Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የመምህር ግርማ የመንፈስ ልጅ መልካም ፍሬ ነህ የትም ሊገኝ የማይችል እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው የምታስተምረው አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በተረፈ አንተም እራስህን ጠብቅ ።
እድሜህን ያርዝምልን እንቁ መምህራችን
ቃል ሂወት ያስማልኝ መምህር ኢትዮጵያውያን ታድላቹ እንዚ ኣይነት መህራርን ሰለ ኣላቹ እድሜ ና ጤና ይስጣቹ መምህር ወንድማቹ ከ 🇪🇷🇪🇷
ኦ መምህሬ በነገራችን ላይ የመምህር ትምህርት የማይገባችሁ ሰዎች ማርያምን በእራሳችሁ እዘኑ ወይም እንዳላወቀ የሚያረጋችሁ እድሜ ከጤና ያድልልኝ ❤
ይገባቸዋል ቁስላቸውን ስለሚነካ ነው
@@asgdfgh5669 ትክክል በጣም ስለሚያቃጥሉኝ ነው እውነቱን እኮ ያውቁታል በናትሽ
Memhryen betam new mwedew egziabhair ytebkln kenemulu betesebu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰
@@TsigeTeklu-v8m ግድነው እሱን አለመውደድ አይቻልም
ውስጣቸው አጋንንት ስላለባቸው ነው።እንፀልይላቸው
ድንቅ ትምህርት መምህር ተስፋዬ......እግዚአብሄር ይባርክህ እናመሰግናለን፡፡
መምህር በእውነት ትምህርት ስትሠጥ እንዴት ደስ እንደሚል ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘመን መዋጀት ማለት ይሄነው አለቀ የኔ ሰው❤
ጌታየይጠብቅህ ወድሜ
እኔ ዝም ብዬ ሳዳምጥህ ብውል ትምህርትህን አልግብም ግን ይህ ቪዲዯ ቆየት ያለ ነው መምህር ባሁን ሰአት ይህ ፌስ አልያም ፀጉር ለየት ይላል❤❤❤❤ ትምህርትህ ዘመኑን የዋጀ አቂ ደውል ያለት ነው
መምህርዬ ለመጀመራያ ጌዜ ያወኩ በለውለታዬ አባቴ ብህ ያንሰል የኔ ውድ ዛር መልካም ፍሬ የዛራ ገበሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንተ ልዩ ነህ ለኔ በዝ ቀለመጣያቅ መምህርን የታወወቀቹ ከሶስት አመት በፍት በላይክ ግለፁት
እግዚአብሔር እረጅምእድሜ እናጤና ይስጠልን መምህራችን🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር፤እግዚአብሄር ከዚ ጥፋት ይተብቀን!
እግዚአብሔር ይስጥልን።
መምህር እባክህ ጨነቀኝ ሁሉም ነገር በሌልት የምያስጨንቀኝ ነገር አለ እና ብዙ😢😢😢
Memihr befit yanten timihrt mesimat betam neber mitelaw ahun gn ahun gn yanten timhrt mesmat betam new miyasdestegn kalehiwet yasemaln mengstesemayatn yawirsln yemitageleglbetn edme kemulu teninetgar yadliln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን❤
ድንቅ መምህር
የሙሴ ባለቤትም ኢትዮጵያዊት ነበረችመምህር ትምህርትህ ተሰምቶ አይጠገብም
እግዚአብሔር ይጠብቅክ መምህራችን
ማዳበሪያ ያገራችን ሰወች ባይጠቀሙ መልካም ነው ሀገሪቱ ተፈጥሮዊ ምርት አምርቱ የድሮ ተፈጥሯዊ የህል ዘሮች እንዳይጠፉ ማድረግ ያስፈልጋል በማዳበሪያ የሚመረቱት የህል ዘር ለተለያዩ በሽታወች እያጋለጡ ነው ስኳር ደም ብዛት ወዘተ
ምን ማደበሪያ ብቻ ምርጥ ዘር እየተባለ የ ኢትዮጵያ የሆኑ ነገሮች ማጥፋት ገቢያ ላይ ማራከስ
መምህር ስለ መናፍስት ክፋትና አስራር ከናተ በጣም ተምህርት ወስጃለው በጣም አመሰግንካለው። ግን ከሴት አጋንት መተት ቁራኛ መላቀቅ አልቻልኩም።
🙏🙏🙏🙏መምህር ግርማ ጋር ሰትጠራጠር ሂድ ጨክን ሰገድ 🙏🙏🙏
ስገድ አብዝተህ
አሜን(3)
egzbiher tsegawun yabazalh be ewunet memehir tesfaye 🤲🤲🤲teru temarta new 👆👂👈❤❤❤🙏🙏🙏
ቃልሒወት፡ያሰማልን።
❤❤❤❤❤❤❤ መምህር ዬ
ይገርማል መምህር 🤔liyo እኔ ባለሁበት ሀገር የሆነ ብራንች ስም ነው
ትልቅ መምህር❤
አሜን ይመልስልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
ያክብርህ!
