I feel so hurt that our country fails to recognize the hard work of people who gave their youth without putting their need first. I am happy he got to talk about his experience and Dawit good job for giving him the respect he deserves.❤❤❤❤
One of the under rated professional. You are an eloquent artist. Kudos to you mr Kiros Wish you well and wish one day you will get back your sight If somebody starts a go fund me or any other alternative to raise money at lest to solve his transportation problem to attend his braille class I would be glad to be there. Transport companies like Ride , Feres he mentioned your name atleast show some courtesy to arrange him free service to and from his home
As most Ethiopians my age i know Gash Kiros but i never knew him this deep and never known that He was this DEEP. Thanks for giving us this chance to know him and appreciate him!!
What a soul, truthful and honest individual. Great actor, an example of selflessness, fair at the core. Thank you for being Kiros! Thank you for your service.
I couldn't find words to express how amazing this episode was. Gash Kiros has a huge personality, and his mind is still sharp. Big respect for all his works. Long live for him. And Dave, thank you very much for this real podcast. Your well-prepared and well-researched questions are amazing, plus your way of presentation is very interesting.Keep up!.
This simply tops any podcast in Dejaf history as well as in the country. he is really truly the definition of arada. I really hope God will bring back your sight. Dawit yimechis u know the right people. Bring this guy back every 3 month or something❗️❗️❗️
From the first episode until now I watched all Dawit from my eyes he so humble, full of knowledge, respect for all gusts, good story asking, good listening, friendly he know how to ask I'm speechless bravo 👏
Hi Dave, I just finished watching your latest podcast with Artist Gash Kiros, and I had to reach out. Your ability to create such a warm, insightful, and engaging atmosphere is truly remarkable. This episode, in particular, was special - the way you connected with such a humble and well-respected individual was inspiring. Thank you for bringing these meaningful conversations to us. Keep up the fantastic work! Warm regards, Abeye ---
Omg, what an interview!!! It gives me hope that we have individuals with such integrity, positivity, humbleness, intelligence and courage! I wish I personally knew him. He sounds like a great person to be around!!! KEEP on living! May God protect and bless you. Hope and wish we can do more for him.
ጣፍጦኝ አለቀ ግን ለኪሮስ ይሄ አይገባውም ነበር ያገር ባለውለታ ነው የእውነት
እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ
,ጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠከከከከከከከከከከከከጨጨጨጨጨጨኸከኸኸ😅😅😅😊,,, ቐ😊ቐ 21:19 21:21 21:21 ቐ😊 21:28 21:33 21:33 21:33 21:34 21:34 😊 21:34 21:34 21:34 21:34 ፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳፳ ፼ጨጧጤጤጠገ😅 21:56 😅 21:59
ከመጀመሪያው ጀምሮ ሰማሁት አቶ ኪሮስን ድሮም እወደዋለሁ አከብረዋለሁ አሁን ደግሞ የባሰ ወደድኩት አከበርኩት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ❤! ዴቫዬ ተባረክ!
ሁላችንም የምንመኘውን የሀገራችንን ሰላም ያሳየን!
ኪያ እጅግ የማከብርህና የምወድህ ሰው ነህ! የክብሬና የመውደዴ ምንጭ የሙያ ብቃትህና ሀቀኛነትህ ነው! በሚሊኒየም ጽ/ቤት በአንተ ስር ከነበሩ ባለሙያዎች አንዱ ሆኜ በመስራቴ እድለኛነት ይሰማኛል። የባንዴራን ቀን በተመለከተ ስለሆነው ሁሉ እኔም አንዱ ምስክር ነኝ። ያንን ሀሳብ ካንተ ሞጭልፎ ራሱን '"የባንዴራ ቀን ሀሳብ አመንጪ" እያለ እንደማዕረግ ከስሙ በፊት ሲጠቅስ አለማፈሩ በጣም ይደንቀኝ ነበር። አንተ ስሙን ስላልጠቀስከው እኔም ላንተ ክብር አልጠቅሰውም- ደግነቱ ብዙ ሰው ያውቀዋል። ኪያ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው!!!
