New Full Ethiopian | ከዶቅማው ስር | Tsegaye Aberar

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 247

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  3 года назад +16

    ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/
    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar
    ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/

  • @emebetbezabih8194
    @emebetbezabih8194 Год назад +4

    የሴቱንም ድምፅ አንተ ስትተርክ በጣም ደስ ይላል ከነስሜቱ መግለፅ ትችላለህ 1ኛ ነህ በርታ

  • @aaea4929
    @aaea4929 3 года назад +43

    አኔ ከአገር ወጣ ብዬ ነው የምኖረው ፀግሽ ትረካህ የእንቅልፍ ኪኒኒ ሆኖኛል አመሰግናለሁ እሹሩሩ አያለ ነው የሚያስተኛኝ ቀጥልበት አደራ

    • @senitsgaey7802
      @senitsgaey7802 3 года назад

      እረ እኔም እንደዛው ነኝ

    • @suzisexy5058
      @suzisexy5058 3 года назад +2

      እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እንደዚ የምተኛው!!!

    • @samueladal3847
      @samueladal3847 3 года назад +3

      እኔም የትራክ ሹፌር ነኝ እድሜ ለፀግሽ 1000 miles ሳላውቀው እልም ይላል.....😂😂. ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው

    • @dawitkahsay1736
      @dawitkahsay1736 3 года назад

      L⁰0⁰⁰0

    • @dawitkahsay1736
      @dawitkahsay1736 3 года назад

      @@suzisexy5058 089pp999o
      Po9p

  • @adugnafole7930
    @adugnafole7930 3 года назад +1

    በጣም ድንቅ ነው ።

  • @genetgenetgenet8284
    @genetgenetgenet8284 3 года назад +3

    ፀግሽ የእውነት በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ አንተን ከክፈት ጀምሮ ነው የምከታተልህ በስደት ሆኜ ሲከፋኝ የምጽናናው ባንተ ነው ብዙ ትምህርት አግቼያለው ወንድሜ በርታ እኔም ከልብ ሆኜ ማዳመጤን እቀጥላለው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abamkuba4301
    @abamkuba4301 3 года назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ድንቅ ትረካ ነው ልጅቷም ትችላለች አተራረክ በርቱ

  • @huaweiy7prime866
    @huaweiy7prime866 3 года назад +2

    እንደው ፀግሽ አንንተን አለማድነቅ አይቻልም ድምፅህ መረዋ ነው ፈጤሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ltube9958
    @ltube9958 2 года назад +4

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የሚወደችሁ በርቱ። ምርጥ አቀረረብ ከቆንጆ ድምጽ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 3 года назад +2

    ፀግሽ በጣም የሚገርመኝ ነገር እመንም አትመንም እንቅልፍ ወስዶኝ እንኳን አንድ ሳያመልጠኝ አዳምጥሀለሁ የዛሬው ደግሞ መንፈሴን ደስ እያለኝ ነው አዳምጬ የጨረስኩት

  • @ameleyena3765
    @ameleyena3765 3 года назад +1

    ፀግሽ ሀና በጣም ጥሩ የአተራረክ ዘዴ አላት አድናቆትን ለመግለፅ ነው

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 3 года назад +1

    Wowowooww huletachume
    Meretoche😘🙏tnx

  • @ma9546
    @ma9546 3 года назад +3

    ፀግሽ አመሰግናለሁ ዴርቶ ጋዳን ብተርክልን ደሞ ዋው

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 3 года назад +10

    የሀንዬ ድምፅ ልክ እንደፀግሽ ነው የምወደው❤❤

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun1945 Год назад +1

    Tsegish is not just one individual! It feels like there are lots of people narrating the stories! Great Job!

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 2 года назад +3

    ያንተ ድምፅ ደጋግሜ እንደ ዉዳሴ ማርያም ብሰማዉ የማይጠገብ❤❤❤

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 3 года назад +5

    Wow! An amazing story! Please please ....upload every day. እንደተለመደው ትረካዎችህ መሳጭ ነው :: keep it up!!!

