በተክሊል ሊያገባት ያሰባት ሴት ስትማግጥበት እጅ ከፍንጅ ያዛት |Feta Be Endalk|Endalk Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #endalktube2 #habmedia
    ሚስት ባልዋን ሞተ ብላ ህዝቡን አሳምናየ16 አመት ልጅዋ በህይወት አለ ትላለች
    ለህይወቴ ያሰጋኛለል የልጄ አያት ታስገድለኛለች
    የእንጀራ እናቷ ተያዘች|ክሱን ካቆመችው የሀብቱን ግማሽ እሰጣታለሁ part 4|Feta Be Endalk|Endalk Tube

Комментарии • 822

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 7 месяцев назад +70

    እኛ ሴቶች ወንዶች እንላለን ስንት ታማኝ ወንዶች እዳሉ በዚህ ልጅ እንማረ ያመቱ ምረጥ ወንድ ፈጣሪ ያንተ የሆነችውን ንፁህ ሴት ይስጥህ

    • @DAYLIArada
      @DAYLIArada  7 месяцев назад +4

      አሜን

    • @DAYLIArada
      @DAYLIArada  7 месяцев назад

      ቀጣይ ክፍል ዛሬ ማታ ይለቀቃል

  • @user-jg2rz5mv8w
    @user-jg2rz5mv8w 7 месяцев назад +17

    ቆይ ቆይ በድፍረት ስጋወ ደሙን ልትቀበይ ነበር ከዛም ልትፈችው አየሽ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ላይ አይታገሰም ይሄው አዋረደሽ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒያለም እልልልል ኦፍፍፍፍፍ

    • @user-ev6wk9rj4q
      @user-ev6wk9rj4q 6 месяцев назад +1

      ትክክል ብለሀል የክርስቶስ ስጋ ወደም ከባድ ነው የዝሙት መንፈስ ነው እህታችን የያዛት ማንም ንፁ ያልሆነ ለስጋ ወደሙ አይቅረብ በልቡ ዝሙት ያለበት ይቅር ይበለን የቅዱሳን ሀገር ኢትዮጵያ ዋ እንባ አሁን ነው የሚያስፈልገው ወገኔ አልቅሱ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 7 месяцев назад +75

    ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ማንም ሊታመን አይችልም. እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

    • @tsehayguta
      @tsehayguta 7 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢

    • @DAYLIArada
      @DAYLIArada  7 месяцев назад

      ቀጣይ ክፍል ዛሬ ማታ ይለቀቃል

    • @brtawitteshowe2070
      @brtawitteshowe2070 7 месяцев назад +1

      በእውነት እውነት ነው

    • @user-jd2vh3rs4m
      @user-jd2vh3rs4m 7 месяцев назад +1

      አሜን አግዚያቢሔር ለሁለችን ልቦና ይስጣን::

  • @bbhh211
    @bbhh211 7 месяцев назад +31

    አይዞህ ወንድሜ ተርፈሀል ከዝች አሳማ እግዚአብሄር ነው ያወጣህ ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ አይዞህ ደግሞም ጥሩ ህይወት እንደሚገጥምህ እርግጠኛ ነኝ

  • @fanafani2638
    @fanafani2638 7 месяцев назад +18

    በፆሎት ይህ ስም ላንቺ አይገባም ነበር😢በጣም ባሌጌ ነሽ😢አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ከንተ ጋር ይሁን🙏

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 7 месяцев назад +22

    ልጁ ታማኝ፣ንጹህ ነህ ተባረክ

  • @GenetWende
    @GenetWende 7 месяцев назад +15

    አይዞህ ወንድም አንተ እውነተኛ አፍቃሪ ነህ ፈጣሪ ከእሷ የበለጠች ይሰጥሀል

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 7 месяцев назад +15

    ሚስኪን ሲያሳዝን አይዞን ወድም እንኳንም እግዚአብሔር አራቀልህ ላተ ስለማትገባህ ነው ጉዷን ያሳወቀህ በርታ ሂወት ይቀጥላል እሷም የጇን ታገኛለች

  • @user-vy1bx7sl5t
    @user-vy1bx7sl5t 7 месяцев назад +17

    አይዞክ ወንድሜ እግዝአብሄር ያንተ የሆነችውን ይሰጥሃል ሁሉም ለበጎ ነው

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec 7 месяцев назад +14

    አይዞህ ወንድማችን ፣በርታ በጊዜው ማወቅህ ጥሩ ነው ፣ፈጣሪ ንጽህናን ፣እና የዋህነትህ አይቶ በጊዜው ስለ ገላገለህ ፣አመስግን

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h 7 месяцев назад +53

    አይዞህ ወንድሜ ግዜው ከባድ ሰው አትመን ጥሩ መልካም የሆነች ሴት እግዚአብሔር ይስጥህ ❤😭🙏

  • @iloveyoutigraycountryilove4438
    @iloveyoutigraycountryilove4438 7 месяцев назад +5

