እሷ ለኔ ማህተቤ ነች || ራይድ ላይ ነው የተዋወቅነው @ከህሎት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የጊዜ ነገር የገባቸው አመታትን ያስቆጠሩ ድንቅ ጥንዶች
    እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ አልያም ደግሞ ሃሳብ አስተያየቱን ማጋራት የሚፈግ ማንኛውም ወዳጅ በ 0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላል። አብራችሁን ስለሆናችሁ እድለኝነት ይሰማናል እናመሰግናለን።

Комментарии • 561

  • @haimanotbelete2086
    @haimanotbelete2086 2 года назад +35

    ደስ እሚል አገላለፅ ማህተቤ ናት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 года назад +143

    አዎይ ማተባችሁ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ውድድድድድ የኔ ባለማህተቦች

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ 2 года назад +118

    ሴት ልጅ ብልህ ከሆነች ሁሉን ማድርግ ትችላለች በተለይ በሀይማኖታቸው ደከም ያሉትን መቀስቀስ ከእግዚአብሔር ዘንድም በርከት እናገኛለን ሴቶችየ ልባም እንሁን

    • @tigisttigist7831
      @tigisttigist7831 2 года назад +4

      እሺ እህቴ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን

    • @zayedsalem-p5c
      @zayedsalem-p5c 2 года назад +1

      ትክክል አስተዋይዋ አብሶ ሐይማኖታችን እድጠነክሩ ማድረግ የእኛ ድርሻ ነው

  • @ewnettube2001
    @ewnettube2001 2 года назад +57

    ወይ ባለማህተቧች ስታምሩ እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ያብሳላችሁ የኔ ማር እሷ ግን ቆንጂየ ናት

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад +15

    የእውነት አንቺ ልዩ ሴት ነሽ የእሱን ሂወት እንደለወጥሽ ፈጣሪ በረከቱን ደስታውን ሁሌም ያብዛልሽ እህቴ ወንድሜ እድለኛ ነህ እንደዚች አይነት መልካም ሴት ማግኘት መባረክ ነው አክብራት ተንከባከባት ፍቅራችሁ ያስቀናል ፍቅር ከእምነት ስለሚጀምር ለእምነታችሁ ያላችሁ ፍቅር እና ክብር ይበልጥ ያስደስታል አይለያችሁ ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 года назад +42

    ባለ ማህተቦች ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልችሁ
    ግን ትዳር ከተጋቡ አይቀር በቅዱስ ቁርባን በስጋው ደሙ ቢሆን መልካም ነበር እሄ ዝም ብሎ ፍቅርኛ ወዘተ በአለማዊ ጋብቻ 0

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 года назад +25

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም መስቀል ሀይላችን ነዉ መስቀል ቤዛችን ነዉ መስቀል የነፍሳችን ማዳኛ ነው መስቀል መፅናኛችን ነው መስቀል መለያችን ነው መስቀል ልዩ ስጦታችን ነዉ አይሁድ ይክዱታል እኛግን እናምነዉ አለን ያመነዉም እድናለን ድነናልም ማሕተባችሁ መስቀላችሁ በጣም ያምራል ስርአታችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 года назад +44

    እሰይ የኔ ባለ ማህተቦች ፍቅራችሁን ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ታምራላቹ ተጋቡ በቃ ብዙ አትመላለሱ በጎደኝነት

  • @liyalegese9415
    @liyalegese9415 2 года назад +50

    እረጋ ያሉ ጥንዶች ስረዓት፣መደማመጥ፣ትህትና ያላቸው ደስ ስትሉ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @Tube-up5ij
    @Tube-up5ij 2 года назад +73

    ታምራላችው በዛ ላይ እርጋታችሁ መደማመጥና መናበብ ያስደስተኛል መልካም ሴት ብየሻለሁ ሴት ማለት ብርሃን ናት !❤❤❤

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 года назад +68

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ስታምሩ እርጋታችሁ ያምራል ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ሲያምሩ ውዷ ደምሪኝ

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ

    _ማህተባችሁ በጣም ነው የሚያምረው ውይ ደስ ስትሉ ሲያምርባችሁ ውድድድድድድድድድ ፍቅራችሁን ብዝዝት ያድርግልኝ እመብርሐን ቤታችሁን በበረከት በጤና ትሙላላችሁ❤_

