ቲቪ ላይ አይቻት ስለሷ ማሰብ ማቆም አቃተኝ || ትዳር ላይ ያለፈ የፍቅር ታሪክን ማውራት ጠቃሚ አይደለም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • መሳጭ የሆነ የፍቅር ታሪክ

Комментарии • 687

  • @rohemedia
    @rohemedia  2 года назад +29

    ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 2 года назад +82

    ኢኔኮ የሚገርመኝ ኢኛ ሙሲሊሞች ኢኮ ሲራአታችን ዋዉ ነው ወላሂ ማሻአላህ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +2

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +251

    ሙስሊም መሆን እኮ መታደል ነዉ እርጋታቸዉ አለባበሳቸዉ ደስሲል ጩህትየለ ዝም ብሎ ማስካካት የለ እራቁት መሆን የለ የፈረሰ ጸጉር መቀጠል የለ ዱቄት መለቅለቅ የለ ማሻአላህ

    • @Samira1841Samira
      @Samira1841Samira 2 года назад +7

      አልሀምዱሊሏህ ግልግል ከ10 ኮተት

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад

      @@Samira1841Samira በጠም

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ 2 года назад +3

      ገንዘቡ የለማ ሸጊቱ😂😂😂 ለ 3 ግራም ወርቅ እንዲህ ከቀዘነ 😂አስቢው 20 ሺ ብር ሂዩማን ሄር 10 ሺ ብር ሜካፕ😂😂

    • @hananfedlu7296
      @hananfedlu7296 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @Samira1841Samira
      @Samira1841Samira 2 года назад

      @@ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ ledoket enkan gezeb mltol gn slemalodew new yene kojo

  • @fiyorinaroma4527
    @fiyorinaroma4527 2 года назад +26

    ክርስቲያን ነኝ ግን እንዲህ አይነት እርጋታና መከባበር ስርአት አጃኢብ ነው ሚያስብለው😍😍😍
    respect muslims ከ ክርስቲያን እህታችሁ
    ዘመናችሁ ይባረክ👌

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    ገና ዛሬ ምርጥ ጥንዶች አጋጠመኝ አለባበስ ዋው በዛላይ ያለሜካፕ ንፁህ የተፈጥሮ ውበት አየሁ

    • @hananfedlu7296
      @hananfedlu7296 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 года назад

      ሙስሊም ናት

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад +1

      ደምሪኝ ኡሙ ኢምራን

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      @@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ደምሪኝ እህቴ

    • @tube1601
      @tube1601 2 года назад +1

      @@afiyatube_ ነይ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 года назад +77

    ዋው የኔ ወርቆች ስታምሩ ማሻአሏህ ትዳራችሁን እስከጀነተል ፍርዶስ ያርግላችሁ ያረብ♥️♥️👈

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 года назад +117

    እኔ ከሙስሊሞች እሚመቸኝ ነገር አለባበሳቸው ስረሀት አለው የኛወቹ ግን እርቃናቸውን ኡፍፍፍ

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 2 года назад +3

      አይዞኝ ለሁላችንም ቀልብ ይስጣን

    • @ሉሉነኝወሎየዋ-ደ7ዀ
      @ሉሉነኝወሎየዋ-ደ7ዀ 2 года назад +6

      ትክክል የናተም ይፈቅድ አይመስለኝም

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 2 года назад +3

      በጣም፣የናተማ፣ራቁትነዉኮ፣አላህልብይሠጣቸዉ፣በሠ

    • @امالبه
      @امالبه 2 года назад +2

      እናመሰግናለን

    • @ሀገሬ-ፐ5ቨ
      @ሀገሬ-ፐ5ቨ 2 года назад +6

      በክርስትናም እኮ መገላለጥአይፈቀድም ጓደኛየ አንድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነበረች ግን አለባበሷ ልክ እንደ ሙስሊም ነው ስጠይቃት መገላለጥ በክርስትናም አይፈቀድም ትለኝ ነበር

  • @bint4181
    @bint4181 2 года назад +50

    ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ረጋ ያላችሁ ያስላም የሙስሊሞች ስነምግባራችን እንድህ ነው በሀይማኖታችንም በሶላታችን ድርድር አናውቅም

    • @m-edutainments6479
      @m-edutainments6479 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @nuratube7991
    @nuratube7991 2 года назад +24