እግዚኦ ማረን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Memher tesfaye God bless you 🙏🏻
❤tebarek
❤❤❤❤❤❤
መምህር የዚቺ ቅድስት አገር መር ሁነህ እምነታቺን ኦርተዶክስ አስፋፋልን ክርስትናቺን አስመልስ
Yemenem hayemanote teketaye mehone ayetebekebegnem anten lalemadenek😊
Egzabehar yetebkehe
መምህር በማርያም ግልፅ አድርግልኝ የወንድ ልጅ የዘር ፍሬ መፍሰስ እንዴት ሆኖ ነው የአስተሳሰባችን መጠን መቀነስ የእይታ መጠን መቀነስ ሊፈጥር የሚችለው ኢሄ ነገር የተከሰተባቸው ሰዎችስ በአመጋገብ ወደነበረበት ማለትም ወደመደበኛው የአስተሳሰብ እና የእይታ አቅም መመለስ ይቻላል ወይም ደሞ በመንፈሳዊ ተግባርስ ወደነበረበት መመለስ ከተቻለ
ከየት ነው እደዛ ያለ አልሰማሁትም
መምህር ተስፋዬ ካያስተማረው ትምህርት ተቆንፅሎ የገባ ትምህርት ላይ ነው ማለትም በዚሁ ቪዲዮ ላይ ነው በደምብ አድምጠው በአፅንኦ ተመልከተው
ዘር ማፍሰስን ማቆምና በሀይማኖት መበርታት በደምብ መስገድ የሚመቹ ምግቦችን መቀነስ አማሪጭ ነው
@@mesfinmersha7769 ok🙏
Egzabher chenqlathn ybarkelh endezi argo miyaneqan wedm eht new yatamew
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ፍትፍት ዝኾነ ትምህርቲ
😍😍😍😍😍😍😍😍
እየሱስበሴጣንላነይየበላይነውስሙበቻያፈሰርስበታል።
Enodehalen yedengle mariysm lej yetebkeh
😢😢😢😢😢
መናፍስት በኢየሱስ ስም ብቻ ይወጣሉ።
memehere tesefaye zemnune yewje enqu edemna tena kenmelawe betsebehe tsgawene yabzalehe metadele nw
My father used to read this books he has been torturing me since my childhood
ኤልጂቢቲ A ሌዝቢያንG ጌB ባይሶክሹዋልT ትራንስ አክሽንይገርማል
ገ ማለት በሂብሩ 3 ማለት ነዉ ዝም ብለህ ሳታዉቅ አትዘባርቅ አላቅም ማለት ጥሩ ነዉ ህዝቡን አታደናብር 7 ማለት ዛይነ ይባላል እነደ ዘ ይነበባል ሰባት ላልከዉ ነገር እግዛብሔር ለእስራኤል ህዝብ ስድስት ቀነ ሰርታቹህ በሰባተኞዉ ቀን ቅዱስ ቀን ይሁም ቀን በእኔ እና በእናንተ ቃል ኪዳን ይሁን ብለዋል።
እግዚአብሔር ብለህ ፃፍ መጀመራ
ይህ ልጅ ጠንቋይ ነው።
ጠንቋይን እየተቃወመ ጠንቋይ ትለዋለህ😂
🙄
ነጭን የዚህች ደሀ አገር ጠላት አርጎ ማዉራት የቆየ ቅዠት ነዉ ሌላ ተረት ትተህ ወንጌል(አዲስ ኪዳንን)ስበክ
እናት እኮ ነችሁአደኚ ሰይጣን ፖፖፖፖፖፖፖረረረረረቻቻቻቻቻቻቻሸሸሸሸሸሸሸሸ