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 3 года назад +1

    ጸግሽ ሰላምህ ይብዛ ብዙ ተጎዝኩ ወደ ልጂነቴን
    ትዝታ ጡሩነው አዲም ያስለቅሳል አዲም ያሳስቃል

  • @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
    @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 3 года назад

    Thgshiye thank you wudi ketayun kfl bgugu etebkalehu

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 3 года назад +1

    ትችላለህ ፀጋየ የወሎ አማርኛ ዘየ በትክክል ተሰርቷል

  • @solisoli1598
    @solisoli1598 3 года назад +1

    ፀግሽ የድምፅህ አፍቀሪ ነኝ በጣጣጣምምምምምም ነው የሚገርመኝ
    ሌላው ድምፅህን እና ፎቶህን ሳስተያየው አላምንም

  • @babamaki6146
    @babamaki6146 3 года назад +1

    እናመሰጋናለን ፀግሽ

  • @mimitsehaye1051
    @mimitsehaye1051 3 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ለሁለታቹም እድሜና ጤና ን ተመኘሁላቹ
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @endryasyeheyes3146
    @endryasyeheyes3146 3 года назад +2

    ጤና ይስጥልኝ ፀግሽ እንዴት ነው ሰላም ነው ወይ ዚ አ ብ ሔር መስገን በጣም በጣም ደስ ይላል እጅግ በጣም ማስከበር ማገልገል

  • @endryasyeheyes3146
    @endryasyeheyes3146 3 года назад +1

    እጅግ በጣም ማቀብር በጣም በጣም ደስ ይላል ግሩም ነው ምታ ቀርባችሁ ብዙ አሉ የተመረጡ መጽሐፎች የጀማሪ ዘሪሁን ባቀረቧቸው እመጓ ንበ ታቀርብልን ደመው በጣም በጣም ደስ ይለናል ለመጓዝ

  • @mahmudalii6626
    @mahmudalii6626 3 года назад

    Betam arif new berta enamesgnalen

  • @sabeltefery2124
    @sabeltefery2124 2 года назад

    ፀግሽ ምርጥ ሰው የሚገርም ድምፆ ነው ያለክ እግዚሀብሔር ይባርክክ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 года назад +38

    እኔ ግን ፀግሽ የሴቶቹንም ቦታ ሲተርክ ነው ደስ የሚለኝ የሚስቀኝም እና ሁሉንም አንተ ብቻ ተርክ ፀግሽየ

  • @susuhabshawit4791
    @susuhabshawit4791 3 года назад +4

    በጣም ደስ ሚል ነው❤❤

  • @قيودالهاتف-ه6ذ
    @قيودالهاتف-ه6ذ 2 года назад +1

    ዛሬ ደግሞ የሰፈሬን ልጅ ታሪክ አስማሀኝ በጣም አመሰግናለሁ አይ ትዝታ የአሶሳ መንገሌ 33

  • @saratube1230
    @saratube1230 3 года назад +1

    ፅግሽ እኔም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ እኔም ከክፈት ጀመሬ ነው የምከታትልህ ናፍቆቴ ህይወት ብራቢሮ ካንፈራሲስኮ የምስራቋ ፅሀይ ለብዙ ጊዜ ነው ያዳመጥኩት እናመሠግናለን።

  • @ንፁህዘርበቀለ
    @ንፁህዘርበቀለ 3 года назад +10

    ዶቅማ መብላት አምሮኛል።በልጅነቴ አፌ ወይን ጠጅ እስኪመስል ድረስ ዶቅማ እያወረድኩ መብላት ነበር ስራዬ ።ወይ ጎጃም የዶቅማው አገር ሁሉም ነገር ይናፍቃል 💚💛❤️

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 3 года назад +2

    እውነት አንተ ልጅ ያንተ ትረካ ባያግዘኝ የማዳም ቤት ሥራ ይደፋኝ ነበር እኔኮ ሡሥ ሆኖብኛል ፀግሽ ወንድሜ ደሞ ቴክሥት ልልክ ፈልጌ ቴሌግራም እንቢ አለኝ ክበርልኝ በርታ ወንድሜ

  • @zawdineshalemuu1674
    @zawdineshalemuu1674 3 года назад +1

    Wowow uneti sewdiki 💞💞💞💞 terakan ልጀምር ነው awn

  • @tlahunadistlahunadis6641
    @tlahunadistlahunadis6641 3 года назад +1

    በጣም እንወድሀለን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 года назад +1

    ፀግሽ አድናቆት ሲንስበት ነው ኑርልን

  • @צהאיטווונדה
    @צהאיטווונדה 3 года назад +5

    ፀግሽዬ የኔም ልብ ከዶቅማው ስር ቀረልህ ሀሀሀሀ
    ሀማስ ምሳኤል በላዬ ላይ እያዘነበው በትረካችሁ ሰምጨ "ቡም" ሲል ምሳኤሉ ባንድ ጆሮዬ እየሰማሁ አህምዬው አንድ ጆሮዬን ከልቤ ጋር ይዞት እልም!
    መገን አሀምዬው ወገን ከሚሴ