ማነዉ ይታወቅ ሌባ መደበቅ የለበትም
ይነገረን ለማናውቀው
ሁሌም የምታቀርባቸውን እንግዶችህንና ያንተን ያጠያየቅ ብቃትና ቅድመ ዝግጅት አደንቃለሁ። ለኛ ትውልድ ከቀሩለት እርሾዎች አንዱ እንደሆንክ አስባለሁ። እግዚአብሔር ዕድሜን ከጤና ሰጥቶህ የበለጠ እንድትሰራ እመኝልሃለሁ። ጋሽ ኪሮስ ኣርኣያ ሰብዕናህ ሰው ለመሆን ለሚሹ ይጠቅማልና የደጃፍ እንግዳ በመሆንህ ደስ ብሎኛል። ዕድሜና ጤና እመኝልሃለሁ!!!
I feel so hurt that our country fails to recognize the hard work of people who gave their youth without putting their need first. I am happy he got to talk about his experience and Dawit good job for giving him the respect he deserves.❤❤❤❤
"አቅሜን አውቃለሁ...." አንደ ጋሽ ኪሮስ ያሉ እየቻሉ ወደኋላ ሲሉ ❤❤❤❤
አንዳንድ አላዋቂዎች አለማወቃቸው ቢነገራቸው የማይሰሙትስ ነገር
ወንድማችን ኪሮስ አይዞህ እግዚአብሄር አለ ።ፀበል ሞክር ትድናለሁ
እንዴት አይነት የምትጣፍጥ ሠው ነህ በፈጣሪ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጋሽ ኪሮስ
በእውነት ኢንተርቪው በዚህ ልክ እንደ ትረካ ያዳመጥኩበትን ጊዜ አላስታውስም ።የጥያቄዎቹ ፍሰት ፣ለዛ ፣በተጨባጭ መረጃዎች የሚነሱ ሀሳቦች ይገርማል።የጋሽ ኪሮስ ብስለት ጨዋታ አዋቂነት አራዳነት ኧረ ምን ልበል ምንም የማይወጣለት ነበ።ዴቫች አመስግነናል
በጥያቄና መልሱ የነበረው የሁለት ትውልድ መከባበርና መናበብ በጣም መስጦኝ ሶስቱንም ክፍል በጉጉት ተከታትያለሁ ጋሽ ኪሮስ በሂወት አጋጣሚ ለሆነውና ወደፊትም ለሚኖረው ወጣ ገባ ያሳየኸው የአእምሮ ጥንካሬ አባቴ በሂወት ሳለ የኖረውና ያስተማኝና እንዲሁም ብዙ ብዙ ችግር ካሳለፉት ያንተ ትውልዶች የምጠብቀውን ጥንካሬና ምሳሌነት አይቼብሀለሁና አመሰግናለሁ ቀሪው ዘመንህ የደስታና የፍሰሀ ይሁንልህ። እውነትም አራዳ ይግደለኝ ❤ ❤ ❤
ጋሽ ኪሮስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ 🙏ደግመህ ደግመህ ብትቀርብ በጣም ደስ ይለኛል ጨዋታህ አይጠገብም 👍
❤❤❤ ጋሽ ኪሮስ የድምፁ ግርማ መጎስ ❤ይሄ ሁሉ ተናግሮ እራሱ አይጠገብም ደጋግሞ ይምጣልን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድለው።
ከምር እጅግ የሚከበር ጨዋታ አዋቂ እዉነትም አራዳ ጋሽ ኪሮስ ።ዴቭ የምታቀርባቸው እንግዶች ብቻ ሳይሁኑ ይሄንን ፖድካስት እንድወደዉ ያደረገኝ የምጠይቅበት እና ተጠያቂዎችህን የምታናግርበት መንገድ እጅግ ድንቅ ነዉ።ለጋሽ ኪሮስ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ።ዴቭ ለአንተም ትልቅ ክብር ይገባሃል !!!!