    የምር ጥሩ ስራ ነው ይህ ዓይነት ፕሮግራም ቀጥሉበት ኣጋልጡ👍👍👍

  • @user-sb9qs9vv9l
    @user-sb9qs9vv9l 7 месяцев назад +11

    አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ ምኞቴን አንተ ታቃለህና አድርግልኝ

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 7 месяцев назад +7

    ዘድሮ ምን ጎድ ነው ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኝም እደው በእውነት ያሳፍራል ባለጌ ነሽ በጣም አይዞህ ፈጣሪ በጊዜ አወጣህ ያተ የሆነችውን ይሰጥሀል

  • @yaracell8931
    @yaracell8931 7 месяцев назад +7

    ካች የበለጠ ቀፋፊ አለና ቅፍፍ ይለኛል ትላለች እበት አተ እድለኛነህ በጣም ፈጣሪ በጣም ይወድሀል ምክንያቱም አተ ንጹህ ነህ አይዞህ ህይት ይቀጥላል ላተ ፈጣሪ የተሻለችውን ይሰጥሃል ለበጎ ነው

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr 7 месяцев назад +23

    ፈጣሪን አመስግነው እውነት በንፅህ ልብህ በተክሌል ብትጋቡ የሚያጋጥማችሁ ከባድ ነበር ካአሁኑ መስማትህ ጥሩ ነው ፈጣሪ ይርዳህ😢😢❤❤

    • @Mesretnuguse
      @Mesretnuguse 7 месяцев назад

      በጣም እግዚአብሔር ነው አውጣው የኔ ጌታ 🥺

    • @asnakechzewge9071
      @asnakechzewge9071 7 месяцев назад

      ህይወት ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ፡

    • @user-qb5pg3wp3p
      @user-qb5pg3wp3p 7 месяцев назад

      እግዚአብሔር አምላክ ነው ያወጣው

  • @user-lc4en8bq9g
    @user-lc4en8bq9g 7 месяцев назад +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይወድካል ሳትረክስ ጠብቆሀል ፕሮግራሙ በጣም ጥሩነው ቀጥሉበት

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 7 месяцев назад +6

    😢😢እግዚአብሔር ይወድሐል ወንድሜ❤❤ ፈጣሪ የራሱን ይስጥህ❤

  • @godoliasyoutube1929
    @godoliasyoutube1929 7 месяцев назад +7

    አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይሰጥሃል እግዚአብሔርን አመስግን የተባርከችዋን ልጂ ይሰጥሃል የቤተክርስቲያን ዘማሪ የሆነችውን ይሰጥሃል ወድም ምርጥ ሰው

    • @AmsalMengistu-bo8fw
      @AmsalMengistu-bo8fw 7 месяцев назад

      ባክሽን ዘማሪም ሆኖ ድርዮ ምልቶአል

    • @user-qb5pg3wp3p
      @user-qb5pg3wp3p 7 месяцев назад

      እግዚአብሔር ሲያወጠው ነው በእውነት መልካም ሔዋን ይስጣት መድኃኔዓለም

  • @user-gn6xl7xq8b
    @user-gn6xl7xq8b 7 месяцев назад +4

    አይዞሕ አባቴ ለበጎ ነው ፈጣሪ የአንተ ያለውን ይሰጥሃል

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 7 месяцев назад +3

    ልጁ ግን ምን አይነት ክብር ያለው ወንድነው ? እግዚአብሔር ያንተን ያለውን ሴት ይሰጽሀል እንኩዋንም አልነካሀት . ፈጣሪህን ስለምታከብር አጋለጣት ይቺ ከንቱ

  • @user-sr5lu2kw1s
    @user-sr5lu2kw1s 7 месяцев назад +2

    ወንድማችን አይዞህ ልታዝን አይገባም 👏 እነኳንም ከልጅቷጋ አልተነካካህ። እግዚአብሔር የመንፈስህን ጥንካሬ አይቶ እነዳንተ በንጽሕና የተቀመጠችውን ያገናኘከኝ 👏👏👏💐በርታ ወንድማችን 👏

