የትግራይ ሁኔታ በወጣቶች እይታ ውይይት ከብርሃነ (ልፍኣተይ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • የትግራይ ሁኔታ በወጣቶች እይታ ውይይት ከብርሃነ (ልፍኣተይ)

Комментарии • 298

  • @Zkassa
    @Zkassa 21 час назад +38

    ድንቅና የታፈኑ እውነቶች የተገለፁበት መድረክ ነበር እድናቂያቹ ነኝ

  • @محمدعلي-ش7ب5ث
    @محمدعلي-ش7ب5ث 14 часов назад +21

    እህታችን ማርያማዊት በጣም ድንቅ የሆነ ወጣት ነው ያቀረብሽልን በሚገርም ትንታኔ ገልፀዋል እንደዚ የመሳሰሉ ድንቅ ወጣቶች አቅርብልን በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MrEsalota
    @MrEsalota 7 часов назад +8

    ዛሬ ማሪያማዊት ያቀረብሽው እንግዳ ብርሃነ ስለ ህውሃት ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ስለ ሁሉም ነገር እንደዚህ አንድ በአንድ ተንትኖ የማስርዳት ችሎታ ያለው ምርጥ የትግራይ ልጅ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው።

  • @seya539
    @seya539 19 часов назад +25

    am not tigraway but ዛሬ በጣም smart n honest ሰው ነው ያቀረብሽው

  • @Mengstab-m4f
    @Mengstab-m4f 11 часов назад +11

    ብፃይ ብርሃነ ጅግና ዝብል ቃል ንዓኻ ይንእሰካ እዩ💪💪💪💪💪

  • @almazabraha6198
    @almazabraha6198 12 часов назад +10

    ንቁ የትግራይ ልጅ ትግራይ እንዳንተ 1000000000 ያስፈልጋታል ❤️💛🌺🌼🙏🙏🙏

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 23 часа назад +33

    እዉነትህን ነዉ ቴዲ የሚባል በግድ ከትግራዋይ በላይ ለመሆን የሚፈልግ ፀረትግራይ የሆነ ሰዉ ነዉ,,,

    • @fujlove907
      @fujlove907 19 часов назад

      ቴዲ ከትግራይ በላይ ልሁን አለ ምን ማለት ነው ቴዲ ንፁህ ትግራዋይ ነው በትግሉ ግዜ
      ወንድሙ tdf ውስጥ የነበረ እና የተሰዋበት
      ነው ከቴዲ በላይ ትግራዋይማ የለም
      የሀሳብ ልዩነት ሊኖር ይችላል ያንን ደግሞ
      በሀሳብ በመሟገት መረዳዳት ይቻላል
      እኛ ተጋሩዎች አንድ ልብ እና አንድ እጅ
      ሆነን አገራችንን መስራት ህዝባችንን መርዳት
      ነው የሚሻለን የሚያዋጣንም!!!!
      እርስበርሳችን እየተነቋቆርን ጠላቶቻችንን
      አናስደስት እንዲያጠቁን መንገድም አንክፈት!!!!

    • @almazadamu9175
      @almazadamu9175 18 часов назад +1

      @@fujlove907ወንዱሙ ትግራዋይ ሌሆን ይችላል ቴዴ ግን ማነቶን የሽጥ የሽዋ ንግስና ጠበቃ ባለ እደራ ጠበቃ ስለ ተጋሮ ይሞይ ገደው መሪውቻችንን ክጠላት በላይ የሜቆሽሽ ቆሽሽ ነው

    • @Girmay-lp4bx
      @Girmay-lp4bx 15 часов назад +1

      ቴዲ ትግራይ በኢትዮጵያ ታሪክ ከፍተኛ ሚና የነበራት በኢትዮጵያ የመሪነት ተራ ማይኖሪቲ ከሚያደርጋት ሕገመንግሥት ይልቅ የተሻለ የትግራይ ህዝብ የሚመጥን መንገድ መከተል ይሻል እንደነበር ያምናል። ትክክልም ነበር

  • @hexarides
    @hexarides 18 часов назад +22

    ሰብ ዝሰኣነ ሰብ ልፍዓተይ ተስፋ ኣለዎ ጅግና ለባም በዓል ብሩህ ኣእምሮ!! ኣይዞኻ ድማ ሰብ ኣለካ እዩ!!