ኑ😍👏ቶሎ እንዳያመልጣቹ ጋሽ ኪሮስ ያኑርልን 😍👏
Maturity, self respect, life knowledge, humanity,👌🏾
Thank you both
ደጃፍ🙏🏽
ጋሽ ኪሮስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🥹🥰🥰🙏🏽
ውብ ሰው ውብ ስብእና ውብ ማንነት ጋሽ ኪሮስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤
ይቺ ሀገር ጀግና ትወልዳለች እንጂ አታሳድግም
ጋሽ ኪሮስ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ የኢትዮጵያ ትልቅ ባለውለታ ነህ እንወድሀለን ዴቭ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ብዙ የኪነ-ጥበባትን ሲሰሙ የማይጠገቡትን እያመጣህ ታስደምመናለህ ክበርልን
ጀግና ኢትዮጵያዊ። የበሉት በሉ ግን ጀግና ይከበር።
ጋሽ ኪሮስ የሀገር ቅርስ ኖት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታአለሁ በጣም ብዙ ተጠቅሜአለሁ በዚህ ሚዲያ በርታ ወንድምአለም ዴቭ
ጋሽ ኪሮስ መጨረሻ ላይ የተናገራት የአንተ ጥያቄዎችሽ ለዛ ያለው ደግሞ እውቀትም የተጨመረበት ነው በርታ ዴቪ ጎበዝ ነህ
በተጠያቂዎቹ ልክ ትልቅ የሆነ ጠያቂ (ጋዜጠኛ) !!! ስሙ ዳዊት ሆነ እንጂ እራሱ ደረጀ ሀይሌ !!! ለእንግዶቹ ያለው ክብር እና ለሚናገሩት ሀሳብ ያለው አረዳድ at its finest!!! ዴቭ👏👏👏👏
❤ምነው ባያልቅ! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለጋሽ ኪሮስ እንዲሁም ለዳዊት❤
ምን አይነት ገራሚ ቃለመጠይቅ ነው እናመሰግናለን ጋሽ ኪሮስ ዴቬ አንተም በርታ በጣም ጥሩ ስራ ነው
ገሽ ኪሮስ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ቀሪ ዘመንህን በአገርህ በልጆችህ በልጅ ልጆችህ ተደሣች ያድርግህ
ደጃፎችን ብዙ እናመሰግናለን እንደ ጋሽ ኪሮስ የመሰሉ እንግዶችን ኣክብራችሁ በማቅረባችሁ ዘመናችሁ ይባረክ!
One of the under rated professional.
You are an eloquent artist. Kudos to you mr Kiros
Wish you well and wish one day you will get back your sight
If somebody starts a go fund me or any other alternative to raise money at lest to solve his transportation problem to attend his braille class I would be glad to be there.
Transport companies like Ride , Feres he mentioned your name atleast show some courtesy to arrange him free service to and from his home
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ ጋሽ ኪሮስ ብዙ ትምህርት የማገኝበትን ፕሮግራም ሁላችሁንም እናመሰግናለን
በመጀመሪያ ለአቅራቢው ዳዊት አክባሪክ ነኝ አቤት ስነ ስርዓት አቀራረብ በቃ ምርጥ አብዛኛውን ፖድካስትህን አዳምጫለው የጋሽ ኪሮስ ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም አንጀቴን እየበላኝ ነው ያለቀብኝ ጋሽ ኪሮስ ፈጣሪ አምላክ ዳግም በደንብ ማየት ችለክ እንደ ምኞትክ የፈጣሪን ቃል ለማንበብ ያብቃህ እድሜ ከጤና ይስጥክ 🙏
በጣም የወደድኩት ኢንተርቪዉ ነዉ ። ጋሽ ኪሮስ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ደስ ትላለህ❤❤
ዳዊት በእውነት በጣም አክባሪክ ነኝ እንደዚህ አይነት ታላላቅ ሰዎችን ከነሙሉ ክብራቸው እንድናውቃቸው ስላደረከን
አቶ ኪሮስ በጣም ትልቅ ሰው❤❤❤
