ይህን ባውቅ ኑሮ አላገባም ነበር💔‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 май 2021
  • ХоббиХобби

Комментарии • 173

  • @user-th8tq7rl7o
    @user-th8tq7rl7o 3 года назад +60

    እንደዚህ አይነት ዮቲውበር ነበር የሚያስፈልገን ምሳሌ የምትሆን ሴት እባካችሁ ላይክ አርጉ ብዙ ሰው ይጠቅማል

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 года назад +1

      Wude ney endemamer befitnet emelselhu

  • @fkrtube3956
    @fkrtube3956 3 года назад +6

    ዋዉዉ 👍👌
    የዛሬው እጅግ አሰተማሪ መልእክት ነው መሲዬ
    በነገራችን ይህ ነገር በትዳር ላይ ብቻ የሚከሰት አደለም
    በህይወታችን ብዙ ሰዎች ይመጣሉ ይሄዳሉ
    በዛ ሰአት መወራት ያለበት የሌለበትን እናወራለን መጨረሻ ላይ ባላወራሁት ማለት ይመጣ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 3 года назад +10

    እናመሰግናለን እስቲ ፀልዩልኝ ፈጣሪን የሚፈራ ወንድ እንዲሰጠኝ አላገበውም ምክንያቱን ወንድን የማየው በራሴ በምፈልገበት አይነት ነው

  • @mebakidan7407
    @mebakidan7407 3 года назад +4

    Thank you so much for this awesome points.you are so beautiful today though 😘😘

  • @seadamohamed1110
    @seadamohamed1110 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ቆንጆ ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠሽን.

  • @zuzutube7973
    @zuzutube7973 3 года назад +2

    ምክርሽ በጣም ተመችቶኛል በጣም እናመሰግናለን ዉዶ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 года назад +2

    አሪፍ ትምህርት ነዉ መሲዬ ተባረኪ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏👍👍👍

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z 3 года назад

    መስዬ በእውነት ጥሩ መስታወት ነሽ ስለምታካፍይን ነገር ሁሉ ጥሩ ትምርታዊ የሆነ ነው ተባረኪ 🥰🥰🥰

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 года назад +5

    መሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ
    ምርጥ ነጥብ ነው ያነሳሽው መሲዬ ትልቅ ትምህርት ነው የእውነት

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 3 года назад

    እናመሰግናለን ጥሩ ርዕስ ነበር

  • @tglemma4147
    @tglemma4147 3 года назад +8

    ሚስት ለባልዎ ሚስት እንጂ እናት መሆን አትችልም::

  • @beziyemaryamlji4833
    @beziyemaryamlji4833 3 года назад +2

    yene Konjo Betam Tru Hasab Newu Yanesashiwu Enamesginalen 💓💓💓💓💋

  • @misrakaragawe7189
    @misrakaragawe7189 3 года назад +2

    ልክ ነሽ መሲ ያነሳሽው ሀሳብ ጥሩ ነው በተለይ ለአዲስ ተጋቢዎች ትዳር ላይ ጥንቃቄ ያስፈልጋል የትዳር ገበና ለማንም አይወራም ነገር ግን ሁላችንም ያለፍንበት ነው ለቤተሰብ ለጓደኛ ሀሳብ ማካፈል ትልቅ አደጋ አለው ላላገቡ ትልቅ ትምህርት ነው ትዳርንም ከሰው ትዳር ጋር ማወዳደር ትልቅ አደጋ አለው አብዛኛው ወንዶች የሚያስቆጣቸው ነገር ቢኖር የነሱን አሳንሰን የሌላ ነገር ሲያምረን ነው ስለዚህ የተሰጠንን ትዳር በትእግስት መለወጥ እንችላለን በፍቅር ሴቶች ብላሀተኞች ስለሆንን መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ጠቢብ ሴት ቤቷን ትሰራለች ይላል በተሰጠን ነገር ሁሉ እናመስግን መሲ በርቺ ጥሩ ሀሳብ ነው ተባረኪ 👌😘

