ዕንቁ (ክፍል 27)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 429

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra Месяц назад +115

    ማነው እንደኔ የእንቁ እናት እምታሳዝነው😢😢

  • @SebleKidus
    @SebleKidus Месяц назад +372

    እንቁ አልሞተችም የሚል በlike😂

    • @HanaMarkos-wh5gb
      @HanaMarkos-wh5gb Месяц назад +5

      @@SebleKidus እኔም ይመስለኛል

    • @ZuZuti-y9z
      @ZuZuti-y9z Месяц назад +5

      አረ አዉ አለች ዘሬ አይቸታለው ክክክ

    • @ዙዙabdu-v8n
      @ዙዙabdu-v8n Месяц назад +1

      አለች. እህቱ ደብቃት ነው

    • @eeee5472
      @eeee5472 Месяц назад

      ይመሥለኛል

    • @NeimaNeima-u5p
      @NeimaNeima-u5p Месяц назад

      አልሞተችም ሱቅልካትነው አለይ 😅😅😅😅

  • @wellotube7882
    @wellotube7882 Месяц назад +81

    ዛሬ እኔም ላይክ አምሮኛል😂

  • @SabaFikadu-c2h
    @SabaFikadu-c2h Месяц назад +56

    ሰይፈ የግድ ማስታወስ አለበት እውነት ይውጣ ሰይፈ ያስታውስ የምትሉ በላይክ👍👍👍

    • @mihretmamo3408
      @mihretmamo3408 Месяц назад

      እረሱ ድረመዉ አለመረኝም እዝ ከደረሱ ቧሃለ

  • @ዘጸአት-ግሬሰ
    @ዘጸአት-ግሬሰ Месяц назад +59

    እሳይ እሳይ ዕንቁ በህይወት ካለች ድራማው ዋው ነው አዜብ ሲምሪት ይድፋቹ

  • @منتهى-ر7ب
    @منتهى-ر7ب Месяц назад +172

    እረግጠኛነኝ እንቁ አልሞተችም የምትሉ❤❤❤❤😢😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍🌿🌿🌿🌿

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 Месяц назад +97

    እንቁ ካልሞተች ድራማው ያምራል ስምረት እና አዜብ ውርደታቸው አትሻብኝ😢😅😅😅😅

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz Месяц назад +18

    መቸም የናታን እህትና የሰይፈ እህት ባድ ማሽን ነው የተሰሩት ኤጭ መቃጠል 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Almamandj
    @Almamandj Месяц назад +23

    እቁ ካልሞተች ድራማዉ አድኛ ይሆናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب Месяц назад +13

    ስምረት ና ኣዜብ ክፉታቹ በዛ😢😢😢😢እንቁ ካልሞተች ድራማው ያምራል❤❤❤❤😢😢

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z Месяц назад +18

    እቁ ካልሞተች ድራማዉ ድራማዉ ምርጥ ይሆናል

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f Месяц назад +45

    ልመርቃቹ አሚን በሉ 🙂 የማዳም ቅመሞች የሰባችሁት በሙሉ ተስክቶ በሰላም ለሀገራይን ያብቃን😊🤗🤲

  • @LemlemTewahdo
    @LemlemTewahdo Месяц назад +8

    እንቁ መሞት የለባትም የድራማዉ ደምቀት ናት የኔ ምስክን😢😢😢❤❤❤❤

  • @NejatButajira
    @NejatButajira Месяц назад +22

    ስምረት ግን ትወና ዋ❤❤❤❤

  • @አስንቃ
    @አስንቃ Месяц назад +24

    እርግጠኛ ነኝ እንቁ አልሞተችም የምትሉ በላይክ አሣዩኝ👍👍❤❤

  • @JdhdHbd-ss6sk
    @JdhdHbd-ss6sk Месяц назад +20

    ውድ የተዋህዶ ልጆት እኳን ለሊቀ መላይእክቱ ቅድስ ሚካኤል አመተ ባአል እኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤

    • @HaynotWorkset
      @HaynotWorkset Месяц назад

      amen amen amen

    • @AaAa-v9u3s
      @AaAa-v9u3s Месяц назад

      እንካን ኣብሮ ኣደረሰን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @alextiri2562
    @alextiri2562 Месяц назад +20

    ሀዜብ ለድራማ ብቻ ሰይሆን በእዉነትም መጥፎ ትመስላለች 😅

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ Месяц назад +7

    ውይ ስምረት እና አዜብ ሲጫረሱ ማየት አምሮኝ ነበር ላይ ነው መሰል😮😊😂😂😂

  • @ታነችልደታ
    @ታነችልደታ Месяц назад +12

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሊቀመልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉሁሉ ይጠብቀን

