Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አረመኔው ደፋሪ ገዳይ በአደባባይ ይሰቀልልን የምትሉ 💔😭😭ወላሂ እኔን በጣም አሞኛል እናቷ እንደት ነው የምትኖረው ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ 😭
kene tebekaw
ይሰቀል
Yisakeli
ይገደል 😢😢😢😢
2016 አዋርድ ጋዜጠኛ ለዓለም ሰገድ ይገባዋል ❤❤❤
❤❤
ያን አረመኔ የሞት ፍርድ ይፈረድበት የምትሉ 👍👍👍
የሙት
አደባባይ ላይ በሠይፍ
ሞትማ እረፍቱ ነው
ያንችስ አባት አህያ የሚደፍረው
ያረብ
ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ልጁም የልጁ ልጂ አለዎት እባክዎን የዚህን ዘንዶ ነፍስ ገዳይ እንዲገደል ፊርማዎትን በአስቸኳይ ይፈርሙ 🙏🙏❗❗❗❗
የ ሄቨንን የ ትንሿ እህቴን ጉዳት እንደኔ ያመመው እናቷን ፈጣሪ ያፅናሽ በሉልኝ B Like 😭😭😭❤🌹🥰
😥😥😥💔ልጅታ እንዴት ተሰቃይታ እንደሞተች ሳስብ ራሴን ታምሜ የዋልኩት እናትየው ሳይ ልቤ የደማው አላህ የሚያስረሳ አንድ ነገር ይስጣት😢
በጣም ሰቃዬን ፈጣሪ ያሰበው እግዛብሄር ለእናታን ያዕናናልን ለአለምሰገድም ድንቅ ሰው ነው እንደ ሰው አለም ሰገድ ሰምን መላክ ያወጣዋል የአለም ብድር ይግባክ መድሃንያለም ያክብርልን ወንድማችን ያላሰብከውን እንጀራ ይሰጥክ ❤❤❤❤❤❤
እዬሀ ሚዲያን እከታተላለው እንደዚህ ታሪክ ለማየት የከበደኝ ታሪክ የለም እውነት እናታን እግዚአብሔር እሣን የሚተካልሽ የሚያፅናናሽ የለብሽን ሀዘን የሚያቀልልሽን ይሥጥሽ 😢😢😢እናቴ
ቬሮኒካ ትልቅ እና ኑፁህ ልብ ያለሽ ልጅ ነሽ ለሀቅ የምትቆሚ ለተበዳሊ ለትግራይ ህዝብም እውነት የመሰከርሺለት ትልቅ አርቲስት ነሽ ❤❤❤
ቬሮኒካ እኛ ከምናወቃቸው ብዙ አርቲስቶች አንፃር በእድሜ ትንሽ እና አዲስ የምትባል ናት ግን ደሞ ከብዙቹ የተሻለ አስተሳሰብ እና መልካም ልብ ያላት ጠንካራ ሴት ናት ፈጣሪ ይባርክሽ
እኔ ዘፈን አልሰማም ግን ምን አይነት ድንቅ ወጣት ሴት ነሽ ፣ ዉስጣዊ መልካምነትሽና ዉጫዊ ዉበትሽን አለማድነቅ አይቻልም።
አንተ ሰው ለተበደለ ድምፅ የሆንከው ጆሮ ሰጥተህ ያዳመጥክ ለኛም ያደረስክ ትልቅ ሰው ነህ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቦ ❤
❤❤❤❤
የዚች ህፃን ጉዳይ የእናቷ ብቻ አይደለም የመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳይነው እስከመጨረሻው እንሄዳለን
"የሄቨን ድንጋጌ" የሚል የሕግ ማሻሻያ ሊደረግ ይገባል።
አለም ሰገድ የኢትዮ ጀግና ጋዜጠኛ ለእውነት የምትቆም ለአንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅክ እንጀራክ ከፍ ይበል እድሜ ጤና ይስጥክ በእውነት ጀግና ነክ 😍😍😍
ትክክል እውነት ነው
አሜን አሜን አሜን
ወላሂ መሸለም ይገባዋል
አሚን❤❤❤❤
Hats off to You alemseged tadesse.You deserve to be the best journalist in the way how you serve your people ,voice to the voiceless and generous ,kind .I am so lucky to know you as a class mate .God bless you a lot .
ሰዉ ነሽ የኢትዮጵያ ጀግኒት❤ ተባረኪ
ድንቅ ሰው ነሽ የእውነት እናመሰግናለ😢😢
ጀግና ጋዜጠኛ ቃላት የለኝም thanks🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የዚች ህፃን ልጅ የገደለ የሰው አውሬ ባድባይ ይሰቀል
በስሜት አትናገሩ ህገመንግስት ይሻሻልየገደለ ይገደል የሚል ህግየለምሳኡድ አረቢያብቻ የሳኡድን ህግ ተመልከት
😂አአጨመ
ቬሮንካ በጣም ንጹሕ ልቦና ያለሽ የተባረክሽ ወጣት አርቲስት ነሺ ፈጣሪ ይባርክሺ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
ቬሮኒካ ልቤ የገባሽው ቤተክርስቲያን ጥቁር የለበሰች ቀን ድምፅ የሆንሽው በቻልሽው ቋንቋ አለም እንዲሰማ ዛሬም ከተበዳይ ሴት እህትሽ ጎን መቆምሽ አምላክ መጨረሻሽን ያሳምረው❤Alexዬ ወንድሜ ጥላ ከለላ ይሁን አግዚአብሔር ❤❤ፍትህ ለህፃን ሔቨን😢😢😢
በጣም ጀግና ነች የምር በጣም ወደድኳት
ያሳዝናል፣ወልዷል፣በልጆቹ፣ያግኘው፣በራሱ፣ይፍረድበት፣እግዚአብሄር፣ይፍረድበት፣ጌታ፣የድሀይቱ፣እናትና፣አባቷእና፤የቤሮኒካ፣አምላክ፣የኢትዮ ጵያ፣ህዝብ፣አምላክ፣ይፍረድብህ
Amen amen amen❤
ጀግና ሴት ናቲ ክብር ይገባታል
Alex mn yargat hoooo😂
ቬሮኒካ አዳነ አሁን ላይ አዝናኝ ብቻ ሳትሆን ለሰዉ ልጅ ጥሩ አሳቢ ከተበዳይ የምትቆም የቁርጥ ቀን ልጅና ጥቀምን ያላስቀደመች ጀግና ናት