    በጣም ደስ የሚል አጋጣሚ ማሻአሏህ አይዋ ሴት ልጅ እንደዚ በትግል ስትገኝ ነው ደስ የሚለው መጨረሻው ያምራል

    • @hananfedlu7296
      @hananfedlu7296 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад

      ትክክል

  • @timatim1607
    @timatim1607 2 года назад +93

    ገና ዛሬ ሰው ቀረቧል ማሻአላህ 👌ገባ ገባ በሉ የማዳም ቅመሞች ምጥ ጥዶች መተዋል

    • @m-edutainments6479
      @m-edutainments6479 2 года назад +1

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад +1

      ቲማቲም ደምሪኝ እህቴ

    • @timatim1607
      @timatim1607 2 года назад +1

      @@afiyatube_ ደመረኩሽ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад +2

      @@timatim1607 እሽ ሀያቴ አመሰግናለሁ ሰአት ሲሞላ እደምርሻለሁ

    • @Samri3344
      @Samri3344 2 года назад

      Dekamoch

  • @fatmaksaksa7304
    @fatmaksaksa7304 2 года назад +25

    ማማየ አይቀይርብሽ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሁን ላይ ሰው ከጊዜ በኋላ እየተቀየረ ተቸገረናል 🙏💔😥😥😥😥😥😥

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሪኝ እህቴ

  • @ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ
    @ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ 2 года назад +35

    ማሻአሏህ ጀግኖች ብቻ እርጋታችሁ አስተሳሰባችሁ በጣም ተስማማኝ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ😍😍💞💞

    • @m-edutainments6479
      @m-edutainments6479 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @ያልፍይሆንግን-አ2ኸ
    @ያልፍይሆንግን-አ2ኸ 2 года назад +59

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን አላህ እስከ ጀነት ያድርግላቹ ምርጥ ቤተሳብ አላህ ስኬታቹ ከመሻታቹ በላይ አላህ ያሳካላቹ

    • @m-edutainments6479
      @m-edutainments6479 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ፋፊየ ደምሪኝ ማሬ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      @@m-edutainments6479 እንደማመር በታማኝነት እመልሳለሁ

  • @susutube360
    @susutube360 2 года назад +43

    የሶላት ሰአቱን ሲያሳልፍ ያናድደኛል አለች 🥰ሚስት ማለት እንዳንች ነው በብዙ ነገር ይመሳሰላሉ ✅ሙስሊም መሆን መታደል ነው አቤ ስርአት ቁጥብነት አለባበስ ወበት ያሰላም🥰ሞገሱ ከአሏህ ነዋ👆

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሪኝ ሱሱዬ

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 2 года назад +167

    እኔ በጣም ነዉ የሚገርመኝ አብዛሐኛዉን ባልና ሚሥቶች መልካቼዉ ይመሣሠላል በጣም ይገርመኛል የአሏሕ ሥራ

    • @zedwelega
      @zedwelega 2 года назад +1

      🤔👍👍 yenem comment new

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 2 года назад +3

      እኔ ራሱ ግርም ይለኛል አጅብ ነው

    • @hdatalem6354
      @hdatalem6354 2 года назад

      የኣጎትሽ ሊጂ ኣይመስልሲም እንድየ

    • @Samira1841Samira
      @Samira1841Samira 2 года назад +3

      ከከከከከከ ባልና ሚስት ተአንድ ወንዝ ይቀዳሉ ሲባል መባሉን አልሰማቹሁም እዴ😂😂😂

    • @babinenyyeabelfadia905
      @babinenyyeabelfadia905 2 года назад

      Ewnet new enem bexam new mimesaseluben

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 года назад +19

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አላህ ፍቅራችሁን እሰከ ጀነተል ፍርዶስ ያድርግላችሁ እስልምናችን ውዱ ውቡ እምነታችን ስታምሩ ከአለባበስ እስከ እስከ አነጋገራችሁ ቁጥብ ያለ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ሽኩር ይገባህ

    • @hananfedlu7296
      @hananfedlu7296 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +22

    እንዴት.., እንዴት... እንደሚያምሩ... ከ እርጋታ ጋር... በዚህ ላይ ፒውር ውበት
    የ ፈረስ ፅጉር የለ... የ ጅግራቅንድብ የለ
    የ ... ቻይና ፓውደር የለ... አቦ ተባረኩ
    ዘመናችሁ ይባረክ... አይ ወሎ ይሄ ነው
    ውብት ሲለካ.. ከደግነት... ጋር ወሎ ነው
    ነካ...🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሪኝ እህቴ

