የተወዳጆቹ ካሊድና ሰላማ አሳዛኝ መጨረሻ ማንም ይህንን አልጠበቀም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 321

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 5 месяцев назад +136

    የሰው አፍና አይን እጨት ይሰብራል

    • @heriefi3178
      @heriefi3178 5 месяцев назад

      Aye ye habesha neger beka hulu metfo neger sifeter ye sew ayn new 😂😂

    • @TubaAmiri
      @TubaAmiri 5 месяцев назад +1

      Exactly

    • @salcnail6660
      @salcnail6660 5 месяцев назад +6

      ድንጋይ ይሰብራል ይላል ሀረብ
      ኔስ ዐዩን
      ቢከስር አጃር ይላሉ አረቦች

    • @hayatadela
      @hayatadela 5 месяцев назад +1

      😅😅😅😅

    • @user-jo7qy9rg9r
      @user-jo7qy9rg9r 5 месяцев назад +3

      በትክክል ሁሉ ነገራችሁን ሚዲያ ላይ እየወጣችሁ እዩልን አትበሉ የሚባለው ይኸን እየተፈራ ነው

  • @Kidist19
    @Kidist19 5 месяцев назад +174

    ምርጥ ጥንዶች ነበር ያሳዝናል በድጋሚ ታርቀው እንዲጣመሩ ምኞቴ ነው ፍቺ የማልሰማበት ሀገር የት ልሂድ😢

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 5 месяцев назад +3

      አሜን የኔም ምኞት ነው አሁንማ ፍች በቀላሉ ተለመደ

    • @Leji_fuadMahmud
      @Leji_fuadMahmud 5 месяцев назад +1

      እእ እስኪ ተይኝ

    • @abatwanmesay
      @abatwanmesay 5 месяцев назад

      Enem megnota newu

    • @user-zx4mt8dx6o
      @user-zx4mt8dx6o 5 месяцев назад

      😂😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 5 месяцев назад

      እኔም 😢😢

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 5 месяцев назад +66

    ውይ በጣም ደስ የሚሉ ምርጥ ጥንዶች ነበሩ ፈጣሪ ፍቅራቸውን ይመልስላቸው ❤❤❤❤

  • @pitr4399
    @pitr4399 5 месяцев назад +45

    አጅብ ነው የኛ የስደተኞች ህይወት ይህ ነው ከፎታችን ጀርባ ከሳቃችን ጀርባ ስንት ስብራት ሀዘን አለ

    • @almazwondimu7328
      @almazwondimu7328 5 месяцев назад +1

      Ye enesu ena Ye sedetegnoch hiwot men agenagnew?

    • @pitr4399
      @pitr4399 5 месяцев назад

      @@almazwondimu7328 አንች /አንተ በሀገርህ /ሽ ይሆናል የምትኖሪው ስብራትን አታቂ ይሆናል ስደትን አታቂ ይሆናል ገባሽ ካወቅሽ ደግሞ ደልቶሽ የምትኖሪው ስለዚህ ምን አገናኘው አይባልም ብዙ ነገር ያገናኘው ለምሳሌ እነዚህ ሰዎች ሲፖስቱ ሲታዩ ሁሉም ነገር የተሳካላቸው ደስተኛ ህይወት ያላቸው ይመስላሉ ከካሜራ ጀርባ ቡዙየችግር ታሪክ አላቸው እኛ ስደተኞች ደግሞ ፎቶ ስፖስት ቤተሰብ ስናወራ ቢያመንኳን ደህናነን ብለን እንላለን ቤተሰብን አምስት ሳናስቀር እንረዳለን ፎቶላይ ስቀን እንፖስታለን ግን ውስጣችን ስንት ችግር ሀዘን አለው ገባሽ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 4 месяца назад

      @@almazwondimu7328ትክክል

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 5 месяцев назад +30

    የምወዳቸው ካሊድ ❤ ሰላማ እግዚአብሔር ከሰውአይን ይጠብቃችሁ በፍቅር ያኑራችሁ

    • @moabra7567
      @moabra7567 5 месяцев назад

      የሰው አይን ይጎዳል ማለት ነው?

