ተመላላሽ ሰራተኛዋን የሚያጫውተው አባወራ በድብቅ ካሜራ ተያዘ | Arada Plus | Addis radar | ዱካ ሾው /duka show

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 мар 2024
  • Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #aradaplus#habmedia#kehelot
    ባሏን ለመሰለል ሰራተኛ ቀጥራ ሰራተኛው ከባል ጋር በፍቅር ወደቀች
    እርጉዟ ሚስት ባሏ ፊት ከዲሽ ሰሪው ጋር....Arada Plus | addis radar | ዱካ ሾው / duka show
    የ3 ወር ፅንስ ወረደ የእርጉዟ ቅሌታም ሚስት መጨረሻ ክፍል 2...| Arada Plus|addis radar|ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch
    ልጆቿን አባራ ሽማግሌ ያገባችው አሮጊት ሚስጥሩን ስታውቅ ሽማግሌውን አባረረችው...| Arada Plus | Addis radar | ዱካ ሾው /duka show
    አሻንጉሊት
    እንደ በፊቱ መንዘላዘልሽን አቁሚ!!! 2 ቱ ልጆች ከማን ወለደቻቸው / አዳኙ / ሃብ ሚዲያ / hab media / adagnu
    እንደ በፊቱ መንዘላዘልሽን አቁሚ!!! 2 ቱ ልጆች ከማን ወለደቻቸው / አዳኙ / ሃብ ሚዲያ / hab media / adagnu
    የ56 አመቷ አሮጊት ልጆቿን ከቤት አባራ የእድሩን ዳኛ አገባችው |Arada Plus |Addis kememoch |addis radar | ዱካ ሾው /duka show
    አክስቱ በመተት እናትና አባቱን ገድላ እሱን ጫካ ውስጥ በሽጉጥ ልትገለው ስትሞክር ድንገት ደረሰንለት |Feta Be Endalk|Endalk Tube
    በድብቅ ካሜራ ቀርፃኝ ትዳሬን ልትበትነው ነው...ሚስኪን መስላ ቀርባ አሳስታኝ ነው p2
    በድብቅ ካሜራ ቀርፃኝ ትዳሬን ልትበትነው ነው...ሚስኪን መስላ ቀርባ አሳስታኝ ነው።
    ሚስት ባልዋን ሞተ ብላ ህዝቡን አሳምናየ16 አመት ልጅዋ በህይወት አለ ትላለች
    ለህይወቴ ያሰጋኛለል የልጄ አያት ታስገድለኛለች
    የእንጀራ እናቷ ተያዘች|ክሱን ካቆመችው የሀብቱን ግማሽ እሰጣታለሁ part 4|Feta Be Endalk|Endalk Tube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 78

  • @DAYLIArada
    @DAYLIArada  4 месяца назад +14

    ከፍል ሁለት ነገ አንድ ሰዓት ይለቀቃል

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 4 месяца назад +25

    እራሳቸው ሚስቶች ያበዱ ሴቶችን እቤታቸው ያስገቡና ባሎቻቸው ስህተት ላይ እንዲወድቁ ያደርጋሉ

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p 4 месяца назад +2

      የወንዱን ልክሰክሰነት እንዳለ ሇኖ

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 4 месяца назад

      TKUKLU.BGAZEJACWE.DGARGCHU

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 Месяц назад +1

      ​@@user-qr4hi3zq5p yihee rnkuwan teyizo newu setochum ebet siwulu yimagetalu

  • @HamserKombat7
    @HamserKombat7 4 месяца назад +19

    እች ልጅ በጣም ባለጌ ናት የምትሉ ላይክ✅

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 4 месяца назад +8

    መጀመሪያ ልጁ ጥፋት አላጠፋም ገፍታ እንኩዋን ሥትነካካው እድሉን አልሠጣትም ነበር ሢቀጥል ልጅቱዋ የምታደርገው አክት የፈለገ ጎበዝ ቢሆን እንኳን አለመሣሣት አይችልም ልጅቶዋ ትለያለች ፈጣሪ ለሁላችንም ማሥተዋልን ይሥጠን

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 3 месяца назад

      Sigemer liju lksks bayhon noro manm ayasvededewm neber

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay 4 месяца назад +6

    ሲጀመር ባልሽ ብቻዉን እደሆነ እያወቅሽ ሰራተኞ አላስፈላጊ ነዉ ሰርቶ አይበላም

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 4 месяца назад +6

    የአሁን ትውልድ ለዝሙት የተወለደ ነው እንዴ 😮

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal9578 4 месяца назад +6

    አንዳንድ ሴቶች እራሳቸው ላይ ነው ችግር የሚፈጥሩት ?
    ሚስት ተብዬዋ በጠዋት መጥታ ቁርሴን ተጣድፋ ታበላኛለች ብለሽ የምትይው ፈጣሪሽን አመስግኝው መጥፎ ነገር አስባ ብትገልሽስ ኖሮ ?

