የወገሻ 2ተኛ ዙር ተማሪወች የምርቃት ፕሮግራም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 58

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 2 месяца назад +32

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ ከእሼቤት ነው የመጣሁት የፍቅር ታርካቹን ሰምቼ በጣም የሚያስተምር ደስ የሚል የፍቅር ነው ያየሁባቹ በርቹ በጣም ጎበዞችናቹ እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምር❤

  • @genbaw542
    @genbaw542 Месяц назад +3

    ይህችን ልጅ መልካም አድርገው ነው፡ወላጆችዋ ያሳደግዋት።

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 2 месяца назад +14

    ድርባባ ናት በርች በሀይማኖትሽ❤

  • @GUNDOMESKELTUBE
    @GUNDOMESKELTUBE 2 месяца назад +6

    ከ እሼ ቤት ነው የመጣሁት በርቺ አብርሽን ተንከባከቢልን ረቂቅዬ ❤❤❤

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን ረቂቅ በርች እሸቲዩብላይ ነው ያየሁት በጣም የሚገርም የሚያሥደሥት ሥራእና አጋጣሚ ነውአሁን እግዚአብሔር ይመስገን አጋጣሚ ሥጦታው ደስብሎኛል ደሥይበላችሁ አሜን ❤❤❤❤

  • @ፍቅርተክርስቶስ
    @ፍቅርተክርስቶስ 2 месяца назад +9

    በርች እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያስርስሽ እሸቱ ጋ አይቼሽ ነው የመጣሁት

  • @SefuKeder
    @SefuKeder Месяц назад

    ደስ የምል የፍቅር ታርክ ነበር ተሪከቹን እንደዬውት ለምባ ዩቱብ ሰብስ ኪረይብ የደረኩት❤❤❤❤

  • @AgereneshMersha
    @AgereneshMersha Месяц назад

    እረቂቅ ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ እኔም እሼ ዶንኪ ቱዩብ ነው ያየሁሽ ታሪካችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @qafar-fiqmashow
    @qafar-fiqmashow Месяц назад +1

    Wogesh Great school of the life❤

  • @GizeAlemu-c2u
    @GizeAlemu-c2u Месяц назад +1

    ከሼ ቤት ከች❤❤❤

  • @TekluZepre
    @TekluZepre 2 месяца назад +4

    የኔ ደርባባ መልካሙ ሁሉbእመኛለው

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 месяца назад +2

    ደርባባ ጀግና ሴት ነሽ በርች ቆንጆ❤️🥰

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 2 месяца назад +1

    እመቤቴን ስጠሪ ደስስትይ እመብርሀን በህይወትሽ ሙሉ እሳ ትቅደምልሽ ❤❤❤❤

  • @fantayedegemu
    @fantayedegemu 2 месяца назад +1

    የሼ እዳ ለመክፈል ነው በርችልን

  • @KenuChekol
    @KenuChekol 2 месяца назад +3

    በርቱ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @Abeer-y2r
    @Abeer-y2r 2 месяца назад +1

    amen fatare yemazegn

  • @dilgebremichael3424
    @dilgebremichael3424 Месяц назад

    The way u express ur future husband betame areketognale ye abrhame ye sara bellenale

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 2 месяца назад +3

    ከእሼ ነው የመጣሁት❤❤❤❤

  • @RomanSibatu
    @RomanSibatu 2 месяца назад +1

    Rakik ❤❤❤konjo neshi bezlay tatar neshi ena barchi❤❤

  • @DeginetEdilu
    @DeginetEdilu 2 месяца назад +5

    ካንች ብዙ እንጠብቃለን

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 2 месяца назад +3

    ከእሸቱ ነው የመጣሁት❤

  • @LenseYadesa
    @LenseYadesa 2 месяца назад +3

    የእኔ ቆንጆ ላንቺ ደስ ብሎኝል

  • @kaltesfesh4803
    @kaltesfesh4803 2 месяца назад +1

    naniye yene enate betam desbelognal yene jegna🥰

  • @DereseGeshaye
    @DereseGeshaye Месяц назад

    rekiki eko betam dess emtil lij nech

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 2 месяца назад +2

    አኔ ቆንጆ❤❤❤ በርቺ እማምላክ ካንቺ ትሁን

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 2 месяца назад +2

    ከሸቱ ጋር በርች

  • @haregnegusu6432
    @haregnegusu6432 2 месяца назад

    በርቼህ ደግሞ ስታምሬ እህቴ

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie 2 месяца назад

    ከአሸ ቤት አይቸ መጣሁ ኤመብርሀን በትዳር ታጣምራችሁ

  • @Pourtugala123
    @Pourtugala123 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HayuMuhe-l5e
    @HayuMuhe-l5e 2 месяца назад +2

    Reki kesent amet bohala selayehush des belognal

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 2 месяца назад +1

    በርቺ

  • @mahdersewunet8847
    @mahdersewunet8847 2 месяца назад +1

    አብርሀምን አደራ ተንከባከቢው

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk 29 дней назад

    እሕቴእንደምንዋልሽእባክሽንለበረከትሥራፈልጌሽነበርቴሌግራምሽአልሠራአለኛዛሬፈልጌሽነበር❤❤❤

  • @WasKan-m5b
    @WasKan-m5b 2 месяца назад +2

    Ke eshe bet temeta

  • @LenseYadesa
    @LenseYadesa 2 месяца назад +4

    እሸቱ ጋ መቶ የሚያፍር የለም

  • @KibeAbebe-rb1hs
    @KibeAbebe-rb1hs 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shalomteramed2177
    @shalomteramed2177 2 месяца назад +1

    Ye agoti lij berchi

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk 2 месяца назад

    አሸጠይቆአያፍርምሁሉምእዳንችቢማርሥንትወንድምችይድኑነበር፣❤❤❤

  • @BeminiAlmu
    @BeminiAlmu 2 месяца назад

    እውነት ነው ባልበላነው ስንት እዳ ከፈልን።

  • @Messarat-u4z
    @Messarat-u4z 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @sarazewdie-o9f
    @sarazewdie-o9f 2 месяца назад

    WOW

  • @Massart-o7z
    @Massart-o7z 2 месяца назад

    ❤🎉

  • @firewbekele4187
    @firewbekele4187 2 месяца назад

    ማነው ከእሼ የመጣ

  • @FirehiwotHeiyis
    @FirehiwotHeiyis 2 месяца назад

    እሸቱ ነው የላከኝ

  • @elhamyass
    @elhamyass 2 месяца назад

    ማሬ

  • @Rekikabrish
    @Rekikabrish 2 месяца назад

    Fake account nw pls yehe yene aydelm

  • @YebkaleTades
    @YebkaleTades 2 месяца назад

    የእሸቱ አደራ ነው

  • @DeginetEdilu
    @DeginetEdilu 2 месяца назад +1

    ከእሸቱ

  • @takelederesa
    @takelederesa 2 месяца назад +1

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ ከእሼቤት ነው የመጣሁት የፍቅር ታርካቹን ሰምቼ በጣም የሚያስተምር ደስ የሚል የፍቅር ነው ያየሁባቹ በርቹ በጣም ጎበዞችናቹ እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምር❤

  • @mahdersewunet8847
    @mahdersewunet8847 2 месяца назад

    አብርሀምን አደራ ተንከባከቢው

  • @mahletbirhan
    @mahletbirhan 2 месяца назад

    ❤❤

  • @ahmmad-rj7km
    @ahmmad-rj7km Месяц назад

  • @KisanetDebas
    @KisanetDebas 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @MazaratzEmar
    @MazaratzEmar Месяц назад +1

    ❤❤❤