#new

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 314

  • @አፀደማርያም-ጐ2ቘ
    @አፀደማርያም-ጐ2ቘ 4 месяца назад +36

    ለቀንዲል ሚዲያ ቤተሰብ ሁሉ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልን ።
    እኔን ።

  • @asnkatesfaye910
    @asnkatesfaye910 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ አባቴ ይች ነች ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማርያምን በጣም ትክክለኛ አባትነት እውቀትን በልኩ ተግፃፅን በልኩ ምክርን በልኩ ስነምግባር ከሁሉም ባላይ በመንፍስ ቅዱስ በፀጋ መሽፍን እስኪ በፆለት እስቡኝ አባቴ እንዳው ርህራሄ በልቤላይ ቢያድር በእውነት በሃፂያት ማዕበል እየዋለልኩ ነው 😭😭🙏

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 4 месяца назад +11

    እዉነት ነዉ ማርያምን እኔ ለስሙ ክርስቲያን ነኝ ምንም አላቅም እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም ልቦናየን ትመልስልኝ ተሰዉሪያለሁ 😢😢😢😢

    • @WolloGondar
      @WolloGondar 3 месяца назад

      @@Zufannigatu-ii1wf እኔም

    • @WolloGondar
      @WolloGondar 3 месяца назад

      😢😢😢

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 4 месяца назад +23

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @ZewudetFeleka
    @ZewudetFeleka 4 месяца назад +2

    እስካሁን ከተማርኩትበት ሚድያ ለየት ያለ ፈትፋተው የሚያጎርሱበት በልቤ በአዕምሮየ የሚመላለስብኝ ለጥያቄየሁሉ መልስ ያገኜሁትት ነው ይህ ሚድያ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እማምላክ ወላድተ አምላክ በበረከት ትጎብኝልን ቃለሂወትን ያሠማል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ታድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 4 месяца назад +18

    እኳን ደህናመጡልን መምህር በጣም እየተማርነዉ የእዉነትቃል የለኝም እምኖረዉ ገጠራማ ቦታስለሆነ ክርስቲን መሆኒን እጅ ምንም አላቅነበር እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ብዙነገሮችን እየተማርነዉ መምህር በድሜ በጤና ያቆይልን እድሜዘመናችሁ የተባረከ ይሁን 🙏በፀሎት አስቡኝ ወለተሰማያት በጣምደካማነኝ😢

  • @RametAziza
    @RametAziza 12 дней назад +1

    ቀለህይዎትየሰማልንን🙏🙏🎤🎤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 4 месяца назад +4

    ቀድሎች እናመሰግናለን እኛን በስደት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን በቅተን ለንስሀ አብቅቶን ሱባኤ ገብተን ለቅዱስ ስጋው ለክብር ደሙ ያብቃን 🙏🙏🙏

    • @mariouset142
      @mariouset142 4 месяца назад +1

      አሜን የሁልግዜ ምኖቴ ነው

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 4 месяца назад +13

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ድንግል ማርያም ጾሙን የበረከት ጾም ታድርግልን አሜን፫🤲🤲🤲♥️♥️♥️ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️♥️

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይመስገን ስለቴን በቸርነቱ ሰምቶኝ ምስክርነቴን ይዤ መጥቻለሁ በየመን በረሐ ታሞብኛል በጸሎታችሁ አስቡልኝ ብየ ነበር ከቀናት በፊት በሰለም ኢትዮቢያ ገብቶልኛል እልል ብላችሁ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ እዚህ መጥቼ እመሰክራለሁ ነበር ያልሁት ለመመስከር ያበቃኝ በቸርነቱ ነውና አምላከ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ተመስገን

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 4 месяца назад +74

    እናቴ እመ ብርሃን ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ ዘንድሮንስ አልቻልኩም ለዓመቱ በ ሰላም አድርሽኝ ለንስሃ አብቂኝ
    ጾሙንም እንደ ክርስቲያን ለመጾም ሱባኤም ለመግባት ፍቀጅልኝ አደራሽን እናቴ 🤲።