ቬሮኒካ ምርጥ አርቲስት ናት ታሪኳን የማትደብቅ በግልፅ የምትናገር ለተጎዳ ፈጥና የምትደርስ ውድ ሴት ናት ብዙ አፍቃሪ አለሽ በሄቨን ጉዳይ ለፍትህ የቆመች ምርጣችን ናት ፍትህ ለሄቨን
እኔ ዘፋኝ አድናቂ አደለሁም ግን በጣም አዛኝ ልብ ያለሽ ሠው ነሽ እናመሠግናለን እህታችን
ምንም ሊል አልችልም ይገደል ይገደል የምል ብቻ 👍
እግዚያብሄር ይባርክህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ለተበደሉ ላዘኑ ለድሆች ለሚሲኪኖች ድምጽ ስለሆንክ እናከብረሀለን ተባረክ
ቨሮኒካ ንፁህ ልብ ያላት ለእዉነት የምትመሰክር ሐቀኛ ቀና ሰዉ ናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጥሩ ትዳር ይስጥሽ❤❤❤
ሁለት ጀግና እውነት ቬሮኒካ ንፁ ልብ ያሽ ሴት እግዛብሔር ይጠብቅሽ ፍትሕ ለሔቨን ይሰጥልን
ቨረኒካ እግዚሀቤር ይስጥሽ የሄቨን እናት ምን አይነት ጀግና ሴት ናት ብቻዋን ከዱር አራዊት ጋር ተጋፈጠች
በጣም በጣም ከጠላት ጋር አብሮ መቆም ያማል 😢😢 አለም ሰገድ የአለም ብድር ይግባው ጀግና ነው ወንድማችን ድምፃን በማሰማቱ😢😢😢
በጣም ኡፍፍፍ 😢😢😢😢
ቨሮኒካ ትልቅ ሰዉ ተባረኪ ከተጎዱ ሰዎች ድምፅ ስለሆንሽ🙏እንኩዋን ደስ አለሽ አልበምሽን ስለጨረሽ
ቮሮኒካ ልባም ሴትሰዉ ስትሆን እንደዚህ ነዉ 🙏 ፍትህ ለ ሄቨን ⚖️✊
ተክክል,ሰው🎉
አሰተዋይና ትክክለኛ የሰው ህመም ቁስል የሚገባው ሰው እደዚህ ከልቡ ያዝናል ይረዳል የኔ መልካም ሴት 😘😘 ፍትህ ለሔቨን💔😭
አሌክስ በሌላ ጉዳይ ቢሆን ኖሮ "እንኳን ደስ አለህ "እንልህ ነበር ግን መሪር ሀዘን ነዉ የሆነዉ ሆኖ ሚዲያህ ኢትዮጵያዉያንን በአንድነት ቁጣችንንና ሀዘናችንን እንድንገልፅ አድርጎናልና እናመሠግናለን ቬሮኒካንም ከእዉነት ጋር ስለምትቆሚ እናመሠግንሻለ🙏
ጎበዝ እና አስተዋይ ሴት በጣም ነው የምወድሽ፤ የማከብርሽ፤ የማደንቅሽ ….
ቬሮኒካየ የኔ ቆንጆ ልክ ነው ያደረግሽው ያችን እደርስበታል ግዜው የሄቫን ነው ፍትህ ለሄቫን💔
ቭኦሮንካ አዳኔ ሲወድሺ የኔ መልካም በጣም ልባም ሴት ነሺ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🥰
በጣም ይገርማል ትለያለሽ እህቴ😢 በጣም እናመሰግናለን😢
ተባረኪ የኔ ቆንጆ ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ዕለት። አከብርሻለሁ ቬሮኒካዬ ልበ ቅን❤።ፍትፍ ፍትህ ፍትህ!!!
አች እኮ ድሮም ጀግና ናሽ ዛሬም ጀግና ናሽ በቃ ሰው ናሽ ንፁህ ልብያለሸ ክብር ይገባሻል
ሀይ ቬሮኒካ በጣም ነው ያደነኩሽ ያከበርኩሽ አላውቅሽም በዝች ህፃን ልጅ ጉዳይ ነው ያወኩሽ ዘፈን ስለማልስማ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
የህዝብ ልጅ አስተዋይ ልጀ እንዴት እንደምወድሽ አሁንም ፍትህ እንጠይቃለን ለሄቬን 😢
ሄቨን ለብዙዎች እናቶች ህፃናት ታፍነው ለቀሩት ምክኒያት ሁና ሙጥታለች ስለዚህ ልጁ ይገደል ባደባባይ ቬሮኒካ አዳነ ምርጥ ሴት በጣም ነው የምንወድሽ የኛ ጀግና
ይህን የሕዝብ ልጅ እውነተኛ እባካችሁ እንጠብቀው ከምንም በላይ ደግሞ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ።
የኔ ቆንጆ የኔ አስተዋይ ድሮም እወድሽ ነበር አሁን የበለጠ አከበርኩሽ ❤❤❤❤❤
እኔ አርቲሲት አድናቂ አይደለሁም ግን ላንች በጣም ትልቅ ክብር አለኝ በጣም ሰው ነሽ ከልቤ ነው ❤ የኔ ቆጆ ኮመንት እደምታነቢው ስለማቅ ነው እኔ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ ሁሌ ደስተኛ ያርግሽ ፈጣሪ ፍትህ ለሄቨን 😢
ሼሮኒካ የሰው ልክ በጣም አመሰግንሻለሁ ያሰብሽው ያለምሽው ሁሉ ይሳካ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ወልደሽ ከብደሽ ለማየት ያብቃኝ በህይወት ካለሁ።
አቤት አለምሰገድ አንተን የወለደች እናት ምን አለ ሺ በወለደች መልካምነት ለራስነው አንቺም የመልካም ቤተሰብ ውጤት ነሽ አኳን አይደለም በሰራነው ባየነው እንጠየቃል አላህዬ ከመልካም ባሮችችህ አድርገን
የኔ ምርጦች ቬሮኒካ ተባረኪ አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ
እስይ የሴቷች ተምሳል አኰራሽን ለፍት ለእውነት መቈም
ቬሮኔካ በጣም ትሁት ድንቅ ሰዋሰው ድምፀ መረዋ የድምፅ ሊቅ እጅግ አከብርሻለሁ
አንቺ ምር ኢትዮጵያዊ ነሽ የኔ ፍቅር ❤❤❤
አንቺ ንፁ ልብ ያለሽ ልጂ ነሽ በቃ ሰው ነሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደስ አለሽ💐🎉አልበምሽን በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤
የህዝብ ልጅ ስትሆኑ እዲህ ነው የምታዝኑት አርቲስቶች ጋዜጠኞች ህዝብ ሲታመም ያማችሁል ይህንን ቬሮኒካ አዳነ አሳይታለች 😢😢😢ፍትህ ለሄቨን ስንጠይቅ በሄቨን ሰቆቃ ሌሎችም የታፈኑ የሌሎች ህፃናት ደም ስለ ሁሉም ፍትህ ነው የምጠይቀው😢😢እዲህያሉ አረመኔ ወንጀለኞች ታርመው ምን ሊጠቅሙን ይችላሉ??መሞት አለባቸው ህፃናት የደፈሩ ወንዶች ይገደሉ ይህ ነው ፍትህ😢😢
@@HananHano-yb3pv ይገዴሉይ፣ይገዴሉይህነውፍትህ
ስኮኑ
@BnpBnp-f4f እረ አማርኛ😂😂😂😂
ቬሮኒካ በጣም ነው የምውድሽ እውነት ስባዊንት የሚስማሽ ወጣት በጣም ነው የምወድሽ ጌታን❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ምርጥ ኢትዮጲያዊ የሰው ቁስል የሚያምሽ ጀግና ሴት ነሽ
አላህ ልቦናሽን ጥሩነትሽን ይጨምርልሽ ልብሽን ከህሊናሽ ጋር አገናኝተሽዋል በርቺ
Justice for heaven😭😭😭😭😭 አያ አረመኔ ጨከኝ በደበበይ ተሰቅሎ ይገደል የምትሉ👍👍👍😭😢😢
እውነት ነው
ቬሮኒካ ዘመንሽ ይባረክ ለህፃንዋ ሰልፍ ወጥቶ ማውገዝ ያስፈልጋል
Eyoha Media please የሄቨንን ጉዳይ እንደጀመራችሁት ፍፃሜዉ ላይ ሳትደርሱ እንዳታቆሙ በምታምኑት አምላክ ልለምናችሁ😭😭😭😭
😢😢😢😢😢God bless you
ትክክለኛ አትዮጵያዊ ነሽ አመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ሺፍፍን ታርግሽ. ኑሪልኝ
አደራ አለም ሰገድ የህፂናኗን ጉዳይ እሰከመጨረሻዉ ታገሉ ልጁ በሂወት መኖር የለበትም😢😢
ቬሮ ግን አባትሽ ከልቡ መርቆሻል አለበምሽ ሙሉ በሙሉ የተመረቀ እና የተሳካ ይሁን ልብሽ ትልቅ ነው መልካም። እድል❤❤❤❤❤በዚ አጋጣሚ ጋዜጠኛውም እጅግ በጣም ነው የምናከብርህ ተባረክ ያሰብከው ይሙላ እርጋታህ በራሱ ያረጋጋል
ቪኪዬ ለካ ያለምክንያት አልወደድኩሽም የኔ ጨዋ ተባረኪልኝ❤❤❤
የኔ ቬሮኒካ የሰው ጥግ ህልምሽን እውን ያድርግልሽ በርች ድምፅ ሁነሽ ስለፈጣሽም እግዚአብሔር ያክብርሽ
እኔ ወንድነቴን ብቻ ሳይሆን ስው መሆኔን ነው የጠላውት እስዋን የምታክል ልጅ አለኝ ሀገሬን አሳይሻለው እል ነበር ይሄን ካየው ቡሀላ ግን ሀሳቤን ቀይርያለው እኔ ሀገር አለኝ የምለው ይሄን ስው በሞት ከተቀጣ ነው እንዲሁም እናትየውን የሚያሳድዱትን ጭምር ፍርድ ካገኙ ነው ምናልባት የዛኔ ሀገር አለን እንል ይሆናል
Sate neg satenta yemayikberbete becha hager Ethiopia nate hasaba ahun Ethiopia new year Ethiopia megebate nber gn yemer ferahu fetehe yelalate hager ename Ethiopiawi nge malte asaferge agetan asdefage sera bota hulume yityikogale Ethiopia hege yelme yilalu aw new lala men elalhu yemer Ethiopiawi mehonane telahute tsyfekote 💔💔💔😭😭lbachenen seberote
እውነት ነው አገር አለኝ ለማለት አፈርን በጣም
እደሱ አትበል ደፉሪ የትም ቦታ ነዉ ያለዉ ልጅህን አስተምራት ሰዉ የሚነካት ቦታና የማይነካት ቦታ ማስተማር አለቡህ ምክኒያቱም ከቤተስም ዉስጥ አለ በተረፈ ፀልይ
@@helenalamin9762ፀሎቱ እውነት ነው ግን የትኛው ፍርድ ነው ያለው?አለመቀደም ነው እህቴ😢በማንም ለይ አይድረስ
ፈጣሪ አገሬ አስገባኝ ለአገሬ ያብቃኝ እል ነበር ግን አሁን ስለ አገሬ ማሰብ ሁሉ ማሰብ ከበደኝ ፍትህ የሌለበት አገር በደም የቆሸሸች አገር እንዴት አገር አለኝ ልበል💔💔💔💔
የሄቨን ጉዳይ እንደ አና ማስታወሻ ዘመን ተሻጋር መሆን አለበት ሄቨን ውስጥ ብዙ ህፃናቶች አሉ።
የኢትዮጵያ መንግስት መቸም ለዚህች ምስኪን እናት ፍትህ ካልሰጠ መንግስት ሊባል አይችልም 🙏😭💔🇪🇷
✅️
ትክክል
አሁንም እኮ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን መንግስት አንለውም ሽፍታ ነው ገዳይ ነው ከፋፋይ መርዝ የሚረጭ የሚያፈናቅል የሚያስርብ የሚያስጠማ ሴቶችን በሰራዊቱ የሚያስደፍር አረመኔ ነው መንግስትማ አንለውም
መንግስት ነው ብለሽ ነበር እስከዛሬ በይ እርምሽን አውጪ እሱ መንግስት ኦኖ አያውቅም ገዳይ እንጂ
አይ አንተ መንግሥት ሊባል አይቻልም አልክ? ሕፃን አይሻስ?ትረሳለች? በግፍ በጠራራ ፀሐይ የተገደለችዉ በማንነቷ? እዉነተኛ መንግሥትና ፈራጅ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ። በምድርም በሰማዬም።
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም ልዩ ነው እንዳቺ ያሉትን ያብዛልን የሴት ጀግና ፍትህ ለሄቨን መሰቀል አለበት ዝም እንዳትሉ