    • @memememe3166
      @memememe3166 2 года назад

      የቻይናፖውደር ሀሀሀ ተመቸኝ

    • @sahadauae9589
      @sahadauae9589 2 года назад

      ሀያቴ ሣህ

  • @ራህማየአላህባርያ
    @ራህማየአላህባርያ 2 года назад +22

    ያለሜካፕ ምትወጡ ሴቶች ውስጤናቹ አላህ ይጠብቃቹ እኛም ሃላሉን ትዳር ይወፍቀን

    • @lula1721
      @lula1721 2 года назад

      ameeen ameen

  • @meymunaebrahimahmed2685
    @meymunaebrahimahmed2685 2 года назад +54

    ኢስላማዊ ህግጋት ና ስርአቱን ተከትላችሁ / አክብራችሁ/ በአደብ ወደ ትዳር ስለገባችሁ አላህ ትዳራችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ ያረብ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад +2

      መይሙናዬ ደምሪኝ

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      @@afiyatube_ ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад +2

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      @@awaj6728 እንደማመር

    • @khkhskhan4192
      @khkhskhan4192 2 года назад

      ማሻአላ ፍቅረ እስከ ጀንት
      ያረግላቹ

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ

    ማሻ አላህ ውቦች አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ለኡማው የሚጠቅም ልጆችም ይስጣችሁ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 года назад +33

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!
    ተባረኩ ❤️🙏🇪🇹

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      መልካሟ ደምሪኝ ማሬ

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 2 года назад +68

    የፍቅር አጋጣሚው ደስ ይላል አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያርግላችሁ።

    • @hananfedlu7296
      @hananfedlu7296 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 года назад +1

      እህቴ እንደማመር

    • @hindmekonen6216
      @hindmekonen6216 2 года назад +1

      Amen

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ዜዶ ደምሪኝ እህቴ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      @@genettube1107 ገኒ ደምሪኝ በታማኝነት እመልሳለሁ

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 2 года назад +9

    ማሻ አሏህ አሏህ ሲያከናኝ ምርጡን ለምርጧ ሱብሀን አሏህ. እኔ ቃል የለኝም ለኔም እንደናተ አይነት ይግጠመኝ ያረብ

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @eyea7297
    @eyea7297 2 года назад +20

    ጠያቂዋ በጣም ጠገዴ የማትረባ ነገር ናት
    ምን አይነት ጥያቄ ነው ስንት ግራም ቀለበት አደረክላት ❓መልሱ ግራሙ በፍቅር ነው ነው ማለት እንደዚህ አይነት ጥያቄ ለዳይመንድ ያውም ካራት በትልልቅ የውጪ ሴሌብሪቲዎች ደረጃ ነው
    ለኛዎቹ አይደለም የማወራው ስለቁርጥራጭ ዳይመንድ አይደለም ስለእራክ ነው

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад +1

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @እፋታህዉለተየዋሓንስ
    @እፋታህዉለተየዋሓንስ 2 года назад +32

    አይ አትጫማላቁ ትለኝ ነበር አያትየ ቀስ ልበል ስላት ልጅ በርክት ይዛ ነው የምመጣም አትጫማላቁ ቁለኝ ትለኛለት፣እንይም እንድ አያት ነው ምላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እስክ ጀናት ያድርግላችሁ ፍቅራችሁ

    • @m-edutainments6479
      @m-edutainments6479 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад +1

      ደምሩኝ ዉዶቸ

  • @nathnaelgezahgn7145
    @nathnaelgezahgn7145 2 года назад +45

    ማሜየ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ 🤗

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምረኝ ወንድሜ

  • @kነኝብቸኛዋህልሜንናፋቂ

    የወሎ ሸበላ ወሎዬ ወች እኮ ፎቅር ነን
    ማሻአላህ አሏህ ትዳራችሁን እሥከ ጀነተል ፊርደዉሥ ያዝልቅላችሁ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሪኝ እህቴ

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 года назад +13

    ሱብሃንአላህ ሲመሳሰሉ አላህ ይባርክላችሁ ውዶቼ ዲናችሁን አደራ ዱንያን ቤትኛው ቅስበት እንደምንለቃት አናውቅም

  • @ሆንያለውሊሆን-የ9ወ
    @ሆንያለውሊሆን-የ9ወ 2 года назад +30

    እፍ ስታምሩ አላህ እስከጀነት ያረግላችሁ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሪኝ ማር