  • @hanagirma6848
    @hanagirma6848 2 года назад +11

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ ሴት ነሽ በመስቀሉ አምነሽ እሱንም እንዲያምን ምሳሌ ስለሆንሽ እመብርሀን የተባረከ ሂወት የተባረከ ትዳር ታድርግልሽ ታድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ፍፃሜያችሁ ይመር ሂወታችሁ ይባረክ እሱም አንችም እርጋታችሁ ደስ ይላል ተባረኩ

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 2 года назад +90

    አቤት ዉቤት የኔ ባለማህቴቦች እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራቹ😘😘😘

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +3

      ደምሪኝ ውዴ እኔም ባለማህተብ እህትሽ ነኝ

    • @tube7403
      @tube7403 2 года назад +1

      @@ewnettube2001 ነይ እሽ እኔም አለው

    • @alemalem7815
      @alemalem7815 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @MነኝyeenteLij
      @MነኝyeenteLij 2 года назад

      እሺ የኔ ዉዶች❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 года назад +43

    በጣም ነዉ የምታምሩት እርጋታችሁ መደማመጣችሁ ልዩናችሁ ከነማተባችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሽአመትኑሩልን!!!

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      በጣም ያምራሉ ውዴ ደምሪኝ ውድየ

  • @zemuhussen8862
    @zemuhussen8862 2 года назад +51

    ማሻአላህ ፍቅራችሁን ከዚህምበላይብዝትያርግላችሁ ደስስትሉ😍😍😍

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 2 года назад +10

    ልጁ በጣም አስተዋይ አርቆ አሳቢ ወጣት ይገርማል!በርታ በዚህ አስተሳሰብህ የኔ ወንድም።አይለያችሁ ቆንጆዎች።

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 года назад

      በጣም ምርጥ ልብ አለው ፍቅራቸውን ያብዛላቸው

    • @nafuya
      @nafuya Год назад

      የኔ ቤቲዬም ምርጥ ጨዋ ስርአት ይላት ናት 💖💖💖

  • @susuhabswit9578
    @susuhabswit9578 2 года назад +54

    አቤትአቤት ጥሩ አፍቃሪም ወንዶች አሉ በእምነት ሲሆንደስ ይላል ውለዱክበዱ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      አሜን ይውለዱ ይክበዱ ውዷ ደምሪኝ እስኪ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 года назад +8

    መታደል ነው ወንድ ልጅ ሴትን በእንደዚህ አይነት ለዚያውም ማህተብን ምሳሌ አድርጎ ሲገልጽ እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ።

  • @زهراء-ث4و5ق
    @زهراء-ث4و5ق 2 года назад +58

    የኔ ባለማህተቦች ስታምሩ እመብርሃን በፍቅር ታኑራችሁ❤❤❤❤

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr 2 года назад +151

    እፍ ማህተብ ሳይ ❤️ ልቤ ይፅናናል በስማም

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +4

      ባለማህተብ እህትሽነኝ ደምሪኝ።ውዴ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 года назад

      @@ewnettube2001 እኔ ደመርኩሽ ባለማህተቧ💋

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 года назад +1

      ሃኒ ደምሪኝ?

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@gogogogo742 በቅንነት እነደማመር

    • @netsanettube3198
      @netsanettube3198 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +27

    ኡፍ እነዚህ ደግሞ ወርቅ ናቸዉ ጌታ ጠብቆቱ ያብዛልኝ የእናቴ ልጆች

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +18

    አደራ ልጄን ያዝ ብለው እንደ አደራ ሰተውሃልና በፍቅር ቸሩ አምላክ ያኑራችኹ ደስ ይላል የሳቸውንም ነፍስ ይማረው
    መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት👍👍

  • @እናቴልደታማርያም
    @እናቴልደታማርያም 2 года назад +20

    በጣም ነው የምታምሩት በመልካም ቤተሰብ ያደጋቹ ልበ መልካም። ስርዓትን ውበት ያደረጋቹ የተዋህዶ ውብ ልጆች እግዚያብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላቹ❤❤

  • @gdgd890
    @gdgd890 2 года назад +43

    ግን ቶሎ ተጋቡ የማንም እምነት አይፈቅድም ያለኒካህ መኖር

  • @የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ

    እኛ እኮ ማእተብ ነው ውበታችን የኔ ማሮች ፍቅራቹ ይብዛ 🤲👏❤❤❤

  • @belayneshakele4628
    @belayneshakele4628 2 года назад +10

    የምር እርጋታችሁ መደማመጣችሁ እንዴት እንደምታምሩ!!! የልጁ ደግሞ ሀሳቡን ሲገልጽ ተመስጦዉ ከራሱ ወደ ዉስጡ ስሜቱን አዳምጦ የሚያወጣዉ ንግግር በጣም ደስ ይላል መጨረሻችሁ እምርርርር ይበልላችሁ ዉዶችየ ደግ ደጉን ሁሉ ተመኘሁላችሁ!!!

