Awo ewnteshn new nivia cream btam arif new enne blegnte hagerbet nber betesboche sitkmu abrew mikbugn yezare 20amet akababi so nivia eskahun merchaye new btamem arif new
Lelaw gen nivia hulum bota alle gen UAE dubai ezaw emimret smu bcha nivia blew miyamertute alle ehtoche esun endatetkmu tkeklgnaw nivia made in Germen new milew or spain made in UAE milew forgrd new bebzat alle dubaina akababiw so tetnkeku lmalet new mesi anchi berchi
Instagram 👉Messi.molla
Telegram 👉ye Nathan enat
Facebook page 👉ye Nathan enat
ጥቁር ለውዝ ቆንጆ ነው ብለሽ ነበረ ግን sabbataa
ባንድ ቀን ተበላሸ. lwzu
ye Nathan enat tube ፊት ለሚሸበሸብ መላበይኚ
Barchiiii
Le metaa tsegur men largebt
እስኪ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ እናትና ልጀ እዳይለያዩብኝ ያረብ
ለምድን ነው የሚለያየ
ምነዉአይዙሽ
አብሽሪ ውዴ ኩን ፈየኩን ነው ደምሪኝ
እውነት ነው ማማዬ Nivea በጣም አሪፍ ነው እኔ እጄን አላረጀክ ወቶብኝ መዳኒት ሁሉ አላድን በሉኝ እሱ ነው የጥቀምኝ
አዎ ማር ትክክል ነሽ እኔ ብግር እያስቸገረኝ ነው እና ይህንን ከ ኦይል E ኦይል ጋር ቀላቅዬ እጠቀመዋለሁ እናም ትንሽ ለውጥ እያሳየኝ ነው
ሰላምሺ ይብዛ መሲ እንኳን ደህና መጣሺ መሲ ካላስቸገርሁሺ የብብት ላብ ማስመገጃ መፋትሄ ካለሺ መላ በይኝ በጣም አስቸገርኝ ያልተጠቀምሁት ዶዶራት የለም ግን ምንም ጥሩነገር አልገጠመኝም
ለብብት " ሸብ" ተጠቀሚ ሸብ ካላገኘሸ አረንጋዴ ሎሚ ከታጠብሽ በኋላ አድርቀሽ ሎሚውን ተቀቢ ያለማቋረጥ። ዲዮድራንት አትጠቀሚ
Yetignaw coconut new lefit yemetitekemw pls asayegn thanks sis ❤️
ይሄኛው ኒቪያ በጣም ምርጥ ነው። በተለይ ማታ ማታ ለፊት ሁሌ ነው እምጠቀመው
ክብ ነው ሠማያዊው እኔ ልጠቀም ብየ ለፊቴ ግን ፈራሁት ሜሪየ
@@አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ በነጭ እቃ ያለው ነው። ሰምስያዊው ወፍራም ነው ለኔ ብዙም አይስማማኝም። ይሄ ግን በጣም ወድጄዋለሁ❤
@@AddisEthioMeron ወፍራሙ ነው ያለኝ ፊቴ ደረቅ ነው ሆዴዋ እና ልሞክረው ነው ካልተመቸኝ እተወዋለሁ
ጥሩ ነው
እኔም እጠቀማለው
እኔ 14 አመት ለፊቴ ለእጄ ለልጆቸም ሁላችን እንጠቀማለን ሀሪፍ ነው እኔ ፊቴን ሌላ ክሪም አስኑክቸው አላውቅም 💯 እስጠዋለሁ
እናመሰግናለን እማ
እናመስግናለን ግን እህቴ ለማንኛውም ፊት ይሆናል የእኔ ፊት ደረቅም ወዛማ አይደለም እና ደግሞ ማታ ብቻ ነው የምንጠቀም ወይስ ቀንም ይቻላል እና በፀሐይ የሚመጣው ችግር የለም?
