ዕንቁ (ክፍል 25)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Месяц назад +194

    የሰይፈን እህት የሚጠላ 👍👍👍ኡፉ

  • @SofiTafese-ez1nw
    @SofiTafese-ez1nw Месяц назад +105

    የኔ እንቁ ስታሳዝን 😢😢😢ሴፉ እና እንቁ የምዎድ 👍👍👍አደርጉ ❤❤❤

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ Месяц назад +184

    እደ እኔ ሴፈን እሂት ምጠለ ቢቸ በለይኪ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z Месяц назад +1

      እፍፍፍፍፍ ስታሲጠላኚ አቁጣሉ ልደፈኚ ነዉ

    • @HamdyaHMD-id3yg
      @HamdyaHMD-id3yg Месяц назад

      እኔስብተይ ስታስጠላኝ

  • @ዜድ-ፐ3ረ
    @ዜድ-ፐ3ረ Месяц назад +445

    እንቁ መሞት የለባትም የምትሉ ላይክ 😢😢

    • @HayuTube-q2k
      @HayuTube-q2k Месяц назад +3

      ደምሪኝ ውደ❤

    • @SaifulRana-j9x
      @SaifulRana-j9x Месяц назад +1

      አወመሞትየለባትም😢😢😢😢

    • @naniababa9627
      @naniababa9627 Месяц назад +10

      ዋናዋ ገፀ ባህሪ እንቁ ናት እኮ አትሞትም😊

    • @selfiemobile2515
      @selfiemobile2515 Месяц назад +3

      Ina tababren inasat😂😂😂

    • @ToybaAhmed-lw9pd
      @ToybaAhmed-lw9pd Месяц назад +5

      ደውለሽ ንገሪያት

  • @ZeharaTube-k9f
    @ZeharaTube-k9f Месяц назад +245

    እረ ተው ተው ግን ላይክ አድርጉኝ ደብሮኛል

    • @BezaZegeye-v2m
      @BezaZegeye-v2m Месяц назад +1

      መሞት የለባትም

    • @ZeharaTube-k9f
      @ZeharaTube-k9f Месяц назад

      ደምሩኝ

    • @Hoigig
      @Hoigig Месяц назад

      ከሞተች አላየውም

    • @Mekdesalene-o9b
      @Mekdesalene-o9b Месяц назад

      ደምሪኝ❤❤❤

    • @ahmadmahammad5555
      @ahmadmahammad5555 Месяц назад

      እውከን ለይክ ከፈለጊሺ ሌለ ነገሪም አራጊሻሎዉ

  • @KalkidanabateAbate
    @KalkidanabateAbate Месяц назад +46

    ኤጭ ይሄ ድራማ አስጠላኝ በጉጉት ነበር የምጠብቀዉ ከዚህ ቡሀላ አላይም😢😢😢😢😢

    • @AbdulwehabNuredin-g8e
      @AbdulwehabNuredin-g8e Месяц назад

      እኔማ ዛሬ የት ደረሱ ብዬ እንጂ ቆየሁ ከተውኩት

  • @Hayt602
    @Hayt602 Месяц назад +53

    የዋህነት እኮ ባጣም ይጎዳል😢

  • @Sawayeetujoo
    @Sawayeetujoo Месяц назад +23

    እንቁዬ ዬኔ ምስክን❤❤❤❤

  • @meri-vm8md
    @meri-vm8md Месяц назад +48

    የዋ መሆን እኮ በጣም ጉዳት አለው ብዙ ነገር አይቼበት ተምራለው አሁን ላይ እንደኔ ጨቃኝ ብልጥ የለም 😢😢

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Месяц назад

      አወ ዘመኑ የብልጦች ነው ለየዋክ አትሆንም

    • @meri-vm8md
      @meri-vm8md Месяц назад

      @sabrinasabrina1837 ልክ ነሽ እህቴ የዋህ ስትሆኚ ሞኝ አርገውሽ ነው ሚያስቡት

    • @SelamfikaduselamSelam
      @SelamfikaduselamSelam Месяц назад

      .አስተምሪኛ እስቴ እንዴት ብልጥምሆን​@@meri-vm8md

  • @LiyaYosef-z6i
    @LiyaYosef-z6i Месяц назад +72

    ካሁን በዋላ ይሄን ድራማ አላየውም ምክንያቱም 😢😢 enku (ሄዋን ) ስለሌለች የሰይፈ ኢህት ግን ይድፋሽ 😢😢