    • @mitkusilesh
      @mitkusilesh 4 месяца назад +6

      ሁላችንንም በምልጃዋ ትርዳን ❤❤❤

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 4 месяца назад +1

      ​@mitkusileአሜን፫sh

    • @TesfaBelay-q1i
      @TesfaBelay-q1i 4 месяца назад +3

      ሁላችንም ትርዳን🙏🙏🙏

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 4 месяца назад +4

      @@ዘ-ታቦር ይሁንልሽ የልብሽን መሻት ከሀጢያት እና ከበደል በቀር ያሳካልሽ

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 4 месяца назад

      አሜን እህቴ🤲​@@asegedechanbesso1399

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 4 месяца назад

    መምህራችን የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው ስለ ሱባዬ ብዙ የማያውቁ ወጣቶች እኔንም ጨምሮ አለን ይሄ ትምህርት በደብ መስፋፋት አለበት ሱባዬ ብለው እንደቀልድ የሚይዙ ስላሉ ነው ካጠፋው ይቅር በሉኝ❤❤❤❤

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 3 месяца назад

    አሜን፫እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ
    ሕይወት ያሰማል አባታችን
    እግዚአብሔር ማስተዋሉንይስጠን አገርቤትሁኝ ምኑንም አላቀው አባቶችአሉ
    ቤተክርስታኑ እጎኔ ሁኖ ምንም ሳልጠቀምበት
    ሁሉምነገር ስደት ላይ ሁኝ እየገባኝ መጣ በተላይ በዚህ ሚዳላይ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @habtamumelese2449
    @habtamumelese2449 4 месяца назад

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን።በጣም ደስ ብሎኛል።እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምለን።ኪዳነ ምህረት የጎደለውን ትሙላልህ።በዚሁ ቀጥሉበት
    እርግጠኛ ነኝ ብዙ ምዕመን ይቀየራል ይለወጣል።ብርቱ

  • @Amsalየድንግልማርያምልጅ
    @Amsalየድንግልማርያምልጅ 4 месяца назад +5

    መምህር ቃል ህይዉት ያሰማልንእግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠቅልን በእዉነት ከልብ እናመሰግናለን ቀንድል ሚድያ

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 4 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር !!!!ትምህርቱንእጅግ በጣም ጠቃሚ ነው በልቢ ውስጥ እንዲያደር ጸልዩልኝ ምህረተ ስላሴ ብላችሁ!!!! የተማርነውን ለህይወት ያደርግልን በቸርነቱ እዚህ አድርሶናል እመብርሃን ጾም ፀሎታችንን ትቀበልልን !!!!ለ ቤተ ክርስቲያን: ለሀገር ሰላም የሚያመጣ ሱባኤ ያደርግልን::

  • @ኮምፒተርትምህርት
    @ኮምፒተርትምህርት 4 месяца назад +4

    አንድ ጥያቄ ነበርኝ ክፍለሀገር እያለሁ የሚበራ ነገር ማታ ላይ ስናይ ከአንዱ ቤተክርስቲያን ታቦቱ ሌላ ጋር እየገባ ነው ወደ ምድር ዝቅ በሉ እንባላለን ይህም የሆነው እዛ በደንብ ስላላገሉት ነው ሌላ ጋር የሚደርበው ይሉናል።በተጨማሪም ቤተክርስቲያን ሲቆርቆር እዚህ ቦታ እንዲሰራ በህልሜ አይቻለሁ ከአለ አንድ አባት በዛ ምክንያት ይሰራል እና ከተማ ግን እንዳዛ አይመስለኝም የቱ ነው ትክክል(እዚህ ግን በተገኘው ቦታ መሰለኝ ከተሳሳቱኩ ይቅርይበለኝ እና)። ከቻላቹሁ በትመልሱልኝ ማለት ጥያቄውን ከአያቹሁት

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ከልብ ነው ትምህርቶትን የምሰማው እናም በጣም ነው መንፈሴ የሚታደሰው እናመሰግናለን መምህር እድሜ ከጤናጋር ያድልልን የእናታችን የቅድስት ቅዱሳን የኪዳነ ምህረት ፆመ ፍልሰታዋን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን አሜን አሜን

