Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ደግ አረገችህ አወል ከዛ ጀማል የሚባል ጀዝባ ጋ ስትሁን ነው የዘጋሀኝ ሰአዲ ጀግና ሴት ነሺ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
ሲጀምር የባቲ ወደቺ ፍራ ናቼው 😂😂😂
@@SulymanAysha-d5yእኔንም ዴምሩኝ እመልሳለሁ
ወነአኡዙቢላህ አደራህን ጌታየ የባሌን ሃቅ የምወጣ አድከረገኝ
ጀግና የምትሉ ሠወች አረ ተዉ ሥድብ ጀግንነት ነዉ እዴ ሠት ልጅ ሠተር ሥትል ነዉ ጥሩ አዴለም ተይ ሥአዲ አትሣዴቢ ተቆጠቢ ሁላችሁም ጥፋተኛ ናችሁ በትዳር አቀልዱ ተከባበሩ በጥፊ አረ ነዉር ነዉ ሀራም ሥድብ አኡዙቢላህ
አያንች የመጣላቸውን ነውኮ ሚፅፉት
ሳህ ወላህ
ደምሪኝውደ
እሱም ቢሆን የሚከበር ወንድ አልሆነም ግን የሷን ስድብ እና ጥፊ እየደገፍኩ አይደለም ትእግስቷን ተፈታተናት አላህ ሆይ መልካም አድርገኝ መልካም አጋር ወፍቀኝ
@@RabeaKsa-gg9ws አሚን ከመዳም ቤት የሚጣንን ሥጠን
ደግ አረገችህ በትዳር ቀልድ ይቅር የምትሉ👍👍👍
ዝብለሽ ሩዝሽን ቀቅይ ከዛ ሰብስክራይብ አድርጊ በሰው ትዳር አትጃጃሉ
@اولسعيد-ل5ظ ስራ ክብር ነዉ አሁን ባተቤት የተሳደብክ መሥሎህ ከሆነ ተሳስተሀል 😏😏😏
አዳድ ሰወች ግን ሰአዳ ጀግና የምትሉት ያማቹሀል ለባላ እጃን ስላነሳች ነው ሴት ልጂ እረጋ ስትል ነው የሚያምረው ከወድ እኩል ማውራት ረረረረ
ሰአዳ የምር አብዝተሽዋል በረድ በይ ሴት ልጅ በረድ ሲል ደስ ይላል
ጀግና እያሉ የልብ ልብ ሰጣት የመዳም ቅመሞች
ላ ምዱረ ሹልጥልጥ ሰአዳ ምንም ጥፋት የላትም 🐼
እዳችያለሽልጥልጥለባሏኳክብርየለላትእጭ
ዝብላችሁ በሰው ትዳር አትጃጃሉ አወልም ቨጣም ይፈራታል ከካሜራ ጀርባ በደብ ግረፋት
እሶ ባል. አወል ሚስት እድህአይነትትዳር ከማግባት ቁሜልቅር. ስታስጠላ ምላሳም ክብርየለላት የባልትርጉምሳይገባችኩ ለስሜታችሁ ብላችሁ ትገባላችሁ ባለጌ
አቦ ስአዲ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ታልሆነልሽ በሰላም መለያየት።በትዳራችሁ መቀለድ አኡዙቢላህ።ጀግና ጀግና የምትሏት ሚድያላይ ተኳኩላ እየወጣች ምኑለይነው ጀግንነቷ መጀመሪያ ድንሽን በተማርሽ እንድህ ባልሆንሽ ወንድልጅ ወንድ ታልሆነ ይቅር ሚስቱን ታልሰተረ።
አኡዙቢሏህ ያላገቡት ከናተ ምን ይማሩ ስራ ጠፋባችሁ ስራችሁን ብታቁት ኑሮ ተናናቃችሁ ክብር ፍቅር የት አለ አሏህ ይስቱር
ክፉ ጎደኛ መጥፍ መካሪ ከቤት አባር ስላለህ አባረርካት ግደላት ቤልህ ትገላታለህ ታሳፍራለህ
ሳህ
ደምሩኝ😢😢😢😢
ሳህ 😢😢😢😢😢 ውጭግቢ እምትላት ጥጃናት እደ
ጅል ነው እንዴ በሰው የሚመራው
ግን መጭው ትውልድ አሁን ካለው ትውልድ ምን ይማር!? ለሰዎች መልካም አርአያ መሆን ቢያቅተኝ እንኳ መጥፎ አርአያ ከመሆን ጠብቀኝ ያአላህ ኻቲማየን አሳምርልኝ
አወል ለሰአደ ክብር ይኑር እያስከፈሃት ነው
ሰአዲ ጎበዝ ነሽ የራሱ ጉዳይ 🌸🌸🌸🌸
ሰአድ ዛሬ እሳት ጎርሳ እሳት ለብሳ ነው የመጣይው በሳቅቅ ሞትኩ😂😂😂😂
ውነቷነው የሰው ወሬ ሰምቶ ውጪ ሚስትን ያህል ነገር አይባልም
ወላሂ የሰአድ ፀባይ ልክ እደኔ ተናዳጅነች😢😢😢❤❤❤❤❤
የምር ግን በጣም ባለጌ አሳዲጊ የበደለሺ ነሺ እደት ቀአለም ፋት የልጂሺን አባት አዛባ የዶሮ አስተሳሰብ ነው የለህ ትይው አለሺ ነገ ልጂሺ አዲጋ ማየቷ እኮ አይቀርም ማወራት ካለብሺ ከካሜራ ወጪ አታወሪውም እደ በኳመት ጀግና ጀግና ሰላሉሺ አትቅበጪ እሚጠቅምሺ ትዲርሺ ነው ግን አወል ጀግና ነህ ትግስትህን ወደዲኩልህ እኔ እኳን ደሜ ፈላ ባለጌ ቱ
