በትግራዋይነት የተወነጀሉት አማሮች? | ለጦጣ መብት ሰልፍ የወጡት. . . | ተጠባቂው ውይይት 07/19/24

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #ReyotMedia #EthiopiaNews #LidetuAyalew #ZemeneKasie #EskendirNega #Tigray #Amhara #Fano #TewodrosTsegaye #Reyot ኢትዮጵያ #ዜና #ፖልፖለቲካ #አማራ #ኦሮሚያ #ቴዎድሮስጸጋዬ #ርዕዮት
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

Комментарии • 122

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 месяца назад +8

    ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤❤❤

  • @Ethiiopia123
    @Ethiiopia123 2 месяца назад

    እናመሰግናለን አቶ ለረደቱ ❤

  • @melekamkassw7507
    @melekamkassw7507 2 месяца назад

    Thanks for everything

  • @abebew364
    @abebew364 2 месяца назад +7

    100% correct

  • @AYB171
    @AYB171 2 месяца назад +10

    የእናንተ አይነቱ ባይኖር ዜጋ ነኝ ማለት ይከብድ ነበር:በርቱ ::

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 2 месяца назад +7

    ለእውነት ቀጥሉበት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @tesfayegetachew5392
      @tesfayegetachew5392 2 месяца назад

      በትግሬነት ለማለት ነው?...ከይቅርታ ጋር

    • @ArodoAkile
      @ArodoAkile 2 месяца назад +1

      @@tesfayegetachew5392 ትግረ በኤርትራ የሚገኝ ብሄር ነው እና ትግረ ከምንል ትግራዋይ ብንል ችግርም ያለው አይመስለኝም🙏🙏🙏

  • @wegenumekete2721
    @wegenumekete2721 2 месяца назад +6

    በቲዬብ ከሚቀርቡ መረጃዋች ውስጥ በንቃት የማዳምጠው ቻናል ነው በርቱ ሁለቱም ቴዲዬች ።።

  • @temesgenafework7280
    @temesgenafework7280 2 месяца назад +1

    I always amazing on your articulation Teddy the oldest. Both Teddy the younger too. Blessing having you.

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 2 месяца назад +12

    የህልና ሰዎች ቴዲዎች🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rttr3992
    @rttr3992 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nowarpeace2488
    @nowarpeace2488 2 месяца назад +3

    ቴዲ ፀጋይ አትፍራ የአማራ ፖለቲከኛ ከትግራይ ጭንቅላት አልወርድ ብለዋል።

  • @melekamkassw7507
    @melekamkassw7507 2 месяца назад

    Keep doing ❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 месяца назад +10

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤🎉❤

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 2 месяца назад

      junta junta sitilu ? “ተጋሩን ከታሪክ እንሰርዛለን “!! የናንተ መፈክር ነበር።

    • @etheth5034
      @etheth5034 2 месяца назад +3

      ​@@Syntifik100አዎ ጁንታ ነኝ ወያኔ TDF ንኝ ህውሀት ነኝ ትግራዋይ ነኝ ጠላቶቼ ዱቄት ሆነ ብለው ሲያቅራሩ ድባቅ አስገብቻቸው አባሻ ሆኜ ብቅ ያልኩ 😊

    • @etheth5034
      @etheth5034 2 месяца назад

      @@Syntifik100 እኔኮ ትግራዋይ ነኝ የሚሰርዙኝንማ በቆፈሩት ጉድጋድ እቀብራቸዋለሁ እንጂ ትግራዋይን ማንም የመሰረዝ ሆነ የሚያንበረክክ የለም ትግራዋይ የሰው የማይፈልግ የራሱን የማይሰጥ ረጅም ታሪክ ያለው ጀግና ህዝብነው ይሄን አምኖ መቀበል ነው