    • @selamawittsegaye4380
      @selamawittsegaye4380 2 года назад +1

      yes እኔም እንዳንቺው የልጁን ስሜት ተረድቻለሁ ደሞ በአብዛኛው የኛ አገር ጥንዶች ሲያወሩ አይተያዩም የነጮቹ ደሞ ያ ነው የሚይስቀና ነገራቸው። ሚስታቸው ስታወራ በጣም በአንክሮ ነው የሚያዩት እናም ሴቷ confident ትሆናለች እሷም ስታየው ወንዱ ደስስ ይለዋል እደመጣለሁ ብሎ ያስባል እናም ልጁ ላይ ያንን ኳሊቲ አየሁ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምር🙏

    • @il3103
      @il3103 2 года назад

      መህግለፅ ይችልበታል እድለኛ ናት ስው እንደዚህ እኩል ፍቅር ሲኖራቸው በጣም መታደል ነው

  • @hana967
    @hana967 2 года назад +7

    ሁለታቸውም አስተዋዮች ናቸው እሷም ማዕተብ በጥበብ አሰርችለት እሱም ለሴት ልጅ ያለው ክብር እጅግ ይደነቃል ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ➕

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 2 года назад +5

    ኦ በጣም ምርጥ ንግግር እህቴላይ የሚደርሰው ባልከው ትክክል ፈጣሪ ጥሩቦታ ያድርሣችሁ

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 года назад +14

    መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን አናምነዋለን ያመነው እኛም እንድናለን ድነናልም:: መስቀላችሁ በጣም ያምራል ደስ ትላላችሁ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 года назад +7

    ወይ ስታምሩ ይበልጥ ደሞ እረጋታቸው እሷም እሱም ሰነስራታቸው አነጋገራቸው ማተባቸው እግዚአብሄር ፍቅራቹሁን ይጨምርላቹሁ ከሁሉ ነገር ይጠብቃቹሁ

  • @آبہؤعہمہرحہسہيہنہ
    @آبہؤعہمہرحہسہيہنہ 2 года назад +3

    ፈጣሪ እስከመጨረሻ ያርግላችሁ ከምቀኛ ከሀሲድ ፈጣሪይ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው።

  • @teralemteralem659
    @teralemteralem659 2 года назад +5

    ስታምርው ደግሞ እረካታችው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችውን ይጨምርላችው
    ስታውሩ እራሱ ስትደማመጡ ደስ ስትሉ አውን ገንሀ ጥሩ ሰው አመጣችው እራካያሉ ክህሎት እንደዝህ ያሉትን አምጡልን
    ባዛላህ ስለ ባተማችው ያምራል ፍቅር በፍቅርያኖራችው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +9

    መድሀንያለም... አባቴ እንዲህ እንዳላችሁ... አይያችሁ... ሁለታችሁም
    ጋር 1 አይነት ባህሪ አየሁ... ሁለታችሁም
    እርጋታቹ.... ቃላቶቻችሁ...በጣም ድንቅ
    ነው.... የስው ልጅ እማ 1 የእራሱ
    እምነት ሊኖረው ይገባል .... ፈሪሀ
    እግዚአብሔር.... እንዲኖረው
    ሀይማኖት የ ግል ነው
    ሀገር ደሞ የጋራ ነው.... ስለሆነም
    ሀይማኖት ግድ ነው.... ጠባቂያችንም
    እሱ ነው እና ..🙏🙏🙏

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      አሜን ውዴ አይለያቸው ውዴ ደምሪኝ

  • @ተዋህዶይቱዩብ
    @ተዋህዶይቱዩብ 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሰው ክብር የሚሰጥ ልጅ እመቤቴን አክስቷን እንደእናቷ አንቱ ሲል ደስ ይላል የእውነት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፈጣሪ💚💛💝

  • @temhirtgetasew4654
    @temhirtgetasew4654 2 года назад +7

    በጣም እድለኛ ነሽ በአሁን ሰአት እንደዚህ አይነት ሰው የለም እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +35

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ😊😊😊

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 года назад +3

    ማህተባችሁ በጣም ነው የሚያምረው ውይይይይይይይይይ ደስስስስስስ ስትሉ ስታምሩ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ሁሌም ትጠብቃችሁ!!!