ሰበከ እኮ ወንጌልን ገብተሽ ተከታትለሽ ታውቂያለሽ? ደግሞ አሁን ያለ እውነት እንጂ የቆየ ቅዠት አይደለም። ላንቺ ለተደፈነብሽ ነው ቅዠት የሆነብሽ። ንቂ
😂😂😂😂😂😂😂ካንተየምጠላዉ ዉሸትታበዘለህ😂😂😂😂😂እዉነቱንብቻ ብታወራ ትዉውድ ታድን ነበር😂😂😂አሉባልተኛም ነህ 😂😂😂😂ማሥረጃ መረጃ አታቀርብም😂😂😂😂😂
መምህር ትንሽ እርምት ያድርጉ። የሰይጣን ሥራ በእስራኤል ክልክል ነው። ሌላው የገ ጊደል በእብራይጥ 7 ነው ያሉት ላይ ነገሩ እንዲህ ነው። א 1ב 2ג 3ד 4ה 5 ו 6ז 7 ח 8ט 9 י 20 እንደዚህ ነው የሚሰላው።
የ "ገ" ፊደል በእብራይስጥ 7 አይደለም
የመምህር ግርማ የመንፈስ ልጅ መልካም ፍሬ ነህ የትም ሊገኝ የማይችል እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው የምታስተምረው አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በተረፈ አንተም እራስህን ጠብቅ ።
እድሜህን ያርዝምልን እንቁ መምህራችን
ቃል ሂወት ያስማልኝ መምህር ኢትዮጵያውያን ታድላቹ እንዚ ኣይነት መህራርን ሰለ ኣላቹ እድሜ ና ጤና ይስጣቹ መምህር ወንድማቹ ከ 🇪🇷🇪🇷
ኦ መምህሬ በነገራችን ላይ የመምህር ትምህርት የማይገባችሁ ሰዎች ማርያምን በእራሳችሁ እዘኑ ወይም እንዳላወቀ የሚያረጋችሁ እድሜ ከጤና ያድልልኝ ❤
ይገባቸዋል ቁስላቸውን ስለሚነካ ነው
@@asgdfgh5669 ትክክል በጣም ስለሚያቃጥሉኝ ነው እውነቱን እኮ ያውቁታል በናትሽ
Memhryen betam new mwedew egziabhair ytebkln kenemulu betesebu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰
@@TsigeTeklu-v8m ግድነው እሱን አለመውደድ አይቻልም
ውስጣቸው አጋንንት ስላለባቸው ነው።እንፀልይላቸው
ድንቅ ትምህርት መምህር ተስፋዬ......እግዚአብሄር ይባርክህ እናመሰግናለን፡፡
መምህር በእውነት ትምህርት ስትሠጥ እንዴት ደስ እንደሚል ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘመን መዋጀት ማለት ይሄነው አለቀ የኔ ሰው❤
ጌታየይጠብቅህ ወድሜ
እኔ ዝም ብዬ ሳዳምጥህ ብውል ትምህርትህን አልግብም ግን ይህ ቪዲዯ ቆየት ያለ ነው መምህር ባሁን ሰአት ይህ ፌስ አልያም ፀጉር ለየት ይላል❤❤❤❤ ትምህርትህ ዘመኑን የዋጀ አቂ ደውል ያለት ነው
መምህርዬ ለመጀመራያ ጌዜ ያወኩ በለውለታዬ አባቴ ብህ ያንሰል የኔ ውድ ዛር መልካም ፍሬ የዛራ ገበሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንተ ልዩ ነህ ለኔ በዝ ቀለመጣያቅ መምህርን የታወወቀቹ ከሶስት አመት በፍት በላይክ ግለፁት
እግዚአብሔር እረጅምእድሜ እናጤና ይስጠልን መምህራችን🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር፤እግዚአብሄር ከዚ ጥፋት ይተብቀን!