  • @ZeiSesiy
    @ZeiSesiy 7 месяцев назад +4

    ሚሰኪን አይዘህ ትረጋጋ ፈጣሪ ለበጎነዉአሺ

  • @user-xb7kf8mf8u
    @user-xb7kf8mf8u 7 месяцев назад +2

    ልጁ ግን እግዚአብሔር ይወድሀል ለፈተና ነዉ እኔም እዳተ ብዙ ችግር አጋጥሞኛል ግን በመጫረሻ የፈለኩት ተሣክቶልኛል እናም ይሣካልሀል ተሥፋ እዳቆርጥ አይዞህ ወድም

  • @TsigeAbdetta-dp7ut
    @TsigeAbdetta-dp7ut 7 месяцев назад +3

    ምን ትመስላለች በእናታችሁ በጣም ደረ,ቅ አስቀያሚ ባለጌ ዱርዬ ናት። ወንድሜ ይቺ ዱርዬ እንኳን ቀረችብህ ፈተናህ ነበረች ሥላሴ አሳለፈህ።

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 7 месяцев назад +28

    ተክሊል ምን እንደሆነ ሳይገባን እና ሳይገባን ጭራሽ በሗላ እንፋታለን ብዬ ነዉ ትላለች እንዴ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ 😢

    • @DAYLIArada
      @DAYLIArada  7 месяцев назад

      Amen

    • @user-ed1mp9cp4t
      @user-ed1mp9cp4t 7 месяцев назад +1

      😢😢😢😢😢egezooo. Kezeh.deferet.yeswren

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de 7 месяцев назад +1

      ውይይይይይ😢😢😢😢😢

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 7 месяцев назад +1

      😢😢😢😢 እግዚኦ ነው ተክሊል መቀለጃ ሆነ ድፉረታቸው

    • @AmsalMengistu-bo8fw
      @AmsalMengistu-bo8fw 7 месяцев назад +1

      ተክሊል ሆነ ምንሆነ ጋብቻ ክብርነው የጋብቻው ሁኔታ አይወሥነውም ጋብቻ ክብርነው እንጂ ነተጋብበት ሁኔታ አይደለም የሚወሥነው

  • @Genet398
    @Genet398 7 месяцев назад +11

    ኣምላኬ ሆይ ትግስጥት ስጥኞ 😢
    እንደዚ ኣይነት ወድ ተግኞቶ ኣይ ኣምላኬ
    እኔ ዶሞ ምኞተይ ነው😢😢

  • @user-hy9ob6ir5x
    @user-hy9ob6ir5x 7 месяцев назад +6

    የማነሽ እንኩሮ እሱ የእግዝሐብር ሰዉ ነዉ አቸ ባናትሽ ተተከይ

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 7 месяцев назад

      😃😃😃👌👍👍👍

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 7 месяцев назад +8

    ያምረኛል አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሴቱ ወዴት እየሄደነው ተክሊል ትልቅ ክብር ነው ምድረ ዝሙተኛ

    • @DAYLIArada
      @DAYLIArada  7 месяцев назад

      እውነት ነው

    • @user-ed1mp9cp4t
      @user-ed1mp9cp4t 7 месяцев назад

      Ekwan.tekelel..kedes.krebanem.legebew..kebab.new.fetary.lebonayesten.😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 7 месяцев назад

      እኮ ስታስጠላ

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 7 месяцев назад

      😢😢😢

  • @user-bp9eo1uf7m
    @user-bp9eo1uf7m 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ የኛ ሀፃት አበዛዙ ልቦና ይሥጠን ፈጣሪ ሆይ ይቅር ይበለን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 7 месяцев назад +75

    ሲጀመር የቤተክርስቲያን ልጅ ሆና እንዴት ነዉ ሱሪ የለበሰችዉ 😢😢❤

    • @DAYLIArada
      @DAYLIArada  7 месяцев назад +4

      ?? እሱ ነው የኛም ጥያቄ እሱ የዋህ ስለሆነ ነው !!

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 7 месяцев назад +3

      ማን አባቱ አርጋት ይቺ ቆሻሻ

    • @Galax77792
      @Galax77792 7 месяцев назад +1

      😂

    • @user-lj8kj1uz5m
      @user-lj8kj1uz5m 7 месяцев назад +3

      በጣም በሡሪ ዳሌላቸውን አሣብጠው ወደቤተክርሥቲያን ሢሔድ እጅግ በጣም ይገረሙኛን በጣም ያናድዱኛን እነዚህ በቴ ክሥቲያን ያረከሡ ናቸው እክቶዶክሥ ሃይማኖት ሤት በወንድ ልብሥ ወንድ በሤት ልብሥ ማጌጥ የከለከለች መሆኑን የማያውቁ ብዙ ናቸው ግን ሠምተው እንዳልሠሙ ሁነዋን