ሚሲኪን ተቃጥላለች በጣም 😢😢😢😢ከቤት ማስወጣት ተገቢ አይደለም አንተም ተው አረጋጉት
አቺ ትክክል ነሽ ስትባይ ክብር ይኑርሽ ምንም ጥፋተኛ ቢሆን ባልሽ ጋር እጂሽን አታሺ ውዴ ❤❤ይቅርታ ተባባሉና ስርአት ይዛችሁ ትዳራችሁን ምሩ❤❤❤
ክብርእሚባልየላትም
በጣም የምር@@MozainAbdo
@SulymእሺውዴanAysha-d5y
አረ ደግ አረግሽ አትበሉ በርግጥ አወል ጥፍተኛ ነው ግን ባል መመታት የለበትም የባል አቅኮ በጣም ከባድ ነው አቃቸውን እምናሟላ ያድርገንጅ ከባድ ነው ሰአዲ ተረጋጊ ውዴ
እሡሥ በሠወሬ ፍታት ቢባል ሊፈታትነው እኝክ
ደግ አረግሽው ካአንድ ሁለቴ አንድ አገባሁ አንድ ስራተኛየ ነት እያለ ሴት የሚሰበው መቃጣት ካለባትም እኮ እቤቶ ቁጭ አድርገህ መምከር ነበር እንጅ አላፈልግሽም ሉሎ ማባርር አይደለ። ይህው ናችሁ ወንዶች ከተመቻችሁ
ጎበዞች በርቱ አሁን እየገባችሁ ነው ድራማው በደንብ ስሩ አወል በጣም አሳቀኝ ዛሬ 😂
ስአዲ የኔ ጀግና የሴቶቹ በላይ
ጎበዝ ሰአድ አተ ከብት የመሩሽ ሰአዳ ጀግና ናት ካልደረሱባት አደርስም አተ ነህ የጠገብክ ምንም አይገባህ ጥፊውም አይገባህ
ውዴ ደምሪኝ ሰብ❤
ወይዘንድሮ የማንም ሰገጤ እናፋራ መቀለጃ ሆንን
ደግ አረግሽው ጀግና ሴት❤❤❤❤❤
ይህ ሞኚነት እንጂ ጀግንነት አይደለም ጎበዝ ጎበዝ እያላቺሁ ትዳራዋን አትበትኑ እህቴ ሀያ ይኑርሽ
የመዳም አህያ ምታቂያለሽ ዝብለሽ ረዝሽን ቀቀይ ከዛ ሰብስክራይብ አድርጉ የኔ ዴዴቦች 😂😂😂😂😢
ቀፋፊ ነህ አይባልም መስራት ከመለመን ይሻላል ደነዝ@@اولسعيد-ل5ظ
@@اولسعيد-ل5ظምን ልንማር አንተ ቤት እንመጣለን እብድ
እኔ የምታስቀኝ በጣቷ የምትገፈትረው ነገር😂😂😂
አበሳ ሰአዲ ስወድሽ ጀግንነትሽን 🎉🎉
ባሏንበሚድያስላዋረደችአይየኛሰው
ሰአዳ በጣም ለወንድ ልጅ ክብር ትንሽ እኮን ይኑርሽ በሚዲያ ላይ ወታ ለትዳር ያለውን ክብር መናገር ጥሩ አይደለም ለምንም ክብር የላትም የምር በጣም እውድሽ ነበር ግን አሁን ጠላሁሽ. ግን ለወንድ ልጅ ክብር ይኑርሽ
ነገስ ጎደኛህ አውጣት ቢልህ እንደምታስወጣትምንዋስትና አላት
ሴቶች እየ እንደ ሰአዳ ጎብዝ ሴት መሆን ነው ያለባችሁ ውንድ ልጅ የሚውድው የዚች አይነት ሴትነው
ወይ ሰአዲ🎉🎉እዳውትለያለሽ ደግ አረግሽው አገቱን የሚደፋ ወድ አይወዱም ወዶቹ😂😂😊😊
ሰአድየ እጂሽን ለወቅ ይበለው ደግ አረገችህ አተ ቡሀቃ እበት
🤣🤣🤣🤣
ሰአዲ እቃ መሰለችህ ጂል ትዳርህን ሌላ ሰው እንዲመራልህ ትፈልጋለህ ወንድ ሁን ሴት ልጂ የተከበረች ናት እቃ አይደለችም 🤔🤔🤔🤔
ወላሂ አወልአሳዘነኝ ለባልሽክብር ይኑርሽ ሠአዳ❤❤❤❤
ዱሮ ቅጭላት ይመችሽ ሳአዲ ጀግናነሽ አወልግን ጀልነህ ጀማል ግን ጀዝባ ናቹሂ
የሴቶቹ በላይ የኔ ጁግና❤❤❤❤
ደግ አረገችህ የሠው ምክር ሰምተህ ይቅርታ እያለችህ ጀማል መጀመሪያም የሠውን ወሬ ለቃቅሞ ከመፖሰት ውጪ ክብር የለውም አንተ የሡን ሠምተህ ከልጅጋ በድለሀታል😢😢😢😢😢😢😢😢
ውዴ ደምሪኝሰብ❤
ድራማው እዳቃጣለ ነው ክፍል ስት ነው😮😢😂😂
የምወዳቹ የሃገሬ ልጆች እስኪ ደሙሩኝ የኔ ቅሞሞች ጀማሪ ነኝ🥲🥲😢
ሰአዲ ወሬሽ ሲጣፍጥ😂❤
👍👍👍💪🥰🥰
ለባሏ ክብር የሌለሽ ምንም ቢያጠፋ በጥፊ መምታት የለብሽም አወል እዳታመልጥህ ተካሜራ ጀረባ በደብ ቅጣት የምትሉ በላክ አሳዩኝ
ሳህህ
ዝምያለ ነጻወጣአሉ እረሱል r.a.w.
