ሰላምሽ ናፈቀኝ
ሰላምሽ ናፈቀኝ
  • Видео 3
  • Просмотров 29 212
ከደጅህ ስደርስ ልቤ ይመታል ወደ ማደሪያህ እግሬ ተነስቷል(ኦ ጌታዬ ሆይ)3 ልቤ አንተን ይመኛል
ከደጅህ ስደርስ ልቤ ይመታል ወደ ማደሪያህ እግሬ ተነስቷል(ኦ ጌታዬ ሆይ)3 ልቤ አንተን ይመኛል
Просмотров: 28 899

Видео

የሐምሌ ቅዱስ ገብርኤል ታሪክ.... ጥበቃው አይለየን
Просмотров 655 лет назад
የሐምሌ ቅዱስ ገብርኤል ታሪክ.... ጥበቃው አይለየን
ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር ይጣራል እኛ ግን....
Просмотров 2915 лет назад
ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር ይጣራል እኛ ግን....

Комментарии

  • @SamrawitBelete-l5c
    @SamrawitBelete-l5c 8 дней назад

    ሁሌም ነፍሴን የማስታውስበት መዝሙር ....ቀዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን መንፈሳዊ ጥንካሬን ያድልልን

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 24 дня назад

    ኦ ጌታየ ሆይ ይቅር በለኝ

  • @bossuae7497
    @bossuae7497 25 дней назад

    😢😢😢😢😢😢Abetu amlkacheni hoyi edehaxxtcheni sayehone edmherti erdanie

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v Месяц назад

    እኔም ዝምተኛ ሆኛለሁ ዝምተኛው መነኩሴን አይቼ በእውነት ይለያል ❤❤❤❤❤❤

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x 2 месяца назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x 2 месяца назад

    ብፅሎት አስቡይ ወለት ሥልሰ ስድት ለይ ንይ 😭😭😭😭😭

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x 2 месяца назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዝምረ ምልክት ይስምልን ኦ ጌትዬ 🤲🤲🤲🤲

  • @Liyunet
    @Liyunet 2 месяца назад

    “ዝምተኛዉ መነኩሴ”ን ዛሬ ወንድም አክሊል(Apostolic Answers) ቤት አየሁት። ሁሉም ሰዉ ቢያየዉ ብዬ ተመኘሁ። ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🥰🥰🥰

  • @lameesmob3719
    @lameesmob3719 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 2 месяца назад

    ከትናት በስተያ አኬጋ ሰምቼው ይሄን መዝሙር ከልቤ አልወጣ አለኝ በስት ጥረት አገኜሁት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @allworldtube4402
    @allworldtube4402 2 месяца назад

    አኬ ከፍቶት ሰምቼው ነው የመጣሁት ከዛ የመጣ አለ

  • @WubeAddis-k6e
    @WubeAddis-k6e 3 месяца назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ከሥቅለት ፊልም ቀጥሎ እራሤን ያየሁበትና አኗኗሬን የውሻ ሂወት የውሻን ባህሪ ሳይሆን አኗኗሩን ነው ሠው የሚባል ከሴት የተፈጠርኩ በመሆኔ ታማኝነትን ለጌታዬ እንኳን ያላሣየሁ ደካማና የሀጢአት መፃጉ ነኝ!!! ደካማ መሆኔን ተቅበዝባዥ ብቻ መሆኔን ያወኩበት ተሞክሮ ነው የአባ ዮስጦስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 6 месяцев назад

    አቤቲጌታሆይ ማረንየቅርርበለን😭😭😭

  • @MinasEsrael
    @MinasEsrael 6 месяцев назад

    ይህን መዝሙር መጀመሪያ የሰማሁት በአባ ዮስጦስ መንፈሳዊ ፊልም ላይ ነው ።

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg 7 месяцев назад

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢

  • @rhuy6626
    @rhuy6626 9 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @ቆቆየነሽድንግል
    @ቆቆየነሽድንግል 11 месяцев назад

    የዘማሪውን ስምንገሩኝእስኪ ሌላም ካለውልፈልግ እንደዚህአይነት መዝሙር በጣምነውየምወደው

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 11 месяцев назад

    እውነት ከፍቶኛል ለዝች ቀሪ ህይወት ለምን እንደዚህ እደሆንን 😢😢😢😢

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 11 месяцев назад

    ኦ ጌታ ኦ ጌታ ሆይ ልቤ አተን ይመኛል መቼ ይሆን የምኖረው😢😢😢😢😢😢

  • @BdHd-l8t
    @BdHd-l8t Год назад

    😢😢😢😢እኔ

  • @haymanothabeta7673
    @haymanothabeta7673 Год назад

    😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን 😔😔😔😔😔

  • @bezamlaktanku180
    @bezamlaktanku180 Год назад

    ምን አይነት መዝሙር ነው!? እጅግ ይደንቃል። ትክክለኛ የንስሐ መዝሙር ነው ። ምን እንላለን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ከማለት ውጭ!?