    • @almazadamu9175
      @almazadamu9175 18 часов назад

      የቀንኹም ዕደመን ጥዕናን ያሃብኹም ንትግራይ ወላላ ስብ ኻንዋ ❤

  • @aatsedemekebeb2494
    @aatsedemekebeb2494 21 час назад +16

    Thank you Brhan .We proud of the honest our hero Dor Debertseon God bless hem .VIVA TDF & WEYEN TIGRAY TEEWT ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 21 час назад +26

    በጣም ድንቅ ትንታኔ ነው በእውነት ጀግና ብዬሃለሁኝ በርታ ወንድማችን ❤

  • @Wisdom-Ethiotube
    @Wisdom-Ethiotube 9 часов назад +4

    He is so smart I got a lot of answers from him ,We need more peoples like you cause lot of us confused about what's happening in Tigray .. Well-done brother and Maryamawit ❤

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 20 часов назад +22

    በጣም ጎበዝ ነህ

  • @rona7755
    @rona7755 21 час назад +18

    እንደዚህ አይነት በጣም ንቁ ፡የገባው፡ ግን ሰሚ ያጣ፡ በትግራይ ውስጥ የለም። በጣም በጣም ጥሩ አይምሮ ያለው ሰው ነው።

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 21 час назад +20

    በጣም አድናቂህ ነኝ ብርሃን 💪

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 14 часов назад +13

    አንተ ድንቅ ሰው በርታ ጀግና ነህ።

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 15 часов назад +13

    ብርሃነ ብጣዕሚ ኢና ነኽብረካን ንፈትወካ ዝሓወይ ዕድመን ጥዕናን ያሃብካ ሓሳብ ልብኻ ይስመረልካ

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 20 часов назад +27

    ህዋሃት ለኢትዮጲያ ተስፋ ነው በትክክል ❤️💛

  • @tesfuleakemariam2023
    @tesfuleakemariam2023 22 часа назад +23

    ብርሓነና ማርያማራዊት እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @MarthaHaymanot
    @MarthaHaymanot 18 часов назад +16

    ጥዒና ምስ ዕድመ ይዓድልኹም; ድምፂ ህዝቢ ❤❤❤❤

  • @tsedalegher4705
    @tsedalegher4705 10 часов назад +4

    ትግራይ እንዳንተ ብልህ የሆኑ ወጣቶችን ትፈልጋለች ገና ብዙ ይጠበቅብሃል እውነተኛ ትግል ደግሞ ምቾት አይሰጥምና በርታ እ/ሄር ይጠብቅህ እንወድሃለን

  • @sibhatgebregzabher2349
    @sibhatgebregzabher2349 5 часов назад +2

    ማን ይንገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ይባላል ብርሃን ( ሰብስኢነ) ወጣት ታጋይ ወጣት አክቲቪስት ለትግራይ ብሎም ለኢትዮጲያተስፋ ያለው ወጣት ነው በጣም እናመሰግናለን እውነታውን ግልጥልጥ አድርጎ ስለነገረን
    ማርያማዊት በጣም እናመሰግንሻለን እንዲህ አይነት በጦርነቱ ላይ የተሳተፉ ወጣቶችን ከዚህ በላይ እውነታውን የሚያቀርቡልንን ብዥታዎችን የሚያጠፉልን ወጣቶችን እንድታቀርቢልን

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack 18 часов назад +9

    Thank you Birie, for all your hard work, if people don’t stop blaming Dr. Debrts For everything God’s wrath will come upon them. You’re are the hope of Tigray TDF and TPLF we love you 🥰

  • @BesratDawit
    @BesratDawit 9 часов назад +4

    ማራማዊት ሁሌ እንደዚ አይነት ሰዉ ብቻ ብታቀሪብል ብዙ እዉቀት እናገኛለን በርቺ

  • @ezze3156
    @ezze3156 12 часов назад +3

    Thanks berehan, finally some one said what needs to be said. Dr Debretsion really a good person. He dedicated his life for Tigray people.

