Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንቁ የዘመናችን ምርጥ መምህራችን እንወዳሀለን ኑርልን
Egzihbher bebetu yastinak
መምህር እግዚሀብሔር ይጠብቅ በጣም ምወድክ በጣም የተማርኩብ የትውልድ ልጅ እግዚሀብሔር አብዝቶ ይጠብቅ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እንደዚህ ነው።ፊደለቹ ምሥጢር አላቸው አታፋልሷቸው።
የዘመኑ ትንሹና ትሁቱ ሃዋርያ ብልህ አያንስህም ድንቁ መምህራችን ወንድማችን መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ክክክክክክክ ሐዋርያ የግራቸውን እጣቢም አያግኝ😂😂😂😂
@SeeSee-fz6xgsw 1:13 wwwsjlr
@@SeeSee-fz6xgልቦና ይስጥሽ
መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ።
ሎቱ ስብሐት በጣም ከባድ ነው መምህራችን የዘመናችን ሐዋርያ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እርሶ ይሚሰሩትን ስራ ሁላችንም ተባብረን ብን ሰራ አንድም ድግምተና መተት ሰሪ አይኖሩም ነበረ😢😢😢😢
መምህር ተስፋየ እግዝኣብሄር ረጅም ኢድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ኢንወድሃለን ኢናከብርሃለን
Memire egzabyir yxbqi....ygrmali fxry sfno ysagiren❤❤❤❤
እውነት ነው እሳት የሚበሉ አሉ ግን አናውቅም ነበር እግዚእ ብሔር ይጠብቅህ
ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የድንግል ልጅ በፍቃድህ የሆንከው እኛን ለማዳን ዳግም በፍቅረ ፍቃድህ ባፈሰሰከው ደሙ አጥበ ፣በቆረሰከዉ ስጋ ሸፍነህ ከጥላ ወጊ ፣ከጠቋር ፣አዳልሞቴ ፣ከወሰንገላ ፣ከቡዳ ፣ከመተት እንዲሁም ከ አዛዝኤል መንፈስ እና ከራሄሎ መንፈስ ይጠብቀን ፣ክፉ ስራቸዉ ይፍረስ በታቃራኒዉ ወደ እነሱ ዞሮ መቀመቅ እና ገሃነም ይጨምራቸዉ ። አሜን ። ጥሩ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር በምክኒያት ነዉ ያነገረህ ተባረክ ። ኢትዮጵያ ልትነፃ ነዉ ።
ጌታ እየሱስ የምህረት አምላክ ነው
አሁን ገና የልቤን ነገርከኝ እኔ የገብረኤል ልጅ ነኝ እናቴ እነዚ የጠራሃቸው መንፈሶች ሁሉ አለባት ሁላችንም ልጆቿ ለአመቺሳ ተሰተናል ነገር ግን እኔን በራሷ ምክንያት ለገብረኤል ሰታኛለች ታዲያ በነገሮቼ ሁሉ ጣልቃ እየገባ ይጠብቀኛል ሂወቴ ሁሉ በ ቅዱስ ገብረኤል ነው የምትመራው እግዚአብሄር ይመስገን።
😅😅😅😅 antem yaw nek ! Altelewetkm. Stkazh ygebahal
መምህር።ተስፋዬ።ይምትናገረው።በሙሉ።ደስ።ይለኛል።ፈጣሪ።ይባርክህ።ጭንቀት።ገደለኝ።ምርጥ።ሰው።ነህ።ወንድሜ።ተባረክልን።ስለኢትይዮጵያ።እንፅልይ።
That's true live long memhr tesfaye 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
ኦርቶዶክስ ላይም ሆነ በወንጌል አማኞች ላይ ፈተና የሚመጣው የሰው ልጆችን ለማዳን ከሰማይ የመጣውን የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ስንቁ ነው !! ኦርቶዶክስ ኢየሱስ ክርስቶስን ስለናቀችና ስለገፋች ፈተናው ከብዶባታል !! የተደገመበት መስቀል ፤ የተደገመበት ክር ፤ የቡዳ ... የዓይነጥላ ... እየተባለ ያለምንም ሀፍረት በአደባባይ ይቸበቸባል ያድነኛል ያሉትን በአንገትና እጅ ፤ ወገብም ላይ አልፎ አልፎም በጸጉር ላይ ሁላ ሳይቀር ይታሰርና ከዚያም መዲኃኒታችን ጌታችን ...ወዘተ እየተባለ ስለ አዳኙ ስለ ኢየሱስ just cover ይሰጣል 😭😭😭 ሰው ከአጋንንት እስራት ነጻ ለመውጣት በጅራፍ ይገረፋል 😭😭 በየአደባባዩ በየፈስቡኩ በሶሻል ሚዲያ ሁሉ የመርጌታ ማስታወቂያ እንደ ጉድ ይለጠፋል። ቤተክርስቲያን ግን አገልጋዬ ብላ ዝም !!😭😭 እርሱ መካን ያደረጋቸው እናቶች እድሜ ዘመናቸውን ሁሉ በለቅሶ ያሳልፋሉ 😭😭 ቀጣዩ ደግሞ የወንጌል አማኞች ነው ። መዳን በኢየሱስ ስም ሆኖ ሳለ ዘይትና ውሃ እየተቸበቸበ ይገኛል ። ማን እንደ ሾመው የማይታወቁ ሀሰተኛ ሐዋሪያትና ነቢያት ሙሊት ብለዋል 😭😭 በእውነት የሚያገለግሉ አገልጋዮችን ደግሞ ደሞዝተኛ የሆኑ መጋቢያንና ወንጌላዊያን ወደ መድረክ ድርሽ አያረጉም 😭😭 በክርስቶስ የሆነ ሁሉ አንድ በግ እረኛውን ድምጽ እንደምሰማ የእግዚአብሔርን ድምጽ ለመስማት ከእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት ለመቀበል ፍለጋ ወደነዚህ እየጎረፈ ይገኛል ። መጨረሻው ከዚህ የተለየ አይሆንም ። መዲኃንትን የናቁ ሁሉ ይታመማሉ ፤ይጎዳሉ ፤ ይሞታሉም !! በቅንነት የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስፋት የሚቆሙ በእግዚአብሔር መንግሥት ይሸለማሉና ። ወንድሜ ጽንፍ ባለመያዝ ለሰዎች መዳን በቅንነት ስለቆምክ ደስ ብሎኛል ጸጋ ይብዛልህ!! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
በጣም ተገሪሜ እያዳመጥኩ ነው።እግዚአብሔር ይስጥልኝ
የኔ ብርቅ መ\ርየ እንወደሃለን❤ መደሃኒኣለም ኣባቴ ይጠብቅህ🤲
መምህር ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን ክፉ አይንካህ ወንድማችን
ማንም ያላያችሁት ነገር ላሳያችሁ ከውሃላ ያለው ስእል አልተመቸኝም መምህር ግን በጣም እናመሰግናለን
ለማስተማሪያ ነው
Video ሲጀምር ራሱ በራፕ ቢት ነው
I do t like the star behind you it is part of the tinkola too
@@Boxingcorner465are zm bel esu eko ye channelu new, channelu eko ye haymanot channel aydelem normal
ተባረክመምህር እንወድሀለሀን❤❤❤
አዱስ ንሰሀ አባት ይዤ ንሰሀ ገባሁ እና ቀኖና ብለው የሰጡኝ ለራሳቸው ቀሚስ ከነካባው እንዳሰፋ 41 በቀን ለ 21 ቈን እንድሰግድ እንድጾም ነበረ እና እኔ ያንን የመግዛት አቅም እንደሌለኝ ሌላ ነገር እንዲቀይሩልኝ ስነግራቸው ግዴታ እንደሆነ እሱን ካላረኩ እግዛቤር ይፍታሽ እንደማይሉኝ ነግረው አሰናበቱኝ እኔም ጾሜን ስግደቴን ጨርሼ ለመፈታት ሳልሄድ ቀረሁ
መቀየር ነው ሌላ የንስሀ አባት ያዢ ከገዜሽላቸው በኋላ ቤትሽ ሲመጡ መልክአ ሳጥናኤልን መድገማቸው አይቀርም ድንግል ማርያም ከደብተራዎች ትጠብቀን
Member Egziabher ybarke🙏🙏❤️👏
በስስት ሁልግዜ የምመለከተው ውድ መምህራችን። ዘመኑን የሚዋጅ ትምህርት በማቅረብ ለቅድስት ቤተከርስትያንና ለኢትዮጵያውያን የማንቂያ ደውል የሆነ ምርጥ መምህር!!!