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 4 месяца назад +5

    ባር የገባች መስሏት ይሆን

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 3 месяца назад +2

    አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በክፉ መንፈስ ተሞልቷል። ንስሐ መግባት አለብን። ፈጣሪ ኢትዩጵያዊን ይማር

  • @user-rq1bb1vo6d
    @user-rq1bb1vo6d 3 месяца назад +2

    ልጁ ምን አጠፋ ደግ አደረገ ምግብ ሰርቶ ማስቀመጥ ባል መንከባከብ መሆኑን አታውቂም ተንከባካቢ አገኘ እድሉን ተጠቀመ አንቺ ዝም ብለሽ ልፊ የቆጥ አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች አሉ ደግ አረገ ጎበዝ

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 Месяц назад +1

    Beautiful classic I really like it thanks

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 3 месяца назад +2

    የኛ አገር ሴቶች በጣም ሰነፍ ስለሆኑ ስራ ቤታቸው መስራት ስለማይፈልጉ በትዳራቸው ሴት ሰራተኛ ይቀጥራሉ እንደሚመስለኝ እነሱ የያዙት እምስ ሆኖ የሰራተኞች እምስ ያላቸው አይመስላቸውም ለዛ ነው ሲወጡ ወንዳቻቸው የሚማገጥባቸው ወንደዬው ግን እምስ እንዳላት ያረጋግጣል በራሱ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 месяца назад +3

    እኔ እንዳየሁት እሱ ጥፋት የለውም ስታሳስተው የነበረችዉ ይች ያስገባሻት እባብ ናት ሲጀመር አንች የማይሆን ነገር በየሽ ሰአት ማስወጣት ነበረብሽ ከፍለሻት እስከሰራች የምትያትን መስማት ነበረባት ሲጀመር ጥፍራን እደ ጦር ያሾለች ሴት ሰራተኛትሆናለች ተብሎ አይታሰብም እንዲህ አይነት ሴቶች ትዳር ለማበላሸት የሚገቡ እንጂ ሊሰሩ የሚመጡ እንዳልሆኑ ያስታውቃሉ እሱም ቢሆን ይሄን ያህል መውረድ መልከስከስ በጣም አሳፋሪ ነው

  • @ToshNat
    @ToshNat 2 месяца назад +1

    ቆንጆ ነው በርቱ ክላሲኮልዋን ቀነስ አርጉአት ለሄድፎን ጆሮ ይቀዶል

  • @makonnenzerfu4045
    @makonnenzerfu4045 3 месяца назад +2

    እንዲሁ በንግግር ጨረሳችሁት
    እንደገና ሙዚቃው ለእውነተኛ ፍቅር ታሪክ የሚለቀቅ ነው እንጂ ለcheating ታሪክ አይሆንም አግባብ እወቁ ተማሩ

  • @user-bl9db1kr5m
    @user-bl9db1kr5m 4 месяца назад +6

    ማየት አማረኝ😂😂😂

  • @destawfikado6349
    @destawfikado6349 4 месяца назад +3

    እራስሽ ነሽ ጥፋተኛይቱ ተመላላሽ ሠራተኛ ለምን ቀጠርሽለት

  • @YusufFarah-ww5xt
    @YusufFarah-ww5xt 4 месяца назад +2

    It's true you're right 👍👍

  • @mebrateful
    @mebrateful 4 месяца назад +3

    Anchis lemn temelalash zebenha atketrim?

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 4 месяца назад +2

    So sad 😢

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 4 месяца назад +3

    ጎበዝ ሠራተኛነትሽ ይደነቃል!!! ግን ስታወሪ ነገር አትደጋግሚ:: " ምግብ አይበላለትም÷ የሚንከባከበው ሰው ያስፈልገዋል÷..."አረ? That was the beginning of your problem! ስለዚህ ቤት ድረስ የምትመጣ ሠራተኛ ቀጠርሽለት! ከዚያም እንቅፋት መታው::😂😂😂 THE END!!!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +2