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Месяц назад +2

      እህት ደምሪኝ

    • @SunnLllsg
      @SunnLllsg Месяц назад +1

      @@LiyaYosef-z6i እኔምአላይም የቁናት ትታሣዝን

    • @SeadaYouTube-b2v
      @SeadaYouTube-b2v Месяц назад

      ደሚሪኝውዴ

  • @ገነትየማርያምልጂ
    @ገነትየማርያምልጂ Месяц назад +26

    ቲሽሽ ድሮም የኢትዮጵያ ፍልም ደራሲዎች አይረቡም እንዴት መጨረሻዉን እንዲያምር አትሞክሩም አቁም ሰይፈም በፈተና መካከል አልፈዉ ማሸነፍ ነበረባቸዉ ቲሽሽሽሽ አስጠላችሁም የእዉነት አለማየት የተመኛ ላይክ😢

    • @martatilahun-g6z
      @martatilahun-g6z Месяц назад

      በትክክል

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 Месяц назад

      የመጨረሻ ደባሪ ድራማ ክፉዎች ብቻ የሚዝናኑበት

    • @Neyma-d4p
      @Neyma-d4p Месяц назад

      በትክክል

    • @destakeftew6727
      @destakeftew6727 Месяц назад +1

      ሲመስለኝ እንቁ አትሞትም ህልም ነው እሚሆነው አክተር እኮ አይሞትም

    • @የአጸየ
      @የአጸየ Месяц назад

      እውነትነው

  • @በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ

    የሆነ አመት እኔም በየቧህነቴ ተከድቼ ሥሜ ጠፍቶ ገዘቤ ተበልቶ መኖር እስክጠላ ደርሼ ነበር ግን ሁሉም አልፎ ዛሬ ጥሩ ህይወት ላይ ነኝ
    በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው የሚለው ቃል ያፅናናኝ ነበር
    ዛሬም በፈተና ውሥጥ ያላችሁ ቤተሰቦቼ ነገ ሌላ ቀን ነው ብላቹ እራሳችሁን አጠንክሩ❤❤

    • @SebileDegene
      @SebileDegene Месяц назад +1

      ከካለፈስ ታድለሽ

    • @alami5787
      @alami5787 Месяц назад

      አረ የኔሥ ያልፍ አይመሥለኝም ሁል ግዜ በባ መታጠብ ሠለቸኝ ደከመኝ

    • @SeadaYouTube-b2v
      @SeadaYouTube-b2v Месяц назад

      የዋህነትለግዜውይጎዳልአሁንምየዋህነቴአልተወኝምምንላድርግ

    • @በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ
      @በፈተናየሚፀናየተባረ-ኰ6ነ Месяц назад

      @@SebileDegene
      የሚገረምመው ስራዬን ፍቅራኘዬን የሴት ጓደኛ ገዘብ ሳይቀር ያጠሁት ግን እንደገናአንዳዲስ ሀ ብዬ ጀመርኩ ዛሬ ላይ ሁሉንም አገኘሁት የጎዱኝም ሰዎች ዛሬ ያሉበት ሁኔታ ያስጠላል ግን በዳይ ከመሆን ተበዳይ መሆን ጥሩ ነው

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Месяц назад +33

    በጣም ያሳዝናል ይህ ድራማ እንደዚህ አልጠበኩትም

  • @EmanMhamned
    @EmanMhamned Месяц назад +10

    ስምረት ከዚህ ድራማ መዉጣት አለባት ከምር በጣም በጣም ነዉ ያስጠላችኝ የቀን ጂብ

  • @RyhSuf-ng3yv
    @RyhSuf-ng3yv Месяц назад +5

    እንቁ መሞት የለባትም ምክንያቱም እንቁ ከተባለች ይሄን ሁሉ ፈተና አልፋ ከሁሉም በላይ ሁኗ መታዬት ነው ያለባት😢😢😢😢😢

    • @meserettadiwosi
      @meserettadiwosi Месяц назад

      👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @خديجه-ف1ن
    @خديجه-ف1ن Месяц назад +12

    እሄ ድራማ በጣም ናው ያስጣላኝ ከዚ ምን እንማር ክፋት ብቻ😮😮😮😮

  • @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ
    @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ Месяц назад +52