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад +52

    መሰቀላቹህበጣም ይምራል ውቦች ፍጣሪ ትዳራቹህን ይባርከው❤❤💛💛💛💚💚😍

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +8

    አንገት ላይ ማእተብ ሳይ ልቤ ደስ ይለዋል ተባረኩ ውብ ጥንዶች እንደመልካችሁ ያማረ ጣፋጭ ትዳር ይስጣችሁ ልጁ በጣም አድናቂህ ነኝ እንዳንተ የምያስብ ወንድ ያለ አይመስለኝም

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +1

      እኔ እራሱ ውዴ ባለማህተብ እህትሽ ነኝ ደምሪኝ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 года назад +28

    በስመአብ ስራአታቹሁ ንግግራቹ በቃ ቃል አጣሁላቹ በቃ እግዚአብሔር መጨርሻቹን ያሳምርው ❤❤❤

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ማሪያምን ንግግራቸው ልብ ላይ ነው ጠብ ሚል ውዴ ደምሪኝ መቅዲየ

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 2 года назад +40

    የመዳም ቅመሞች እኛ በቃ የክህሎት ተመልካች ሁነን ቀረን አይዞን የኔ አዳምም በቅርቡ እንቀርባለን የልጄ አባት ሃላሌ ❤💕

    • @addismersha2904
      @addismersha2904 2 года назад

      አይዞን

    • @fanatube196
      @fanatube196 2 года назад

      አይዞን እኛም ቀን አለን ።

    • @Hrutmadenamohammed
      @Hrutmadenamohammed 2 года назад

      😀😀😀😀😎😎😎

    • @AreguHebshawit
      @AreguHebshawit 2 года назад

      @@Hrutmadenamohammed ይብላኝ ለእናንተ እኔስ በቅርቡ እቀርባለሁ😀😀

    • @Hrutmadenamohammed
      @Hrutmadenamohammed 2 года назад

      እኔምንይብጀኚ😎😀😀

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 2 года назад +3

    በስመአም በጣም ነው የምታምሩት እመ አምላክ ከናተጋር ትሁን። ግን የመምህር ተስፈዬን ገጠመኝ የሚለው ትምህርት ተከታተቱ በዚህ እምነታችሁ ላይ ደሞ የበለጠ ትጠነክራላችሁ በርቱ ደስስስ ትላላችሁ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 года назад +19

    የኔ ቆጆ ባለማተቡዋ ተባረኩ ፋቅራችሁ ይጥበቅ በልጅ ይባርካችሁ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      እኔም ባለማህተብ እህትሽ ነኝ ደምሪኝ እስኪ ውዴ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 года назад +21

    ሰላማቹ ይብዛ እዴት ናቹ ስታምሩ በተለይ መሀተባቹ በርቱ እግዚሐብሔር ፍቅር ይጨምርላቹ እኛም እዉነተኛ ፍቅር ይስጠን ሴቶችዬ ዬት ናቹ በቃ እኛስ ተመልካች ሆነን ቀርን ዘይ ዘድሮ 😅

    • @tube7403
      @tube7403 2 года назад +2

      አይዞኝ የኛም ቀን አለው ብቻ ጤና

  • @ameleabebaw4798
    @ameleabebaw4798 2 года назад +12

    እደዚህም ደስ የሚል ሂወት አለ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @awerubegom7346
    @awerubegom7346 2 года назад +6

    ባለ ማህተቦቹ ደስ ስትሉ ማህተብ ግርማችን ውቤታችን ነው

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ 2 года назад +6

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ፍፃሜያቹን ያሳምርላቹ አብራቹ አርጁ እግዚአብሔር አምላክ የከበረበት የፍቅር ሕይወት ይሁን እመብርሃን አትለያቹ ።