  • @mimiAsh-of4vq
    @mimiAsh-of4vq 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጸጋውን ያብዛልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ሺህ ዓመት ያቆዩልን በእውነት እኔ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ለራሴ ነገር ግን የስም ክርስትያን ነበርኩኝ አሁን ግን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዲሁ ፆም በመጣ ጊዜ ብዙ ትምህርት የማገኘሁ ከመምራችን ነው የሎት በስደት አለም ላይ ነኝ እድሜ ከሰላሳ በላይ ነኝ ከዚህ በፊት መፀለይ መጾም መስገድ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ አላቅም አሁን ግን ስምንት ወር ሆኖኛል ጾም ጸሎት መስገድ መፀለይ ከጀመርኩት እግዚአብሔር ብዙ ታምራትን አድርገልኝ ያሉበትን ክፍሌ ውስጥም በሚስጥር ወይም በሲስተም ከማብራት ጋር ካሜራ አስቀምጦልኛሉ ሰዎቹ ነገር ግን ሱባኤ ማግባት ፈለኩኝ ምረብሸኝ ነገር ብኖር እሱን ነው ስለ ሚያዩኝ ችግር አለው እባካችሁ አትለፉኝ ግን በዛ ይቅርታ🙏

  • @mitusey8884
    @mitusey8884 4 месяца назад

    ብዙ ትምህርት አገኘሁ ተባረኩ ደስ አለኝ በጣም ማወቅ የምፈልገውን ነገር አስተማራችሁኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐

  • @ExcitedCobra-oi4bp
    @ExcitedCobra-oi4bp 4 месяца назад

    አሜን.አሜን.አሜን.መምሕር.እናመሰግናለን.ትምሕርቱ.በፃም.ፅሩነው.የማላውቀውን.ብዙነገር.የእርሶ.ትምሕርት.እንዳውቅ.አርጎኛል.ፈጣሪ.እድሜ.ናጤ.ይስነጥወት❤❤❤🙏🙏🙏

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሰባት ቁጥርን በጣም ነዉ እምወዳትና በረከት ስሳተፍ እጣየ ሰባት ናዉ 💒💒💒❤❤❤

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 4 месяца назад +9

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @girmachewaddisu5373
      @girmachewaddisu5373 4 месяца назад

      @@abebagonfa5582 ቃለ-ህይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ፣ ያቆይልን

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 4 месяца назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያካፈላችሁን ሱባዬ እንደዚህ እንደሆነ እኔ በበኩሌ አላውቅም ግብቻም አላቅም እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ብንኖር በአሁኑ ለመግባት አሳቡ አለኝ በልቤ የሰው ቤት ስራ እንደልቤ መሆን ባልችልም እርሱ በፈቀደ እሞክራለው❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማለን 😍😍😍

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 месяца назад +3

    ,ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ለቀንዲል ሚዲያ ቤተሰብ በሙሉ እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 4 месяца назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 4 месяца назад +1

    አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን በእውነትምርጥ። ትምህርት ነው። ብዙ። እውቀት። ነው ያገኘሁት

  • @stc6291
    @stc6291 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለመምህራችን ቃለህይወትቃለቀረክትን ያሰማልን የሰማንዉን ቅዱስቃሉን በለባችንያሳድርብን መምህርየማናቀዉን እድናቀስለምታደርጉንመድህን አለምይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @bella_m9782
    @bella_m9782 4 месяца назад +2

    መምህር ምትኩ እግዚአብሔር ይስጥልን። ለመዘጋጀታችን መሰረት የሚሆነን ግልፅ አርገው ነው ያስተማሩን; እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን። እንወዶታለን መምህራችን❤

  • @Alem9287
    @Alem9287 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ይህ ሚዲያ በጣም ብዙ ትምህርቶችን ተምሬበታለሁ ለመተግበር ፈጣሪ ይርዳኝ❤

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 4 месяца назад +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን❤❤❤

  • @bezawit1148
    @bezawit1148 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይሰጥልኝ በጣም ብዙ መወቅ የምገባንና የማናውቀውን ነገረ እያሰተማራቹን ነው በናነተ ትምህርት ብዙ ሰው እየተማረ ነው እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥልኝ መድሀኒአለም