    ይህን ፁህፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ወቷ ከመቅረት ይጠብቀን😢😢😢😢😢

  • @haileberhane1805
    @haileberhane1805 Месяц назад +15

    ደራሲው ኣዚህ በጣም በጣም ነው የተሳሳተው ኣንቁ መሞት ኣልነበራትም።

  • @HayuHasen
    @HayuHasen Месяц назад +11

    ምንግዜም ጥሩ ሠዉ አይቆይም😢😢መርዞች ናቸዉ የሚኖሩት😫😫😫😫

  • @DhdhfggfGgtgigh
    @DhdhfggfGgtgigh Месяц назад +10

    የሠይፈን እህት የሚጠላ ኡፍፍፍፍፍበጣም ነው የምጠላት

  • @ktube8920
    @ktube8920 Месяц назад +45

    ሰይፍ እንዳይሞት 😢 ፊልሙ ሀቁ ወጥቶ መሆን አለበት ማለቅ ያለበት 😢

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db Месяц назад +2

    😢😢😢😢😢 ታሥመሳይ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 Месяц назад +69

    እንቁ በራሷ የዋህነት ነው እየተጎዳች ያለችው 😢

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي Месяц назад +1

      በጣም ፈልም መሆኑን እያወኩ መናደደ

    • @Lifeisgood-b8r
      @Lifeisgood-b8r Месяц назад +4

      ዕንቁ የዋህነት ብቻ ሳይሆን ፈዛዛነት ነው ሰይፈ እህቱን እና ስምረትን አላምናቸውም ሲል ጻድቅ ጻድቅ ባትጫወት ኖሮ መጠንቀቅ ትችል ነበር።

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Месяц назад

      እህት ደምሪኝ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs Месяц назад

      ​@Lifeisgood-b8rእህት ደምሪኝ

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ Месяц назад +4

    ድራማው ተጠናቆ መሆን አለበት እንጂ እንደት እንቁ እንደት ትሞታለች እንዳጠናቄቃችሁት ቁጠሩት እንቁ ካልተመለሰች🙌🙌😂😂😂

  • @MulukenAbebe-ci2ks
    @MulukenAbebe-ci2ks Месяц назад +5

    አዉን ከዚ ድራማ ምን እንማር በረሳችሁ እጂ ድራማዉን አበለሸቺሁት ዕንቁ kamotach ድራማዉም እንደ ሞተ ቁጠሩት ከዚህ ቦኃላ በቀኝ የሚል እጂ ወደ ለይ 👆👆👆👆

