Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
_"_ _ዝምተኛው መነኩሴ_ " የሚለውን መንፈሳዊ ፊልም ያየ ሰው ያውቀዋል
maryam awo enem hulem tz yikegnal አባ ዮስጦስ bereketachew yiderbn❤❤❤❤❤
ሐመረ❤
ሐረመ በረነ❤
የአባ ዮስጦስ በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏🥰
አሜን 🙏🥰@@Andu1.
ምን አይነት መዝሙር ነው!?እጅግ ይደንቃል።ትክክለኛ የንስሐ መዝሙር ነው ።ምን እንላለን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ከማለት ውጭ!?
“ዝምተኛዉ መነኩሴ”ን ዛሬ ወንድም አክሊል(Apostolic Answers) ቤት አየሁት። ሁሉም ሰዉ ቢያየዉ ብዬ ተመኘሁ። ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🥰🥰🥰
ከትናት በስተያ አኬጋ ሰምቼው ይሄን መዝሙር ከልቤ አልወጣ አለኝ በስት ጥረት አገኜሁት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
አቤቱ አምላኬ ሆይ እርዳኝ አባቴ ጥቂት መሻቴን ተመልከትና በቤትህ እንድፀና እርዳኝ!!!
አሜን አሜን አሜን😢
ኣታወኪ ነብሴ ኣታስጨንቅኒ በኣለም መድሃኒት በግዛቤር ታመኚ.. የምል የ ኣባ የስጦስ የምሰኜው መንፈሳዊ ድርማ የምገነው መዝሙር ነው በመጨረሻው ላይ ነው የምዘመረው አንደት ላገኜው አችላለው ያ መዝሙር።
ስርች አድርጊ አታዉኪኝ ነብሴ አታስጨንቂኝ በአለም መድኃኒት በእግዚአብሔር ታመኘ ብለሽ ፅፈሽ ሰርች አድርገሽ አዉርጅዉ እህታለሜ
@@asnekachdemesa9074 ቡዙ ግዜ search ኣልኳት ግን ኣጡሃት
@@semra5955 ነይ በዉስጥ መስመር እኔ አግቼዋለሁ ልላክልሽ እህትዬ ማር96551618134ይሄዉልሽ አዉርደሽ ነይ
@@asnekachdemesa9074 download lemadereg linkun kechalsh lakilgne
@@asnekachdemesa9074 zemariw manew gn begziabher 😢❤❤
አኬ ከፍቶት ሰምቼው ነው የመጣሁት ከዛ የመጣ አለ
እኔ አለሁ እኔም ከሱ ሠምቸ ነው
Aenem❤
እኔም ዝምተኛ ሆኛለሁ ዝምተኛው መነኩሴን አይቼ በእውነት ይለያል ❤❤❤❤❤❤
እህህህህህህህህህህልብን ሰርፆ ነው እሚገባው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
ይህን መዝሙር መጀመሪያ የሰማሁት በአባ ዮስጦስ መንፈሳዊ ፊልም ላይ ነው ።
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
ኦ ጌታ ኦ ጌታ ሆይ ልቤ አተን ይመኛል መቼ ይሆን የምኖረው😢😢😢😢😢😢
እውነት ከፍቶኛል ለዝች ቀሪ ህይወት ለምን እንደዚህ እደሆንን 😢😢😢😢
ለመጀመሪያ ጊዜ ከሥቅለት ፊልም ቀጥሎ እራሤን ያየሁበትና አኗኗሬን የውሻ ሂወት የውሻን ባህሪ ሳይሆን አኗኗሩን ነው ሠው የሚባል ከሴት የተፈጠርኩ በመሆኔ ታማኝነትን ለጌታዬ እንኳን ያላሣየሁ ደካማና የሀጢአት መፃጉ ነኝ!!! ደካማ መሆኔን ተቅበዝባዥ ብቻ መሆኔን ያወኩበት ተሞክሮ ነው የአባ ዮስጦስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።
ሁሌም ነፍሴን የማስታውስበት መዝሙር ....ቀዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን መንፈሳዊ ጥንካሬን ያድልልን
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእንባ ተጀምሮ በእንባ የሚያልቅ መዝሙር
