[ፊት ለፊት ተፋጠጡ]! ''የሰው ደም አፍስሶ መኖር አይቻልም''!! ደ/ር በቃሉ አጥናፉ // ''አማራ ላይ የተደረገ ጭፍጨፋ የለም''! አቶ ቀጀላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 апр 2021
  • #Ethiopia #Yegna -Tube#ሰብስክራይብ_ያድርጉ #share #Like
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Комментарии • 551

  • @workewolde7420
    @workewolde7420 3 года назад +30

    የማንም ደም ይሁን የሰዉን ደም ያፈሰሰ ያስፈሰሰ ሰማይንና ምድርን በቃሉ የሠራ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ፍርዱን ከቤተሰቦቻቸው ጀምሮ ይፍረድ። አንደበትም ይታሠራል። የእግዚአብሔር ፍርድ ይቅረብ ሁሉም ለጊዜው ነው ቋማ የለም።

  • @aselefechbeyen572
    @aselefechbeyen572 3 года назад +15

    ሁላችሁም ጠብቁ እግዚአብሔር ግዜ አለው ዝም ሲል የማያውቅ መስሎችሁ ከሆነ እድሜ ይስጠን ይንፁሐንን ደም እግዚአብሔር ከእጃችሁ ይፈልጋል ዛሬን እንጂ ነገን ማን ያውቃል !

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 3 года назад

      እግዚአብሔር ከኃጢአት አይተባበርም አጣዬ ላይ የምኒልክ ብርጌ ነኝ ያለ በአማራ በመንግስት የታጠቀ ህፃን ወንድ ሴት ጨፍጭፎ ቤት ንብረት ያቃጠለ እንዴት የእግዚያብሄርን ፍርድ ይጠብቃል?ፈጣሪ ፃዲቅ ፈራጅ ነው የራሱ ሚዛን አለው!!!!!

  • @user-hm6ex5mq4m
    @user-hm6ex5mq4m 3 года назад +55

    ያሳዝናል፣ ከዚህ ሰው ጋር አይደለም ውይይት ፣ በእንድ ቤት ውስጥ መቀመጥ ራሱ ያማል !! የደም ጥማቱ ያልቆረጠለት፣ ቫንፓየር ነው !!

    • @mesganewbirku7690
      @mesganewbirku7690 3 года назад

      የአባ ገዳ ልጅ ነው እኮ

    • @user-qy9ov2fo2j
      @user-qy9ov2fo2j 3 года назад

      @@mesganewbirku7690 አባ ገዳ ደም ጠጪ ነው እያልከን ነው??

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 3 года назад

      @@user-qy9ov2fo2j you tell us

  • @setemeyelzemele9545
    @setemeyelzemele9545 3 года назад +12

    ለያንዳንዱ ፈጣሪ የጁን ይሰጥዋል የሰው ደም አይለቅም ጥላው ሲያስደነግጠው ይኖራል

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 года назад +8

    ህሊና ቢሡ አቶ ቀጀላ
    አራጆቹ ያንተ ቡድን መሆን አለባቸው
    💚💛❤️

  • @mulusewmola47
    @mulusewmola47 3 года назад +31

    እንደዉ ምናለ ባይክድ መሬት ያለዉን ተናግረን ከሰዉ ከበሬታን ከአምላክም ፅድቀን ብናገኝ ጥሩ ነዉ

    • @user-ue6qh3ot8z
      @user-ue6qh3ot8z 3 года назад +1

      የሚገርመው እኮ ይሄ ባለጌ የሚናገረውን አያቅም አሁን እየገደሉ አታርግቡት አታጋኑት ይላል እነሱ በውሸት ትርክት የ200መቶ አመትን ወሬ አጋነውና አራግበው የሰው ልጅ በዘሩ እንዲሞት እያደረጉ ጋላ የተባለ ወይ አያምሩ ወይ አያፍሩ

    • @terezayosef2297
      @terezayosef2297 3 года назад +1

      Sega yelbese seytan new geday egzabher yehenen mekera berasu adrso yasayew

    • @user-hm8vd7eo1b
      @user-hm8vd7eo1b 3 года назад

      The political wing of OLA “shene” headquarter is In Addis. This guy is no different from the ones committing horrific atrocities against the Amaras all over Oromia.