Mata mata bititekimi arf naw
love ethiopia Eshi yene konjo thanks
እኔ ጠዋት ከታጠብኩ በኃላ ተቀብቸ እውላለሁ ምንም ጉዳት የለውም ማር
ሡሢ ሡሢ አያሌው እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
Tabarekelgn Mar salamachu yabizalegn Baxam Enamesgenalen
ዋውው የምወደው ክሬምነው ፊቴ ደረቅ ነበር አሁን እሱን ስጠቀም ቆንጆ ሆኗል እናመሰግናል የኔታን እናት
ለደረቅ ፊት አሪፍ ነው ዘይት ስላለው አሪፍ ነው እኔም እጠቀመዋለሁ ግን ፊቴ ወዛም ፊት ነው
@@ልኑርበተስፋ-ቘ2ዸ አወ በጣም አሪፍነው
ስትነውየሚሸጠው
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ እኔ ያለሁበት አገር 52 ኩሩነር ነው
መሲ በእናትሽ መልሽልኝ ጀርባ ላይ ቡጉር ወረረኝ ግን ጥቁር ሆኖ ቀረብኝ መፍትሄ ካለሽ ንገርኝ
Enma asasbogna lbes hulu lmelbes aferku
Hxhdhdh Dhdhhs እኔም ተቸገርኩኝ ግን ሻወር ከወሠድኩኝ በኃላ በሎሚ አሸዋለው ለውጥ አለው
የምግብ አለርጂ ነው እኔም ነበርብኝ ግን አሁን ትቶኛል ምግብ ምርጪ ምልክት አድርጉ የቱ እንደሆነ አለርጂ የሚያርግባቹን እኔ ሙዝ እና ወተት ነበሩ ትቻለው እና ፒናት በደር
Tina Tina እሺ ውዴ አመሠግናለው
Yenem new ehet ewenet ahune degmo betm eyebezabg new
Ename Betame betam ewdewalhu feta gne betam wzama new mne letkem
amennn
Ewey mar Nivea betam konjo ceram huletum alegh.
እናመሰግናለን
ታጥበን ነዉ የምንጠቀመዉ ወይስ እዴትነዉ ተቀብተን ዝም ነዉ የምንለዉ?
ልጠቀም ፈልጌ ነው ያየሁት Thank you
ጉበዝ ግድ ነው ልጆች አማርኛ መናገር አለባቸው
☝☝☝
እኔ አስራ ምናምን አመት ተጠቅሜዋለሁ በጣም ቆጆ ነው
እጄን ሁሌ አመት ካመት የምጠቀመው ከ3 እስከ 4ግዜ እጄን ስታጠብ መልሶ ድርቅ ይላል ።።እጄ ላይ ክሬሙ እስካለ ድረስ ወዝ አለዉ ስታጠበዉኩርምትይላል ቆዳዪ።።
እኔ ገዝቸ እየተጠቀምኩ ነው ብግር አበዛብኝ አይኔም ያቃጥለኛል እንደመጥቆርም ይላል
መሲ ፊቴን ፀይም ነው የምቀባው ቀንም ማታም ካካዋ ብቻ ነው ምን ትይኛለሽ
ሽኩረን ውድ
እኔ ለፌቴ ነው እምጠቀመው ግን ፌቴ ለውጥ የለውም ይባስ ብሎ ጥቁር ነጠብጣብ ና ብጉር ወጣብኝ
እናመሰግናለን መሲ
Olay 7 krem tetkme konjo new
Awo Betam
@@yeNathanenat እሽ ምን ብጠቀም ትመክሪኛለሽ መሲዬ
ሰላም መሲዬ እኔ የእጄ ቆዳ እየተሸበሸበ ነው ምን ላርግ? ጣቶቼ ላይ ያለው ቆዳዬ?
ማማዬ ከቻልሽ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጊኝ
@@asil4421 እንደራረግ
@@simutitube9555 አብሽር አብረን እንደግ ሰብ እንደራረግ
@@asil4421 እሺ ውዴ
@@simutitube9555 15ኛ አርጌሻለው አንቺም ወደኔ ጎራ በይ
የፍት ይሆነል ንብያው ክሬም እሴት የፍት የሚሆን ካለሽ
እናመሠግናለን የናታን እናት 🙏👍
ተጠቅሜዋለሁ ግን ተቀብቼ ሳበቃ እንደውሀ ችፍ ችፍ ይልብኛል
Weda selam neshe selamshe ybzalj 1tyka alge fite fire slew men letkem benatshe
ሰላም መስዬ እንኳን ደና መጣሽ ውዶች የኔንም ቻናል እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው
ኧር እህት የአይን ስር ጥቁር ማጥፊያ መፍትሄ ካለሽ ሹክ በይን እንደኔ የተቸገር ይኖር ይሆናል
