ለአብይ አወዛጋቢ ሰሞንኛ ንግግር የተሰጠ አጠር ያለ መልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 202

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 20 часов назад +24

    ይህ ሰው አፉና ተግባሩ በጣም በጣም የተለያዩ ናቸው።እንደዚህ አይነት በጣም ክፉ ሰው አትዮጵያ ገጥሟት አያውቅም

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek День назад +23

    ይህ ድምጽ በ ጣም ያስጠላኛል

  • @TekilbelayTekilbelay
    @TekilbelayTekilbelay 7 часов назад +4

    ማራማዊት እንደአንቺ የለ ሠው የትም የለም ምክነያቱም ዘር አትለይም ጀግና

  • @wteklutwubshet9180
    @wteklutwubshet9180 День назад +27

    የዚህ ሰውዬ ድምጽ ባታሰሙን።

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o День назад +20

    ይህን አብይ አህመድ የሚሉት የጋማ ከብት ባለ ኮቴ የመሪነት አቅምም ሆነ ክብረ ቢስ ተቆራርጦ ፣ ተከታትፎ ሞቱን ፈጣሪ ያሳየኝ።

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 День назад +23

    እብይ እሀመደ ወጠጤ ምን አይነት ክፉ እናት ነች የወለድችህ መድሀንያለም ከእናትህ ጎን ያድርግህ

    • @teklemariamsurafel3268
      @teklemariamsurafel3268 17 часов назад +1

      His mother is from komche tribe and 🇪🇷 tigre father😮😢😢😢

    • @GenetAbate-ed7gh
      @GenetAbate-ed7gh 15 часов назад

      ⁠​⁠@@teklemariamsurafel3268 who’s father is from Tigre?

    • @teklemariamsurafel3268
      @teklemariamsurafel3268 14 часов назад

      @GenetAbate-ed7gh abiy father was eritrean tigre tribe.

    • @HiwotFenta
      @HiwotFenta 14 часов назад

      አሜን

    • @jaletube5602
      @jaletube5602 9 часов назад

      ጀላራስ ደንቆሮ ወያኔ አወራ ተፈነሰ ምን ሊያመጣ ምድረ አራም ዘራዊና ገዳይ ጁንታ ሁላ!!!!!

  • @mimia7202
    @mimia7202 День назад +18

    ምንአይነት ቡሀቃ ነው በፈጣሪእናንተን መስማት ፈልጌ ግን ብዙ የአብይ ድምፅ አለበትመስማት አልቻልኩም

    • @tesseberhan7947
      @tesseberhan7947 День назад +4

      @@mimia7202 መድሁንያለም በተኛበት ያስቀርው ምን ጉድ ነው የመጣብን

    • @hailumelaku2639
      @hailumelaku2639 16 часов назад +1

      የጠንቋይ ልጅ ነዋ

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 4 часа назад +1

    ብታምኑም ባታምኑም ዋሽቼ አላውቅም አብዮት አህመድ አሊ

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 День назад +15

    እረ ይኸ ሰውየ 130 ሚሊዮን ህዝብ እየተሳደበ ነው ህዝብ ትዕግስት ታለቀ አድቀን ይበቀዋል ማለትም እድ ሰው ህዝብን አያሸንፍም

  • @woine123
    @woine123 День назад +18

    ለዚህ የአእምሮ በሽተኛን ...የሚገላግለን አንድ ሰው ጠፋ?