ኮመት ላይ ብዙ ጴንጤዎች ንንንንንንንንን ይላሉ ግን ቢፈተሹ የባዕድ አምልኮ ቤተሰብ ወይም የጠንቋይ እና ደብተራ ልጆች ናችሁ ይሄንን እምነት ያስቀይራል ያለው የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ ሪሰርች ሰርቸበታለው
መምህሩ ሰለጨለማው መንግሰት አሰራር በደንብ ነነሩን ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርክዎ !! ለጥንቃቄ ጥሩ ነው ግን ማፍረሻወረስ ምንደን ነው የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ የሚለዉን ትምህርት በእጥፍ ድርብ ማስተማር አለቦት አለበለዘያ ሰው ያለአየሱስ አዳኝነተ ሊያመልጥ አይችልም ባንኮች ከ ፎርጅዱ ገንዘብ ይልቅ እውነተኛውን ገንዘብ ነው በደንብ የሚያስጠኗቸው
የሚገርም ትምህርት ነው መምህራችን
ተስፍ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ቅዱስ ሚካኤል ጠብቅልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
የልብ አዋቂነህ ግራየገባኝን ነገር ነው የመለስክልኝ ተባረክ እኔ ማንንም አላምንም ለምን ብትል ከደረሰብኝ የተነሳ እድናለሁ ብዬ ሌላ ነገር ውስጥ ገባሁኝ በውሰጥ መስመር ባገኝህ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አሳፋሪዎች ናቸው አመሰግንሃለው ዘመንህ ይባረክ
ፈጣሪ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ክፉ ሊሚናገሩትም እመቤቴ ልቦና ትስጣቸው🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን። እንደኔ....እንደኔ..ካህናቶቹ ወደ እ/ር እስኪመለሱ...ህዝቡ/ሀገር ጨርሶ ይጠፋል። የ Demenology ትምህርት እርሶ ስልጠና ቢሰጡ...ህዘብ ይድናል።
ጠባቂዬ ቸሩ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ነው
እግዚኣብሄር ይባርክህ መምህር።
በትምህርትህ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ ።እግዚአብሔር ይባርክህ ።
በእውነት መምህር ተስፋዬ የልቤን ነው የገለፅክልኝ በእውነት 🙏አብሾ ተግተው ሊቅ ነን የሚሉትን፤በቃልቻ እምነት ውስጥ ሆነው ፅድቅ ነው ለሚሉንም ስለ ብዙ ነገር የገለፅከው ሁሉ እውነት እና ግልፅ ነውና ተባረክ🙏🙏🙏❤️
መምህር በእጅጉ አመሰግንሃለሁ። ስልክ ማግኘት ይቻል ይሆን። ጥብቅ ጉዳይ ነበረኝ።
መምህር ተስፋዬ እድሜ ዘመንህን እግዛቤሄር ይጠብቅህ
መምህር እግዛብሄር ይጠብቅህ።የመጨረሻው የወይን ፍሬ አንተነክ።እናም እኛንም ከወይኑ ፍሬ እንድንበላ ስለፈቀደልን የድግል ልጅ ክብሩ ይስፋ❤
ፈጣሪ ይጠብቅህ ከትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
thank you
መምህ ተሰፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ነገር ሁሌም በቤተክርስቲያን አባቶች የሚደረገዉ ነገር ሁለም ያበሳጨኛል እግዚአብሔር ይመልሳቸዉ።
የሰው ልጅን በመፍጠሩ አምላክ የተፀፀተው ለዚህ ነው ይገርማል ሁሉም ሰው ይባላል እድሜ ለመምህር ሁሉንም ነገር አውቀናል መምህር የሚጠሉት እኮ እንደዚህ አይነት ሰዎች ናቸው በመተቱ አይል የሚሰሩና በሰው ላይ የሚመትሉ እውነታው እንዳይወጣባቸው ትክክለኛ አባቶችን ይቃወማሉ የሚገርመው የሰው ልጅ በዚህ አለም የሚኖረው አጭር ነው ለምንድን ነው ሺ አመት ለማይኖረው በሰው ላይ የሚመትቱትና በመተት አይል ሀብትም ሆነ ሌላ ነገር እንዲሰጣቸው የሰይጣንን ስራ የሚሰሩት አምላክ ሰጭ አይደለም ብለው ነው የሚያስቡት ሁሉ በእጁ የሆነ አምላክ እያት የተጣለውን መንፈስ መፈለግ ይገርመኛል ለምን ግን የሰማዮ እንዴት አይታሰብም መንፈስ የሚገርመው አመለከኝ ብሎ አይተወውም አፈር ከድሜ አስግጦ ይገለዋል የሚያሳዝነው እነሱ የሰይጣን ተከታይ ሲሆኑ ሰይጣኑ በእነሱ ስር ያሉትን እስከ ስንት ትውልድ እየተላለፈ ትውልዱን ያበክናል ለሱ ይህ ትልቅ ታርጌት ነው የሚፈልገው ይህንን ነው የነሱ ጦስ ምንም የማያውቀውን ልጅ ወይም ቤተሰብ ህይወቱ ጨልሞ ይኖራል ለመውጣት ደግሞ ከባድ ይሆናል ለምን አምላክን ቀይረው አምላኬ ብለው ጨሌውንም ጥንቆላውንም ሲያረጉ ስለነበር ሀይል ይኖረዋል ይህንን የሚያውቀው ደግሞ አምላክ የረዳው ነው ከእንደነዚህ አይነት ቤተሰብ አምላክ ይጠብቅ ነው የምለው እድሜ ለመምህር ብዙ ነገር አውቀናል አባታችንን ያቆይልን እንደዚህ የሚያደርጉት ኦርቶዶክስ ነን የሚሉ መስቀል አንገታቸው ላይ ያለ ነው ያሳዝናል
መምህር ሰላምህ ብዝዝዝዝዝዝት ይበል።በጣም አክባሪህ ነኝ። አው እኔ መንፈስ የተነሳበት ሰው የሚነድ የእንጨት እሳት አንስቶ አፉ ውስጥ ስከት አይቻለው።ለምን ሲባል ግብሬን አስቀርቶብኝ አለ
የኔ ዘመን ሙሴ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
አረ ከመጠን በላይ ብዙ ሰዓት ዉሰዱና በዚህ የዘመናችን ትሁትና ባለ ምጡቅ አዕምሮ ያስተምረን ወንድሜ የልቤን ነው እየነገረን ያለው የሚጠቃቅሳቸው አርዕስቶች ቀጥታ ከኔ ጋር ይገናኛል
Even though I am not in the same religious belief ,you are discussing the reality and it makes sense.