  • @makavelidon2218
    @makavelidon2218 2 месяца назад +1

    From Addis Ababa BOLE RWANDA ❤❤❤

  • @abi-bq2er
    @abi-bq2er 2 месяца назад +5

    Betam des yemele eyeta new thanku

  • @akberetplaisant3199
    @akberetplaisant3199 2 месяца назад +2

    ሰላም ቴዶቼ እነዚህ የእንሰሳት መብት ጠባቂዎች የሆድ ሙያ እንጂ ሰለ ሰው መብት የታያቸው አይመስልምዘ

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb 2 месяца назад +15

    የአብይ አህመድ ድምፅ መስማት ለሰው ልጅ ጤና ጠንቅ ስለሆነ መስማት የለብንም ።

  • @gebesotesema5520
    @gebesotesema5520 2 месяца назад +5

    ወንድሞቼ በምክንያት እወዳችዋለው አከብራችዋለው ኑሩልን ሁሌም ከጎናችሁ ነኝ።

  • @AbderehimAbdella
    @AbderehimAbdella 2 месяца назад +6

    የኢትዮጲያ ሕዝብ ተስፈኛም ትዕግስተኛም አይደለም ፈሪና ምቀኛ ነው አራት ነጥብ

  • @DawitSolomon-yd2pg
    @DawitSolomon-yd2pg 2 месяца назад +2

    🙏🙏🙏

  • @HailuAyele-l8x
    @HailuAyele-l8x 2 месяца назад +5

    በከባድ ሁኔታ በዚህ ሰዓት አገዛዙ አውሮፕላን ወደ አማራ ክልል እየተጓጓዘ ስለሆነ መልእክቱ ለወገኖቻችን እንድዴርስ አድርጉ

  • @senaitberhane4568
    @senaitberhane4568 2 месяца назад

  • @blenmehari8401
    @blenmehari8401 2 месяца назад

    ሁለት ቴዲዎች ለቁምነገር ተገናኙታቹሃል በርቱልን

  • @gebruabrha9306
    @gebruabrha9306 2 месяца назад +1

    arif program new bertu

  • @atnafubezabhe6166
    @atnafubezabhe6166 2 месяца назад +4

    ቴዲ ጸጋየ ፣
    እንደወትሮ ሚዛናዊ ትንተናህ (ስለፋኖ ) አመሰግንሃለሁ።

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 2 месяца назад

      youtube $ business . fano janjaweed

  • @mesitewahdo1773
    @mesitewahdo1773 2 месяца назад +6

    አንድም ደቂቃ ሳላቋርጥ ነው የሰማውት ግሩም እይታ ነው እይታቹህ ገዢ ነው

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +4

    የዛሬው ትውልድ ከስድሳዎቹ ይማር ከናንተ ጀምሮ ለዜጋ ለሃገር መስዋእት መክፈል ቅዱስ መሆኑን መገንዘብና መቀበል በድርጊት ማሳየት ። የዶክተር ተስፋይ ደበሳይ መስዋእት ያስተምረን ።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 2 месяца назад

      መነጋገርን መቻል እንጂ መሠዋትን እንዴት ትሞክራለህ 😢በዚዘመን😂😂😂

  • @bird1144
    @bird1144 2 месяца назад +3

    ይህ እዋጅ በደርግ ግዜ የነበረ ነው እየኮረጀ ነው ብልፅግና

  • @abebew364
    @abebew364 2 месяца назад +4

    የፋኖ አደረጃጀት መሰረት መጣል ነው ።በሂደት መሻሻል ያለባቸው ህጐች ፣በሂደት ተገቢውን ሰው በተገቢው ቦታ ማስቀመጥ ፣የተጠያቂነትን የእዝ ሰንሰለት መልመድ ፣ወታደራዊ ድስፕሊን፣ፍቅርና መተሳሰብ ያለበትን አፈጻጸም ለማመቻቸት ጅምር መሰረት ይመስለኛል ።ብዙ አቅም ያላቸው ሁሉ ወደፊት የሚመጡበትም ይሆናል ።

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 2 месяца назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @goitomberhane8962
    @goitomberhane8962 2 месяца назад +3

    Tedo viva

  • @אסגדוםצגייה
    @אסגדוםצגייה 2 месяца назад

    ሁለቱ ቴዲዎች ጀግኖች ናቹግንየ ቴዎድሮ ስፀጋየ ከልክበላ ይየህወሓት ጥላቻውካ ቋረጠአብ ረናቹነን ለማነኛው አይዟቹ❤

  • @TesfmhicealKidane
    @TesfmhicealKidane 2 месяца назад +1

    Thank you guys people always not same but In ethiopia still we are behind always war I don't now what happened

