ዕንቁ (ክፍል 26)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 702

  • @ሀገሬቱዩብkdi
    @ሀገሬቱዩብkdi Месяц назад +242

    ሶሲ የኔ ውድ እንኩዋን ደህና መጣሽ ግን እንቁ መሞት የለባትም የምትሉ👍

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 Месяц назад +540

    እንቁ መሞት የለባትም ፊልሙ ያስጠላል የምትሉ👍

    • @AmeanuelDemeke
      @AmeanuelDemeke Месяц назад +9

      እውነት ነው እንቁ ከሞታች ትምህርት የላም

    • @shro0ofmazam83
      @shro0ofmazam83 Месяц назад +5

      በጣምያስጠላልሳህ

    • @ፍሬchanal-lat
      @ፍሬchanal-lat Месяц назад

      ኣ እንቁ ከሞትች እንየ ኣላይም ሳብ ስክራይብየይን ኣነሳሎ

    • @yeneneshditcha
      @yeneneshditcha Месяц назад +8

      አው መሞት አነበረባአትም ደብሮናል

    • @ዚነትአህመድ-ጐ3ነ
      @ዚነትአህመድ-ጐ3ነ Месяц назад +2

      ደምሩኝ ማሮች

  • @AmenShanbal
    @AmenShanbal Месяц назад +73

    ግን ማነው እንቁ እዳልሞተቺ የሚሰማው😌😌❤️🙏

  • @AlgaHagos
    @AlgaHagos Месяц назад +89

    ያለ ኡንቁ ሁሉም ጥቅር ይበል😢

  • @BaborAzom-h2e
    @BaborAzom-h2e Месяц назад +190

    ስምረትን የሚጠላ ብቻ ላይክ😅

    • @felekegabre
      @felekegabre Месяц назад

      Simirat baxami tasixalslechi

    • @kitawTeklemariam
      @kitawTeklemariam Месяц назад

      እኔ ያሉኩት የተናገርኩት የተሰጣት በሀሬነው

  • @ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ

    የእንቁ መሞት ህልም ቢሆን ሀሪፍነው

    • @ዚነትአህመድ-ጐ3ነ
      @ዚነትአህመድ-ጐ3ነ Месяц назад

      ማሬ ደምሬኝ

    • @HjggHjg-q8i
      @HjggHjg-q8i Месяц назад +1

      አትሞትም ይመስለኛል ሰውራት ነው

    • @Almemehs
      @Almemehs Месяц назад +1

      እንቁ አክተር ስለሆነች አትሞትም ይመስለኛል​@@HjggHjg-q8i

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Месяц назад +1

      አልሞተችም ግን የልጆ አባት ይዞት የጠፍይመስለኛል

    • @TegaMaryam
      @TegaMaryam Месяц назад

      የልጇ አባትእኮ ተይዞዋል​@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

  • @HanaHancho-k3x
    @HanaHancho-k3x Месяц назад +242

    እንቁም አልሞተችም ሞተች ብለው የነ ስምረትን ክፋት ለማጋለጥ ነው ሴፈም አውቆ ነው ማስታወስ አይችልም የተባለው የህቱ ክፋት ለማየት ይመስለኛል እውነት ከሆነ ሀሳቤ ለወደ ፊት ደራሲ ነኝ😅

    • @saadahbashwte5875
      @saadahbashwte5875 Месяц назад +6

      እንደልሽው በሆና😂

    • @Ek_bint_babaG-yh1vw
      @Ek_bint_babaG-yh1vw Месяц назад +12

      🤣🤣🤣🤣እገድደፍሻለሁ 😘🥰🥰🥰እቁ ከሞተች ሰይፈ ማሥታወት ካልቻለ እኮ ትምርት የለዉም ደግነት ለራሥ ነዉ ይባላል

    • @HawaHawwa-he3xs
      @HawaHawwa-he3xs Месяц назад +4

      መሆን አለበት

    • @Saeda-y9m
      @Saeda-y9m Месяц назад +7

      😂😂እስማርት ነሽ እኔም እደዛ ነው የመሠለኝ

    • @عبدالملكاسماعيل-و9ع
      @عبدالملكاسماعيل-و9ع Месяц назад +2

      በሆነ

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 Месяц назад +26

    በክፋት የተሞላ ድራማ ኤጭ ድራማ ደስ የሚለው አዱ ያሴረውን አዱ ሲከሽፉ ነው

  • @KhairiyaAdam
    @KhairiyaAdam Месяц назад +51

    ሶሲየ የኔ ቆንጆ እንኳነሰ ደህና መጣሽ፠
    ሶሲን የሚወድ ላክ👍👍

  • @makdess3241
    @makdess3241 Месяц назад +41

    ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰዉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏አሜንንን

  • @TigistMengesha-rx2se
    @TigistMengesha-rx2se Месяц назад +22

    ስምረት ነብስሽ አይማርም😂😂😂😂😂ጨጓራኡ ተላጠ እኮ እዉነት እንቁ መሞት የለባትም

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ

    ዕቁ አትሞትም ትመጣለች የምትሉ👍👍👍ላይክ ምክንያቱም የአዜብንናየስምረትን ሴራ ሳታዉቅ😮😢

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199 Месяц назад +23

    ይህ ፊልም በጣም ደበረኝ እንቁ መሞት የለባትም ነበር አጨማለቃችህት

  • @منتهى-ر7ب
    @منتهى-ر7ب Месяц назад +78

    እንቁ መሞት የለባትም የምትሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @منتهى-ر7ب
      @منتهى-ر7ب Месяц назад +1

      ሁለተኛ ቀኔ ደመርሩሽ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Bruktayit
      @Bruktayit Месяц назад +1

      Bitimot noro hawilit wayim qabir yasayun nabar

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c Месяц назад +21

    ዕንቁ ትመለስ የምትሉ😢😢😢😢ምንን እንማር ክፋ ሰዉ አሼናፊ እንዴሚሆን😮ፈጣሪን የያዘ ወድቆ እንዴማይወድቅ አስመሳይ ጎዴኛ አስመሳይ ሰዉ መቼም እንዴማያሼንፍ እንድንማር ከፈለጋችሁ እንቁ እንዳልሞተች አሳዮን😢😢😢😢ፈጣሪ ከአስመሳይ ሠዉ ይጠብቀን😢😢😢😢

    • @AhmadAlhasam
      @AhmadAlhasam Месяц назад

      አሜንአሜን❤❤❤❤

  • @ሂክማ-ቐ2ኰ
    @ሂክማ-ቐ2ኰ Месяц назад +19

    ከአስመሳይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን👍👍👍

  • @MartaMekonen4428
    @MartaMekonen4428 Месяц назад +4

    ስሚረት ምንም እንኳን ክፉ ብትሆኝ አዜብ ስለ አቃጠልሻት በከፍሉ ደስ ብሎኛል አንችም የምያቃጥል ይስጥሽ አቦ እንቁ ደሞ በህይወት ትኖራለች በርግጠኝነት👌

  • @seni7092
    @seni7092 Месяц назад +31

    እንቁ መሞት የለባትም ነገር ግን እንቁን የምታግዝት መሆነ አለባት የምትሉ እስቲ በላይክ አሳዩኝ

  • @WorknesheMsganaw
    @WorknesheMsganaw Месяц назад +19

    ዕንቁ ከሞተች ያስጠላል ሰይፈ ደግሞ ማስታወስ አለበት

  • @LubabaAbdu-g7p
    @LubabaAbdu-g7p Месяц назад +9

    የእነዚህን የስምረትና የአዜብ መጨረሻ በጣም ናፈቀኝ

  • @KalkidanTamrat-j4d
    @KalkidanTamrat-j4d Месяц назад +8

    ተው እንቁን አምጡልኝ😢 አልያም በጣም ነው የሚያስጠላው ኤጭ የዕንቁ እናት እንደኔ ያሳዘነችው

  • @YenebeBiruk
    @YenebeBiruk Месяц назад +15

    ዕንቁ መሞት የለባትም ድራማ ማየት ያስጠላል ዕንቁ ሙሞት የለበትም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w Месяц назад +18