    • @MesfinKidan-pd6tr
      @MesfinKidan-pd6tr 10 часов назад

      ብልጡ አንተ ቁጭ ብለህ ሰው ሊገልልህ

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 4 часа назад +1

    ተሳስቶ አደለም ሀገር በቀል ያለዉ አስቦበት ነዉ ሀገርን ኢትዮጵያን እየተበቀለ ነዉ በቀለኛ ነኝ ነዉ ያለዉ

  • @jupiterLuna-c9l
    @jupiterLuna-c9l День назад +15

    አንጀትህ ላይ ጦር ይገድገድ ቆሻሻ እብድ

  • @ኢሩት
    @ኢሩት 3 часа назад +2

    አብይ ከአንድ ክልል ብቻ 1ሚሌን ወጣት መመልመል ይቻላል ብሏል ዋሽተ ቀስቅሰ ለሀገር ሙት ማለት ብቻ ነው የሚጠበቀው ብሏል አብዛኛው የደሀ ልጅ ነው ብሏል የክልሉን ማሳ አቃጥሎ ኑሮ አሶድዶ ሰው ሲራብ አማራጭ ሲያጣ በገንዘብ እያታለለ በግድ እያፈሰ ህፃናት እያገተ ህዝብን የግሉ ገረድ አድርጎታል ግማሹን በምላሱ እያታለለ ህዝቤ ንቃ ኦሮሞ አማራ ትግሬ ደቡብ አፋር ሱማሌ የአብይ የቤተሰቡ ገረድ አትሁን ለዛውም ነብስህን አካልህን የምትሰጥ ገረድ ነገ ብትተርፍ እንኮን ሀገር የለህም እሱ ሲፈረጥጥ ከነ መፈጠር አያስታውስህም እሱ ዱባይ ላይ ከደሀው ዘርፎ እርሊስቴት ነጋዴ ሆኖዋል እስክትነቃ ድረስ አፈራርሶ አውድሞክ እራሱን እና የዘረፈውን ቤተሰቡን ይዞ ነው የሚጠፋው አስብ ወገኔ በ4 አመት ከ2 ሚሌን ወጣት ለስልጣኑ ብሎ ገሏል አጋድሏል አካል አጉድሏል አካል ጉዳተኛውን ቢኖርም አይጠቅምም ብሎ በመርዝ በጥይት ገሎታል ይቀጥላል

  • @woine123
    @woine123 День назад +11

    ሱፍ ለብሶ ከረቫት አስረው የተደረደሩት ይሄ ሁሉ ወንድ የሚመስሉ አዛውንቶች እንዲህ ፊታቸው ላይ ሲመፃደቅባቸው ትንሽ አፈር አይሉም??

  • @nurbilquis4006
    @nurbilquis4006 23 часа назад +8

    She's absolutely right; his fear of public speaking is written all over his face.
    Mr. Abey time beginning to end soon

  • @SerkalemWolde-h3z
    @SerkalemWolde-h3z 6 часов назад +1

    በሕይወቴ በድሜ በዘመኔ ካዬሃቼው መንግስት እርኩስ መንፈስ የሰይጣን አለቃ ከሱ ሰይጣን ይሻላል ምን ጉድ እደሆነ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ,የጥፋን መረዝ

  • @TekilbelayTekilbelay
    @TekilbelayTekilbelay 10 часов назад +2

    ጀግና ነሺ ንግግርሺ አትፍረጅበት አብይ የቲቲአይ ምሩቅ ነው

  • @dmx3674
    @dmx3674 20 часов назад +6

    በነገራችን ላይ ዛሬ ምስራቅ ሸዋ ውስጥ ፋኖ ከፍተኛ የብልጽግና ስራዊት ማርኳል። በቅርብ ፣ደቡብ ፣ምዕራብ ሸዋ ከኦሮሞማው ነጻ ይወጣል ።

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th 17 часов назад

      የዉሸት፡አባት፡የህዋትና፡የፋኖ፡ልጅ፡ይህ፡ዉሸት፡በአንተ፡ላይ፡እጥፍ፡ሆኖ፡የመጣብሐል፡ፋኖ፡ለዘረፋ፡የወጣ፡ሌባ፡መሆኑን፡ዉሰጥህ፡እያወቀ፡ትዋሻለህ።

    • @eg3549
      @eg3549 7 часов назад

      Oromuma atibel 2 tirgum silalew hizb sikemineka

    • @eg3549
      @eg3549 7 часов назад

      ​@@SisayGirma-rw5th be tilachahin new yemitinagerew

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 13 часов назад +2

    ድምጹን መሥማት እኮ በራሱ ህመምና ስቃይ ያጣል ብልጽግና እኮ የኢትዮጲያውያን ሁሉ ጠላት ነው

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 11 часов назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከመቼውም በላይ አንድ ሆኖ ብልፅግና ተብዬ ብልግና አሽንቅሮ መጣል አለበት።