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад +1

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @ذهبولميعود-ق6ر
      @ذهبولميعود-ق6ر 2 года назад

      @@awaj6728 ሰብስክራይብ አድርጌሻለው አደራ አደራ እደዘመኑ ሰው እዳትቀያየሩ በዚሁ ቀጥሉ ከምንም በላይ ደሰሰሰ ያለኝ እስልምናን ሰለምታውቁ ነው አንዳንዶቹ ሰመ ሙስሊም ብቻ ናቸው አላህን በመገዛት ላይ ጠንክሩ እንጠንክር ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን አሚን

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад

      ማሻአሏህ

  • @semirakedir4758
    @semirakedir4758 2 года назад +13

    ደሳስ የሚሉ ወፎች 🐦💕 ማሻአላህ 🙏
    Amazing couples Alhamdulilah

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ሰሙ ደምሪኝ እህቴ

  • @መሬምአወልአወል
    @መሬምአወልአወል 2 года назад +43

    ባል እና ሚስት አሉ ካንድ ወዝ ይቀዳል እየተባለ ሲተረት እሰማ ነበር እናም ግርም የሚለው እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ ጥንዶች ሁሉ በሆነ ነገር ተመሳሳይ ናቸው ለማንኛውም ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላቹ

    • @Sabit33
      @Sabit33 2 года назад +1

      አሚንንን ስወደሽ በአሏህ ሰብስክራይብ አርጊኝ.

    • @hananfedlu7296
      @hananfedlu7296 2 года назад +1

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ሜሪ ደምሪኝ እህቴ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      @@Sabit33 ደምሪኝ እህቴ

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 2 года назад +25

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ትዳራቻሁና ፍቅራችሁ እግዚኣብሄር ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @m-edutainments6479
      @m-edutainments6479 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሪኝ ሳባዬ

  • @ደካማባሪያህነኝ
    @ደካማባሪያህነኝ 2 года назад +51

    አጧይባቱን ወጧይቡን መልካመች ለመልካሞችናቸው 👌

  • @kidestnigusse7388
    @kidestnigusse7388 2 года назад +23

    አግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ በጣም ነው ደስ የምትሉት!❤

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሪኝ እህቴ

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @amuabas3036
    @amuabas3036 2 года назад +12

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሪኝ እህቴ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 2 года назад +16

    በመጀመሪያ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ማአሻ አላህ ከትዳር በፊት ምንም አይፍፈቀድም አይቶ ማመን ነው ማአሻ አላህ በርቱ አላህ ይጨምርላቹ

    • @hananfedlu7296
      @hananfedlu7296 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 2 года назад +15

    የሆናችሁ የማትጠገቡ በአምነታችሁ ስርአት የተጎዛችሁ ከናተ ብዙ እንማራለን1/ስራአት መደማመጥ ምንያህል እደሚያምርባችሁ ስርኣታችሁ መከባበራችሁ ከጋብቻ በፊት በፍቅር መቆየት የማንኛዉም እምነት ስለማይፈቅድ ያንን በማፀባርቃችሁ በሶላታችሁ የማትደራደሩ መሆናችሁ ብቻ ተመችታችሁኛል ዉደታ እስከጀነት 😘😘😘

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሪኝ እህቴ

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 2 года назад

      One of the positives comments

  • @zaharamudesir4205
    @zaharamudesir4205 2 года назад +7

    ማሻ አላህ ለአንች የዝናባው ለኛም ያርከፍክፍ እናቴዬ ተስፍ አለን የመዳን ቅማማሞች ከሶሽል ሚድያ በል ይግኛል

  • @ሀዮየአቀስታዋቲውብ
    @ሀዮየአቀስታዋቲውብ 2 года назад +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ እስከመጨረሻው ያዝልቃችሁ በዱኒያ ረጅም አመት በ አሄራም አላህ አንድ ያርጋችሁ

  • @amiyoutube1229
    @amiyoutube1229 2 года назад +6

    መደማመጥ ማለት ይህ ነው እርጋታችሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሪኝ እህቴ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 2 года назад +3

    ማሻ አላህ ሁሉ ነገራቹ ደስ ስል አላህ ዉዴታ እስከጀነት ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ 2 года назад +18