  • @aseraster
    @aseraster Месяц назад +9

    ሰይፈ ያስታውሳል እንቁ ትመጣለች ሁሉም ነገር እውነቱ ይወጣል😊😊😊

    • @geo3501
      @geo3501 Месяц назад +1

      Eneym yatartrkut nigir ala seyfa endamaysitawse huno l enku weda weche endtitakame yalkati yemslgale D.r ga tamkakiraw

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h Месяц назад +18

    inquun deebi.uun isii namnii isiin gammachise like godha 🥰🙏

    • @SuusiMidaksa
      @SuusiMidaksa Месяц назад +2

      😂😂merre

    • @Nejat-h4h
      @Nejat-h4h Месяц назад

      @SuusiMidaksa jalqaba post jaraa irrattin argee garuu ilaale yon fixu hin jirtuu 😏🤣🤗

    • @SuusiMidaksa
      @SuusiMidaksa Месяц назад +1

      @@Nejat-h4h 😁😁😁😁

  • @FatyaHusen
    @FatyaHusen Месяц назад +13

    ስምረትና.ነሰይፈ.እህት.ክፋታቹ.ኡይ😢😢

  • @arsamaenata
    @arsamaenata Месяц назад +19

    ውዶቼ ለቅዱስ ሚካሄል ለአመታዊ ክብረባህል በሠላአደረሳችው መልካም ምሽት❤ ❤❤❤❤❤

  • @ግሬስ
    @ግሬስ Месяц назад +10

    አደኛነኝ😅🎉👍

  • @MoloFatimah
    @MoloFatimah Месяц назад +10

    የሥምረት የኤዜብ መጨረሻ የናፈቀዉ የተረገሙ😢😢😢😢😢

  • @BzuBergbi
    @BzuBergbi Месяц назад +11

    አዜብን የሚጠላ በላይክ😂😂😂😂 በጣም ነው የምጠላት😂

  • @Hayay-h3j
    @Hayay-h3j Месяц назад +2

    እቁ ከመተች ድራማው ያስጠላል❤❤❤❤

  • @MersakllIii
    @MersakllIii Месяц назад +3

    omg እንኳን ደህናመጣሺ 😂😂😂😂😂

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th Месяц назад

    ክፍ ና ክፉ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mateyamenata
    @mateyamenata Месяц назад +54

    ፈጣሪ ያላሰባቹትን የማታ እጀራ ይስጣቹ ❤❤❤❤

  • @ልኑርላንተብቻ
    @ልኑርላንተብቻ Месяц назад +15

    አደኛነኝ😂😂😂

  • @ADANECHLIKISALikisa
    @ADANECHLIKISALikisa Месяц назад +14

    ቴድ ዱርዬ ብሆንም ይመቻኛል እንቁን እሱ ያስመለጣት ይመስለኛል 😂😂

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا Месяц назад +3

    የኔአሳዛኝ የቁእናት

  • @ShemsiyaShemsiya-q4f
    @ShemsiyaShemsiya-q4f Месяц назад +4

    ያለ እንቁ ላንዴም ማየት ያስጠላል እንቁ ከሞተች ድራማው ይቋረጥ

  • @Fatima-ro6dl
    @Fatima-ro6dl Месяц назад +4

    ወየሁ😂😂😂እሚስቴ ጋር መተኛት እችላለሁ ሢል የኔ መደንገጥ😮😮😂😂😂😂

  • @TihunMamo
    @TihunMamo Месяц назад

    ቀጣይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክፍል

  • @yoditbereket5534
    @yoditbereket5534 Месяц назад +7

    በእርግጠኝነት ሰይፈ ወደቀድሞው ማንነቱ ይመለሳል ያስታውሳል

  • @rehimaniguse1759
    @rehimaniguse1759 Месяц назад +3

    Dekikawn gn mndnew aydebrachum ende❤❤

  • @Yerayawa1234
    @Yerayawa1234 Месяц назад +2

    እንቁን መልሱልን ያለሷ ምንም አላማርም የኔ ፈገግታ እንቁየ ነይ አልሙትሽም አሉ😢🙄🤗ሰይፍ እንቁን አሳይት ከህመሙ ይዳን🥰😢

  • @Mohamed-y4p3g
    @Mohamed-y4p3g Месяц назад

    amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 Месяц назад +17

    ይሄ አስማት ይሆነ ህዝብ እንቁ አልሞተችም እያለ ነው 🙈

    • @FafiFafi-br1ln
      @FafiFafi-br1ln Месяц назад

      😂😂😂😂😂

    • @yenatualji
      @yenatualji Месяц назад +4

      እኔ ራሱ አላመኩም ሰይፈ ራሱ እያስመሰለ ነው ሚመስለኝ 😂

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Месяц назад +2

      እኔኮ ከድራማው አይተዋት ነው ብየ አሁን ካውን እንቁ መጣች ብየ ስጠብቅ ድራማው አልቆት አረፈ😂😂😂

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ጀ6ሠ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ጀ6ሠ Месяц назад +10

