የደቂቃዎች ስህተት!ፋኖ አሰግድ እጅ ሰጥቶ? ከፋኖ መንደር የተሰማው! Ethiopia | Fano | Commander Aseged Mekonnen

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

Комментарии • 33

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 2 месяца назад

    Very good discussion! I appreciate the guest and the journalist!

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад +1

    እጅግ፡ በጣም፡ አዝናለሁ፡ በጋሞ፡ ክልል፡ ወገኖቻችን፡ ድንገት፡ በመሞታቸው! ስሙ፡ እዚህ፡ ካናዳ፡ በዓመት፡ ዓመት፡ እየጨመረ፡ የመጣው፤ ሰደድ፡ እሳት፤ ጎርፍ፤ በረዶ፡ ንብረት፡ ያወድሟል። ደስ፡ የሚለው፡ ዶላር፡ ተመድቦ፡ ተዘጋጅተው፡ ሽሹ፡ ይላሉ!!!

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 2 месяца назад +5

    የምን መቀላመድ ነው። እውነት እንደህግ ባለሙያ በጅ መስጠት እና መማረክ መካል ልዩነቱን አተህው ነው።

  • @HabtomAsfaha
    @HabtomAsfaha 2 месяца назад +3

    የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ከኣፍሪካ ኣንደኛ ነበር፡ ኣሁን ግን ነበር ሆኖ ቀርተዋል።

  • @Yisahak12
    @Yisahak12 2 месяца назад +2

    ስጀመር አዲስ አባ ላይ ቁጭ ብሎ ለህዝብ ልትቆም አትችልም ዶ/ር

    • @tegegnemersha4233
      @tegegnemersha4233 2 месяца назад

      ብልፅግና እኮነው እንዴ 😂😂 ተቃዋሚ መሰለህ 😂

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 2 месяца назад +3

    ሰላም መምህር እና እሸብር፡እስኪ ብሆን ሁለት በሳምንት ባይሆን ኣንድ ግዜ ወደ ወልቃይት ኣየር ማሪፍያ ሰቲት ሁሞራ እንድኖር ጠቁሙሉን በተለይ መምህር ጠበቃ ነህ ኣደል ጋዜጠኛውም እንድሁ እንኛ በብዙ ነገር እየተረሳን ነው።
    Please help us with your query?

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 месяца назад

    ዶር ሲሳይ ምን ነካህ ሳሞራን፣ታደሰ ወረደና የመሳሰሉትን እውቅና ሰጥተህ የአሰግድን ማጣጣልህ ምን የሚሉት ነው አቶ ዳንኤል ክብረትን አትሁን እንጅ

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 2 месяца назад

    አየር መንገዱ የያዘውን ደረጃ ይዞ ይቀጥል ይሆን? ሥጋት አለኝ!

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 2 месяца назад

    የአሰግድ ወደ መንግስት መመለስ የፋኖን ንትርክ ይቀንሳል አለቀ !!

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад

    ፋኖ፡ ውስጥ፡ ጂሎች፡ እውቀት፡ የሌላቸው፡ የታጋይ፡ ፋኖ፡ አሰግድን፡ መኝታ፡ ቤት፡ ፎቶ፡ አንስተው፡ ሲሳለቁ፡ መሳቂያ፡ መሳለቂያ፡ ሆኑ!

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 2 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀስ በቀስ ሳይሆን በፍጥነት ከኢንተርናሽናል ደረጃ እየወረደ ነው። ከተራ ሻንጣ ዘረፋ እስከ ተከፈለበት መቀመጫ ድረስ አግባብ ባልሆነ መንገድ መንጠቅ መጀመሩን እየሰማን ነው። በዚህ ከቀጠለ በኢትዮጵያውያን ዜጎች ቦይ ኮት መደረጉ አይቀርም። የ ኤርትራ መንግስት ማገዱ አይገርምም።😎

    • @yh4es
      @yh4es 2 месяца назад

      ውሸታም ነህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የወንበር ሽያጭ አያደርግም ሻንጣም አይጠፋም ግን ተራ ሌቦች ሊኖሩ ይችላሉ ግን አየር መንገዱን አይወክልም

  • @DerejeTaddesse
    @DerejeTaddesse 2 месяца назад

    ሲሳይ መንግስቴ ምን አይነት ቀላማጅ ነህ ባክህ
    እንዴት ነው አንድ መሪ ያንን ሁላ ስልክና ራዲዮ ይዞ እጅ ይሰጣል አሰግድ እኮ እድሜውን ሁላ ለአማራና ለእንዳንተ አይነቱ ሆዳም ሲታገልና ዋጋ ሲከፍል ነው የኖረው አሰግድን የሚያክል ታጋይ እንዴትም እጁን ሊሰጥ አይችልም የምትናገረው ንግግር ከእንዳንተ አይነቱ አይጠበቅም