    ወይኔደስስትሉው ማሻአላህ እርኔንምበስላም አገነኝኝያርብ የሩቅ ፍቅር ከባድነው

    • @hananfedlu7296
      @hananfedlu7296 2 года назад

      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @የጃማልጅ-ኰ3ጰ
    @የጃማልጅ-ኰ3ጰ 2 года назад +12

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ አይለያቺሁ ዉለዱ ክበዱ😍

    • @hananfedlu7296
      @hananfedlu7296 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @ወገሬትለባዴ
    @ወገሬትለባዴ 2 года назад +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የሰለቱን ሰአት ሲየሳልፍ በጣም እነደዳለው ስቲ በጣም ነው የደነኩሽ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ውዴተቹሁን እስከ ጀነት የድርግላቹ

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ

    የፍቅር ጥግ ይሉሀል እሄ ነው አላህ ለሁላችንም ይስጠን

  • @sisi3783
    @sisi3783 2 года назад +33

    ትለያላቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ👌❤

    • @hananfedlu7296
      @hananfedlu7296 2 года назад

      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад +1

      ደምሪኝ ማር

  • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
    @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 года назад +6

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርልችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ያረብ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን እንደዚህ ያለ ፍቅር ለሁላችንም አላህ ያድለን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞችዬ

    • @bint4181
      @bint4181 2 года назад

      አሚንን

    • @axh1739
      @axh1739 2 года назад

      ማሻአላህ በሁሉም ነገር ካሰባችሁት ድረሱ

    • @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
      @pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 года назад

      @@axh1739 አሚን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ

    አቤት እረጋታ አቤ ውበት ማሻአላ አላህ ፈቅረ እስከጀነት ያድረግላችሁ

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @بنتمحمد-ش5ل
    @بنتمحمد-ش5ل 2 года назад +7

    ማሻአላህ ምርጥ ጥዶች አላህ ፍቅራቹህን እስከጀነት ያርግላቹህ ውዶቸ

    • @m-edutainments6479
      @m-edutainments6479 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @መዲወሎየዋ
    @መዲወሎየዋ Год назад +1

    ማሺአላህ. አላህፍቅራችሁንእሥከጀነትያዲርግላችሁ

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 2 года назад +26

    የኔ ትሁቶች ምንአባቱ ያደርጋል ወርቅ እናተ እራሳቹህ ወርቅ ናቹህ

  • @ኡሙነጀት-ረ9ቈ
    @ኡሙነጀት-ረ9ቈ 2 года назад +19

    ለሚሰትህ ያለህ ክብሪ በቃ ኢንድህ ነው የሴትልጂን ክብር

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @medinamedina3034
    @medinamedina3034 2 года назад +20

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ 😍😍

    • @hananfedlu7296
      @hananfedlu7296 2 года назад

      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад +1

      መዲ ደምሪኝ ማሬ

  • @grsyfnfxj7333
    @grsyfnfxj7333 2 года назад +9

    ማሽአላህ አላህ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ በድናችሁ አደራ ጠንክሩ አላህ አይለያችሁ

    • @hananfedlu7296
      @hananfedlu7296 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع 2 года назад +12

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ማድረጌ ነዉ
    የአሏህ ነገር እሱ ከፈለገ እንደት እንደሚያገናኝ ወላህ።ታድለሻል እንድህ አፈላልጎ የሚወድሽን ወንድ ማገኘትሽ።ስንቱ ሴት የሆነን ወንድ አፍቅረዉ ኮቴ በኮቴ በመከታተል እድሚያቸዉን ጨረሱ

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад +1

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @sahadauae9589
      @sahadauae9589 2 года назад +1

      ትክክል ሁሉም በአለም ቀድር ቢሆንጅ እኔም እናደዳለሁ ለመጋባት በሥልክ አውርተን ጨርሠን የሆነ መሠናክል ይመጣብኛል ለካሥ ወሬ ትርፍ የለውም ሥለዚህ ተሥፋ ቆረጥኩ ብዙጊዜ እጠብቃለሁ የራሤን በተስፋ ኢንሸአሏህ ቢኢዝኒሏህ

    • @محمد-ل8ح9ع
      @محمد-ل8ح9ع 2 года назад +1

      @@sahadauae9589
      አዎ ዉድ እህቶች በስልክ ማዉራት ትርፍ ማስገኘት ቀርቶ ኪሳራን ነዉ የሚያስከትለዉ።
      ሴቶች እዉነተኛ ትዳር ፈላጊ መስሏቸዉ ብዙ መሰዋትነትን ሲከፍሉ ያልተሰበ ነገር ተፈጥሮ ትዳሩ ቀርቶ ክብራቸዉንም አዉርዶ ልባቸዉም ተሰብሮ ገንዘባቸዉም ጊዚያቸዉም ሁሉም ይሄዳል ።ስለዚህ ምንም በስልክ ስለ ትዳር አታዉሩ።አሏህ እስኪ ሁን ሲለዉ ከጎድጓድም ብትደበቁ ያመጣዋን እሱ።