በእውነት ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ:: ጋሽ ኪያ ደግሞ እንዲህ አይነት ቤተመዛግብት እንደሆኑ አላውቅም ነበር:: ብቻ እንዲህ አይነት ቃለመጠይቅ,' ለሶስት ተከታታይ ሰዓታት በትግስት እንድሰማው ያስገደደኝ ኢንተርቪው ገጥሞኝ አያውቅም:: ክበሩልኝ
እናመሰግናለን እንደዚህ ደስ የሚል ጭውውት እንድንኮመኩም ስላደረከን❤ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ይጨምርልህ
ጋሽ ኪሮስ ውብ የሆነ ውይይት በማይጠገብ አንደበቱ አስተምሮናል። ለፕሮግራሙ አዘጋጅ ያለኝ ክብር የጀመረው ገጣሚው በረከት ጋር የነበረውን ውይይት አድምጬ ነው። ከዚያን ጊዜ ጀመረ ወደኋላ ያልሰማኋቸውን ድንቅ ውይይቶች እያደመጥኩ እገኛለሁ
። በአጠቃላይ ደጃፍ ውብ Podcast ነው። ጋሽ ኪሮስ አምላክ የአይንህን ብርሀን በቸርነቱ ይመልስልህ!!
እሚጣፍጥ አንደበት፣ መልካም ምግባር .. I learned a lot.. Thanks gash kiros & Deve#my hero..!
Thanks..
Gash Kiros….በአካል ማግኘት ከምፈልጋቸው ጥቂት ሰዎች ውስጥ...እድሜ እና ጤና ተመኘሁ!!!
ታሪኩ መፅሐፍ ይሁንልን ብለን እንዲያስብበት እናርገው።#መፅሐፍ ይሁን ✊✊ ኪሮስዬ እድሜ ይስጥልኝ ።#ለደጃፍ 🙏🙏🙏🙏
በታም ከ ልበ የምወደው ኣርቲስት ኪሮስ ፈታሪ ምህረቱን ዪስቲህ።
ከ Eritrea.
ዋው ዴቫ ግሩም ቃለ ምልልስ ነበር። ጋሽ ኪሮስን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጠው።
እንዴት አይነት ጣፋጭ ቆይታ ነበር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
ረጅም ዕድሜ ክጤና ጋር ለጋሽ ኪሮስ ይሁኑሎት ❤
ጋሽ ኪሮስ እንድኖማርበት ለሰጠህው ተከታታይ ክፍሎች አሰተመሪና አዝናኝ የሱማሌ ተራ ያራዳ ልጅ ሰውነት እንጂ ዘር የሌለህ እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቡ
As most Ethiopians my age i know Gash Kiros but i never knew him this deep and never known that He was this DEEP.
Thanks for giving us this chance to know him and appreciate him!!
'ይችህ ሀገር ጀግና ትወልዳለች እንጂ አታሳድግም' ትክክል ለሀገር የለፍ እስከመጨረሻው መከበር ዋጋው መከፈል አለበት
እውነት ለመናገር ጥፍጥ ብሎ ያለቀብኝ ፕሮግራም ❤❤❤
ጋሽ ኪሮስ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር🙏🙏🙏
ዴቯ አንደኛ👍👍👍
ዴቮ ምርጥ ፖድካስት እንካችሁ ስላልከን ምስጋናየ የላቀ ነው አንደሁልጊዜው.....የመግቢያ ሳውንዱ በራሱ ለየት ያለ ከለር አለው ። በርታልን👏👏👏
Another Master Peace... Thanks Dave ለጋሽ ኪሮስ እረጅም እድሜ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጋሼ 🥰🥰🥰 ።
ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ።
ለንስሐ ሞት ያብቃህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kiros is my hiro🎉l. Love him❤😊
ጋሽ ኪሮስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ደስ የሚል ነው ረጋ ያለ ለማዳመጥ የሚመች ትውስታ ውስጥ የሚያስገባ ነው እኔ ካንተ የተማርኩት ነገር ቢኖር መፅሓፍ ቅዱስ ለነገ ብለን ዓጥፈን ማስቀመጥ ሳይሆን ቢገባንም ባይገባንም ገልጠን ማንበብ እንዳለብን ነው
What a soul, truthful and honest individual. Great actor, an example of selflessness, fair at the core.
