንንንን
    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኮከብየተዋህዶልጆ
    @ኮከብየተዋህዶልጆ 2 года назад

    .ቃለህወት ያሰማልን መምህር ለኛም ልቦና ማስተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @myandtgtube4887
    @myandtgtube4887 2 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ቡዜ.ጋሹ.ደምሴ
    @ቡዜ.ጋሹ.ደምሴ 2 года назад

    ቃለህይወት.ይሠማልን

  • @ተዋህዶነውእምነቴ-ዀ1የ

    Qale hiywet yasemaln inee yeraso timihrit des iyalegn new misemaw inameseginalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mulu16
    @Mulu16 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልልን መምህራችን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃሉ በእዝነ ልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @melkamstopamharagenocide3034
    @melkamstopamharagenocide3034 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @ኢትዮጵያእናትአለሜ
    @ኢትዮጵያእናትአለሜ 2 года назад

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወንድሜ!!!!!!!!!!

  • @ኢትዮጵያእናትአለሜ
    @ኢትዮጵያእናትአለሜ 2 года назад

    እኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    አሜን መምህር ገብረ መድሕን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 года назад

    Amne amne amne

  • @beletuabebe5030
    @beletuabebe5030 2 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያዋርስ አሜን

  • @habtamweletmariam1510
    @habtamweletmariam1510 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ መምህር የነነዌን ሰዎች ንሰሐ የተቀበለ አምላክ የአባቶቻችንን ጸሎትና እንባ ተቀብሎ እኛንም ይማረን :ስማቸው ከተጠራው ቅዱሳን ሁሉ ጸጋ በረከት ያድለን 🙏🙏🙏

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 2 года назад

    እሜን አሜንቃልሕይዎት
    ይስጥልን መምህር

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 2 года назад

    አሜን! አሜን!አሜን!!! ቀና ልቦና ያድለን::

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 года назад

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin

  • @error6672
    @error6672 2 года назад

    Amean Amean Amean

  • @use1K629
    @use1K629 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እስመ ለዓለም ምሕረቱ 🤲
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራች ልዑል
    እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ✝️🙏

  • @atsede7592
    @atsede7592 2 года назад

    Kalehiwot yasemalen

  • @azameramisgnwsisye9561
    @azameramisgnwsisye9561 2 года назад

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 2 года назад

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!! M/d yordanos abebe tesfa mengeste smayat yawrsln!! 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @maskaraathyobi9531
    @maskaraathyobi9531 2 года назад

    Bawnte kalayoten yasamalen mamerachen

  • @sarahsarah6156
    @sarahsarah6156 2 года назад

    አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን

  • @yemariyamlig2867
    @yemariyamlig2867 2 года назад

    አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 2 года назад

    በእዉነት ሰለ ጓደኛ ጋራ በይቅርታ መለያየት የሚለው እሰከዛሬ በአሳቤ የነበረ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ሚሚአበራ
    @ሚሚአበራ 2 года назад

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @emebetyoutube4890
    @emebetyoutube4890 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሔወት ያሠማልን መምህራቺን እግዚአብሔር ይርዳን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን ተግፄፄህን በጣም ነው እምወደው

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 года назад

    🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @zuffanlegesse6770
    @zuffanlegesse6770 2 года назад

    Kalhewt yasemalen

  • @አዝሚአዝሚ-ጨ4ጠ
    @አዝሚአዝሚ-ጨ4ጠ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @kalkal5768
    @kalkal5768 2 года назад

    ene sleminafkugn aleksalehu

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 года назад

    እንነሳለን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት ናችሁ ውዬ ብዙ አለፈኝ???

  • @dubaidubai8155
    @dubaidubai8155 2 года назад

    አሜን

    • @3sgroup460
      @3sgroup460 2 года назад

      ቃለህወትን ያስማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ttttt6712
    @ttttt6712 2 года назад

    መምህር እንደምን ዋላችሁ እንኳን ጾሞ ለማበርከት አበቃን በትዳር ውስጥስ ያለን ሰዎች ምንእናድድርግ መምህር የቤተ ክርስቲያንን ስርአት በደንብ የሚያውቅን ሰው ምን ማድረግ ይቻላልት እየተመከር በደሉን ካልተወ ሁልግዜ እየተበደለ መኖር አለበት ወይንስ ምን ማድረግ አለብን መምህር በዚህ ነገር ለተቸገርን ሰዎች እምንጸናበትን ነገር ቢነግሩን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @abenihaile6392
    @abenihaile6392 2 года назад

    memhrachn eskemeche new bemsl maylekuln?

  • @DagnewDagnew
    @DagnewDagnew 24 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 года назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memhir.