  • @seyoumhagos6306
    @seyoumhagos6306 2 месяца назад +2

    አማራ አክባብ በትግራላይ የለጥላቻ ለመለወጥ በጣም ጊዜ የሚጠይቅ ነው ቡዙ አጃዳ ባታደርገው

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 2 месяца назад +2

    አደንቃቹሁ አሎው በተለይ ስለ ዝንጆሮ የሰጠሆው አስተያየት የነኚ ሰዎች አላማ ሰው ከእንስሳት የወረደበትን ክብር ምንኛ ያሳየናል ?

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +3

    አቶ ቴድሮስ አስፋው እንዴት ብሎ ነውየፋኖ "ትግል" ኢትዮጵያውያንን የሚያጠቃልል ? ገድላችሁ ጠብሳየትሁ ብሉ ያለ በተጋሩ ላይ የዛተ "መሪ" ያላቸው "ታጋዮች" እንዴት ኢተረዮጵያን ያስባሉ ? ቢያንስ ተጋሩን ?

  • @bird1144
    @bird1144 2 месяца назад +2

    ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት በየ ቀኑ እንዴት ያደርሳሉ

  • @HenokWondimu-k1g
    @HenokWondimu-k1g 2 месяца назад +1

    እውሩ የደም ጥራት ወሳኝ ነው፡፡ በተለይ እዚህ አገር

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +2

    አልተሳሳቱም ጊዜውም ቦታውም ልክ ነው እላለሁ ። ህዝቡ ሳይሆን ስርአቱ ነው ያልነቃው ። እንዲያው ድፍረት ያስተመራል ። ነፃነት ለማግኘት መስዋእትነት ያስከፍላል

  • @bird1144
    @bird1144 2 месяца назад +2

    ወደ ደርግ ዘመን እና ወደ ሶሻሊዝም አገሪቱን እየመለሱዋት ነው

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 2 месяца назад

    Tewodros Asefa, you are favouring Eskindir, and we know that.

    • @AA-xx4zh
      @AA-xx4zh 2 месяца назад

      He is biased! I’m always suspicious about his political commentary.

  • @ThallachiDxb
    @ThallachiDxb 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @blenmehari8401
    @blenmehari8401 2 месяца назад +1