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 месяца назад +6

    እኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 4 месяца назад

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ! ይህንን ገፅ ከሚከታተሉት ምዕመን ውስጥ አንዷ ነኝ። ትምህርትዎ እጅግ ጠቃሚና አስተማሪ ነው። ነገር ግን አገራችንና ቤተክርስቲያናችን ከመንግስቱ ኃይለማርያም ጀምሮ ስደትና መከራ ቢበዛባትም በአብይ አህመድ ዘመን ግን እጅግ ብዙ መከራና ስደት ግድያና በሰው ላይ ይደርሳሉ ተብሎ የማይታሰብ መከራ በኦርቶዶክሳውያን ላይ በተለይ ደግሞ በአማራ ተወላጆች ላይ ተፈጽሟል እየተፈፀመም ይገኛል። ቤተክርስቲያኗ ደግሞ ከአማራውጋ ተፈርጃ እርሷም ሆነ መዕመናኗ መከራ እየደረሰባቸው እንደሆነ ለርስዎ አልነግርዎትም። ነገር ግን ዳንኤል ክብረት የተሰጠውን መክሊቱን የተወና ብኩርናውን በምስር የሸጠ የዘመናችን ይሁዳ የሆነ ከሃዲን ሰው የፈለገውን ቢፅፍ እንኳን እርስዎ የርሱን መፅሐፍ መሳጭነት በፃፉት ልክ መፃፍ አልነበረብዎትም። ከርስዎ ያልጠበቅሁት ነው። ዳንኤል ክብረትን ከአመታት በፊት ለአብይ ሎሌ መሆን እየሰጠመ ያለ መርከብ ላይ እንዳለ ሰው ነውና ከዚህ እንዲወጣ መክሬው ነበር። ለርሱ የታየው የአሁኑ ገንዘብ እንጂ የሚፈሰው ደም ወይም የቤተክርስቲያን መከራ አይደለም። እርስዎን ግን በዚህ ልክ የዳንዔል አድናቂ ይሆናሉ ብዬ አልጠበቅሁም። የኢትዮጵያን ህዝብና ህዝበ ክርስትያኑን ዝቅ ብለው ይቅርታ ቢጠይቁ መልካም ነው። እኔም ከዛሬ ጀምሮ በአደባባይ የዳንዔል አድናቂ በመሆንዎ የተነሳ ያስቀየሙትን ምዕመናን ይቅርታ እስኪጠይቁ ድረስ unsubdcribe አደርግዎታለሁ።

  • @FikeraddsMola-y9x
    @FikeraddsMola-y9x 4 месяца назад +1

    በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቺን በዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @aleganeshbelihu4923
    @aleganeshbelihu4923 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    4

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 4 месяца назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን🙏

  • @mekdesworku9096
    @mekdesworku9096 4 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣
    አምላካችን መጥፎውን መንፈስ፣ ይገፍልን ዘንድ እግዚአብሔርን ሁላችሁም አሳስቡልን።
    በተለይ በቤተ ክርስቲያናችን ዉስጥያለውን መጥፎ ሃሳብ፣ መንፈስ፣ ያሶግድልን።
    ሱባኤ የገባችሁ ሁሉ መጥፎውን ፣ ክፉ መንፈስን ያርቅላችሁ። ጸሎታችሁ እንቅፋት አይግጠመው። የቀረነውንም ለእናንተ ቦታ ያብቃን።
    በጌታ ዓይን ንፁኽ የሆኑትን አባቶቻችንን።መምሕሮቻችንን፣ ዕድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @meseibraham6226
    @meseibraham6226 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምንም አላቅሞ ነበር አሁን ብዙጰነገሮችን እየተማርኩ ነው

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ

    ቃል ህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛልን መምህራችን የኛ አንቁ በአደመ ብጠና ይጠብቅልን👍❤

  • @yeshigetachew8180
    @yeshigetachew8180 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህራችን በእድሜ በጤና ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገራችን ሰላም የምትሆንልን በረከት የምናገኝበት ፆም ያድርግልን አሜን💚💛❤