  • @hawibintyimam6514
    @hawibintyimam6514 3 года назад +6

    ኧረ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኔ ግን አሁን ላይ ሶስት ጊዜ ለትዳር አውርቸ በቃ መጨረሻ ላይ ያስጠሉኛል ያው ልብሽ አንዴ አይሰበር💔😢

  • @selamawitkefa8195
    @selamawitkefa8195 3 года назад +2

    የኔ ጣፋጭ አሪፍ ትምህርት ነው

  • @enyetube2127
    @enyetube2127 3 года назад +1

    መስዬ ስወድሽ እኮ በርችልኝ ቤተሰብሽ ብሆን ደግሞ እጅግ በጣም ደስስስስ ይለኛል

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +5

    መስዬ የኔቆንጆ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ❤️👌

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 года назад

      Mamati endemamer befitnet emelsalehu aberen endeg

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 года назад +15

    ልክ ነሽ እህቴ በትዳር ዉስጥ ብዙ ማይወራ ነገር አለ ሚስጢር ነዉ የሁለታቹ ብቻ ልክ ናቸዉ ያነሳቸዉ ነጥቦች

  • @iloveyoubaba1322
    @iloveyoubaba1322 3 года назад +1

    አምሮብሻል መሢየ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад +13

    እውነት ነው መሲዬ ብዙዎቹ ነገሮች እንደጠበቅናቸው አይሆኑም ነገር ግን ማስተዋል ካለ እየተለመደ ይሄዳል ወንድ ልጅ በእጁ እስከሚያስገባ ብዙ ነገር ይሆናል ከያዘ ቡሀላ ውደ ትክክለኛ ማንነቱ ይመለሳል🤣🤣🤣🤣 ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 года назад

      ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @aseyemariyam285
      @aseyemariyam285 3 года назад

      @@yeNathanenat barch wide taru tamart new yasteshan enamesgnalean 🙏🙏

  • @assefachekun9788
    @assefachekun9788 3 года назад +6

    ሚስት እናትም እህትም ጓደኛም ሁሉ ነገር ነች ....የናት ቦታ ባትተካም ግን እንደናት ግድ ነው መሆን አካሉ ነሻ ሁሉን የሚያስፈልገውን ገመናውንም እሱነቱንም ሁሉ ነገሩ ባች ስር ነው እሱም እደዛው ላንች ብቻ ፍቅር ደስ ይላል ፈተናው ቢበዛም......ባልሽ ፍቅርኛሽ የፈለገ ነገር ቢልሽ በሁለታችው ምሀል ምንም ቢፈጠር ለአንች ቤተሰብ በጭራሽ መናገር የለለብሽ መቸም አይረሱትም አምነሽበት እስከገባሽበት ድረስ ስለሱ ጥሩውን ብቻ ነው መናገር ለጓደኞቻችውም አደለም ለቤተሰብ ስለሱ መልካሙን ነው ማውራት