    • @athadmaryiame6210
      @athadmaryiame6210 3 года назад

      ምን. አዘን ይሰምሃል. አን
      ጀት. ቅቤጠጣ ጋላ ገዳይ ነው

  • @betywebalam9245
    @betywebalam9245 3 года назад +33

    የቀጀላ ሽፍቶች እኮ ናቸው ሰው እየገደሉ ያሉ ግን ነገ ሲገረፍ ያወጣዋል ።

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 3 года назад +1

      ቀጀላ አይዋሽም ዶክተራችሁ ነው ሽርክት

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p 3 года назад +31

    ዶክተርዬ የኔ ጀግና ሙህር እኮ ነህ ግን እማይመጥነህ ሰው ጋር አትቅረብ ጀግናዬ አንተ በጣም በሳል እና ጀግና ነህ የኔ ሙህር አላህ ይጠብቅህ

    • @UserUser-dw4uo
      @UserUser-dw4uo 3 года назад

      በጣም መማር እንዴህ ነው

    • @megersaregassa2490
      @megersaregassa2490 3 года назад

      Ye sew wuha lik,kkkk

    • @aserituawtar9181
      @aserituawtar9181 3 года назад

      betam engedhe chelema endale hulu berehan selale ged new

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 3 года назад

      ቲሽ እናንተ ትምህርት መች ይገባችኋል በጠላ የደነዘዛችሁ በማልኑዩትርሽን ብሬን ዳመጅ ያላችሁ ይኸን አፈሙቅ ውሸታም ቀጄላ አፍርሶ ይሰራዋል የአማራ የዘር ማጥፋት ተፈፀመ ይላል እንዴ በምን ፕሮሲጀር መንደሬ የመንደር ወሬ ሚዲያ ላይ ያወራል የእናንተ ምሁር።

  • @zk.youtube4959
    @zk.youtube4959 3 года назад +21

    ዶክተርየ እዚህ ነብሰ በላ ጋር ባታወራ ደስ ይለኛል

    • @azeblimenih2906
      @azeblimenih2906 3 года назад +1

      ዶክቸር ከነኝህ ደደቦችጋ መቀመጥ ውርደት ነው እንደሠው አያስቡም

    • @kumeoromiya4019
      @kumeoromiya4019 3 года назад

      @@azeblimenih2906 komche

    • @kumeoromiya4019
      @kumeoromiya4019 3 года назад

      @@azeblimenih2906 chigirachu yeya mitiluti new iko enate bicha yetemarachu new mitasmesiluti enate komche bicha

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 3 года назад +42

    ማንም ያውጣው ማንም ብቻ ነው አቢት ቅሌት የትልቅ ሰው ውሸት ያስጠላል ብቻ ለሁሉም እግዚአብሔር መልስ ይስጥ ትልቅ ሰው ጠፍቶአል

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 года назад +26

    አህያ ስለሆናችሁ የ27 አመቱን እረስታችሁ በሚኒሊክ የምትበረግጉ ደቆሮወች ናችሁ

  • @tigistadane2617
    @tigistadane2617 3 года назад +45

    የንፁሀን ደም በቤትህ ይግባ

  • @WendwesenGezaheng
    @WendwesenGezaheng 3 года назад +36

    ወይ ቀጀላ፣ ሰው እንዴት እንደዚህ በደም ይሳለቃል? በብሄር ተደርጅተው ፊቱ ላይ የተገደሉት ምስኪን ህጻናት በፖለቲካ አመለካከታቸው ነበር እንዴ? በምን ምክንያት እንደሞቱ እንዴት ዝም በሉ ይላል?
    ዝም በሉ ? ያባቶቼ አምላክ አቦ ዝም ያርግህ 😡😡😡

  • @wt974
    @wt974 3 года назад +8

    አይ ውሸት ፥ ልክፍት ፥ በአይናችን እያየን አማራ እየታረደ አይደለም ይላል

  • @tiruyatesfaya1475
    @tiruyatesfaya1475 3 года назад +4

    የ ጂጂ ወንድም ድንጋይ,,, እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ,,, ሰላሙን እግዚአብሔር ያምጣልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeniretta9833
    @zeniretta9833 3 года назад +21

    ቀጀላ ካራጆቹና ከገዳዮቹ አንዱ ስለሆነ ከሱ ምን ይጠብቃል: : በታሪክ ስንመለክእት እንደዚህ ዓይነቱን ግድያ በመጠቀም መስፋፋታቸው በይቅርታ ታልፎ ነበር:: አሁን ግን ያለፈውን ታሪክ ለማደስና ትኩረት መስጠት ግዴታ ነው

    • @azmerawbelay6418
      @azmerawbelay6418 3 года назад

      I think Ato Kejela is better than other OLF officials.