  • @lorenmekeda1594
    @lorenmekeda1594 5 месяцев назад +42

    በጣም ነው ያዘንኩት አንተ ስላልክ እንጂ ሌላ ሰው ቢያወራ ውሸት ነበር የምለው 😔😔😔😔😔

    • @tizubi1526
      @tizubi1526 5 месяцев назад +6

      እንደሱ እሚቦተረፍ አለ እንዴ

    • @yena3093
      @yena3093 5 месяцев назад

      ​@@tizubi1526እሷም ኢንተርቪው ላይ ተናግራለች

    • @zenygirma
      @zenygirma 4 месяца назад

      በውነት አንተ ካቀረብከው እውነት ነው ማለት ነው

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 5 месяцев назад +18

    ያሳዝናል ደስ የሚሉ ጥንዶች ነበሩ

    • @Edengirma-g3f
      @Edengirma-g3f 5 месяцев назад

      ፕራንክ ነው አልተፋቱም

    • @moabra7567
      @moabra7567 5 месяцев назад

      ነበር ባይሰበር!

  • @user-tw1ou8rd7s
    @user-tw1ou8rd7s 5 месяцев назад +22

    ውይ ጉድ እንዴት ከባድ ነው ድሮም አደባባይ የወጣው ትዳር ሁሉ ተሰባብሯል

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 5 месяцев назад +28

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ነበሩ እጅግ አዝናለው😭

  • @wolisotube2178
    @wolisotube2178 5 месяцев назад +16

    በሚዲያ የገነነ ነገር መጨረሻው አያምርም ስትር ብሎ መሰተር ነው ጡሩ ሂስድ የሚባል ነገር አለኮ😌

  • @nuale23
    @nuale23 5 месяцев назад +14

    መች ጊዜ አግኝተው ነው ለፍቺ የሚያደርስ በጣም ያሳዝናል

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 5 месяцев назад +9

    የራህን ኑሮ ረስተህ ስለሌላው ሰው አመለካከት (አስተሳሰብ)እንድትጨነቅ የሚያረገው social midday ላይ በግል ህይወትህ በተለይ እንደዚ መቅረብ በጣም ተፅኖ አለው
    ከሰው እንማር

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 5 месяцев назад

      በትክክል ግን ደሞ ጥሩ ጉን አለው

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 5 месяцев назад +1

      እንግሊዘኛ ጠላው Stoical midday 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-lw3gs9ej1m
      @user-lw3gs9ej1m 5 месяцев назад +1

      @@AaBb-kr3bi 😂😂😂

  • @Subscribers-c5g
    @Subscribers-c5g 5 месяцев назад +21

    ከታሪኩ ጀርባ ሌላ ታሪክ አለ 🤝

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j 5 месяцев назад +13

    የሰው አፍና አይን በዝቶባቸው ነው
    አላህ ተመልሰው ታርቀው የምናያቸው ያድርገው

    • @user-zp7pb3zx5h
      @user-zp7pb3zx5h 5 месяцев назад

      ተፋቱ እንጂ ተኮራረፉ አልተባለም እኮ እንደመፋታት ቀላል አደለመሰ የፈቱትን ሰው መልሶ ለማግባት በሸሪአ

    • @Edengirma-g3f
      @Edengirma-g3f 5 месяцев назад

      ፕራንክ ነው አልተለያዩም

  • @Haregi849
    @Haregi849 5 месяцев назад +8

    ኦ ያሳዝናል ብዙም ባይሆንም አይቻቸው አውቃለሁ ህይወት እኮ የት እንደምታደርስ አይታወቅም

  • @Dior768
    @Dior768 5 месяцев назад +3

    ❤❤❤ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 5 месяцев назад +18

    አቃችዋለሁ የ Ethiopia ምግብ ሰርተዋል

  • @Yohannes_86
    @Yohannes_86 5 месяцев назад +6

    ያሳዝናል በጣም ተወዳጅ ጥንዶች ነበሩ እግዚአብሔር ፍቅራችውን ይመልስላችው

  • @HabFkr-pn7hl
    @HabFkr-pn7hl 5 месяцев назад +13

    አቤላ መለካም ሰው እንኳን ደስ አለህ 901k የልፋትህ የጥረት ዋጋ ነው ከዚም በላይ ይገባሀል በቀጣይ 1m ......ድል ለመልካም ሰዎች 👍👍👍