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 Месяц назад +15

    አረ እዴት ነው አክተሯ የምትሞተው መሞት የለባትም መጨረሻ ክፉዋቹ ወድቀው ጥሩዎቹ ድል ሲነሱ ነው

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra Месяц назад +69

    እቁ የኔ የዋሕ ማነው እደኔ እሚወዳት እምታሣዝነው😢😢 የሠየፍ እሕት አላሕ መጨረሻሽን ያሣየኝ😅😅😅😅

    • @qwerQwerty-xr1fo
      @qwerQwerty-xr1fo Месяц назад

      እኔ ወላሂ

    • @LidyaSelomon-p9o
      @LidyaSelomon-p9o Месяц назад

      እኔ ደሞ ታናድደኛለች ምናለ አንድ ቀንኳ ነቃ ብትል

    • @abu-d8r
      @abu-d8r Месяц назад +2

      አላህ ፍሩ በአላህ የሚማልበትን እወቁ

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Месяц назад

      ​@@abu-d8rበጣም ነው ያቃበሯት 😂😂😂😂😂

    • @amaamm-bv5uk
      @amaamm-bv5uk Месяц назад +1

      ወይ አላህ ስራ አለዉ መቼ ስራ ፈታ😮

  • @AdanechYohaness
    @AdanechYohaness Месяц назад +14

    Enkuye siwedat Iko Ende Ene Enkuye miwed sew😢😢😢😢

  • @almetyimam
    @almetyimam Месяц назад +24

    ደህና መታችሁ አበላሻችሁት እንቁ መሞት አልነበረባት እሷ ስላለች ነው የምንከታተለው የነበረው

  • @Makka2023-yd7rc
    @Makka2023-yd7rc Месяц назад +2

    እደትለክፋት መሸነፍን ያሣያሉ አረዳይክተሮቹ ገራ አጋቡኝ ያሠላም😢😢😢😢😢

  • @Sumayya-w1x
    @Sumayya-w1x Месяц назад +9

    ከዚበሗም ይቀጥላል አትሉኝም እቁ ከሞተች ይወብራል😂😂😂😂

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db Месяц назад +1

    ጡሩ ትምህት አለው አይ ጡሩ ሰው አይኖርም😢😢😢😢

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c Месяц назад +37

    በጣም ያስጠላል የምር ምንን እንማርበት😢😢😢😢😢😢😢መጥፎ ሰዉ አሼናፊ እንዴሆነ😢😢😢😢

    • @ruhamajemaneh1865
      @ruhamajemaneh1865 Месяц назад +2

      እውነት ነው ያስጠላል ምንም አይስተምር የሚያስተምረው ይሄን ሁሉ ፈተና አልፈው ሰይፈና እንቁ አብረው የሰላም ሕይወት ቢኖሩ ትልቅ ትምልርት ነበረው በፈተናውስ ማለፍን ያሳያል

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ Месяц назад +1

      ደግነት እደሚስገድል😢

    • @QonjitFqiru
      @QonjitFqiru Месяц назад

      Ayy hullum la gizew ijj add qan iwn yawne lata love love naw❤❤

    • @QonjitFqiru
      @QonjitFqiru Месяц назад

      ​@@ruhamajemaneh1865Ene ka dirma hulla ymgrmany siqychwin badb ytrku ena kaza ya dastchew gize ta fastme silu 😂😂baxm yndidlu 😢😢😢😢😢

  • @DjDj-s9w
    @DjDj-s9w Месяц назад +3

    ሢያስጠላ ለቁና ለሰይፈ ይኸ አይገባቸውም ድራማ መሆኑን እያወኩ የማለቅሰው ነገር

  • @AyalneshMengesha
    @AyalneshMengesha Месяц назад +18

    ፊልሙ እንደዚህ ይሆናል ብዬ አልጠበቅሁም ነበር እንቁ ስታሳዝን

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ጀ6ሠ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ጀ6ሠ Месяц назад +15

    ይሄ የምተነቡ ሁሉ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣቹሁ ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን አሜን በሉ😢😢😢

  • @fikeradise5827
    @fikeradise5827 Месяц назад +28

    እኔ ግን እንቁ የሞተች አይመስለኝም ሰይፈም እራሱን የሳተ አይመስለኚም ድራማ እየሰራባቸው ይመስለኛል ግምቴ ልክ በሆነ ብየ ተመኘሁ

  • @OmOm-p6z
    @OmOm-p6z Месяц назад +1

    የዋህነት ይጎዳል❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Месяц назад +10

    በዚች ምድር ላይ ግን ክፉ ሰዉ አበዛዙ አዜብ ሞትን ተመኘሁልሽ የዕንቁዬ እናት ስታሳዝን እናትነት❤️❤🥺🥺🥺

    • @Ytccn.m
      @Ytccn.m Месяц назад

      😢😢😢በጣም 🥺

  • @methakkonjo9282
    @methakkonjo9282 Месяц назад +1

    እንዲህ አልጠበቅኩም ነበር 😢

  • @Muazkedir-k3c
    @Muazkedir-k3c Месяц назад +13

    ሁሉም ድረማ መጨረሻ ለይ የኪፈት ብዛት መትፎ ሰዎች ሲያሻኒፉ መያት ደስ አይልም ትምህርትም ልሆነን መትፎ ሰዎች ሲወድቁ መያት ነበር ትምህርት ሚሆነዉ ❤🎉

    • @Almemehs
      @Almemehs Месяц назад +1

      በጣም እውነት ስታሸንፍ መልካም ሰወች ሲያሸንፉ መጥፎ ሰወች መጥፎነታቸወሰ በመጨረሻም ራሳቸውን ሲጎዳቸው ማየት ነው የሚያስተምረን የነበር