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜንየዘማሪው ስም ቢፃፍ ጥሩ ነው
እኮ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።በጸሎታችሁ አስቡኝ
ኦ ጌታየ ሆይ ይቅር በለኝ
😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን 😔😔😔😔😔
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንደ ምህረትህ ማረን ይቅር በለንአሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
😢😢😢😢
ከደጅህ ስደርስ ልቤ ይመታልወደ ማደሪያህ እግሬ ተነስቷልኦ ጌታዬ ሆይ/፫/ ልቤ አንተን ይመኛልህይወቴን ለአንተ ልሰጥ መጣሁኝለኀጢአቴ ይቅርታ ከአንተ እሻለሁኝኦ ጌታዬ ሆይ/፫/መንገድህን አሳየኝየአንተ መንገድ እጅግ ይከብዳልየጽድቅ ፈተና ማለፍ ይጠይቃልኦ ጌታዬ ሆይ/፫/ ጥበቃህ ይደንቃልደካማ ብሆን በራሴ ባልችለውአንተ በእኔ ካለህ ድል አደርጋለሁኦ ጌታዬ ሆይ/፫/ አሸንፈዋለሁ
❤
ጀግና አንቺ እራሱ ትገርማያለሽ እናመሰግናለን!!!!
❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጣቶችህን ይባርክ ❤
😢😢😢😢😢😢Abetu amlkacheni hoyi edehaxxtcheni sayehone edmherti erdanie
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዝምረ ምልክት ይስምልን ኦ ጌትዬ 🤲🤲🤲🤲
ብፅሎት አስቡይ ወለት ሥልሰ ስድት ለይ ንይ 😭😭😭😭😭
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አምላክ ይባርክህ
Zmtegnaw menekuse aba yostos eyut twedutalachihu
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አቤቲጌታሆይ ማረንየቅርርበለን😭😭😭
❤❤❤❤❤
Oh getaye hoy maregn😢😢😢❤❤❤
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢
ይህ መዝሙር😢😢❤❤❤
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢እኔ
የዘማሪውን ስምንገሩኝእስኪ ሌላም ካለውልፈልግ እንደዚህአይነት መዝሙር በጣምነውየምወደው
ሞገስ አለነ
ተባረኪልን❤
@tesfamichaelgirma531 አይመጣም ጽፌው ኮቢ አርጉና ላኩልን
_"_ _ዝምተኛው መነኩሴ_ " የሚለውን መንፈሳዊ ፊልም ያየ ሰው ያውቀዋል
maryam awo enem hulem tz yikegnal አባ ዮስጦስ bereketachew yiderbn❤❤❤❤❤
ሐመረ❤
ሐረመ በረነ❤
የአባ ዮስጦስ በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏🥰
አሜን 🙏🥰@@Andu1.
ምን አይነት መዝሙር ነው!?
እጅግ ይደንቃል።
ትክክለኛ የንስሐ መዝሙር ነው ።
ምን እንላለን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ከማለት ውጭ!?
“ዝምተኛዉ መነኩሴ”ን ዛሬ ወንድም አክሊል(Apostolic Answers) ቤት አየሁት። ሁሉም ሰዉ ቢያየዉ ብዬ ተመኘሁ። ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🥰🥰🥰
ከትናት በስተያ አኬጋ ሰምቼው ይሄን መዝሙር ከልቤ አልወጣ አለኝ በስት ጥረት አገኜሁት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
አቤቱ አምላኬ ሆይ እርዳኝ አባቴ ጥቂት መሻቴን ተመልከትና በቤትህ እንድፀና እርዳኝ!!!