Thank you for being Kiros! Thank you for your service.
ጋሽ ኪሮስ እስከነ ክብርህ፡ ማእረግህ፡ ጣዕምህ ነው ያለኸው። ሁሌም ኣድናቂዎችህ ኣክባሪዎችህ ነን።
በጣም ነዉ ያሳዘንከኝ ጠንካራነትህን ሳላደንቅ አላልፍም።
ዋው ደስ የሚል ኢንተርቪው ፣ እውቀት ፣ ስርዓት ፣ ቃላት አጠቃቀም ጋሽ ኪሮስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ :: ዴቬ እናመሰግናለን ።
I couldn't find words to express how amazing this episode was. Gash Kiros has a huge personality, and his mind is still sharp. Big respect for all his works. Long live for him. And Dave, thank you very much for this real podcast. Your well-prepared and well-researched questions are amazing, plus your way of presentation is very interesting.Keep up!.
እንዴት አይነት ሠው ነህ በፈጣሪ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጋሽ ኪሮስ....I really love it. Thanks Dawit!
ባባ ኪሮስ ጀግና ነህ
በጣም ደስ እሚል የተረጋጋ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ጋሺ ኪሮስ ቀሪ ዘመንህን አሏህ ይባርክልህ ምኞቶችህን ያሳካልህ በተረፈ አቅራቢዉንም አመሰግነዋለሁ እርጋታህና አዳማጭ መሆንህ ደግሞ ልዩ ነዉ ቀጥልበት ።
እውነት ጋሽ ኪሮስን የመሰለ ትልቅ ሰው ኢትዮጵያን ያብዛላት እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏❤❤
Thanks Dave as always! We appreciate Gash Kiros for his sincere insight during this interview. I wish him all the best!!
ጋሽ ኪሮስ ክብረት ይስጥልን ያኑርልን የሚገርም የጋዜጠኝነት ብቃት አንተንም ክብረት ይስጥልን በከካ እጅህ ነዋይ ደበበን በታቀርበው ደስ ባለኝ ብዙ ታርክ ብዙ እዉቀት እያለው ብቁ ኢንተርቪው አድራጊ አላገኘም እበክህ ይሄን ብቀትህን ለሱም እድል ስጠው እባክህ
በስመአብ ምኑን ደጃፍ ሆናችሁ ገብታችሁ ተጎዘጎዛችሁ እንጂ I enjoy every second.Dave you make it to flow naturally your question politenes everything
ይሄን ሰውዬ ለምን የራዲዎ ፕሮግራም ሃላፊዎች እና አዘጋጆች ስራ አይቀጥሩትም።በጣም የመደመጥ እና የሰውን ቀልብ እና ሃሳብ የመሳብ አቅም አለው።እኔ ያለዚህ ፕሮግራም ስለሰውዬው ሰምቼ አላውቅም የዘመኑም ወጣት ነኝ።ግን በጣም hard talking እና እውቀት ያለውን ሰው መስማት ይስበኛል።ይሄ ሰው በህይወት ዘመኑም ብዙ exposure ያለው ሰው ነው እና ያሁኑን የኛን ዘመን ወጣት ቢያስተምር እላለሁ።
This simply tops any podcast in Dejaf history as well as in the country. he is really truly the definition of arada. I really hope God will bring back your sight. Dawit yimechis u know the right people. Bring this guy back every 3 month or something❗️❗️❗️
በሚገርም የቃላት ፍሰት እና በበሳል የጋዜጠኛ ጥያቄዎች ተጀምሮ ጣፍጦ ያለቀ ብዙ የተማርንበት ኘሮግራም እናመሰግናለን ጋሽ ኪሮስ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ ዴቫ በነካ እጅህ ሳምሶም ማሞን ፍቃድህ ከሆነ እባክህን 🙏🙏🙏
From the first episode until now I watched all Dawit from my eyes he so humble, full of knowledge, respect for all gusts, good story asking, good listening, friendly he know how to ask I'm speechless bravo 👏
ጋሽ ኪሮስ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የአራዳ ጥግ ❤
kiros ye karamara astawashachin long live he loves spent his leasure time in Jijiga His favorite eastern city
who is he? ዘፋኝ ነው ?ኪሮስ የሚባል ስሙ አዲስ አልሆነብኝም ይቅርታ
@@Snowy-vn1ezኣይ የልጅ ነገር😢
why don't you attend this podcast to end....then after you will reach to your point.