አለምሰገድ ምርጥ ሰው ልበ ሰፊው በእያንዳንዱ ችግሮች ውስጥህ እያለቀሰ አይዞሽ ስትልብቻ ቃላት የለኝም እግዝአብሄር ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን እግዛብሄር ይጠብቀው እንደ ሰሙ የአለም ብድር ይግባው
የኔ ቆንጆ አስተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪ ለህፃን ሄፈን ፍትህ😢😢😢
ቬሮኒካ ክብር ይገባሻል 🎉🎉🎉❤❤❤
ምርጥዋ ቬሮዬ❤❤❤🎉። ፍትህ ፍትህ ለሔቨንና ለህፃናት
ቬሮኒካ እና አለምሰገድ ከመምሰል ተሻግራችሁ የእዉነት ሰዉ ናችሁ ይመቻችሁ💚እወዳችኋለሁ
ቬሮኒካ አንቺ ልዩ ድንቅ ሴት ዘመንሽ ይባረክ
ጀግናነሽ ጀግና አባት አለሽየሚገርም አባት ኮራሁብሽ ጀግና ሴት ነሽ100%አባትሽየሚገርም አባትነው ያለሽ ❤🎉አባትሽ ኮርቶብሻን❤❤❤
ቬሮኒካ እናመሠግናለን ለሄቨን ድምጽ ስለሆሽ አንቺ የወለደ አባት ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጠው እንወድሻለን አለም ሠገድ እናመሰግናለን ፍትህ 💔💔💔ፍትህ 😭😭😭🖤🖤🖤
በአደባባይ ይገደል ፍትህ 😢😢😢 በተለይ ወዶች እኛን አይወክልም በማለት ድምፅ ሁኑ እስከመጨረሻው ፍትህ
በጣም ንጹህ ልብ አለሽ ቤሮኒካ በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ቬሮኒካ የእውነት ክብር ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ🎉🎉🎉 ቅን ልብ ያለሽ ወጣት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🎉 ፍትህ ለፌቨን 😢
ፍትህ ተደፍራ ሒወቷ የተቀማችዉ ሄቨን ኧረ ቆሰልን የፍትህ ያለህ
ሰዉየዉ መገደል አለበት የምትሉ ላይክ አሳዩኙ መገደል አለበት
የኛ ቬሮኒካ ❤❤❤
አዳነ ተካ በጣም ነበር የምወደው አንችም ተጨመርሽልኝ የአባቷ ልጅ ቬሪየ የኔ ቀበጥ ኢትዮ ስታዝን ኮንሰርትሽን የሰረሽ ጀግና ህዝብሽ ሲጎዳ እንዲሂ አብረሽ የቆምሽ ትክክለኛ የህዝብ ልጅ አንች ነሽ አባት እና ልጅ ስወዳችሁ ❤
ተባረኪ እህታችን ቬሮዬ እዮሃ ሚዲያ ም ተባረኩልን😢😢😢
የኔ ውድ እህታችን ክብረት ይስጥልን የሄቨን ጉዳይ የሁላችን ነው ግን አንቺ ጀግናነሽ እንወድሻለን
የኔ ኩሩ የኔ ጀግና የኔ ተምሣሌት ሰወድሸ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ ፍትህ ለሁሉም ለተጎዱት ወገኖቸ
የኔ እናት በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ እግዛብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ 😍😍
አለም ሰገድ የብዙዎች እባ አባሽ እግዚአብሔር መልካም ብድራትን ይክፈልሕ የታፈነ እውነት ገላጭ ለተጎዱ ደራሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤
የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽፈጣሪ ጤናን ይስጥሽ እድሜ ይስጥሽበጣም ነው ምወድሽ ፍትህ ለጨቅላዋ እፃን ለሔበን
ወድማችን ጋዜጠኛው አድናቂህ አክባሪህ ነኝ ለፍትህ የቆምክ ወድሜችን ኑርልን ዘር ሀይማኖት የማትመርጥ አላህ ይጠብቅህ
በጣም የገረመኝ የገዳዩ ቤተሰብ ጭካኔ ነው ምን አይነት ልብ ነው እኔ እንኳን እናቴ ብትሆን አያስቻለኝም ይህን ድርጊት አየችማ 😢😢 ልበ ቀና ሰዎች እናመሰግናለን
የኔ እናትዋዬ😢😢😢😢አሁንም ፍትህ ፍትህ ለህፃኗ😢😢😢
የእዉነት ትልቅ ልብ ነዉ ያለሽ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤
ይሄንንን የምተነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን ለ ህፃን ሄቨን
አሚን የኔ እናት❤
አሜን አሜን
አሚን
❤አሜን
አሚንን😢😢😢
ዘፈኖችሽን እወዳቸዋለሁ::በዚህ ላይ እንዲህ ፍፁም ቅን ልቦና እንዳለሽ ሳይ ቬሮኒካ እግዚአብሔርን ሁለት ነገር ለመንኩት እሱም እድሜ ና ጤና እንዲሰጥሽ👌👌👌👏👏
አዎ ልክ አርገሻል ፍርድ እስኪመጣ ጎበዝ በርቺ ሌሎችም ካንች ይማራሉ
ቬሮኒካ አቺ ለኛ ልዩ ስጦታ ነሽ የሰው ሀዘን ሀዘንሽ አረገሽ የምትኖሪ ጥሩ ልብ አለሽ እመቤታችን ከኋላም ከበፊትም ሆና ትጠብቅሽ የኔ ቆጆ እንወድሻለን❤🥺🙏
ቬሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሠው ዘር ❤ አለባበሥሽን ደግሞ ቀጥይበት የሤት አለባበሥ እንደዚክ ነው😘 ሔቨንዬ ያልጠነከረው አጥንትሽ ይፍረድ 😢😢😢
ቬኒ የሠው ልጅ ነሽ አከበርኩሽ ተባረኪ ሁላችንም ከጎናቹ ነን በየ ቤቱ ሚያነቡ ሞልቷልና እንጠናከር ዝም ብለን ፍትህ ፍትህ አንበል የኛ አንድነት ይፈለጋል አንድ እንሁን እራሥ ወዳድ አንሁን የሠው ህመም ይሠማን ሠው እንሁን እንደኢትዮጵያዊ እናሥብ መብታችን እራሣችን እናሥከብር በርቱ
