በ8 ዓመቴ በሰረቀችኝ ሴት ህይወቴ ተመሰቃቀለ! ከገዳዮቼ ያመለጥኩት በአረጋኸኝ ወራሽ ዘፈን ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
አሁን አካባ ውን ካወቅሽ ጠቁሚ ብዙ ህፃናትን ታድኛለሽ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ❤
ትክክል
ጋዜጠኛው የሰው ህመም የሚረዳበት መንገድ ከቤተሰብ ከዘመድ በላይ በጣም ይደንቃል እግዚአብሔር ይባርክህ አለምዬ እህታችን ዳግም ስደት ባትሄድና እንደው በርብርብ በሀገሯ ሰርታ ብትለወጥ😢 በሃብት የባረካቹ ሰዎች እጃቹን ብዘረጉላት እውነት በረከት ነው❤
❤❤❤❤❤❤
አለም ሰገድ አንተን የወለዱ እናት ምንኛ የታደሉ ናቸው የሆንክ እናት አንጀት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ብሩክ ሁን እለም ሰገድ
አቤት የኛ የኢትዮጵያውያን ተአምር ጭካኔ እግዚአብሔርን መዳፈራችን ልክ አጣ እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን😢😢
ለዚህ ነዉ የማያልፍን። ጨላማ ኑሮ።
Don’t blame all Ethiopian are bad. I agree some of are evil. But Ethiopia still is a holy country.
@@sophiasophia4269
Don’t fool your self, Ethiopians paying the consequences of rebellion against the Most HIGH GOD.
Amen
ኢትዮጵያ ውስጥ ያልታወቁ የማፈያ ቡድኖች እንዳሉ ያመለክታል ህፃናትን እየደበደቡ ጉልበታቸውን የሚበዘበዙ አረመኔዎች ፈጣሪ ከሀገራችን ይጠራርጋቸው
በጣምምምም😢😢😢ሰው ምንም አልነቃም 😢😢😢ብቻ እየሆነ እያየን እየሰማን ያለው ነገሮች በሙሉ ጆሮ ጭው ልብ ቀጥ ያረጋሉ 😢😢😢
አሚን
@@fatiya8477በጣም😢😢😢😢😢
ይሄ ፕሮግራም መማሪያ ነዉ አለምዬ ለአንተ ትልቅ ክብር🙏
ኢትዮጵያ ህግ የለም የስንቱ ጉልበት ተበዘበዘ ህይወትም ተበላሸ ቤቱ ይቁጠረዉ💔
በትክክል
👍
ሌቦቹን ውደድኳቸው 😢 የኔ ከርታታ አይዞሽ እንኳንም እዚህ ደረሽ ጠካራ ሁኝ ያን ኩሉ ሥቃይ አልፈሽ እዚህ ደረሰሻል አይዞሽ ።
ያሁን ግዜ ሌቦች አይደሉም በደህና ግዜ ሆኖ ነው
አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችን ለካ የክፉዎች መናሃሪያ ሆናለች " የጆሮ ደግነቱ አለመሙላቱ!
👍
ሴጣን ይቀናብናል 😢
😃 yejoro degentu almemulatu
Loved this
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@@tiz59905አይ እህቴ ሰይጣን ምኑን ይቀናብናል ደስ ይለዋል እንጅ የሰው ልጅ ሲፈጠር ንጹህ ነው ሰይጣን በ ሰው ላይ እያደረ ነው ክፋት የሚያሰራን
በልጅነትሽ ያሳለፍሽውን ስቃይ እና መከራ እግዚአብሔር ያቅልልሽ ያስረሳሽ 😢😢
አረጋኸኝን ሳየው ትዝ ያለኝ በዳኝነት ላይ እያለ ለውድድር የመጣችው ልጅ እሱ ቤት ኖራ የነበረች አንዴ ብላ ስታመሰግነው ቤተሰቡ በተለይ ባለቤቱ ታነሳት እንደነበር የተነጋገሩበት ደስ የሚል አጋጣሚ መልካምነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍላል❤ አመሰገነችው የዚችን እህታችን ደሞ እናዳምጥ እስኪ
በጣም ልብ ይነካል I hope ይህንን ታሪክ ለህግ ባለሙያዎች ታስተላልፋላችሁ:: እነዚህ ወንጀለኞች ለህግ መቅረብ አለባቸው: በጣም therapy ያስፈልጋታል: እግዚአብሔር ይማርሽ! 🙏🏽እይዞሽ ይሄም ያልፋል!