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 3 года назад

      በጣም ትክክል ነው

  • @qeranyo6741
    @qeranyo6741 3 года назад

    መሲ ቆንጆይሆነ ትምህርት አዘል ፕሮግራም ነው ይዘሽ ከች ይልሽው ይህ ሁሉንም የሚነካነው እኔም ምስማማበት ነገር አግኝቼበታለሁ

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 3 года назад +2

    ወንድ ልጅ ሚስቱ እንደእናትም እህትም ሚስትም እንድትሆንለት ነው የሚፈልገው
    እንደ እህት ማለት ሚስጥሩን ተካፍይ አዛኝ
    እንደ እናት ማለት የምታስብለት...
    እንደ ሚስት ማለት የምታጠነክርው በችግሩ ግዜ ከጎኖ የትቆም መብቷን የምታስከብር በራሷ የምትተማመን !!አብሮ ስርቶ መቀየር ይቻላል ግን እዚህ ያስው የመለወጥ የሰራ ፍላጎት አለው ወይ ብለን መጠየቅ ግድነው !!
    ጥሬ ወንዶችም አሉ የሚጠጠ አመንዝራ አስቸጋሪ !!ምናልባት አንች ተሳክቶልሽ ይሆናል
    በዛው ልክ ትዳርውሥጥም ገብተው በተቃራኒው የሆነባቸው ብዙ ናቸው !!
    ወደ ዚች ምድር ስንመጠም ንም ይዘን አልመጣንም ሥንሄድም እንደዛው
    ስው ከስራና ፍላጎት ካለው የማይቀየርበትምክነያት የለም። ስው የስራውን ሁሉ መስራት ይችላል !!እናም ሁሉም እምዳስብሽው አይሄድም ብዙ መስዋት ከፍለው አንድ ላይ ሲሆኖ ሴቷ ልማር ስትል ወንዱ በፈቃደኝ የማይሆኖም አሉ !በዛ ስአት ትዳሬን ከምበትን ትልና ዝም ትላለች !!ሀሳብሽ waw ነው !!

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 3 года назад +7

    ሚስት እናት ስትሆን ወዶችም አይወዱ እናቱ ልትመስለው ትችላለችሀሀሀ

  • @tisegereda7038
    @tisegereda7038 3 года назад

    ተባረኪ

  • @lkonjo104
    @lkonjo104 3 года назад +1

    Wow yen konjo betam telek temeheret new le leloche sher aregewalehu betam gobez saladenkesh Lalefem berch berch👏👏👏👏👏

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 3 года назад

    መሲ የኔቆንጆ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው አንዳንድ ዩቱበሮች ተማሩ እስቲ እንዲህ ትምርት የሚሰጥ ነገር ስሩ ውድድድ የኔአስተዋይ ረጋ ያልሽ እኮነሽ