  • @breX351
    @breX351 3 года назад +7

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 42፡(43)።
    የዳዊት፡መዝሙር።
    1፤አቤቱ፥ፍረድልኝ፥ከጽድቅ፡ከራቁ፡ሕዝብም፡ክርክሬን፡ተከራከር፤ከሸንጋይና፡ከግፈኛ፡ሰው፡አድነኝ።
    2፤አንተ፡አምላኬ፡ኀይሌም፥ለምን፡ትተወኛለኽ፧ጠላቶቼ፡ሲያስጨንቁኝ፡ለምን፡ዐዝኜ፡እመላለሳለኹ፧
    3፤ብርሃንኽንና፡እውነትኽን፡ላክ፤እነርሱ፡ይምሩኝ፥ወደቅድስናኽ፡ተራራና፡ወደ፡ማደሪያኽ፡ይውሰዱኝ።
    4፤ወደእግዚአብሔር፡መሠዊያ፥ጕልማሳነቴንም፡ደስ፡ወዳሠኛት፡ወደ፡አምላኬ፡እገባለኹ፤አቤቱ፡
    አምላኬ፥በበገና፡አመሰግንኻለኹ።
    5፤ነፍሴ፡ሆይ፥ለምን፡ታዝኛለሽ፧ለምንስ፡ታውኪኛለሽ፧የፊቴን፡መድኀኒት፡አምላኬን፡አመሰግነው፡ዘንድ፡
    በእግዚአብሔር፡ታመኚ።

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 3 года назад

      ጥቅስህ በመቃብር ላይ እንደሚፃፈው ነው ዕውነት የለህምና ወደ ፈጣሪ ጆሮ አይገባም በወሎ ኦሮሞ ላይ ባረጋችሁት ደስታን ተሞልታችኋል ባልገደላችሁ ገድላችሁም በተፀፀታችሁ የፈጣሪን ዕርዳታ ባገኛችሁ ። አምላኬ ፃዲቅ ፈራጅ ነህና አደንቅሃለሁ!!!

  • @saramanyahilal8635
    @saramanyahilal8635 3 года назад +11

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነች 👌👌👌👌👌👌

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 3 года назад +5

    እውነት ነው ደም ይጮሀል

  • @lovelove3769
    @lovelove3769 3 года назад +3

    ግን አንድ ነገር ማመን አለቮት አቶ ቀጀላ ከሞት የተረፊት ኦሮሞ ነን አላሉም አማራ በመሆናችን ነው የተገደልነው ያሉት :: ግን ሁሉ (ኬኛ ) አይደብርም ?! ውሽት ደግሞ በጣም ያስጠላል በትልቅ ሰው ‼️

  • @sofiyaolpidris7335
    @sofiyaolpidris7335 3 года назад +9

    ዶክተር እና ቀጀላ በጣም ያስተሳሰባቸው ደረጃ የተራራቀነው ቀጀላ ከሰዎኛ የአስተሳሰብ ደረጃ ወጥቱዋል ዶክተር እናመሰግናለን

    • @agazerihun6427
      @agazerihun6427 3 года назад

      እውነት ነው የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው። መካዱ አያዋጣም።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 года назад +5

    የንጽሀደም በቤትህ ይግባ ይማራው ደም ከቤትህ ይግባ

  • @tesfatolla2236
    @tesfatolla2236 3 года назад +1

    Amhara Militias should be hold accountable for the genocide, ethnic cleansing, & crimes against humanity they’ve carried out against the Wollo Oromo, Tegaru, & other minorities inside of their region.

  • @SaraSara-ot5ep
    @SaraSara-ot5ep 3 года назад

    ጥፋተኞች ጋዜጠኞች ናችሁ ምን አለበት ዝም ብለን ሀዘናችንን ብናዝን በለቅሶና በእንባ እንኳን አል ወጣ ብሎናል ታመናል ፈጣሪ እስኪያስበን ድረስ እንደዚህ አይነት መልካም አስተሳሰባቸውን የተቀሙ ትንሽ የሰውነት ርህራሄ የሌላቸውን ሰዎች ድምጽ ባታሰሙን

  • @zmack1830
    @zmack1830 3 года назад +25

    ቀጀላ እዚህም ሊያስፈራራ እየሞከረ ነው _ እንዴት እንደሚያይ እዩት _ ወይ ጥጋብ!