😊
የኔ እህት እድለኛ ነሽ ባለመደፈ ርሽ ከዚህ የበለጠ ጉዳት ነበረው እግዛቤር ይመስገን አልፈሽዋልበርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሺ አለሽ ፀልዬ
በእርግጠኛነት ወንድሞቿ ይህን ጉድ ሲሰሞ ይርዳቷል 😢😢😢😢ደሙ ተርዷት 😢😢😢😢ኢትዮጵያ ውሰጥ ግን ያልተሰራ ግፍ የለም አቤት የፈጣሪ ትግሰቱ 😢😢😢😢
እሷ የራባት ፍቅራቸው ነው እንጂ መች ሃብታቸው ነው?😭
ቅድሥት ሀገር ሢባል ያሥቀኛል😂😂😂😂
እነዛ ሌቦች ያለቻቸው ሰዎች ግን ፈጣሪ ስቃያቸውን አይቶ የላከላቸው መላኮች ይመስለኛል ፈጣሪ ሊያድነን ሲፈልግ በብዙነገር ይመሰላል እህቴ ተመስገን በይ ፀበል ይጂ ጨርሶ ከጭንቅላትሽ እንዲወጡ
በጣም ይገርምል ሌባቹ
በጣም አንድ ነገር አስታወስኩ መልካምነት ሌባ እና ዱርዬ ነው ብለን ካሰብናቸው ሰዎች እናገኛለን ነጭ ለባሽና ሱፍ ለባሽ በብዛት ስጋ ለባሽ ዲያቢሎስ ሆነው እናገኛለን እግዚአብሔር ይስጣቸው ሌባ ለተባሉት እግዚአብሔር የላካቸው ናቸው አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ያበርታሽ
አይዞሽ የኔ እናት ከዚህ ሁሉ ስቃይ ተርፌሽ እዚህ መድረስሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ስለሆነ ነው በርች ከአሁን በፊት ከሰለፊሽው ችግር አይብስም ሁሉም ነገር ለእግዚአብሔር ተው
ጋዜጠኛ አለም ስገድ የስው ስሜት እንዴት እንደሚገባው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤
ዉይ ህይወት አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ ፀበል ግቢ እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርዉ እዩሀ ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን ስለ ትብብራቹ ❤❤❤❤
Woy tsabale inazeh gifangochum iko tsabale xaciwoch nachchawe
ኢትዮጵያ ያለ ክፍት ተንኮል አረመኔነት የትም የለም በዚ ውሉ እንዴት እግዚአብሔር ይታረቀን የሚሰማው ውሉ ያማል ልብ ይሰብራል 😭😭😭🥺
በጣም ተመስጭ ሰማሁሸ እህቴ እኔን አይዞሸ ያን ጭለማ ያሳለፍሸ አሁንም ያልፋል ሀገራችን ውስጥ ለውስጥ የሴጣን አገልጋይ ሞልቶ እዳለ ተረዳሁ😢😢😢
ከሐገሩ ደህንነቶች ሌቦች ተሻሉ እግዚያብሔር ይርዳሽ ያግዝሽ