  • @hadishbeyene6183
    @hadishbeyene6183 23 часа назад +15

    ማርያማዊት እባክሽ ከቻልሽ ታጋይ ጅግና ልያ ካሳ አቅርብልን ኣመሰግናሌህ

  • @assefabirhane2184
    @assefabirhane2184 19 часов назад +10

    ሓፍትና ማርያማዊት ሠላም ንዓኺ ይኹን በጣም ጥሩነው ያደረግሽው ማርያማዊት ይህ ሠው መሠማትና መደመጥ ያለበት ብሩህና ምጡቅ አእምሮ ያለበት ወጣት ነው እኔ ልፍዓተይ ም ሠብዝሰአነሰብ ሲፅፍ አውቀዋለሁ እና በጣም ገንቢና ጥሩ ሃሣብ ነው የሚያቀርበው ስለሆነም ላንችና ለሡ እድሜና ጤና ይሥጥልን

    • @assefabirhane2184
      @assefabirhane2184 18 часов назад

      ማርያማዊት ሓፍትና ላንቺና ለልፍዓተይ ማሥተላለፍ የምፈልገው ለያየሠው ያደረጋቹት ትችት አገላለፅ ደረቅ ሆነብኝ ያየሠው ማለት ለትግራይ ህዝብ ዋናው ድምፅ ነው ሲፅፍ ተሣሥቶ እንኳን ቢሆን የሆነ ሠው ለማጀገን ሣይሆን በዘቅቱ ከዚህ የተሻለ መረጃ ሥላላገኘነው የሚል እምነትነው ያለኝ ስለሆነም የመረጃ እጥረት ነው ብለን ብናልፈው የተሻለ ነው

  • @terhaskahsay8762
    @terhaskahsay8762 22 часа назад +12

    Thank you 😊 TDF❤

  • @tirhaswelu
    @tirhaswelu 20 часов назад +9

    Wow great speech TDF and Mermwiate ✊❤️‍🔥✊❤️‍🔥✊❤️‍🔥✊❤️‍🔥✊❤️‍🔥✊❤️‍🔥👌👌👌👌

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 18 часов назад +7

    የቀንየልና ኹቡር ሐው ጀግና ወደ ህዝቤ ንስኻ ንህዝብ ትግራይ ደጀን ክትኽውን እግዚአብሔር ዝላእኽካ ልኡክ ኢካ ኤሌ እየ ዘእምን እግዚአብሔር እምላክ ነዌሕ ዕደመን ጥዕና ን ያህብኻ ንበረልና ንብዕታ እዴታትን ትሕብስ ናይ ስውእታን ሕደር ተቀባሌ ኡኻም ህዝውን እግዚአብሔር እምላክ ሐይልን ብርትዕትን ያህብኻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmeleMoges
    @AmeleMoges 11 часов назад +4

    አመሰግናለሁ ግን ይሄ ልጅ አሁን ሁለተኛ ግዜ ሳየው ግን አፈራለታለሁ ራሱን ይተብቅ በዚህ ግዜ ሀቅ አያስፈልግም አግዜብሄር ይተብቀው

  • @JossyGmariam
    @JossyGmariam 13 часов назад +4

    በጣም ጎበዝ ልጅ በተለይ ስለ ደብረፅዩን የተተነተነው እና ስለ ቴዲ ርዕዮት የተናገረው ትክክል ነው ቴዲ ርዕዮት በጣም የወረደ ስለ ደብረፅዮን የሚናገረው ስም ማጥፋት ነው እና ደሞ ደብረፅዮን በጣም በብዙ ችግር ውስጥ ሆኖ ነው ትግራይን እያሸገራት ያለው!!!

  • @AgzitAraya
    @AgzitAraya 9 часов назад +3

    ለሚድያው ትልቅ አክብሮት አለኝ እና እንደነዚ ጀግኖች ታጋዎች ለህዝባቸው ትልቅ ዋጋ የከፈሉና ፖለቲካ ተንታኞች በተከታታይ ብታቀርቡ ጥሩ ይመስለኛል ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤

  • @almaz3950
    @almaz3950 14 часов назад +4

    ለመንአንተ ስለጦሩኖቱ አንተ መፅሀፍ አትፅፍም። እባክህ ይህንን ታሪክ ፅፈህ ለአለም አሳውቅልን። እኛ ተጋሩ ውጭአገር የምንኖሮውን ትክክለኛው ታሪክ ማወቅ እንፈልጋለን።