    • @user-kq4fv8kk4q
      @user-kq4fv8kk4q 3 года назад +1

      ዶክተሩ ጀግና ናቸዉ ግን ከኦነግና ከገንጣይ ጋር አልነበረም ከሠዉ ጋር

  • @user-sh1ls4zd4v
    @user-sh1ls4zd4v 3 года назад +10

    አባባ በዚህ እድሜዎት እንኳን እውነት አዉሩ።

  • @fentax111
    @fentax111 3 года назад +9

    አራጅ እንደዚ በመዝናናት እስከ ቤተ መንግስት ድረስ የሚንጣለልባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት። አይ ኢትዮጵያ። ይገርማል።

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 3 года назад +8

    ከዚህ ጋር መወያየት ምን አስፈለገ ሊያምንላችሁ ነዉ ይልቅ ደማችንን አታስፈሉት

  • @teshometeshome691
    @teshometeshome691 3 года назад +5

    ሰውን በሰውነቱ ማክበር ነው ዘረኝነት ይውደም

    • @hailgebrailalemu7155
      @hailgebrailalemu7155 3 года назад +1

      ቢከበሩ የማይከበሩ ጥላቻችን በጣም እንዲበዛና እንድንበቀላቸው የሚያረግ እንጂ ተሳስቦ መኖር በነዚህ ጋሎች አይሰራም መቼም መቼም አረጋግተው አገር አይመሩም መጨረሻቸው በብዛት ሳይሆን በጥራት ነው እልቂት ነው ።

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 3 года назад

      @@hailgebrailalemu7155 10000000%እስማማለው የየየየውውውውስስስስጤጤጤጤ ንንንን ነው የተናገርከው ከነዚ ጋ እዴዴት ይኖራል ማጋነን አያስፈልግም ይላል ይሔ የሰይጣን ዲቃላ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 3 года назад +6

    ይህ ኦራሱ እእጅ አለበት

  • @guenetgebre1584
    @guenetgebre1584 3 года назад +6

    Tplf and oneg came together to kill Amhara this is the truth.

  • @cultivatingsr3091
    @cultivatingsr3091 3 года назад

    This is a great conversation. Peace be with us all, lets keep these conversations going.

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 года назад

    መገዳደል ውድቀት ነው አማራም ኦሮሞም ሁሉም እየሞተ እዚህ ደርሰናል አሁን ግን ቢበቃን ነገር ከማነሳሳት ተቆጥባችሁ የሰላምን መንገድ ብትቀበሉ እባካችሁ ሰፋ አድርጋችሁ ለማሰብ ሞክሩ በከፋ ድህነት ላይ መከፋፈል ጥላቻ ፍፃሜው መራራ ይሆናል።

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 3 года назад +1

    አቶ ቀጀላ እውነት መራራ ነቺ እውነትን ማውራት ኦነጎቺ ትመራቺሁ አለቺ ምክንያቱም ሁሌ የጂ አስታጣቢነት የበታቺነት ስሜት በልባቺሁ እደጀበና ቦና ተጥዶ እያፈቀፈቃቺሁ ነው።

  • @fasildawit4708
    @fasildawit4708 3 года назад +7

    ከጋላ ሰበና መጠበቅ ከንቱ ድካም ነው ጊዜው ሳይመሽ አንዳመታቱ ታግሎ ከዘር መተፋት አራስህን ታድግ አማሃራ

    • @Olaanake
      @Olaanake 3 года назад

      አሳዶ ገዳይ ብለህ ስምህን ከሰየምክ ያዉ ማለቃቀስ አያስፈልግም ጋሽ

    • @fasildawit4708
      @fasildawit4708 3 года назад

      ማን እኔ ለጋላ ማልቀስ አይታሰብም የውገያው ሜዳው ይዘጋጅ ሁቱ ኦነግ አይቀጡ ቅጣት ቀጥተን እንሰደዋለን በቃ ይሄንው ሁሌ እምመኘው በቃ ቀንህን ጠብቅ ወ ሸላ ጋላ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 года назад +6

    ስው የዘራውን ይጭዳል

  • @muldin6052
    @muldin6052 3 года назад

    ጎሽ።ጥሩ ገልጠሽለታል። አንድን ህዝብ ጨፍጭፎ እንዲህ በቀላሉ ማደባበስ አይቀጥልም። ሁሉም የስራውን ና የፍርዱን ማግኘቱ የግድ ነው።

  • @dawitabebe223
    @dawitabebe223 3 года назад +4

    ከአቶ ቀፍላ ምን ይጠበቃል ?