    • @netsanetmengiste4633
      @netsanetmengiste4633 7 месяцев назад +5

      በትክክል የማይመስል ነገር በተክሊል ሊጋቡ ያሰቡ እህት ወንድሞቼ ከአለባበስ ይጀምራል ስለዚህ ልክ አይደለም መልክቱ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 7 месяцев назад +7

    ልቦና ይስጥሽ
    አይዞክ ወንድማችን

  • @user-hk6iq7pl8o
    @user-hk6iq7pl8o 7 месяцев назад +3

    ሱባየ ግባ የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር አውቶሀል ከዚች ባልየ

  • @weltemariyam978
    @weltemariyam978 7 месяцев назад +13

    በሰው ሂወት መቀለድ😢😢😢

  • @FygGuv
    @FygGuv 6 месяцев назад

    ሲአሳዝን የኔአባት በርታ መልካምነት ለራስ ነዉ እንኳን አንተ አልበደልከ የሰራን የሚከፈለን አለ በሰማዪ መፈረድ አያሰፈለግም ልብ ይሰበራል ወይ ዘመን 😢😢😢

  • @user-kw3tg5pw3f
    @user-kw3tg5pw3f 7 месяцев назад +15

    ድንግል ማርያም ከምን አይነቱ ጊዜ ደረሥን ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢

    • @Genet398
      @Genet398 7 месяцев назад

      ናይ ባሓቂ ልቢ ልድዪ ዝክፍተ ልብና ይክፍተልና

  • @user-wk8vd9zl8n
    @user-wk8vd9zl8n 7 месяцев назад +1

    ሁሉም ነገር ለበጋ ነዉ ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ❤😘👏

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 7 месяцев назад +3

    እንዴ መአት አታምጭብን እሱ ባያይ አምላክ ያያል አየሽ የንፅህና አምላክ አጋለፀሽ

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g 7 месяцев назад +3

    ወይ ሴቶ አብዶል እረ ያምረኛል የፈጣሪ ያለሽ ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ይግጠምህ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 7 месяцев назад +2

    እህ መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ሲጀመር መልካም ሚስት ሚገኛዉ ከእግዝያብሄር ቤት ነዉ በፀሎት በሱባኤ ነዉ ሚገኛዉ መፈሳዊነት ገና አልገባንም እኮ

  • @user-jd2vh3rs4m
    @user-jd2vh3rs4m 7 месяцев назад +2

    ሁሉም ለበጎ ነው ወንድሜመ አይዞህ እሶም ወዳ አይደለም ክፉ መንፈስ ነው አንጂ::

  • @lalailalai6952
    @lalailalai6952 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ለሁሉም ቀን አለው ይቺ እንኳንም ቀረችብህ እግዚአብሔር ይወድሀል እረክሳ ሳታረክስህ ጠብቆሀል ማስተዋልን ይስጠን አቤት ደግሞ አታፍርም እሱ እንዳይጎዳ ነው ስትል እንዴ እሱ እማ ብታስቢ መጀመሪያ ነበር መንገር ያለብሽ

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 7 месяцев назад +6

    መቼም እኛ ከፍተኛ ፀሎት ያስፈልገናል ሌላ ምንም አይባልም😊

    • @tigist6729
      @tigist6729 7 месяцев назад

      እውነት ነው

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 7 месяцев назад +3

    አይዞህ ወድሜ የቤት ክርስትያን ልጅ ብትሆን የተቀደደ ሱሪ ርት ልብ ስም ይች ባለየ ግን ለምድነው ጥሩ ውዶች ጥሩ እሴቶችን አያገኝም እሴቶችም ጥሩ ወድ አይገኙም 😢😢😢😢

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 7 месяцев назад +1

    እግዚኦ አድነን ከዚህ መአት አለመጥፋታችንም በእግዚአብሔር ቸርነት ነው

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 7 месяцев назад +9

    ቀረብሽ እንጅ አልቀረሽበትም ባለጌ
    የሰይጣን ክፋቱ መልካም ሰወችን ባንድ ላይ አያጣምርም እግዚአብሔር የልብክን ይፈፅምልክ ወንድሜ አይዞክ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 7 месяцев назад +2

