🔴ጥፋቱ የህጻን ሔቨን ጠበቃ ነው ተባለ❗️ ወርቁ አይተነው 250ሺህ ብር ለእናቷ አበቅየለሽ ድጋፍ አደረገ✅

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 249

  • @Tsegayekiflu
    @Tsegayekiflu  2 месяца назад +25

    ፊርማ ለመፈረም ይህንን ይጫኑ shorturl.at/tDUZT

    • @mkmm1031
      @mkmm1031 2 месяца назад +3

      ስለዶክተሩ እርግጠኛ ካልሆነ ደክተሩ በሀሰት ችግር እንዳይገጥመው ሌላ ሰላማዊ ሰው እንዳይሞት ለማንኛውም በየቦታው አለምንም ወንጀል ለማገደሉ ህዝቦች።።።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 месяца назад

      @@mkmm1031 ብዙዎች እሱ ነው ብለዋል

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 2 месяца назад +1

      ወንድሜ ፊርሚያው ለምንድነው እስቲ ንገረኝ😢

    • @TesfuAyele
      @TesfuAyele 2 месяца назад +1

      ሞት ይገባዋል ይሄ አረመኔ ነው @@Tsegayekiflu

    • @Mhirtematwose-tb4pk
      @Mhirtematwose-tb4pk 2 месяца назад +1

      ፊርማው ጋር አላስገባ አለኝ ወንድም

  • @TsedekuBekele
    @TsedekuBekele 2 месяца назад +4

    የእኔ እህት መጽናኛ ውን ጌታ እየሱስ ይላክልሽ መንፈስ ቅዱስ መቀነቱን ያስታጥቅሽ እንቅልፍ አጥቻለሁ ጌታ ይፍረድልሽ አሜን አሜን አሜን

  • @sitraa132
    @sitraa132 2 месяца назад +8

    ለህዝብ ለሀገር የሚሰሩ ሚዲያወች ክብር ይገባቸዋል እዬሀ ሚድያን ሁላችንም እናበረታታ ጎበዝ የታፈነ ለቅሶ ያወጣ ጀግና ነው

  • @ZiyadaJemal-d5o
    @ZiyadaJemal-d5o 2 месяца назад +17

    ወንጀለኛው አንድ ብቻ አይደለም ወንድም እህት ፖሊስ ጠበቃ ዳኛ እነዚህ ሁሉ በህፃኗ ፍትህ መጓደል ላይ እጃቸው አለበት

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 месяца назад

      ሙስና ነዋ መች ፈጣሪ ይፈራል ለገንዘብ ሲሉ ወንጀለኛን መንከባከብ😢😢😢

    • @AD-cn1ov
      @AD-cn1ov 2 месяца назад

      Yamale 😭😭😭😭😭

  • @seifesahile4291
    @seifesahile4291 2 месяца назад +8

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ሔቨን እናት

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j 2 месяца назад +5

    ተባረክ ወንድማችን ፍትህ ብለህ የወጣከው ወንድሜ

  • @nsee7286
    @nsee7286 2 месяца назад +15

    ይገደል የገደደል ይገደል የደል

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 2 месяца назад +17

    ኢትዮጵያን ፈቅ እንዳትል ያደረጋት ምን ቸገረኝ እሳቤ ነው እናም ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ በቸርነቱ ይማረን ታመናል

  • @veracity8968
    @veracity8968 2 месяца назад +7

    ከሌላ ሚስቱ 3 ወልድዋል አሉ አሁን የሱ ልጆች በምን መንፈስ ሊያድጉ ነው ??? አሱስ ይህን አጸያፊ ወንጀል ፈጽሞ ከየት ሊያመልጥ ነው አድሜ ልክ ሲያሰቃየው ይኖራል ምን ዓይነት ሰይጣን ነው በአግዝያብሔር ዳኞቹ ከሱ የባሱ ሆነው አግኝቻቸዋለው ወንድምየው አውነት ሊቀጣ ይገባል አብሮ መታሰር አለበት የባህር ዳህ ወንዶች አንዲህ ተደፍራቹ አታቁም ፍትህ አራሳቹ ስጡት ይህን ዳኛ ተብዬ ! ሃገር ነው የተደፈረች የአማራን ቅን ስነ ልቦና የሚያበላሽ ልጁ ቢገደል ለሌላው ትምህርት ነው !