አትለማመጫቸው ጠንካራ ለመሆን ሞክሪ ያለ ጥፋትሺ እንድህ መሆንሺ ሳያንሰ በወንድም እና እህት እጦት መሰቃየት የለብሺም ጨክነሺ ኡቆምሺበት ቁሰል አያምም ለራሰሺ ሰው ሆኝ የኔ ሚሰኪን አይዞሺ አንድ ቀን ቀን ይወጣልሺ እና እነሱ የሚፈልጉሺ ሰአት ይመጣል በምታምኝው ዱአ እያደረግሺ ወደ ፈጣሪሺ ተጠጊ አብሺሪ
ወይ ኢትዮጵያ ሥንቱን አረመኔ ነዉ።የሠበሠብሽዉ።😭😭😭
አህቴ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ጦር ኃይሎች አካባቢ ሂጅ ይፀለይልሽ ኤየሱስ ይፈውስሻል ህክምናው እንዳለ ሆኖ ፀሎት ያስፈልግሻል ይሄ መንፈስ የሚወጣው በጌታ በእየሱስም ብቻ ነው
ፍትህ ለህፃናት ሰራቂዎች ለህግ ይቅረቡ እባካችሁ ለመሆኑ ሃገራችንን የተቆጣጠረው በሰው ተመስሎ አስቆሩቱ ይሁዳ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ከምድራችን ላይ ጥረግልን
አሚን
አይዞሽ የኔ እህት ከዛሁሉ መካራ ያሳለፈሽ አምላክ መችም አይተዉሽም አዉነት ጠካራ ነሽ አለም ሰገድ እግዚአብሔር ረዝም እድሜ ይስጥህ የሰዉን ህመም ይምታዳምጥ ምርጥ ጋዝጤኛ ነህ
ወይ አገሬ.. ሰዉ እንዴት ተጨካክኗል?? እኔ ግን ግራ የሚገባኝ የእናቶችና ህፃናት ምናምን ድርጅት አለ ይባል ነበር፣ ሥራው ምን ይሆን?? እንደው አለምዬ እባካችሁ በህጋዊ መንገድ ሪፖርት አድርጉና ለቀሩት ምስኪን ህፃናት ድምፅ ሁኗቸው።
ቆይ እነዚህ ህፃናቶች በምን እዳቸው በምን ሃፅያታቸው ነው እንዲህ እየሰረቁ የሚያሰቃዩአቸው😢😢😢ኦኦኦኦ ጌታሆይ
በእውነት ጌታ በተአምር ይድረስልሽ ይህ የመንፈስ አሰራር ሰለሆነ ነው አየመጣ የሚያስጨንቅሽ።
ሚዲያ ስለሌ እንጂ ድሮም እርኩስ ስራ ብዙ እንዳለ ነው የተረዳነው የእነሱ ግፍ ነው በዝቶ ዛሬም ድረስ ምድሪቷን ሰላም የነሳት😢 መድኃኔዓለም ይፍረድባቹ ከሰው ተፈጥረው ከአውሬ የባሱ አረመኔ ሁሉ😢
አዉነትሽን ነዉ አላህ ይፊርዲባቸዉ
በትክክል ውዴ ስንት አይነት ነገሮች አሉ ድሮም ስንት ሰዎች ስንት ጨካኞ አሉ አምላክ ምንም ይሁን ምንም ሕፃናትን ይጠብቅልን ምኞቴ ነው እንጂ የአገራችን ሰው ወይስ ሰው😊 አውሬ????????መልስ ከአድማጭ ከሚድያም
❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤
እኔም በፊት ጡሩጊዜነዉ እልነበር ተዳፍኖ ነዉ እጂዱሮም ሸይጣኖች አሉ እሄሚዲያ ጉዱን አወጣዉ
ትክክል
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ቢደገፉት አይጥልም እሱን ተጠቂ ፀልይ👐 አለምዬ በስነልቦና አግዛት ወንድሞችዋም አለንልሽ በሉዋት 😢