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 4 месяца назад +25

    መቸም እግዚአብሔር ይመስገን ሁል ጊዜ እኔስ ከአገሬ ከወጣሁ 20 ዓመቴ ነው ቀኑን እንኳ የምቆጥረው በኢትዮጵያ ካላንደር ነው
    ጥዋት ጥዋት ስነሳ ቀኑን በማሰብ ፃድቃን ሰማዕታቱን እያስታወስኩ ምልጃቸውን ይዜ ነው ጾሎቴን የማቀርብ እግዚአብሔር ይመስገን ለስራዬ ደግሞ በአገሩ እቆጥራለሁ ተመስገን ብዝ ጎደኞቸ መቸነው ጾም የሚገባ ?እያሉ ይጠይቁኛል እኔም ተዋህዶ ላይ እያዬሁ እነግራለሁ አገር እና ሐይማኖት እማ የትም ቢሆን አይረሳም!!!

    • @mariouset142
      @mariouset142 4 месяца назад

      ታደለሽ እኔ ቀኑንም አላውቀውም

  • @fggh6526
    @fggh6526 4 месяца назад +5

    አሜን (3)🙏🙏🙏💐💐 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Seble1122
    @Seble1122 4 месяца назад +4

    ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይርዳት ይሄ ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነው አሜሪካን አገር አለምክንያት ልጅ አይነጠቅም አስራስምን አመት የኖረ ሰው አዲስ እንደመጣ ሰው የገንዘብ እርዳታ ሲጠይቅ ግራ ያጋባል በተጨማሪ ሃያ እና ሰላሳ ሺህ የቤት ኪራይ እዳ እንዴት ሊኖር ይችላል አከራዮች እንዴት እስከአሁን ዝም አሉ? ለማንኛውም አሜሪካን ልጅ ላለው ሰው በጣም እርዳታ ስለሚደረግ ይሄ ልጅ ባለበት በሰላም ቢቆይ የተሻለ ይመስለኛል ቢሆን ከእናት የበለጠ የለም ካልሆነ ግን ባለበት በሰላም ቢቆይ ጥሩ ነው።

  • @bandaralharbi630
    @bandaralharbi630 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @genetwoldeyohanis8497
    @genetwoldeyohanis8497 4 месяца назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኝነው ሰለሱባኤ ግን እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ የሚሆንብኝ ጉዳይ አለ እሱም በሱባኤ ጊዜ በብዛት በሚባል ሁኒታ ሰዋች በጥሬ(በሽንብራ) ነው የሚጾሙት በተለይ በጾመ ፍልሰታ ጊዜ አንዳድ ሰዎች የቆረቡ እለት እና የሰንበት እና በአል የሆነ ቀን ማለት የመቤታችን ጽንሰት ቀን ደብረታቦር እና የውር በአላት መታሰቢያ ቀን እንጀራ ነው የሚበላው የሚሉም አሉ ያደርጉታልም ይህ ልማድ ነው ሥረአት መምህራችን ከቤተክርስቲያን አስተምሮ አንጻር ይህ ጉዳይ እንዴት ይታያል ። እግዚአብሔር ይሥጥልን

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 4 месяца назад +3

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 4 месяца назад +17

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ስለምትሰጡን ትምህርት እና ስለ አገልግሎታችሁ እግዚአብሔር ይመስገን !!! ውድ መምህራችን ፣የሚዲያው አዘጋጆች እና አቅራቢዎች ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እጅግ ግሩም ትምህርት በተገቢው ግዜ ነው ያስተላለፉልን🙏🙏🙏

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 4 месяца назад +5

    Amen kale hiywet yasemalen memhirachen🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤️🙏❤🙏❤️

  • @User1-dc3gf
    @User1-dc3gf 4 месяца назад +10

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም ሰሚ ብቻ እንዳንሆን እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦናን ያድለን በተለይ ደሞ እኔ 😢

    • @MahletDgg
      @MahletDgg 3 дня назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @ዜዱበዕዛራያ
    @ዜዱበዕዛራያ 4 месяца назад +5