    ቴዲ ሰብአዊነት እንዲከበር ታጋይ ነህ በርታ

  • @Amde-MichaelKetema
    @Amde-MichaelKetema 2 месяца назад +1

    On alternate days ነው የታሰበው እንጂ ጧት በጎደሎ ቁጥር የወጣ ማታ በሙሉ ቁጥር ታርጋ ይመለስ አልተባለም።

  • @solomontadesse479
    @solomontadesse479 2 месяца назад

    Sewdene från Stockholm 😢

  • @chalchal7895
    @chalchal7895 2 месяца назад +2

    Teddy!!!ድርጅቱ መመስረቱ አይደለም ልዩነቱ:ልዩነቱ ስልጣን ነው

  • @jjjudaaanbesa
    @jjjudaaanbesa 2 месяца назад +1

    እነምስጋናው አንዱአለምን የመሳሰሉ እጢያም ጡንቻ ራስ በኩራት አይደል እንዴ አማራን ብሄርተኛ አደረግነው ሲሉ የነበሩት

  • @matebumekonnen9502
    @matebumekonnen9502 2 месяца назад

    አቶ ቴ ዲ! እባክህ ይሄን የዘር ፖለቲካ ያመጡት ያንተ ዘመዶች ስለሆኑ ለነሱ ንገራቸዉ

  • @atnafubezabhe6166
    @atnafubezabhe6166 2 месяца назад +2

    እስክንድር በገንዘብ የገዛው የፋኖ አመራሮች አሉት እንጅ ግራስ ሩቱ አያውቀውም ።

  • @hayatabdu9702
    @hayatabdu9702 2 месяца назад +1

    ቴዲዎች በፊት በአዲስአበባ ከተማ የሚተዳደሩ የነበሩ ሁኔታዎች አሁን ሸገር ከተማ ሆነው የገጠሙት ተግዳሮቶች እባቹሁ ተቸግረናል።

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +1

    የሚኤሶንና የኢሕአፓ ልዩነት ካማራው አይገናኝም። አቶ ቴድሮስ

  • @atnafubezabhe6166
    @atnafubezabhe6166 2 месяца назад +1

    ቴወድሮስ አስፋው ብዙ የያላወቅካቸው መረጃወች አሉ ። ወዳጀ ትንሽ እረጋ በልና ከፈለግህ መነጋገር እንችላለን ።

  • @Tarikugebre-s8p
    @Tarikugebre-s8p 2 месяца назад +4

    እነዚ ለጦጣ መብት ሰልፍ የወጡ አስገድዶ ትግራይ ወይንም አማራ ክልል ወስዶ ማኖር ያኔ የሰው ዋጋ ከጦጣ በታች መሆኑ ይገነዘባሉ😂

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 2 месяца назад

      የአእምሮ ጉዳይ ነው😢ለኛይሄ ቅንጦትነው ተላልፈናል እኛንማየትነው😮ለሰውልጅ ያለንንቦታ😢😢😢

  • @yohanesbezabeh7223
    @yohanesbezabeh7223 2 месяца назад +1

    የትህነግ አባል ለመሆን ከትግራይ ተወላጅ ውጪ ይታሰባል ? ሚዛናዊ ሁን!!

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +2

    ጦርነት አስተሳሰብህን አረብሽም እይም አያኮላሽም ። የባሩድ ሽታ ወይም የጥይት ድምፅ ተረብሸህ ከነበረ ፅናት ያመጠልህ እንደሆነረ እንጂ ህሊናን አይቆጣጠርም ። እምሮአቸውን ሰብሰብ አድርገው ሊወያዩ ይችለሰሉ መነጋገር መወያየት ከፈለጉ።

  • @habtomatsbha7850
    @habtomatsbha7850 2 месяца назад

    dubai

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi 2 месяца назад +1

    አሉላ ሰለሞን መሰለኝ ከአማራ ጋር የተጋባህ ትግሬ ተፋቱ ያለው

  • @endalkachewmulat4950
    @endalkachewmulat4950 2 месяца назад +1

    ይህን የደከመ Prime Minister አንቱ የምትልበት ምክንያት አይገባኝም:: ተለጣፊውን ቴዲ ነው ያልኩት

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 2 месяца назад +1

    ለጦጣ ይምጫቅ ህዝብ ለሳው ልጂ ልምን አይጫናቅም?

  • @አዲስአበቤAddisAbebea
    @አዲስአበቤAddisAbebea 2 месяца назад +2

    ቴዎድሮስ ፀጋዬ ሁሉን ሀሳብ ከትግራይ ጋር ማያያዝ ትወዳለህ ። አሁን ልዩነት የተፈጠረው በአማራ ትግል በተሰለፉ አመራሮች መካከል ነው ።አጀንዳችሁም በውስጥ የተከሰተውን ልዩነት እንዴት እንደሚታይ ነው ፤ እዛ ላይ ለምን አትወያዩም? ፤ ሌሎች ስለእስክንድር የሚሉትን ትተህ ብታተኩር የሚሻለው እስክንድርና ዘመነ መግለጫ ላይ ነበር ። ስለትግራይ እስክንድር ስለነበረው አቋም በሌላ ርዕስ ትመለስበታለህ ።በግድር አጀንዳ አትጎትት።

  • @tassewassefa5831
    @tassewassefa5831 2 месяца назад

    በርግጥ ልዩነቱ መነሻችን አማራ መድረሻችንም አማራ በሚሉና መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ በሚሉ መካከል ከሆነ፣ ቀላል አማራጭ አለ። የመጀመሪያውን ሁለቱም ስለሚቀበሉት፣ እስከዚያ አብሮ መሄድ፣ ከዚያ ወደኢትዮጵያ ይገስግስ። ግን ወደዚያ የሚሄደው ኢትዮጵያ ሆኖ ነው። አማራ ይግዛ የሚል ቃል ከዛሬ ጀምሮ ከአንድ አማራ አንደበት ሲወጣ መሰማት የለበትም!! ይህን የሚያደርግ ከተገኘ፣ መልሱ "የዚህ የዚህማ፣ ምን አለን ረቡማ" እንለወዋለን።