      ድፉረቷ 😢😢 አቤት እግዚኦ

    • @user-on3uj6jk1j
      @user-on3uj6jk1j 7 месяцев назад

      ​@@user-zx4mg1ri1p😢ስጀመር ውሸት ነው በተክልል ለማጋባት እንድዝ ብሎ በራሃ ላይ መቀመጥ ኣይቻልም

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 7 месяцев назад +5

    በመጀመሪያ ልጁ 3 አመት ሙሉ ሲቆዬ እዲህ አይነት አለባበስ ማስተው ግድ ነው የሴት ልጅ ውበቷ ስርአቷ ከአለባበስ ይጀምራል ሴቱም ማፈር ትቷል አሉ አባገብረኪዳን እውነት ነው ያሉ😄😢😢😢 ሱሪ ምትለብሱ እሴቶች ተው ልብ ይስጥሽ ሴቷ 😢😢😢

  • @hsghfd3509
    @hsghfd3509 7 месяцев назад +6

    ሲጀመር እንደዚህ ለብሳ እየተመናቀረች እያየ እንዴት ነው ይች ለተክሊል የምትበቃው?? በጣም የገረምኝ ቆይ እሱ ባያይባት እግዚአብሔር ያያት የለ ዝም ብላ ተክሊል ልትጭነበር ብጠይቋት??

    • @DAYLIArada
      @DAYLIArada  7 месяцев назад +1

      ግልጽ ነው ፈርሀ እግዚያብሔር እደሌላት

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2t 7 месяцев назад +1

    ጥፊው ያስብሻል ወድሜ አይዞክ ላተ ያላት ፈጣሪ ያዘጋጅልካል ጠንክር ለበጎ ነው

  • @user-vg1ky5vz8s
    @user-vg1ky5vz8s 7 месяцев назад +2

    አይዞህ ከሶ የበለጠችውን ይሰጥሀል ፈጣሪ ይወድሀል ይችን ዝሙተኛ ያጋለጠልህ ያመነችው ይክዳት ማፈሪያ ሴት አሰዳቢ አረወዴት እየሄድነው ፈጣሪን እንፍራ

  • @mona-fi9ed
    @mona-fi9ed 7 месяцев назад +2

    ከልብሳ ይረድ ነበረ አይዞክ እግዚአብሔር ያነተ የሆነችን ያዛጋጅልሃል በምክንያት እንደዚ ያሳየህ

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 7 месяцев назад

      🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆💔💔💔💔💔💔💔💘💘💘💘💘💘💘💔💔💘💘💆💆💆💆💆😾😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙈🙈🙈🙈🙉🙉🙈🙊🙊🙊🙊

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f 7 месяцев назад +6

    😂😂😂ያምረኛል አላለችም እቺ ሴሰኛ
    ወገናችን እንዳንተ ጥብቋን የራሷንም የባለቤቷንም ክብር የምትጠብቀዋ ጨዋ እንስት አላህ ይስጥህ ይቺማ የህይወት ፈንገስ ነበረች እንኳን ሄደች ስደ አደግ😅

  • @user-om8dr2sp5f
    @user-om8dr2sp5f 7 месяцев назад +2

    አይዞህ ወንድሜ እሚክስ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ወደፊትህ ያማረ ነው አይዞህ

  • @Genet398
    @Genet398 7 месяцев назад +11

    ኣጆካ ማዓረይ ቅንዕና ገይርኪ ተትቀርብዮስ ክደይ ኣምላክ ምታሓጎስ😢

    • @HappyBarn-bb5ij
      @HappyBarn-bb5ij 7 месяцев назад +1

      ሰብ ፅቡቅ የለን ምዓረይ 🤔🙄😭ኡፍፍፍ ታይ ዓይነት ግዜ እዩ?

    • @Metkeli
      @Metkeli 7 месяцев назад +1

      Bhaki tekali gze eu ajeka zyaday hawey 😭😭

    • @Genet398
      @Genet398 7 месяцев назад

      ጣዕሚ አግዚአብሔር ምስተዋዓሊ ዓይኒ ልብናይክፍተልና ፍጣሪ

    • @mahderbrhane9117
      @mahderbrhane9117 7 месяцев назад +1

      ናህና ድዬም?

    • @HappyBarn-bb5ij
      @HappyBarn-bb5ij 7 месяцев назад

      @@mahderbrhane9117 እሳ ጓል አክሱም እያ እሱ ወዲ አላማጣ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 7 месяцев назад +16

    አፈረ ብሉ ቤተክርስቴያን አይወክሉም ዱርዬ⁉️⁉️⁉️❌"እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ😢😢