    • @Muazkedir-k3c
      @Muazkedir-k3c Месяц назад

      @Almemehs ቲክክል ለኔም የሚማስለኝ እንደዘ ነዉ

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 Месяц назад +1

    ይሄን ድራማ እንደዝህ አልጠበኩም ነበር በጣም ያስጠላል እቁ መሞት አልነበረባትም 😢

  • @EeEe-i7x
    @EeEe-i7x Месяц назад +16

    ድንገዉ ታርቀዉ አድስ ሕይወት መኖር አለባቸዉ❤❤

  • @zuzuነኝየMቾእህት
    @zuzuነኝየMቾእህት Месяц назад +1

    መጨረሻይ ሲያምር ነው ፊልሙ

  • @UaeUae-w8d
    @UaeUae-w8d Месяц назад +10

    ድረመው ተበጠበጠ እኮ😂😂😂😂😂 ሁሉም

    • @Sedai-k2f
      @Sedai-k2f Месяц назад

      Kelal tebetebete afla fkrm yihem echi

    • @Mirati.dabalo
      @Mirati.dabalo Месяц назад +1

      ዎይ ድራማ እኛንም እያባጣባጡኖው 😂😂

  • @Makka2023-yd7rc
    @Makka2023-yd7rc Месяц назад +1

    ዳይክተሩ ሢያናድድ እቁ መሞት የለባትምነበር 😢😢😢😢😢አይይይይይይይ 😢😢😢😢

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t Месяц назад +29

    ቅመሞችየ የርፍት እጀራይስጠን 😢😢😢😢😢

  • @hnah4891
    @hnah4891 Месяц назад +1

    ሁለት ክፉ የናተን መጨረሻ መች ነው የማዬው

  • @SisSiso-kv6bb
    @SisSiso-kv6bb Месяц назад +18

    በጣም ያስጠላል መሪ ተዋናይ አይሞትም 😢 ድጋሚ አላዬውም

  • @ZenatAbdo-b1j
    @ZenatAbdo-b1j Месяц назад +2

    ወይኔ እንቁ ሞተች😢😢

  • @site4917
    @site4917 Месяц назад +9

    ፅንቁ ከሞትች አያምረመ😢😢😢😢

  • @Yyghg-gd2sl
    @Yyghg-gd2sl Месяц назад +1

    የዋህነት ይጎዳል በተለይ ሰዉን ማመን እኔም ያድቀን ነኝ ብቻ ፈጣሪ አለ

  • @haileberhane1805
    @haileberhane1805 Месяц назад +9

    ደራሲው ኣጅግ በጣም ነበር ያደነቅኩት፡ እንደደነቅኩት ያህል እጅግ በጣም ጠልቼዋለሁ፡ "እንቁ በሂወት ቆይታ ያ ሁሉ ሴራ የምትከሽፍና በተንኮለኞች ድል የምታነሳ ሴት" ሆና መውጣት ነበር ደርሲው ማድረግ የነበረበት፡ ደጊሜ ከይቅርታ ጋራ፡ ኣንተ ደራሲው "ጂል፡ ቀሺም" ብየሃለሁ።