  • @bebojj9899
    @bebojj9899 3 года назад +7

    ሰውዬው ሴት ብትገደል አይደለም ወንድ ነው ብሎ ሁሉ ሊከራከር ይችላል

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 года назад

    ዶከተር በቀለ እናመሠግናለን

  • @hhshdhhdjd7434
    @hhshdhhdjd7434 3 года назад

    ትክክል

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 3 года назад +12

    አይ ቀጀላ ታገልኩ አልክ ፍየል ጠባቂ።

  • @KB-hd2wo
    @KB-hd2wo 3 года назад +4

    እንደ ቀጃላ ያሉትን ሰብስቦ መድፌ መውጋት ነበር

  • @mogeswebete8688
    @mogeswebete8688 3 года назад +2

    አብዛኛው የኦረሞ መሪዎች እውነቱን ሲክዱ የኖሩ ዛሬም የባስባቸው ስልጣን ይዘውም የባስባቸው ዘረኝነት የተጠናዎታቸው ናቸው:: የሚያደርጉትንም ሆነ የሚፈልጉትን የማያውቁ ኮንፓሱ የጠፋባቸው ናቸው የሚያሳዝነው ደግሞ ንጹሑን የኦሮሞ ን ህዝብ መሳሪያ ማድረጋቸው እጅግ ያሳዝናል!! ወደፊትም ችግር ናቸው::

  • @user-fk5un5eu9m
    @user-fk5un5eu9m 3 года назад +10

    ዶክተር ቨትዕግስትህን አደንቃለሁ ከዚህ ሰው በላ ጋር መቅረብክ

  • @nigistasfaw962
    @nigistasfaw962 3 года назад +1

    አብይ ነዉ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ እሱ ነዉ ሰዉን እያጨራረሠ በተለይ አማራዉ የሚያስጨፈጭፈው ያለዉ መንግሱት ነዉ አማራ ታረደ ግን ይሄ ግዜ አይረሳም አማራ ይሄን ያህል ምን አርጎል ደሙ ይጮኋል

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 года назад

    እግዚአብሔር የፈጠረውን ስንገድል አምላካችንን እናሳዝንል ቁጣውንም በምድራችንና በህዝባችን ላይ እንጠራለን የአንድ የአበልን ደም ጩኸት የሰማ እግዚያብሄር የዚህን ሁሉ ህዝብ ደም ጩኸት ያልተሰማ አይምሰለን።

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 3 года назад +1

    የምናሉ ያምናሉ

  • @user-sg7vb6eq1s
    @user-sg7vb6eq1s 3 года назад +1

    ወሎ አማራ ነን ሲቀጥል የወሎ ህዝብ ነው አማራ እየተባሉ የሚገደሉት

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 3 года назад

      እሲጀመር ወሎ ብሎ አማራ እንዴት ይኖራል ቃሉ የኦሮምኛ ነው ወደ አማራነት አማርኛ በመናገር የተቀየሩ ኦሮሞዎች ናችሁ ሲቀጥል የተገደሉት ኦሮሞ ነን ኦማራነት አንፈልግም ስላሉ እንደሆነ በሚዲያ በይፋ ተናግረዋል አንቺ ከፈለግሽ አማራ፣ትግሬ ሌላም ሁኚ ስለሌላው ምን አገባሽ?

  • @user-uq4ur3nu1u
    @user-uq4ur3nu1u 3 года назад +2

    ወያኔ ለገደለው ኦሮሞ አማራ የሚገደለው በምን ምክንያት ነው የገደለህ ወያኔ አንተ የምትገለው አማራን ምን ይመስላል አውሬ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 года назад

    ፍትሕ ለንፁሐን አማራ
    ሞት ለኦሮሞ እና ጉምዝ አራጆች
    የኦሮሚያ ብልፅግና ዳግማዊ ሕውሐት
    ዶክተር አብይ ሸመልሰ አብዲሣ አሻድሌ ለፍረድ ይቅረቡ
    💚💛❤💚💛❤

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 года назад +1

    አቶ ቀጄላ ትክክለኛ ኖት መረጃ የምትጠይቂው አሳቅሽኝ።

  • @user-dg1op9re7d
    @user-dg1op9re7d 3 года назад +3

    5 star ሆቴል እየቀለበ ንፁሃንን የሚያሳርድ ኦዲፓ ነው

  • @saramichael9638
    @saramichael9638 3 года назад +2

    ከእንደነዚህ አይነት እበቶች ጋር ማውራት አያስፈልግም የታባክ አገር አለህ የገዳይ ዘር ማባባስ አያስፈልግም ይላል እንዴ እከካም መሀይን አንጎልህ ውስጥ አር ነው ያለው