  • @egzabherfikirnew2091
    @egzabherfikirnew2091 3 года назад +1

    Bewnt Betam tchlalchehu ktelubt khultachehu wche lela demt msmat alflgem❤❤ egzabher hzbachen ena hgrachen selam yadrge amn🙏

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 3 года назад +3

    Thank you Tsegshye thank you Hanye🤗🤗

  • @noinoi3039
    @noinoi3039 3 года назад +1

    እውነት. እኔም. በጣም. ነው. ምዎድህ...በሪቸልኝ. የመዳም. ሸቃላ. ነኝ. ባንተ. ትረካ.የቤት. ሰራሕተኛ. ኣይመሰለኝም. ፀግሽ

  • @zer5667
    @zer5667 2 года назад +1

    መገን አህምያው የከሚሴ ልጅ ነኝ እዚህ ላይ የተጠቀሱት በህሎቾ ቆንቆዎች ባልጠቀማቸውም አውቃቸዋለሁ መገን ከሚሴ በጣም ናፍቆኛል 13አመቴ ከወጣሁ

  • @Semu-75
    @Semu-75 2 года назад

    ፅግሽ ኤረ ልማርበት ያንተው ማዳመጥ ከጀመርኩ ማቋረጥ አልችልም እዚህ የሰው አገር የምያበላኝን ትምህርት ትቸ ያው ያንተው ትረካ ነው የምከሰክሰው አማርኛየም ተሻሽሏል ይግርማል በመሰረቱ የ እስመራ ልጅ ነኝ። በጣም ሲበዛ ቆንጆ ለጆሮ የሚጥም ድምፅ አለህ። በርታ በተረፈ አመስግንህ አለሁ።🙏🏿

  • @ቲየማረሚያልጅፋሲልውስጤነ

    ወአው አቀራረብ እዴት ደስ ይላል ቀጥልበት ፀግሽ 😍😍😍

  • @የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ
    @የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ 3 года назад +1

    ወይ እምዬው አንድ እጄ ጠፍኝ አለ!እነመሰግነለን ፀግሽ

  • @ነጁወሎየዋ-ቐ2ከ
    @ነጁወሎየዋ-ቐ2ከ 3 года назад +6

    ላንተ አድ ሺ ላይክ ቢሰጥ እኔ እሰጥ ነበር ፀጉዬ የምር እኖድሀለን አላህ ከሰው አይን ይጠብቅህ እኔማ ድምፆህ ሱስ ሁኖብኝ ይቱቭ ገብቸ አተን ብቻ ነው እምሰማው ❤❤❤

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 3 года назад +1

    Indeeeeee megenagnetachewun satabesren minew ite indihu beinxilxil wellahi desssss iylim ….was beautiful thanks stegish 👋🏽👍🏾🥰💕

  • @nbintahmed4590
    @nbintahmed4590 3 года назад +1

    ፀግሽዬ አንተ ያቀረብከው ሁሉ ደስስስ ይላል እናም በርታልን

  • @ሀና-ኸ9ጘ
    @ሀና-ኸ9ጘ 3 года назад +2

    ዋው ደሥይላል የዛሬው ደሞ ልዩነው በርቱ

  • @nasreidris1908
    @nasreidris1908 Год назад

    ደስ የሚል ትረካ ደስ በሚል ድምጽ

  • @helenabib5397
    @helenabib5397 3 года назад +1

    ere geta Tsegaye ltasabden new eko betam yamral ✊👏👏👏👏

  • @adenaadena982
    @adenaadena982 3 года назад +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ፀግሽ

  • @kalyeabatelij9534
    @kalyeabatelij9534 3 года назад +3

    ፀግሽ አሁንማ ሱስ ሆንክብኝ በየቀኑ ትረኬህን እያዳመጥኩ ነው ስራዬን የምጨርሰው ጭንቀቴን ሁላ ያስረሳኛል 💓💓ድምፅህ 🙄😘

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 года назад +2

    ሀይፀግሽየየ እዴነህ የሰውን አስተያየት ሰማሁትግን እኔግን የሚያሳምረውና የሚያጣፍጠው በሴት ድምፅ መስለህ የምታነብልን ነበር አሁን ግን ብዙም አይደል ይህው እስዋ ዝብሉ ስድ አነበበችው ሳታጣፍጠው ቅመምም ሳጨምርበት ተሉበይ ጨርሽ የተባለች ይመስል በችኩላ ተሉጨርሽ የተባለች ይመስል የኔ አስተያየት ይህ ነው🙏💞💋💝