  • @የሙአዝእናት-ቸ5መ
    @የሙአዝእናት-ቸ5መ 2 года назад +19

    ግንኮ መንገድ እየሳትን ነው ወገኖቼ ይህ ባህላችንም አይደለ የሁሉም ሃይማኖት አይፈቅደውም ማለቴ ሁላችንም ጉደኛ የለንም ማለት አይደለም ግን ቢያስ አይባችንን ፈጣሪ እየደበቀልን እኛ ለምን እናዎጣለን ነው ደግሞ ክህለቶች ስት አሉ ባልና ሚስት ለትዳራቸው ዋጋ የከፈሉ ምናለ እደነዛ ያሉትን ብታቀርቡልን ብዙ ትምህርት እንወስዳለን ምክር ነው

  • @tsst7806
    @tsst7806 2 года назад +6

    ፍቅር ከሆነ አይቀር እንደዝህ ነው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 2 года назад +12

    He loves her so much she's so lucky 💗. You guys looking so beautiful 😍 🤩

  • @hhdjdhdjjjjddjdj2057
    @hhdjdhdjjjjddjdj2057 2 года назад +14

    ባለ ማተቦች እንዲህ ነዉ ፍቅር ከእምነት ጋር

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 года назад +2

    ጀግናዬ ነሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አዋቂ አክባሪ እና አስከባሪ ውድ እህቴ ወድድድድ አርጋችዋለው ፍቅርራችሁን በብዙ ይባረከው ❤❤❤

  • @አፀደማሪያምየድግልፍሬ

    ወይይይይ የኔ ባለማህተቦች ደስ ስትሉ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ እርጋታቹህ ዋዉ ነው

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ማህተብ መስቀሉን አስሮ የማይ ሰው ደስታዬ ወደር የለውም በርቱ ንስሐ ግቡ

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su 2 года назад +2

    የሚገርም ጠንካራ ትግሰተኛ ጨዋ መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምርልህ

  • @denekezerga3854
    @denekezerga3854 2 года назад +3

    He is an intelligent young man. She is a a very kind and gentle young lady.

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 года назад +3

    እፍፍፍ ደስ ስትሉ እምነትን ከፍቅር ማስቀደም ዕራሱ ለነገ ምርጡ የህይዎት መግቢያ በር ነው 😍😍😍😍😘😘😘 መጨረሻችሁ ይመር

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 2 года назад +4

    በጣም አሥተዋይ ልጅ ነህ ተባረክ ጥሩ ልጅ አግኝተሀል አይዞን በርቱ።

  • @fantish7680
    @fantish7680 2 года назад +18

    በእምነት ውስጥ ያለ ፍቅር ደስስስ ሲል

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +1

      በጣም ፍቅር ክእምነት ይጀምራል ደምሪኝ ውዴ

    • @fantish7680
      @fantish7680 2 года назад +1

      @@ewnettube2001ያው ተደምሬለሁ ደግሞ አንተ ነኝ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      @@fantish7680 እሽ ይቅርታ አመስግናለሁ

  • @የሺየተዋህዶልጅ
    @የሺየተዋህዶልጅ 2 года назад +2

    እሰይ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ማህተባችሁ ድምቀታችሁ ሲያምር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር

  • @sekinatube
    @sekinatube 2 года назад +1

    ቤቲየ ጓደኛየ ይገባሻል በጣም መልካም ሰዉ ነሽ እቴቴ ኡፍፍፍፍ ብቻ ፈጣሪ ያበርታሽ የኔ አስተዋይ🥰

  • @bayushchala-n3d
    @bayushchala-n3d Месяц назад

    እግዚያብሔር እንዳይለያቹ ምርጥ ታሪክ ነው የኔ ውዶች እባካቹ ፍቅር ለማይገባው ይብላኝ ስታምሩ😘😘😘😘

  • @brekatdebritu3251
    @brekatdebritu3251 2 года назад +4

    ለካ እንደ ድሮ ጥሩ አፍቃር አለ ተመሰገን
    ፈጣሪ ፍቅራቸው ያብዛዉ።❤❤❤

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 года назад +16

    ውይ ማህተባችን ውበታችን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @alemalem7815
      @alemalem7815 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigisttigist7831
      @tigisttigist7831 2 года назад