  • @ayaladine1400
    @ayaladine1400 3 года назад

    Though to hear you

  • @user-ny9gx9bu3w
    @user-ny9gx9bu3w 3 года назад

    የስው ልጅ ነፍስ የእግዛብሔር እስትንፋስ ነው። ስው ስውን ሲገል በእኔ አስተሳስብ የእግዛብሔርን እስትንፋስ እንደማቋረጥ ነው ለዚህ ግፍ ደሞ ቢዘገይም እግዛብሔር ፍርዱ አይቀሬ ነው።

  • @fentax111
    @fentax111 3 года назад +7

    ሌላ ሀገር ቢሆን ይሄን ታክል ዜጎች ሲሞቱ ብሄራዊ ሀዘን ነበር የሚያውጅ አብይ አህመድ ብሄራዊ የንግስና በአል በደማቅ ዘፈን እና እልልታ በህዝብ ደም እና እምባ ላይ ቁሞ ያከብራል።

  • @muluzerefu7480
    @muluzerefu7480 3 года назад +4

    እነዚህ ቅሌት ብርቃቸው ነው

  • @mekonendesta5396
    @mekonendesta5396 3 года назад +17

    በጣም ይገርማል ቀጀላን ስመለከተው ገና ይቀረናል መግደሉ የሚል ይመስለኛል ከዚህ ጋር ለውይይት መቀመጣችሁ ያሳፍራል ደክቱሩ አደራህን እራስህን ጠብቅ አጠገብ ቁጭ ብሎ እንዴት እንብላው እያለ ነው ቀጀላ አራጅ

    • @sofiyaolpidris7335
      @sofiyaolpidris7335 3 года назад

      ትክክል ቀጀላ ሰውበላ አውሬነው

    • @user-cf3yl3ww1t
      @user-cf3yl3ww1t 3 года назад

      አፈር ብላ ሰው ሰውን አይበላም ምንአልባት አንተ ትበላ ይሆናል!!!

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይፍረድብህ ሲያዩህ እድሜህ ገፍቶአል።

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 3 года назад +21

    እያንዳንዱ ወሮሞ የጁን ያገኛል

  • @belayhaileyes809
    @belayhaileyes809 3 года назад +1

    Geni💚💛❤️

  • @anisatadese8495
    @anisatadese8495 3 года назад

    አቶ ቀጀላ ገዳዩ የሳቸዉ ሰዎች ስለሆኑ የመሰላቸዉን ያዉሩ

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 3 года назад

    እጅ አስታጣቢ ሁሉ አርባ አመት ሙሉ አንድ ቀበሌ ሳይዝ በድጎማ በአስተያየት በቦሌ የገባ አሸንፎ እንደገባ ቀጀላ ተጀንኖ ሲያወራ ሳቅ ያመጣል ። ኦሮሙማ አላማቸው ወራሪነት ነው ኬኛ የኛ የህፃነት አመለካከት ነዉ ።

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 3 года назад

    40 አመት አንድ ጥይት ተኩሶ ወፍ ይልገደለው እነግ አሁን እድሜ ለሽመልስ ንፁሁን የአማራ ህዝብ እየገደለ ይፎክራል እግዚአብሔር ዋጋን ይከፍላል

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 3 года назад

    የሰው ልጅ በብሄሩና በሀይማኖቱ እየተለየ ሲጨፈጨፉ ሲሳደዱ መከራ ሲደርሰባቸው እያየን ይህን መካድ ቀለል አድርጎ ማየት ማሾፍና ለማስፈራራት መሞከር ከድርጊቱ በላይ ያማል የንፁሃን ደም ይፈርዳል በእውነት ያሳዝናል እኔ ከወያኔ የከፋ ሰርዓት ይመጣል ብዬ አሰቤ አላውቅም ነበር ሌላው ጁንታው ቢሄድም የዘረጉት የዘረኝነት መዋቅር ካልተበጣጠሰ ቁጥር ሁለት የኦሮሞ ብልግና ኢህአዴግ ነው እየመራ ያለው ሰለዚህ ለውጥ አለ እያላችሁ አትጃጃሉ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 3 года назад +22

    ስውየው ምንድነው ጤና አለው የአማራ ደም ተለይተው እእየተገደሉ

  • @jolb091
    @jolb091 3 года назад +1

    ባለፉት 30 ዓመታት የታዩት ጥፋት ብቻ ነው ማለት ትልቅ ሥህተት ነው ከ30 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ዩኒቨርሲቲዎች ስንት ኮሌጆች ስንት የሁለተኛ ደረጃዎች ነበሩ ብሎ መጠየቁ ተገቢ ነው