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b 3 года назад +6

    እናመሰግናለን ቆንጆዬ
    ፍቅር ትዳር የለም እኮ አሁን ሰው ሁሉ ጥቅም ፈላጊ ሆኗል

    • @Mekdes1212
      @Mekdes1212 3 года назад

      Selam ehte Esky demirgn

  • @selamyohans4224
    @selamyohans4224 3 года назад +1

    ልክ ነኝ መሲየ እናመሰግናለን ፍቅር ካለ ልጅም ቢመጣ የራሱ እድል ኣለው ሂወት እየተቀየረች ትመጣለች

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 года назад

    መስየ እስቲ ትንሽ ለጥያቄሽ ይሆናል ያልኩትን ትንሽ ልበል በአርእስቱ እንደገለፅሽው ይህንን ከማግባቴ በፊት ባውቅ ኖሮ የሚል ነው
    1ኛ.ሁሉ አይወራም ትክክል ነው ይሄ ለትዳር ብቻ ሳይሆን በእለት ተእለት ኑሮአችን ጭምር ሊለመድ የሚገባ እና አስፈላጊ ካልሆነ በቀር ሁሉንም መናገር የዋህነት አለያም አለ አዋቂነት ነው ተናግረሽ መፉትሄ ለማይስጥሽ ሚስጥርን መጠበቅ ለማይችል ስው ከመናገር የልብን በልብ ይዞ በግል ወይም በራስ መፍትሄ መፈለግ ብስለት ነው አንዳንድ ሴቶች ከባላቸው ጋር በአልጋ ላይ ያደረጉትን ሁሉ ለጉዋደኛቻቸው ያወራሉ ያ ምንድነው ጥቅሙ እንደውም ጉዋደኛዋ ባልዋን የምታጠምድበትን መረብ እንድትዘጋ እየጋበዘቻት መሆኑን አታውቅም
    2ኛ ፉቅር የምንገልፅበት ወይም የምናሳይበት መንገድ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን አሁን አሁን የኮሩጅናቸው አበብ መስጥት እንደትልቅ ስጦታ እየቆጠርን ነው ይሁን ዘመን በተቀየረ ቁጥር ይዞት የሚመጣው የራሱ ሂደት ስላለው ትልቁና ዋነኛው በትዳር ውስጥ እወድሻለው እያሉ እንደቄስ መደጋገም ሳይሆን ያከብረኛል ወይም(respect) ያደርገኛል ወይ ታከብረኛለች ወይ ነው መሆን ያለበት ክቡር የሆነ ነገር ውድ ነው የትም ቦታ አይገኝም ባልሽ የሚያከብርሽ ከሆነ አፉቅሮሻል ባልሽ አክብሮሽ ከሆነ ወዶሻል ባልሽ አክብሮሽ ከሆነ በሄደበት ቦታ ስላንቺ ያወራል ባለቤቴ እንዲህ ብላ እንዲህ አርጋ ይላል ሚስትም እንደዛው ካከበረችው እስዋም እንደዛው በሄደችበት ባልዋን ታሞጋግሳለች
    3ኛ ከመጋባት በፊት ምን አለው አላት ይሄ ወሳኝ ነው ምን አለው ቤ ከሌለው ከሌላት ምን ይሆናሉ ?? ቤት ማለት መግዛት ብቻ ላይሆን ይችላል መከራየትንም ያካትታል አትሊስት ሚስቱን ወይም ባልዋን ሊያስተዳድርበት የሚችል መጠነኛ ጉቢ እንደ አቅማቸው ሊኖር ይገባል of course አብረው ሲሆኑ ብዙ የሚለወጡ ነገሮች ይመጣሉ መተሳስብም ስለሚጨምር ትጋት ይኖራል ለዚህ ነው ምን አለው ምን አላት የሚባለው
    ትዳር ህይወት ከምታስተምረን አንድ ትምህርት ቤት ነው ባይ ነኝ ትልቁ ና ዋናው ነገር ግን ከማግባቴ በፉት ይህንን ባውቅ የሚለው ከማግባታችን በፊት የነበረንን አስተሳስባችንን ይዘን ወደ ትዳር ስለሚገባ ሁሉም እየበስሉ በሂደት የሚቀየር ነው ሌላው ሚስት እናት ልትሆን አትችልም በአባባል እስዋ ሚስቴም እናቴም እህቴም ናት ይላላሉ which is wrong እስዋ ሚስቱ ናት ግን መልካም የምታደርግለት ረዳቱ ነች እንጂ የእናትን ድርሻ ሚስት አትወስድም ለልጆችዋ እናት ናት አንዳንድ ሴቶች የባላቸው እናት መሆን ይፈልጋሉ ያ ግን መጨረሻው ጭቅጭቅ ንቀትንም ያስከትላል ሚስት ስትሆን ትዳርዋ ፀንቶ ይኖራል ባይ ነኝ አስረዘምኩት ይቅርታ መስየ ለመልሱ ግን ሽልማት ከሌለው ግዜየን በላሸ❤️🙏❤️

  • @nimahabitamu9938
    @nimahabitamu9938 3 года назад

    ጥሩ መወያያ ነው ያነሳሽው እኔ እወድሻለው ያለኝ ስንጋባ ነው ይኀው 7አመቴ ይሄን ቃል የሰማሁት አሁን ለምጄዋለው ቢለኝ የምደነግጥ ይመስለኛ

  • @iloveyoubaba1322
    @iloveyoubaba1322 3 года назад +2

    መሢየ ላይክ እረሣለሁ

  • @hana967
    @hana967 3 года назад

    ዋና ነጥብ ነው ያነሳሽው መሲ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @zabibakonjo.5471
    @zabibakonjo.5471 3 года назад +4