  • @አዲስአበቤAddisAbebea
    @አዲስአበቤAddisAbebea 2 месяца назад +1

    ቴዎድሮስ ፀጋዬ ዘመነኮ ደጋግሞ እኮ እሱ ስልጣን ካልያዘና የአማራ ትግል መሪ ካልሆነ እንደማይቀበል ደጋግሞ በግልፅ በአደባባይ ተናግሯል ። መነጋገር ከጀመሩ እኮ አመት አለፈ ። ካልተስማሙ በግድ ተቀናጁ ማለት ምን ማለት ነው ? እርስ በእርስ አይጠላለፉ አይዋጉ እንጂ በትጥቅ ትግል ላይ ሳለህ ሳትስማማ በአንድ ከተሰሀፍክ አደጋ ነው ትጠፋለህ ፤ ምን ያድርጉ?

  • @mulugetaWeldemichael
    @mulugetaWeldemichael 2 месяца назад +1

    የኮድ ገደብ እንቅስቃሴ ትክክል ነው ፡፡ ምክንያቱም ሀብታም የሆነ ሁለቱ ኮድ እንዲገዛ ያበረታታል ፡፡ይህ ደግሞ ጥቅሙ ልክ የጦጣ መብት እንደጠየቁት የመኪና ሙሉ ቀን አለመስራት መብታቸው እንዲጠቀሙ ታስቦ ቢሆንስ፡፡

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 2 месяца назад +2

    ቴዲ አስፋው What a real Lightweight, በመጀመሪያ ከቴዲ ፀጋዬ ጋር በሀሳብ 80% ትለያያለህ ሁለተኛ nice guy መባል በጣም ትወዳለህ ለማንኛውም ወደ ጉዳዬ ስመለስ አንተ የእስክንድር ደንበኛ ደጋፊ ነህ ሀሳብህ በጣም ቀላል መሆኑን የምታውቀው ባሩድ እየሽተተው ጦር ሜዳ ላይ ነው ያልከው ውሽት እስክንድርም ሆነ ዘመነ አንድም ቀን ጦር ሜዳ ታይተው የማያውቁ የባእዴን የዲያስፖራው በተለይም የግንቦት 7 ደጋፊዎች በነበሩ የሚዘወሩ የጨፍጫፊዎቹ ተባባሪ ወንጀለኞች ናቸው በቅርቡ ከእውነተኛ ተፋላሚዎቹ ፋኖዎች የምትስማውን ትስማለህ ደግሞ ውሀህን ከተጎነጨህ በኃላ ውሀውን አፍህ ውስጥ አሽከርክረህ የምትውጠው ነገርስ እስከመቼ ነው? እዛው አባይ ሚዲያ ላይ ብትቆይ ይሻልህ ነበር.... እስክንድርም ዘመነም አንድም ቀን ተዋግተው አያውቁም ማንም በመሪነት የሚቀበላቸው የለም! ሌላው አባትህ ወታደር ነበረ እና ስለጦርነት ስለባሩዱ ሽታ ነግሮኛል ብለህ አረፍከው..... ቴዲ ፀጋዬም አንድቀን ከነጋኔል ክብረት ከነዳኛቸው አስፋ ፋብሪካ እንደተስራህ ይመስከራል እጅህን በማወናጨፍ ፊትህን በማሻሸት ስላወራህ አዋቂ አያደርግህም ይህቺ ርካሿ ቴክኒክህ ተበልታለች! አሁን እኮ አንተ አኒሜሽንህን ስትጀምር ሚዩት ማድረግ ቴዲ ፀጋዬ ሲጀምር መስማት ጀምረናል!