    • @agsgaxyaydaudb5880
      @agsgaxyaydaudb5880 7 месяцев назад

      በጣም ያሳዝናል የእብድ ልብስ የለበሰች ሴት ለተክሊል ማሰቡ እራሱ ይገርማል

    • @tigist6729
      @tigist6729 7 месяцев назад +2

      መሳደቡ ምን አመጣው ስቀጥል እሱ ምን አረገ እሱ ጥፋት የለውም

    • @tigist6729
      @tigist6729 7 месяцев назад

      በርግጥ ትክክል ናቹ ለምን ለተክሊል እሚትታጭ ሴት ቡዙ ያላየች እና በእድሜዋ አነስ ያለች በቤተሰብ ነበረ መታጨት ያለባት

    • @yodahe-jl1cs
      @yodahe-jl1cs 7 месяцев назад

      እናም ሁሉም በተክሊል የሚያገባ በእድሜ አነስ ያለ ነው ማለት ነው አልገባኝም እኔ በስደት ነው ያለሁት ማለቴ አረብ ሀገር ከማንም ጋር ግንኙነት የለኝም እስካሁን ድረስ እግዚኣብሔር በሚኣውቀው ከወንድ ጋር ተኝቼ ግንኙነት እሚባል ነገር አላውቅም እናም አሁን የተዋወቅኩት ድያቆን ነው እኔ ለሱ አልበቃም ማለት ነው ወይስ ክብረ ንፅህናዬ ካለ እድሜ እድሜ ምን ይገድቧል 24​ ነው @@tigist6729

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t 7 месяцев назад +5

    በጾም በጸሎት. በሱባኤ. ነው ተክሊል

  • @DhgfggtHytt
    @DhgfggtHytt 7 месяцев назад

    ወዮ በተክሊል 😢😢😢 በተክሊል ለማግባት ሲጀመር እንደ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ክርስቲያኖች መጋባት ያለባቸው በቤተክርስቲያን ነው ሲቀጥል በመንፈሳዊ እጮኝነት እያሉ ብቻቸውን መገናኘት አይቻልም : : ምክንያቱም ሰይጣን ያሳስታቸውል ተብሎ ስለሚታሰብ በመቀጠል ደረጃ ሴት ልጅ የወንድን ልብስ አትልበስ የሚለውን የመፅሀፉ ቅዱስ ቃል ሽራ በተክሊል ላግባ ብላ ማሰቧ በጣም አሳዛኝና እግዚአብሔር መድፈር ነው በጣም 😢😢 እና በአጠቃላይ ይቺ ሴትና መሰሎቿ አይደለም በተክሊል ይቅርና በቁርባንም ሊያገቡ አይቻልም በጣም ከባድ ሀፂያት ነው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን እኛኳ በጣም አብዝተነዋል 😢😢😢😢

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 7 месяцев назад

    እድሜ እግዚአብሔር አንድ ነገር ሴመጣ ልብህ ነው እባክህን ለእግዚአብሔር ነገርው እድ አታስፍልገም እድ የአሁኑኑ ነው የየችው ትልቁን አላማ ስለየዘ ነው እግዚአብሔር የስረሽን ይስጥሽ ተንኩለኛ ለሱ የስጥዋል የተባረክችውን

  • @melkamkindie9303
    @melkamkindie9303 7 месяцев назад +1

    ጠንካራ ነህ ወንድሜ እንኳኖም አልተሳሳትክ አሁንም ተስፋ ቆርጠህ ያልሆነ ሀሳብ እንዳታስብ

    • @DAYLIArada
      @DAYLIArada  7 месяцев назад

      ቀጣይ ክፍል ዛሬ ማታ ይለቀቃል🙏🙏

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c 7 месяцев назад +3

    መጀመሬ እዴት ድግል ሳትሆን በተክሊል እሜገባው አታቅምሲጀመሬ ደሞ ሰወዬው ድግል ሳትሆን ስህተትነው እሷም ምንም አታቅም ስለክብሩ ደሞ ልጅቷ አለባበሷ ያስታውቃል ያስታውቃል ❤❤ዝብላናት ፈጣሬ ልቦናዋን ይመልስላት

  • @Menber-qw7hh
    @Menber-qw7hh 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ገላገለህ በዚህ ግዜ ቅድስናን የመሰለ የለም ምን አጨማለቀህ ማፊ ፋይዳ

  • @zamzamzamzam281
    @zamzamzamzam281 7 месяцев назад +4

    እርኩስመፈስገብቷል አገራችን😢😢

  • @seadi5
    @seadi5 7 месяцев назад +2

    እንኳን ፈጣሪ አራቀልህ
    እኛሴቶችእኮየሚሆንንሳይሆንየማይሆነንንየምንመርጠውነገር

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 7 месяцев назад +4

    ኣይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነው እንኳን ቀረችብህ ጸልይ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 7 месяцев назад +2