    • @mussietesfalidet1969
      @mussietesfalidet1969 3 года назад

      ስው ከሞት ለማን ነው ትምህርት ቤቱ እሚስራው
      ያውም ሀ ስትለው ሐ እሚል ትውልድ ለዛ ነው ስው ክቡር ነው እሺ

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 3 года назад

    የሚገርም የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሀሳብ:- በሌሉበት በሚኒሊክ ዘመን የኦሮሞ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል ይልህና። አሁን አይኑ እያየ በአሰቃቂ ሁኔታ የአማርኛ ተናጋሪውን እየፈጁ "ሁሉም ሰዉ ተገሏል ተለይቶ አማራ አልተገደለም" ይልሀል። ከሰውነት የጎደሉ።

  • @shewayirgawoldetsadik5973
    @shewayirgawoldetsadik5973 2 года назад +1

    እነዚህ ሰዎች እግዘብሔርን አይፈሩም ማለት ነው። ታዲያ እየሞተ ያለው ማን ነው? ምነው ኅሊና እንዲህ ታወረ? ወያኔ እንኳን ይመሰክራል

  • @jolb091
    @jolb091 3 года назад

    ለአማራ የአጉልነት ጥያቄ ማለት የአገር ማጥፋት ትርጉም ተስጥቶእል

  • @borasilman2926
    @borasilman2926 3 года назад

    ወይ አማራዎች የአቤል ቃል ለትግራይ እና ለኦሮሞ ህዝብ አይጮህምን???

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 года назад

    ቀጀላ የሚለው አማራን ብቻ አይደለም የገደልነው ነው የሚልሽ ትክክል ነው

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 3 года назад

    ....ይመችሽ ቆንጆ! ከዚህ ቁርበት ..ቀፎ ...ደንቆሮ..የሽመልስ ጋሻ ጃግሬ ጋር ከመከራከር ክግርግዳ ወይም ከዛፍ ጋር መነጋገሩ ሳይቀል አይቀርም!

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 года назад

    ጋዜጠኛዋ ብቃትና ዝግጅት የላትም ይህን ወንጀለኛ ለመጠየቅ

  • @senaitbennett9226
    @senaitbennett9226 3 года назад +1

    Yes yes! አይቀርም

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 года назад

    በደል አማራ ላይ ሲሆን ይካዳል በደል በደል የሚሆነው እነ አቶ ቀጀላ ላይ ሲሆን ብቻነው እውነት ዘመን አይረሳዎም የናንተን ጭካኔ

  • @munaarahman9921
    @munaarahman9921 3 года назад +3

    ህፃናት ማንነት አያስፈልጋቸውም ዝም አንልም

  • @hayudable3816
    @hayudable3816 3 года назад

    Behave like journalist.

  • @jolb091
    @jolb091 3 года назад

    ባለፉት 30 ዓመታት አማራ ላይ ጉዳት የደረሰ የሚመስለው ምናልባት የእገሩ የበላይ እስተዳዳሪዎች ስለነበሩና ይህንኑ ስለተነጠቁ እሱን ለመመለስ የሚያደርጉት ስልት ነው

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 3 года назад

    Bring Qejella Merddasa to justice for crimes against humanity ☝️☝️☝️☝️☝️amhara genocide ‼‼‼‼‼‼‼

  • @taddelegebre3040
    @taddelegebre3040 3 года назад

    አቶ ቀጄላ ለምን ይቀባጠራሉ !!! ለምንሰ ይዋሻሉ? በአሮሞ ክልል ውሰጥ ኦሮሞ ተገሏል እያሉሰ ለምን ይዋሻሉ??? በጣም ያማል!!! በአፋችሁ ከኢትዮጵያ ጋር በተግባር ግን ከሳጥናኤል ጋር ናችሁ !!!
    ደ /ር ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
    ኢትዮጵያን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልን !!!