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ያጽናሽ የሂቨን እ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ 2 месяца назад +11

    እውነትግን ሰውነው ይህሰው እግዚአብሔር ይፍረድበት ፍትህ ለሔቨን😭😭😭😭😭

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 месяца назад

      ፊቱ እራሱ ሴጣን ምን ሰው ነው😢😢😢

  • @belamesfin3844
    @belamesfin3844 2 месяца назад +3

    የሰው ልጅ ከእንሰሳ ያነሰበት ሰዓት ላይ መደረሳችን በጣም ያሳዝናል ሁሉም ይመለከተዋል በየቤታችን ሴት ልጀቻችንን ወዴት እንደምናደርስ በጣም እያሳሰበን ነው ሁለም ቤት እኮ ሴት ልጅ አለ ሁሉም ያገባዋል የገደለ ይገደል ወደ ሌላ ሰው ለምን ይላከካል ከደፈራትም ገደላት ማለት ነው ፍርዱ ያንሳል ፈራጁም ልጅ አለው በኔ ቤትስ ቢሆን የሚለውን ብናስብ ልዑል እግዚሐብሔር ይህን መንፈስ ያጥፋልን ይቅርታውን ይስጠን ሁላችንም ያገባናል እባካችሁ ዝም አትበሉ ያገባናል በሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን

  • @fikirtebirhane4248
    @fikirtebirhane4248 2 месяца назад +4

    የሄቬን እናት እግ/ር ያፅናሽ

  • @BirukKassa-tp1pt
    @BirukKassa-tp1pt 2 месяца назад +4

    ፍትህ ለሄቨን

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 2 месяца назад +7

    ምን ችግር አለው ያለው ሁሉ በልጁ ይድረስበት ቹሩ መድኃኔአለም ተባባሪ ሁሉ በየቤቱ ይግባበት የሰው ጅብ

  • @almazmogos611
    @almazmogos611 2 месяца назад

    ተባረክ ወንድማችን ፍትህ ብለህ የወጣከዉ ወንድሜ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢

  • @BerkituTilahun
    @BerkituTilahun 2 месяца назад

    እህቴ ፈጣሪ አባሸን ያብስ ፍትህ ለሄቨን

  • @tofiekahmed5258
    @tofiekahmed5258 2 месяца назад +1

    የህግ ባለሞያው በሚገርም አገላለጽ ገልጾታል ያንተ አይነቱን አስተዋይ ያብዛልን

  • @tiruyekume9122
    @tiruyekume9122 2 месяца назад +4

    ፍትህ ፍትህ ለፌቨን

  • @nigistgmedhin4428
    @nigistgmedhin4428 2 месяца назад +4

    ወንድሜ ጥሩ እየሄድክ ነው ሆኖም ግን ዓድዋ ከተማ ውስጥ ለሶስት ሆነው ደፍረው በጫማዋ ማሰርያ አንቀው ገድለው ጥሎዋት ተገኝተው
    ስንት ቀን ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተው ሲጮሁ ሰሚ አላገኙም ስለዚህ እንደዛ አትበል ያም ሆነ ይህ ሁሉም ልጆቻችንና እህቶቻችን ናቸው

    • @Etiopa
      @Etiopa 2 месяца назад +1

      የት ያልተደፈሩበት ያልተገደሉበት ብቻ እቺ ሕፃን ለሁሉም መንገድ ልትሆን ይሆናል እንጂማ ስንቱ ደመ ከልብ ሆኖ ቀርቷል😭😭😭😭

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 2 месяца назад +1

      ሀስቤላሁ በስ😢😢😢

  • @zainabzainab286
    @zainabzainab286 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ያጥናሽ የኔ ከርታታ ☝☝☝

