Sheger Shelf - መሳጭ ታሪኮች ከዓለም ዙሪያ - ትረካ በግሩም ተበጀ /ሸገር ሼልፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 50

  • @ምትኩእጅጉ
    @ምትኩእጅጉ 4 года назад +13

    እዴት በጣም ደስ ይላል እውነትም በሳጭ ታሪክ ተራኪውም ገራሚ ነው ልክ እደሸቴ አሰፋ በጉጉት ነው ምሰማው ግሩም ተበጀ አሪፍ ጋዜጠኛ

  • @BinyamSahlu
    @BinyamSahlu 8 месяцев назад +1

    ግሩም ትረካዎችን ነው የምታቀርበው እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @zematirekatube7869
    @zematirekatube7869 3 года назад

    ግሩሜ ትረካው መሳጭ የሆነው አንተ ስለተረከው ነው። ስሰማው ..ደስ እያለኝ እየጓጓሁ ነው።

  • @crochet_handmad
    @crochet_handmad 4 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣቹ 😊

  • @ኢትዮጵያ.2017
    @ኢትዮጵያ.2017 4 года назад +2

    ምርጥ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ግሩም🙏

    • @desettube652
      @desettube652 4 года назад

      ሌላም ከፍለጉ ruclips.net/video/cSxsFX4tlDE/видео.html

    • @girumtebeje197
      @girumtebeje197 Год назад

      www.youtube.com/@GirumTereka

  • @rexjr.1953
    @rexjr.1953 3 года назад +1

    Betam arife, teshashlal, kes belo mambe des yelal. Ketelebet👍👍👍☺️

  • @afro90s78
    @afro90s78 3 года назад +10

    I always listing this for sleeping

  • @dawitmobile580
    @dawitmobile580 6 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ እና ምርጥ ትረካ ❤❤❤❤❤

    • @abdulhafizterefe1946
      @abdulhafizterefe1946 Месяц назад

      እንዲህ አይነት የትረካ ምንጮችን ከየት እኖደሚያገኝ ጦቆሙኝ እኔም ልሰራ ብዬ ነዉ

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ❤️👍

  • @MeskiMamo
    @MeskiMamo 5 месяцев назад

    NBC tv ን የምወደው ባንተ ዶክመንተሪ ነው ግሩሜ ❤❤❤❤

  • @lidyakassa5024
    @lidyakassa5024 3 года назад +2

    ገራሚ ታሪክ

  • @fitsefitseabera8372
    @fitsefitseabera8372 2 года назад +2

    ግሩም ተበጀ ይመለስልኝ አደራ ሸገር FM 102.1

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro Год назад

      አረ አዎ በተለይ ሸገር ሼልፍ አንዷለምም አሪፍ ነው ግን ግሩም ሲተርክ ይለያል

    • @girumtebeje197
      @girumtebeje197 Год назад

      www.youtube.com/@GirumTereka

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    ግሩም ተበጀ በጣም ብቃት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ እናመሰግንሃለን በጣም ከልቤ የማከብረው በተጨማሪ በጣም ከልቡ ጋዜጠኛ የስራ ባልደረባ የሆነው እሸቴ አሰፋንምበጣም አከብርዋለሁ ምስጋና ይገባችዋል።

  • @mogest2028
    @mogest2028 2 года назад

    Amazing bless you

  • @CJK672
    @CJK672 2 года назад

    Wow I like it

  • @tsegadagnr45
    @tsegadagnr45 2 года назад

    wow yemigerm tereka grume

  • @amaneethio6021
    @amaneethio6021 4 года назад +1

    yamegarme እና መሳጭ ትርክት ነዉ ❤️

    • @desettube652
      @desettube652 4 года назад

      ሌላም ከፍለጉ ruclips.net/video/cSxsFX4tlDE/видео.html

    • @girumtebeje197
      @girumtebeje197 Год назад

      www.youtube.com/@GirumTereka

  • @hablemekonnen9311
    @hablemekonnen9311 3 года назад

    ግሩም እባክህ ያንተን ትረካ ዎች እንዴት ነው መከታተል የምችለው? ሸገር በጣም ሰፊ ስለሆነ ያንተን ትረካዎች ለይቼ መከታተል አልቻልኩም!
    አመሰግናለሁ አድናቂህ!

  • @MohammedSeid-yw5fy
    @MohammedSeid-yw5fy Год назад

    ❤❤❤

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 4 года назад +2

    እውነትም መሳጭ ታሪኮች!😍

    • @desettube652
      @desettube652 4 года назад

      ሌላም ከፍለጉ ruclips.net/video/cSxsFX4tlDE/видео.html

  • @AbelEyayu
    @AbelEyayu Год назад

  • @ኮምፒተርትምህርት
    @ኮምፒተርትምህርት 2 года назад

    girum tebje mnew ke shger lekual enda ?

  • @mihiretabmelaku6536
    @mihiretabmelaku6536 2 года назад

    girume ye tafachi dimtsi

  • @tubelezatube6375
    @tubelezatube6375 3 года назад

    ሸገሮች ትለያላቹ

  • @Balewegtube
    @Balewegtube 9 месяцев назад

    አረ ይኸ ተራኪ የልብ ያደርሳል!

  • @ethiocampusstudentchannel2052
    @ethiocampusstudentchannel2052 2 года назад

    yegenet ena yegahneb tariku des yilal

  • @desettube652
    @desettube652 4 года назад +1

    ሌላም ከፍለጉ ruclips.net/video/cSxsFX4tlDE/видео.html
    ሌላም ከፍለጉ ruclips.net/video/cSxsFX4tlDE/видео.html

  • @zematirekatube7869
    @zematirekatube7869 3 года назад +3

    ግሩሜ ትረካው መሳጭ የሆነው አንተ ስለተረከው ነው። ስሰማው ..ደስ እያለኝ እየጓጓሁ ነው።