ስአዳ የኔ ቆንጆ
ኤጂ የሴት ምላሳም አይጣል ነው እሱ ግን ትግስቱ እርጋታው ምንም ጥፋተኛ ቢሆን ደስ ይላል ሴት ልጂ አደብ ሴኖራት ነው አወቅሺ ቢሉሺ አትቅበጪ ትዳርሺ ነው የማዋጣሺ ለባልሺ ክብር ይኑርሺ የባል ሀቅ ግን ምንም አታቂ ነፈዝ😢😢😢
የህለየ ፈልገሽውይሆናል ባለጌ 😂ከቤትአሶጥቶመሰለኝየጣላት😤
@@EthiopiaHagere-d9q እ ፈልገሺው አላልሺም አረ እኔ ምርጥ ፀባየ ሰናይ ጀግና ባል አለኝ አልሀምዱሊላ የሰውም አልመኝ የራሴን ያብጅልኘ ጥፋተኛም ቢሆንም ልክ አለው
አወሌ እረባክህ ሚስትህ ናት የምታዋጣህ ሰዉ የሚልህን አትስማ ለልጅህ አስብ 😢
😢😢🎉❤ትክክልነሽ ሰአድ 🎉😢ግን የራሳችሁ ችግርነዉ ተመለሱ 🎉😢❤ አወልደሞ ሴት ከቤት ማስወጣት የለብክም አተነህ እቢካለችኮ መዉጣት ያለበት😢🎉❤
አግባባት ጥግብ ነው ያለችው ሰአዳ
ሀሀሀሀ ተመቸሸኝ ሰአዳየ አልፈራህም አላልሸም አይይ አወል ድሮም እኔነኝ የምፈራሸ አላልክም😅😅😅😅 ክብር ለኛ ሴቶች
🎉❤🎉👌👍
እኔምለው ትዳር እቃ እቃ ጫዎታ ነዉ እንዴ ስትፈልግ ሕጂ ስትፈልግ ነይ ምን ማለት ነዉ አረ ታዉ በአላህ ለትዳራቺሁ ለጎጆአቺሁ ክብር ይኑታቺሁ እኛንስ መቼም አሻንጉሊት አግኝታቺሁናል
ሰአድትክክክል❤❤❤❤❤❤❤❤
አበሳሰአዲ ሲፈልግ የሚአባርርሽ ሲፈልግ የሚአስገባሽ ተራ ሴት አለመሆንሽን አሳየሽ ደግ አረግሽዉጥፊዉ ተመችቶኛል😊😊😊😊
እይ ወላ😂😂😂😂😂😂😂😂
ድፍረት ይቅርታ ብየ ስትል ጀግና ሴት አታውቅም
አተ ያምሀል እዴ ትዳር ጨዋታነው ስፈልግ ውጭ ስፈልግ ግቢ እምትለው ሆ😢 እረ በጣም ነው እሚደብረው አርቀህ አስብ እማይሆን ነው ያደረከው
ሳድየ ታረቁ በርግጥ አጥፍቷል ግን ለጠላትሽ ደስ አይበለው ወደቤትሽ ተመለሽ ውዴ
ትክክል ናት ሰው ቅጣ ስላለክ አይደለም መቅጣት ያለብህ ደግ አደረገቺህ
አርጎድ ምን ልበል ቀይ ሙሥሌም እህት ወድሙች አር ቆመን እንስብ ንካህ ቀላልነውድ ትዳር እቃቃ ጫውታ ሆንድ ያአላህ ቆይ ስው ግድላት ውይም ምታት ለአውራ ሥጥ ብሌህ ልሠጣት ነው 😢😢😢😢ሥአድ ጅግና አላህ ይጠብቅሺ ነብይ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም አደራ የሴቶች ንገር የየቴሙችን ንገር አድራ ብለዋል የሀባበላህ መሀመድ ያአህርት ዘመን 😢😢😢😢😢
ተይ ምንም ቢያጠፋ ባልን አትማቺ ክብር ይኑርሽ
ደግ አረገችህ ሰው ባለህ ነውዴ ሚስትህን የምታባርረው ወድች ጀለፎች ናችሁ😮😢
ግን አላህየ እደው ባሌን እማከብር እሚያከብረኝ ሥጠኝ ረተይ ባልሽን አክብሪ አነጋረርሽ እራሡ እደባል አታይውም የአላህ ካሜታተሮች ደሞ አታሽቃብጡ ባልበጥፊ ሥመታ ደግ አረግሽው እምትሉ የትኛው ሴት ናት ባል መጥፊ የምትመታው እጭ😏😏😏😏😏
ይችሴት ወራዳናት እደትወድልጅ ታመናጭቃለች
የሴት ቁለጣም ናችሁ ሰአዳና የጀማልሚሰት እር ብልግና ሴቴቱ ወድ ወዶችሰት የሁናችሁ ናችሁ
😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ካህያጋ የዋለችጊደር ፈስተስተምራ ትውላለች አሉ ጀማል ትዳል ይሁንህ
ረአባልምእባካቹህ
ጌታ ሆይ ምን ዓይነት ትዳር ነው እግዝአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀኝ😢
😢😢
ኧረ ጥፊ ወላሂ ደስ ሲል😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😢
😂😂😂😂 አራ
ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ ረአ ታዉ ነገ ለልጃችሁ እሰቡ በዉስጥ ፍቱት
ሞት ነው ለቀልድም ቢሆን መራከስ አኡዙቢላህ እማትረቡ