ለትንሻ እህታችን ፍትህ በጣም ከብዶናል አሞናል
ኢዮሃ ሚዲያ እንወድሃለን, ቬሮኒካን በጣም ነው እምነወዳትና እምናከብራት እግዚኣብሄር የባረካት ልዩ ሰው ነች ትኑርልን ፈጣሪ ከእርስዋ ኣይለይ።
በሞት ይቀጣልንፈትህ ለልጆቻችን ፈትህ ለሄቨን
እዉነትሽን ነዉ ቬሮኒካ እግዚአብሔር ይባርክሽ
አረመኔው ደፋሪ ገዳይ በአደባባይ ይሰቀልልን የምትሉ 💔😭😭ወላሂ እኔን በጣም አሞኛል እናቷ እንደት ነው የምትኖረው ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ 😭
kene tebekaw
ይሰቀል
Yisakeli
ይገደል 😢😢😢😢
ይሰቀል
2016 አዋርድ ጋዜጠኛ ለዓለም ሰገድ ይገባዋል ❤❤❤
❤❤
ያን አረመኔ የሞት ፍርድ ይፈረድበት የምትሉ 👍👍👍
የሙት
አደባባይ ላይ በሠይፍ
ሞትማ እረፍቱ ነው
ያንችስ አባት አህያ የሚደፍረው
ያረብ
ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ልጁም የልጁ ልጂ አለዎት እባክዎን የዚህን ዘንዶ ነፍስ ገዳይ እንዲገደል ፊርማዎትን በአስቸኳይ ይፈርሙ 🙏🙏❗❗❗❗
የ ሄቨንን የ ትንሿ እህቴን ጉዳት እንደኔ ያመመው እናቷን ፈጣሪ ያፅናሽ በሉልኝ B Like 😭😭😭❤🌹🥰
😥😥😥💔ልጅታ እንዴት ተሰቃይታ እንደሞተች ሳስብ ራሴን ታምሜ የዋልኩት እናትየው ሳይ ልቤ የደማው አላህ የሚያስረሳ አንድ ነገር ይስጣት😢
በጣም ሰቃዬን ፈጣሪ ያሰበው እግዛብሄር ለእናታን ያዕናናልን ለአለምሰገድም ድንቅ ሰው ነው እንደ ሰው አለም ሰገድ ሰምን መላክ ያወጣዋል የአለም ብድር ይግባክ መድሃንያለም ያክብርልን ወንድማችን ያላሰብከውን እንጀራ ይሰጥክ ❤❤❤❤❤❤
እዬሀ ሚዲያን እከታተላለው እንደዚህ ታሪክ ለማየት የከበደኝ ታሪክ የለም እውነት እናታን እግዚአብሔር እሣን የሚተካልሽ የሚያፅናናሽ የለብሽን ሀዘን የሚያቀልልሽን ይሥጥሽ 😢😢😢እናቴ
ቬሮኒካ ትልቅ እና ኑፁህ ልብ ያለሽ ልጅ ነሽ ለሀቅ የምትቆሚ ለተበዳሊ ለትግራይ ህዝብም እውነት የመሰከርሺለት ትልቅ አርቲስት ነሽ ❤❤❤
ቬሮኒካ እኛ ከምናወቃቸው ብዙ አርቲስቶች አንፃር በእድሜ ትንሽ እና አዲስ የምትባል ናት ግን ደሞ ከብዙቹ የተሻለ አስተሳሰብ እና መልካም ልብ ያላት ጠንካራ ሴት ናት
ፈጣሪ ይባርክሽ
እኔ ዘፈን አልሰማም ግን ምን አይነት ድንቅ ወጣት ሴት ነሽ ፣ ዉስጣዊ መልካምነትሽና ዉጫዊ ዉበትሽን አለማድነቅ አይቻልም።
አንተ ሰው ለተበደለ ድምፅ የሆንከው ጆሮ ሰጥተህ ያዳመጥክ ለኛም ያደረስክ ትልቅ ሰው ነህ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቦ ❤
❤❤❤❤
የዚች ህፃን ጉዳይ የእናቷ ብቻ አይደለም የመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳይነው እስከመጨረሻው እንሄዳለን
"የሄቨን ድንጋጌ" የሚል የሕግ ማሻሻያ ሊደረግ ይገባል።
አለም ሰገድ የኢትዮ ጀግና ጋዜጠኛ ለእውነት የምትቆም ለአንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅክ እንጀራክ ከፍ ይበል እድሜ ጤና ይስጥክ በእውነት ጀግና ነክ 😍😍😍
ትክክል እውነት ነው
አሜን አሜን አሜን
ወላሂ መሸለም ይገባዋል
አሚን❤❤❤❤
Hats off to You alemseged tadesse.You deserve to be the best journalist in the way how you serve your people ,voice to the voiceless and generous ,kind .I am so lucky to know you as a class mate .God bless you a lot .
ሰዉ ነሽ የኢትዮጵያ ጀግኒት❤ ተባረኪ
ድንቅ ሰው ነሽ የእውነት እናመሰግናለ😢😢
ጀግና ጋዜጠኛ ቃላት የለኝም thanks🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የዚች ህፃን ልጅ የገደለ የሰው አውሬ ባድባይ ይሰቀል
በስሜት አትናገሩ ህገመንግስት ይሻሻል
የገደለ ይገደል የሚል ህግየለም
ሳኡድ አረቢያብቻ የሳኡድን ህግ ተመልከት
😂አአ
ጨመ
ቬሮንካ በጣም ንጹሕ ልቦና ያለሽ የተባረክሽ ወጣት አርቲስት ነሺ ፈጣሪ ይባርክሺ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
ቬሮኒካ ልቤ የገባሽው ቤተክርስቲያን ጥቁር የለበሰች ቀን ድምፅ የሆንሽው በቻልሽው ቋንቋ አለም እንዲሰማ ዛሬም ከተበዳይ ሴት እህትሽ ጎን መቆምሽ አምላክ መጨረሻሽን ያሳምረው❤Alexዬ ወንድሜ ጥላ ከለላ ይሁን አግዚአብሔር ❤❤ፍትህ ለህፃን ሔቨን😢😢😢
በጣም ጀግና ነች የምር በጣም ወደድኳት
ያሳዝናል፣ወልዷል፣በልጆቹ፣ያግኘው፣በራሱ፣ይፍረድበት፣እግዚአብሄር፣ይፍረድበት፣ጌታ፣የድሀይቱ፣እናትና፣አባቷእና፤የቤሮኒካ፣አምላክ፣የኢትዮ ጵያ፣ህዝብ፣አምላክ፣ይፍረድብህ
Amen amen amen❤