  • @sucesswithbetty
    @sucesswithbetty 5 месяцев назад +2

    Tnx for sharing

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 5 месяцев назад +1

    ተላያዩ የአላህ

  • @user-ic6xv2lj2y
    @user-ic6xv2lj2y 5 месяцев назад +28

    😢የሚዲያው ሰው ነው ትዳራቸው የበላው 😭

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 5 месяцев назад +3

    ላኢላሃ ኢላ አላህ ሞሃመድ ረሱል አላህ😳😳😢

  • @emmabethmohammed1502
    @emmabethmohammed1502 5 месяцев назад +3

    በጣም ያሣዝናል አሁን አሁን የትዳር ሂዎት እጅግ አስፈሪ በሆነ ሁኔታ እየፈረሰነው ለሠውልጅ ትልቁተቋም ትዳርነው ግን ሁሉም በሚባልደረጃ ብዙ ባለትዳሮች እጅግ አስገራሚ በሚመስል ሁኔታ እየፋቱነው

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 5 месяцев назад +1

    ማን ያውቃል የቤቷን እና የሷን ሰላም ማጣት ዋናው ሰላምምም ነው የሰላም እና የደስታ ዋጋው ውድ ነው እጅግ ውድ እራሳችን ብቻ ነን ሰላማችንን ምናመጣው ሰው አውርቶ ነገ ይረሳዋል እንኳንም እራሷ ላይአተኮረች:: ለልጆቿ ትኑር ::

    • @Edengirma-g3f
      @Edengirma-g3f 5 месяцев назад

      ፕራንክ ነው አልተለያዩም

  • @user-hw9gk3dx6z
    @user-hw9gk3dx6z 5 месяцев назад +3

    እደሰማው ማመን ነበር ያቃተኝ ወላሒ 😢 ምን ይሆን የተፈጠረው እረሱል ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም እዲ ብለዋል ሼጣን ዝርያዎቹን ሰብስቦ እዲሲል ይጠይቃል ዛሬ በሰው ልጆች መሀል ምን አደረጋቹ ሲል ሲጠይቅ በየተጋ ይናገራሉ እኔ ዛሬ አባትና ልጅን አደባደብኩ እኔ አባት ልጁን እዲገል አድርጊያለው እኔ አዱ ያልሰራበትን ገንዘብ እዲወስድና እዲበላም አድርጌለው እያሉ በየተራ ሲያወሩ በመል አዲ እዲ ዬላል እኔ ዛሬ ሁለት ባልና ሚስትን አፋትቻለው ሲል ሸይታንም እዲ ይላል አተነህ ዛሬ ከሁሉም የበለጠ የሰራሀው ብሎ ያሞግሰዋል አላህ የሼጣን መደሰቻ አያድርገን ምግኒያቱን ምንም ይሁን ምንም አዝኛለው

  • @user-rn5vm8kr4o
    @user-rn5vm8kr4o 5 месяцев назад +8

    ሰው አንድ ላይ ስለ ኖራ ብቻ ደስታኛ አይሆናም ብዙ ችግር ይኖራል

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 5 месяцев назад +2

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ነበሩ ውይይይይይ እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @user-so7mp2in4p
    @user-so7mp2in4p 5 месяцев назад +3

    Subhan Allah beyebetu sent gud ale hmmmmm enem tenkara mehon naw mefelgew ke Allah gar

  • @Kalkdan278
    @Kalkdan278 5 месяцев назад +1

    Weyy betam yasazna betam kebad new

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 5 месяцев назад +5

    አቤላ እንኳን በሰላም መጣህ ❤

  • @eyobfeseha5225
    @eyobfeseha5225 5 месяцев назад +19

    አቤል ግን ለምንድነው? አሳዛኝ መጨረሻ ትወዳለህ ?

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 5 месяцев назад +1

      🤣

    • @salamabel8498
      @salamabel8498 5 месяцев назад +1

      😁😁😁😁

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 5 месяцев назад +3

      የገሃዱ ዓለም ገፅታ ስለሆን 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

    • @user-ol3jy8pn8y
      @user-ol3jy8pn8y 5 месяцев назад +2

      በጣም የምር አስፈሪነገርና እንደዚህ ያለወሬ ያስደስተዋል አስተውለሺልኛል 😂😂

    • @user-in8vw3jk2z
      @user-in8vw3jk2z 5 месяцев назад +1

      አቤል፣ሁክግዜ፣አሳዝን፣ነውየምትለው😋🤔🤔🤔ምንጉድነህ፣ሰውም፣ሲሞት፣አሳዝን፣ሰውም፣ከትዳር፣ሲፊቱ፣አሳዝን፣ትላለህ፣ግንመጨርሻህ፣ምድንይሆን😅😅😅