እግዚአብሔር ይስጥልን።
መምህር እባክህ ጨነቀኝ ሁሉም ነገር በሌልት የምያስጨንቀኝ ነገር አለ እና ብዙ😢😢😢
Memihr befit yanten timihrt mesimat betam neber mitelaw ahun gn ahun gn yanten timhrt mesmat betam new miyasdestegn kalehiwet yasemaln mengstesemayatn yawirsln yemitageleglbetn edme kemulu teninetgar yadliln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን❤
ድንቅ መምህር
የሙሴ ባለቤትም ኢትዮጵያዊት ነበረች
መምህር ትምህርትህ ተሰምቶ አይጠገብም
እግዚአብሔር ይጠብቅክ መምህራችን
ማዳበሪያ ያገራችን ሰወች ባይጠቀሙ መልካም ነው ሀገሪቱ ተፈጥሮዊ ምርት አምርቱ የድሮ ተፈጥሯዊ የህል ዘሮች እንዳይጠፉ ማድረግ ያስፈልጋል በማዳበሪያ የሚመረቱት የህል ዘር ለተለያዩ በሽታወች እያጋለጡ ነው ስኳር ደም ብዛት ወዘተ
ምን ማደበሪያ ብቻ ምርጥ ዘር እየተባለ የ ኢትዮጵያ የሆኑ ነገሮች ማጥፋት ገቢያ ላይ ማራከስ
መምህር ስለ መናፍስት ክፋትና አስራር ከናተ በጣም ተምህርት ወስጃለው በጣም አመሰግንካለው። ግን ከሴት አጋንት መተት ቁራኛ መላቀቅ አልቻልኩም።
🙏🙏🙏🙏መምህር ግርማ ጋር ሰትጠራጠር ሂድ ጨክን ሰገድ 🙏🙏🙏
ስገድ አብዝተህ
አሜን(3)
egzbiher tsegawun yabazalh be ewunet memehir tesfaye 🤲🤲🤲teru temarta new 👆👂👈❤❤❤🙏🙏🙏
ቃልሒወት፡ያሰማልን።
❤❤❤❤❤❤❤ መምህር ዬ
ይገርማል መምህር 🤔liyo እኔ ባለሁበት ሀገር የሆነ ብራንች ስም ነው
ትልቅ መምህር❤
አሜን ይመልስልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
ያክብርህ!