    • @sahadauae9589
      @sahadauae9589 2 года назад

      ወሏሂ በትክክል ግን መታገሥ ዋጋአለው ብቻ ብዙ ትምህርት አለው ሠው ቀርቦ መራቅም እውነትና ጨረቃን ልንደብቃቸው አንችልምና መቸም እውነተኛ ሠው ወድቆ አይወድቅ ነገሮች ያሣዝናሉ

  • @truthforpeace6978
    @truthforpeace6978 2 года назад +1

    በጣም አሪፎች ደስ ትላላቹ ✅✅✅✅✅ግን ለመስተካክል with all respect በእስልምና ከትዳር በፊት በፍቅር ትንሽም ቡዚም መቆየት ሚባል የለም። መልካም የትዳር ሂወት 🎊🎈🎉 🎈🎉🎊 🎈🎊🎉 🎉 🎊 🎉 🎊🎈🎉 🎉🎈🎊

  • @axumawiking9579
    @axumawiking9579 2 года назад +9

    ታዋቂ ወይም mass media የሚታይ ሰው ለማግኘት በጣም ከባድ መሆኑ እያወቅክ ተስፋ ሳትቆርጥ አፈላልገህ በማግኘትህ ኮንፊደንስህ በጣም አደንቀዋለው እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው እኔም የልቤን ሄዋን እየፈለኩ ነው ምንም ትሁን ምንም ብቻ ልቤ ይውደዳት እንጂ የፈለገውን መስዋእት ከፍየ እንደማግኛት ሙሉ እምነት አለኝ

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 2 года назад +4

      አላህ ሳልህ የሆነችዋን ምተከብርህን የምተፈቅርህን የምታፈቅራትን ቤተሰቦችህን የምተከብርን ሳልህ ምስት ይስጥህ

    • @nejulove7118
      @nejulove7118 2 года назад +1

      አላህ ይስጥህ🤔

  • @bekeleendalew6441
    @bekeleendalew6441 2 года назад +7

    Life is always beautiful so long as you keep it simple and honest. May the Almighty succor you to achieve the purpose of your life with love and with beautiful children.

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 года назад

    ማሻ አላህ ወላሂ ውበታችሁ እርጋታችሁ ስርአታችሁ ከእምነታችሁ ጋ ማሻአላህ ነው የኔማር የሚያናዲዲሽ ነገር ትክክለኛ የሚያናዲዲ ነገር ነው ያማለት ለ5ደቂቃ ለጌታው መስገዲ ስላለበት ነው አላህ ውደታ እስከጀነት ያዲርግላችሁ

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 года назад +30

    በዚ ስል ክህሎት በዛ ስል ሮሄ በዚ ስል ተምሳሌት በኔ ስል መዳም የኛስ ነገር😊😊😊

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 2 года назад +3

      😂😂😂😂😂 አብሽሪ መዳምም አልተቻለም አላህ ይስቱር በስ

    • @hananemru1227
      @hananemru1227 2 года назад +2

      😂😂😂😂😂 ልክ እንደኔ

    • @bint4181
      @bint4181 2 года назад

      ክክክክክ እንደኔ

    • @mamytube3905
      @mamytube3905 2 года назад

      ማምደምሪኝ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 2 года назад

      ክክክ እኔ እግር ጥሎኝ ነው

  • @wondimuwolde3407
    @wondimuwolde3407 2 года назад +4

    The Almighty God Bless You. You are good examples to the young generation. I'm blessed

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላቹ እርጋታችሁ በጣም ደስ ይላል ሁሌም አይለያቹ ፍቅራችሁ አላህ እስከ ጀነት ያድርግላቹ እና ኢስላም መሆን መታደል ነው አላሀምዱሊላህ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад +20

    ውዴታ እስከ ጀነት ያድርግላቹ

  • @ekramkassa6399
    @ekramkassa6399 2 года назад +5

    oh Mame, Hani you guys look cute together tidarachihu yetebareke yihun!!