    አቤት የስምረት ክፋቱዋ አቦ 👍👍👍👍ግጩት

  • @BzuBergbi
    @BzuBergbi Месяц назад +14

    እጭ ይህ ድራማ በጣም ነው የሚያስጠላው እቁ የሌለችበት😢😢

  • @BizaLove
    @BizaLove Месяц назад +7

    ሶሲዬ የኔ ምርጥ አንች ያለሽበት ድራማ ማየት ደስ ይለኛል ❤❤

  • @TsegayneshDube
    @TsegayneshDube Месяц назад +56

    እኔ እንቁ ከሞቺ አልይም የሚል 👍👍

  • @morywaky3898
    @morywaky3898 Месяц назад +14

    Enku almotechm mtlut eski like

  • @marafiyamokonin5433
    @marafiyamokonin5433 Месяц назад +18

    እንቁ ካሞታች ፊልሙ የአስማስዮች ብቻ ይሆናል 😭😭😭

    • @ኢክሩ-ሰ1በ
      @ኢክሩ-ሰ1በ Месяц назад +2

      ዋና እኮናት አትሞትም ስሙምኮ ዕቁ ነው የሚለው ስለዚህ አትሞትም😊😅😅😅

    • @HikramAsirat
      @HikramAsirat Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂​@@ኢክሩ-ሰ1በ

  • @AllamGrouppp
    @AllamGrouppp Месяц назад +18

    ዕንቁ አትሞት❤❤❤

  • @Hayut-ds2ez
    @Hayut-ds2ez Месяц назад +3

    Sosi yene wud ❤️👍👍 enkuwan dena metash❤❤❤

  • @selamselam7607
    @selamselam7607 Месяц назад +8

    ብትኖሩም ብትሞቱም ሁሌም ንፁ ልብ የቃና አስተሳሰብ ይኑርለችሁ ሰውን ሁሉ ውደዱ መልካምን አድርጉ በምድር ለይ ባይመቻቸው እኳን በጌታ ሁኑ እንጂ በሰማይ በሰው እጁ ያልተሰራ ህንጻ ይጠብቃችኋል
    የምድራዊ ነገር ከንቱነው
    ቶንኮለኛ ልብ ለለው ሰው ደሞ መጨረሻው አየምርም ህይወቱም ገናም ነው

  • @محمدسلام-ظ6و
    @محمدسلام-ظ6و Месяц назад +13

    እቁ የሞተች አይመሥለኝም ሰይፈም እማያስታውስ አይመሥለኝም ምናልባት ከዶክተሩጋ ተማክረው ይመሥለኛን ሰይፈ 😅

  • @Sifenkedir
    @Sifenkedir Месяц назад +5

    waawoo susiiii metach🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅❤❤❤❤ well came🎉🎉🎉

  • @AdansheMoshe
    @AdansheMoshe Месяц назад +2

    Awo eheku debekewate mehoni alebete mecereshalaye adelaye yehonalu😘❤❤❤

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV Месяц назад +2

    እንቁን ደብቀዋት ነወ የሚሆነው ሰይፈም አውቆ ነወ የሚሆነው❤❤🎉

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Месяц назад +9

    እንቁ በህይወት አለች የሰይፈን እህት ስምረትን ለማጋለጥ ነው

  • @WsWa-c5n
    @WsWa-c5n Месяц назад +1

    ሠይፍ አውቆ ነው ማስታወስ ይችላል 🎉🎉🎉

  • @SadamSeid-1
    @SadamSeid-1 Месяц назад +11

    ሱሲ መሆን አለባት ከውጭ የምትመጣው ሰይፈን ለማግባት❤❤❤

  • @KshsxgNzhshd-mk9np
    @KshsxgNzhshd-mk9np Месяц назад +1

    የዚህ ድራማ መጨረሻ ናፈቀኝ የዕንቁ ነገር አሳስቦኛል

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t Месяц назад +5

    ማዘር መምጣቷ በጣም አሪፍ 👍👍👍

  • @ዩቴብ
    @ዩቴብ Месяц назад +2

    ዋና ዋን ገለው ሲስጠሉ መሞት የነበረባቸው ሁለቱ ነበሩ ሳምሪ ብትሞት ይሻል ነበር እቁየ የኔማር 😢😢😢

  • @AAb-xs1nc
    @AAb-xs1nc Месяц назад +2

    እቁሞተች ብየተስፋቆርጨ ስተወው ሶሲመታ እዳይ አደረገችኝ ሶሲየየኔ ውዲ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Месяц назад +6