እግዝሀቢር እነኳን አተረፈሽ። ጉበዝ አና ከዛ ሁሉ ውስጥ መዉጣትሸ እድለኛ ነሸ። ያሳለፈችውን ከባድ ጊዚ ማለፉን እንድታምን እና ቅዝቱ እንዲቀረፍላት የባለሞያ ድጋፍና ሀይማኖታ የሚፈቅድ ከሆነ ፀበል ይረዳታል። ሚድያም ,ት/ቢት, ቤተሰብ ልጆች እንደት እራሳቸዉን መጠበቅ እነዳለባቸው ማስተማር ያስፈልጋል ። መጮህ ሁሉ ይችሉ ነበር ሰው መሀል ሲሆኑ። ብዙ ቦታወችን ስም ጠርታለች እንደሷ በዛ ህይወት ውስጥ ያለፍና የሚያስታዉሱ ሊኖሩ ይችላሉአገጣጥሞ የሰዉችን ማንነት መድረስ ይቻላል ። አሁንም ወንጀል እየሰሩ ይሆናል
አይዞሽ እራስሽን አበርቺ አረጋህኝ ወራሽ ንፋስ ነው ዘመዴ የሚለዉን እየሰማሁ ነው ያድግሁት እራሴን እያፅናናሁ ከዚህ ደርሻለሁ እንዲህ አይነት ወንጀል ኢትዮጵያ ዉስጥ እየተሰራ ለሕግ መቅረብ አለባቸው ሕፃናትን ከተለያዩ እፅ ዉስጥ መግባት የለባቸውም
ያሳዝናል ለካ ልጆች ሚጠፉት በየጊዜው ለዚህ ግፍ እያዋሉዋቸው ነው ሌሎቹ ደሞ ለመንፈስ ግብር ነው ሚስርቁዋቸው ከዛ አይመለሱም 😢😢😢😢
😢😢awo aygermiseme demo ko be melese zemen newe trka😢 wey gude😢
እንኳን ፈጣሪ ከአንበሳ መንጋጋ አቸረፈሽ 🙏🙏አለምዬ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤
አይዞሽ እህቴ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ ታዳጊሽ ጌታ ይረዳሻል ፀልዪ።
እኔ ከታሪኩ ይልቅ ከአለም ሰገድ ትእግስት ስነምግባር በቃ ለሰው ልጅ ያለው ክብር ደስ ስለሚለኝ የሱን ይቱብ ብቻ ነው የምከታተለው❤
ይህን ልጅ እሽ በየድግምቱ ቤት ስታዞርሽ ስለነበር ሰው እንዲጠላሽ ተስፋ እንድትቆርጪ ለሷ እንድትገዢ ስለሆነ ያደረገችው ትግል ብለች ውድ ግድም ገብተሽ በጾም፣ በጸሎት በስግደት በጸበል ሱባኤ ያዥ። ከጾሩ ስትላቀቂ ቤተሰብሽ አይደለም ሰው በመሆንሽ ብቻ እመብርሀን ድንግል ማርያም ወፎቹ እንዲወዱሽ እንዲያምኑሽ ታደርጋለች። አይዞሽ። ያንቺ መከራ አብቅቷል በርቺና ከቤተክርስቲያን ተጣበቂ ድል ይመጣልሻል።
😭የኔ ከርታታ እህቴ ምናለ አግኝቸሽ ባቀፍሁሽ😭አይዞሽ በርቺ❤
እኔ እኮ ግርም ይለኛል እኛ ኢትዮጵያን ሥንል ደረታችንን ነፍተን እሔን ሓጢያት ተሼክመን ብዙ ግዜ ኣሥባለሑ እሔ ሑሉ ሓጢያት ሞልቶ ተትረፍርፎ ነው ዛሬ ለይ ኣገሪቷ በደም እየታጠበች ያለ ለብሠን ሥንሔድ ጤነኛ እንመሥላለን ደሓው እንባ ሞልቶ ተተርፍርፏል
እነዚህ ሰዎች ሰራቂዎቹ በህይወት ያሉ ከሆነ ለሌሎች መቀጣጫ እንዲሆኑ በህግ ተይዘው የማያዳግም ቅጣት እንዲቀጡ ሁሉም ህዝቡ መረባረብ አለበት !!!