እባካቹ የመምህር ተስፋየ ስልኪ እርዱኝ😭እኔ ኣሁን ነው ትዝ ያለኝ ትምህርቱን ስሰማው ምጥ ስይዘኝ ኮ ደሮ ከሆዴን ላይ ታረደልኝ ምገርመው ደሞ ደሮዋን ኣልሞተችም ከወለድኩኝ በውሃላ ታረደች በላኋት
አግዚአብሔር ይመስገን የሚያነቃን ስላገኘን አድሜ ጤናዉን ያድልህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ
እኔ ይህን ፕሮግራም ያየሁት ዛሬ ነው ብዙ ግዜ የሌላ እምነት ተከታዮች ስሰማ እኔ የምከተለው ሃይማኖት ትክክል ነው ወይ እስከማለት የደረስኩት አሁን ግን እንደ አንተ አይነት እውነተኛ ሃይማኖት አስተማሪ አየሁኝና መጀመሪያ የተሳሳተ ህሳቤን አሁን ይህን ኮሜት እስከፃፍኩበት ድረስ አፍር ነበር ካሁን ወዲያ ያንን የተሳሳተ ሃሳብ ትቻለው በርትቼ እምነቴን አጠብቃለው እንደአንተ አይነት መምህር መከተል ነው
መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብለክ you tube ላይ ትምህርቶቹን ተከታተለው ወንድሜ ይበልጥ ብዙ ግንዛቤ ታገኛለክ
መ ምህርዬ ልክ ነህ የንስሀ አባት መያዝ የከበደበት ዘመን ላይ ነን!! መንፈስን የምታጋልጡ አባቶችን እግዚአብሔር ይስጥልን የቤተክርስትያንን መድረክ የ ያዛችሁ አባቶች ደግሞ ህዝቡ እየቀደማችሁ ነዉና እባካችሁ ከፊት ሁናችሁ ምሩን በመንፈስ ላይ ንቁ!!!
መምህር እግዚአብሄር ለምን እነዚህን ቄሰ እና ዳቆናት አይቀስፋም አይፈሩም ቅባት እና ፀጋ ያላቸው ቄስ የሚባለው አልገባኝም መልከ ሳጥናኤል በግእዝ ይደግማሉ ብለሀል እኛ በምን እናውቃለን ጸበል ሲረጩ እቤታችን
አባ ቃሉን ሰምተን አነዲገባን እባኮትን ያማርኛውን ያንቡብልን ብሎ መጠየቅ አይ የግዕዙ ነው ያለኝ ካሉ ቤት ውስጥ የራሳችን ድርሳነ ሚካኤል ገዝቶ ማስቀመጥ ሲመጡ መስጠት አይሆንም በራሴነወ የምደግመው ካሉ እእ😅 ጠርጥር ንፁ አባት ከሆኑ እሺ ይላሉ ብዬ አስባለሁ
ፀሎት ቤታችን አብረውን እንዲሰግዱ ማድረግ ነው
የሰራዊት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ባንተና በመሰሎችህ ሕዝቡን ይማረን እናመሰግናለን ። ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ። አስር ብር ላይ የተባለው እውነት ነው ብዙ አስር ብሮች እንዳልከው ነው።
ፈጣሪ መተተኞችን ይንቀላቸው ድሮ መንገድ ላይ እንኳን ቄስ ስናይ ሮጠን እንሳለም ነበር አሁን ግን እኔን ጨምሮ ብዙ ጓደኞቼ ቄስ ስናይ ፊታችንን አዙረን እንሄዳለን አሁን ሰው በጣም ነቅቷል እኔ በሄድኩበት ፀበል ቄስ እንዲያጠምቀኝ አልፈልግም ብዙ ሰዎችም እንደዚ ናቸው ፀበል ለመጠመቅ ቄስ የማያጠምቅበት ቦታ ነው የምንሄደው የሚያሳዝን ዘመን ነው
መምህረ,እባክህ,እዳናግረሕ,እፋልጋለሁ
የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆን ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ቃሉን እንድትሰብክ ፀጋው ያብዛልህ
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናል። ❤❤❤ አሜን።
መምህራችን በጣም እንወድካለን ፈጣሪ ይጠብቅልን😊😊😊😊😊😊
የእውነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤
እግ/ር ዕድሜ ከጤና ያድድልክ!!!! በቤቱ ያቆይክ!!!!
የምንወድህ መምህራችን ሁሌ የማትሰለች የአይምሮ ብሩህ ባለቤት የሆንክ ወንድሜ ያንተ ትምህርት የስንቱን ሂወት ቀይሮአል አንዷም እኔ ነኝ። ጌታ ልጆችህን መላ ቤተሰብህን ይባርክልህ ደሞ የተባረኩም ናቸው በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ገብርኤል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ወርቅ ልጅ መምህር ተስፋዬ ኤፍታህ ስላሴ
ፈጣር አምላክ የለየህ ምርጡ የዘመኑ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረቡኔዬ
በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እንደዚህ ማህረሰቡ አስጨንቀው የሰበሰቡትን ገንዘብ የጥቃት ሆዳም የሃይማኖት አባቶችና አጃቢዎቻቸው ኪስ ማድለቢያ የመሆኑ ጉዳይ በጣም በጣም ያሰፍራል የሚመለከታቸውን አካላት ጥብቅ ቁጥጥር ቢያደርግ ሃይማኖቱንና የሃይማኖቱን ተከታይ ከጥፋት መታደግ ነው እላለሁ ይኸው ጉዳዩ አለቀ ደቀቀ
አቤቱ እግዚኦ መሀረነ የሚሠሩትን ዘራቸው በምድር አይርባ ሀብታው ይበተን ሲኦል አፋን ከፍቶ ይዋጣቸው
በኢየሱስ ስም የተውጋ ይሁን መንፈሱ
አሜንንን
😅😅😅😅😂😂አ
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አባት ወንድሜ
የኔ እንቁ መምህሬ እድሜ ይስጥህ ጠላትህን ቅዱስ ሚካኤል ይጣልልህ ገበያ ውስጥ እራቁታቸውን የሚንደባለሉ እኔም አውቃለው ትክልል ነክ አህያም አርደው መሃል ከተማ ላይ ይቀንራሉ
መምእራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዝቡን እያነቃህ ነው ❤❤❤ እንወድካለን
መሜህሪ ቃል ህይዎት የስማልን 🤲🏽
ይሄ ቪድዮ ለቅርስ ለልጆቼ አስቀምጠዋለው በስንት ጥረት ነው ያገኘውት
ፈተና ገጠመኝ ወይም ኤፍታ በተስፋዬ አበራ የሚዮቲዮብ አለው ገብታቹ ማየት ይቻላል እኛ በስደት ያለነው በጣም ትርፋማ ሆነናል ተጠቅመናል
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
Wow men ayenet agelgaye new Geta yebarekeh. Wow I am Protestant but I realy like this message.