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

  • @OiOi-f3p
    @OiOi-f3p Месяц назад +2

    እሥ ይች ሥምረት እሚላትና አዜብ በጣም ነውየሚያሥጠሉት ሁል ጊዜ ክፋት😅😅😅😅😅

  • @AmusedCentaur-td1qw
    @AmusedCentaur-td1qw Месяц назад +3

    እውነት እንቁ መሞት የለባትም እንቁየ የኔ ውድ ያለሶ አያምርም😢😢😢😢😢😢

  • @Almamandj
    @Almamandj Месяц назад +1

    እቁየ የለለችበት አይድምቅም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይስምረት ይድፋቹህ አዜብጋር

  • @المازاالماز
    @المازاالماز Месяц назад +1

    የኩፉ ሰው መጨረሻው ጡሩ አይሆንም የምትሉ 👍👍💕 💕 እናም የሰይፈ እህት እና ስምረት ማበድ አለባቸው 😢

  • @MastewalMelis
    @MastewalMelis Месяц назад +15

    .ማሪምን እቁ ከሌሎች በዚህ ዞሩ ብየ አልመጣም😢😢😢😢

    • @RoudaRr
      @RoudaRr Месяц назад

      eneam kemer

  • @Nadasaad123
    @Nadasaad123 Месяц назад +3

    ዉይሶሲ❤❤❤አችንአመጡሺሂዋንንገለዉ,ያናዳል

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ Месяц назад +12

    እንቁ ከሌለች ሁሌተኘ አልየም ኤሄንን ዲረመሀ😢😢😢😢😢

  • @Seble-w2s
    @Seble-w2s Месяц назад +5

    Betam yastelel enku memot yelebatm😮😮😮😮😮

  • @DanielakaluZeleke-ef2gp
    @DanielakaluZeleke-ef2gp Месяц назад +6

    ዕንቁ ከሌለቸ የድራማ ስሙ ይቀየር የምትሉት በላክ አሰዮ

  • @Eseye1995
    @Eseye1995 Месяц назад +8

    እንቁ ከሞትች በጣም ነው ያሰጥላኝ 😢😢😢😢😢😢እሱ አትሞትም ነበር

  • @emushewatube
    @emushewatube Месяц назад +1

    ሶሲ ነጭናጪት እንኳን ደህና መጣሽ እንቁ መሞት የለባትም

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Месяц назад +1

    እቁአልሞተችም ትመጣለች። ሶሲ መጣች ደግሞ ጉዲበል ወሎ😂😂😂😂😂😂

  • @TizitaTizita-dz9or
    @TizitaTizita-dz9or Месяц назад +1

    Enku ena seyife ene azeb ley film eyeserubet new yemtlu

  • @MeseretAdugnaNega
    @MeseretAdugnaNega Месяц назад +2

    እንቁ ከሌለች እንደኔ ማየት እሚያቆም ማነው😮

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 Месяц назад +19

    እንቁ ካልሞተች ምን ልጋብዛችሁ ቅመሞች 😢😂 ከሞተች ግን ይደብራል 😢😢😢😢😢

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 Месяц назад +4

      ለኔእንጀራ በምስር ወጥ ጋብዢኝ እንጀራ አምሮኛል

    • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
      @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ Месяц назад +2

      እጀራበሽሮናበተቀቀለእቁላልበሰላጣአምሮኝነውወይኢትዮ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Месяц назад +1

      መተሽ አንደኛ ኮምቺ 😂😂😂❤❤

    • @እናት.ቲዩብ.2123
      @እናት.ቲዩብ.2123 Месяц назад

      @@mekdestemeche6871 ቅመሞች የት ሂደው ይቀድሙኛል😂😂

    • @እናት.ቲዩብ.2123
      @እናት.ቲዩብ.2123 Месяц назад

      @@bintomer6193 ወይኔ እህቶቸ በእንጀራ ናፍቆት ተሰቃየን 😌

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 Месяц назад +2

    እነዚ ሁሎቱም እዴት እዳስጠሉኝኝኝኝ መጨረሻ ያሳየኝ😢😢😢😢

  • @Nadasaad123
    @Nadasaad123 Месяц назад

    እቁአትሙት,ያሥጠላል,የነዝህነሰወች,መጨራሻያሣየን,,የቁእናት,በዱቃእናግዝሻለን,አብሺር,መጨርሻእሥበሣቸዉ,ይገዳደላሉ,ሥምርትና,አዜብ,,የተኮልጥግ❤❤❤❤❤❤