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu 4 месяца назад +1

    አሜን❤አሜን ❤ አሜን በእዉነት ሰለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወትን ያስማልን ተስፍ መንግስተ ሰመያትን ያዉርስልን እኔ በበኩሌ በጣም ብዙነገሮችን ነዉ የተማርኩበት የሰማዉበት ❤ እዉነት ስኳር ወይም ማርማ ሲቨዛ ያቅለሸልሻል ይህ መራሀግብር የሜጣፋጥና የማይጠገብነው❤❤❤❤❤ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከዚህም በላይ የምታገለግሉበትን ሳአታትናቀናቹህን እድሚያቹህን ዘመናቹህን እግዚአብሔር ይባክልን❤❤❤

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 4 месяца назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eyumule3893
    @eyumule3893 4 месяца назад +8

    የምወድወት መምህር ነውት እድሜና ጤና ይስጥልን
    አንድ ጥያቄ ነበረኝ ንስሃ ሳይገባ ሱባዬ መግባት ይቻላል ይመለስልኝ???

    • @martabogale8998
      @martabogale8998 4 месяца назад +1

      መምህርም አስተምረዋል ሱባኤ የሚገባው ንስሃ ተገብቶ ነው ያለ ንስሃ መፆም ሱባኤ መግባት ፆም መፆም ትርፉ ከንቱ ድካም ነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ በተረፈ ከአባቶች እንማር

    • @TGSTTGS
      @TGSTTGS 4 месяца назад

      ​@@martabogale8998እውነት ነው ታጥበን መቅለብ ይሻላል ከነቆሻሻችን ከምንቀርብ

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 4 месяца назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተማሩን

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 4 месяца назад +5

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 4 месяца назад

    መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ማስተዋል ያድለን🙏🙏🙏

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    በሰላም ያድርሰን ከዛች ቀን ❤

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ጣፋጭ የሆነ የነብሰ ምግብ ነው እድሜ ና ጠና ይሰጥልን መምህራችን ለሁላችሁ በዝ ምትሳተፉ ሁሉ እመብርሃን ትባርክልን ትጠብቅልን ጥሪት ያለ የህይወት መንገድ የምያሳይ ት/ቲ መድኃኔዓለም ይባርክልን ለኛም በልባችን ሰለዳ ይጻፍልን በእዉነቱ አሜን ለዳማ እህታችሁ ይህ ምታነቡ ሁሉ አሰቡኝ በጸሎቴችሁ 🤲😢

  • @ቃልዬየድንግልማርያም-ቀ4ኸ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራች❤ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m 4 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን መምህር ታሪኩ በርካታ ስርዓተ ቤተክርስቲያንን አሳውቀኸናል

  • @VipTap-o7f
    @VipTap-o7f 4 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @kebedechkahsay5950
    @kebedechkahsay5950 4 месяца назад +1

    ካለ ሂይወት ያሰማልን ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ጊታ ይተቢካቺሁ ❤

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 4 месяца назад +5

    አሜንአሜንአሜን

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤አሜን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ማርያም❤

  • @ejiguakebede457
    @ejiguakebede457 4 месяца назад

    ጌታ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏
    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    Enamesegenal nurlen 🙏

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 4 месяца назад

    አሜን ፫እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የሕይወት ቃሉን ያሰማልን!!!

  • @xhxhxjjx9377
    @xhxhxjjx9377 4 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ደስ የምል ትምህርት ነው 🙏

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 4 месяца назад +1

    Amen kale Hewitt yasemalen memher. Lena belachu asebachu emtedekumu egzabher tsegun yabzalachu. Ema amlak tatabekachu 🙏🙏🙏

  • @shebrealameu9786
    @shebrealameu9786 4 месяца назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህርች ❤❤

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ

    አሜን በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 4 месяца назад +1

    በውነት ቃለህይወት ያሰማልን ከነገ ጀምሮ ሱባኤ ላይ ነኝ ስልክ ካላነሳሁ ብዬ በህማማት ውስጥ አውጄ ነበረ ግን አልተገበርኩትም ይቅር ይበለኝ ግን ሱባኤ ሆሊዴ አይደለ ዋይፋና ምርጥ ምግብ ለምን አስፈለገ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 4 месяца назад +3