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 9 часов назад +3

    የአብይን ድምፅ ስሰማ የፍርሃት የሞት የጭንቅ የሃዘን የመደፈር ስሜት ይሰማኛል ። ረዳት ጠባቂ ሃገር መንግስት አልባነት ይስሰማኛል ። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ከዚ ሰው አድነን ።

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 17 часов назад +3

    ፈጣሪ ይህን ጭራክ በተሎው ኢትዮጵያን የ ያላቃት

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 14 часов назад +2

    አብዪን ሳይ ጩሂ ጩሂ ነዉ የሚለኚ ድልብ ገገማዉቺ ናቸዉ ብልፅግና ደም ጠጪ😊😭ጌታ ይፍረደን

  • @Destaw1812Pikado
    @Destaw1812Pikado День назад +9

    ምኻይም ያልተማረ የኢትዮጵያ ህዝብ ሞኝ ነዉ ይህን ቃዣታም ሠዉ መምረጣችሁ ትግርማላችሁ

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 15 часов назад +2

    ይህን የዳቢሎስ ሎሌ ድምጽ ባታሰሙን መልካም ነበር በራሱ የቅዠት ዓለም በመለፍለፍ ለራሱ አውርቶ ለራሱ መስክሮ ለራሱ አወድሶ አጨብጭቦና የለቅሶ ሳቅ ስቆ ደስተኛ የሚመስል በራሱ ካካ እየተጫወተ የሚቦርቅ የተረሳ ህፃን ይመስለኛል።

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 20 часов назад +2

    በስማም

  • @AbebeAlemu-zo6mn
    @AbebeAlemu-zo6mn День назад +7

    አቡሽየ ኧረ ተወን ተጫዎትክብን እኮ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 7 часов назад +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ፃ መንፈስ እርኩስ ከመሪው ላይ ያለው 😢ሰው እንዴት አንድ እውነት አያወራም ግን በጤናው ነው ወገን ይሄ ሰውየ?

  • @ZewdituKassaye
    @ZewdituKassaye 2 часа назад

    እናተ ሁለታችሁም በጣም ነው ደስ የምትሉኝ እውነተኝ ሰውች ናችሁ እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ያስጣችሁ እሱ ጤነኝ አይደለም ከውሸት በላያ አያውቅም

  • @ethio-loveblessings9414
    @ethio-loveblessings9414 22 часа назад +6

    It is sad to have him.

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 20 часов назад +6

    ልሳንህ ይዘጋ አራስህ ነህ ቶርችየምታረግ።

  • @meronmekonen8828
    @meronmekonen8828 15 часов назад +1

    ❤❤❤ ማርያማዊት ❤❤❤ በንፁያን ደም እኮ ነው በዛወንበር ከተቀመጠበት ጀምሮ እየታጠበ/እየዋኘ ያለው። እንዴት ጤኔኛ ሊሆን ይችላል?

  • @Virtues162
    @Virtues162 7 часов назад +1

    እየተዋጋ ያለው ከ አማራ ጋር ነው የሚለው (ከእሪሳ ) ጋር በሚለው ይስተካከል !!

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 11 часов назад +1

    የፋሽስቱ አገዛዝ መሪ አብይ ይድፋህ።

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 15 часов назад +1

    የሚገርመኝ ይሄ ሁሉ ባዶ እራስ ዝም ብሎ ሲሰማው ይገርማል

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 15 часов назад +1

    አነጋገሩ በጭንቀት የተሞላ መሆኑ ያሳብቅበታል፡፡ ጮክ ብሎ በማውራት ፍርሀቱን ለመደበቅ የሚታገል መሆኑ በደንብ ያሰታውቅበታል፡፡ ፍሬ አልባ ንግግር አድርጎ ወርዶል፡፡ በዚህ ወቅትና ሰዓት ብዙ የሚጠበቅበት ፓርቲ የቆጥ የባጡን አውርቶ ከመድረክ ወርዶል፡፡

  • @fafat-b9j
    @fafat-b9j 15 часов назад +1

    የዚህን ሰውየ ድምጥ ሰለቸን እሱ የህዝብ ሞተ ሰርግና ምላሹ ሁኗል ::

  • @tamenezewdu4594
    @tamenezewdu4594 15 часов назад +1

    In his point of view no one is scholar like him. He know everything below the sky

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu День назад +3

    Neber yehonesh Konjowa Ethiopiawit.