    ላላገባን አሪፍ ትምህርት ይመስለኛል ማማዬ

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 года назад

      Wudewa ney endemamer aberen endeg

  • @ummuzakariyyaummuzakariyy8796
    @ummuzakariyyaummuzakariyy8796 3 года назад

    Wow das yemil hasab👍

  • @bttube4288
    @bttube4288 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ

  • @arigeyimre4466
    @arigeyimre4466 3 года назад +2

    በትክክል በጣም አዋቂ እሴትነሺ እኔ ጓደኛየ ባሌ ሁሌ ይከባከበኛል በስው ማሀል ይስመኛል የኔ ቆጆ ይለኛል ትለኛለሺ እኔ ደግሞ የኔማ እደዛ አያደርግም አያከብርኝም እያልኩ ከሱ ጋር ለምን እንደሷ ባል አታደርግም በየ ጸብ አሁን እንዳች አዋቂ የሆነች እህት ባልሺን ከስው ባል አታወዳድሪ ብላ መከርችኝ

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 года назад +1

    የኔ ዉድ እደት ነሽ መስዬ

  • @marteshow
    @marteshow 3 года назад

    Lik nesh mesiye and set sile baluwa heda lebeseb mawrat alebat biye alasibim mikrishin wedijewalew berchi 👍

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 3 года назад +6

    ሥሚ አንዳንድ ጥሩ ወንድ እንደ እናት ሥታሥቢለት ደሰ ይለዋል አንዳንድ መጥፎ ወንድ እንክብካቤ ሥታረጊ ይንቃል ለዛ ነው እንደ እናት አትሁኚለት ነው

  • @selam21558
    @selam21558 3 года назад +1

    መሲዬ በጣም አሪፍ ቶፒክ ነው ያነሳሽው ያሳቀኝ ፓርት ባለቤትሽ አንቺን ለማግኘት ያደረገው ነው ሰርቶለታል እናመሰግናለን መሲዬ

  • @sameerasameera7077
    @sameerasameera7077 3 года назад

    በጣም እናመምሰግናለን የናታን እናት መሲ ቆንጆ

  • @saadasaada1092
    @saadasaada1092 3 года назад +1

    መሲየ ያገሬልጅ የወሎዋ ፍልቅልቅ አመሰግናለሁ ጥሩ ምክርነው ለወደፊቱ ሳገባ ይጠቅመኛል

  • @rediatzeleke7161
    @rediatzeleke7161 3 года назад +2

    ወንዶች በጣም ነው የሚያስቀኑን በእውነት። ምነው እኔ ባል በሆንኩ 🤣 ሳናውቀው ብዙ ነው የምንሆነው ለነሱ አዎ ሳለቀው ለባሌ እናት ሆኛለው[ያው ምርጥ እናት ባልሆንም] ያው ገላውን ማጠብ ብቻ ነው የቀረኝ 🤣 ቀልዱ ይቅርና ለኔ ያስብልኛል በጣም ጥሩ ባልና በተለይ ጥሩ አባት ነው ለልጆቻችን። ሚስት ከመሆነ በፊት የባሌን መጥፎ ነገሮች ሳይሆን ጥሩ ነገሮችን ብቻ ማየት እዳለብኝ ባውቅ በጣም ደስ ይለኝ ነበር

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 3 года назад

      እንደ ታዳ ገላ ማጠብ ደሞ ምን ችግር አለው እ

    • @rediatzeleke7161
      @rediatzeleke7161 3 года назад

      @@sitratube1193 🤣🤣 አረ ሢትራ አታስቂኝ 🤣🤣

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 года назад

      እንዴ ቀላሉን ነው እንዴ ያካበድሽው ደሞ ለገላ ማጠብ 😂

  • @zamzmal444
    @zamzmal444 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @helenaraya2043
    @helenaraya2043 3 года назад +1