  • @fatumaalli3435
    @fatumaalli3435 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ሀኒየ ጎደኝየ በጣም ምርጥ ሴት አላህ ትዳራቹሁን ይባርክው ውዴ ስላየሆቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 года назад +8

    እኮኮኮ ወሎዬ ሁነህ ነዉ ቆንጆ የሆንከዉ😍

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ማሻአላህ እሁለቱም ላይ ያየሁት ነገር እርጋታቸው መደማመጣቸው ማሻአላህ ልጁ እራሱ ጨዋ ነው እድህ ርግት ያለ ልጂ ነው

  • @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ
    @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ 2 года назад +8

    ማሻአለህ በጣም ታምራለቹ ግን አንድ የምቃወማቹ ነገር ቢኖር ከልጅ ስራ ወይም ትምርህት የሚለው ነገር ማስቀደማቹ ምክናቱም አለህ ሱብሃነሁ ወተአለህ ለሁሉም ነገር መፍትሔ አብጅቶለታል እና ሞት ተናግሮ አይመጣም ሞትም እንዳለ አስታውሱ እናንተ ብታልፉ እንኳ ማስታወሻቹ ልጃቹ ይኖራልና ልጅ ውለዱ

  • @tarikambaw2001
    @tarikambaw2001 2 года назад +11

    ቀሪ፡ዘመናችሁ፡እግዚአብሔር ፡ ይባርከው🙏

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደሞሪኝ እህቴ

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ

    ማሻአላህ አላህ ትዳራችሁን እስከ ጀነትል ፍርዶስ ያርግላችሁ❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +3

    ሮሄ ሚድያዎች... በርቱልን... እንደነዚህ
    አስተማሪ... የስከኑ... ... ስርአት ያላችው
    ጥንዶች አምጡልን... ከቻላችሁም
    የተገላለጡ... በኮስሞቲክ... ያልተብለጨለጩ... ባጠቃላይ... እራሳችውን... የሆኑ ... አስተማሪ
    ጥንዶችን... አምጡልን??🙏🙏🙏

    • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
      @መሬምነኚተሥፈኛዋ 2 года назад

      ትክክል

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @amifaethio4224
    @amifaethio4224 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ
    አላህ ትዳራችሁን ያማረ ከዱንያ እስከ አኬራ ያድርግላችሁ አላህ ከአይን ይጠብቃችሁ

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد 2 года назад +12

    ማሻአላህ ምርጥ ጥዶች አላህ ትዳራችሁን ይባረከላችሁ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሪኝ ረህማዬ

  • @SarkalamSdar
    @SarkalamSdar Год назад

    በጣም ደስ የምትሉ እርጋታችሁ አነጋግራችሁ ደስ ይላል ❤ ወድጃችሁለሀሀ

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ

    አጦይባቱ ሊጠይቢን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውደታ እስከጀነት

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @seidabdu6522
    @seidabdu6522 2 года назад +1

    ማሻአላህ መጀመሪያዉም መጨረረሻውም ያማረ በፈሪሀአላህናስኬት የታጀበትዳር ጌታዬን ለመንኩላችሁ።ሰላም።ሮሔዎች ለዛ ያለዉና ናቹራል የሆነ ቃና ስላቀረባችሁ ምስጋና ይገባችኋል ።

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 года назад +1

    ኡፍፍ የኔ ውቦችና ደግሞ ጣፋጮች ትዳራችሁ ይባረክ።

  • @zemzemze2015
    @zemzemze2015 2 года назад +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይወፍቃችሁ ፍቅራችሁን እስክጀነት ያድርግላችሁ ያረብ🤲

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 года назад +2

    አደበኞች ማሻአላ በየሚዲያ ከንፈር አትሣሣሙ ለወደፊት የምቀርቡ በቤታቹ ጨርሡ ልክ እንደነዚ ማሻአላ

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ 2 года назад +1

    ማሻአላህ እንዳት አይነት ወንዶችን ያብዛልን ያረብ አላህ ከተራ ፍቅር ይጠብቀን ያረብ

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад +1

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ አቤት ግርማሞገስ በሙስሊሞችኮ ነው በአላህ ይሁንብኝ አልሐምዱሊላህ