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru День назад +6

    Esun rasu mayet le ethiopia heseb tortther new

  • @Bubu-z4v
    @Bubu-z4v 15 часов назад +2

    ምን ሆኖ ነው እንደዚ የጠቆረው ግን ፓርኮቹን ውሀ ሚያጠጣቸው እሱ ነው እንዴ 😄😄?

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 3 часа назад

    ትክክል

  • @elisabethgizaw718
    @elisabethgizaw718 11 часов назад +1

    ይሄን ተንከሲስ ሰውዬ እማላይበት የት ልሂድ ይሄ ቀጣፊ

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 19 часов назад +3

    ሲቀፍ ፣ ውሸትኮ እንደዘንድሮ ዘግናኝና ቅፍፍ የሚል መሆኑን በግልፅ ያየነው በእውነቱ በዝህ አምስት አመት ነው በጣም ነው የሚቀፈው እንደዚህ ከእውነታው ብዙ ርቆ እንዲህ መቀደድ ቀፋፊ

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 13 часов назад +1

    አይይይ አገሬ እንዲህ አይነት ቲርኪ ሚርኪ ይምራሽ???😢😢

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 20 часов назад +3

    በአለም ውሰጥ በአእብድ የመትመራ አገር መናት ቢባል ብቸኛዎ አገር አኢተዮጰያ በቻ ናት ብየ አምናለሁ

  • @emru2030
    @emru2030 15 часов назад +1

    አቢይ ዘመን ያስገኘው የጉድፍ ጋኔን በመሆኑ ያለደም አይመሽለትም

  • @BEZUYEAbera
    @BEZUYEAbera 12 часов назад +1

    ሰውዬው አኮ ታሟል መናገርም እያቃተው ነው ትንፋሽም እያጠረው ነው በዚሪያው ተቀምጠው የሚያጨበጭቡት እንዴት መረዳት አቃታቸው በቃህ አይሉትም

  • @Pantherg1
    @Pantherg1 9 часов назад +1

    አብይ አህመድ በውሸትና በማታለል ብዙ ርቆ መሄድ እንደማይችል አሁን እየተረዳው ነው

  • @KurabachewMengistu
    @KurabachewMengistu 17 часов назад +1

    እስከ መቼ ይዋሻል? እርሱ የማያረጅ አይመስልም። ባዶ በርሜል ጩኸት ብቻ ነው። ህዝቡ በቁሙ ሞቷል። ይህን የፋንድያ ስብስብ መመከት አቅቶት በየቀኑ ይሞታል። አሳዛኝ ጊዜ ላይ ነን ጎበዝ።

  • @DadoDadino-d6o
    @DadoDadino-d6o День назад +4

    ወይ አብይ አህመድ ህወሃትን ብትንትኑን ነው ያወጣው ያሳዝናል በጣም ያሁሉ መሳሪያ ያሁሉ ጦር.......

  • @KurabachewMengistu
    @KurabachewMengistu 17 часов назад +1

    እርሱ ሲናነር እኔ አፍራለሁ ።የሚናገረው ለደንቆሮ ነውን? ሰምተን ሰምተን አሁን አስታውከናል። ከሰይጣን መንፈስ እግዚአብሔር ያውጣን።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 21 час назад +2