እግዚኦ ማረን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Memher tesfaye God bless you 🙏🏻
❤tebarek
❤❤❤❤❤❤
መምህር የዚቺ ቅድስት አገር መር ሁነህ እምነታቺን ኦርተዶክስ አስፋፋልን ክርስትናቺን አስመልስ
Yemenem hayemanote teketaye mehone ayetebekebegnem anten lalemadenek😊
Egzabehar yetebkehe
መምህር በማርያም ግልፅ አድርግልኝ የወንድ ልጅ የዘር ፍሬ መፍሰስ እንዴት ሆኖ ነው የአስተሳሰባችን መጠን መቀነስ የእይታ መጠን መቀነስ ሊፈጥር የሚችለው ኢሄ ነገር የተከሰተባቸው ሰዎችስ በአመጋገብ ወደነበረበት ማለትም ወደመደበኛው የአስተሳሰብ እና የእይታ አቅም መመለስ ይቻላል ወይም ደሞ በመንፈሳዊ ተግባርስ ወደነበረበት መመለስ ከተቻለ
ከየት ነው እደዛ ያለ አልሰማሁትም
መምህር ተስፋዬ ካያስተማረው ትምህርት ተቆንፅሎ የገባ ትምህርት ላይ ነው ማለትም በዚሁ ቪዲዮ ላይ ነው በደምብ አድምጠው በአፅንኦ ተመልከተው
ዘር ማፍሰስን ማቆምና በሀይማኖት መበርታት በደምብ መስገድ የሚመቹ ምግቦችን መቀነስ አማሪጭ ነው
@@mesfinmersha7769 ok🙏
Egzabher chenqlathn ybarkelh endezi argo miyaneqan wedm eht new yatamew
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ፍትፍት ዝኾነ ትምህርቲ
😍😍😍😍😍😍😍😍
እየሱስበሴጣንላነይየበላይነውስሙበቻያፈሰርስበታል።
Enodehalen yedengle mariysm lej yetebkeh
😢😢😢😢😢
መናፍስት በኢየሱስ ስም ብቻ ይወጣሉ።
memehere tesefaye zemnune yewje enqu edemna tena kenmelawe betsebehe tsgawene yabzalehe metadele nw
My father used to read this books he has been torturing me since my childhood
ኤልጂቢቲ
A ሌዝቢያን
G ጌ
B ባይሶክሹዋል
T ትራንስ አክሽን
ይገርማል
ገ ማለት በሂብሩ 3 ማለት ነዉ ዝም ብለህ ሳታዉቅ አትዘባርቅ አላቅም ማለት ጥሩ ነዉ ህዝቡን አታደናብር 7 ማለት ዛይነ ይባላል እነደ ዘ ይነበባል ሰባት ላልከዉ ነገር እግዛብሔር ለእስራኤል ህዝብ ስድስት ቀነ ሰርታቹህ በሰባተኞዉ ቀን ቅዱስ ቀን ይሁም ቀን በእኔ እና በእናንተ ቃል ኪዳን ይሁን ብለዋል።
እግዚአብሔር ብለህ ፃፍ መጀመራ
ይህ ልጅ ጠንቋይ ነው።
ጠንቋይን እየተቃወመ ጠንቋይ ትለዋለህ😂
🙄
ነጭን የዚህች ደሀ አገር ጠላት አርጎ ማዉራት የቆየ ቅዠት ነዉ ሌላ ተረት ትተህ ወንጌል(አዲስ ኪዳንን)ስበክ
እናት እኮ ነችሁአደኚ ሰይጣን ፖፖፖፖፖፖፖረረረረረቻቻቻቻቻቻቻሸሸሸሸሸሸሸሸ
ሰበከ እኮ ወንጌልን ገብተሽ ተከታትለሽ ታውቂያለሽ? ደግሞ አሁን ያለ እውነት እንጂ የቆየ ቅዠት አይደለም። ላንቺ ለተደፈነብሽ ነው ቅዠት የሆነብሽ። ንቂ
😂😂😂😂😂😂😂ካንተየምጠላዉ ዉሸትታበዘለህ😂😂😂😂😂እዉነቱንብቻ ብታወራ ትዉውድ ታድን ነበር😂😂😂አሉባልተኛም ነህ 😂😂😂😂ማሥረጃ መረጃ አታቀርብም😂😂😂😂😂
መምህር ትንሽ እርምት ያድርጉ። የሰይጣን ሥራ በእስራኤል ክልክል ነው። ሌላው የገ ጊደል በእብራይጥ 7 ነው ያሉት ላይ ነገሩ እንዲህ ነው።
א 1
ב 2
ג 3
ד 4
ה 5
ו 6
ז 7
ח 8
ט 9
י 20
እንደዚህ ነው የሚሰላው።
የ "ገ" ፊደል በእብራይስጥ 7 አይደለም