ማሬ በመጀመሪያ በቂ እንቅልፍ ማግኘት አለብሽ እኔም በጣም አስቸግሮኝ ነበር የሙዝ ልጣጭ አሸዋለው በቂ ውሃ ጠጪ ጠዋት ስነሳ በሳምንት ሦስት ቀን ኩከበር በስሱ የተቆረጠ 15ደቂቃ ፊቴ ላይ አረጋለው ግሪሲሊን ካለሽ ተቀቢ
@@zulfamohammed207 ኢንሻ አላህ እህት እሞክራለሁ
አረ እኔ አለው በጣም የምያሸማቅቀኝ
እኔም እጠቀማዋለህ ምርጫየ ነው ሁሌም በጣም ምቾት አለው ያለሰልሳል
እኔ ያኛውን ኒቪያ ነው የምጠቀመው አሪፍነው ደምሪኝ ውዴ
Melkam gen engna ager bete nw menenorew ena mnm yahel genzeb benoreshe legna Hager melkute ekawece yaneyakele nacew
በህልሜ ካንቺ ነዉ ያደርኩት እሺ እሞክረዋለሁ ግን እኮ ሽታ አለዉ ለፊትማ እንጃ
ያጠቁራል በጣም
ግጥሞችና ጠቃሚ ፅሁፎችን የማቀርብበት ቻናል ነው ስብስክራይብ አርጉኝ
እሺ እኔንም ደምሪኝ ውዴ
መሢ ብዙ አትቅበጭ ኩራት ነዉ የሚያምርብሽ
Thanks
Mashallah
እነመስግናለን ቆንጆ
እኔምእጠቀመዋለሁ ማዳትጄምሮኝነበር አላቀቀልኝ አሪፍነው
ሱሱየ ሱሱየ endet madyateshe lkake ba neiva
እንዴት አስለቀቀልሽ
እህቴ በአላ ሞክራሽው አግናታሽበታል ወይ እኔ በጠም ፍቴ ታበላሽቶብኛል እህቴ ንገሪኝ በአላ
እና ወደውኑ ናው ወይ ምትታጠቢው
@@fatiyafatiya1324 እኔጄመርነበርያዴረገኝ ለቆልኛል ምንምነገርሳቀላቅሊ እየታጠብሽ እሱኑተጠቀሚ ማታምቢሆን ጧት
Enemm betamm new yemi taqamew nivea betamm ariffff neww
የኔ ቆንጆ ፀጉሬን ታጥቤ ያሳክከኛል ፎረፎርም የለኝ ግን ይበላኛል በደብም ታጥቤው
lehtsanat yihonal wey ehte ?
ካይኔ ስር ያብጣል ምንላድርገው በማዳትም ላብድ ነው ምን ይሻለኛል ያአላህ
Enm ihite😭😭🥺🥺
ሰላም መሲ ልክ ነሽ ጥሩ ነው ግን የኔ ፊት ደረቅ ነው ስጠቀመውፊቴ ለምን ይላጣል
እባክሽ ለወዛማ ፊት የሚሆን ንገሪኝ ፊቴ በጣም በልዟል ያልሞከርኩት የለም
በጣም ጥሩ ነው እኔም እጠቀመዋለሁ በተለይ ለደረቅ ፊት ሀሪፍ ነው እናመሠግናል
Juer አጠቃቀሙ እደትነው ለሊት ብቻነው ወይስ ቀንም መልሽልኝ
@@الحمدللالكلحلالحمدللالكلحلፊትሽን ከታጥበሽ በማንኛውም ግዜ ትችያለሽ
@@jurelove5429 እሽ አመሰግናለሁ
Awo ewnteshn new nivia cream btam arif new enne blegnte hagerbet nber betesboche sitkmu abrew mikbugn yezare 20amet akababi so nivia eskahun merchaye new btamem arif new
መስየ በማርያም ፈተ ላይ ብጉር አና ትኩቁር ነገር አለብን ምን ሊጠቀም ፕልስ ንገንይ ውደ
ኒቪያ እኔም ምርጫዬ ነው ግን አሁን ተውኩኝ እናመሰግናለን ለመርጃሽ 👍👍👍👍👍
ለብብት ማንሻ እንደሳሙና ነው ምትጠቀሚው
ፀጉርሽን የቆረጥሽበትን ሊንክ አስቀምጭልኝ የኔ ቆንጆ
እግሬ ላይ ጠባሳ አለ እንዴት ላጥፋው እህቴ ተባረኪ
መስማር አይኔስር እደብጉር ነጠብጣብ አስቸግሮኛል መፍትሄካለሺ
Wooooo
ማር እኔም በጣም ለፈቴ እጠቀማለሁ በጣም አሪፍ ነው
ባዝሊን ሁሌም እቀባለሁ ማታ ጥዋት እታጠበዋለሁ ምንም ለውጥ የለውም ኒብያ ልፊት ችግር አያመጣም
Yelwem mare ena eytqebawet new demo bezu shetam yelwem yaleselsal fit ena aleslesolgnal taxbesh teqbiw bexam des yelal leslasew
የተባልሽውን ሳትመልሽ ሊላ ታወሪለሽ አልመዱን አብራሪልኝ በየ ብዙ ኮሜት ፀፊ ነበር ሸተረር አጠፋልኝ ብለሽነበር
በጣም እህት እኔም ጠይቄ ነበር ለማዳትና ለሽንተርር ከሆነ