    ሀይ የናታን እናት በጣም እንወድሻላን

  • @alukasa2216
    @alukasa2216 3 года назад +1

    የኔ ምርጥዋ እካን በሰላም መጣሽ

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 года назад

      Wude nu endemamer befitnet emelsalehu

  • @user-mo3em6dq8z
    @user-mo3em6dq8z 3 года назад

    ጎበዝ ነሽ አስተዋይ👍
    🙏!?? እስቲ ለእኔም መልሱልኝ ኮመቶች እንደ መሲ !? ፍቅረኛ ገና ተማሪ ነው እኔም ስደት ነኝ ግን እሱ ነይ እንጋባ ይለኛል እኔ ምን ይዘን ትምርትህን ጨርስ ስለው እንቢ አለኝ እኔም ስደት ምንም የራሴ እምለው ነገር አልሰራሁም ብቻ ተመስገን፣ ግራ ገባኛ ገና ተማሪ ሆኖ እንዴት አገባዋለሁ ልጅስ ቢመጣ እባካችሁ 1ብርቱ 2 መዳኒቱ ይባላል የለ ምክራችሁን ስጡኝ !?🙏🙏😭😭

  • @hayattube6243
    @hayattube6243 3 года назад +1

    ልክነሽ ሁሉምነግ ልክአለው

  • @Zm.LYforever
    @Zm.LYforever 3 года назад +1

    የቀንየልና ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ❤️🥰🥰🥰🥰

  • @arisamabekele2301
    @arisamabekele2301 3 года назад

    ስወድሽ እኮ ምርጧ❤❤

  • @ewsa2739
    @ewsa2739 3 года назад +2

    ጥሩነጥበነውያነሳሺው እኔገና እመገድላይነኝ ጥሩልምድ አገኘሁ

  • @user-po8wv7us1w
    @user-po8wv7us1w 3 года назад +3

    መሲ ለጥፍርሽ ምንድነውየምትጠቀሚው

  • @behailumuluneh8966
    @behailumuluneh8966 3 года назад

    እህቴ ሐሳብሽ ምርጥ ነው ርእሱን ስብ እና ግልጽ አድርጊ፣አመሰግናለሁ ድንቅ ሐሳብ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 года назад

    መሲ ጠፍተሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ

  • @user-dc2kg8yw6p
    @user-dc2kg8yw6p 3 года назад +1

    ወላሂ እኔጋ አሉ ሁለቱም ባሪ ማወዳደርና ለቤተሰብ ስንጣላ ማውራት አሁን ሁለት ትዳር ፍትቸ ተቀምጫለሁ አሁን ሁሉም ነገር ግብቶኛል

  • @user-fz5zl5lq9h
    @user-fz5zl5lq9h 3 года назад

    Mesi meskelshi yet geba?

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 года назад +3

    በፍፁም በፍፁም ሚስት እንደእናት ልትሆን አትችልም ይሄ የማይሆን አባባል ንው ውሽት ንውየእናትን ቦታ በፍፁም ሚስት ለባሉዋ ልትስጥ አትችልም የእናትንት ቦታ ለእናት ብቻ ንው የተስጠው አንወሻሽ

  • @judbeky
    @judbeky 3 года назад

    Yihew like like demo lanchi konjo 👍❤

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 года назад +1

    ዋዉ ጥሩ አገላለጽ ነዉ

  • @yetmeandualem3073
    @yetmeandualem3073 3 года назад

    Aye mesiya sentun meseleshi bake noro yemlew thank you selakafeleshin konjo gene tedar kebad endehone lalagebu bedenb astenkikelegn