  • @HiyabMulugetaHyu
    @HiyabMulugetaHyu Месяц назад +8

    እንቁ ከሌለች ማየት ላቆም ነዉ😢😢😢😢😢😭😭😭

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ Месяц назад +12

    መኖ ሶሲን አይቶ እየሮጠ እደ እኔ የተደፈ😢👍👍👍👍👍👍

  • @FyFu-h9k
    @FyFu-h9k Месяц назад +5

    ሶሲ እን ኳን ደህና መጣሸ❤❤❤❤

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce Месяц назад +3

    እቁ መሞት የለባትም ድራማው ያስጠላል 😢

  • @Pnice-r7z
    @Pnice-r7z Месяц назад +1

    ስምሪትእናአዘቤአላህይድፍችሁየስራችሁንይስጣችሁ

  • @AmaniAna-s4x
    @AmaniAna-s4x Месяц назад +3

    Wow wow ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AdanechYohaness
    @AdanechYohaness Месяц назад +4

    Enkuye memot yelebatim😢😢😢

  • @JfifiJdkkd
    @JfifiJdkkd Месяц назад +2

    ሶሲ እንካን ደህና መጣሽ አንቺ ያለሽበት ይደምቃል ♥️♥️♥️

    • @Khaled-bh8dq
      @Khaled-bh8dq Месяц назад

      እቁ በቃሙታች😂😂😂😂

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc Месяц назад +1

    የሰይፈ እህት ወይም አንችን መሰሎችሽ. ሰውን ፊላጎቱን ነጥቆ ወዳጁን አሳጥቶ በወንድም እንደ መጨዋቸ መድረግ በጠም የሰዚናል አሁን ምስት ሰይሆ የሰይኮ ሃኪም ነው የምየስፈልገው እንድ አይነት አመለካከት የለን እንማርበት

  • @أمينةعبدالرحمن-ص2ر
    @أمينةعبدالرحمن-ص2ر Месяц назад +2

    ሶስዬ እንኩአን በደህና መጣች 🎉

  • @AaAa-oc3dq
    @AaAa-oc3dq Месяц назад +1

    እንቁ የሞተች አይመስለኝም ሰይፈም እያስመሠለባቸው ነውጂ ሁሉንም እያወቀ ነው እዴዚህ የሆነባቸው ዶክተሮች ጋር ተመካክረው ይመስለኛል

  • @Fozi-xg4ny
    @Fozi-xg4ny Месяц назад +1

    አውቆ ነው ሰይፈ እንቁም አልሞተችም የተንኮላቸውን ጥግ ለማየት ነው 😂😂

  • @KjHg-m4x
    @KjHg-m4x Месяц назад +6

    ሲደብሩ ኧረ እቁየን መልሱ እቁ የሌለችበት አይደምቅም😢

  • @dinaamalcddddd
    @dinaamalcddddd Месяц назад +5

    እንቁ ስትመለስ ንገሩኝ ለግዜዉ ይደበራል 😂😂

  • @خديجه-ف1ن
    @خديجه-ف1ن Месяц назад +2

    እንቁ ማሞት ዬላባትም ፊልሙ በጣም ናው ምያስጣላው😮ስጃማር ሳይፋ ሶሲን አምኖ የሚቃበል አይማስላኝም

  • @LubabaAbdu-g7p
    @LubabaAbdu-g7p Месяц назад +2

    ኤጭ ድራማው በጣም አስጠላኝ እንቁ መሞት የለባትም

  • @ToubaMohammed-l8t
    @ToubaMohammed-l8t Месяц назад +4

    ስምረትን ብጠላትም አዜብን ስታቃጥልልኝ ደስ ይለኛል

  • @SmeirMhmed
    @SmeirMhmed Месяц назад +6

    እጭ ሥምረትየምትባል በዚህ የተነሣ አፍላላይ አሥጠላሽኝ

  • @KidistXilhun
    @KidistXilhun Месяц назад +1

    Man Andane Ahe dream yasxalw Anqu mamoti yelabatim nabar yemeri dabirognal😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlmazAlmaz-ys6ff
    @AlmazAlmaz-ys6ff Месяц назад

    እንቁ ከሞተች ምኑ ላይ ነው ትምህርቱ እንቁ መሞት የለባትም እንደኔ መሞቷል ያላመነ ማነው👍👍👍👌ሲጀመር ዋና ተዋናኙ መሞት የለበትም