  • @GenetGeni-hy3rx
    @GenetGeni-hy3rx 5 месяцев назад +4

    😢😢😢ያሳዝናል

  • @demaktarik11
    @demaktarik11 5 месяцев назад +27

    አቤላ በርታልን ያንተን ጥንካሬ አይቼ ነው እኔም RUclips የጀመርኩት

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 5 месяцев назад +2

    የአላህ በጣም ያሣዝነል ወላይ የዘድሮ ፍቅር💔

  • @wdn93
    @wdn93 5 месяцев назад +6

    ልታይ ልታይ ደብቁኝ ያመጣል

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 5 месяцев назад +2

    እረ ውሸት ነው በለኝ እኔ አላምንም ከሆነም እግዚአብሔር እደገና ሰላም ይሁኑ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት እውነት ሁላችንም በየሃይማንኖታችን ፀሎት እናደርጋለን ደግሞ እግዚአብሔር ነገሮችን ይቀይር

  • @fuadmohamed6215
    @fuadmohamed6215 5 месяцев назад +2

    12:28 ምክንያቱን ሳትናገር ጨረስከው

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o 5 месяцев назад +4

    በአላህ ላይ ድንበር የሚያልፍ ምንም በረካ የለውም

  • @hulegebmedia3212
    @hulegebmedia3212 5 месяцев назад +1

    😢😢አላህ ያሰማማቸዉ

  • @habenmehari7525
    @habenmehari7525 4 месяца назад

    OMG Beetam Dess yemeilu Family neberu.....yesew Ayen new

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 5 месяцев назад +2

    ውይ ሲያሳዝኑ ምን አለ ባይለያዩ 😢😢😢ሚስኪን እከታተላቸው ነበር በጥቂቱም ቢሆን

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 5 месяцев назад +1

    ውይይይ አቤሎ ዜና ሳይሆን መርዶ ነው ያረዳኸኝ እኔ fb ስገባ እነሱን ሳይ ስሰማ አቤት ደስታዬ አይ የእኛ ነገር ለውጭ አልጋ ለቤት ፀጋ አለች አያቴ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @HaydrAhmed-ed2kr
    @HaydrAhmed-ed2kr 5 месяцев назад +2

    አላምንህም

  • @hela9801
    @hela9801 5 месяцев назад +1

    እዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩት ☺️

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 4 месяца назад

    እወዳችው ነበር

  • @endalebazu1558
    @endalebazu1558 5 месяцев назад +3

    ሰላም አቤል ያንቴ አድናቂ ነኘ! አጥጋቢ ሥራ አጥቼ በጣም እየተቼገርኩ እገኛለሁ የሆኔ ሥራ ፍልግልኝ እና ህዎቴን በሙሉ እያመሰገንኩ ልኑር.

    • @bona2318
      @bona2318 5 месяцев назад +2

      Ayizoh Egziyabher amlak ye sira ber yikfetilih

  • @RahelTsegaye-sl3jv
    @RahelTsegaye-sl3jv 5 месяцев назад +7

    የመጀመሪያ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 5 месяцев назад +1

      🎉🎉🎉

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 5 месяцев назад

      እኳን ደስአለሽ ❤

    • @Emu-eman
      @Emu-eman 5 месяцев назад +1

      ደሚርኝ ማር

  • @ethiojole
    @ethiojole 5 месяцев назад

    በጣም እምወዳቸው ጥንዶች ነበሩ አዝናለው እሚታረቁበት ሰበብ አላህ ያምጣላቸው ተራርቀው አይራራቁም ልጆች አሉ በመሀል 😢

    • @TubaAmiri
      @TubaAmiri 5 месяцев назад

      Thy have 2 boys over 10 yrs

  • @eteneshtadesse5437
    @eteneshtadesse5437 5 месяцев назад +1

    ያሳዝናል በጣም።😢

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 5 месяцев назад

    በጣም ነው ያዘንኩት ፈጣሪ ምልሶ አብሮ ያቆያቸው

  • @hikmaArebu-xt5ey
    @hikmaArebu-xt5ey 5 месяцев назад

    Betam mert tendoch nberu betam yasaznal😢

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 5 месяцев назад +1

    Betam neber yemwedachwe yasazenàle

  • @HanaLegesse-mq1pd
    @HanaLegesse-mq1pd 5 месяцев назад +3

    ማሪያም ያንተን ዘገባስጠብቅ ነበር አላምን ብየ😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 5 месяцев назад +1