  • @HHoo-s6n
    @HHoo-s6n Месяц назад +1

    Semireitn. Azebei bemoti beyei xabei nabarei

  • @EdrisAhmmad
    @EdrisAhmmad Месяц назад +9

    እሄ ድራማ አስጠላኝ እንቁዬ የኔ ፒያር❤❤😢

  • @Zbx-b9v
    @Zbx-b9v Месяц назад +4

    የኒ ዉድ እቁዬ የምወድሽስ ነገር

  • @TegaMaryam
    @TegaMaryam Месяц назад +2

    በጣም የሚያስጠላ አደረጋቹት ምን እንማር ክፋትን አውሪነትን

  • @ZinetMohammed-v1h
    @ZinetMohammed-v1h Месяц назад +16

    ልቀቁት 2 ተኛ ነኝ❤

  • @QonjitFqiru
    @QonjitFqiru Месяц назад +2

    Are lash iqu ya mir aynfam ede lijshis ti qaldlech 😢😢

  • @WelowaNegn
    @WelowaNegn Месяц назад +13

    ማርያምን በጣም አበላሻችሁት ከዚህ ቡሀላ እድያየው እራሡ አልፈልግም😢😢😢😢😢😢😢

    • @JdjDjud-vg4tt
      @JdjDjud-vg4tt Месяц назад

      ሳህ ወላ😢😢

    • @እሙቢላል-ከ3ቸ
      @እሙቢላል-ከ3ቸ Месяц назад

      ይመስለኛል እንቁም አልሞተችም ሰይፈም ያስታውሳል ዶክተሩ ኡነታውን እንዲደርሱበት የቀመመው ሴራ ይመስለኛል

  • @NesanetYesarsama
    @NesanetYesarsama Месяц назад +2

    ኤጭ አሁንስ አስጠላባችሁ

  • @selamluluselamlulu9599
    @selamluluselamlulu9599 Месяц назад +4

    ፈጣሪ ይባርካቹ የክፋት ጥግ አስተማራችሁን

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h Месяц назад

      😂😂😂😂እዉነት ነዉ በደብ ተምረናል

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Месяц назад

      እኳን ክፍት ተምረን እዳውም እየከፍን ነው😂😂

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h Месяц назад

      @@sabrinasabrina1837 እኮ

  • @Hagush_gal_kiki21
    @Hagush_gal_kiki21 Месяц назад +2

    ዕንቁ በህይወት መትረፍ ኣለባት ማለተይ ህልም ሞሆን ኣለበት የሀን ሁሉ😢ዕንቁ ከሞት መኻታተል እናቁማለን።

  • @SSada-d1j
    @SSada-d1j Месяц назад +3

    ይመስለኛል እቁና ሰይፈ ተነጋግረው መሆን አለበት እጅ እደዚህ ማብቃት የለበትም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ተመስገንአምላኬ-ጨ6ወ
    @ተመስገንአምላኬ-ጨ6ወ Месяц назад +1

    በጣም የሚያስጠላ ድራማ አንድ ነገርእኳን ደስ የሚል ነገር የለውም

  • @AhnadiMubarak
    @AhnadiMubarak Месяц назад +3

    ከዚህ ቡሀላ አላይም እቁ ከሞተች 😢😢😢😢

  • @TedlaSatay
    @TedlaSatay Месяц назад

    የኔእናቴ😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @AkramAkram-xf5cz
    @AkramAkram-xf5cz Месяц назад +5

    ድብልቅልቅ +ድብልቅልቅ ስት ይመጣ ምነካችሁ ዛሬ😂😂😂😂

  • @rmbfdn1794
    @rmbfdn1794 Месяц назад

    ቀልድም ቢሆን ቢያሥ ባወልድሽም እናትሽ ናት ክብር ይኑርሽ የሠይፈ እህት ስታሥጠሊ

  • @Samri-youtube
    @Samri-youtube Месяц назад +5

    እንቁ ከሞተች በጣም ያስጠላል

  • @KMm-xu9fx
    @KMm-xu9fx Месяц назад +1

    የሰይፋእህትና የስምረት መጨረሻ የናፈቀዉ😅😅😅

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z Месяц назад +19

    እቁን አውቃቹህ ደብቃቹህ አምጦት እሽ ካለዚያ ይቀራል ሠብሥክራይብም ሥምረትና አዜብ ገደልግቡ እነሡነበረ መሞየነበረባቸው

    • @ChhFjnkk
      @ChhFjnkk Месяц назад

      አወን የምር በጣም ነው የሚያናድዱት

    • @g-rainentertainment986
      @g-rainentertainment986 Месяц назад

      አልሞተችም ሆን ተብሎ ነው

  • @rahima-uy7vs
    @rahima-uy7vs Месяц назад

    እንቁዬ የኔ ምስክን 😢😢😢😢😢

  • @SalauddinSalah-u7s
    @SalauddinSalah-u7s Месяц назад +14

    ኤጭ በጣም ነው ያስጠላኝ አሁንስ ሰይፈ እና እቁ እደዚህ መሆን አልነበራቸውም

  • @GenetWende
    @GenetWende Месяц назад +3

    ውይ ምላጭ ስፈራ ሳይ ዘገነነኝ የእንቁዬ እናት አስለቀሰችኝ አዜብ ሴጣን 😢😢😢😢😢😢

  • @smartraya1047
    @smartraya1047 Месяц назад +1

    ድራማው በአንድ ግዜ 3 ሰው መግደል አልነበረበትም....ሞኝነትና የዋህነት ሲበዛ እንደሚያጠፋ ይታወቃል ግን ክፉወች ደግሞ ከየዋሆች ቀድመው እንዲጠፉ በማድረግ ማስተማር ነበረበት....በአጭሩ ድራማውን ገደላችሁት ማለት ይቻላል

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    ጨርሰው ሞቱ እኮ ማን ሊኖር ነው😅😅😅

  • @tahseenabudahab5118
    @tahseenabudahab5118 Месяц назад +1

    Enqu kemotech yidebral 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @TarikeNesiruNesiruabirham
    @TarikeNesiruNesiruabirham Месяц назад +4