The most professional,sweet,enjoyable podcast to ever produced in Ethiopia.Thankyou so much to your amazing work❤
ከሮፍናን ኢንተርቢው ቀጥሎ ያየሁት ምርጥ ኢንተርቢው ማሻ አላህ ብርታ ወንድሜ❤❤
ጋሽ ኪሮስ በጣም ጥሩ ቃለ ምልልስ ነው አንተ ለሀገርህ የሚጠበቅብህን ያደረክ ምርጥ ሰው ነህ ::
ጋሽ ኪሮስ በጣም እናከብርሀለን እንወድሀለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለነገ ብሎ ነገሮችን መተው ቁጭትን እንደሚፈጥር እና ብዙ ነገሮችን ተማርኩ ካንተ እግዚአብሔር ቀሪ ህይወትህንም በሞገስ ያኑርህ❤❤❤❤
በጣም ነው የምወድህ ጋሽ ኪሮስ እረጅም እድሜ እኔ ጤናን እመኝልሀለሁ በጣም ጣፋጭ የሆነ ኢንተርቪ ነበር
#ድንቅ ሰው ! 💚💛♥ ኩሩ ኢትዮጵያዊ . Thank You , Dawit !
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ጋሽ ኪሮስ 🙏
እውቀት ብስለት ስክነት ከሚገርም እርጋታ ጋር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ
ደስ እያለኝ የማዳምጠው ፓድካስት ነው🥰ዳዊት አቀራረብህ በሳል ነው በርታ👏ጋሽ ኪሮስን ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል::
ደስ የሚል ሰው ነው መፅሐፍ ያነበብኩ ያህል ነው የተሰማኝ ጣፋጭ አንደበት ነው ያለህ:: ሸገር ሬዲዮ ላይ ደግሞ ከ መአዛ ብሩ ጋር ስታወራ ለመስማት ያብቃን:: ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ::
ጋሽ ኪሮስ እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ ለኪነጥበብ ባለውለታዋ ነህ። ዴቫዬ ለንተ ሁሌም ክብር አለኝ!!
በተጠያቂዎቹ ልክ ትልቅ የሆነ ጠያቂ ዴቫችን
ጋዜጠኛውን ለማድነቅ እያሰብኩኝ ኪሮስ ቀደመኝ፤ በእውነት ሰዋዊ ሆነህ ኣግኝቸሃለሁ።
ዋው ድንቅ ቃለመጠይቅ ..ነገር ግን ጋሽ ኪሮስ እንደዚህ መሆኑን መረጃው ስላልነበረኝ ሳየው አዝኛለሁ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነውና እንዲምርህ ምኞቴ ነው::ጨርሶ ይማርህ ላንተም ለቤተሰብህም መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ❤በመቀጠል አዘጋጁ እጅግ ተገርሜበታለሁ ጋሽ ኪሮስ እንዳለው ከተለመደ እና ከአሰልቺ ጥያቄዎች ወጥቶ እንዲህ ያማረ ና ስሜትን ሰቅዞ የሚይዝ ለማቋረጥ ፋታ የማይሰጥ ፕሮግራም ስላቀረብክልን በእርግጥ የመጀመሪያ ሳይሆን በተደጋጋሚ ስላየሁህ ምስጋናዬ ከልብ ነው በጣም ትችላለህ..ሌሎችም ካንተ ይማራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ::❤
Ohhh Diva you are so humble sir you describe Diva in a such nice way he deserve thank you both much love and respect ❤️ 🙏
I have no words to explain my feelings. Thank you, gashe Kiros, and I'm watching for the second time 💚💛❤️
Hi Dave,
I just finished watching your latest podcast with Artist Gash Kiros, and I had to reach out. Your ability to create such a warm, insightful, and engaging atmosphere is truly remarkable. This episode, in particular, was special - the way you connected with such a humble and well-respected individual was inspiring. Thank you for bringing these meaningful conversations to us. Keep up the fantastic work!