    😢😢 ውይ እኔ ደነገጥኩኝ ወላሂ 😢😢 አላህ ያስታርቃቸው ደሞኮ ብዙ ልጅ አላቸው 😢 አንዴ ከሆነ የፈታት መመለስ ይችላል ሊማለሱም ይችላሉ አላህ ያስታርቃቸው እኔ ፍች አልወድም 😢

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 месяцев назад +2

    በጣም ነበር የምወዳቸው የምር በጣም ነው የደነገጥኩት 😢

  • @allaouiatofik1721
    @allaouiatofik1721 5 месяцев назад +2

    😢😢😢😢

  • @abatwanmesay
    @abatwanmesay 5 месяцев назад +1

    Fetari meloso andi layi yarigachu megnota newu

  • @anutube2260
    @anutube2260 5 месяцев назад

    የሁሉም ሰው ላይፍ

  • @saved2501
    @saved2501 5 месяцев назад +4

    No marriage Survive in Social media I'm no surprise.

  • @HayuHayu-jv6mp
    @HayuHayu-jv6mp 5 месяцев назад

    Betammm koyu i think more than 1 month

  • @zamotube5162
    @zamotube5162 5 месяцев назад +2

    Woyne Abel betam new minameseginew😢 inkuwan Amaxahachew

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z 4 месяца назад

    እለ-ዛሬም እላየሁዋቸው😂😂😂Lol 😂😂😂እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል....

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 5 месяцев назад +1

    ወይኔ እረ በፍፁም ውሸት ነው በሉኝ በጣም እኮ ነበር የምወዳቸው እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቸው

  • @rahelborenatube1216
    @rahelborenatube1216 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይጎብኛቹ ምርጥ ጥንዶች ነበሩ😢

  • @ZenbaaMohamed
    @ZenbaaMohamed 5 месяцев назад +1

    እኔ በጣም ነው የሚሰማኝ ሰው ሲለያይ😢

  • @BillieShemx
    @BillieShemx 5 месяцев назад +1

    April 8 is really true please do some cook for April 8

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 5 месяцев назад

    በጌታ ያሳዝናል

  • @elizabethmekbib715
    @elizabethmekbib715 5 месяцев назад

    So Sad!!

  • @rossross6520
    @rossross6520 5 месяцев назад +5

    ኢትዮጽያዊ ነበር የምትመስለኝ ሰላማ😢😢😢 ከለሯ

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 5 месяцев назад

      የት አገር ናት

    • @rossross6520
      @rossross6520 5 месяцев назад

      @@Jonny-z9n ኢማራት ናት😥😥

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 5 месяцев назад

      እኔ ደግሞ ሂድ ነበር የምትመስለኝ

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 4 месяца назад

    Almost 1M subscribers 😊

  • @AffectionateCaptainHat-sr9ji
    @AffectionateCaptainHat-sr9ji 4 месяца назад

    ድሮስ የሰው አይን ያየው ነገር ምን ሰላም አለው

  • @loydsteps
    @loydsteps 5 месяцев назад +2

    Abela. Bosss

  • @DJ_YTaman
    @DJ_YTaman 5 месяцев назад +3

    le enesu bya Remix lsra enda, like argut endisera mtfelgu😁

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 5 месяцев назад +2

    ልጆች ፀጉራቸው

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 5 месяцев назад +10

    ያሳዝናል በጣም የሰው ልጅ ብር እና ዝና ሲመጣ ለምንድነው ፍቅር ሚርቃቸው እሚገርም ነው

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu 5 месяцев назад +1

    የሱሻል ሚድያ ነገር አንድም ነገር ዘላቄ ሁኖ አያቅም መጨረሻው አሰቀያም ነው

  • @selamawitboka574
    @selamawitboka574 4 месяца назад

    Beyesusim mine buda belachew😢

  • @addisken24
    @addisken24 5 месяцев назад +1

    እነርሱም ሰዉ ናቸዉ ይፈተናሉ እናም ምንም አዲስ ነገር የለም

  • @diborab7820
    @diborab7820 5 месяцев назад

    Unbelievable 😢😢

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 5 месяцев назад +9

    በጣም ገረመኝ የትኛው ትዳር ደስተኛ ነው የማንን እንመን ይሄንን እያየን ትዳር ፈርቼ ላረጅ ነው ከምር ሀብታምም ደሀም ፍቺ ብቻ እረ ያስፈራል ምድር ሰላም ፍቅር እራቃት😮