    እንቁ ለመሞትም ቢሆን መጀመሪያ እውነቱን ለሰይፈም ለእናቷም መናገር አለባት አዜብ ያደረገችውን ነገር

  • @zuzuነኝየMቾእህት
    @zuzuነኝየMቾእህት Месяц назад

    ሲያስጠላ😢😢😢😢

  • @Gjshh-p4o
    @Gjshh-p4o Месяц назад +4

    ማርያምን ካሁን በሗላ እንቁን አላይም

  • @HayemeHaym
    @HayemeHaym Месяц назад

    ያስጠላል አክተሯን፥የሚገል፥ደራሲ፥የቁ፥መጨረሻ፥ማማር፥ነበረበት😢😢😢😢😢😢😢

  • @EyerusGetu-zh2wd
    @EyerusGetu-zh2wd Месяц назад +4

    Are gud enku Mota kazanes Are felemu yedebral

  • @HifjfAisvd
    @HifjfAisvd Месяц назад +2

    የቁእናት😢😢😢አዜምንና😢ስምረትን ግዴያቸዉና ይለቅየምትሉ ላይክ😊

  • @Sarh1-xg3zh
    @Sarh1-xg3zh Месяц назад +8

    የዚህ ፊልም ተከታታይ ነኝ ግን ኮሜንት ፅፊ አላውቅም ዛሬ የመጀመሪያዬ ነው ሁሌ ችግር ሁሌ ስቃይ የምታስተምሩኝ እያነደዳችሁኝ ነው ደሞ እንቁ የዋህነትሽን ተይ ቶሎ ይለቅ እንደ ሊሊ ዲራማ😥💔😌😍

    • @ZainahZainah-s6d
      @ZainahZainah-s6d Месяц назад +1

      በጣምወላ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka Месяц назад +1

    Sijemer gin enemigermegni ye enqu nu endet lbalwa ljen etik agitweu ke tediga enditgna azezechigni bila alnegerchum sijemer mayimesil ymogni seranu debergni deramu ymer🥺

  • @geesaus
    @geesaus Месяц назад +6

    እንቁ ለምን ሞተች 😢😢😢😢😢 በጣም ያስጠላል

  • @AahahMamad
    @AahahMamad Месяц назад

    አሁንስ ሲያስጠላ እንቁ መሞት አልነበርባትም። አዜብና። ስምርት። የስራቹ። ይስጣቹ ግን። ምናይነት እባብ። ናቹ❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaassen3474
    @fatumaassen3474 Месяц назад +3

    መሞት የለባትም እቁና ሠይፈ እውነታውን አውቀው ነበር ያለበት ያሰጠላል

  • @KedjaMehmud
    @KedjaMehmud Месяц назад +1

    የንቁ 😢😢አዛኞች በላይክ

  • @rabyhmhmd
    @rabyhmhmd Месяц назад +3

    yh film betam astelagna enku memot yelebatm

  • @מזלמזל-ש8ה
    @מזלמזל-ש8ה Месяц назад

    እንቁ ደህና ሰው ነበረች መሞት የለባትም የምትሉ ላይክ 😮😮😮😢

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Месяц назад +5

    ለድራማ ብዬ እንደት እንደተናደድኩ

  • @MuhammedK-sb2ck
    @MuhammedK-sb2ck Месяц назад

    ይሄን ድራማ ከዚህ ቡሀላ አላይም ሲያስጠላ እቁ መሞት የለባትም😢😢

  • @ቃልኪዳንYouTube-j5t
    @ቃልኪዳንYouTube-j5t Месяц назад +5

    አረ ሐረግ ድራማምንሆነ 😢😢😢

  • @ChhFjnkk
    @ChhFjnkk Месяц назад +1

    ኧረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የዛሬው በጣም ያስጠላል😢😢😢😢😢😢

  • @Wubalemabera-c3p
    @Wubalemabera-c3p Месяц назад +5

    kazi bewala diramawu yastelal baqa by by by

  • @LemlemTewahdo
    @LemlemTewahdo Месяц назад

    እንቁየ መሞት የለባትም የድራማዉ ድምቀት ናት😢😢😢😢😢😢

  • @SenayitGadisa
    @SenayitGadisa Месяц назад +8

    በጣም ያስጠላል ድራማ

    • @YoiPpk
      @YoiPpk Месяц назад

      በጣም በተላይአሁን😣😣

  • @ZinachHelou-xs9do
    @ZinachHelou-xs9do Месяц назад

    yasznali bexami😢😢