ህግ የትአለ እናነው አላሕ ይፍርድ እይ
ማንየቱህግ😂😂😂😂😂
@@Ayida566ኣሜን
አገራችን ላይ እሳት አለመዝነቡም ጉድ ነው ይህ ሁሉ ግፍ እየተሰራ ይህ ሁሉ ወጀል እየተሰራ አላህ ብቻ ለግፈኞች እሳት ይውረድባችሁ
እሳትማ እየወረደ ነው ሰው በቁሙ እየታረደ በዘር በሀይማኖት እየተጨራረሰ ከዚህ በላይ ምን እሳት አለ
@@tigistmamo7604 ትክክል
ህጻናትን የሚስርቁ ስዎች እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው
ታርኩ ያሳዝናል ግን ትንሽ የተምታታ ነገር ነው ቅደም ተከተሉን ማወቅ አልቻኩም ብቻ እንኳን እግዚአብሔር ረድቷ ት በስላም በጤና እደገች አሁን እድገሻል ወላጆችሽን ፈልጊ እይዞሽ
ያሳዝናል በጣም ወገን በወገን ሲጨክን። ይህችን የመሰለች ቆንጆ እንዲህ ስትሰቃይ ያማል
ከዚች ልጅ ታሪክ የምንረዳው ወንጀለኞችን ማግኘት ለባለሞያ አይከብድም ብዬ አምናለሁ
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ግፍ ነው ምንሰማው
አሌክስ ይሔ ነገር የሕግ ከለላ ያስፈልገዋልም ቶሎ ወደ ሚመለከተው አሳውቅና እርምጃ እንዲወሠድ አለበለዝያ አደጋ እንዳያደርሱባት ላንተም ቢሆን ተጠንቅቀክ ሥራው ይሔ ከባድ ኬዝ ነው
ከ psychologist ጋር ብታገናኟት ጥሩ ነው። ቤተቦችዋም ያለፈችበትን ህይወት ተረድተው ፍቅር ቢሰጧት ቢያቀርቦት በግልፅ ቢያወሩ ጥሩ ነው።
እኛ ማህበረሰብ ውስጥ በግልፅ ማውራት አልተለመደም መለመድ ያለበት ነገር ነው።
ሰውን ማዳመጥ መታደል ነው ስሜታቸውን በግልፅ እንዲያወሩ ማበረታታትና አይዞሽ ማለት ትልቅ ጥቅም አለው።
እባካችሁ ወገኖቼ ጥሩ አዳማጭ ለመሆን እንጣር። ሳንፈርድባቸው እኛ እህ ብሎ ማዳመጥ ትልቅ ለውጥ ያመጣል።
አይዞሽ እህቴ በርቺ መከታሽ እግዚአብሔር ነው። እማይጥል አምላክ ሁሌም ካንቺ ጋር ነው። በርቺ በርቺ!!!/
😭😭😭😭😭😭ተመሥገን ሁሉም አለፈ አይዞሽ ወደፊት ጠካራ ሤት ሁኝ እነዛን ጨካኞች ሣይሆን የረዳሽን ፈጣሪ አሥቢ ውደ
አቤቱ ጌታ ሆይ በሀጥያት ጠፍተናል አንተ ድረስልን አባቴ ከዚች ልጀ ብዙ ነገር ማወቅ ይቻላል ዉስጡ ብዙ ነገር ነካ ነካ ነዉ ያረገችው በያንዳንዱ ነገር ብዙ ማዉራት ትችል ነበር ጥያቄው አጥራል ለማንኛዉም እንርዳሸ ብለዉ ዳግም እንዳያጠቃት ትጠንቀ ቅ
ሉቃስ ወንጌል የመጨረሻው ክፍል ላይ የለው ቃል ትዝ አለኝ የመጨረሻ ዘመን ጆሮን ጭው የሚያደርግ ወሬ ትሰሙ ዘንድ ግድ ነው ይላል 😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ የአለምና የትንቢት መፈጸሚያ አተድረገን😭😭😭
የኔ ቆጆ እፍፍፍ ስታሳዝኒ እኳን እመቤቴ ከዛ ህይወት አወጣችሽ ያማል አዬ አገሬ ተጨካክነናል ምን አይነት ተፈጥሮነው 😢😢
የኢትዮ ፈተና ያበዛብን ጨካኛች ስለበዙ ነው አላህ ሆይ እየለየክ አሳልን😢😢😢😢😢😢😢
የሀገሬ ግፍ መቼም አያልቅም። ደግሞኮ ቅድስት ሀገር እንላለን።
በጥዐም ስንቱ ያልተነገረ አለ