    • @Emu-eman
      @Emu-eman 5 месяцев назад

      ደሚርኝ መሬ❤

    • @blueblue8966
      @blueblue8966 5 месяцев назад

      @@Emu-eman ብልፅግና ይደምርሽ

    • @Emu-eman
      @Emu-eman 5 месяцев назад

      @@blueblue8966 😂😂😂😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂 ​@@blueblue8966

    • @yenemartube1
      @yenemartube1 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@blueblue8966

  • @Thecalmest1
    @Thecalmest1 5 месяцев назад

    Er saytareku aykerm eko video andlay mesrat jmrewal

  • @MyloveEthiopen-wb3bd
    @MyloveEthiopen-wb3bd 5 месяцев назад +11

    😥እወዳቸው ነበርኮ😢መለያየት ግን ምነው ቦታ አጣ

    • @Emu-eman
      @Emu-eman 5 месяцев назад

      ደሚርኝ ማር

    • @Ahlu567
      @Ahlu567 5 месяцев назад

      ነይ🎉​@@Emu-eman

    • @Emu-eman
      @Emu-eman 5 месяцев назад

      @@Ahlu567 ደሚረሻለሁ

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 5 месяцев назад

    😢😢😢ayi betam yasazinala😢😢😢😢😢😢 esti yitareku yemitlu

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa 5 месяцев назад +1

    የሰዉ አይን እራሡ ጡሩ አደለም

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive 5 месяцев назад +2

    Let's go to 1M Subscribers

  • @AzebAzeb-er3lp
    @AzebAzeb-er3lp 5 месяцев назад

    እውነት ነው ግን ማመን አቃተኝ እንደሚታረቁ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u 5 месяцев назад +2

    አቤላ የሀበሾች ሲያልቅ የአረቦችን በዘገብ ጀምርክ ያለፍቃዳቸው ዘግበህ አካውንትህን እንዳያዘጉብህ አረቦች ጋር ተፋቱ ተጋቡ ዘገባ የለም😂

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 5 месяцев назад

    የሚገርም ነው እያስመሰሉ ነበር ማለት ነው ብቻ ውሸት ይሆናል ምርጥ ጥንዶች ነበሩ እኮ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 4 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል 🥲አጉል ሚዲያ ላይ ወቶ እዩኝ እዩኝ መጨረሻው ይሄ ነው እእ

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 5 месяцев назад +1

    ሢጋቡ፣ሣላይ፣ሢፋቱ፣ሠማሑአየሑ፣አላውቃቸውምነበር

  • @Tigitube7978
    @Tigitube7978 5 месяцев назад

    Wuyii be geta ewunat ke hone yastelal yibeltunu tidar ferahut😢 azinalehu😢

  • @seadaredi
    @seadaredi 5 месяцев назад

    Eyugn euygn mechershaw yehe new

  • @rahwaabrhie1488
    @rahwaabrhie1488 5 месяцев назад +1

    Prophet Muhammad peace be upon him confirmed that the evil eye, borne by jealousy or envy, is real and capable of causing harm or misfortune.

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 4 месяца назад

    *This’s the reason that* we don’t have to share our private life on social media 😢😢

  • @fetiyam5965
    @fetiyam5965 5 месяцев назад

    It is so sad

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 5 месяцев назад +7

    ትዳር የጠዋት ጤዛ ከሆነ ሰነበተ እኮ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 5 месяцев назад

    Very sad 😔

  • @user-os7en6yd3l
    @user-os7en6yd3l 5 месяцев назад

    Ya saw ayine nw

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 5 месяцев назад

    እቺ ሰላማ ሲያያት ግን ሐበሻ ትመሲለኝለሺ