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 2 месяца назад

    እነዚህ የትግል መሪ ነን ባዮችና ደጋፊዎቻቸው አሁን 1:02:10 ከዚህ ብሔር ተጋብቷል የማለውን አሁን የግል ጥቅማችን ተነካ የማሉት እስከዛሬ ሲተሻሹበትና ሲግማሙበት ቆይተው😂አሁን ለምን ያቀረሹብናል? እኛና ኢትዮጵያ ያለንበትን ጭንቅ ለእሳት ማቅረብ ነው ።

  • @makavelidon2218
    @makavelidon2218 2 месяца назад

    Tewodros ASFAW is he in US?

  • @makavelidon2218
    @makavelidon2218 2 месяца назад

    Team Teddy I just watch Addis compass at 10:11 he is poking REYOT media please analyze what he is saying and respond back ❤❤❤

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 2 месяца назад +2

    Without white man sport Ethiopia cannot exist.

  • @chalchal7895
    @chalchal7895 2 месяца назад

    Teddy!!what would you do if he doesn’t agree on anything unless he has got the throne

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад

    ይብላኝ ለማራ ህዝብ ስልጣን ፈላጊዎች በአንድነት ህዝቡን ለያታግሉት አልቻሉም

  • @peacetoall8451
    @peacetoall8451 2 месяца назад

    Sometimes you interrupt TA and continue talking your point of view . Is it a good manner? I understand to insert short statement but a lengthy talk interrupted as being rude.

  • @deregeelalla7036
    @deregeelalla7036 2 месяца назад +4

    K 500 amet bhula bileh akerebikew Tediye

  • @sindushimeles8416
    @sindushimeles8416 2 месяца назад

    እኔ የማስብው ብዙ መታለልና እጅግ ብዙ አታላይ ፖፖለቲከኛ ስለበዛ እንዴት ተብሎ ነፍስ ይሰጣል:: ፖለቲካው በሸፍጥ የተሞላ ነው::

  • @yasalaamjay1763
    @yasalaamjay1763 2 месяца назад

    Already such problem if transportation ( taxi Bajaj) in practice. Odd numbers and even numbers work on shift. For eg. If odd numbers work today tomorrow they will not work. In Somali region, jgjiga as if we we were given the trade license for half year.

  • @zerayaflegne3557
    @zerayaflegne3557 2 месяца назад

    ውይ በሞትኩት! ርእዬት አላችሁ እንዴ: ኤርምያስ ምነው ጠፋ? Unless you ask excuse, it’s really shame. I don’t want to continue for you clearly understand.

  • @samekassahun3485
    @samekassahun3485 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @deregeelalla7036
    @deregeelalla7036 2 месяца назад

    Teddy Thomas

  • @chalchal7895
    @chalchal7895 2 месяца назад +1

    Teddy with all due respect ;please we hated TPLF ,don’t relate that to tigray people unless if you say if you hated tplf back then during 97ec and then we hate tigrians,it is upto you

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 2 месяца назад +1

    Thousands of innocent amharas imprisoned after refuse war as civil and against tigray people and defeat the reform letting someone a winner and another a losser since might made all people's as winners equally is only called a change

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 2 месяца назад +1

    Since foreign citizen they didn't could demonstrate on human rights in Ethiopia but could did on another nation since any foreigners couldn't intervene in political issue but they really did at right time since they value ape rights abuse but we Ethiopian didn't even worried for humankinds even Innocent people
    So great lesson they late for us but did at its ripe time and right issues as far as in their countries they even demonstrate for mouse or rat as well

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion 2 месяца назад

    Teddy, why are you so surprised? come on now!!!

  • @mengstumelkamu1521
    @mengstumelkamu1521 2 месяца назад

    ቴ አስፋው በመርዝ የተለወሠ በጣም ሤራ የተሞላበት አሥተያየት ነው። አትቸገሩ አዲሡን ትውልድ ሥለማታውቁት ነው። እሥክንድር በአየር ላይ ይንሣፋፋል።

  • @seyoumhagos6306
    @seyoumhagos6306 2 месяца назад

    ሰለሎቹ አልውቅም ስለዘመነካሴግን ለግሉ ሀብትእና ለስጣን ነውየሚታገሎው ጎጃም በሙሉ የምዝረፈው ገንዘብ ማንጋ እንደምሰብሰ የሚያውቅ ያውቀዋል