መምህረ,ቅዱስ,ይጠብ ህ,ላወራክ,እፋልጋለሁ
ዉድ ምህራችን እግዝአብሔር ይጠብቅ💚💛❤🙏🙏🙏
የእየሱስ ልጆች ላይ ስልጣን የለውም። ameen
ቸሩ መዳኒአለም ፀጋውን ያብዛልክ አባታችን መዳኒአለም ባንተ አድሮ ብዙ አስተማረን
መምሕር ሰላም ላንተ ይሁን እኔም በዓገልጋዮች ምክኒያት ቤተክርስቲያን መምጣት አቁሚያለሁ ምክንያት ስለ ሃይማኖት ከማስተማር ይልቅ ማስታወቂያ ያበዛሉ በዛላይ በድግምት እና በአስማት የኢትዮጵያን ሕዝብ ኑሮ ቀውስ የፈጠሩት እነሱ ናቸው ከዚህ ሁሉ እቤቴ ሆኜ እግዚአብሔር ን ባመልከው ይስማኛል።
የተዋህዶ እንቁ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤
ምርጡ መምህር ተባረክ
እግዛአብሔር ይመሰገን በዚህ ሁሉ ክፉ አሰራር ውስጥ አሳልፎ ያልሰጠን አምላክ !!!
Yehe ke irmeoachen belay new,enamesegnalen.ahun menor jemeren
ሰላም ዝክረ ስምከ መንከር ወመርእድ የሚል በነጭ ደሮ የሚደገም ድግምት ሲያስደግመኝ ነበር በዚያ ግዜ ልጅ ነበርኩ ምን ላደርግ
እሽ የዚህ አስቀያሜ መ ተት እንዳያገኘን ምን ማድረግ አለብን እባካችሁ አስረዱኝ ልቤ በጣም ፈራ
I can not believe that you are explaining very clearly and easily to understand it long live have a bless 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤲🏽🤲🏽🤲🏽
Egziabher yimesgen
Temhrth gn tesemto aytegebim, Geta yibarkeh
በርታ መምህ አድናቂህ/ ተከታይህ ነኝ!!!😍😍😍
እግዚኦኦኦ😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን🙏🙏🙏
እኔ እናቴ አቴቴ ታመልክ ነበር አዲሥ አመት በመጣ ቁጥር ቂጫ አቀችታ ዳቦ ቂቤ ቀብታ እኛ ህፃን ሆነን እንበላ ነበር እናቴ ጨሌዉን አጥልቃ እልልልል እያለች አገቷላይ አድርጋ ቂቤ ትቀባዉ ነበር ከዛ እኛ ከፍ እያልን ሥንመጣ እናታችንን ተይ ሥንላት ዝም ብላ ሣጥን ዉሥጥ አሥቀምጣ ተወችዉ ከዛ አድቀን ታናሽ እህቴ ለቤቱ የመጨረሻ ልጅ ናት ወሥዳ ወዝ ጨመረችዉ አሁን ላይ እኛቤት ወዶቹም ሤቶቹም ብኩን ነን ሠርተን ምንም ጠብ አይልም ትዳርም ይዘን በቃ ምንም በረከት የለም አሁን ላይ ታናሽ እህቴ ሁሉንም ነገር የዘጋችብኝ አቴቴዋን ሥለጣልኩ ነዉ ብላ የሆኑ አባት ሥታማክር ገዝተሽ ተኪና የነበረበት ቦታ አሥቀምጪ ተብላ ገዝታ አሥቀምጣለች 😭😭😭😭😭😭😭😭 ምን ማድረግ እዳለብኝ ጨቆኛል የዛሬ አመት አባቴ እናቴን እንቁረብ ሢላት እኔና አተ ላንሥማማ ሥለምንችል እራሥህን ችለ ቁረብ እኔ አልቆርብም አለች እኔ ያለሁት ሥደት ነዉ ምን ላድርግ 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ በፀሎት በርቺ ወደ እግዚያብሔር ቀርቦ የሚሚያፍር የለም ። በእምነትሽ ፅኚ ኪዳምህረት ትሰማሻለች ። እግዚያብሔር ያበርታሽ ።
መምህር እኔ አሁን የተቸገርኩበት በ ቤተሰብ ውስጥ የተቸገርኩበት ነገር አለመግባባት አለ ይህ ነገር ምን ሊሆን ይችላል እስኪ መልስ ይስጡኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
አሁንም ልለምንህ መምህር እረዳታክ ያስፋልገኛል
egzehaber Yibarkiiii.