አይኝ እሳት አለመዝ ነቡ የወንጀላችን ብዛት
😂😂😂እሄንንቆሻሻሥራቸዉ ለመደበቅ የሚጠቀሙበት ሥምነዉ ቆሻሻየሀፂያት ምድር፠ነዉ እነኣሜሪካ ከነሠይጣናቸዉ ይሻሉኛል
@@taybat536የሚገርመኝ እሡነዉ
የአንተን ፕሮግራም comment ካላደረኩኝ እጄን ያሳክከኛል አለምዬ የዘውትር አክባሪህና አድናቂህ ነኝ ተባረክ ወደ ታሪኩ ልመለስ።
የኔ ውድ አይዞሽ ወንድሞችሽ ባዮዱሽ ጌታ እግዛብሔር ይወድሻል ለመልካም ይሆንልሻል
የኔ ዉድ እህት አይዞሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሔር ይመረሽ😢😢😢😢
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
እውነት ይህ ታሪክ ከኢትዮጵያ ውጭ ነው በሉኝ እባካችሁን አንድ ነገር ምዲያ ብትሰጡይ ብዙ ብጠይቃችሁ አረብ አገር ምናችን ሳይነካ በጣም እናወራለን የሉም አልልም ግን እንደዚህ ጨካኝ አይደሉም ሰው በራሱ ሕዝብ እንደዚህ አይነት ነገሮች ለምን ግን ከዚህ አምላክ ፈጣሪ አገራችንን እንደዚህ
ለምን ረሳው እንላለን የአገሬ ሰዎች ወዮላችሁ የሞት ሲመጣ ወይ ጉድ ማምለጥ አይቻልም አምላክ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
ልጅቱ ብዙ ሙያዊ ድጋፍና ክትትል ያስፈልጋታል፤ አስፈሪ ታሪክ ነው፣ ለመስማትም ይጨንቃል።
ወይ ጉድ ይሄን ያህል ጨካኔ እዲህ ኣይነት ሰዎች መኖራቸው ማመን ከበደኝ እንኳንም ፈጣሪ ኣተረፈሽ ግን እዛ ሂወት ውስጥ ላሉ ህጻናትና ታዳጊዎች ፈጣሪ ይድረስላቸው😥😥😥😥💔💔💔 የወነድሞችዋ የቤተሰቦችዋ ነገር ደሞ ይገርማል አረመኔዎች በደስታ እንደመቀበል ይሄን ሁሉ መከራና ስቃይ ኣሳልፋ ከሞት ተርፋ ብትመለስ ትንሽ እንኳን ልባችሁ ኣይራራም😢 በፍቅር በትክስዋት መልካም ነበር
የተባረኩ ሌቦች እግዚያብሔር ሲልክ በሌባ አስመሥሎ ይገርማል
እህቴ ፀሎት ያድፈልግሻል ዎደ ጌት ቅርብ በይ ና ፀልይዩ ምንናቱም ጠላት እያድፈራራሽ ክፉ መንገድ እንዳ ዎስድሽ. በተረፈ አይዞሽ ጌታ መልካምነው ከዚ yaዎታሽው በክንያት ነዉ
ይህቺ ልጅ በምታነሰዉ ሰው ወይም ቦታ( ፉሪ:- አምቦ;- አትላስ;-.....) ሌላ ሌላም ዛሬ በህግ አካላት ተይዛ ቦታዎቹ ብፈተሽ::
Ewnet new
ኦፍፍፍፍፍፍ የኔ ዉድ አይዞሽ 😭😭እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከምትወጃቸው ቤተሰቦችሽ ጋር ታስማማሽ 🙏😢😢😢
ሠዉ የዘራውን ያጭዳል ሤትየዋ እግዚአብሔር ዋጋዋን ይሠጣል።።።እግዚአብሔር አለ አይዞሽ ግን የእግዚአብሔር መዝሙር ሥሚ የአረጋኸኘ አዎ ለግዜአዊ ለሥሜትሽ ነዉ እንጅ ከከዚሕ ሑሉ ፈተና ያወጣሽ 100% የእግዚአብሔር እጅ ነዉ ያወጣሽ።።(( አለምሰገድየ you are so blessed 🙏🙏🙏
የኔ ምስኪን ❤እግዚአብሔር እንኳንም ከዛች አውሬ ከሆነች ሴት አወጣሽ አይዞሽ ልጅ ነሽ ቀሪ ዘመንሽን ኑሮሽን ያቃናልሽ ፈጣሪ🙏