  • @Mitiku-mp7kv
    @Mitiku-mp7kv 2 месяца назад +1

    Fano is tplf children if u don't know trust me see how u care about them. Tplf varying. Tedy🤣

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 месяца назад +1

    Ye hazab leyunet ye eweket meleket new hulun sew 1ayenet hazab lenorew ayechelem ende kebt bezeh hed selut eshi Beza hed selut eshi yemel sew Alama yelelew yekomeleten Alama yemayawek weyem yerasun tekem Alama yaderege sew kalhone besteker.leyunet eweket balachew sewoch mekakel yale yemenor yenebere new..yehe endememeta ye Etiopía hezeb yegebaw yawekewal.

  • @EsayasGebreslase
    @EsayasGebreslase 2 месяца назад

    Adnakachungh..gobozoJ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 месяца назад +1

    TGERMALACHUUUU. TOTAWOCHU. EKO. KE. MEBT. SECHWOCH. BELAY. AIMRO. ALACHW. MN YASDENQAL. ?

  • @Muluberhan-e5r
    @Muluberhan-e5r 2 месяца назад +1

    Tedewecia merTi

  • @dont464
    @dont464 2 месяца назад

    እንስሳዎች እራሳቸው መሆን አለባቸው ተሰላፊዎቹ DNA ይሰራላቸው። ልክ ነው ቴዲ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ያ
    ለመረዳት ትልቅ ድድብና ይመስለኛል።

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 2 месяца назад +1

    ትልቁ ቴዎድሮስ ከትግራይ ጋር መዛመድ ወይም መዋለድ ችግር ያለበት አይመስለኝም። ነግር ግን የህዋት አስተሳሰብ ተሽካሚ ስትሆን ችግር አለ ማለት ነዉ ። ሁለቱን መለያየት ተገቢ ነው።

  • @atnafubezabhe6166
    @atnafubezabhe6166 2 месяца назад +3

    ቴዎድሮስ አስፋው የእስክንድርን መግለጫ እንደወረደ ተቀብለኸዋል ።
    እነ እስክንድር ድርጅት አልፈጠሩም ፣ በሌሎች የተፈጠሩትን መሪወችን በገንዘብ ገዝተዋል ። የትኛውን ፋኖ ነው እስክንድር ያደረጀው ?

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 2 месяца назад +2

      ደካማ አተያየት። በገንዘብ የሚገዙ ፋኖዎች ካሉ በመጀመሪያ ፋኖዎች አይደሉም። አንተ ግን ጎጠኛ እመለካከት ይህ ያስመስልብኃል።

  • @tsegafeleke5501
    @tsegafeleke5501 2 месяца назад

    A@f

  • @lilianderson6675
    @lilianderson6675 2 месяца назад +4

    ቴዎድሮሰ ፀጋዬ በጣም ሚዛናዊ አይደለህም በመጀመሪያ ከትግራይ ጋር ደም ጥራት ባልከው የሚያገናኙት በ100 ሺ የሚቆጠሩ አብይ አህመድ ያሰማራቸው የሶሻል ሚዲያ ካድሬዎች ናቸው እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም አንተ እሰክንድርን በትግራይ ላይ ተናገረ ብለህ ለፍርድ የሚቀርብ ተናግሯል ብለህ ከአመንክ ስለእሱ መወያየት የለብህም እኔ አንተ ላይ የተገነዘብኩት ጥላቻ እና ቂም ነው እና ለፍርድ የሚቀርበው እስክንድር ወይሰ እነ አዳነች? የትግራይ ካድሬዎችም ልዮነታቸውን ለመሰፋት ዘመቻ ላይ ናቸው