ጀግና ሴት ናቲ ክብር ይገባታል
Alex mn yargat hoooo😂
ቬሮኒካ አዳነ አሁን ላይ አዝናኝ ብቻ ሳትሆን ለሰዉ ልጅ ጥሩ አሳቢ ከተበዳይ የምትቆም የቁርጥ ቀን ልጅና ጥቀምን ያላስቀደመች ጀግና ናት
ቬሮኒካ ምርጥ አርቲስት ናት ታሪኳን የማትደብቅ በግልፅ የምትናገር ለተጎዳ ፈጥና የምትደርስ ውድ ሴት ናት ብዙ አፍቃሪ አለሽ በሄቨን ጉዳይ ለፍትህ የቆመች ምርጣችን ናት ፍትህ ለሄቨን
እኔ ዘፋኝ አድናቂ አደለሁም ግን በጣም አዛኝ ልብ ያለሽ ሠው ነሽ እናመሠግናለን እህታችን
ምንም ሊል አልችልም ይገደል ይገደል የምል ብቻ 👍
እግዚያብሄር ይባርክህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ለተበደሉ ላዘኑ ለድሆች ለሚሲኪኖች ድምጽ ስለሆንክ እናከብረሀለን ተባረክ
ቨሮኒካ ንፁህ ልብ ያላት ለእዉነት የምትመሰክር ሐቀኛ ቀና ሰዉ ናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጥሩ ትዳር ይስጥሽ❤❤❤
ሁለት ጀግና እውነት ቬሮኒካ ንፁ ልብ ያሽ ሴት እግዛብሔር ይጠብቅሽ ፍትሕ ለሔቨን ይሰጥልን
ቨረኒካ እግዚሀቤር ይስጥሽ የሄቨን እናት ምን አይነት ጀግና ሴት ናት ብቻዋን ከዱር አራዊት ጋር ተጋፈጠች
በጣም በጣም ከጠላት ጋር አብሮ መቆም ያማል 😢😢 አለም ሰገድ የአለም ብድር ይግባው ጀግና ነው ወንድማችን ድምፃን በማሰማቱ😢😢😢
በጣም ኡፍፍፍ 😢😢😢😢
ቨሮኒካ ትልቅ ሰዉ ተባረኪ ከተጎዱ ሰዎች ድምፅ ስለሆንሽ🙏እንኩዋን ደስ አለሽ አልበምሽን ስለጨረሽ
ቮሮኒካ ልባም ሴት
ሰዉ ስትሆን እንደዚህ ነዉ 🙏
ፍትህ ለ ሄቨን ⚖️✊
ተክክል,ሰው🎉
አሰተዋይና ትክክለኛ የሰው ህመም ቁስል የሚገባው ሰው እደዚህ ከልቡ ያዝናል ይረዳል
የኔ መልካም ሴት 😘😘
ፍትህ ለሔቨን💔😭
አሌክስ በሌላ ጉዳይ ቢሆን ኖሮ "እንኳን ደስ አለህ "እንልህ ነበር ግን መሪር ሀዘን ነዉ የሆነዉ ሆኖ ሚዲያህ ኢትዮጵያዉያንን በአንድነት ቁጣችንንና ሀዘናችንን እንድንገልፅ አድርጎናልና እናመሠግናለን ቬሮኒካንም ከእዉነት ጋር ስለምትቆሚ እናመሠግንሻለ🙏
ጎበዝ እና አስተዋይ ሴት በጣም ነው የምወድሽ፤ የማከብርሽ፤ የማደንቅሽ ….
ቬሮኒካየ የኔ ቆንጆ ልክ ነው ያደረግሽው ያችን እደርስበታል ግዜው የሄቫን ነው ፍትህ ለሄቫን💔
ቭኦሮንካ አዳኔ ሲወድሺ የኔ መልካም በጣም ልባም ሴት ነሺ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🥰
በጣም ይገርማል ትለያለሽ እህቴ😢 በጣም እናመሰግናለን😢
ተባረኪ የኔ ቆንጆ ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ ዕለት። አከብርሻለሁ ቬሮኒካዬ ልበ ቅን❤።
ፍትፍ ፍትህ ፍትህ!!!
አች እኮ ድሮም ጀግና ናሽ ዛሬም ጀግና ናሽ በቃ ሰው ናሽ ንፁህ ልብያለሸ ክብር ይገባሻል
ሀይ ቬሮኒካ በጣም ነው ያደነኩሽ ያከበርኩሽ አላውቅሽም በዝች ህፃን ልጅ ጉዳይ ነው ያወኩሽ ዘፈን ስለማልስማ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
የህዝብ ልጅ አስተዋይ ልጀ እንዴት እንደምወድሽ አሁንም ፍትህ እንጠይቃለን ለሄቬን 😢
ሄቨን ለብዙዎች እናቶች ህፃናት ታፍነው ለቀሩት ምክኒያት ሁና ሙጥታለች ስለዚህ ልጁ ይገደል ባደባባይ ቬሮኒካ አዳነ ምርጥ ሴት በጣም ነው የምንወድሽ የኛ ጀግና
ይህን የሕዝብ ልጅ እውነተኛ እባካችሁ እንጠብቀው ከምንም በላይ ደግሞ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ
ይጠብቅህ።
የኔ ቆንጆ የኔ አስተዋይ ድሮም እወድሽ ነበር አሁን የበለጠ አከበርኩሽ ❤❤❤❤❤
እኔ አርቲሲት አድናቂ አይደለሁም ግን ላንች በጣም ትልቅ ክብር አለኝ በጣም ሰው ነሽ ከልቤ ነው ❤ የኔ ቆጆ ኮመንት እደምታነቢው ስለማቅ ነው እኔ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ ሁሌ ደስተኛ ያርግሽ ፈጣሪ ፍትህ ለሄቨን 😢
ሼሮኒካ የሰው ልክ በጣም አመሰግንሻለሁ ያሰብሽው ያለምሽው ሁሉ ይሳካ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ወልደሽ ከብደሽ ለማየት ያብቃኝ በህይወት ካለሁ።
አቤት አለምሰገድ አንተን የወለደች እናት ምን አለ ሺ በወለደች መልካምነት ለራስነው አንቺም የመልካም ቤተሰብ ውጤት ነሽ አኳን አይደለም በሰራነው ባየነው እንጠየቃል አላህዬ ከመልካም ባሮችችህ አድርገን
የኔ ምርጦች ቬሮኒካ ተባረኪ አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ
እስይ የሴቷች ተምሳል አኰራሽን ለፍት ለእውነት መቈም
ቬሮኔካ በጣም ትሁት ድንቅ ሰዋሰው ድምፀ መረዋ የድምፅ ሊቅ እጅግ አከብርሻለሁ
አንቺ ምር ኢትዮጵያዊ ነሽ የኔ ፍቅር ❤❤❤