Warm regards,
Abeye
---
Wow ምን ኣይነት interview ነው ለመጠየቅ ምታረገው ጥንቃቄ ኣክብሮት ዝግጁነት በጣም ደስ ይላል በርታልን ሌሎችንም እንዲህ ኣድነህ ኣምጣልን
ኦ ጋሽ ኪሮስ:: ስለሠማሁህ በጣም ደስ ብሎኛል:: ደጋግመህ ብትቀርብበበት የሚያሥደስት ጠያቂ ነው ዳዊት ስለዚህ ደጋግመህ በታሪክህና በእውቀትህ ልታሥተምረን ይገባል:: ነገ አደርገዋለሁ የሚባል ነገር እንደሌለ እናውቃለንና🎉 ልጆችህም እንደሁላችንም እንደሚኮሩብህ እርግጠኛ ነኝ::
እናመሰግ ናለን ዴቭ ረዥም እድሜና ጤና ለጋሽ ኪሮስ
ኪሮስ ቀሪ ዘመንህ ያማረ ይሁን ❤❤❤
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር ሁሉንም ሁሉንም ኢንተርቪውንም ተከታተልኩት ጋሽ ኪሮስ ሃይለስላሴ ገና ያልተነበበ መጽሃፍ ነው ልብ የሚያንጠለጥል ትረካ በለው እግዚአብሔር ብርሃኑን ይግለጥለት
አቤት ስንት ድንቅ የሆኑ ሰዎች ተደብቀውብን ኖሯል? ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ ጋሽ ኪሮስ አክባሪህ ነኝ🙏🙏
ሁሉንም ክፍሎች በፍቅር የተከታተልኩት ፕሪግራም ነው። ጋሽ ኪሮስ እንድ አንዳንዶች እራሱን የማይቆልል ልዩ ሰው ነው። ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን።በመጨረሻም ጋሽ ኪሮስ > 1000 አብሲቶች(የዘመኑ አንዳንድ አርቲስቶች?)
እጅግ ግሩም ነበር.... ረጅም እድሜ ለጋሽ ኪሮስ.... ዴቭ በርታ አሪፍ ሥራ ነው::
አንዳንዴ ህይወት ተጨማሪ የማይፋቅ ታሪክ የምንከትብበት አጋጣሚዎችን ትፈጥርልናለች አበበ ቢቂላ በእግሩ ደግሞም በዊልቸርም እንዳስደነቀን አያ ኪሮሴ አንተም የብሬሉን ነገር በርታ
Omg, what an interview!!! It gives me hope that we have individuals with such integrity, positivity, humbleness, intelligence and courage! I wish I personally knew him. He sounds like a great person to be around!!! KEEP on living! May God protect and bless you.
Hope and wish we can do more for him.
Gash Kiros, I can only say wow. ጨዋታው እውነተኝነቱ እንዴት ደስ ይላል።
The closing ዳዊት ተሰፋዬ እድለኛ ነህ !!
ይቀጥል ... አልል ነገር የምር ጋሽ ኪሮስ ቀሪህ ዘመንህ ደስ የምትሰኝበት ጰይሁን......
ጋሽ ኪሮስ ቀሪዉን እድሜህን በሰላም በጤና በፍቅር ያቆይህ
ጋሽ ኪሮስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ❤️🙏