አኡዙ ቢላሂ ሰአዳ ቤለጌ ሰገጤ ነሽ የሴት ልጂ አደብ ይኑርሽ አወል ውነት አስጠላሀኝ በጥፊ አቃጥላት ወድነትህ አስክብር እጪ
የኔ ጀግና ሡሡ የወንዶች እራስ ምታት ዝም እሚሏቸዉን አይወዱም
ሰአዳ ምንምቢጠፋ ከባልሽላይ እጂሽንአትዘሪጊውድ የባልምሀቅአለብን እነሱምአለባቸውግንአችየለሽንክበር ጠብቂውድ
የኛመካሪ የባልሀቅ አለብንደ😂😂ገልቱ ከቤትአሶጥቷ የጣላት የሷሀቅነውደ ወንድየጠረረባችሁሴቶች መሽለጥለጥ ስራችሁነው።
@@EthiopiaHagere-d9q ለራስሽጠሮብሽከሆነ ንገሪኝከፈልግሽአሳይሻለሁ የተዘነከተባልአለኝአልሀምዱሊላ አሁንምየባሎንሀቅየለባትንየሶንከጠበቀይ እሱአድቀንይፀፅተዋል ደግሞለሚስቱንየለውንከብርሳላቅቀርቸአይደለም ግንባሎእሰሆነድራስ ከባሎላይእጆንመዘርጋት የሂሴትነትእዳይመስልሽ
@EthiopiaHagere-d9q መውጣቶአልጠፋኝም መፋታትካለባትመፋታት መስማማትካለባትመስማማት እጂ ከባሎላይእጆንመዘርጋትሴትነትእዳይመስልስ ብትናደድም ባሎንማክበርአለባት ስታከብረውነውየሚከብራት ደግሞመጀመሪያአስጠንቅቆታል ከገባሽለራስ ገልቱስ ካለበትነል አፍሽንአትልቀቂ ለራስሽክብርይኑርሽለሰው
አሁንስ አስጠላችሁኝ ምድነው መዝረክረክ በትዳር መቀለድ አኡዙቢላሂ ሴት ልጂ እደት ባሎን በጥፊ ትማታለች እረ ምን እንማር ከእናተ ቆይ
የስአዳ ጥፊ ነዉ የሚመቸኘ የት አባቱ ሢፈልገዉ የሚባርር ሢፈልገዉ የሚሥገባ ምን መብት አለህ ሢቀጥል በማንም ጨምላቃ እያመጣህ ታሠዲባታለህ
ጀግና ሴት😮😮😮
እረ ሰአዳ በጣም ይደብራል ምንም ጥፍተኛ ቢሆን እጂሽን አታንሽ እባልሽ ላይ አኡዙቢላህ ወንዱ ማነው سبحان الله የባሌን ሀቅ የምዋጣ አድርገኝ يارب😳😳😳
ወይኔ ምላሶ ይችጋ ና ሀዋጋ. አተና ጀማል. ብዙችላችሆል. ምንጉድናቸው ስታስጠላ ምላሳም
😅😅😅😅
አንች ብትሆኝስ እቤትሽ ሴት አስገብቶ አንችን አባሮ ቤት ኮረዳ ቢያስገባ ምን ይመስልሻል አንድ ቤት ኮረዳና ጎረምሳ አብረው ተኝተምው😄😄😄
Beteffe Esayyi Yansal
Wow sada gobzaneshee❤❤❤❤
አተ መጀመሪያ ለሚስት ክብር ይኑርግ መጀመሪያ ነበር መጥኖ መደቆስአሁን ምን ያረጋልድስት ጥዶ ማልቀስ አለ
አትጃጀሉብን ሰአድ ግን ጀግናነሽ ጥፊዉ ይደገምምምምም😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
አውዡቢላህ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ
ሣአዳ ትክክክል ነሺ ነገርግን ሢትበይ ክብርሽ ምንሚጥፋታኘ ሥሆኒ በልሺ ገሪ እጅሺን አተናሽ ሠዬ🌷🌷ይቅሪታ ተቀበይና ሥረአት ይዘችሁኒ ወዶች ሰሞን ምነከች ነዉ ግን አለሁ አክሪ🌷🌷🌷🌷🌷
ኧረ ተረጋጊ ሆሆ ባልሽ እኮ ነው እዴት በጥፊ አጮለችው አወቅሽ ቢሉሽ መስመር አለፍሽ መምታት ቀርቶ መገልመጥ ምን ማለት ነው በድናችን
ትበለው
የባልሀቅ ከባድነው ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ባልሽ የጀነት መግቢያሽ ነው
ሠአዲዋ ለወዳጅ ለጥላት ታረቁ ውዴዋ ጥላቶችች ደስ እያላቸውነው ታረቂ የልጅሽ አባት ነው ለልጅሽ ስትይ
ምን አይነቶ ክብርየለላውሻናት ባልይከበራል በጥፊበባት ባልአርገህአኖርካት በላት
አሁንአቺ በዉስጥ የመተሠደበወነሸ እአ አወልንፈልገሺ😂😂😂
@Saada😂😂😂ወይኔSamad-t2h
በጥፈ ብትላት ትንሽ ክብር እሚባል ነገር ይኑርሽ ይሄን ያሀል ስድብ መገፍተር ልትመችውኮነው መገርፍ አለብሽ ስአዳ ስርአት ይኑርሽ እንዲህ አርጎ መመናቀር
Saada endaleshew yehen seytan enndet endagetatemesh fetari yehunesh