  • @mkmm1031
    @mkmm1031 2 месяца назад +11

    በሸሪአ ፍርድ እንጠቀም ስንል ገዳይ ሀይማኖት ይሉናል ክርሰቲያኖች የገደለ ይገደል የሚል ቢሆን ህጋችን በየቦታው የህዝብ ደሞ አይፈስም ነበር

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 месяца назад

      ሸሪዓ ገዳይ ነው ምንም ጥርጥር የለውም

    • @hadiyahadiya215
      @hadiyahadiya215 2 месяца назад

      ​@@Tsegayekifluመጀመሪያ ስለሸሪአ ስለእሥልምና ህግ ብታቁ ኢሥላም ገዳይነው አትሉምነበር እናንተንም ፋጡር ከማምለክ አሏህ ይምራቺሁ
      እሥኪ ሳኡዲ አረቢያ እንደኢትዮጵያ የደም ምዲርና ? አደለቺም ለምን በሸሪአ ህግ ስለሚተዳደሩ ማነም ማነን አይገልም ለምን ገዳዩ እገደላለሁ ስለሚል
      ሢቀጥል በጃሂልያ ዘመን ሴትልጅ ከነሂወቷ ስትቀበር እሥልምናነው ለሴትልጅ ክብርየሰጣት

    • @HabbKaa
      @HabbKaa 2 месяца назад

      አልሀምዱሊላህ የኢስላም ሸሪአ ገዳይ አይደለም የገደለ ይገደላል የሰረቀ እጂ ይቆረጣል
      እና ይሄ ሲሆን ሁሉም ስለሚመራ ምንም ወንጀል አይበዛማ
      ኢትዬጺያ ግን በእናን መተዳደሪያ ምን ላይ እንደደረስን እያየነው ነው
      ኢትዪጲያ መሆን በጣም ያሳፍራል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 месяца назад

      @@HabbKaa አፍጋኒስታንን ማየት በቂ ነው

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 2 месяца назад +3

    ፍትህ ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ለህፃን ሔቨን

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 2 месяца назад +3

    ለምንድነው የሚታስሩት በቃ መንግስት ግብረ ሰዶምን ይደግፋል ማለት ነው እግዚአብሄር ይድረስልን❤❤❤

  • @fantufantu306
    @fantufantu306 2 месяца назад

    ፍተህ ለፌቨን

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 2 месяца назад +4

    ኣረ ኣምላኬ ፍረድ ኣረ ጌታየ ፍረድ የህፃናት ኣምላክ ይፍረድ ኣረ እግዚኦ እንበል እግዚኦ እንበል ገዳይዋም ይሰቀል

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 2 месяца назад +3

    ፍትህ ብሎ ባነር ይዞ የወጣው ልጅ ለምን ይታሰራል ? መንግስት የለም ማለት እኮ ነው ? ሰው በሀገሩ ምንም መብት የለም ማለት ነው ? አረ እግዚአብሔር ሆይ ፍረድልን !

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 2 месяца назад +1

    እኔ በጣም የማዝነው ልጆቹን ጥሎ የሄደ አባትን ፎቶ ከልጅቷ ጋር ስታወጡ ያመኛል እሱ እኮ ጥሏቸው የሄደ ቀን ገድሏቸዋል ለጅብ ሰቷቸዋል ይሄንንም አስቡበት

  • @kiryhussenyaa
    @kiryhussenyaa 2 месяца назад +12

    ሞጣን እኮ ገለልተኛ ሆኖ ማየት በቂ ነው ለህሊናችን ብለን እና መጥፎ ምግባሩ አያመዝንም ወይ??? ለዚያውም የጎፋን ህዝብ እና ሄቨንን ሳይጨምር!! ስለ ጎፋ እና ስለሄቨን በተናገረው ጉዳይ ለፈጣሪ መስጠት ነው