  • @zmzmtona
    @zmzmtona Месяц назад +3

    🎉❤ሶስ

  • @AbNt-i8c
    @AbNt-i8c День назад

    ፈጣሪ ከአስመሳይ ስዉ ይጠብቃችሁ

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey Месяц назад +1

    Inqqu kalmmexxach hulettenya layim😢😢😢😢😢😢😢

  • @SalamSalam-pb8ri
    @SalamSalam-pb8ri Месяц назад +3

    አይ. ሶሲ.ይህውን. ባል. ውስደች. ማለት. የምታቁት. እንቁ. ንዋም. ውስደች. 😂😂😂

  • @LidJesus
    @LidJesus Месяц назад +1

    Enku mamot yelabatim diramahun dabar aragachut

  • @TekemtTekemt
    @TekemtTekemt Месяц назад

    Tewt Atsru Ayamrbachhum Enku kelelech!!!

  • @Atirse-z1p
    @Atirse-z1p Месяц назад

    Bexam yidebiral

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm Месяц назад +15

    እንቁን ከሞተች የሚያስጠላ ድራማ ሆኖ ነው ከቀጠለም

    • @arsamaenata
      @arsamaenata Месяц назад +1

      ሊያልቅነውመሠለኝ

  • @מזלמזל-ש8ה
    @מזלמזל-ש8ה Месяц назад +3

    የእንቁ ሞት የሚመስለኝ በህልም ነው 🎉🎉

  • @LidyaDaniel-fd4sb
    @LidyaDaniel-fd4sb Месяц назад +3

    well come sosi

  • @FatmaAli-z2m
    @FatmaAli-z2m Месяц назад +2

    Eniky❤❤❤❤❤

  • @AsdAsd-p9d
    @AsdAsd-p9d Месяц назад +3

    ኤጭ ደግ ደጉ አልቆ ክፉዎች ሲኖሩ ያስጠላል ሰይፈም እያስመሰለ መሆን አለበት እንቁ ተደብቃ ካልሆነ ከሞተች አን ሰብስክራይፕ አድርጌ እርፍ ይሻላል ጨጉዋራዬ ከሚላጥ😢😢😢😢😢

  • @MehmatMehmat-pz5zm
    @MehmatMehmat-pz5zm Месяц назад

    ሶስዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤

  • @HrarA-db5sj
    @HrarA-db5sj Месяц назад +21

    እኔ ያልገባኚ ተዋናኚ ይሞታል እቁ እኮ አደኛዋ ተዋናኘ ናት አደል

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee Месяц назад +2

      የኢትዮ ደራሲወች ምን. ያቃሉ ደነዞች

    • @MakeyaMakeya-x6x
      @MakeyaMakeya-x6x Месяц назад

      የእትዮጵያ ታዋነዮች ዳነዝ ነቻዉ ያላ እንቁ አያምርም

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Месяц назад +2

      አይ ሞታ ሳይሆን ስምረት የሆነ ቡታ ደብቃት ነው የሚሆነው

    • @AishaShakaru
      @AishaShakaru Месяц назад

      እኮ አያቁማ😂😂😂

  • @ትንሷዬ
    @ትንሷዬ Месяц назад +2

    ዝብርቅርቁን አወጣችሁ ኤጭ ምናለ ወይ ብትተውት ከዚህ ሁሉ 😊😊

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t Месяц назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Hayat-cz1zs
    @Hayat-cz1zs Месяц назад +6

    ይችናት መሰል ሚስት ልትሆን የመጣችው❤😂

  • @HanaGulilat-x7s
    @HanaGulilat-x7s Месяц назад

    Inqu mamot yelebatim naber yeh diraama min yastamiral ahunyemir dabereng

  • @dandag1997
    @dandag1997 Месяц назад

    እንቁ ከሞተች ድራማው መቀጠል የለበትም መቀጠል ካለበትም ስሙን ቀይሮ መሆን አለበት። በእውኑ ዓለም ተመኝቴን ያጠነውን የክፉዎችን ፍፃሜ ቅጣትና የዋሆች መጨረሻ ማማር በፍልሙ እንኳን እንይበት እንጂ ወገን

  • @MintamirTamiru-y5l
    @MintamirTamiru-y5l Месяц назад +1

    Ewunet new enku memot yelebatm yehuletun sera mawek alebat