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 2 месяца назад

      እስክንድር ቋቋቲያም አዳነችም ሆነች አብይ አህመድ ማንም ሳያውቃቸውና ምንም ሚና ሳይኖራቸው ቋቋቲያሙ እስክንድር በትግራይ ህዝብ ላይ በነበረው ጥላቻ በሚያዘጋጀው ጋዜጣ ይፅፍ የነበረው የጥላቻ ትርክት ዘር ማንዘሩን አነሳስቶ በትግራይ ህዝብ ላይ በሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ እንዲገደል በሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ ከቀየው እንዲፈናቀል በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሴቶች እንዲደፈሩ በተለያዩ በሽታ እንዲበከሉ በትግራይ የነበረ ተቋማት እንዲወድም የጥላቻ መርዙን በፅሑፍ ሲረጭ የነበረና ዘረኛ ነው ታዲያ ይህ ቋቋቲያም ትል መሳይ እንስሳ ያልተጠላና ቂም ያልተያዘበት ማን ይጠላል ማንላይ ቂም ይያዛል።ሌላ እስክንድር ቋቋቲያም ማንን ነው ከመገደል የሚያድነው የአማራ ህዝብ መቼ ነው የህልውና አደጋ ያጋጠመው እስክንድር ቋቋቲያም ማንነው የአማራ ወኪል አድርጎ የመረጠው? የአማራ ህዝብ እኮ ኦሮ ማራ ብሎ ጥምረት ፈጥሮ የኢህአዴግ ስርአት ገርስሶ ለውጥ ያመጣና የብልፅግናን መንግስ መርጦ መንግስት የመሰረተ ህዝብ ነው አብን የሚባል ፓርቲ በአማራ ክልል ተመስርቶ በህዝብ ተመርጦ እስከ ህዝብ ተወካይ በሚንስተር መስራቤት በተለያዩ የስልጣን መስራቤት ያስመረጠ ህዝብ ነው የአማራ ህዝብ ስለሆነም የአማራ ህዝብ ለአምስት አመታት የመረጠው መንግስት ስላለው የአማራ ህዝብ ከመንግስት ጋር በመሆን እስክንድር ቋቋቲያሙንና ጀሌዎቹን መደምሰስ አለበት

  • @danielassefa1209
    @danielassefa1209 2 месяца назад

    ኧረ ባካችሁ ትንሽ ፍሬን ስትቀደዱ።
    ስለኢኮኖሚክስ ከዕውቀት ነፃ ስለሆናችሁ አይገባችሁም ብለን እንለፋችሁ።
    አብይ ምቀኛ?
    ጥርሴስ ልማዱ ነው .....
    በሣቅ ገደላችሁኝ።
    መለሰ ዜናዊ ያገማውን (በምቀኝነትና የበታችነት ስሜት ጭምር ) የምኒልክ ቤተ-መንግሥት ፏ ያደረገው በራሱ የሚተማመን ምርጥ መሪ ብቻ ነው። የአርካበ ሱቅ የሚባለውን ቅራቅንቦ/ቆሻሻ ጠራርጋ አዲስ አበባን እንደስሟ አበባ እያደረገች ላለችው ከንቲባ አበቤስ?
    ዓይነ ስውሩ ነብሱም ሥጋውም በጎጠኝነት የተበከለ ስለሆነ የአአ ማማር ለእሱ በሽታው ነው።
    አንተ ቴዲ አስፋው ግን ከተማህ እንዲህ ስታምር፣ህፃናት በፀዳ ቦታ ሲፈነጩ እንዴት ይከፋሃል?
    ባትኮበልል እኮ የአንተም ልጆች የሚፈነጩበት ነበር። ስለትራፊክ ሥነ ሥርዓት ህግ ያጠፋኸውን ጊዜ ያህል ስለጎርጎራ፣አአ ወዘተ ምነው ድምፅህ ጠፋ?

  • @mengstumelkamu1521
    @mengstumelkamu1521 2 месяца назад

    እሥክንድር ማለት አሪፍ ደላላ ሌባ ነው

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete 2 месяца назад +2

    ❤❤❤

  • @LetinaMesifi
    @LetinaMesifi 2 месяца назад

  • @Tarikugebre-s8p
    @Tarikugebre-s8p 2 месяца назад +2

    እነዚ ለጦጣ መብት ሰልፍ የወጡ አስገድዶ ትግራይ ወይንም አማራ ክልል ወስዶ ማኖር ያኔ የሰው ዋጋ ከጦጣ በታች መሆኑ ይገነዘባሉ😂

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