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ከሐጥያት ሁሉ ነፃ የሚያወጣ የኢየሱስ ደም ኑ ወደ ኢየሱስ እርርፍ በሉ።።
እስኪ የመምሕር ተማሪወች የዘረኝነት መዳኒት ንገሩኝ ዘረኛ መሆን አልፈልግም ግን የተወለድኩበትን ማሕበረሰብ ሲሰድቡብኝ መልሸ እናገራለሁ እኔ ዝምማለትነዉ የምፈልገዉ ገን አልችልም እፅፋለሁ ዉስጤም ይበሳጫል የወጣሁበት ማሕረሰብ ሲነካ በፊት ልቤ የተደላደለ ምንም የማየገርመኝ ነበርኩ አሁንግን እደዛ አይደለሁም እስኪ ምከሩኝ ወይ የሆነ መፃፍ ጋብዙኝ
😂😂😂❤እኒም ከተሣደበሁ በሁላ ይቆጭኛል
እዴ ይኸኮ ዘረኝነት አይደለም የወጣሽበት ማህበረሰብ ማለት ቤተሰብሽ ነው ሰው ሲያገርብሽ መልስ መስጠት ዘረኝነት አይደለም እናቴ ጌድ ነው ማንም ከማንም አያንስም መጥፎ ነገር አሀመናገርጂ ሌላውን ሳታቆሽሺ ራስሽን መከላከል መብትሽ ነው ወረኝነት አይደለም❤
እኔም የወጣሁበት ማሐረሰብ በአብይ ሰራዊት ሴደበደብ ዝም ማለት አልቻልኩም
እኔም አውቃለሁ ጎረቤታችን እሳት ስትበላ እና እግሯን እሳቱ ላይ አስቀምጣ ምንም አይሆንም እግዚአብሔር ይገስፀው
True❤ wendme ሰላም እና ጤና አይለይህ
መምህሬ 💝💝💝💝እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
እንዴትና ነው ቀይ መኪና የሴጣን የሆነው
ብዙ ሰዎች ይታዘዛሉ በመንፈሱ አምልኮ ውስጥ ካሉ መኪና ትልቅ ነገር ነው መግዛት የሚችል ሰው ከሆነ ይሱን ያዙታል ካልሆነ በሀበሻ ቀሚስ እራሱ ጥለቱ ቀይ ጥፍር ቀይ ጥፍር ቀለም አርጉልኝ ይላል ብዙ ነገሮችን ተንትኗል ገጠመኝ መምህር ብለክ ወይም ብለሽ ግቢ ብዙ ነገር ትማሩበታላችው
የኔም የቢሮ ጠረጴዛዬ ምን እንደተቀባ አይታወቅም የኮምፒተሬ ማውዝ እንደፈለኩት አይታዘዝልኝም የሆነ ቅባት ተቀብቷል ያልተለመደ ጠረጴዛ ነው የሆነብኝ
መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ዮቲዮብ ብትገቡ ለዚህ ለጻፋችሁት መልስ ታገኛላቹ
ይሄ ምትናገረው አናቴ ጋር ነበር ስትሞት እኔጋ መጣ ለመዳን ያልዞርኩበት ገዳም ፀበል የለም ከዚህ ሁሉ ኮተታ ኮተት ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ እሱን በማመን ለነፍሴም ለስጋዬም ፈውስ ሆነልኘ ሀሌ ሉያ እንደግዛብሄር ያለ ማንም የለም
Enkuwan geta dereselsh
ጴንጤ ያረገሽ እሱ እኮ 😁😁እምነት ያስቀይራል ምክንያቱም እንዳታመልጪው
@@tigisit2534፡እዉነት ነዉ። በዚም አለ በዚያ አላመለጠችዉም።😂😂😂😂
በጴጤ ያለው እየሱስ ሃሰተኛው መሲህ ነው
ዴ እኔ ኮ በጣም ምጥ ስታመም ደሮ ሆዴን ላይ ኣረዷት ና ሳትሞት ደረዋን ምን ማለት ነው 😢😢😭😭😭😭😭😭
እንቁ የዘመናችን ምርጥ መምህራችን እንወዳሀለን ኑርልን
Egzihbher bebetu yastinak
መምህር እግዚሀብሔር ይጠብቅ በጣም ምወድክ በጣም የተማርኩብ የትውልድ ልጅ እግዚሀብሔር አብዝቶ ይጠብቅ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እንደዚህ ነው።
ፊደለቹ ምሥጢር አላቸው አታፋልሷቸው።
የዘመኑ ትንሹና ትሁቱ ሃዋርያ ብልህ አያንስህም ድንቁ መምህራችን ወንድማችን መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ክክክክክክክ ሐዋርያ የግራቸውን እጣቢም አያግኝ😂😂😂😂
@SeeSee-fz6xgsw 1:13 wwwsjlr
@@SeeSee-fz6xgልቦና ይስጥሽ
መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ።
ሎቱ ስብሐት በጣም ከባድ ነው መምህራችን የዘመናችን ሐዋርያ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እርሶ ይሚሰሩትን ስራ ሁላችንም ተባብረን ብን ሰራ አንድም ድግምተና መተት ሰሪ አይኖሩም ነበረ😢😢😢😢
መምህር ተስፋየ እግዝኣብሄር ረጅም ኢድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ኢንወድሃለን ኢናከብርሃለን
Memire egzabyir yxbqi....ygrmali fxry sfno ysagiren❤❤❤❤
እውነት ነው እሳት የሚበሉ አሉ ግን አናውቅም ነበር እግዚእ ብሔር ይጠብቅህ
ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የድንግል ልጅ በፍቃድህ የሆንከው እኛን ለማዳን ዳግም በፍቅረ ፍቃድህ ባፈሰሰከው ደሙ አጥበ ፣በቆረሰከዉ ስጋ ሸፍነህ ከጥላ ወጊ ፣ከጠቋር ፣አዳልሞቴ ፣ከወሰንገላ ፣ከቡዳ ፣ከመተት እንዲሁም ከ አዛዝኤል መንፈስ እና ከራሄሎ መንፈስ ይጠብቀን ፣ክፉ ስራቸዉ ይፍረስ በታቃራኒዉ ወደ እነሱ ዞሮ መቀመቅ እና ገሃነም ይጨምራቸዉ ። አሜን ።
ጥሩ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር በምክኒያት ነዉ ያነገረህ ተባረክ ። ኢትዮጵያ ልትነፃ ነዉ ።
ጌታ እየሱስ የምህረት አምላክ ነው
አሁን ገና የልቤን ነገርከኝ እኔ የገብረኤል ልጅ ነኝ እናቴ እነዚ የጠራሃቸው መንፈሶች ሁሉ አለባት ሁላችንም ልጆቿ ለአመቺሳ ተሰተናል ነገር ግን እኔን በራሷ ምክንያት ለገብረኤል ሰታኛለች ታዲያ በነገሮቼ ሁሉ ጣልቃ እየገባ ይጠብቀኛል ሂወቴ ሁሉ በ ቅዱስ ገብረኤል ነው የምትመራው እግዚአብሄር ይመስገን።
😅😅😅😅 antem yaw nek !
Altelewetkm. Stkazh ygebahal
መምህር።ተስፋዬ።ይምትናገረው።በሙሉ።ደስ።ይለኛል።ፈጣሪ።ይባርክህ።ጭንቀት።ገደለኝ።
ምርጥ።ሰው።ነህ።ወንድሜ።ተባረክልን።ስለኢትይዮጵያ።እንፅልይ።
That's true live long memhr tesfaye 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
ኦርቶዶክስ ላይም ሆነ በወንጌል አማኞች ላይ ፈተና የሚመጣው የሰው ልጆችን ለማዳን ከሰማይ የመጣውን የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ስንቁ ነው !!
ኦርቶዶክስ ኢየሱስ ክርስቶስን ስለናቀችና ስለገፋች ፈተናው ከብዶባታል !! የተደገመበት መስቀል ፤ የተደገመበት ክር ፤ የቡዳ ... የዓይነጥላ ... እየተባለ ያለምንም ሀፍረት በአደባባይ ይቸበቸባል ያድነኛል ያሉትን በአንገትና እጅ ፤ ወገብም ላይ አልፎ አልፎም በጸጉር ላይ ሁላ ሳይቀር ይታሰርና ከዚያም መዲኃኒታችን ጌታችን ...ወዘተ እየተባለ ስለ አዳኙ ስለ ኢየሱስ just cover ይሰጣል 😭😭😭 ሰው ከአጋንንት እስራት ነጻ ለመውጣት በጅራፍ ይገረፋል 😭😭 በየአደባባዩ በየፈስቡኩ በሶሻል ሚዲያ ሁሉ የመርጌታ ማስታወቂያ እንደ ጉድ ይለጠፋል። ቤተክርስቲያን ግን አገልጋዬ ብላ ዝም !!😭😭 እርሱ መካን ያደረጋቸው እናቶች እድሜ ዘመናቸውን ሁሉ በለቅሶ ያሳልፋሉ 😭😭
ቀጣዩ ደግሞ የወንጌል አማኞች ነው ።
መዳን በኢየሱስ ስም ሆኖ ሳለ ዘይትና ውሃ እየተቸበቸበ ይገኛል ።
ማን እንደ ሾመው የማይታወቁ ሀሰተኛ ሐዋሪያትና ነቢያት ሙሊት ብለዋል 😭😭 በእውነት የሚያገለግሉ አገልጋዮችን ደግሞ ደሞዝተኛ የሆኑ መጋቢያንና ወንጌላዊያን ወደ መድረክ ድርሽ አያረጉም 😭😭 በክርስቶስ የሆነ ሁሉ አንድ በግ እረኛውን ድምጽ እንደምሰማ የእግዚአብሔርን ድምጽ ለመስማት ከእግዚአብሔር መንፈስ ምሪት ለመቀበል ፍለጋ ወደነዚህ እየጎረፈ ይገኛል ። መጨረሻው ከዚህ የተለየ አይሆንም ። መዲኃንትን የናቁ ሁሉ ይታመማሉ ፤ይጎዳሉ ፤ ይሞታሉም !!