አወል ቆፍጠንበል እደወድ ስአዲደሞ ይገባሻል ባለፈው መርቅነሺነበር
ደረቅ ናትግን ቀልድም ይሁን የምረ ደረቅ ናት
ድግ አረጋህ አለይ ትዳር ጭዋታነው እድ ምን ትጭማልቃለህ ኡኡኡ
እሱ ሚስቱን ያላከበረ እንደሆነ አንተም አንተ አትወጣም እሷን ከምታስወጣ
😢😢😢😢💔💔💔
አወል ከሥህተቱ መቸም አይማርም አሁንማ እየባስበት ሄደ ጪራሺ ጀማል ሚሥትህን ግደል ቢልህ ልገል ነውደ አኡዙቢላ የምወዳቹሁ ጥዶች ነበራቹሁ አላህ ያሥተካክላቹሁ
ሠአዲ ጄግና ናት የምትሉ በላይክ
ወይኔ ልጂቷ ግን 🌶🌶🌶🌶🌶👈ልጁ ጎበዝ ነው ትእግስቱ 👍ምንም ቢያጠፋ ወንድ ልጂ ነው
ጥፋትን ለወንድልጅ ቅዱስያደረገውማነው ወሬ ወድየጠረረባችሁ።
ምሳሶ አኡዙብላ
እና እሡ ህፃንልጂነውእንዴ በሠወሬ የሚመራው ትዳርህን አፍርሥ ፍታት ቢባል ሊፈታትእኮነው በሠውሬ የሚመራወንድ ያሥጠላል ደግ አድርጋለቺ ጎበዝ😊
Awel men ayenet beteseb new yaadegeh newuregna
ኮሜንታተሮች አላህን ፍሩ አትሳደቡ በሰዉ ትዳር አትግቡ ስአዳም ይቅርታ አድርጊለትና ታረቁ ተስማሙ
ሳአድየ ደግ እርግሽው ❤❤
ደግ አረገችህ አወል ከዛ ጀማል የሚባል ጀዝባ ጋ ስትሁን ነው የዘጋሀኝ ሰአዲ ጀግና ሴት ነሺ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
ሲጀምር የባቲ ወደቺ ፍራ ናቼው 😂😂😂
@@SulymanAysha-d5yእኔንም ዴምሩኝ እመልሳለሁ
ወነአኡዙቢላህ አደራህን ጌታየ የባሌን ሃቅ የምወጣ አድከረገኝ
ጀግና የምትሉ ሠወች አረ ተዉ ሥድብ ጀግንነት ነዉ እዴ ሠት ልጅ ሠተር ሥትል ነዉ ጥሩ አዴለም ተይ ሥአዲ አትሣዴቢ ተቆጠቢ ሁላችሁም ጥፋተኛ ናችሁ በትዳር አቀልዱ ተከባበሩ በጥፊ አረ ነዉር ነዉ ሀራም ሥድብ አኡዙቢላህ
አያንች የመጣላቸውን ነውኮ ሚፅፉት
ሳህ ወላህ
ደምሪኝውደ
እሱም ቢሆን የሚከበር ወንድ አልሆነም ግን የሷን ስድብ እና ጥፊ እየደገፍኩ አይደለም ትእግስቷን ተፈታተናት አላህ ሆይ መልካም አድርገኝ መልካም አጋር ወፍቀኝ
@@RabeaKsa-gg9ws አሚን ከመዳም ቤት የሚጣንን ሥጠን
ደግ አረገችህ በትዳር ቀልድ ይቅር የምትሉ👍👍👍
ዝብለሽ ሩዝሽን ቀቅይ ከዛ ሰብስክራይብ አድርጊ በሰው ትዳር አትጃጃሉ
@اولسعيد-ل5ظ ስራ ክብር ነዉ አሁን ባተቤት የተሳደብክ መሥሎህ ከሆነ ተሳስተሀል 😏😏😏
አዳድ ሰወች ግን ሰአዳ ጀግና የምትሉት ያማቹሀል ለባላ እጃን ስላነሳች ነው ሴት ልጂ እረጋ ስትል ነው የሚያምረው ከወድ እኩል ማውራት ረረረረ
ሰአዳ የምር አብዝተሽዋል በረድ በይ ሴት ልጅ በረድ ሲል ደስ ይላል
ጀግና እያሉ የልብ ልብ ሰጣት የመዳም ቅመሞች
ላ
ምዱረ ሹልጥልጥ ሰአዳ ምንም ጥፋት የላትም 🐼
እዳችያለሽልጥልጥ
ለባሏኳክብርየለላትእጭ
ዝብላችሁ በሰው ትዳር አትጃጃሉ አወልም ቨጣም ይፈራታል ከካሜራ ጀርባ በደብ ግረፋት
እሶ ባል. አወል ሚስት እድህአይነትትዳር ከማግባት ቁሜልቅር. ስታስጠላ ምላሳም ክብርየለላት የባልትርጉምሳይገባችኩ ለስሜታችሁ ብላችሁ ትገባላችሁ ባለጌ
አቦ ስአዲ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ታልሆነልሽ በሰላም መለያየት።በትዳራችሁ መቀለድ አኡዙቢላህ።ጀግና ጀግና የምትሏት ሚድያላይ ተኳኩላ እየወጣች ምኑለይነው ጀግንነቷ መጀመሪያ ድንሽን በተማርሽ እንድህ ባልሆንሽ ወንድልጅ ወንድ ታልሆነ ይቅር ሚስቱን ታልሰተረ።
አኡዙቢሏህ ያላገቡት ከናተ ምን ይማሩ ስራ ጠፋባችሁ ስራችሁን ብታቁት ኑሮ ተናናቃችሁ ክብር ፍቅር የት አለ አሏህ ይስቱር
ክፉ ጎደኛ መጥፍ መካሪ ከቤት አባር ስላለህ አባረርካት ግደላት ቤልህ ትገላታለህ ታሳፍራለህ