      አሜን አሜን

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 года назад

      አሜን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      @@alemalem7815 እኔም ባለማእተብ እህትሽ ነኝ ውዴ ደምሪኝ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      @@tigisttigist7831 እኔም ባለማህተብ እህትሽ ነኝ ደምሪኝ እዴ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 года назад +21

    ከሁሉም ንግግሩ እናቷን አክስቷን አንቱ ማለቱ 👍👍👍👍 ብዙ ካፕሎች ሳይ እናቷ አባቷ እያሉ ሲዘረጥጡ ነው

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc 2 года назад +2

    የነዝህ ደግሞ የተለዬ ነው ውይ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ ማሮችዬ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 года назад +3

    ውይ ደስ ስትሉ በማሪያም እርጋታችሁ መደማመጣችሁ ደስ ስትሉ

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ 2 года назад +2

    ዋዉ ማህተባችሁ✝️✝️♥️ ያምራል እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሣምርልን🙏🙏🙏

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 2 года назад +3

    በጣም ነው የምታምሩት ርጋታቹ መልካችሁ ሁሉ ነገራችሁ በጠም ነው የምታምሩት መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነው።

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ሲያምሩ ውዴ ደምሪኝ እህት

  • @ጽጌረዳነኝየመሬዋ
    @ጽጌረዳነኝየመሬዋ 2 года назад +6

    በጣም ታምራላችሁ በተለይ ለእምነታችሁ ያላችሁ ቦታ ደስ ይላል
    ፍቅራችሁን ያብዛው እርጋታችሁ ደስ ይላል 💒💒💒❤❤❤❤❤🙏🙏✥✥✥✥😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 года назад +6

    በፍቅር በጤና ያኑራችሁ የኔ ባለማህተቦች
    ለማፍቀርም ለመፈቀርም መታደል ነው ኮ ከላይ ነው ትዛዙ

    • @addysam1271
      @addysam1271 2 года назад

      Ene milew hulachuhum balemaeteb tilalachihu almost all comments,eski ye maeteb tirgum bedemb yegebaw yasredagn please

  • @shwaalem6542
    @shwaalem6542 2 года назад +1

    He is very Smart he tell the truth step by step
    I just wanna say thank you to him respect his sister his mom and now his beautiful wife I see her she’s beautiful inside and out may God bless you your future Thank you for sharing

  • @aberashetube6139
    @aberashetube6139 Год назад

    ዎው በጣም ታምራላች እመብርሀን መንገዳችሁን ቀኛ ታርግላችሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ።ተጋብታችሁ እምናይ ያርገን እንወዳችሆለን

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 2 года назад +5

    ቆንጅዪ ልጅ ደሞ ዪመሰለኛል ፀባይዋም ቆንጆ ይመሰላል ሰትታይ በደብ ያዛት እኢችን ውብ ማር ናት👌

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ገና ሳያችሁ በጣም ደስ አለኚ ማህተባችሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ያፅናችሁ

  • @bertukangezae2981
    @bertukangezae2981 2 года назад +1

    እሰይ ማህተባቹ ስያምር❤በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራቹ ይባረክ ውለዱ ዝመዱ

  • @እግዚአብሔርቸርነው
    @እግዚአብሔርቸርነው 2 года назад +2

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ✝️🙏🙏
    ባለማተቦቹ በቤቱ ያፅናችሁ✝️🙏🙏
    ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ ✝️🙏🙏።

  • @hawahawa605
    @hawahawa605 2 года назад +3

    ባለ ማህተቦቹ ስታምሩ ሁለታቹም አስተዋዮች ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘😘

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን ግን እላይ የሚታየው ማህተብ ሳይሁን የውስጥ ማህተብ ይበልጣልና አይለያችሁ ታምራላችሁ ተባረኩልኝ

  • @millamami2334
    @millamami2334 2 года назад +1

    Oh!!🤗 Bety.....የኔ ተማሪ .....ኮርቻለሁ.....ይሁን ብለናል ...የአብረሀም እና የሳራ....እድግ በሉ....🤔🛐

  • @tigiabate5289
    @tigiabate5289 2 года назад +1

    እስከዛሬ ካየኋቸው ሚለዩ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛ😘❤በስስት ሚይሽ ታድለሽ

  • @ephremgebre879
    @ephremgebre879 2 года назад

    ደስ የሚል እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ እግዜያብሔር መጨረሻዉን ያሣምርላችሁ