    ቀንዲሎች እንኳን ደህና መጣችሁ አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @Astera-gx3cp
    @Astera-gx3cp 4 месяца назад +1

    ለምእመናን በሙሉ በየአመቱ ሱባኤ ለሚይዙ ቦታዬየኔ ነው ልክ የገዙት ይመሥል ሰውን ሰድበው የሚያባርሩ ሰውን የሚያበሻቅጡትን ሰዎችብትመክርልን በ ብዛት የማታየውም ይሄ ችግር በሴቶች አካባቢ ነውና እባክህ ቅድስት ቤተክርስቲያን የሁላችን ም ናትና ንገርልን ትልቅ ትምህርት ነው ያሥተማርከን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን ጥሩ ፍሬ የምናፈራው ያድርግልን

  • @wedasamariyam
    @wedasamariyam 4 месяца назад +5

    ደስ ይላል❤❤❤

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 4 месяца назад

    ቃለህይወት ያሠማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድርብን እግዚአብሔር ፀሎታችንን ይሥማን ልመናችንን ይቀበለን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 4 месяца назад +4

    እንኳን በሰላም መጡልን መምህር

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @YosefNeseru
    @YosefNeseru 4 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሚና ጤና ይስጥልን መምህራችን በጣም እየተማርን ነው የእናንተን ትምህርት ሳልሰማ አልውልም ሀይማኖቴን ያወኩበት የተማርኩበት።

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abayeyoutube7773
    @abayeyoutube7773 4 месяца назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ይቅርታ አባታችን አይባልም መምህራችን በርቱልን በእውነት 👏 እኔም ጥያቄ አልኝ እኔ የለውት በሰው አገር ነው በእርግጥ ንስሐ አባት አልኝ ነገር ግን አሁን መሄድ አልችልም እዚህ አገር የአባቶች ቤት ለእኔ ቅርቡ ብሆንም አሁን መሄድ አልችልም እናም ንስሐ ስልገባ ሱባኤ መያዝ አልችልም እግዚአብሔር ብፈቅድ አስቤ ነበር

  • @fanoscse2223
    @fanoscse2223 4 месяца назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @samera7145
    @samera7145 4 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 4 месяца назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ያክብርልን

  • @Soo65Sho56-iq6pn
    @Soo65Sho56-iq6pn 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🤲❤❤❤

  • @HonerX7-px3ph
    @HonerX7-px3ph 4 месяца назад

    ውይይይ ስወዳቹህህህህ
    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን፫🤲
    ግን በማህበር ተዋህዶ ላይ ብትገብልን ከይቅርታ ጋር 👏

  • @almazsemere6802
    @almazsemere6802 4 месяца назад

    መምህር ፀጋውን ያብዛሎት ፈጣሪ እናመሰግናለን 🙏

  • @alaamm5123
    @alaamm5123 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @kedaniyas1280
    @kedaniyas1280 4 месяца назад +1

    ሰላም ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ በአካል ለመጠየቅ ፈርቸ ነው ስለ ዝኔት የተወሰነ ግልፅ ብታደርጉልኝ ብዙ ጊዜ ሴቶች ለይ ፈሳሽ አይጠፋም እና እሱ ነው ዝኔት ወይስ ሌላ እንዳታልፉኝ እባካችሁ

  • @mikazdo6932
    @mikazdo6932 4 месяца назад

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤

  • @destadiriba6150
    @destadiriba6150 4 месяца назад +4

    Amen Amen Amen❤❤❤❤🎉🎉

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 4 месяца назад

    አሜን፫ ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን🙏💓🙏💓🙏💓🙏💓

  • @Emayoutube-rd2bi
    @Emayoutube-rd2bi 4 дня назад

    Amen.Amen.Amen..qale hiwetey.ysmalney.memhirey.Eghzberey.sghune.yabzhelikey

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን 👏👏

  • @EdenLovely
    @EdenLovely 4 месяца назад +3

    Amen amen amen kela hewoten yasemalen 🙏 Egezaber yestelen