    💔💔💔💔አይ ውዴ ሠው ከቱነው አይዞሽ 👍👍👍👍❤

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 4 месяца назад +3

    ልጁ አላጠፋም ፈተናው በዛበት ከሚጠጣውም ምን እንዳደረገች አይታወቅም አሰቃየችው በጣም ከባድ ነው እሳት

  • @SenyTsegaye
    @SenyTsegaye Месяц назад +1

    ወዶች ኤረ እግዜረን ፊሩ

  • @Feralove369
    @Feralove369 4 месяца назад +2

    Dj clssical👌😂

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 4 месяца назад +3

    ሱቶች ትዳር ቤት ስራተኛ ወይም ከቤተሰበ ስወ ማስገባት የለባቹም ጭንቅላታቹን አሰሩ የምትቀጥሩ ሰነፎች ስለሆናቹ ነው

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 4 месяца назад +3

    ሴቶችዬ ኤረ ምን ይሻላቸዋል ? እቤት አስቀምጠሽው ጎረምሳን እየቀለብሽ ጭራሽ የሚትከባከበውን ሴት አምጥተሽለት😅😅😅 አንቺ ጠዋት የወጣሽ ማታ እየገባሽ ምን ትጠብቅ ነበር ?? አንቺ ከልክ በላይ ስታጨማልቅው እናቱ መስለሽው ነው ። ሌላው ልጅ የለሽ ብዙ ቤተሰብ አይደላችሁም ለምን ሰራተኛ ቀጠርሽ ?? መቼም ቀኑን ሙሉ computer ላይ አይውል ተነስቶ መስራት አለበት So ጥፍቱ አንቺ ጋ ነው።

  • @HannaEshetu-me5yw
    @HannaEshetu-me5yw 4 месяца назад +3

    ሴቶቹ ትርፍ የቡና ቤት ስራ ሊሰሩ ነው ሰው ቤት የሚገበት??

  • @destawfikado6349
    @destawfikado6349 4 месяца назад +2

    ትንዛዛለች አጠር አድርገሽ አታወሪም ቪዲዯን ሙሉ ብቻዋን በመለፍለፍ ጨረሰሰችዉ ነዝናዛ

  • @misteremekonnen8489
    @misteremekonnen8489 3 месяца назад +3

    እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልኝና በየመንገዱ ልጅ ይዘው የሚለምኑት የሰው ባል ሲያማግጡ የሚያረግዙ ሴቶች ናቸው ብዬ ነው የማስበው

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 Месяц назад

      Abzagawu abatu ayitawoqm tebloalko

  • @mebrateful
    @mebrateful 4 месяца назад +3

    Keanchi yemtamr wotat lj seratenha tketrialesh? Take care your man, otherwise he will go to the next one.

  • @samisaba4082
    @samisaba4082 4 месяца назад +2

    Le jib siga akribeh endatibela malet new first of all alfelgim serategna eyalesh second gize yeleshim ke balish emitasalfew endale chigru anchi lay new yemmitayegn

  • @Sarsartades
    @Sarsartades 4 месяца назад +2

    Efff wresh yaselechal

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 4 месяца назад +3

    Meriz chimera endatquatrilish tetenkeki

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 3 месяца назад +2

    ❤ፈትኑልኝ ለማለት ይህን ያህል explanation ምን አመጣው??❤

  • @user-te9zd8jc6g
    @user-te9zd8jc6g 4 месяца назад +2

    😢😢😢

  • @HannaEshetu-me5yw
    @HannaEshetu-me5yw 4 месяца назад +2

    እውነት ለስራ አይደለም ሰው ቤት የሚገቡት?!

  • @SmilingRainforestJungle-fj6lx
    @SmilingRainforestJungle-fj6lx 4 месяца назад +3

    Quletam saretanya😂😂

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 4 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t 3 месяца назад +2

    አይ አንች አለም 😢😢😢😢😢😢

  • @Worku3928
    @Worku3928 3 месяца назад +2

    ጥፋቱ የአንች ብቻ ነዉ። 2 እሳት በአንድ ላይ ጥለሽ ሄድሽ። እሄ እንዲሆን አንች ነሽ የገፋፋሽዉ

  • @SmilingRainforestJungle-fj6lx
    @SmilingRainforestJungle-fj6lx 4 месяца назад +3