    የኔ አባት ላተ ያላትን ምርጥ ሴት አምላክ ይስጥህ😢 ላች የምልሽ የለኝም ይቅናሽ

  • @user-uk8zk1fp7f
    @user-uk8zk1fp7f 6 месяцев назад

    አችፍቅርሳይሆን በሽታነዉየያዘሽ💖💖💖ፈጣሪ ልቦናይስጠን አይየመዳምቅመሞች ስትአመት ተቀምጠን እዲህአላልንም😂😂

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 7 месяцев назад +1

    የኔ ውድሞ ሁለታችንም ድግል ነን አለ😢😢😢😢😢😢

  • @reachos7060
    @reachos7060 7 месяцев назад +7

    የእዋን ይስጣት ኣምላኽ

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 7 месяцев назад +2

    አይዞህ ወንድም ሁለም ነገር ለበጎ ነዉ

  • @user-dz2hq1cg8o
    @user-dz2hq1cg8o 7 месяцев назад

    እደ ያምረኛን አላለችም ደደም ሴት አይደለሽ እራስሽን አትቆጣጠሪም ልጁ ግን ጅግና እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 7 месяцев назад +7

    እግዚኦ አቤት ሃጢያት ማት ይውረድብሽ!

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 7 месяцев назад +1

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልኝ ድንግል ትጠብቅህ!!!❤️ 🙏

  • @yofvutf5824
    @yofvutf5824 7 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢ይችን እስከንብሳ መቅበር ነው አቤቱ ማአርን ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @lamrottefera-yu1rz
    @lamrottefera-yu1rz 7 месяцев назад +2

    ከባድነው ወድሜ አላህ ያፅናህ የተሻለይስጥህ😢😢😢😢😢😮

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 7 месяцев назад +1

    ይቺ ባለጌ የሆነች ሰይጣን ናት ይጎዳል ብዬ ነወ ትላለች የማትረባ እርጉም ከዚህ የበለጠ ምን ልታደርግ ነው የእጅሽን ይስጥሽ አንቺ ቅሌታም የማትረቢ ባለጌ እሱ እግዚአብሔር ረዳው ከእንደአንቺ ዓይነቷ የረከሰች ሴት ጋር ከሚሆን እመቤቴ ረዳችው፡፡ አይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ለአንተ የሆነችውን ንጹሕ ሴት እመቤቴ ትሰጥኃለች ትዕግስትህ ጥሩ ነው፡፡ አይዞህ ወንድሜ

  • @meseretteferi6961
    @meseretteferi6961 7 месяцев назад +1

    ፈጣሪ የዛራሽውን እጨጂ አስመሳይ ሰው መቸም መጨርሻቸው አያምርም ተክሊል ቀልድነው ስቀጥል ሳትተማመኑነው የምትጋቡት

  • @tgay5642
    @tgay5642 7 месяцев назад +4

    አይ ምላስ አይ ማስመሰል

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 7 месяцев назад

      😢😢😢አይ ሲቁል ሰው ሞልቱልሻል ቡታ አዘጋጂ ደስ ይበልሽ አቻ አለም አይ ታዘብሁሽ
      ዋ ነበሲ ወዮልሽ ታለሽበት ቁሚ ብታሽን እዳትለቄ ዋ ዋ ዋ ነብሴ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 7 месяцев назад +1

    ይገርማል እግዚአብሔር ይወድሐል ሰርገህ ቢሆንስ በቃ ለበጎ ነው አለመገጣጠም ሰንት የማቃቸው በተክሊል ማግኘት የሚፈልጉ አሉ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው አይዞህ ተረጋጋ በበጎ አስበው

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c 7 месяцев назад +2

    ልጁግን ምስኬነው አይዞክ ለበጎነው እንካን ቶሎ አወክ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 7 месяцев назад +1

    ያምረኛል አላለችም 😂😂😂😂😂 መከለፍ እድሜ ለመዳም ቅመሞች

  • @user-qg4co9ws9k
    @user-qg4co9ws9k 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የተሻለች ይሰጥሀል ወድሜ ስላወክ ፈጣሪህን አመስግን እሶ ግን የዘራችውን ታገኛለሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 7 месяцев назад +1

    የእዉነት አምላክ አለ እራስን እንጂ ማን ይታመናል እግዚእ።

  • @safsisey
    @safsisey 7 месяцев назад +1

    በጣም ደስ እ ሜ ል ዜ ና

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 7 месяцев назад +4

    ይኽን ያህል አብረው ሲኖሩ ያለግኑኝነት ነው ማለት ? "ቅቤ እሳት ላይ ተቀምጦ አይቀልጥም ማለት ነው !!