  • @Destahun
    @Destahun 15 часов назад +5

    ማርያማዊት ቀጥይበት በድጋሚ አቅሪቢዉ

  • @Dhf-o2f
    @Dhf-o2f День назад +13

    Tegadalay Berhane Wow wow 👌👌👌👌👌👌💛❤️💛❤️

  •  19 часов назад +6

    100% እናንተን መስማት ይበልጣል ከ ብልሹ የትግራይ pp ሚድያዎች

  • @YemaneYemane-yc6nm
    @YemaneYemane-yc6nm 17 часов назад +6

    እዴት እደምወድህ ጀግና ነህ ትግራዋይ ማለት አተ ነህ እኮራባሃለው

  • @DanelGbr
    @DanelGbr 13 часов назад +4

    ጅግና ነህ በርታ ወንድማችን።

  • @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ
    @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ 12 часов назад +4

    አንህና ተጋሩ ንፈትወካ ኢና ተስፋካ እውን ክኮንዩ። 💪🏽❤️🫶🏼

  • @ceremelag386
    @ceremelag386 17 часов назад +4

    Berhane sharp minded man God bless you! Thank you Mariamwite

  • @nebiyugebremedhin7118
    @nebiyugebremedhin7118 23 часа назад +7

    ብርሃነ ተባዕ መጀመርያ ኣብዚ ሐዚ ሰዓት ልክዕ ከምቲ ኣብ መጀመርያ ሰራዊት ጦብያ ንትግራይ እናተቆፃፀረ ምስ መፀ ባንዳታት ብልፅግና ኣብ ውሽጢ ትግራይ ተበቲኖም ሓደጋ ዘብፅሑሉ ጊዜ እዩ ዝንሄ። ስለዚ ጥንቃቀ የድልየካ ኣሎ። እንተኺእልካ መልሰለይ። Any way, ንስኻ ናይ ዘመንና ንቁሑን ጀግናን ኢኻ።

  • @mekebebatsede668
    @mekebebatsede668 20 часов назад +7

    Yes Gatschew & Tsadqan they are anamy of our people Absolutely .

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 20 часов назад +7

    ዋው ጀግና

  • @atsedetessma7425
    @atsedetessma7425 13 часов назад +2

    ሊፊአተይ ጂግና ነህ ቀጡልበት የትግራይ ቢልሂ ነህ❤❤❤❤

  • @KK-iv9gt
    @KK-iv9gt 14 часов назад +3

    ተጋዳሊት ልያ ካሳ ብታቀርብያ ክብርት እህታችን ማርያማዊት

  • @lemlemassefagrmay7148
    @lemlemassefagrmay7148 13 часов назад +3

    Thank you BRHANA ❤️ 😘 ❤️ 😘 ❤️ 😘 ❤️ 😘

  • @AregawiBsrat
    @AregawiBsrat 3 часа назад

    በጣም ጎበዝ ነህ ያለህ ዕውቀት ላለንበት ወቅት የሚመጥን ለድንዝዞች አቅም ይሆናቸዋል ብየ አስባሎህ።ማሪያማዊት ሓፍትና እናመሰግናለን

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 12 часов назад +3

    የሚገርም ትንታኔ።

  • @Guliakaye1850
    @Guliakaye1850 9 часов назад +1

    ዎአው የሚደነቅ ነው እንደዚአይነት ትግራዊያንን ያብዛልን🙏❤

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 5 часов назад +1

    Very interesting conversation, thank you Berhane for your explisit explanation.
    Keep it up with this media please.

  • @sibhatgebregzabher2349
    @sibhatgebregzabher2349 2 часа назад

    ማን ይንገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ይባላል ብርሃን ( ሰብስኢነ) ወጣት ታጋይ ወጣት አክቲቪስት ለትግራይ ብሎም ለኢትዮጲያተስፋ ያለው ወጣት ነው በጣም እናመሰግናለን እውነታውን ግልጥልጥ አድርጎ ስለነገረን
    ማርያማዊት በጣም እናመሰግንሻለን እንዲህ አይነት በጦርነቱ ላይ የተሳተፉ ወጣቶችን ከዚህ በላይ እውነታውን የሚያቀርቡልንን ብዥታዎችን የሚያጠፉልን ወጣቶችን እንድታቀርቢልን ማርያማዊት ንግግሩን አስጨርሺው