@@hfybvdhd4998 አወ ግን መልስ የለም
ቶሎ አጨርሽም ግን ኽዶዎችሽ በጣም ይረዝማል ስለሚረዝም ይሰለቸኛል አሳጥሪዉ እህት ምንድነዉ
konjo new gen yatkurgal
Thanks which is
እንኳን ደህና መጣሽ
እኔም በጣም ነው የምጠቀመው ቆንጆ ነው
Mmmm
Mata new weyis yeken ehet p/s beken teru Ayidelem belwen new
Selam
ሰላም ማማዬ ከቻልሽ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሪኝ
ሰላም እንዴት ነሽ አረ አልመንዱን አጠቃቀሙ አነገርሽም ስንት ደቂቃ ወዘተ ወዘተ
እኔ 14 አመቴ ፊቴን እጄን እምቀባው ባገኘሁት አጋጣሚ ማታም ልወጣ ስል ኒቭያ ነው እምቀባ ልጆቸንም ፊታቸውን እምቀባቸው በጣም ሀሪፍ ነው ሞክሪው
እኔም ሁሌ ነዉ እምጠቀመዉ
አወ አሪፍ ነው እየተጠቀምኩት ነው
Tnx
Enam btam etkemewalew lefitam nevianew
የኔ ማር በማርያም ፀጉር ሚያሳድግ ነገር ነገሪኝ በናትሽሽሽሽ places
የኔውድ ግን ፊት አያበላሽም እደ እኔ ፋዝሊን ብቻነው እምጠቀመው ፊቴን አድም ቀን እስተዛሬ ተጠቅሜ አላውቅም እስቲ መልሽልኝ
የኔፊት ወዛም ነው
ወይራ ዘይት
ሽታ ዬለውም ወይ
@@ff793 አለዉግን ጥሩነዉ
neviea yatekural
selam Messe yen konjo
እውነትሽነው ለደረቅ ፊት በጣምአሪፍነው
Ene eyetetekemkut new semayawyi
እኔም እጠቀመወለው አንደንድ ሰው ፊት የጦቅረል ይለል
እረ በጣም ያጠቁራል
አወ ማር ያጠቁራል
እስኪ ይህንን ሳንኪ የሚባል የእስክስታ አይነት ይመልከቱትና ይገረሙበት ruclips.net/video/w10cWDWncmU/видео.html 😳😳😳
ዎዲጄሸለው ከልጂሽም አለህ ይጠቢቅሽ አመሰግነለው
Endet nesh konjo
እንኩዋን ደህና መጣሽልን
Selam nw yebugre matefat nevregn
እኔ ሁለቱንም እጠቀመዋለሁ አሪፍነው
እሺ እህቴ ተቀብተሽ ስንት ስአት ትቆያለሽ ንገሪኝ
እኔ ሰማያውዮን ኒቪያ ነው የምጠቀመው ሀሪፍ ነው ደምሩኝ ውዶቼ
ያኔ መር በነትሽ ፊቴ የሆነ ቡጉር የወጣብኝነ ሲደርቅ ይጦቅራል ምን ለርግለት
ደምሪኝ ውዴ እኔ ሰማያውይን ኒቪያ ነው የምጠቀመው ሀሪፍ ነው
Lelaw gen nivia hulum bota alle gen UAE dubai ezaw emimret smu bcha nivia blew miyamertute alle ehtoche esun endatetkmu tkeklgnaw nivia made in Germen new milew or spain made in UAE milew forgrd new bebzat alle dubaina akababiw so tetnkeku lmalet new mesi anchi berchi
እናመሰግናለን እህት እውነት ነው
Nivea ye German mirt new lik nesh🙏
አረ እሄ 4 አመት አያንስም ግን እባክሽ ለፊት ስትኛ እና ስነሳ ደረቅ ቆዳ ነው የኔ
Sititgni lmn vaziln atikebm ende arf naw eko
@@ilove251 ቫዝሊን እቀባለው ግን ሌላ ካለብዬ ነው ማር አመሰግናለው
Enem yemakewu 10 amet yihonal
ሀይመቅዲ
ለሁሉም አይዴል ለፊት ለኔ መጥፎ ነው
Tagwrhe batme yenakakal ysbabral
እህት እኔ እጀን እያመመኝ ነው እስኪ ንገሪኝ
😍😍😍💕💖💕
ለፀጉር በጣም እርፍ ነው የተተኮሰ ነው ሚመስለው
እደት አድርጎ እህት ተቀብተሽ ውሎ ያድራል ችግር የለውም
እደትአርጎ እህት
Eski Anem amkralew yene konjo barchi
የኔ ቆጁ እናመሰግናል
1
ወይን አካባደሽው እኔ ምንም አይስማምኝም ግን እኔ ነኝ የለኩት
ማሬ♥