  • @AlemEth-y2y
    @AlemEth-y2y 2 месяца назад +4

    አርፎ አይቀመጥም ነበረ ቤሰቡን ካሰበ በፍፁም ወገን ይሄሰው በህይወት መኖር አይገባም እባካቹ ለነገ ሀገር ተረካቢዎች ሰላማቸውን በፍትህ እናረጋግጥላቸው.....😭😭😭😭😭

  • @taitubesu7207
    @taitubesu7207 2 месяца назад +1

    አይ እናት በምን እንደምትጽናና ጌታ ይወቀው:: እሱ ፈጣሪ ይሁናት

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 2 месяца назад

    አላህ ያበርታሺ መግሥት የለንም ሁላቺንም ባለንበት እያለቀስንነዉ 😢😢😢ፍትህ ለሄበን 💔💔💔

  • @amahatekue270
    @amahatekue270 2 месяца назад +1

    ፍትሕ፡ለልጃችን፡በሐገር፡ውስጥ፡ላላቹሕ፡በሰላማዊ፡ሰልፍ፡ለምትሳተፉ፡ትልቅ፡ክብር።አለኝ።

  • @bayleshitahun3616
    @bayleshitahun3616 2 месяца назад +6

    እንደ ሀገር ትውልዱ እንዲማርበትና እንዳይረሳ """የሄቨን ድንጋጌ""" የሚል የሕግ ማሻሻያ ቢደረግ ዘላቂ ለውጥ ያመጣል፡፡ ይድረስ ለፍትሕ ሚኒስቴር፡፡

  • @bizuayehugirma6069
    @bizuayehugirma6069 2 месяца назад +3

    ይገደል,ይገደል,ይገደል,በአድባባይ,

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 2 месяца назад +6

    ህዝቡ ልክ እንደ ሄቭን 50ሺ በላይ ከነብስጹር እስከ እናት ህፃናት በወረሞ ለተጨፈጨፉት ለአማራ ህዝብ ፍትህ😢😢

  • @endaleberega1420
    @endaleberega1420 2 месяца назад

    እህታችን እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥሽ

  • @tsehaiewoldeab8941
    @tsehaiewoldeab8941 2 месяца назад +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህህ

  • @ZelalemBitew-g2g
    @ZelalemBitew-g2g 2 месяца назад +2

    ፍትህ ለሔቨን ገዳዩ ይገደል

  • @danielgizaw752
    @danielgizaw752 2 месяца назад +1

    የሄቨንን ጉዳይ ለብቻቸው ታግለው ወደ ህግ ያቀረቡት ኮማንደር አገሬ እና ዋ/ሸሰጅን ሙሉዬ 19:47

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 2 месяца назад +1

    ወንጀል ላይ የሚደረግ ተቃውሞ እና ሠልፍ በወንጀሉ የተጎዳን ቤተሠብ ማህበረሰብ እና አገር እንዴት እንደሚያጽናና አልገባኝም። ሠው እኮ ሞቷል! እንኳን ደስ አላችሁ ስለ ተገደለችው አዲስ መረጃ???? እንኳን ደስ አላችሁነሰ እና እግዚአብሄር ያጽናችሁ የሚለውን ቃል እንኳን መቼ እንደምንጠቀም የማናውቅ ገልቱዎች ነን። ያሳዝናል።

  • @AbaynewSisay
    @AbaynewSisay 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያጽናሽ

  • @MeseretAbebe-v1h
    @MeseretAbebe-v1h 2 месяца назад

    እግዚያብሄር ያፅናሽ የኔ ህት

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 2 месяца назад +1

    እግዚአብሄርያጽናሽ😢😢

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 2 месяца назад

    በኢትዮጵያውያን አኾራችሁን ኸአሁን ብሃላ የተጠቃ ለመላው ኸብሄር ነጻ ይሁን ነጻ ይሁን አምላኽ የተባረኸ ይሁን

  • @ahmedalafari9377
    @ahmedalafari9377 2 месяца назад +1

    ፍትህ ለሔቨን......ፍትህ ለሔቨን......ፍትህ ለሔቨን......ፍትህ ለሔቨን...JUSTICE FOR HEAVEN...JUSTICE FOR HEAVEN😭😭😭😭😭

  • @AberaMelaku
    @AberaMelaku 2 месяца назад

    እግ/ሔር ያፅናሽ

  • @AbabaWoldamicheal
    @AbabaWoldamicheal 2 месяца назад

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 2 месяца назад +2

    ፍትህ ለሕጻንና እናቷ።

  • @MYKOTECH101
    @MYKOTECH101 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያመጣልን

  • @ElsaGete-zb7sp
    @ElsaGete-zb7sp 2 месяца назад

    ጠበቃው በተሰጠህ ገንዘብ ሰላም ሳይሆን ጭንቅ እንደሆነ አውቀውኸዋል ገንዘብ ሰላም አይገዛም ማንቻንም በሐቅ ገንዘባችን እንኳን ጊዚያዊ ደስታ እንጂ ዘላቂ ደስታ አንናገኝበትም እና እናስተውል

  • @kalidJemal-l3d
    @kalidJemal-l3d 2 месяца назад +1

    መስቀል አንጠልጥሏል ደግሞ አያፍርም መባረር ብቻ መታሰር አለበት።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 месяца назад +1

    አበቅ የለሽን በአየር ላይ ማስኬድ ነው ትንሽ ልብዋን እንጠግንላት እባካችሁ የሞራል የገንዘብ የስነ ልቦና ድጋፍ ያስፈልጋታል!!

  • @TazaliAl
    @TazaliAl 2 месяца назад +1

    እውነት አማራ ክልል ሰው የለም ባህ ዳር ሰው የለም ይህን ሰው የሜገል ደፋሪውን ጠበቃውን እናወድሙን ካልገደላችሁት ሰው የለም ወይኔ ሀገሪ እነደዚህ እረከሰ ፋኖ አባካችሁ እነዚህ ሰወች ይገደሉልን

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ህግ መቀየር አለበት
    ሴትና ህፃናትን የሚደፍር ፍርዱ እስራት ሳይሆን ከዛም የተሻለ ለሌላው አስተማሪ መሆን አለበት
    ህዝቡ በፓለቲካ ታፍኖ መናገር ቀርቶ መተንፈስ አቅቶታል እና
    ሰላማዊ ሰልፍ ለመውጣት ድፍረት አያገኝም የአድስ አበባ ህዝብ በጣም ያሳዝናል
    እፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ፍትህ ለልጃችን ሄቨን

  • @WeynBetre
    @WeynBetre 2 месяца назад

    እምቤቴ ፅናቱን ትስጥሽ እናቴ እይዞሽ ድርጅት ግድያ ሞትን ይቀምሳል።

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 месяца назад

    ትክክል ነ በነጻ ይበላል😢 ወጣቶች በዝአይነት ሑሉም ይታሰራሉ😢

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 2 месяца назад +1

    የአማራ ህዝብ ነፃና ፍትህ የሚገኘው በፋኖ ብቻ ነው ብአዴን አህያው ገና ይበላናል ወላሒ ያጠፋናል

  • @fdbmNgffm
    @fdbmNgffm 2 месяца назад +1

    እኔ ግን የምለው እሱ ታሰረ አልታሰ ምንም ፋይዳ የለውም ምክንያቱም እቤቱ ያጠው እስርቢት ይበላል ይጠጣ ካላሳብ ምንም የተጉደው ነገር የለም ስቅላት ነው መፈርድያለበት ኤትዮብያ ህግየለም ።

  • @kidisttilahun3016
    @kidisttilahun3016 2 месяца назад +1

    አንድ ሞጣን ለህግ ማቅረብ አቅታችሁ ነው ? ይህግ ባለሞያ የለም?