  • @asterteare
    @asterteare 10 часов назад +2

    ዋውው ብሬ ሓላል❤

  • @AhmedMseid-cr2tx
    @AhmedMseid-cr2tx 17 часов назад +4

    ጀግና ትንታኔ እንባሣ ወንድ ጀግና ወዲ ጀግና

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 23 часа назад +5

    Thank you 🙏🏾 sissy I really admire you for your all hard working and effort for your voice for voiceless ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmbachewAsgedom-r3o
    @AmbachewAsgedom-r3o 14 часов назад +2

    ብርሃነ ይለያል የሚደነቅ ጅግናችን

  • @mearigfisseha4108
    @mearigfisseha4108 9 часов назад +1

    ድንቅ እንግዳ❤ a right guest. የንቁ ትውልድ ምልክት :
    ለሰጠሀዉ ሁለንተናዊ አገልግሎት እናመሰግናለን: እንኮራብሃለንም።

  • @ሓደንሽሕ
    @ሓደንሽሕ 17 часов назад +2

    አንድ ነገር ሊፃፍ ከህወሓት በላይ ተስፋ የመቁረጥ ሀሳብ የነበረኝ አሁን ወደ ነበርኩበት አቋም ለመመለስ አብቅቶኛል ይህ ቃለመሕተት ይቀጥልልን የትግራይ ህዝብ ተረጋግቶ የሚነርበት መልስ ሰጥታችዋል

  • @AbebaKassa-w7x
    @AbebaKassa-w7x 16 часов назад +2

    እንዴት ነሽ ማርያማዊት እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ ።ይህ ወጣትም ብሩህ አእምሮ ያለው ነው።ስለ ጦርነቱ እኔም ተመሳሳይ አቋም አለኝ።ማን ጀመረው ሲሉኝ የደርግ ትርፍራፊ ወታደሮችና ምርኮኞች ። ብዬ ነው እምጀምረው እንዴት ሲሉኝ አኢህአዴግ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ ለ30 አመት ሲጮሁና ሲያጠለሹ ኖሯል ።ጥላቻቸው ብቻ ትግራዋይ ይሁን በምንም ደረጃ ሁኚ ።እኔ ፅዳት ነው እምሰራው የቢሮ ሰራተኞች ሆነው ከኔ እሚበልጥ ደሞዝ እየበሉ በኔ ከቀኑ እኔን ከጠሉኝ ምን ትይዋለሽ።

  • @BesratDawit
    @BesratDawit 17 часов назад +4

    ጀግና ነህ ለኔ ፊል ማርሻል አንተ ነክ

  • @yalemtsegaye4746
    @yalemtsegaye4746 12 часов назад +2

    ጀግና ሀወይ ብርሀነ ❤❤❤

  • @atsedetessma7425
    @atsedetessma7425 12 часов назад +1

    እንዲህ ነው መግለጺ ጂግና ነው ብርሐነ እነዚህ ምንቀኛች ለትግራይና ለትግሪዎቺ የሚከፋፌሉ እንደዚህ ነበረ

  • @WediRaya-t4c
    @WediRaya-t4c 8 часов назад +1

    እውነት ብላችዋል የራያ ልጅ ነኝ ግን ከጌታቸው ጎን አይደለሁም ከህወሓት ጎን እንጂ

  • @Kidanemariamyihdego
    @Kidanemariamyihdego 10 часов назад +2

    ብሬ በጣም በሳል የትግራይ የቁርጥ ቀን ወጣት ነው ይሄን ምሁር ስላቀረብሽልን እናመሰግንሻለን። ትግራይ ከ1983-2013 ዓ.ም በደምብ ገልፆታል።

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz 21 час назад +7

    Berhane jigna🟥🟨💪🏽

  • @asterteare
    @asterteare 10 часов назад +2

    ለካ ትግራይ ጀጋኑ መናእሰይ አለውዋ ተመስገን አብ መትከል ማለት ከምዚ እዪ።🎉🎉❤😅

  • @kidane1012
    @kidane1012 22 часа назад +11

    በሬ ጀግና❤

  • @MillionHagos-z5j
    @MillionHagos-z5j 21 час назад +4

    ወንድሜ ብርሃኑ ባራኪ የመኾኒ ልጅ ነው ቃላሚኖ ነበር የተማረው ነገር ግን ህግ በማሰከበር ዘመቻው ነበር የሞተው::ሰለ ብርሃኑ የሀዘን መልእክት የሀዘንህ ጥልቀት ተረድቻለሁ::እንደነ ብርሃኑ ብዙ ባለ ተሰፉ የገበረ ሰላም ሰለሆነ ትግሉ ለማቀጨጭ ለሚፈልጉ ተሰፈ አሰቆሩጡዋቸው::