እንዴት ሰው እንደራሱ ልጅ አያይም የሌሎችን ልጆች በራሳቸው ልጆች ላይ መሆን የማይፈልጉትን ነገር በሌላ ሰው ልጅ ላይ ግፍ የሚፈፅሙት እንዴት አስቻላቸው።
ግን ስት አይነት ሠዉ አለ በዝች ምዲር ላይ😢😢ጉዲ
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን ጋዜጠኛ አለም ሰገድን እደኔ የምቶዱ በላይክ❤ የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላቹ❤❤❤
እዮሃ ይህችን ልጅ የመንፈስ ጭንቀት ያለባት ስለሆነ ፀበል ብትወስዷት ጥሩ ነው።
ፀበል ብትጠመቅ ትድናለች ፈጣሪ በጣም ይወዳታል ከመሞት ያተረፋት አምላኩዋ ያረጋጋታል።እግዚአብሔር አምላክ እንኩዋን አተረፈሽ❤!!!ባንች ብዙ የሚሰራው ሥራ ይኖረዋል።
ሰላመ እግዛብር ይብዛላቹ በጣም የሜገርም ነዉ ደግጭነዉ የሰማውት
እግዚአብሔር እንኳን ከዛ አወጣሽ ሰዎቸ ሰይጣናዊናቸዉ መንፈሱ ቤተሰቦችሽ እንዳይወዱሽ አድርገዋል ፀልይ
እግዚአብሔር ከቡዙ መከራ አውጥቶሾል ቀሪ ዘመንሺን በስላም በጤና ያኑርሺ ፈጣሪ ለቡዙ ወድምና እህቶቺሺ ድምፅ ሆነሻል አይዞሺ
በስማም ሀገራችን ምን ሰጣን ነው የገባው በሰው ሀገር ተከብረን እየኖርን በሀገር እዲህ ያለ ክፋት እሚገርም ታሪክ ነው እህት ከዛ ጨለማ ያወጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፆለት አድርጊ ሂዎትሽ ይተካከላን 😢😢😢
ታሪክ የሚመስል እዉነት❤❤❤❤
የማንሠማው ነገር የለም ለካ ሀገራችነ ላይ ብዙ ነገሮች ይሰራበታል አላህየ አንተ ጠብቀን
ሌቦቹ ከፈጣሪ የተላኩ መላእክት ናቸው
የሕክምና እገዛም ፀበልም ያስፈልጋታል ምህረቱን ይዘዝልሽ
መምህር ተስፋየ አበራ ትምህርት አዳምጭ ብዙ ነገር ይረዳሻል እህታለም አይዞሽ::
እግዚአብሔር ሆይ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢 እቤቱ ምህረትህን ላክልን አለም ሰገድ እግዚአብሔር ምን አይነት ደግ ልብ ነው የሰጠህ ተባረክ የብዙ ሰወች እንባ የታበሰበት ሚዳያ ነው
ውይ አለምሰገድ ጸጋውን ያብዛልህ ።እኔ ብሆን ሰል........
ሰላም አለምሰገድዬ ይሂን ታሪክ ትኩረት ማረግ አለባቹ ባለፈው ተመሳሳይ ታሪክ ሸገርኢፎላይ ጋዜጠኛ መሰረት ብዙ አቅርባ ነበረ እባካቹ ትኩረት ስጡበት
ፍትህ ለህፃናት ህጋዊ የድርጅት ፈቃድ ህጋዊ የአሰሪ እና የሰራተኛ ስምና አድራሻ የሰራተኛ ቁጥር እና የስራ ድርሻ የተደበቀ ጅርጅት የህፃናት ዘውውርን ለመቀነስ በከተማ በገጠር ሰው ልጅ ይዞ ቢገኝ የራሱ ለመሆኑ በቂ ማስረጃ እስከደም ምርመራ ድረስ ህግ ቢፀድቅ የጎረቤቶች ትብብርና ጥቆማ እንዳለችው የህንፃወች ፍተሻ ብዙ ጎዳና ተዳዳሬዎች እና ወላጅ የሞቱባቸው ማንንታቸውን የማያውቁ ስለሚኖሩ የሚመለከተው ክፍል ሊታደጋቸው የችል ይሆናል ።አንችን እንኳን እግዚአብሔር አወጣሽ ጋዜጠኛ ድንቅ ነህ
አልምዬ አረ ምን ጉድ ነው? እንዴት ነው የሚኖረው።❤❤❤