    ✌️ WONDATAM
    Marimawit ✌️

  • @legesealemu8405
    @legesealemu8405 18 часов назад +1

    ምናለ ባንሰማው

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o 8 часов назад +1

    Take you glass off see himhow you raised you son and the tegry poeopl

  • @GetachewCherenet
    @GetachewCherenet 8 часов назад

    ውዶቼ በለተይ እህቴ ጥረታችሁን እጅግ አደንቃለሁ ! አንድ ነገር ላይ ግን ጠንክራችሁ መስራት ግዴታችሁ ይመስለኛል። 1ኛ ሰውየው ስለምርጫ ሲያወራ ምርጫ አለ ብለን እንድናስብ ( በተለይ ደጋፊዎቹ በተስፋ እንዲሞሉ ) ለማድረግ ነው። ሌላው እናንተ ላይ የምጥለው ጀግናውን የትግራይ ህዝብ በጦርነት ቆፈን ውስጥ ከቶ ለብልፅግና ለማስረከብ ቀዳዳ እየከፈተ ያለውን አይተ ጌታቸው እረዳን ሕዝቡ ነቅቶ እንዲታገለው እና ስለ ህውሀትም ሆነ ስለ ትግራይ ሕዝብ የመጨነቅና የመቆርቆሩን ድራማ አውቆ እንዲያስወግዱት ማድረጉ ላይ ብትበረቱ የሚሻል ይመስለኛል ። አሊያ ይሄንን ኩሩ ህዝብ ጨምድዶ በፈለገበት ሜዳ ላይ ሲጫወትበት ማየታችን አይቀርም ! አደራ አለባችሁ

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o 8 часов назад +1

    Wayen, please don't talk about your son, dr.abyi. You're raised him this way

  • @alemeyasu635
    @alemeyasu635 9 часов назад

    I will pray for my people TIGRAY BE FREE FROM THIS EVILS TPLF

  • @abebe7532
    @abebe7532 10 часов назад

    Ay Ethiopia‼️😭😭😭😭
    Ethiopia beratenes endeh mekeleja
    Hona atawqim‼️
    Hizbun endeh tewardo ayawkim‼️
    Geta hoy🙏
    Yehechn Ye wenn Gind-
    Ethiopian beMihretih Gobgnst🙏

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 23 часа назад +3

    መጂኑን፣፣የንፅሀንደምአሳበደህ፣፣አብዪ
    ማንሰሰማህ፣፣አብዪእብዱ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 18 часов назад

    Marimawit✨️❗️
    ♥️ 💘 ♥️

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 22 часа назад +2

    ኣቢ ኮሚክ ሞሆን ነበርበት😂

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya 15 часов назад

    ገና 964 አመት ይቀርሀል አቢቹ❤❤❤

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 4 часа назад

    ሸራሪት ነች ምግብ የምተመርተው

  • @kidistabera5385
    @kidistabera5385 21 час назад +1

    ምድሪቱን ሲኦል አደረጎት፡፡ በትክክል ይገልፀወል “ምድሪቲ እረፍት የሰፈልገተታል፡፡ “ ማን ነበር ሲለሰ የሰማሁት??

  • @michealatiku219
    @michealatiku219 15 часов назад

    ስብሰባውን ሲያከናውን ፒያሳ የነበረ ጥበቃ ህዝብ የሚደግፈው መሆኑን አያሳይም።

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 15 часов назад

    መሬት ላይ ያለውን ሃቅ የሚያውቀውን ሕዝብ አንተ አታውቅም ብሎ በድፍረት መናገር እጅግ ያሳፍራል።

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 4 часа назад

    ተቃጠልን እኮ በዚ ....ህጻን

  • @belebele5651
    @belebele5651 18 часов назад +1

    አንተን የወለደች እናት ምነው ባትወለድድድ!!!!!!!

  • @DemeNegash
    @DemeNegash 18 часов назад +1

    የዚህሰዉመልኩምፍቱምያስጠላል

  • @GeremuDicha
    @GeremuDicha 15 часов назад

    የመ/ሠራተኛው ሳይፈልግ የአባልነት በግድ እዬተቆረጠበት ነው ፣ይህንን ነው የብልግና አባል የሚሉት ።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 23 часа назад +1

    ደሰዪሚለዉነገር፣፣ብትገለንም፣፣እኛህዝቡግን
    የተላላጠቸ፣፣ዶሮአሰመሰልንህ፣፣እብድ፣አሰመሰልንህ፣፣የእብድመልክ፣፣ሸፋፋአብዪ

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu День назад +2

    Awo hulunem gelbeto metergome new gud new gene eskemech yhone megelagaychen?