  • @Guliakaye1850
    @Guliakaye1850 9 часов назад +1

    ዶ/ር ደብረፅዮን መልካም ሰው ነው ለህዝቡ የቆመ ሰው ነው።

  • @gadogado-o4d
    @gadogado-o4d 4 часа назад

    ማርያማዊት! የምትይዢው አቋም፣ ወገናዊነት፣ ሚዛናዊነትሽና የሃሳብ አገላለፅሽ በጣም የሚደነቅ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ አሁን አሁን ደግሞ ህዝቡ እውነተኛና የተብራራ መረጃ የማግኘት መብት አለው ከሚል መርህ በመነሳት የምታቀርቢያቸው ሰዎች በተመለከተ ደግሞ ተጨማሪ ምስጋና እና አድናቆት ሊቸርሽ ይገባል!!! በርቺ!!! ቀጥይበት!!! ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንሽ!

  • @mgassefa
    @mgassefa 15 часов назад +3

    Amazing explanation good job 👏 👍 👌 💪💪💪

  • @areayat
    @areayat День назад +9

    Wow Beri thank you 👍👍👍

  • @GetachewTsegay-y4y
    @GetachewTsegay-y4y 8 часов назад +1

    thanks very much

  • @areayat
    @areayat День назад +7

    Horizon Free Media thank you 👍👍👍🙏🙏🙏 he us our Hero 👍👍👍

  • @AbebaKassa-w7x
    @AbebaKassa-w7x 15 часов назад +1

    ብቻ የትግራይ ደህንነት በጣም ጠንካራ ነበር። ድሮ ድሮ በኋላ ግን ላልቷል ብለን ስንነግራቸውም ተዋቸው የትም አይደርሱም እያሉ በንቀት አይን ሲያዩ መአቱ ለህዝብ ተረፈ።

  • @tesfuleakemariam2023
    @tesfuleakemariam2023 15 часов назад +2

    ዋዉ በሳል ሰው ልፍዓተይ።

  • @biriktiatsebha4561
    @biriktiatsebha4561 Час назад

    He is so smart ❤
    Thank you Brhan 🙏

  • @KdusYared-o6g
    @KdusYared-o6g 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ ጅግና

  • @LegesTesfahunegn-zk3rh
    @LegesTesfahunegn-zk3rh 12 часов назад +1

    ለኔ ሳሞራ የመጣው ህውሀት ከኤርትራ እና ከአማራ አልያንስ እንዳይፈጥር ተልኮ የመጣ ሰው ነው ምክንያቱም የአማራና የኤርትራ ትምክህተኛ ብሎ ነው የመጣው በጣም አዘንኩ በዚህ ሰውዬ።

  • @KIDANEMARIAMGard
    @KIDANEMARIAMGard 3 часа назад

    አድናቂው ነኝ ብቻ አይገልፀውም የሀሳብም የተግባርም ሰው ነው ትግራይ ሰው አላት ያስብላል ወድጀዋሎህ

  • @AmbachewAsgedom-r3o
    @AmbachewAsgedom-r3o 14 часов назад +1

    ብሬ ኣንተና እኔ ከኣስር ኣመት በላይ ጓደኛ ነን ጀግና ነህ ኣቅሃለሁ

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 16 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ እውነቱ አውጡት ❤❤❤❤❤❤

  • @kalayuteka7173
    @kalayuteka7173 17 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ጥሩ ነው :: ዶ / ር ወደ ኣ/ ኣበባ ብቻቸ
    ው መሄድ ኣሳሳቢ ጉዳይ ነው ::