    ዉይ ስምረት አቃጥላ ደፍችኝ

  • @Ararmedia
    @Ararmedia Месяц назад +1

    Inqu mamot yelabatim

  • @HanaGulilat-x7s
    @HanaGulilat-x7s Месяц назад +1

    Inqu ye motechi aymesilenym gin he dirama asxelang be tasfaa histakalal biyye asibe inj😊

  • @HanaGulilat-x7s
    @HanaGulilat-x7s Месяц назад +3

    Simirat hinna azeb gin le saw mazen ayisemachum

  • @ሀኑ
    @ሀኑ Месяц назад +12

    ከጋደንኛ አስመሳይ፣ከመጥፎ፣ጎረቤት፣ከሸታም ባል፣ከመትፎ መዳም ይጠብቀን አሚን በሉ ❤

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh Месяц назад

    Inqu yene konjo 😢😢😢😢😢

  • @SmeraSs-v4p
    @SmeraSs-v4p Месяц назад +1

    ሠይፈ ማሥታወሥ አለበት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘምዘምአሰንአደም
    @ዘምዘምአሰንአደም Месяц назад +3

    አነዛሬፍቀርጀመርኩ ላይክግጨኚ😂😂😂

  • @ErstuArsenal
    @ErstuArsenal Месяц назад +2

    እንቁ ከሞተች በኋላ ድራማው አስጠላኝ

  • @Madinh-k1t
    @Madinh-k1t Месяц назад +1

    ወይ ጉድ❤❤❤❤

  • @ElfSa-h4v
    @ElfSa-h4v Месяц назад +1

    አይ ፊዮሪ ዘባርቄ እኮ ናት😂😂😂😂 ሰይፈ ሁሉን ነገር እያወቀ ይመስላል 👍

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l Месяц назад +3

    እንቁ መሞት የለባትም😢😢😢

  • @SamiraAh-c8k
    @SamiraAh-c8k Месяц назад +2

    ኧረ ኡኡኡኡ ስምረት አቃጥላ ገደለችኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Месяц назад +1

    Seyfe mastawes alebet

  • @NEIMAKEDERHALABA
    @NEIMAKEDERHALABA Месяц назад +2

    ያእንቁ እነት ያሰዘነቹሁ ብቻ👍👍👍🙏🙏

  • @Salki-b5b
    @Salki-b5b Месяц назад +2

    አረእቁአልሞተችም😢😢😢😢

  • @DhfigoFhfifigi
    @DhfigoFhfifigi Месяц назад +6

    ሁለተኛነኝ ላይክ❤❤❤❤

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh Месяц назад

    ቶሎ ቶሎ የልቀቅልን የምትሉ ላይከ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @መታገስዋጋለው
    @መታገስዋጋለው Месяц назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @HanaHancho-k3x
    @HanaHancho-k3x Месяц назад +4

    እንቁዬ ቶሎ ነይ ሴፈም ሀቁን አውጡልኝ

  • @navinysk4500
    @navinysk4500 Месяц назад +4

    ግራ ተጋብችያለሁ በዕንቁ በኩል🤔🤔

  • @Marym-x8b
    @Marym-x8b Месяц назад +2

    😢 በዚልክ እህት ስትጨክን መቼም የማትለወጥ ስታናድድ😢

  • @DhEf-j6i
    @DhEf-j6i Месяц назад +2

    እውነት ሶሲናት ይች

  • @rehimaniguse1759
    @rehimaniguse1759 Месяц назад

    Yesosi eht beza behonech❤❤

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw Месяц назад +2

    ሰይፈ አዉቆ ነዉ የረሳ የመሰለዉ😂😂

  • @ZinetMohammed-v1h
    @ZinetMohammed-v1h Месяц назад +2

    እቁ አለች አልሞተችም የምትሉ

  • @FyFu-h9k
    @FyFu-h9k Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ቶልቶሎ ይለቀቅ