አንቺ ንፁ ልብ ያለሽ ልጂ ነሽ በቃ ሰው ነሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደስ አለሽ💐🎉አልበምሽን በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤
የህዝብ ልጅ ስትሆኑ እዲህ ነው የምታዝኑት አርቲስቶች ጋዜጠኞች ህዝብ ሲታመም ያማችሁል ይህንን ቬሮኒካ አዳነ አሳይታለች 😢😢😢ፍትህ ለሄቨን ስንጠይቅ በሄቨን ሰቆቃ ሌሎችም የታፈኑ የሌሎች ህፃናት ደም ስለ ሁሉም ፍትህ ነው የምጠይቀው😢😢እዲህያሉ አረመኔ ወንጀለኞች ታርመው ምን ሊጠቅሙን ይችላሉ??መሞት አለባቸው ህፃናት የደፈሩ ወንዶች ይገደሉ ይህ ነው ፍትህ😢😢
@@HananHano-yb3pv ይገዴሉይ፣ይገዴሉይህነውፍትህ
ስኮኑ
@BnpBnp-f4f እረ አማርኛ😂😂😂😂
"የሄቨን ድንጋጌ" የሚል የሕግ ማሻሻያ ሊደረግ ይገባል።
ቬሮኒካ በጣም ነው የምውድሽ እውነት ስባዊንት የሚስማሽ ወጣት በጣም ነው የምወድሽ ጌታን❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ምርጥ ኢትዮጲያዊ የሰው ቁስል የሚያምሽ ጀግና ሴት ነሽ
አላህ ልቦናሽን ጥሩነትሽን ይጨምርልሽ ልብሽን ከህሊናሽ ጋር አገናኝተሽዋል በርቺ
Justice for heaven😭😭😭😭😭
አያ አረመኔ ጨከኝ በደበበይ ተሰቅሎ ይገደል የምትሉ👍👍👍😭😢😢
እውነት ነው
ቬሮኒካ ዘመንሽ ይባረክ ለህፃንዋ ሰልፍ ወጥቶ ማውገዝ ያስፈልጋል
Eyoha Media please የሄቨንን ጉዳይ እንደጀመራችሁት ፍፃሜዉ ላይ ሳትደርሱ እንዳታቆሙ በምታምኑት አምላክ ልለምናችሁ😭😭😭😭
"የሄቨን ድንጋጌ" የሚል የሕግ ማሻሻያ ሊደረግ ይገባል።
😢😢😢😢😢God bless you
ትክክለኛ አትዮጵያዊ ነሽ አመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ሺፍፍን ታርግሽ. ኑሪልኝ
አደራ አለም ሰገድ የህፂናኗን ጉዳይ እሰከመጨረሻዉ ታገሉ ልጁ በሂወት መኖር የለበትም😢😢
ቬሮ ግን አባትሽ ከልቡ መርቆሻል አለበምሽ ሙሉ በሙሉ የተመረቀ እና የተሳካ ይሁን ልብሽ ትልቅ ነው መልካም። እድል❤❤❤❤❤በዚ አጋጣሚ ጋዜጠኛውም እጅግ በጣም ነው የምናከብርህ ተባረክ ያሰብከው ይሙላ እርጋታህ በራሱ ያረጋጋል
ቪኪዬ ለካ ያለምክንያት አልወደድኩሽም የኔ ጨዋ ተባረኪልኝ❤❤❤
የኔ ቬሮኒካ የሰው ጥግ ህልምሽን እውን ያድርግልሽ በርች ድምፅ ሁነሽ ስለፈጣሽም እግዚአብሔር ያክብርሽ
እኔ ወንድነቴን ብቻ ሳይሆን ስው መሆኔን ነው የጠላውት እስዋን የምታክል ልጅ አለኝ ሀገሬን አሳይሻለው እል ነበር ይሄን ካየው ቡሀላ ግን ሀሳቤን ቀይርያለው እኔ ሀገር አለኝ የምለው ይሄን ስው በሞት ከተቀጣ ነው እንዲሁም እናትየውን የሚያሳድዱትን ጭምር ፍርድ ካገኙ ነው ምናልባት የዛኔ ሀገር አለን እንል ይሆናል
Sate neg satenta yemayikberbete becha hager Ethiopia nate hasaba ahun Ethiopia new year Ethiopia megebate nber gn yemer ferahu fetehe yelalate hager ename Ethiopiawi nge malte asaferge agetan asdefage sera bota hulume yityikogale Ethiopia hege yelme yilalu aw new lala men elalhu yemer Ethiopiawi mehonane telahute tsyfekote 💔💔💔😭😭lbachenen seberote
እውነት ነው አገር አለኝ ለማለት አፈርን በጣም
እደሱ አትበል ደፉሪ የትም ቦታ ነዉ ያለዉ ልጅህን አስተምራት ሰዉ የሚነካት ቦታና የማይነካት ቦታ ማስተማር አለቡህ ምክኒያቱም ከቤተስም ዉስጥ አለ በተረፈ ፀልይ
@@helenalamin9762ፀሎቱ እውነት ነው ግን የትኛው ፍርድ ነው ያለው?አለመቀደም ነው እህቴ😢በማንም ለይ አይድረስ
ፈጣሪ አገሬ አስገባኝ ለአገሬ ያብቃኝ እል ነበር ግን አሁን ስለ አገሬ ማሰብ ሁሉ ማሰብ ከበደኝ ፍትህ የሌለበት አገር በደም የቆሸሸች አገር እንዴት አገር አለኝ ልበል💔💔💔💔
የሄቨን ጉዳይ እንደ አና ማስታወሻ ዘመን ተሻጋር መሆን አለበት ሄቨን ውስጥ ብዙ ህፃናቶች አሉ።
የኢትዮጵያ መንግስት መቸም ለዚህች ምስኪን እናት ፍትህ ካልሰጠ መንግስት ሊባል አይችልም 🙏😭💔🇪🇷
✅️
ትክክል
አሁንም እኮ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን መንግስት አንለውም ሽፍታ ነው ገዳይ ነው ከፋፋይ መርዝ የሚረጭ የሚያፈናቅል የሚያስርብ የሚያስጠማ ሴቶችን በሰራዊቱ የሚያስደፍር አረመኔ ነው መንግስትማ አንለውም
መንግስት ነው ብለሽ ነበር እስከዛሬ በይ እርምሽን አውጪ እሱ መንግስት ኦኖ አያውቅም ገዳይ እንጂ
አይ አንተ መንግሥት ሊባል አይቻልም አልክ? ሕፃን አይሻስ?ትረሳለች? በግፍ በጠራራ ፀሐይ የተገደለችዉ በማንነቷ?