በቅንነት የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስፋት የሚቆሙ በእግዚአብሔር መንግሥት ይሸለማሉና ።
ወንድሜ ጽንፍ ባለመያዝ ለሰዎች መዳን በቅንነት ስለቆምክ ደስ ብሎኛል ጸጋ ይብዛልህ!!
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
በጣም ተገሪሜ እያዳመጥኩ ነው።እግዚአብሔር ይስጥልኝ
የኔ ብርቅ መ\ርየ እንወደሃለን❤ መደሃኒኣለም ኣባቴ ይጠብቅህ🤲
መምህር ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን ክፉ አይንካህ ወንድማችን
ማንም ያላያችሁት ነገር ላሳያችሁ ከውሃላ ያለው ስእል አልተመቸኝም መምህር ግን በጣም እናመሰግናለን
ለማስተማሪያ ነው
Video ሲጀምር ራሱ በራፕ ቢት ነው
I do t like the star behind you it is part of the tinkola too
@@Boxingcorner465are zm bel esu eko ye channelu new, channelu eko ye haymanot channel aydelem normal
ተባረክመምህር እንወድሀለሀን❤❤❤
አዱስ ንሰሀ አባት ይዤ ንሰሀ ገባሁ እና ቀኖና ብለው የሰጡኝ ለራሳቸው ቀሚስ ከነካባው እንዳሰፋ 41 በቀን ለ 21 ቈን እንድሰግድ እንድጾም ነበረ እና እኔ ያንን የመግዛት አቅም እንደሌለኝ ሌላ ነገር እንዲቀይሩልኝ ስነግራቸው ግዴታ እንደሆነ እሱን ካላረኩ እግዛቤር ይፍታሽ እንደማይሉኝ ነግረው አሰናበቱኝ እኔም ጾሜን ስግደቴን ጨርሼ ለመፈታት ሳልሄድ ቀረሁ
መቀየር ነው ሌላ የንስሀ አባት ያዢ ከገዜሽላቸው በኋላ ቤትሽ ሲመጡ መልክአ ሳጥናኤልን መድገማቸው አይቀርም ድንግል ማርያም ከደብተራዎች ትጠብቀን
Member Egziabher ybarke🙏🙏❤️👏
በስስት ሁልግዜ የምመለከተው ውድ መምህራችን። ዘመኑን የሚዋጅ ትምህርት በማቅረብ ለቅድስት ቤተከርስትያንና ለኢትዮጵያውያን የማንቂያ ደውል የሆነ ምርጥ መምህር!!!
ኮመት ላይ ብዙ ጴንጤዎች ንንንንንንንንን ይላሉ ግን ቢፈተሹ የባዕድ አምልኮ ቤተሰብ ወይም የጠንቋይ እና ደብተራ ልጆች ናችሁ ይሄንን እምነት ያስቀይራል ያለው የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ ሪሰርች ሰርቸበታለው
መምህሩ ሰለጨለማው መንግሰት አሰራር በደንብ ነነሩን ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርክዎ !! ለጥንቃቄ ጥሩ ነው ግን ማፍረሻወረስ ምንደን ነው የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ የሚለዉን ትምህርት በእጥፍ ድርብ ማስተማር አለቦት አለበለዘያ ሰው ያለአየሱስ አዳኝነተ ሊያመልጥ አይችልም ባንኮች ከ ፎርጅዱ ገንዘብ ይልቅ እውነተኛውን ገንዘብ ነው በደንብ የሚያስጠኗቸው
የሚገርም ትምህርት ነው መምህራችን
ተስፍ ስላሴን ከነ ቤተሰቡ ቅዱስ ሚካኤል ጠብቅልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
የልብ አዋቂነህ ግራየገባኝን ነገር ነው የመለስክልኝ ተባረክ እኔ ማንንም አላምንም ለምን ብትል ከደረሰብኝ የተነሳ እድናለሁ ብዬ ሌላ ነገር ውስጥ ገባሁኝ በውሰጥ መስመር ባገኝህ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አሳፋሪዎች ናቸው አመሰግንሃለው ዘመንህ ይባረክ
ፈጣሪ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ክፉ ሊሚናገሩትም እመቤቴ ልቦና ትስጣቸው🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን። እንደኔ....እንደኔ..ካህናቶቹ ወደ እ/ር እስኪመለሱ...ህዝቡ/ሀገር ጨርሶ ይጠፋል። የ Demenology ትምህርት እርሶ ስልጠና ቢሰጡ...ህዘብ ይድናል።
ጠባቂዬ ቸሩ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ነው
እግዚኣብሄር ይባርክህ መምህር።
በትምህርትህ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ ።እግዚአብሔር ይባርክህ ።
በእውነት መምህር ተስፋዬ የልቤን ነው የገለፅክልኝ በእውነት 🙏
አብሾ ተግተው ሊቅ ነን የሚሉትን፤
በቃልቻ እምነት ውስጥ ሆነው ፅድቅ ነው ለሚሉንም ስለ ብዙ ነገር የገለፅከው ሁሉ እውነት እና ግልፅ ነውና ተባረክ🙏🙏🙏❤️
መምህር በእጅጉ አመሰግንሃለሁ። ስልክ ማግኘት ይቻል ይሆን። ጥብቅ ጉዳይ ነበረኝ።
መምህር ተስፋዬ እድሜ ዘመንህን እግዛቤሄር ይጠብቅህ
መምህር እግዛብሄር ይጠብቅህ።የመጨረሻው የወይን ፍሬ አንተነክ።እናም እኛንም ከወይኑ ፍሬ እንድንበላ ስለፈቀደልን የድግል ልጅ ክብሩ ይስፋ❤
ፈጣሪ ይጠብቅህ ከትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
thank you
መምህ ተሰፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ነገር ሁሌም በቤተክርስቲያን አባቶች የሚደረገዉ ነገር ሁለም ያበሳጨኛል እግዚአብሔር ይመልሳቸዉ።