አሜን አሜን አሜን😢
ኣታወኪ ነብሴ ኣታስጨንቅኒ በኣለም መድሃኒት በግዛቤር ታመኚ.. የምል የ ኣባ የስጦስ የምሰኜው መንፈሳዊ ድርማ የምገነው መዝሙር ነው በመጨረሻው ላይ ነው የምዘመረው አንደት ላገኜው አችላለው ያ መዝሙር።
ስርች አድርጊ አታዉኪኝ ነብሴ አታስጨንቂኝ በአለም መድኃኒት በእግዚአብሔር ታመኘ ብለሽ ፅፈሽ ሰርች አድርገሽ አዉርጅዉ እህታለሜ
@@asnekachdemesa9074 ቡዙ ግዜ search ኣልኳት ግን ኣጡሃት
@@semra5955 ነይ በዉስጥ መስመር እኔ አግቼዋለሁ ልላክልሽ እህትዬ ማር96551618134ይሄዉልሽ አዉርደሽ ነይ
@@asnekachdemesa9074 download lemadereg linkun kechalsh lakilgne
@@asnekachdemesa9074 zemariw manew gn begziabher 😢❤❤
አኬ ከፍቶት ሰምቼው ነው የመጣሁት ከዛ የመጣ አለ
እኔ አለሁ እኔም ከሱ ሠምቸ ነው
Aenem❤
እኔም ዝምተኛ ሆኛለሁ ዝምተኛው መነኩሴን አይቼ በእውነት ይለያል ❤❤❤❤❤❤
እህህህህህህህህህህ
ልብን ሰርፆ ነው እሚገባው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
ይህን መዝሙር መጀመሪያ የሰማሁት በአባ ዮስጦስ መንፈሳዊ ፊልም ላይ ነው ።
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
ኦ ጌታ ኦ ጌታ ሆይ ልቤ አተን ይመኛል መቼ ይሆን የምኖረው😢😢😢😢😢😢
እውነት ከፍቶኛል ለዝች ቀሪ ህይወት ለምን እንደዚህ እደሆንን 😢😢😢😢
ለመጀመሪያ ጊዜ ከሥቅለት ፊልም ቀጥሎ እራሤን ያየሁበትና አኗኗሬን የውሻ ሂወት የውሻን ባህሪ ሳይሆን አኗኗሩን ነው ሠው የሚባል ከሴት የተፈጠርኩ በመሆኔ ታማኝነትን ለጌታዬ እንኳን ያላሣየሁ ደካማና የሀጢአት መፃጉ ነኝ!!! ደካማ መሆኔን ተቅበዝባዥ ብቻ መሆኔን ያወኩበት ተሞክሮ ነው የአባ ዮስጦስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።
ሁሌም ነፍሴን የማስታውስበት መዝሙር ....ቀዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን መንፈሳዊ ጥንካሬን ያድልልን
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእንባ ተጀምሮ በእንባ የሚያልቅ መዝሙር
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
የዘማሪው ስም ቢፃፍ ጥሩ ነው
እኮ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።በጸሎታችሁ አስቡኝ
ኦ ጌታየ ሆይ ይቅር በለኝ
😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን 😔😔😔😔😔
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንደ ምህረትህ ማረን ይቅር በለን
አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
😢😢😢😢
ከደጅህ ስደርስ ልቤ ይመታል
ወደ ማደሪያህ እግሬ ተነስቷል
ኦ ጌታዬ ሆይ/፫/ ልቤ አንተን ይመኛል
ህይወቴን ለአንተ ልሰጥ መጣሁኝ
ለኀጢአቴ ይቅርታ ከአንተ እሻለሁኝ
ኦ ጌታዬ ሆይ/፫/መንገድህን አሳየኝ
የአንተ መንገድ እጅግ ይከብዳል
የጽድቅ ፈተና ማለፍ ይጠይቃል
ኦ ጌታዬ ሆይ/፫/ ጥበቃህ ይደንቃል
ደካማ ብሆን በራሴ ባልችለው
አንተ በእኔ ካለህ ድል አደርጋለሁ
ኦ ጌታዬ ሆይ/፫/ አሸንፈዋለሁ