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 3 года назад

    ይህ ነው የኦሮሞ ጭቅላት ካነጋገሩ እእዬት

  • @waynnajackson6445
    @waynnajackson6445 3 года назад +2

    What is the point to listen to this interview a big men what's talking about he is so cold😡😡😡😡

  • @legessegaloro4861
    @legessegaloro4861 3 года назад +5

    አማራ ላይ የተደረገ ጭፍጨፋ የለም ። አይ ቀጄለ እውነትም ቀጄላ ! ሌላ ምንይባላል ጠቢብ ግዜን አይቶ ዝም ይላል።

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 3 года назад +1

    አይ የኦሮሞ ፖለቲከኞች የቃየል ደም ይጮሀል እንዲህ በሰው ደም አትቀልድም ከተፈናቃዮች እውነቱን እየሰማል አትካድ ከተጠያቂነት አታመልጡም።

  • @antenehbelete8763
    @antenehbelete8763 3 года назад

    You Wright, dr , I always say ,it is the political elites those are behind in this atrocities , for merely political advantage , the people as a people is ethical, and have strong bondag and co_existance , communal values .

  • @ML-cs3qv
    @ML-cs3qv 3 года назад +12

    ምናለ ሰው ብታመጡ? ሰው መሰል እንስሳ ነው ቀጀላ።

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 3 года назад

      ተናጋሪ እንስሳ የሚለው እንኳን አይገልፀውም ቀጀላ

    • @almazalemu9203
      @almazalemu9203 3 года назад

      ጨፍጫፊ ማን እንደሆን በግልፅ የተገለጠና የታወቀ ነው

  • @nigistasfaw962
    @nigistasfaw962 3 года назад +1

    ይሄ ብቻ ሳይሆን ነዞግጅቱ ላይ የተገኙ በሙሉ ስለ ሰዉ ግድ የማይሰጣችሁ ክፍዎች ናችሁ የሚፈሰዉ የህፃናት ደም ይፍረድ እንደነዚህ አይነቱ ነዉ እንቅፋት የሰዉ ልጅ እያለቀ ደነዝ ህዝብ አፈር ብሉ

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 3 года назад

    ቀጀላማለት፣፣ንጹሀንን፣ዜጎቺ፣በማንነታቸዉ፣እያስመረጠ፣እደቄራ፣ከብትቺ፣የሚያሳርዳቸዉ፣አዱእሱነዉ፣ደሞወደመድረክ፣ታቀርቡታላቺሁ፣ለህግ፣መቅረብ፣አለበት፣የጋላ፣ዝቅተት፣ማለቂያየለዉም፣ተኮልብቻናቸዉ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 3 года назад +1

    እኔ እሚገርመኝ ለምን እድል አግኝተው ኢንተርቪው እንደምታረጋችው ? You shouldn't give interview this kind of people.

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 года назад

    አቶ ቀጀላ አማራ አልተጨፈጨፈም አለ
    እግዚአብሔር ይፍረድብህ

  • @teklitfeshakebede2890
    @teklitfeshakebede2890 3 года назад

    Indazi saw aygadalm yasazinal inatochi indazi hitanat abatochi 💚💛❤

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 3 года назад

    እረ እነኝህ ሰዎች እየገደሉን ዝም በሉ እያሉን ነዉ ።

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 3 года назад

    From Mr. Kejela's discussion, their goal is not equality but they want to replace TPLF.

  • @nishanthaperera652
    @nishanthaperera652 3 года назад +1

    የማራ ደም እየፈሰሰ ያማራ ደም አልፈሰሰም ለማለት ነዉ ?☝️☝️☝️ ያያል እግዚአቤሔር ይፈርዳል ያማራዉ ለዩ ነዉ በተለይ ዘንድሮ

  • @terefefeyssa877
    @terefefeyssa877 3 года назад

    The problem of Oromo- narrow nationalists is all the same. What does it mean to say" Amara lay yetederege chichefa yelem"? . This is how They think as far as the genocide committed on Amharas is concerned. It is shocking to hear This. If it is not the genocide of Amharas, then what is going to be? Can He tell us what it is?
    Every thing is madness in This country from top to bottom.
    Abiy is trying to divert the issue by creating new agendas and the narrow nationalists like Kejela publicly denying the genocide. This is the gruesome reality of Ethiopia.

  • @zk.youtube4959
    @zk.youtube4959 3 года назад +4

    አወ ልክ ነህ ትላለች እንደ ምኑ ነው ልኩ ይሄ ደነዝ ወሎ ኦሮሞ ሁኖም አያውቅም አይሆንምም

  • @jolb091
    @jolb091 3 года назад

    የጠቅላ ሚኒስትሩ አካሄድ በአማራ ድጋፍ ክልሎችን እፍርሶ የሕዝቦችን መብት ንዶ ቀድሞ የነበረውን ለመመለስ እየጣሩ ነው

  • @jaberabdolrahim6204
    @jaberabdolrahim6204 3 года назад +1

    የአማራ ደም መቼም አንረሳውም