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 7 месяцев назад +1

      ልባም ወንድ እንዲ ነዉ ይቻላል

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 7 месяцев назад +1

    ውዳችን በግዜ ማወቅህ በጣም ጥሩ ነገር ነው 👍🥰

  • @user-yu2hs3fq6l
    @user-yu2hs3fq6l 7 месяцев назад +3

    አይ ዘመን እዴ የተበጫጨቀ ሱሪ ለብሳ በስራተ ተክሊል እሷም ንፁህ ውድ አግታ ትማግጣለች እኔም በስራተ ተክሊል ላገባ እራሱን የጠበቀ ውድ አጣሁ እና እግዚአብሔር ከሀጢያታችን በስተቀር የልባችንን መሻት ይፍፅምልን ላችም እግዚአብሔር ይገስፅሽ

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f 7 месяцев назад +1

    አቤት ጌዜ ያዛ ዝናል ምነዉ ጌዜ ከፍቶብናል ያዛዝናል 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 7 месяцев назад +2

    ልጁ እድለኛ ነህ። እሷም ት/ሽን እስክትጨርሽ ነበር እቅድሽ።

  • @Htube-kv6mo
    @Htube-kv6mo 7 месяцев назад +4

    አለባበሷን አይቶ መገመት አይከብድም እኮ

  • @redyhailu1565
    @redyhailu1565 7 месяцев назад +1

    አይዞን ወንድሜ ተርፈሀል
    እሷም የዘራችውን ታጭዳለች

  • @muluneshhasan3400
    @muluneshhasan3400 7 месяцев назад +3

    የንካሽ ነገር አለ አንች ፀበል ያስፈልግሻል

  • @rishane9576
    @rishane9576 7 месяцев назад +2

    በጥፊ ይመታኛል ደሞ ትላለች እንድያውም ይሄ ልጅ መልካም ስብእና ፈሪሃ እዝጋቢሄር ስላለው ነው እንጂ ባደረግሽው ጥፋት እንካን ይገድልሽ ነበር ግን ዎዮልሽ ላንቺ ለሞራሉ እንካን ኣልጠበቅሽም ኣንጋገርሽ ራሱ ሲያስጠላ ግዜውን ገንዘቡን የበላሽበት እይተሽ እንካን በድያለው ይቅርታ ማለት ነበረብሽ ኣንቺ ኣትረቢም ፈጣሪ ይርዳሽ እንጂ በዚ ኣካሄድሽ ኣንድ ወንድ ይዘሽ ኣታርፊም መጨረሻ ለዚች ልጅ መጥተሽ እግሩ ስር ትወድቅያለሽ ኣሁን ግን ፍቅር ምን እንድሆነ ኣይገባሽም ልቦና ይሽጥሽ በስመኣብ

  • @user-de7ib3oq3h
    @user-de7ib3oq3h 7 месяцев назад +2

    ፍቅር 😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @hdhud9018
    @hdhud9018 7 месяцев назад +1

    ምን ትመስላለች አይጥ የኔ ወንድም ያሳዝናል 😢

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z 7 месяцев назад +1

    በጣም ያሳዝናል አይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ላተ የምትሆን ሚስት ይስጥህ

  • @mekdesadane8924
    @mekdesadane8924 7 месяцев назад +1

    እግዛብሔር ነው ምክንያቱም ልጅቷ ለሱ ስላምትሆን ንው
    በቁርባን ስልሆን

  • @user-xm2gt1zw1s
    @user-xm2gt1zw1s 7 месяцев назад +1

    ወድምዋ ፈጣሪ ይርዳሕ ፅናቱን ይስጥሕ😢😢

  • @user-dl4cg9er1r
    @user-dl4cg9er1r 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እሕቴ ልብይስጠን መታመንለራስነዉ

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 7 месяцев назад +3

    ይኽች ነበረ በላ !! የእውነትን እና የሐሰትን ልዩነት አታውቅም እንዴ ?

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 7 месяцев назад +6

    ልጁ ሚስኪን ሲያሳዝን 😢

    • @DAYLIArada
      @DAYLIArada  7 месяцев назад +4

      በጣም ፈጣሪ ለሱ ያላትን ይስጠው

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t 7 месяцев назад +1

      @@DAYLIArada እረ ሞልቶ ተርፎ ...... ግን ዉሸታችሁ እንዳይሆን በማርያም ጥሩ አይደለም

    • @ethiopialove2158
      @ethiopialove2158 7 месяцев назад

      @@user-jk3in5xm8t ድራማ ነው