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 3 года назад +1

    Thank you for sharing

  • @seadahassenali4722
    @seadahassenali4722 Год назад

    መገን ዘቡራ ይን ታሪክ በድጋሜ ሰማሁት የምሰማው ሳጣ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 3 года назад +1

    ከዶቅማው ስር እንገናኝ ማለቷ የፍቅር አምላክ ይፍረደን እንደማለት መሰለኝ

  • @seadahassenali4722
    @seadahassenali4722 Год назад

    ዋውውውውውው በጣም ደስስስስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ይመቻችሁ ድምፃችሁ ደግሞ ያምራል ❤❤❤❤❤

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 2 года назад

    Enamesgenalen

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 года назад +1

    ውይ ትዝታዬን😌🤗 ፀግሽ አመሠግንሃለሁ እንድህ አጣፍጠህ ስለ አቀረብክልን!🙏👏💎❤👑

  • @g7vg900
    @g7vg900 7 месяцев назад

    ላንተ ምንም ቃል የለኝም ከምር አንተን መከታተል ከጀመርኩ 3አመቴ ፀግሽዬ በጣም በጣም በጣም ነው የምንወድህ በርታልን❤❤❤ የመዳምን ጭቅጭቅ የምረሳብህ የደስታዬ ምንጭ😊

  • @selamledu816
    @selamledu816 3 года назад

    Tsegesh betam enamesegnalen hulem mertun legna new, hulum teblual beka bertalen

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад +5

    ፀግሽ እኔም ተከታታይህ ነኝ ከክፈት ጄምሮ በፍርኮ ዱባይ የሚለው ዋው ሶፊ ሙሴ

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ

    እናመስግናለን ሱሴ አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @eannsh1060
    @eannsh1060 3 года назад +1

    እንኳንሰላምመጣህ ወንድማችን

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 3 года назад +1

    Tsegu gena salsemaw like arekuh awen yemedamn sera chershe gadem beye lesemak new berta gobez nek 🙏

  • @edenmarkos6270
    @edenmarkos6270 3 года назад +2

    You have golden voice 😍😍😍😍🙏

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 года назад +1

    እንኮን በስላም መጣህ ፀግሽ

  • @ያልተኖረልጂነትበስደትአለ

    ፀግሽዬ ሱሴ እኳን ደና መጣክልን

  • @sarsweet2017
    @sarsweet2017 3 года назад +5

    ቀጣይ ክፍል ቢኖረው መልካም ነበር

  • @hiwetdebebe111
    @hiwetdebebe111 3 года назад +2

    እንዴት ነህ ፀግሽ የምትለቃቸውን በሙሉ ባልሰማም
    ከፊሎቹን ግን ሰምቻቸዋለው እንደውም ለጓደኞቼ ሁሉ እልክላቸዋለው ድምፅህ የአተራረክ ስልትህ
    ብቻ እንዴት ልንገርህ ትችላለህ በርታ
    ሳልረሳ በነገራችን ላይ የምሰማህ የመዳምን ስራ እየሰራው በኤርፎን ነው የማዳምጥህ ብዙ ስራ እሰራለው በርታ

  • @እግዚአብሔርይመሥገን-አ8ሠ

    ፀግሽየ ድምፅህ በጣም ነው የምወደዉ እዉነት ትረካህን ብሰማዉ አልስለችም❤😍💘

  • @hannagetnet614
    @hannagetnet614 3 года назад +2

    Well done! It was amazing!! The voice 🥰🤷🏽‍♀️🙌🏽

  • @AminaAmina-st5sx
    @AminaAmina-st5sx 3 года назад

    Tesegshye sewdh eko .errrttt

  • @FenetTamiruFenet
    @FenetTamiruFenet Год назад

    Betam des yilal tsegish atararakik dimtsik beka hulu negerik❤❤

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 Год назад

    That’s a lovely story I love it and thank you

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    በጣም ደስ ይልነበር

  • @Daniel_kah
    @Daniel_kah 3 года назад +1

    በጣም መሳጭ ነበር ትረካው። ስራዎች በጣም ኣሪፍ ናቸው በርታ ቀጥልበት ur brother from 🇪🇷 live in US.