  • @tsigefeseha5178
    @tsigefeseha5178 4 часа назад

    Amen

  • @zolazabeel4918
    @zolazabeel4918 13 часов назад

    ❤❤❤

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 День назад +2

    Letting abiy ahimed lead Ethiopia is like letting a blind man drive a car 🚗 😳
    N i don't know where the hell he got the moral talking about equality ?
    Pinhead man!

  • @Mesirat
    @Mesirat 16 часов назад +1

    😂😂ሰይጣኑ አብይ ጨፍጫፊዉ በጌታ ስም ወጋዉትደም የሚያፈስ አሳብ

  • @lucasanderson8692
    @lucasanderson8692 17 часов назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 4 часа назад

    ኮሪደሪ ተብዬ ልማት ከሆነ ለምን በፖሊስ 24 ሰዓት ይጠበቃል ልማት ጠል ህዝብ የለምና

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 4 часа назад

    ጠጅ ሳርና ግራዋ መተከል ገቢ አመነጭ ድርጅቶች አፍርሶ

  • @danelmamo280
    @danelmamo280 15 часов назад

    ተቃፂልና 😂 እንደዚህ ከምትጨረጨሩ ሌላ ስራ ብትስሩስ ስው በገዛ እጁ እያየነው ያብዳል 😂 እረ ተፋቱት 😂😂😂

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 21 час назад +1

    አለ አቅም ወደ ስልጣን መውጣትና መዘዙ ቀንዋ ደርሳለች

  • @Pantherg1
    @Pantherg1 9 часов назад

    አብይ አህመድ በጣም ባለጌ ስድ አደግ ነው

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 18 часов назад

    ይሄንን ዝም ብሎ በግምባር ውግያ ጠብጥቦ ማባረር ነው።

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 7 часов назад

    Abiye is right
    Individuals like Banda and traitir birhanu nega has no any idea exceot running behind his personal benefit

  • @muluw4250
    @muluw4250 18 часов назад +1

    Yasiqal?

  • @mamaruyitay7492
    @mamaruyitay7492 17 часов назад

    ከአረብ ሃገር የተበረከተልህን ድሮን አውርድ ብዙ የአረብ ሃገሮች አብይን እንደኮንዶም በመጠቀም ሃገሪቱን አውድመዋል

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 18 часов назад +1

    Lemagne agamewoch… lemagne… tigeray wode lemena Abiye wode lemat

  • @lemmazewdu9043
    @lemmazewdu9043 17 часов назад

    You understood him

  • @LaLa-ul4rm
    @LaLa-ul4rm 7 часов назад

    ቶርች ምን ማለት እደሆነ ያቃል እየቀለደ ነው

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 4 часа назад

    ለመማር ዝግኙ ነኝ ለመግደል ዝጉኝ ነኘ በማለት ይወሰዳል

  • @emebetgmariam
    @emebetgmariam 17 часов назад

    ሀሳብ የለሽ ፖለቲከኞች ለቀቅ አድርጉን

  • @SamuelTessema-yu6sq
    @SamuelTessema-yu6sq 9 часов назад

    ለምን እላያችሁ ላይ ጋዝ አርከፍክፋችሁ አታቃጥሉም !

  • @Ahmed-oc5gi
    @Ahmed-oc5gi 13 часов назад

    Who is that bych??

  • @hayatabdu9702
    @hayatabdu9702 14 часов назад

    ቁጭ ብለው የሚሠሙት ምንድናቸው?

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 6 часов назад

    ክፉታፎች ከአቢቹ ጋር ወደፊት ምንም አታመጡም

  • @FirewTesema-m5u
    @FirewTesema-m5u 17 часов назад

    ኸረ ጎንደር ጅማ መቀሌ አላያችሁትም እንዴ ርቃችሁ አታስጨርሱን።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 12 часов назад

    The guilt he committed makes him embarrassed ❕️
    :

  • @getachewkebede282
    @getachewkebede282 4 часа назад

    Gecho ,wofefe😂😂😂

  • @iamfree347
    @iamfree347 6 часов назад

    ታዳ ቶርች አላደረግሁም አለእነጂ መቼ አልገደልኩም አለ