  • @tube-jo6rg
    @tube-jo6rg 2 года назад +10

    አረ ወገን እየተሳሰብን አሰቀናችሁን እኮ አላህ አይለያችሁ ያሰላም ታሰቀናላችሁ

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሪኝ እህቴ

  • @hubi672
    @hubi672 2 года назад +4

    ውድ ሮሄ ሚዲያ ሰላም ደስ የሚሉ ታሪኮችን ነው ምታቀርቡት ደስ ይላል አድናቂያቹ ነኝ ውዶቸ

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @نجاتنجات-ز9د
    @نجاتنجات-ز9د 2 года назад +1

    አቤት ሚድያ ላይ ቀሚቀርቡ ግልፍጥ ጥዶች ዛሬ የተለዩ ጥዶች አየሁኝ ማሻ አላህ አላህ ዘላቂ ያድርግላቹ እሰከ ጀነተል ፊርዶስ

  • @atsedeeshetie2596
    @atsedeeshetie2596 2 года назад +4

    እርጋታችሁ ደስ ስትሉ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው

    • @afiyatube_
      @afiyatube_ 2 года назад

      ደምሪኝ እህቴ

  • @ህልሜ-ነ1ዘ
    @ህልሜ-ነ1ዘ 2 года назад +6

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች !!!!!

  • @rahmamuhammad4582
    @rahmamuhammad4582 2 года назад +3

    በጣም ተመሣሣይ ባልናሚሥት ናችሁ ውይ በሉ በረቱ ጠክሩ

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @Ethio806
    @Ethio806 Год назад +1

    የኔ ምርጦች ስርአታችሁ፣አለባበሳችሁ ዋውውው

  • @jawahirbashircandi7677
    @jawahirbashircandi7677 2 года назад +2

    ማሽአላህ እንደኔ ነሽ እኔም የሚያጣላን ሰላት ሲያሳልፍ ነው

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 2 года назад +3

    I love the way you guys are 😍😍😍 may lord Christ filled you lots of love, wealth, health , happiness and children 🙏🙏🙏

  • @zeynebazeyneba5303
    @zeynebazeyneba5303 2 года назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ በድናችሁም ላይ አላህ ያጠክራችሁ

  • @Suls65850
    @Suls65850 2 года назад +3

    ማሻ አላህ እስከጀነት አይለያችሁ ድቆችኢተርቪ የተደረገችብትን ለማየት ፈልጌ ሶስት ስአት ፈጀብኝ ሳላገኘሁ ቀረሁ

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 2 года назад +3

    ማሻ አላህ 😍 ባሏ ሲያምር 😍 የሴት ከለር ነዉ ያለዉ ከአይን ያዉጣክ አፍሰሽዋል የምር

  • @nuriyamohammed6960
    @nuriyamohammed6960 2 года назад +7

    ዋው የዛሬዎች ልዩ ናቻው

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @nejatzakir6650
    @nejatzakir6650 2 года назад

    masha ALAH bezum negerchu yemsaselal.ergataachu des sii😍
    ALLAH eske jenaa ayelyaychu

  • @wehegered8116
    @wehegered8116 2 года назад +2

    ማሻአላህ ሁሉ ነገራቹ ያምራል አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቹ

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

  • @habibahubi4781
    @habibahubi4781 2 года назад +12

    ሙሀመድ ፈንታው እንደት ነህ ወላሂ የኩታበር ልጅ ነው አብረን ተምረናል

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
      @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ Год назад

      እኩታበር

  • @ሠውመውደድክድጥቁርሀበዉፋ

    ማሻአላህተባረክላህውደታእሥከጀነት

  • @zenitmohammed5737
    @zenitmohammed5737 2 года назад +2

    ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @አማራነኝከፍኖጎንነኝ
    @አማራነኝከፍኖጎንነኝ 2 года назад +7

    የመዳም ቅመም ኮምች እግድህ የኛ እጣ ፋታ መኮመት ነው

    • @timatim1607
      @timatim1607 2 года назад

      ከከከከከ አብሽረ

    • @awaj6728
      @awaj6728 2 года назад

      ሰብሰክራይብ እንዲያደርጉንና ለወዳጅዎ እንዲያጋሩልን በማክበር እንጠይቀዎታለን!
      ruclips.net/channel/UCnF7pTKz4IgFDBawoeq_cWw

    • @hshhs1285
      @hshhs1285 2 года назад

      የኔውላትቀርአታርፋድብለው።ይሂውእያዩማዘንሆነ።ክክክክክክክክ

    • @meryemwolloyewa7822
      @meryemwolloyewa7822 2 года назад

      @@hshhs1285 አናሳዝንም ወይ