  • @zebraumer5360
    @zebraumer5360 3 года назад +1

    ፀግሽ እኔ መኮመት አልወድም ግን ኮሜት ማንበብ እወዳለሁ
    ማንበብ አልወድም ነበር ግን የሄንን ዩቱብ አጋጣሚ ሳየው አጫጭሮቹን ስስማ በጣም ወደድኩት ከዛ ተመስጫ መስማት ጀመርኩ እና በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት መተርክም ትርካም አልወድም ነበር አሁን ግን ልክ ጠዋት ስነሳ ለመስማት በጣም ነው የምቸኩለው
    የማዳምጠው የመዳምን ስራ ስስራ በብልቱዝ። ኤርፎን አድርጌ። እንዳይነቃብኝ። ስለሚጠቅመኝ። ሙያዬን ማለት ይቻላል ስስማ ነው የምውለው
    በርታ ጥሩ ነው

  • @fatmaabdela9773
    @fatmaabdela9773 3 года назад +1

    አተራርክ በጣምይስባል መሸአላህ የአንተንትረካመስማትከጀመርኩ አመትበልጦኛል ሁለታመትሊሆነኝነው በጣምደስይላል

  • @RahmaRahma-io5eu
    @RahmaRahma-io5eu 3 года назад

    በርቱ ፀ __ሀ
    አይ ፍቅር

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 3 года назад

    Enamesegnalen

  • @meskiyosfe6198
    @meskiyosfe6198 2 года назад

    እናመሰግናለን🙏

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 3 года назад +1

    ስራዎችህን በደንብ ነው ምከታተለው Kifet ላይ እየለህ የለቀከካቸው ስራዎችህ ትዝታ ጠሎብኛል በተለይ እነ መንታ መንገድ ሚስራ ወዘተ የራሴን የትምርት ቤት ላይፍ የተረክ ይመስለኛል ( አሚን ነኝ ከ ጀርመን🇩🇪🇪🇹

    • @mayamelse4840
      @mayamelse4840 3 года назад +2

      ከፋሪስኮ ዱባይ
      ህይወት ቢራቢሮ

  • @lovewow3947
    @lovewow3947 3 года назад

    Nice job

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +7

    እረ ወይኔ መጨረሻ ላይ መጥታ የሆድ የሆዳቸውን ያወራሉ ስል እንዲህ አለቀ አንጠልጣይ ነው

  • @sk-yz1oh
    @sk-yz1oh 3 года назад

    Excellent

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 3 года назад +1

    Wow 🤩😍

  • @tigistjemaltigisetjemal7793
    @tigistjemaltigisetjemal7793 3 года назад

    Enkuan beslam betak tsegeshye

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 3 года назад +1

    😘😘😘😘😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏 ድምፅክ እራሱ😘😘😘😘😘😍😍

  • @ነኝየአባቴናፋቂ
    @ነኝየአባቴናፋቂ Год назад

    ጌታን ድምፁ ኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @meaziyebanchi7668
    @meaziyebanchi7668 3 года назад

    Betam des belogi new yesemahut aberachew eskalehu deras new yetsemagi gin mechrashaw

  • @kukulu99
    @kukulu99 3 года назад +16

    ውደ አልጋ ስትሄዱ ወይም ከመሄዳችሁ በፊት መፀሐፍ ቅዱስን አንብቡ ወይም አዳምጡ በጣም ጥሩ እንቅልፍ ይወስዳችሁል

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ 3 года назад +4

    አንተ ባይኖር የማዳም ስራ እንዴት ይቻል ነበር😍😍😍

  • @mamihiweteneshi4838
    @mamihiweteneshi4838 3 года назад

    Yesetichun demtse Asmesle Stawera Betam Taskegaleh kkkķkkkk

  • @berhanegobeze375
    @berhanegobeze375 2 года назад

    I love your voice

  • @hannanbeyene1275
    @hannanbeyene1275 3 года назад

    ፀግሽ ቀጣይ አለው

  • @ughv4928
    @ughv4928 2 года назад +1

    ታሪኩን እያዳመጥኩኝ ስራዉን ሳላዉቀዉ ጨረስኩኚ ዋዉ ደስ ይላል ❤❤❤

  • @helenabib5397
    @helenabib5397 3 года назад +1

    Tsegish kechal fkad kehone bante Af mesmat felegn የመደመር መንገድ michal kehone 😍

  • @ruthgebrezgabiher6964
    @ruthgebrezgabiher6964 3 года назад

    bale Harvard University Nice comment bro 🌼

  • @user-feker
    @user-feker 3 года назад

    ፀግሽየ ውድድድድ

  • @sarademse9947
    @sarademse9947 3 года назад +1

    Segshi bertalen betam new mwedh madenkh