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w 2 месяца назад

    የሚገርመው አሰግድ እጅ ሰጠ/ተማረከ የሚለው ነገር አሳስቧቸው አይደለም። ያለ አሰግድ ምንም መስራት እንደማይችሉ መሆኑ ነው

  • @habtamwagulema8730
    @habtamwagulema8730 2 месяца назад

    የኤርትራ በረ ራ ሊቀር የታቀደዉ ተገላገልናቸዉ ያሉትም ከሀገራችን ቢወጡልን ደስተኛ ነ ን

    • @bokreyohannes7502
      @bokreyohannes7502 2 месяца назад

      ኣየ ኣንተ ኤርትራውያን ከኢትዮጵይ መውጣት ማለት እኮ ኢትዮጵያ ባዶ መቅረት ነው የምታውቅ ከሆንክ ኢርትራውያን ከኢትዮጵያ ማውጣት ቀይ ወጥ ስጋውን ኣጥቶ ውሃውን መቅረት ነው እና ጡሩ ቃላት እያለ ኩፍን ኣትምረጥ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад

    የአማራ እሊት ተብየዋች መቸ ነዉ ከከርሳቸዉ ወተዉ በህሊናቸዉ እያሰቡ ህዝቡን ከእልቂት ለማዳን የሚጀምሩት።

  • @TemsgenWoldgezi
    @TemsgenWoldgezi 2 месяца назад +4

    መንገድ የለለው ትግል

    • @Yisahak12
      @Yisahak12 2 месяца назад +1

      ለ tplf መንገድ አብጅላቸው የ60 አመት እድሜ ያለው tplf መንገድ ስለጠፋበት መንገዱን ጠቁማቸው በማያገባህ አትፈትፍት

  • @aderakebede2714
    @aderakebede2714 2 месяца назад

    ስለ አሰግድ የቀረበው ምልከታ ጥሩ ነው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад

    ዲያቆን፡ ዳንኤል፡ ክብረትን፡ እንደ፡ ምሁር፡ አርጎ፡ የሚከተለው፡ ሰው፡ ሲያናግረኝ፡ አዝኜ፡ ነበር። ይህ፡ ሰው፡ ለትምህርት፡ መጥቶ፡ አክራሪ፡ ኃይማኖተኛ፡ ያረገው፡ ዲያቆን፡ ዳንኤል፡ ነው! ዶ/ር፡ አብይ፡ ዳንኤልን፡ ልቡን፡ ክርስቶስን፡ አሳይቶ፡ ከአክራሪነት፡ ለወጠው!

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 2 месяца назад +1

    ዶክተር ሲሳይ ምን ነካዎት ተንሸራቱ

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis 2 месяца назад

    የህ ግ ባለሙያ ሲሳመንግስቴ
    ስለፋኖ አስገድ ማለት ፈልጌነው ከማርሽት
    ጽሃይ ጋር ከስማቸ ምናላቸ ሲናገረው የነረው ሲይ ነፈኖ ሳፍንት በለልክ ይለው የነበውን ሁሉ ሲታይ አጠቅስላይ ተጥፋት ከያኒው አሰገድ ነው የምለው ሁኖም ኢስክንደር ያቦታው ገብቶ የበጠበጣአ ገለል ሊል ይገባል ኢነበሳፍንት የወቀስበት ቃላት ደግሞ
    ያስቆጣል ብዙ ሃሳብ አለኝ ግን ይበቃል ።

    • @genitube1438
      @genitube1438 2 месяца назад

      ሁለቱም ምርጥ ጀግኖቻችን ናቸው አይነጠሉ

  • @awolhassen53
    @awolhassen53 2 месяца назад

    ይሄ ሽማግሌ ብልፅግና ውስጥ ሰርጎ የገባ ቀንደኛ ደጋፊ ነው

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 2 месяца назад

    Sisay mengist yemibale ye PP wotegna cadre ye rayan hizb asalefo Le TPLF asetekebo shoa laye tejemeto afune yikefetal

  • @ewuntawyihnew3477
    @ewuntawyihnew3477 2 месяца назад

    Yih dedeb sew Nw ayi sisayi

  • @DerejeTaddesse
    @DerejeTaddesse 2 месяца назад

    ይሄ ሰውዬ ሲበዛ ውሸታምና አስመሳይ ነው
    የሚያወራው ነገር በሙሉ ለአሰግድ የተለየ ጥላቻ ያለው ይመስላል

  • @bokreyohannes7502
    @bokreyohannes7502 2 месяца назад

    ኣየ ኢቶጵያውን ሁሌ ውሸት የሻንጣ ዘርፋ ቀላል ነው እዴ ትገርማላኘሁ ስንቴ ኮምፕለይን ይሰጥ እንደነበር ኣታስትውሱም ለማለት ነው እውነት በራስዋ ቢቐብርዋት ብእግርዋ ትወጣለኘ ግድ የለም

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 2 месяца назад

    Ante rasehen tehiden merkogna neh

  • @meharigoitom4495
    @meharigoitom4495 2 месяца назад

    ደንቆ ምሁር ኣብዲ ህዝብካ እንዳ ተቀትለን እንዳ ተገርፈን ከሎ ተንታኒ ኮይንካ ክትቀርብ ምሓፈርካ ብከብድካ ተሸይጥካ እትሓድር:መንግስቲ ኤርትራ ኣሽንካይ ንህዝቢ ንዓካትኩም ከማን ይከውን:እዚ ብስርቅን ምድንጋርን ዝሰርሕ ኣየርኩም ኣይንደልዮን :ሽልማት ዶ ኢልካ ሽልማት ምሃብ ማለት ሎሚ ንዝስርቅን ዝቀትልን እዩ ዝወሃብ እሞ ኣብስ ተዋሂቡ እንድዩ ደደብ ህውታትያ::