የሰው ልጅን በመፍጠሩ አምላክ የተፀፀተው ለዚህ ነው ይገርማል ሁሉም ሰው ይባላል እድሜ ለመምህር ሁሉንም ነገር አውቀናል መምህር የሚጠሉት እኮ እንደዚህ አይነት ሰዎች ናቸው በመተቱ አይል የሚሰሩና በሰው ላይ የሚመትሉ እውነታው እንዳይወጣባቸው ትክክለኛ አባቶችን ይቃወማሉ የሚገርመው የሰው ልጅ በዚህ አለም የሚኖረው አጭር ነው ለምንድን ነው ሺ አመት ለማይኖረው በሰው ላይ የሚመትቱትና በመተት አይል ሀብትም ሆነ ሌላ ነገር እንዲሰጣቸው የሰይጣንን ስራ የሚሰሩት አምላክ ሰጭ አይደለም ብለው ነው የሚያስቡት ሁሉ በእጁ የሆነ አምላክ እያት የተጣለውን መንፈስ መፈለግ ይገርመኛል ለምን ግን የሰማዮ እንዴት አይታሰብም መንፈስ የሚገርመው አመለከኝ ብሎ አይተወውም አፈር ከድሜ አስግጦ ይገለዋል የሚያሳዝነው እነሱ የሰይጣን ተከታይ ሲሆኑ ሰይጣኑ በእነሱ ስር ያሉትን እስከ ስንት ትውልድ እየተላለፈ ትውልዱን ያበክናል ለሱ ይህ ትልቅ ታርጌት ነው የሚፈልገው ይህንን ነው የነሱ ጦስ ምንም የማያውቀውን ልጅ ወይም ቤተሰብ ህይወቱ ጨልሞ ይኖራል ለመውጣት ደግሞ ከባድ ይሆናል ለምን አምላክን ቀይረው አምላኬ ብለው ጨሌውንም ጥንቆላውንም ሲያረጉ ስለነበር ሀይል ይኖረዋል ይህንን የሚያውቀው ደግሞ አምላክ የረዳው ነው ከእንደነዚህ አይነት ቤተሰብ አምላክ ይጠብቅ ነው የምለው እድሜ ለመምህር ብዙ ነገር አውቀናል አባታችንን ያቆይልን እንደዚህ የሚያደርጉት ኦርቶዶክስ ነን የሚሉ መስቀል አንገታቸው ላይ ያለ ነው ያሳዝናል
መምህር ሰላምህ ብዝዝዝዝዝዝት ይበል።በጣም አክባሪህ ነኝ። አው እኔ መንፈስ የተነሳበት ሰው የሚነድ የእንጨት እሳት አንስቶ አፉ ውስጥ ስከት አይቻለው።ለምን ሲባል ግብሬን አስቀርቶብኝ አለ
የኔ ዘመን ሙሴ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
አረ ከመጠን በላይ ብዙ ሰዓት ዉሰዱና በዚህ የዘመናችን ትሁትና ባለ ምጡቅ አዕምሮ ያስተምረን ወንድሜ የልቤን ነው እየነገረን ያለው የሚጠቃቅሳቸው አርዕስቶች ቀጥታ ከኔ ጋር ይገናኛል
Even though I am not in the same religious belief ,you are discussing the reality and it makes sense.
እባካቹ የመምህር ተስፋየ ስልኪ እርዱኝ😭እኔ ኣሁን ነው ትዝ ያለኝ ትምህርቱን ስሰማው ምጥ ስይዘኝ ኮ ደሮ ከሆዴን ላይ ታረደልኝ ምገርመው ደሞ ደሮዋን ኣልሞተችም ከወለድኩኝ በውሃላ ታረደች በላኋት
አግዚአብሔር ይመስገን የሚያነቃን ስላገኘን አድሜ ጤናዉን ያድልህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ
እኔ ይህን ፕሮግራም ያየሁት ዛሬ ነው ብዙ ግዜ የሌላ እምነት ተከታዮች ስሰማ እኔ የምከተለው ሃይማኖት ትክክል ነው ወይ እስከማለት የደረስኩት አሁን ግን እንደ አንተ አይነት እውነተኛ ሃይማኖት አስተማሪ አየሁኝና መጀመሪያ የተሳሳተ ህሳቤን አሁን ይህን ኮሜት እስከፃፍኩበት ድረስ አፍር ነበር ካሁን ወዲያ ያንን የተሳሳተ ሃሳብ ትቻለው በርትቼ እምነቴን አጠብቃለው እንደአንተ አይነት መምህር መከተል ነው
መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብለክ you tube ላይ ትምህርቶቹን ተከታተለው ወንድሜ ይበልጥ ብዙ ግንዛቤ ታገኛለክ
መ ምህርዬ ልክ ነህ የንስሀ አባት መያዝ የከበደበት ዘመን ላይ ነን!! መንፈስን የምታጋልጡ አባቶችን እግዚአብሔር ይስጥልን የቤተክርስትያንን መድረክ የ ያዛችሁ አባቶች ደግሞ ህዝቡ እየቀደማችሁ ነዉና እባካችሁ ከፊት ሁናችሁ ምሩን በመንፈስ ላይ ንቁ!!!
መምህር እግዚአብሄር ለምን እነዚህን ቄሰ እና ዳቆናት አይቀስፋም አይፈሩም ቅባት እና ፀጋ ያላቸው ቄስ የሚባለው አልገባኝም መልከ ሳጥናኤል በግእዝ ይደግማሉ ብለሀል እኛ በምን እናውቃለን ጸበል ሲረጩ እቤታችን
አባ ቃሉን ሰምተን አነዲገባን እባኮትን ያማርኛውን ያንቡብልን ብሎ መጠየቅ
አይ የግዕዙ ነው ያለኝ ካሉ ቤት ውስጥ የራሳችን ድርሳነ ሚካኤል ገዝቶ ማስቀመጥ ሲመጡ መስጠት አይሆንም በራሴነወ የምደግመው ካሉ እእ😅 ጠርጥር ንፁ አባት ከሆኑ እሺ ይላሉ ብዬ አስባለሁ
ፀሎት ቤታችን አብረውን እንዲሰግዱ ማድረግ ነው
የሰራዊት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ባንተና በመሰሎችህ ሕዝቡን ይማረን እናመሰግናለን ። ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ። አስር ብር ላይ የተባለው እውነት ነው ብዙ አስር ብሮች እንዳልከው ነው።
ፈጣሪ መተተኞችን ይንቀላቸው ድሮ መንገድ ላይ እንኳን ቄስ ስናይ ሮጠን እንሳለም ነበር አሁን ግን እኔን ጨምሮ ብዙ ጓደኞቼ ቄስ ስናይ ፊታችንን አዙረን እንሄዳለን አሁን ሰው በጣም ነቅቷል እኔ በሄድኩበት ፀበል ቄስ እንዲያጠምቀኝ አልፈልግም ብዙ ሰዎችም እንደዚ ናቸው ፀበል ለመጠመቅ ቄስ የማያጠምቅበት ቦታ ነው የምንሄደው የሚያሳዝን ዘመን ነው
መምህረ,እባክህ,እዳናግረሕ,እፋልጋለሁ
የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆን ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ቃሉን እንድትሰብክ ፀጋው ያብዛልህ
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናል። ❤❤❤ አሜን።
መምህራችን በጣም እንወድካለን ፈጣሪ ይጠብቅልን😊😊😊😊😊😊
የእውነት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤
እግ/ር ዕድሜ ከጤና ያድድልክ!!!! በቤቱ ያቆይክ!!!!