  • @AlemTigray-pc8yv
    @AlemTigray-pc8yv 23 часа назад +7

    የቀንየልና ማርያማዊት ንብሬ ስለዘምፃእኽልና

  • @negashmem8854
    @negashmem8854 13 часов назад +2

    ልፍዓተይ ሓቀኛ

  • @mimmielias717
    @mimmielias717 9 часов назад

    ይህ ሰዉ እዉነቱን አወጣዉ ኦሮሚያ ዉስጥ አማራን የሚገሉት እዛ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች መሆናቸዉን አረጋገጠ እዉነቱም ይኽዉ ነዉ ተባረክ አማራ የሆንክ ደግሞ ስማ ማን እንደሆነ ጠላትህ😢

    • @tesfayetadesse3558
      @tesfayetadesse3558 5 часов назад

      እንደዚህ ዓይነት ቃል ኣልተናገረም ኣየህ ወንድሜ ሰው ዋሽቶ ሰውን ያስታርቃል ሰብ ዝሰኣነ ሰብ ኣሁን ኣንተ ኣንዳልከው ኣይነት ነውረኛ ንግግር ኣልተናገረም በፈጠረህ ኣሁንም ከስህተትህ ተማር ወይም በሚገባ ጀግናው ታጋይ እየተናገረ ያለውን ነገን ኣዳምጠው

  • @SadamNuru-oj9qi
    @SadamNuru-oj9qi 22 часа назад +2

    ብሬ ትክክል ነህ ጌች እኮ ቅንጭላቱን አልተጠቀመበትም ምን ሲለዉ ነበር አብይ ማለት ከሥድስተኛ ክፍል ያቋረጠ ሽፍታ ነዉ ሢል የነበረ ነዉ አሁን ሳ አብይን ሳላመሰግን ባልፍ ንፉግ እባላለሁ ይላል ሁለቱም ማንም ለድሀልጅ ሳይሆን ለስልጣን ነዉ እንኳንስ በሂወት ተረፍክ ወንድሜ ብርሀኑ ቀንህ ገና ስለሆነ ነዉ ።

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 5 часов назад

    Thanks Mariamawit for you searched the truth. Thanks Berhane for your great clarification about the Tigrai war .

  • @HailuGerimaHagos
    @HailuGerimaHagos 13 часов назад +1

    ልፍዓተይ ተስፋ የተግባር ታጋይ ነው።

  • @eliastefera5767
    @eliastefera5767 21 час назад +6

    You have my deepest thanks!

  • @tedlagetahun6921
    @tedlagetahun6921 13 часов назад +1

    ልእፋተይ ስለትንተናህ ትመሰገናለህ❤

  • @lemlemtesfay2462
    @lemlemtesfay2462 9 часов назад +1

    Betam gobez hula akerbiw benatesh

  • @ነፃነት-ቈ7ነ
    @ነፃነት-ቈ7ነ 23 часа назад +3

    ❤❤❤ brhane ❤❤❤ TDF

  • @meazabeyene8485
    @meazabeyene8485 23 часа назад +3

    Defeated tesfa ajoka 💪💪💪💪💪💊💊💊💊

  • @yonigebru7587
    @yonigebru7587 8 часов назад +1

    Wonderful discussion

  • @TesfayGegziabher
    @TesfayGegziabher 10 часов назад

    ብርሃነ ወዲአኻዮ እኮ ሁሉም በስብሰባ ስለማወስኑ ነው ማዕከላዉነት የሚባል በሽታ ነው።

  • @YemaneYemane-yc6nm
    @YemaneYemane-yc6nm 17 часов назад +1

    አበሳ ነህ በጣም ነው ምከተልህ ከበፊት ጀምሮ በርታ

  • @reflection9636
    @reflection9636 9 часов назад

    Selam anchi jegna. Have lots of respect and admiration for your effert and family sacrifice. Bless you. Don't let any one discourage you.

  • @lukelakew8406
    @lukelakew8406 14 часов назад +2

    well this was very good discussion for Amhara Amhara, Amhara if we have brain !!! especially East Wolega the Amhara people genocide carried out with the co-operation with Tigrayan fanatics born in so called current oromo region like this man on the interview brehana. As we have heard from him some of jale maro oromo liberation front armies leaders are Tigraian born in oromo that is why Amhara are murdered and slaughtered with those cruel people like this man and oromo. in the end Tplf and Ong are one coin with two face for Amhara. so we like to hear more .......

  • @azebhadgu9508
    @azebhadgu9508 21 час назад +5

    You right my hero

  • @brhanu1214
    @brhanu1214 10 часов назад +1

    Eshi paster