    😂😂😂😂 ara

  • @SherineSherine-dc7mj
    @SherineSherine-dc7mj 3 месяца назад +3

    Saalmm 🤝😫🙆‍♀️😢😒🤔

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 4 месяца назад +2

    Aye yene ehet esu lela yemeyakebellwe naw yemefelegewe

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 3 месяца назад +2

    በሚጠጣው የሆነ መተት አርጋነው ባልሽ አትክሰሪ መጀመርያም እራስሽ ሰይጣን እቤትሽ አስገባሽ

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm 4 месяца назад +2

    መተ ት አርጋበት ነው ወዶ አይደለም ተመላላሽ ሰራተኛ ተለቅ ያለሰው መቅጠር ነው

  • @ganathakoes247
    @ganathakoes247 4 месяца назад +3

    😂😂😂😂

  • @seifemamo693
    @seifemamo693 3 месяца назад +2

    አትደጋግሚ ነገር።

  • @ganatmeherat1631
    @ganatmeherat1631 4 месяца назад +2

    😊😊😊😊😊😂😂

  • @user-cn4mz8ik8j
    @user-cn4mz8ik8j 4 месяца назад +2

    Amruwat new arferdu😂

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise8585 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @eliasshemsu827
    @eliasshemsu827 4 месяца назад +2

    እያሳለፍሽ እየዋ

  • @sofiman4084
    @sofiman4084 2 месяца назад +1

    misteyewa min aynet yewere sus new yalebat...tostuasa

  • @user-ws9qb9lj5x
    @user-ws9qb9lj5x 2 месяца назад +1

    ልጂቶ መጥፎ ልጂ ናት አስገድዳዳው ነው

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Месяц назад

    Asdisaba buzu wondoch sera yelacgewum setochu demo sera yiseralu lemndnewu

  • @shibrushibru9163
    @shibrushibru9163 4 месяца назад +3

    አቤት ምላስሽ አሰሪ ተብዬ ዋ ጤፍ ይቆላል እረጋ በይ ሴትዮ

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob Месяц назад

    በጣም ባለጌ ናት መኝታ ቤት ድረስ ሄዳ

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm 4 месяца назад +2

    ልጅቷ አስገድ ዳው ነው ያስታውቃል የሚጠ ጣ ነገር ውስጥ ከታበት ነው

  • @yohannesyirdaw5820
    @yohannesyirdaw5820 4 месяца назад +2

    From this type of lady friend, what were your expectations? Although I think your husband is unreliable, you should accept his circumstances because he has the opportunity to marry the most foolish woman.
    If this situation is not handled appropriately, it will also be the worst for the kids.

  • @user-xg3uy8en9n
    @user-xg3uy8en9n 3 месяца назад +2

    እቤት ዕፀበለስ እያስቀመጣቹ ማገጠብኝ አይነፋም

  • @user-xu2tx2sb6f
    @user-xu2tx2sb6f 4 месяца назад +3

    ሴትዮዬ የራስሽ ጠፋት ነው

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale Месяц назад

    አቶ ባል ልክነው አንች እኮ ባል አግብተሽ ባልሽን ጓዳ አስቀምጠሽ አንች ሜዳወጥተሽ እያረስሽ እያበላሽው ያስገባሽለትን ሴት መብት እየተጋፋሽነው ። ስለአለባበስዋም አያገባሽም መሬቱን ለሞላ ሳልባጂ በደሞዝዋ ገዝታ ትልበስ እንጂ ። ምን አስቀናሽ መስራትሽ ለራስሽ መዘነጭያ እና ቤት ሰርተሽ መለወጭያሽ ካልሆነ የልጂነት ፍቅሬ እያልሽ ተጃጃይ 😅 እሔኔ ያስተማሩሽ ወላጆችሽ ቀዳዳ አንሶላላይ እየተኙ ይሆናል

  • @Worku3928
    @Worku3928 3 месяца назад +2

    የቁንጅና ሞዴሊስት አምጥተሽ ስትሰጪዉ።
    እሸት በላሁኝ የሚለዉን ሙዚቃ በደንብ ስሚዉና ይገባሻል።

  • @user-dd2sd3nx9h
    @user-dd2sd3nx9h 4 месяца назад +2

    debare

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 4 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @hailem9116
    @hailem9116 3 месяца назад +2

    ልጅተዋ ገፍታም ከተተችውም አልከተተችውም ሚስትየው የምታረኪው ቢሆን ኖሮ ማንንም ዞር ብሎ አያይም ነበር ለባሎቻችሁ አጥግቦ መስጠትን ልመዱ ልክ ሚስት ስትደረጉ ልፍስፍስ አሮጊት የምትሆኑበት ነገር አላችሁ ነገሮችን ወደእራሳችሁም ተመልከቱ

    • @gebretnsaekahsu731
      @gebretnsaekahsu731 14 дней назад

      አትሳሳት ወንድም ይሔ የመጥፎ አመል ወይም ሴሰኝነት ነው እንጂ ከሴት ልጅ ወንድ አይረካም አይባልም።