  • @user-qi6rz3xj3c
    @user-qi6rz3xj3c 3 года назад

    እውነትሽን እኔ እራሡ ይቆጨኛል ብዙ ነገር አውርቼ አሁን ፀፀት ብቻ ሆነብኝ ያልሽው ሁሉ መጀመሪያ ባቅ ያልኩት

  • @user-fj9qq2mq7l
    @user-fj9qq2mq7l 3 года назад +1

    Yene wud sewedshe merta berchelegn

  • @Tesfamily
    @Tesfamily 3 года назад

    Yene konjo swedsh ❤❤❤❤❤

  • @Mekdes1212
    @Mekdes1212 3 года назад

    Selam ehtoche Beyalachubet selam hunu eskyi bekininet betesebi argugn wedoche

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 года назад +1

    መስዬ እኔ ያገባሁት በቅድስት ሀገር እየሩስ አለም ነው እና ምንም አላውቅም ከማግባቴም በፌትም አሁንም ሁለታችንም በጎች ነን እሱም ምንም አያውቅም እኔም አደዛው

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 года назад +1

      እንደመር እህቶቸ ወንድሞቸ

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад

    Watching ❤️

  • @mellylegese6943
    @mellylegese6943 3 года назад

    Hi mesy konjo.. er ensu ayewdum eco. Kkkk minw enaten meslesy nw melut auewdum... ende mist mehon new meyawtaw
    .

  • @guest_007family5
    @guest_007family5 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @haymanotassefa2625
    @haymanotassefa2625 3 года назад

    ❤❤❤❤❤

  • @bezatizazu5718
    @bezatizazu5718 3 года назад

    Yene wd

  • @tube5586
    @tube5586 3 года назад

    ጀግና

  • @bethlehemdesta6055
    @bethlehemdesta6055 3 года назад

    I think marriage should be like a sealed package on many ways. If it is sealed it will stay longer.

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st 3 года назад +3

    ልክ ነሽ ከትዳር በፊት ሁሉ ነገር ቢታወቅ ጥሩ ነበር ግን ችግሩ ገብተሽ እየተጨቃጨቅሽ እየተጣላሽ ነው ሁሉ ነገር የምትማሪው ወደ ኋላ ስታስቢው እራሱ ይህንን ባላልኩ ባልተናገርኩ የምትይው ነገር አለና ለባልም ቢሆን መነገር ያለበትን ነገር ማወቅ ያስፈልጋል እኔ ግልጽ ነኝ ፊለፊት ነበርኩ ግን በሰዎች ጥሩ አላገኘውም።እስቲ ስለ ግልፅነትና ሁሉነገሩን ስለሚደብቅ ሰው ቶፒክ ይዘሽ ነይ ።እና ስለ ይቅርታ ከልብ ማድረግ ይችላል?ስለ ቅናት።

  • @user-wq4ij5lb3d
    @user-wq4ij5lb3d 3 года назад

    የኔ ቆጅ እደትእደመወድሽ😘😘😘😘😘😘😘

  • @barkontube5010
    @barkontube5010 3 года назад

    Ay mesiye asakeshigni....but it's good idea.

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад

    ሚስት እናት ልትሆን አትችልም እንዲህ የሚባል አባባል አለ እንደ ሚስቴ ሳይሆን እንደ እናቴ አውለኝ ። ወንድ ልጅ አምሽቶ ለሚስቱ ሳይነግራት በተደጋጋሚ ቢያመሽ ሚስት ፊቷ ተቀያይሮ ሌላ አላስፈላጊ ንግግር ልትናተገው ትችላለች ጥርጣሬ ውስጥ ትገባለች እናት ግን እናት ናት ውይ ልጄ ምን ሆነብኝ ምን ገጥሞት ይሆን ብላ ስትጨነቅ ስታዝን ትውላለች ጥሩ ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ሁሌ መልካም ሆነን መገኘት ከስጦታው ከቃል ሽንገላው በላይ ተማምኖ ተከባብሮ ተሳስቦ እ ተፋቅሮ የእኔ ሳይሆን የኛ እያልን ከኖርን አላፊነት ይሰማናል ።