  • @abebuzilek
    @abebuzilek Год назад

    Oh getaye hoy maregn😢😢😢❤❤❤

  • @Tsegayekiflu
    @Tsegayekiflu Год назад

    _"_ _ዝምተኛው መነኩሴ_ " የሚለውን መንፈሳዊ ፊልም ያየ ሰው ያውቀዋል

    • @edenfiseha1223
      @edenfiseha1223 11 месяцев назад

      maryam awo enem hulem tz yikegnal አባ ዮስጦስ bereketachew yiderbn❤❤❤❤❤

    • @genetfsha5748
      @genetfsha5748 8 месяцев назад

      ሐመረ❤

    • @genetfsha5748
      @genetfsha5748 8 месяцев назад

      ሐረመ በረነ❤

    • @Andu1.
      @Andu1. 2 месяца назад

      የአባ ዮስጦስ በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏🥰

    • @LemlemDesalegn-xb5cs
      @LemlemDesalegn-xb5cs Месяц назад

      አሜን 🙏🥰​@@Andu1.

  • @kalmiskab6079
    @kalmiskab6079 Год назад

    ይህ መዝሙር😢😢❤❤❤

  • @meirattalaka8481
    @meirattalaka8481 Год назад

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @makbellove2334
    @makbellove2334 Год назад

    አሜን አምላክ ይባርክህ

  • @gresaxkopiyasf2591
    @gresaxkopiyasf2591 2 года назад

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @petirosetanu6458
    @petirosetanu6458 2 года назад

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ

    እህህህህህህህህህህ ልብን ሰርፆ ነው እሚገባው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @rozangenzeb589
    @rozangenzeb589 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mesumesu5692
    @mesumesu5692 2 года назад

    አማን

  • @hanaalebachew9591
    @hanaalebachew9591 3 года назад

    Zmtegnaw menekuse aba yostos eyut twedutalachihu

  • @mimek2819
    @mimek2819 3 года назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እርዳኝ አባቴ ጥቂት መሻቴን ተመልከትና በቤትህ እንድፀና እርዳኝ!!!

  • @ሀብታምየናትዋውድ
    @ሀብታምየናትዋውድ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @asnekachdemesa9074
    @asnekachdemesa9074 3 года назад

    ከደጅህ ስደርስ ልቤ ይመታል ወደ ማደሪያህ እግሬ ተነስቷል ኦ ጌታዬ ሆይ/፫/ ልቤ አንተን ይመኛል ህይወቴን ለአንተ ልሰጥ መጣሁኝ ለኀጢአቴ ይቅርታ ከአንተ እሻለሁኝ ኦ ጌታዬ ሆይ/፫/መንገድህን አሳየኝ የአንተ መንገድ እጅግ ይከብዳል የጽድቅ ፈተና ማለፍ ይጠይቃል ኦ ጌታዬ ሆይ/፫/ ጥበቃህ ይደንቃል ደካማ ብሆን በራሴ ባልችለው አንተ በእኔ ካለህ ድል አደርጋለሁ ኦ ጌታዬ ሆይ/፫/ አሸንፈዋለሁ

  • @kidustube7475
    @kidustube7475 4 года назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእንባ ተጀምሮ በእንባ የሚያልቅ መዝሙር

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን የዘማሪው ስም ቢፃፍ ጥሩ ነው

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 4 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @semra5955
    @semra5955 4 года назад

    ኣታወኪ ነብሴ ኣታስጨንቅኒ በኣለም መድሃኒት በግዛቤር ታመኚ.. የምል የ ኣባ የስጦስ የምሰኜው መንፈሳዊ ድርማ የምገነው መዝሙር ነው በመጨረሻው ላይ ነው የምዘመረው አንደት ላገኜው አችላለው ያ መዝሙር።

    • @asnekachdemesa9074
      @asnekachdemesa9074 4 года назад

      ስርች አድርጊ አታዉኪኝ ነብሴ አታስጨንቂኝ በአለም መድኃኒት በእግዚአብሔር ታመኘ ብለሽ ፅፈሽ ሰርች አድርገሽ አዉርጅዉ እህታለሜ

    • @semra5955
      @semra5955 4 года назад

      @@asnekachdemesa9074 ቡዙ ግዜ search ኣልኳት ግን ኣጡሃት

    • @asnekachdemesa9074
      @asnekachdemesa9074 4 года назад

      @@semra5955 ነይ በዉስጥ መስመር እኔ አግቼዋለሁ ልላክልሽ እህትዬ ማር96551618134ይሄዉልሽ አዉርደሽ ነይ

    • @Hardwell2059
      @Hardwell2059 3 года назад

      @@asnekachdemesa9074 download lemadereg linkun kechalsh lakilgne

    • @ruthgesesse3595
      @ruthgesesse3595 Год назад

      @@asnekachdemesa9074 zemariw manew gn begziabher 😢❤❤

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 5 лет назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንደ ምህረትህ ማረን ይቅር በለን አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

    • @rhuy6626
      @rhuy6626 9 месяцев назад

      😢😢😢😢