This person are from Badamliko this girl needs prayer 😢😢😢😢😢
የስነ ልቦና አገዝ ያስፍልጋታል አይዞሽ የኔናት ብዙ እንጀራ እርሾ በርችልኝ ❤❤
የኔ እህት እንኳን በህወት ወጣሽ አይዞሽ
ልጅ ከቤተስብ ከተለዬ ህይውቱ አደጋ ውስጥ ይውድቃል አይዛሽ እህቴ 😢😢❤❤
ይሄ ነገር ህጻናትን ሳይሆናቸው ቀጭቶ ተስፋቸውን ማጨፍለቅ አሁን ድረስ ያለ ነገር ነው እውነት እላችኋለሁ ፈጣሪ ይፋረዳቸው እውነት ይህ ይመለከተኛል ሚል ኢትዩጵያዊ አለመኖሩ በጣም ውስጤን ይበለኛል ምን ይባላል እኔን እናቴ እይዞሽ ፈጣሪ በህይወት አትርፎሻል ሲቀጥል ኝ ወንድም ያለቻችሁ ሰዎች ሰከን በሉ በእህት አይጨከንም አይደለም እህት ሴት መሆኗ ራሱ እህት ማግኘታችሁ ራሱ ተመስገን ብላቹ ተቀበሏት
አቤት ግን ፈተና ገና በልጅነት እድሜ የኔ ናት ያንን አልፈሻል ወንድሞችሽ ተረድተው ይምጡልሽ አይዞሽ በርቺ ልቦና ይስጣች በሰው ሂወት እምትጫወቱ ያውም በልጆች ጉልበት
አንድ ቀን እዮሃ ላይ ቀርቤ ታሪኬን ማቀርብ ይመስለኛል አሌክስ በጣም የምትደመሙበት ታሪክ አለኝ b3ክፍል የማያልቅ ❤❤❤❤one day am wating
በዚህ አጋጣሚ ግን ሌቦቹ ሌቦች ሳይሆኑ ነፃ አውጪዎች ናቸው❤❤
አለምየ ይሂ ታሪክ በሌላ ሚድያ ቢቀርብ ኑሮ ድራማ ወይም ውሸት ነው እል ነበር እባክህ አለምየ
በልጆችህ ይዠህ አለሁ እነዚህን
ሰወች ፈልገህ ለህግ አቅርብልን
የኔ እህት አይዚሺ ባሳዳጊ የሴቱ ሂወት ተባላሸ
አይዞሽ ጠነካራና ብርቱ ሆነሽ ኑሮሽን አሸንፈሽ መኖር ሰጀምሪ ;ሀብታም ስትሆኝ እንኳን ወንድም የሩቅ ዘመድም ሊቀርቡሽ ይወዳሉ።እግዚአብሔር ን ቅረቢ ው።
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አለ ስው ከንቱ ነው😢😢
የናት የመምህር ተስፋየ አበራን ትምህርት ሲሚ ❤❤❤❤❤❤❤
በልጅነት ይህንን ሁሉ በደል ፈተና እንድታልፊ የረዳሽ እግዚአብሔር ወደፈትም አይለይሽ ። ግን ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ከተማ ማንኛውም አከራይ የተከራይን መታውቂያ ኮቢ ይቀበላል እንደመያዧነት ። በዛ ማግኝት ውይም መያዝ አልተቻለም ነበር ??
ይሄንን የመሰለ ወንጀል ሰምተህ ዝም ማለት አትችልም ልጅቷን ወደ ሕግ መውሰድ አለብህ እንደዚህ መቀጠል የለበትም ወንጀሉን ከምንጩ ማድረቅ ያስፈልጋል እህቴ ወላጆችሽ በጣም አሳፋሪዎች ናቸው ገንዘብ ይዘሽ ብትመጪ ኖሮ ከበሮ እየደለቁ ይቀበሉሽ ነበር በጠፋሽበት ጊዜ እንኳን ለፖሊስ አላመለከቱም አሳፋሪዎች እንኳን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አልኖረኝ ለዛውም እናት
አለም ሰገድ መቼም የአንተን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው የማዳመጥ ችሎታህን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ለሁሉም ከበሬታ ያለህ በመሆንህ እኔም አከብርሐለሁ