እዉነተኛ መንግሥትና ፈራጅ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ። በምድርም በሰማዬም።
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም ልዩ ነው እንዳቺ ያሉትን ያብዛልን የሴት ጀግና ፍትህ ለሄቨን መሰቀል አለበት ዝም እንዳትሉ
አለምሰገድ ምርጥ ሰው ልበ ሰፊው በእያንዳንዱ ችግሮች ውስጥህ እያለቀሰ አይዞሽ ስትልብቻ ቃላት የለኝም እግዝአብሄር ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን እግዛብሄር ይጠብቀው እንደ ሰሙ የአለም ብድር ይግባው
የኔ ቆንጆ አስተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪ ለህፃን ሄፈን ፍትህ😢😢😢
ቬሮኒካ ክብር ይገባሻል 🎉🎉🎉❤❤❤
ምርጥዋ ቬሮዬ❤❤❤🎉። ፍትህ ፍትህ ለሔቨንና ለህፃናት
ቬሮኒካ እና አለምሰገድ ከመምሰል ተሻግራችሁ የእዉነት ሰዉ ናችሁ ይመቻችሁ💚እወዳችኋለሁ
ቬሮኒካ አንቺ ልዩ ድንቅ ሴት ዘመንሽ ይባረክ
ጀግናነሽ ጀግና አባት አለሽየሚገርም አባት ኮራሁብሽ ጀግና ሴት ነሽ100%አባትሽየሚገርም አባትነው ያለሽ ❤🎉አባትሽ ኮርቶብሻን❤❤❤
ቬሮኒካ እናመሠግናለን ለሄቨን ድምጽ ስለሆሽ አንቺ የወለደ አባት ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጠው እንወድሻለን አለም ሠገድ እናመሰግናለን ፍትህ 💔💔💔ፍትህ 😭😭😭🖤🖤🖤
በአደባባይ ይገደል ፍትህ 😢😢😢 በተለይ ወዶች እኛን አይወክልም በማለት ድምፅ ሁኑ እስከመጨረሻው ፍትህ
በጣም ንጹህ ልብ አለሽ ቤሮኒካ በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ቬሮኒካ የእውነት ክብር ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ🎉🎉🎉 ቅን ልብ ያለሽ ወጣት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🎉 ፍትህ ለፌቨን 😢
ፍትህ ተደፍራ ሒወቷ የተቀማችዉ ሄቨን
ኧረ ቆሰልን የፍትህ ያለህ
"የሄቨን ድንጋጌ" የሚል የሕግ ማሻሻያ ሊደረግ ይገባል።
ሰዉየዉ መገደል አለበት የምትሉ ላይክ አሳዩኙ መገደል አለበት
የኛ ቬሮኒካ ❤❤❤
አዳነ ተካ በጣም ነበር የምወደው አንችም ተጨመርሽልኝ የአባቷ ልጅ ቬሪየ የኔ ቀበጥ ኢትዮ ስታዝን ኮንሰርትሽን የሰረሽ ጀግና ህዝብሽ ሲጎዳ እንዲሂ አብረሽ የቆምሽ ትክክለኛ የህዝብ ልጅ አንች ነሽ አባት እና ልጅ ስወዳችሁ ❤
ተባረኪ እህታችን ቬሮዬ እዮሃ ሚዲያ ም ተባረኩልን😢😢😢
የኔ ውድ እህታችን ክብረት ይስጥልን የሄቨን ጉዳይ የሁላችን ነው ግን አንቺ ጀግናነሽ እንወድሻለን
የኔ ኩሩ የኔ ጀግና የኔ ተምሣሌት ሰወድሸ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ ፍትህ ለሁሉም ለተጎዱት ወገኖቸ
የኔ እናት በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ እግዛብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ 😍😍
አለም ሰገድ የብዙዎች እባ አባሽ እግዚአብሔር መልካም ብድራትን ይክፈልሕ የታፈነ እውነት ገላጭ ለተጎዱ ደራሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤
የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ
ፈጣሪ ጤናን ይስጥሽ እድሜ ይስጥሽ
በጣም ነው ምወድሽ
ፍትህ ለጨቅላዋ እፃን ለሔበን
ወድማችን ጋዜጠኛው አድናቂህ አክባሪህ ነኝ ለፍትህ የቆምክ ወድሜችን ኑርልን ዘር ሀይማኖት የማትመርጥ አላህ ይጠብቅህ
በጣም የገረመኝ የገዳዩ ቤተሰብ ጭካኔ ነው ምን አይነት ልብ ነው እኔ እንኳን እናቴ ብትሆን አያስቻለኝም ይህን ድርጊት አየችማ 😢😢 ልበ ቀና ሰዎች እናመሰግናለን
የኔ እናትዋዬ😢😢😢😢አሁንም ፍትህ ፍትህ ለህፃኗ😢😢😢
የእዉነት ትልቅ ልብ ነዉ ያለሽ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤
ይሄንንን የምተነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን ለ ህፃን ሄቨን
አሚን የኔ እናት❤
አሜን አሜን
አሚን
❤አሜን
አሚንን😢😢😢
ዘፈኖችሽን እወዳቸዋለሁ::በዚህ ላይ እንዲህ ፍፁም ቅን ልቦና እንዳለሽ ሳይ ቬሮኒካ እግዚአብሔርን ሁለት ነገር ለመንኩት እሱም እድሜ ና ጤና እንዲሰጥሽ👌👌👌👏👏
አዎ ልክ አርገሻል ፍርድ እስኪመጣ ጎበዝ በርቺ ሌሎችም ካንች ይማራሉ
ቬሮኒካ አቺ ለኛ ልዩ ስጦታ ነሽ የሰው ሀዘን ሀዘንሽ አረገሽ የምትኖሪ ጥሩ ልብ አለሽ እመቤታችን ከኋላም ከበፊትም ሆና ትጠብቅሽ የኔ ቆጆ እንወድሻለን❤🥺🙏
ቬሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሠው ዘር ❤ አለባበሥሽን ደግሞ ቀጥይበት የሤት አለባበሥ እንደዚክ ነው😘 ሔቨንዬ ያልጠነከረው አጥንትሽ ይፍረድ 😢😢😢
ቬኒ የሠው ልጅ ነሽ አከበርኩሽ ተባረኪ ሁላችንም ከጎናቹ ነን በየ ቤቱ ሚያነቡ ሞልቷልና እንጠናከር ዝም ብለን ፍትህ ፍትህ አንበል የኛ አንድነት ይፈለጋል አንድ እንሁን እራሥ ወዳድ አንሁን የሠው ህመም ይሠማን ሠው እንሁን እንደኢትዮጵያዊ እናሥብ መብታችን እራሣችን እናሥከብር በርቱ
ለትንሻ እህታችን ፍትህ በጣም ከብዶናል አሞናል
ኢዮሃ ሚዲያ እንወድሃለን, ቬሮኒካን በጣም ነው እምነወዳትና እምናከብራት እግዚኣብሄር የባረካት ልዩ ሰው ነች ትኑርልን ፈጣሪ ከእርስዋ ኣይለይ።
በሞት ይቀጣልን
ፈትህ ለልጆቻችን
ፈትህ ለሄቨን
እዉነትሽን ነዉ ቬሮኒካ እግዚአብሔር ይባርክሽ