  • @tigisttigist7831
    @tigisttigist7831 2 года назад +8

    ወይኔ ማህተባቹ ሲያምር እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ

  • @mekditub8749
    @mekditub8749 2 года назад +8

    ፍቅር ዋናዉ አንዱ ላዱ ሲተሣሠብ ነዉ ጥሩ ነዉ ታምራላችሁ😍😘

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ የኔ ባለማህተቦች ታምርላችሁ

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 2 года назад

    በጣም ነዉ የምታምሩት ማህተባችሁን ሁሌም አብሮአችሁ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጨዋ መሆኗ ታስታዉቃለች በጣም የዋህ ልጅ ነዉ ያገኘሽዉ የእናትሽ ማስታወሻ ነዉ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @ክርስቶስክይወቴ
    @ክርስቶስክይወቴ 2 года назад +3

    ወይኔ ማህተባችሁ ሲያምር👌❤➕

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 года назад +1

    በዉነት በጣም እርጋታ ያላችሁ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ እዳች አይነቶችን ሴቶች መድሃኒአለም ያብዛልን በዉነት ሴቶችየ ከዚህ ህይወት ብዙ ትማራላችሁ ኑኑ በፋቅር ኑሩልን የኔ ዉድ ደስ ስትይ 💞💞💔💔💔💔💔💔💞💞💔💔💔💔💔💔💔💞💔💔💔💔💞👏

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 года назад +6

    ባለማህተቦቹ🌸🌸🌸🌸

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 года назад +3

    የኔ ባለ ማህተቦች ተባረኩ ውለድ ክበድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ባለማህተብ እህትሽ ነኝ ውዴ ደምሪኝ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 2 года назад +2

    ወይ የትውልድ ጋብ እኛ የዘናዎቹ እንዲ ጓደኛ ወሰደን ልናሰተዋውቅ ቀርቶ ጎረቤት አየኝ አላየኝ ነው
    ለቤተሰብ ትልቅ ክብር አለ አውን ግን ዘሎ ቤተሰብ ጋ ወዲይውኖ ቻው ለማንኛውም ፈጣሬ ይበርታቸው የፍቅር ጥግ ከዘጠናዎቹ እህቶቻች ተማሩ

  • @ኣደይዓለመይ-ዠ9ሠ
    @ኣደይዓለመይ-ዠ9ሠ 2 года назад +1

    እሰይ ደስ ስሉ በማርያም ማህተባችን ዉበታችን ነዉ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +1

    ቃል ኪዳንን ትመስላለየ አርቲስቶን በፍቅር ጊዜ ብዙ ያደርጋል ለማንኛውም አይለያችሁ በትዳር ብዙ የቆዩ ብታቀርብልን ብዙ እንማራለን

  • @አፀገነትየማርያምልጂ
    @አፀገነትየማርያምልጂ 2 года назад +1

    በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ የልጂ አስተዋይ ወች 👏👏👏

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Год назад

    ምሳሌ 60 ÷21-22 ሁል ግዜ በልብህም አኑር በአንገትህም እሰር ብትሄድም ይመራሃል ስትተኛ ይጠብቅያል ስትነሳም ያነጋግርሀል
    🙏🙏🙏ጀግናና ብልህ ሰት ነሽ ፍቅራችሁ በተባረከ ይሁንላችሁ በሀይማኖት ጠንካራ ሰት በጣም ነው የምወደው የማከብረው

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
    @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ 2 года назад +1

    እውነት ከልብህ ምርጥ ሰው ነህ ይመቻችሁ

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 года назад +11

    ወይኔ ልጂት ፍቅረኛሞችን መመልከት ሆነ ስራዬ አማቴ ተይ ውለጅልኝ አዳሜን👩‍🦯
    ፍቅራቹህ ፍፃሚው እሚያምር ይሁንላቹህ አይለያቹህ👩‍❤️‍💋‍👨

  • @shaloshalo6182
    @shaloshalo6182 2 года назад +1

    የዛሬች ጥንዶችትለያላችሁ እረጋታችሁ መደማመጣችሁ የፍቅር አምላክ እስከ መጨረሻችሁ ያዝልቅላችሁ እስካሁን ካየዋቸው ሴቶች ልዩ ነሽ እረጋታሽ😘😘😘😘

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 года назад +7

    ማዕተባቹህ ሲያምር ኡፉፉፉ❤️❤️❤️❤️