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
ሳህ
ደምሩኝ😢😢😢😢
ሳህ 😢😢😢😢😢 ውጭግቢ እምትላት ጥጃናት እደ
ጅል ነው እንዴ በሰው የሚመራው
ግን መጭው ትውልድ አሁን ካለው ትውልድ ምን ይማር!? ለሰዎች መልካም አርአያ መሆን ቢያቅተኝ እንኳ መጥፎ አርአያ ከመሆን ጠብቀኝ ያአላህ ኻቲማየን አሳምርልኝ
አወል ለሰአደ ክብር ይኑር እያስከፈሃት ነው
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
ሰአዲ ጎበዝ ነሽ የራሱ ጉዳይ 🌸🌸🌸🌸
ሰአድ ዛሬ እሳት ጎርሳ እሳት ለብሳ ነው የመጣይው በሳቅቅ ሞትኩ😂😂😂😂
ውነቷነው የሰው ወሬ ሰምቶ ውጪ ሚስትን ያህል ነገር አይባልም
ወላሂ የሰአድ ፀባይ ልክ እደኔ ተናዳጅነች😢😢😢❤❤❤❤❤
የምር ግን በጣም ባለጌ አሳዲጊ የበደለሺ ነሺ እደት ቀአለም ፋት የልጂሺን አባት አዛባ የዶሮ አስተሳሰብ ነው የለህ ትይው አለሺ ነገ ልጂሺ አዲጋ ማየቷ እኮ አይቀርም ማወራት ካለብሺ ከካሜራ ወጪ አታወሪውም እደ በኳመት ጀግና ጀግና ሰላሉሺ አትቅበጪ እሚጠቅምሺ ትዲርሺ ነው ግን አወል ጀግና ነህ ትግስትህን ወደዲኩልህ እኔ እኳን ደሜ ፈላ ባለጌ ቱ
ሚሲኪን ተቃጥላለች በጣም 😢😢😢😢ከቤት ማስወጣት ተገቢ አይደለም አንተም ተው አረጋጉት
አቺ ትክክል ነሽ ስትባይ ክብር ይኑርሽ ምንም ጥፋተኛ ቢሆን ባልሽ ጋር እጂሽን አታሺ ውዴ ❤❤ይቅርታ ተባባሉና ስርአት ይዛችሁ ትዳራችሁን ምሩ❤❤❤
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
ክብርእሚባልየላትም
በጣም የምር@@MozainAbdo
@SulymእሺውዴanAysha-d5y
አረ ደግ አረግሽ አትበሉ በርግጥ አወል ጥፍተኛ ነው ግን ባል መመታት የለበትም የባል አቅኮ በጣም ከባድ ነው አቃቸውን እምናሟላ ያድርገንጅ ከባድ ነው ሰአዲ ተረጋጊ ውዴ
እሡሥ በሠወሬ ፍታት ቢባል ሊፈታትነው እኝክ
ደግ አረግሽው ካአንድ ሁለቴ አንድ አገባሁ አንድ ስራተኛየ ነት እያለ ሴት የሚሰበው
መቃጣት ካለባትም እኮ እቤቶ ቁጭ አድርገህ መምከር ነበር እንጅ አላፈልግሽም ሉሎ ማባርር አይደለ። ይህው ናችሁ ወንዶች ከተመቻችሁ
ጎበዞች በርቱ አሁን እየገባችሁ ነው ድራማው በደንብ ስሩ አወል በጣም አሳቀኝ ዛሬ 😂
ስአዲ የኔ ጀግና የሴቶቹ በላይ
ጎበዝ ሰአድ አተ ከብት የመሩሽ ሰአዳ ጀግና ናት ካልደረሱባት አደርስም አተ ነህ የጠገብክ ምንም አይገባህ ጥፊውም አይገባህ
ውዴ ደምሪኝ ሰብ❤
ወይዘንድሮ የማንም ሰገጤ እናፋራ መቀለጃ ሆንን
ደግ አረግሽው ጀግና ሴት❤❤❤❤❤
ይህ ሞኚነት እንጂ ጀግንነት አይደለም ጎበዝ ጎበዝ እያላቺሁ ትዳራዋን አትበትኑ እህቴ ሀያ ይኑርሽ
የመዳም አህያ ምታቂያለሽ ዝብለሽ ረዝሽን ቀቀይ ከዛ ሰብስክራይብ አድርጉ የኔ ዴዴቦች 😂😂😂😂😢
ቀፋፊ ነህ አይባልም መስራት ከመለመን ይሻላል ደነዝ@@اولسعيد-ل5ظ
@@اولسعيد-ل5ظምን ልንማር አንተ ቤት እንመጣለን እብድ
እኔ የምታስቀኝ በጣቷ የምትገፈትረው ነገር😂😂😂
አበሳ ሰአዲ ስወድሽ ጀግንነትሽን 🎉🎉
ባሏንበሚድያስላዋረደችአይየኛሰው
ሰአዳ በጣም ለወንድ ልጅ ክብር ትንሽ እኮን ይኑርሽ በሚዲያ ላይ ወታ ለትዳር ያለውን ክብር መናገር ጥሩ አይደለም ለምንም ክብር የላትም የምር በጣም እውድሽ ነበር ግን አሁን ጠላሁሽ. ግን ለወንድ ልጅ ክብር ይኑርሽ
ነገስ ጎደኛህ አውጣት ቢልህ እንደምታስወጣትምንዋስትና አላት
ሴቶች እየ እንደ ሰአዳ ጎብዝ ሴት መሆን ነው ያለባችሁ ውንድ ልጅ የሚውድው የዚች አይነት ሴትነው