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 2 месяца назад +1

    ያረብ የሄቨንን ገዳይ ሞቱን አስማኝ መገደል አለበት

  • @Emamimami
    @Emamimami 2 месяца назад +1

    መልስ ባሰጠኝም ደግሜ እጠይቅሃለው በመስቀል ስም መፃፍ ይቻላል ወይ ?

  • @TazaliAl
    @TazaliAl 2 месяца назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቭን

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 месяца назад +2

    እግዛቤር ያፅናሺህ ጠንካራ እናት ነሽ አንቺ መኖር ያለብሽ ለትንሾህ ልጅሽ ነው

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 2 месяца назад +1

    መንግስት የለም መንግስት የለም መንገግት ቢኖር እግ አለ የፃናት ስቃይ ያማል ብቻ የኛ ፈራጅ አምላክ ነው ይፍረድበት ምድረ የሉሲፈር መንፈስ የተፀናወተው የፃንን ደም ያፈሳል ደም ያፈሰሰሁሉ ደሙ ይፈሳል ብሏል ቃሉ

  • @SabaTeafaye
    @SabaTeafaye 2 месяца назад

    ፍትህ ለሄበን ፍትህ ለህፃናት አረ የሀገሬ መንግሰት ዝም አትበል አረ ያማል አረ ህጉ ይጥበቅ ያማል ያማል

  • @EyobSlmon-yw4po
    @EyobSlmon-yw4po 2 месяца назад

    ዛሬ14/12/2016በአቃቂ ቃሊቲ ገላን ጤና ጣቢያ የ7 ዓመት የገዛ ወላጅ አባት እኔ የአብላንስ ሾፌር ነኝ ወደ ጥሩነሽ ቤጂንግ አድርሻት አለው

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 2 месяца назад

    ፍትህ ለሄቨን
    እግዛብሄር ያፅናሽ የኔ እናት
    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nsee7286
    @nsee7286 2 месяца назад +3

    በርቱ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Tsehay-pn6oc
    @Tsehay-pn6oc 2 месяца назад

    ,, እግዚአብሔር ያጥናሽ

  • @RomanB-s5d
    @RomanB-s5d 2 месяца назад +1

    Please save the mother!!!!

  • @SaAdaMuhamed-e8s
    @SaAdaMuhamed-e8s 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፈትህ ለሄቨን

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 2 месяца назад +1

    ከመጀመሪያው ችግሩ ያለው የባህር ዳር አስተዳደር እና ሕዝቡ ነው እና ቤእምነት ነው።😢😢😢😢😢

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @tizitayallew5201
    @tizitayallew5201 2 месяца назад

    ፍትህ ለሀፃን ሄቨን!!!

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    ግብረሠዶምም ተፈፅሞባታል ለምንድነው ግብረሠዶም ተፈፅሟል ማለት ሁሉም የሚፈራው???? እያንዳንዱ ወንጀል እና ግፍ መውጣት አለበት። ሠላማዊ ሠልፍ በመጨረሻ በመጠራቱ ደስ ብሎኛል።

    • @ultimategain
      @ultimategain 2 месяца назад +1

      @@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ ሚያሳዝነው የግብረ ሰዶም ሚባል ተመሳሳይ ፆታ ብቻ ደሞም ኢትዮጵያ ግብረ ሰዶም ላይ ጥብቅ ህግ የለም ህጉ መሻሻል አለበት ሊበቃ ይገባል