  • @bezikiristos2891
    @bezikiristos2891 3 года назад

    Yene wud masi

  • @zuzutube7973
    @zuzutube7973 3 года назад +2

    እኔ ለራሱ አወራ ነበር አምነዎለሁ ለምለዉ ሰዉ ምንም አልደብቅም ግን ሁሉንም ማዉራት ጡሩ አይደለም

  • @user-xr7yr8be7f
    @user-xr7yr8be7f 3 года назад

    ስላም ላች ይሁን

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 года назад

      Wude endemaler melse fetan new

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад

    የኔታን እናት የኔመልካም እህት ጠፍተሽ ነበር እንካን በስላም መጣሺእህቴ ሁሉንም ልሥማና እኮምታለው ግናእየገባውነው

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat  3 года назад

      ❤🙏🙏🙏

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 года назад

      Endemamer abren endeg ene demriyachihwalehu wudechi

  • @meymunatube9849
    @meymunatube9849 3 года назад +1

    ቤተሰብ ሁኑኝ ውዶች

  • @merrykasanches3670
    @merrykasanches3670 3 года назад

    Miste Mehun albate nwe yemelwe

  • @textileleather765
    @textileleather765 3 года назад

    betam konjo mkr newu

  • @helentgabu2119
    @helentgabu2119 3 года назад +1

    ሚስት እንደ እናት

  • @mubarikelias765
    @mubarikelias765 3 года назад

    yene konjo tikkil bileshal amsginalew addis negn kezi behula mitseriachew sirawochish ayameltugnim

  • @QasimAli-fb7pf
    @QasimAli-fb7pf 3 года назад

    Enati enati nat baminim matitaka ..misit lebalwa Misti inji enat lithon atichilm ...masikye semonun blela Chanel etwara Yale gudayi nw ... tabrik

  • @haymanotteshome7308
    @haymanotteshome7308 3 года назад

    Slame yne konego mesti le legocha enati litihone tichilalchi enege lbalewa enati mhone atichilem::

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Год назад

    እኔና ፍቅረኛዬ 4አመት ጨርሠን ወደ5አመት ልንገባነዉ 😁😁😁እናም በስሜ ጠርቶኝ አያቅም ማም ነዉ የሚለኝ ስሜን እረስቶታል መሠለኝ😁😁ከምር

  • @user-bv9zr1fc4g
    @user-bv9zr1fc4g 3 года назад +3

    ሚስት እንዴ እናት መሆንትቺላለቺ የእናትን ቦታግን አተካም

  • @zerihunachamyeleh6472
    @zerihunachamyeleh6472 3 года назад

    Hi yne kngow endte nes

  • @americalegese3917
    @americalegese3917 3 года назад

    enkan bedehna metash mesiye konjo 🥰🥰

  • @bethlehemdesta6055
    @bethlehemdesta6055 3 года назад

    ሚስት ሁሉን ታሟላለች ግን እናትን አትተካም:: "እናት እናት ናትና" ሚስት ባሏ ሲያመሽ እንደ እናት ምን ሆነብኝ ብላ ማሰብ እንጂ የት አባቱ ሄደ ብላ ባታስብ ግንኙነታቸውን ያጠናክራል::

  • @faizayoutube28
    @faizayoutube28 3 года назад +1

    Salam naw ehet eset yanenem chanal asetawaweqelegn pls

  • @user-zc8dl1vr6l
    @user-zc8dl1vr6l 3 года назад +1

    ምን ታፋጣራ በቄ እኔ አለጋበም ልስማው እና

  • @netsanethailemariam7361
    @netsanethailemariam7361 3 года назад

    አርስቱ ተመችቶኛል

  • @ryhana8884
    @ryhana8884 3 года назад

    Mist enat aydelechm gen stwelde enat thonalech leljo

  • @atesdeasmamaw1962
    @atesdeasmamaw1962 3 года назад

    መስኪገብቶኛልየኔውድ ስወድሽ

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 3 года назад

    Meset newo mehon yalebate

  • @alukasa2216
    @alukasa2216 3 года назад +3

    ምሰት ምሰት መሆን ኣለባት