ሳህ
ወይ ሰአዲ🎉🎉እዳውትለያለሽ ደግ አረግሽው አገቱን የሚደፋ ወድ አይወዱም ወዶቹ😂😂😊😊
ሰአድየ እጂሽን ለወቅ ይበለው ደግ አረገችህ አተ ቡሀቃ እበት
🤣🤣🤣🤣
ሰአዲ እቃ መሰለችህ ጂል ትዳርህን ሌላ ሰው እንዲመራልህ ትፈልጋለህ ወንድ ሁን ሴት ልጂ የተከበረች ናት እቃ አይደለችም 🤔🤔🤔🤔
ወላሂ አወልአሳዘነኝ ለባልሽክብር ይኑርሽ ሠአዳ❤❤❤❤
ዱሮ ቅጭላት ይመችሽ ሳአዲ ጀግናነሽ አወልግን ጀልነህ ጀማል ግን ጀዝባ ናቹሂ
የሴቶቹ በላይ የኔ ጁግና❤❤❤❤
ደግ አረገችህ የሠው ምክር ሰምተህ ይቅርታ እያለችህ ጀማል መጀመሪያም የሠውን ወሬ ለቃቅሞ ከመፖሰት ውጪ ክብር የለውም አንተ የሡን ሠምተህ ከልጅጋ በድለሀታል😢😢😢😢😢😢😢😢
ውዴ ደምሪኝሰብ❤
ድራማው እዳቃጣለ ነው ክፍል ስት ነው😮😢😂😂
የምወዳቹ የሃገሬ ልጆች እስኪ ደሙሩኝ የኔ ቅሞሞች ጀማሪ ነኝ🥲🥲😢
ሰአዲ ወሬሽ ሲጣፍጥ😂❤
👍👍👍💪🥰🥰
ለባሏ ክብር የሌለሽ ምንም ቢያጠፋ በጥፊ መምታት የለብሽም አወል እዳታመልጥህ ተካሜራ ጀረባ በደብ ቅጣት የምትሉ በላክ አሳዩኝ
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
ሳህህ
ዝምያለ ነጻወጣአሉ እረሱል r.a.w.
ስአዳ የኔ ቆንጆ
ኤጂ የሴት ምላሳም አይጣል ነው እሱ ግን ትግስቱ እርጋታው ምንም ጥፋተኛ ቢሆን ደስ ይላል ሴት ልጂ አደብ ሴኖራት ነው አወቅሺ ቢሉሺ አትቅበጪ ትዳርሺ ነው የማዋጣሺ ለባልሺ ክብር ይኑርሺ የባል ሀቅ ግን ምንም አታቂ ነፈዝ😢😢😢
የህለየ ፈልገሽውይሆናል ባለጌ 😂ከቤትአሶጥቶመሰለኝየጣላት😤
@@EthiopiaHagere-d9q እ ፈልገሺው አላልሺም አረ እኔ ምርጥ ፀባየ ሰናይ ጀግና ባል አለኝ አልሀምዱሊላ የሰውም አልመኝ የራሴን ያብጅልኘ ጥፋተኛም ቢሆንም ልክ አለው
አወሌ እረባክህ ሚስትህ ናት የምታዋጣህ ሰዉ የሚልህን አትስማ ለልጅህ አስብ 😢
😢😢🎉❤ትክክልነሽ ሰአድ 🎉😢ግን የራሳችሁ ችግርነዉ ተመለሱ 🎉😢❤ አወልደሞ ሴት ከቤት ማስወጣት የለብክም አተነህ እቢካለችኮ መዉጣት ያለበት😢🎉❤
አግባባት ጥግብ ነው ያለችው ሰአዳ
ሀሀሀሀ ተመቸሸኝ ሰአዳየ አልፈራህም አላልሸም አይይ አወል ድሮም እኔነኝ የምፈራሸ አላልክም😅😅😅😅 ክብር ለኛ ሴቶች
🎉❤🎉👌👍
እኔምለው ትዳር እቃ እቃ ጫዎታ ነዉ እንዴ ስትፈልግ ሕጂ ስትፈልግ ነይ ምን ማለት ነዉ አረ ታዉ በአላህ ለትዳራቺሁ ለጎጆአቺሁ ክብር ይኑታቺሁ እኛንስ መቼም አሻንጉሊት አግኝታቺሁናል
ሰአድትክክክል❤❤❤❤❤❤❤❤
አበሳሰአዲ ሲፈልግ የሚአባርርሽ
ሲፈልግ የሚአስገባሽ ተራ ሴት አለመሆንሽን አሳየሽ ደግ አረግሽዉ
ጥፊዉ ተመችቶኛል😊😊😊😊
እይ ወላ😂😂😂😂😂😂😂😂
ድፍረት ይቅርታ ብየ ስትል ጀግና ሴት አታውቅም
አተ ያምሀል እዴ ትዳር ጨዋታነው ስፈልግ ውጭ ስፈልግ ግቢ እምትለው ሆ😢 እረ በጣም ነው እሚደብረው አርቀህ አስብ እማይሆን ነው ያደረከው
ሳድየ ታረቁ በርግጥ አጥፍቷል ግን ለጠላትሽ ደስ አይበለው ወደቤትሽ ተመለሽ ውዴ
ትክክል ናት ሰው ቅጣ ስላለክ አይደለም መቅጣት ያለብህ ደግ አደረገቺህ
አርጎድ ምን ልበል ቀይ ሙሥሌም እህት ወድሙች አር ቆመን እንስብ ንካህ ቀላልነውድ ትዳር እቃቃ ጫውታ ሆንድ ያአላህ ቆይ ስው ግድላት ውይም ምታት ለአውራ ሥጥ ብሌህ ልሠጣት ነው 😢😢😢😢ሥአድ ጅግና አላህ ይጠብቅሺ ነብይ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም አደራ የሴቶች ንገር የየቴሙችን ንገር አድራ ብለዋል የሀባበላህ መሀመድ ያአህርት ዘመን 😢😢😢😢😢
ተይ ምንም ቢያጠፋ ባልን አትማቺ ክብር ይኑርሽ
