እግዚያብሔር ይባርካችሁ ፣እኔ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈር እዛው ነው፣በጣም ደስ ይላል በርታ ሌላው አቶ ሸዋቀናን ስላየሁት ደስታዬ ወደር የለውም ፣የሰው ደግነት ቢለካ እንደ ሸዋቀና የሚሆን እስከ አሁን አላየሁም። በጣም አመሰግንሀለሁ እግዚያብሔር ጤናውን ይስጥህ፣ ገንዘብ ሳይኖረው ሰው ታሞ ሄዶ እንኳን ሊመልስ ተንከባክቦ አክሞ አበርትቶ ነበር የሚሸኘው። Honestly i always remember this man as i almost get sick a lots and see people who cant afford to pay him get help for free .
የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሰቦችህ እንደስም እድሜ ዘላለምህን የተከበረክ ሁን ጥበብና ሞገስን አብዝቶ ይስጥህ፡፡ በዚህ አጋጣሚ እኔም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ምክንያቱም እናቴ ትልቅ ሰው ናት የዛሬ አምስት አመት የመውደቅ አደጋ ደርሶባት ጠብታ አምፕላንስ ጠርተን ነው አንስተው የወሰዱልን፡፡ ዛሬ የእኔ እናት በሕይወት እንድትቆይልን ያደረጉልንን መላው የጠብታ አምቡላንስ ሠራተኞችን ጭምር አመሰግናለሁ፡፡
You are a true inspiration for our country and Africa keep up the good work God bless you & your family!!!
ዋዉ በጣም ደስ የሚሊ ቤተሰብ ተባረኩ
እግዚአብሔር ይጨምርልህ ተባረክ በተሰብህን የብዛልህ እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛ አሜን
ይህ የኳራንቲ ጊዜ እንደነዚህ ያሉ ውድ ሰወችን ወደ ኋላ እየተመለስኩ እንዳይ አድርጎኛል ።እውነትም ባለ ራዕይ አሁንም ያስብከው ያለምከው እንዲሆን ከልብ ምኞቴ ነው።
እድሜህ ይርዘም እስከቤተሰብህ እንዳተ ያሉትን መልካም ሰው ያብዛልን
Kibret! you are true human! God bless you and your family. I hope Ethiopians will learn from you!!
በጣም በጣም የተደሰትኩብህ ይዋህ ደግ ሰውን በሰውነቱ እንደራስህ የምታይ ባለቤትህም እንዳንተው ንፁህ ልብ ያላት እግዚአብሔር እድሜያቹህ ረዠም ጤናህ የተጠበቀ ያርገው ይሆናል ሰው ሳትለይ በሰውነቱ ይምታምን ንፅህ ኢትዮጵያ ጀግና ሰው ለሰው ለሀገሩ ሲያስብ እግዚአብሔር ደግሞ ለሱ ያስብለታል በደቂቃዎች እና ሰከንዶች እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን ወንድሜ አሚን
እንዲህ አይነት ታሪክ ሲመቸኝ በብዛት የ ፈረጆችን ነው የምሰማው ዛሪ ከ ሀበሻ መስማቲ በጣም አስደሰተኝ ፣
እውነት ነው የምናስበው እና የምንናገረው ህይወታችንን ይወስናል አምላካችን እየሱስ ክርስቶስም ብላል ሰው የ አፍን ፈሪ ይበላል ።
ለምን ግን ይህን ነገር እንደምረሳ በራሱ አይገባኝም ፣
Ethiopian needs a great man like you. Much love!
እግዚያቢሔር ከናንተ ጋር ይሁን
እንዲህ አይነት የፍቅር ሰዎችን፣ሃገር ወዳድ፣ ባለታሪክና ሌሎችን መሰል አስተማሪ ነገሮችን አቅርቡልን የጥላቻ ሚዲያ ማድመጥ፣መስማትና ማየት ይብቃን ሁላችንም መልካም ነገሮችን አምጡልን።
Begenet aslekesgne tarikh. May God blessed you and your family. I'm proud of you.
Egziabher abzito yibarkeh::
ዋውውውውው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤ሰው የመሆን ጥግ ።
እግዚያብሔር ይባርካችሁ ፣እኔ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈር እዛው ነው፣በጣም ደስ ይላል በርታ
ሌላው አቶ ሸዋቀናን ስላየሁት ደስታዬ ወደር የለውም ፣የሰው ደግነት ቢለካ እንደ ሸዋቀና የሚሆን እስከ አሁን አላየሁም። በጣም አመሰግንሀለሁ እግዚያብሔር ጤናውን ይስጥህ፣ ገንዘብ ሳይኖረው ሰው ታሞ ሄዶ እንኳን ሊመልስ ተንከባክቦ አክሞ አበርትቶ ነበር የሚሸኘው። Honestly i always remember this man as i almost get sick a lots and see people who cant afford to pay him get help for free .
Yesefere lej. Bedegu abatejna bedegwa enath new yewttahw. Bettam yetbarku a bath gashe An even Manem ayersachewm.
ENAT ETHIOPIA ENDANTE AYNETUN 1000 TEWLED👍 BERTA BERTA!! YETHIOPIA AMLAK YEMBREHAN LEJWA CHERU MEDHANITEALEM SERAHEN YEBARK🙏💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ህልምህን እውን ያድርግልህ
ኮራሁብህ ክብሬዬ ተባረኩ
ክብረት
★★★★★★★
ህልም ተስፋው የጨለመ፣ በሞት አፋፍ ላይ የሚገኝን
የተስፋ ቃል እየረጩ፣ የተሰበረ ልብ መጠገን
የራስ አንጀት እየገሩ፣ ለታማሚ እድሜ መግዛት
እራስ ድሎት እየነሱ፣ በምጥ ጩሃሂን ሲቃ መጋራት
መሰጠት ማለት እንደ ክብረት፣ ሰብዕና ከግብር ሲዋህድ
ለትውልዱ ስራ መፍጠር፣ ለድህነት አለማጎብደድ
ዘር ሃረጉን ሳይጠይቁ፣ ለተስፋ አልባ፣ ከልብ ማደግደግ
በፍቅር ዓይን እያከሙ፣ እንባውን በፍቅር መጥረግ።
ለጠብታ አምቡላንስ መስራች አቶ ክብረት አቤቤ ቤተሰባቻው እና የስራ ባልደረቦቻቸው።
ከአክብሮት ጋር
Wow Keberet Abebe des yelal proud of you men
Wow. .. I am very impressed! May God help you with the rest of your 5 goals.
በሙሉ እምነት ስለተናገረው ይሆናል ። ፈረንጆች ሀገራችውን በሚያስደንቅ ሆኔታ የገነቡት እራየ ስላላችው እና አስቀድመው ስለተናገሮት ነው
መፅሀፍ ቅዶስም ይላል የ አፍክን ፍሪ ትበላለክ ስለዚ ጣፍጭ አድርጋት ስትበላት እንድትጣፍጥክ ፣ ከራሲ ጀምሮ ማለቲ ነው በዚሆ እራሲንም ላበረታታ
ራእዩ ራእይ የሰጣል እግዜአብሄር ይባርካችሁ አብራችሁ መስራታችሁ በተለይ
Yehe nw sew malet. Endantem aynet sew ale.
የሰፈሬ ልጅ
Setemruo balen miset