  • @KshsxgNzhshd-mk9np
    @KshsxgNzhshd-mk9np Месяц назад +2

    የዚህ ድራማ እንቆቅልሽ እግዜር ይፍታው

  • @arsamaenata
    @arsamaenata Месяц назад +2

    ወይስምረት ፈጣጣ😄😄

  • @ahmadAhmab-pe1ew
    @ahmadAhmab-pe1ew Месяц назад +2

    ወይኒ ስምረት

  • @አየሎ
    @አየሎ Месяц назад

    እንኳን አደረሳቸ ለቅዱሰ ሚካኤል ለአመተ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Месяц назад +4

    እረእቁ የትአለች

  • @MartaMekonen4428
    @MartaMekonen4428 Месяц назад +2

    የሰይፈ ካራክተር ግን አልቀዘቀዘም ትንሽ😊

  • @eyubekele
    @eyubekele Месяц назад

    ስምረት አድርቅ😂😂😂😂😂

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Месяц назад +1

    Yesefe ehit yigebatal

  • @TadduuTube
    @TadduuTube Месяц назад +2

    እንቁ ትማጣለች የምትሉት ብቻ 🥰👍

  • @nafsoibirahim8615
    @nafsoibirahim8615 Месяц назад

    Inqu kifil 28ilaqaq ❤❤❤❤

  • @Rysjs5122
    @Rysjs5122 Месяц назад +1

    Fiyorii😂😂😂😂😂

  • @NardosNardos-h7p
    @NardosNardos-h7p Месяц назад +2

    Enqu nafekchn

  • @Bety-gt5vy
    @Bety-gt5vy Месяц назад +1

    እንቁ አልሞቴችም እርግጤኛ ኔኝ❤😅😅

  • @KopraKopra-z3y
    @KopraKopra-z3y Месяц назад

    ግን ሰይፍ ሁሉንም ያስታዉሳል ወላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EkerameMu
    @EkerameMu Месяц назад

    ደባሪት እኮ አለች

  • @HanaabeyHana-kn1kt
    @HanaabeyHana-kn1kt Месяц назад +1

    ሰይፈ ማስታወሰ አለበት የአዜብ መጨረሻ ናፈቀኝ

  • @badadhatuguye2252
    @badadhatuguye2252 Месяц назад +2

    Well came my family 🖐🥰

  • @waaa4954
    @waaa4954 Месяц назад

    ሶሲ ከት ማጣሽ 🤣አር ስምራት ልታሳደን ነው 🤣🤣🤣🤣🤣😢

  • @NjVip-js3dx
    @NjVip-js3dx Месяц назад

    ሰዪፉትዉታዉዪመለስ❤❤❤❤❤❤

  • @نوالالقحطاني-ن5ز
    @نوالالقحطاني-ن5ز Месяц назад

    እንቁ ከሞተች ቡሀላ በጣም
    አስጠልቷን እንቁ እዳልሞተች
    አሳውቁን😢😢😢😢😢😢

  • @KomiKomi-q1j
    @KomiKomi-q1j Месяц назад +4

    1ኛ ነኝ 😹

  • @Andy-z3w9f
    @Andy-z3w9f Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FBgghGsfk
    @FBgghGsfk Месяц назад +1

    እቁ ሞኖርአለበት የምትሉ❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 Месяц назад

    አዜብ ዋጋቨን አገይቨ ሰምረት ይንቺ ነገር ደሞ መቼ ነው ውጋቨን የምትገኝ ው

  • @KjHg-m4x
    @KjHg-m4x Месяц назад +1

    እምየን ልቀቁልን😢

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g Месяц назад

    ዉይ ስምረት አቃጥላ ደፋችኝ ❤❤❤

  • @HananGafar-mn5fw
    @HananGafar-mn5fw Месяц назад +2

    ስምረት አንድ ነገር ልጠይቅሽ እንቆ እዉነትም ሞታለች ብር እሰጥሸለዉ ንገርኝ😂😂😂

    • @NeimaAdem-q4u
      @NeimaAdem-q4u Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh Месяц назад

    እንቁ አልሞተችም የሚል 😂😂

  • @rosirosi-on8bu
    @rosirosi-on8bu Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😢😢😢

  • @NeemaNeema32
    @NeemaNeema32 Месяц назад +3

    ሀዜብ ግን በብር ነው የምተስበው

  • @alextiri2562
    @alextiri2562 Месяц назад +2

    እኔ ግን ፍዮር የሌላትን ድራማ ማየት አስጣላኝ😅😅😅

  • @ChaltuuChaltu
    @ChaltuuChaltu Месяц назад

    Mamotim yelabatim Acter Sila honech