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 месяца назад

      @@ultimategain እውነት ነው መምህር ደረጀ ዘወይንዬ በዚህ ላይ ብዙ አመት ታግሎ ነበር ሠሚ አላገኘም። ህዝባችንንም በኑሮ ውድነት፣ በፖለቲካ፣ በጦርነት አደንዝዘውታል ምን እየተከናወነ እንደሆነ አያውቅም ከእለት ምግቡና መጠጡ በስተቀር። በዚህ መሐል በገንዘብ የተገዙ ሠዎችና መንግስት ክፉ አላማቸውን እያሳኩ ነው። ያም ሆነ ይህ ተስፋ አንቆርጥም።

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 месяца назад

      @@ultimategain @ultimategain እውነት ነው መምህር ደረጀ ዘወይንዬ በዚህ ላይ ብዙ አመት ታግሎ ነበር ሠሚ አላገኘም። ህዝባችንንም በኑሮ ውድነት፣ በፖለቲካ፣ በጦርነት አደንዝዘውታል ምን እየተከናወነ እንደሆነ አያውቅም ከእለት ምግቡና መጠጡ በስተቀር። በዚህ መሐል በገንዘብ የተገዙ ሠዎችና መንግስት ክፉ አላማቸውን እያሳኩ ነው። ያም ሆነ ይህ ተስፋ አንቆርጥም።

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 месяца назад

      @@ultimategain እውነት ነው መምህር ደረጀ ዘወይንዬ በዚህ ላይ ብዙ አመታት ታግሎ ነበር ግን ሠሚና አቅም አላገኝም። ህዝባችን በፖለቲካ፣ በኑሮ ውድነት፣ በጦርነት እየተዋከበ ደንዝዟል። ምን እየተከናወነ እንደሆነ አያውቅም ከእለት ምግብና መጠጡ ውጪ። ይህ ደግም በገንዘብ ለተገዙ ሀገር ሻጮችና ለመንግስት አካላት ይሔን እርኩሠት እንዲያስፋፉ የልብ የልብ ሠጥቷል።

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 2 месяца назад +1

    Lwlaje enatwa eko huly adis new egzer ytnat

  • @ebrahimmekonen-p2p
    @ebrahimmekonen-p2p 2 месяца назад +1

    🎉ፍትህ

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك 2 месяца назад +1

    ይገደል 😂😂😂😂😂😂ኢትዪጵያ በደዚህ አይነት ስማ ጠፋ ያሳዝናል

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 месяца назад +1

    ሞጣ ማለት ስንቱን የደፈረ ነው ገጠር ሆኖ ድንቱን ህፃን ስለዚህ አይድነቃችሁ ጭራሽ ከሚድያ አጥፉት!!!

  • @nsee7286
    @nsee7286 2 месяца назад +2

    በርቱ ዝም አንበል

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 месяца назад

    ሲጀመር እሱ ቤተሰብ የለውም በደም በዘቀጠ አስተሳሰብ የተጨማለቁ ግለሰቦች ስብስብ እንጂ።እናትየውስ ብትሆን እንዴት አስቻላት ልጇ ብትሆንስ ዝም ትል ነበር ወንጀለኛውን ትደብቅ ነበር ?እሱን ደግፈው የቆሙ በሙላ ገሀነም ግቡ

  • @lishnzike-e9l
    @lishnzike-e9l 2 месяца назад +1

    ጌታሆይ ናይልን ይድረስልን ዘመኑ የአረምኔወች ነው

  • @EskenderWoldayes
    @EskenderWoldayes 2 месяца назад +1

    ፍሒት ለሄበን

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 2 месяца назад +1

    Yegzer ferd ytaybt tarik

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 2 месяца назад +2

    የትኛው የሐይማኖት መሪ ነው።?እንጅ አሁን እውነተኛዎቹ አሉ።? አይመስለኝም

  • @Kidist858
    @Kidist858 2 месяца назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭

  • @senbetgebre
    @senbetgebre 2 месяца назад +1

    ለዚህ ባለጌ ጥብቅና የምቆም ጠበቃ ራሱ ህሊናው የሞተ ነው በኔ መረዳት ዝም ብላችሁ ለገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለህልናችሁ ሥሩ ብቻ እኔ አፍርኩባችሁ ለዚህ ነውረኛ ስትከራከሩ ለምን ባይበላ አይቀርም ወገኖቼ ልቦና ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል ።

  • @sabahaile5446
    @sabahaile5446 2 месяца назад

    Ehetay ye Serawit Geta Egziabehare Amlak Yasenashe😢 Ayezosh Ehetay
    ❤❤❤😢
    Betam Yasezenal Bewenet
    Egziho Meharene Kerestos🙏 😢
    Amen 😢❤
    Men Zemen Laye Deresenal
    😢😢😢😢😢

  • @alemamha1666
    @alemamha1666 2 месяца назад +1

    ተገዳ ሊባል የሚችል እኮ ለአቅመአዳም ብትደርስ ነበር። ይች ልጅ ምን ታውቃለች። ይህም ቢታይ። እሱ ነውረኛ ሆን ብሎ ሊገድላት ነው፣ ምን አለ ሳያሰቃያት ቢገድላት ምን ሐጥያት አለባት እሷ ገነት ነው ቦታዋ። ይብላኝ ለተረባረቡባት። ፍርዱን ያሳዬን።

  • @tigistkebede-mj5zw
    @tigistkebede-mj5zw 2 месяца назад

    ሰው ፍርድ ብያጓድል እውነተኛው አምላክ ይፈርዳል ።

  • @GizawAnden
    @GizawAnden 2 месяца назад

    ፍትህ፡እንደ፡ህፃን፡ፍትህ፡ለተነፈጉ፡ህፃናት፡ይሁን።

  • @kalidJemal-l3d
    @kalidJemal-l3d 2 месяца назад

    በአሜሪካም እያለ መክሰስ ይቻላል ከኤምባሲ ጋር ተነጋግሯል።

  • @Aster-t4z
    @Aster-t4z 2 месяца назад +1

    እኔን የሚገርመኝ ወጀሉን ከብሔር ጋር የምታያይዙት ደንቆሮዎች ልጅቷ መርጣ ፈልጋ ነው እንዴ የተወለደችው ብሔር ከማለታችሁ በፊት ሰው ሁኑ

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 2 месяца назад +4

    አባቴ የኢትዮጵያ ህዝብ ዘረኛ ከመሆኑ የተነሳ ከትግራይ መረጃ ቢቀርብም አታለቅሱም።የታወቀ ነው ።የትግራይን ህዝብ ያስጨፈጨፋቹ አረመኔዎች።ፌቭዬ የኔ ልጅ ዛሬ በመንግስተ ሰማይ ነሽ ታድለሻል።ያልታደለ ህዝብ በዘረኝነት እየተናጨ ወደ ሲኦል እየተመመ ነው።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 месяца назад +1

      ዘረኝነቱን በምን አወቅ ምን ያህል ጥናት አጠናኽ? ምንም አይነት እንቅስቃሴ ሳናደርግ በደፈናው መፈረጅ ኝ አግባብ ነው?

  • @AsydaAsy
    @AsydaAsy 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ኢትዮጵያ ናቸው ሰላማችሁ እንደው ለፌደራል ቤተሰቦች መጸናናትን የተመኘው ችግር በጣም ነው ሚያማው እውነት እጅግ በጣም ነው የሚያ ፍትህ ለፌደራል ፍትህ ለፌደራል😢😢😢😢😢

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 2 месяца назад

    ሞጣ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ አለበት ወዶ አደለም እንዲ ቅብዝብዝ የሚያረገው😢

  • @samiraphantom2060
    @samiraphantom2060 2 месяца назад

    ፍትህ ለሄበን እህት ያማል😢😥😥😥😥

  • @adamealemu3415
    @adamealemu3415 2 месяца назад

    We can take move justice