ደግ አረገችህ ሰው ባለህ ነውዴ ሚስትህን የምታባርረው ወድች ጀለፎች ናችሁ😮😢
ግን አላህየ እደው ባሌን እማከብር እሚያከብረኝ ሥጠኝ ረተይ ባልሽን አክብሪ አነጋረርሽ እራሡ እደባል አታይውም የአላህ ካሜታተሮች ደሞ አታሽቃብጡ ባልበጥፊ ሥመታ ደግ አረግሽው እምትሉ የትኛው ሴት ናት ባል መጥፊ የምትመታው እጭ😏😏😏😏😏
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
ይችሴት ወራዳናት እደትወድልጅ ታመናጭቃለች
የሴት ቁለጣም ናችሁ ሰአዳና የጀማልሚሰት እር ብልግና ሴቴቱ ወድ ወዶችሰት የሁናችሁ ናችሁ
😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ካህያጋ የዋለችጊደር ፈስተስተምራ ትውላለች አሉ ጀማል ትዳል ይሁንህ
ረአባልምእባካቹህ
ጌታ ሆይ ምን ዓይነት ትዳር ነው እግዝአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀኝ😢
😢😢
ኧረ ጥፊ ወላሂ ደስ ሲል😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😢
😂😂😂😂 አራ
ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ ረአ ታዉ ነገ ለልጃችሁ እሰቡ በዉስጥ ፍቱት
ሞት ነው ለቀልድም ቢሆን መራከስ አኡዙቢላህ እማትረቡ
አኡዙ ቢላሂ ሰአዳ ቤለጌ ሰገጤ ነሽ የሴት ልጂ አደብ ይኑርሽ አወል ውነት አስጠላሀኝ በጥፊ አቃጥላት ወድነትህ አስክብር እጪ
የኔ ጀግና ሡሡ የወንዶች እራስ ምታት ዝም እሚሏቸዉን አይወዱም
ሰአዳ ምንምቢጠፋ ከባልሽላይ እጂሽንአትዘሪጊውድ የባልምሀቅአለብን እነሱምአለባቸውግንአችየለሽንክበር ጠብቂውድ
የኛመካሪ የባልሀቅ አለብንደ😂😂ገልቱ ከቤትአሶጥቷ የጣላት የሷሀቅነውደ ወንድየጠረረባችሁሴቶች መሽለጥለጥ ስራችሁነው።
@@EthiopiaHagere-d9q ለራስሽጠሮብሽከሆነ ንገሪኝከፈልግሽአሳይሻለሁ የተዘነከተባልአለኝአልሀምዱሊላ አሁንምየባሎንሀቅየለባትንየሶንከጠበቀይ እሱአድቀንይፀፅተዋል ደግሞለሚስቱንየለውንከብርሳላቅቀርቸአይደለም ግንባሎእሰሆነድራስ ከባሎላይእጆንመዘርጋት የሂሴትነትእዳይመስልሽ
@EthiopiaHagere-d9q መውጣቶአልጠፋኝም መፋታትካለባትመፋታት መስማማትካለባትመስማማት እጂ ከባሎላይእጆንመዘርጋትሴትነትእዳይመስልስ ብትናደድም ባሎንማክበርአለባት ስታከብረውነውየሚከብራት ደግሞመጀመሪያአስጠንቅቆታል ከገባሽለራስ ገልቱስ ካለበትነል አፍሽንአትልቀቂ ለራስሽክብርይኑርሽለሰው
አሁንስ አስጠላችሁኝ ምድነው መዝረክረክ በትዳር መቀለድ አኡዙቢላሂ ሴት ልጂ እደት ባሎን በጥፊ ትማታለች እረ ምን እንማር ከእናተ ቆይ
የስአዳ ጥፊ ነዉ የሚመቸኘ የት አባቱ ሢፈልገዉ የሚባርር ሢፈልገዉ የሚሥገባ ምን መብት አለህ ሢቀጥል በማንም ጨምላቃ እያመጣህ ታሠዲባታለህ
ጀግና ሴት😮😮😮
እረ ሰአዳ በጣም ይደብራል ምንም ጥፍተኛ ቢሆን እጂሽን አታንሽ እባልሽ ላይ አኡዙቢላህ ወንዱ ማነው سبحان الله
የባሌን ሀቅ የምዋጣ አድርገኝ يارب😳😳😳
ወይኔ ምላሶ ይችጋ ና ሀዋጋ. አተና ጀማል. ብዙችላችሆል. ምንጉድናቸው ስታስጠላ ምላሳም
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
😅😅😅😅
አንች ብትሆኝስ እቤትሽ ሴት አስገብቶ አንችን አባሮ ቤት ኮረዳ ቢያስገባ ምን ይመስልሻል አንድ ቤት ኮረዳና ጎረምሳ አብረው ተኝተምው😄😄😄
Beteffe Esayyi Yansal
Wow sada gobzaneshee❤❤❤❤
አተ መጀመሪያ ለሚስት ክብር ይኑርግ
መጀመሪያ ነበር
መጥኖ መደቆስ
አሁን ምን ያረጋል
ድስት ጥዶ ማልቀስ አለ