የጆሮ ተባይ | የጆሮ ጨህት የሚያስቸግራቹ |ወይም ቁንቁን አለ ?? ሙሉዉን ስሙት- ዶ/ር አብይ ታድሰ- Doctor abiy tadese ( ጠቃሚ መረጃ P-2 )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 26

  • @YoRdi-z8y
    @YoRdi-z8y Месяц назад +2

    ሰላም ዶክተር የጆሮ ታምቡር ስጥቅ አለበት ተብዬ የቀኙን ጆሮዬን ተሰራዉ በሳምንቱ ለቼካፕ ስሄድ የግራዬም ጆሮዬ ህመም ስለጀመረኝ በዛዉ እይልኝ ስለዉ እሱም ስንጥቅ ያሳያል አለኝ ስለዚህ ግዴታ ሰርጀሪ ብቻ ነዉ ሊያድን የሚችለዉ በመድሀኒት አይድንም

  • @biniamtilahun9499
    @biniamtilahun9499 7 месяцев назад

    በጣም ጥሩና አንቂ ገለፃ ነው ከልብ እናመሰግናለን

  • @senaitguangul7388
    @senaitguangul7388 4 месяца назад

    እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @missfatma3577
    @missfatma3577 3 месяца назад

    እናመስገንና

  • @Salamuae-w6w
    @Salamuae-w6w 7 месяцев назад

    ዶክተር እን ከልጂነቴ ጀምሮ ነው እደዚህ የሚያመች እና ልክ አተ እዳልከው በሚያመኝ ስአት ባህላዊ ከሚባሉ ሰወች እሄዳለሁ ከዛ ትናንሽ ያወጡልኝ እና ትልቁ መውጣት አይችልም ይሉኝ ነበር እናማ ዝም ብየ መኖር ጀመርኩ ግን አልፎ አልፎ ይጮህብኝ ነበር ከዛ ከግዜ ቡሀላ ጆሮየን ዘጋኝ አሁን ጭራሽ አይኔንም መሳብ ጀመረ እኔ አዲ አይኔ እየቀነሰ መጣ አሁን ያለሁት ሰው ሀገር ነው በጣም ጨነቀኝ ወደሀገር መምጣት እዳለብኝ አሰብኩ ሰው ጠቁሞኝ ነው የመጣሁት በቅርብ መጥተ አተጋ መታከም እፈልጋለሁ😢

  • @kiyanati8559
    @kiyanati8559 3 дня назад

    ዶክተርዬ እንዴት ነህ የት ነው አዲስ አበባ ውስጥ ያለኸው

  • @AminaEthopia
    @AminaEthopia 6 месяцев назад

    ሰለሚ ነዉ ዶክታር በአላህ የጆሮ ጠጣር ብለሁኝ በጠም እያመማኝ ነዉ

  • @HayatAbedela
    @HayatAbedela 5 месяцев назад

    ዶክተር እኔ አልቻልኩም በጣም ነው እያመመኝ ያለዉ

  • @UsmailImam
    @UsmailImam 26 дней назад

  • @AlobelNega
    @AlobelNega Месяц назад

    የጀሮ ነረቭ መታከም ይቻላል ወይ እባክህ ንገረኝ

  • @hiwu123
    @hiwu123 3 месяца назад

    Doctorye anid tiyake liteyikih neber

  • @EtetuDegef
    @EtetuDegef 2 месяца назад

    ዶክተር እባክህ መላ በለኝ ሲጀምረኝ ጮኸ ተርገበገበ ከዛ በኋሏ ግን የመስማት የማዳመጥ መጠኑ በጣም ቀነሰብኝ መፍትሄ ካለው እባክህ አድራሻህን መታከም እፈልጋለሁ ።

  • @Heyab-z1s
    @Heyab-z1s 7 дней назад

    እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ ቁንቁን እማ ጆሮውስጥ ይገባል በጣም እርግጠኛ ነኝ እኔ 2 አስወጥቻለሁ ከዚያ በ3ተኛው ስላላመመኝ ቀረሁ እንቅልፍ እሚባል የለም ኦኦኦ ስል ነበር ያደርኩት ከወጣልኝ በኋላ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Rahmetanda
    @Rahmetanda 3 месяца назад

    እና ዶክተር ጆሮቸው ውስጥ ያለው ተባይ ምንድን ነው ትላለክ ??? መዳሀኒት የለለው ከባድ በሽታ ሆኖብናል

  • @FekaduNagasa
    @FekaduNagasa 7 месяцев назад

    እባካቹ አድራሻቹሁን እንዴት እናገኝ ወረፋውን እንዴት ነው የምያዘው?

  • @Sigma521-
    @Sigma521- 4 месяца назад

    ዶክተር በጣም ተቸግሬአለሁ መጮህ ብቻ አይደለም ማዞር ደርጃ አድርሶኛል እር አድራሻ

  • @hawulteyesuf901
    @hawulteyesuf901 3 месяца назад

    ዶክተር ምንም መስማት የማይችል መፍትሄ ይኖረው ይሆን

  • @BewuketuEdalewu
    @BewuketuEdalewu 7 месяцев назад

    በሥልክማናገር ይቻላል ወይዶክተር ጆሮየን ሥለሚአመኝ ልንገርህ እፈልጋለው

  • @islamicyoutube9595
    @islamicyoutube9595 2 месяца назад

    ዶክተር እኔ ዪምኖረው በሳውዲ አረቢያነው ዶክተሮች ጋ በተደጋጋሚ ሂጃለው ጆሮዪ ይመግላን ሽታም አለው ኤንፌክሽን ነው በዛላይ ጆሮሽ ከውስጥ ተበሽቁሯን ወይም ተበስቷን አሉኝ እና ስለሚሰማ ለኦፕረሽን አይችልም አሉኝ ግን መግሉ ሊቆም አልቻለም ሽታውም ዪባሰበት ሄደ መፍትሄ ካለህ

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fermuz12.12
    @fermuz12.12 7 месяцев назад

    እኔ አርባ አንድ አወጡልኝ ግን አሁንም ያመኛል

  • @FekaduNagasa
    @FekaduNagasa 7 месяцев назад

    ሰልክ ቁጥር የላቹሁም ?

  • @Foziya-c7k
    @Foziya-c7k Месяц назад

    ere doktr selke kutr bmaryam woym AA adersha

  • @AbebeNega-jb8sb
    @AbebeNega-jb8sb 6 месяцев назад

    Dr abiy phone no

  • @Yetibirhanu
    @Yetibirhanu 8 дней назад

    DOKTRLEGA.MANAGAYTSE.YZUTE..MASMAT.TSNWETALE.DOKTAR.NGA.TANBERUE.NTUHE.NAWEBLWAGLEEABEYE