የምንወድህ መምህራችን ሁሌ የማትሰለች የአይምሮ ብሩህ ባለቤት የሆንክ ወንድሜ ያንተ ትምህርት የስንቱን ሂወት ቀይሮአል አንዷም እኔ ነኝ። ጌታ ልጆችህን መላ ቤተሰብህን ይባርክልህ ደሞ የተባረኩም ናቸው በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ገብርኤል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ወርቅ ልጅ መምህር ተስፋዬ ኤፍታህ ስላሴ
ፈጣር አምላክ የለየህ ምርጡ የዘመኑ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረቡኔዬ
በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እንደዚህ ማህረሰቡ አስጨንቀው የሰበሰቡትን ገንዘብ የጥቃት ሆዳም የሃይማኖት አባቶችና አጃቢዎቻቸው ኪስ ማድለቢያ የመሆኑ ጉዳይ በጣም በጣም ያሰፍራል የሚመለከታቸውን አካላት ጥብቅ ቁጥጥር ቢያደርግ ሃይማኖቱንና የሃይማኖቱን ተከታይ ከጥፋት መታደግ ነው እላለሁ ይኸው ጉዳዩ አለቀ ደቀቀ
አቤቱ እግዚኦ መሀረነ የሚሠሩትን ዘራቸው በምድር አይርባ ሀብታው ይበተን ሲኦል አፋን ከፍቶ ይዋጣቸው
በኢየሱስ ስም የተውጋ ይሁን መንፈሱ
አሜንንን
😅😅😅😅😂😂አ
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አባት ወንድሜ
የኔ እንቁ መምህሬ እድሜ ይስጥህ ጠላትህን ቅዱስ ሚካኤል ይጣልልህ ገበያ ውስጥ እራቁታቸውን የሚንደባለሉ እኔም አውቃለው ትክልል ነክ አህያም አርደው መሃል ከተማ ላይ ይቀንራሉ
መምእራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዝቡን እያነቃህ ነው ❤❤❤ እንወድካለን
መሜህሪ ቃል ህይዎት የስማልን 🤲🏽
ይሄ ቪድዮ ለቅርስ ለልጆቼ አስቀምጠዋለው በስንት ጥረት ነው ያገኘውት
ፈተና ገጠመኝ ወይም ኤፍታ በተስፋዬ አበራ የሚዮቲዮብ አለው ገብታቹ ማየት ይቻላል እኛ በስደት ያለነው በጣም ትርፋማ ሆነናል ተጠቅመናል
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
Wow men ayenet agelgaye new Geta yebarekeh. Wow I am Protestant but I realy like this message.
መምህረ,ቅዱስ,ይጠብ ህ,ላወራክ,እፋልጋለሁ
ዉድ ምህራችን እግዝአብሔር ይጠብቅ💚💛❤🙏🙏🙏
የእየሱስ ልጆች ላይ ስልጣን የለውም። ameen
ቸሩ መዳኒአለም ፀጋውን ያብዛልክ አባታችን መዳኒአለም ባንተ አድሮ ብዙ አስተማረን
መምሕር ሰላም ላንተ ይሁን እኔም በዓገልጋዮች ምክኒያት ቤተክርስቲያን መምጣት አቁሚያለሁ ምክንያት ስለ ሃይማኖት ከማስተማር ይልቅ ማስታወቂያ ያበዛሉ በዛላይ በድግምት እና በአስማት የኢትዮጵያን ሕዝብ ኑሮ ቀውስ የፈጠሩት እነሱ ናቸው ከዚህ ሁሉ እቤቴ ሆኜ እግዚአብሔር ን ባመልከው ይስማኛል።
የተዋህዶ እንቁ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤
ምርጡ መምህር ተባረክ
እግዛአብሔር ይመሰገን በዚህ ሁሉ ክፉ አሰራር ውስጥ አሳልፎ ያልሰጠን አምላክ !!!
Yehe ke irmeoachen belay new,enamesegnalen.ahun menor jemeren
ሰላም ዝክረ ስምከ መንከር ወመርእድ የሚል በነጭ ደሮ የሚደገም ድግምት ሲያስደግመኝ ነበር በዚያ ግዜ ልጅ ነበርኩ ምን ላደርግ
እሽ የዚህ አስቀያሜ መ ተት እንዳያገኘን ምን ማድረግ አለብን እባካችሁ አስረዱኝ ልቤ በጣም ፈራ
I can not believe that you are explaining very clearly and easily to understand it long live have a bless 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤲🏽🤲🏽🤲🏽
Egziabher yimesgen
Temhrth gn tesemto aytegebim, Geta yibarkeh
በርታ መምህ አድናቂህ/ ተከታይህ ነኝ!!!😍😍😍
እግዚኦኦኦ😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን🙏🙏🙏
እኔ እናቴ አቴቴ ታመልክ ነበር አዲሥ አመት በመጣ ቁጥር ቂጫ አቀችታ ዳቦ ቂቤ ቀብታ እኛ ህፃን ሆነን እንበላ ነበር እናቴ ጨሌዉን አጥልቃ እልልልል እያለች አገቷላይ አድርጋ ቂቤ ትቀባዉ ነበር ከዛ እኛ ከፍ እያልን ሥንመጣ እናታችንን ተይ ሥንላት ዝም ብላ ሣጥን ዉሥጥ አሥቀምጣ ተወችዉ ከዛ አድቀን ታናሽ እህቴ ለቤቱ የመጨረሻ ልጅ ናት ወሥዳ ወዝ ጨመረችዉ አሁን ላይ እኛቤት ወዶቹም ሤቶቹም ብኩን ነን ሠርተን ምንም ጠብ አይልም ትዳርም ይዘን በቃ ምንም በረከት የለም አሁን ላይ ታናሽ እህቴ ሁሉንም ነገር የዘጋችብኝ አቴቴዋን ሥለጣልኩ ነዉ ብላ የሆኑ አባት ሥታማክር ገዝተሽ ተኪና የነበረበት ቦታ አሥቀምጪ ተብላ ገዝታ አሥቀምጣለች 😭😭😭😭😭😭😭😭 ምን ማድረግ እዳለብኝ ጨቆኛል የዛሬ አመት አባቴ እናቴን እንቁረብ ሢላት እኔና አተ ላንሥማማ ሥለምንችል እራሥህን ችለ ቁረብ እኔ አልቆርብም አለች እኔ ያለሁት ሥደት ነዉ ምን ላድርግ 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ በፀሎት በርቺ ወደ እግዚያብሔር ቀርቦ የሚሚያፍር የለም ። በእምነትሽ ፅኚ ኪዳምህረት ትሰማሻለች ።
እግዚያብሔር ያበርታሽ ።