#zaramedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • Copyright protected!
    Support us financially
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #Ethiopia #Eritrea #Reyotnews #EBC #Walta #Ethiopian Movies #Amhara #Tigray #Oromo

Комментарии • 192

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  День назад +11

    Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7

    • @TesfayeTt-h4x
      @TesfayeTt-h4x День назад

      የደህንነት መስራቤት ወስጥ የነበሩ የትግራይ ተወላአጆች እስከዛሬ 05 20 17 ድርስ ወደስራችን ሳንመለስ እድሜ ልክ ያገለገልንበት መስራቤት ጊዜአዊ መታወቂያ ከልክሎን አዲሱ ደሞዝምንም አይመለከታችሁም ተብለናኣል❤❤❤❤

    • @mekonenmarye1178
      @mekonenmarye1178 День назад

      የዛሬው ፕሮግራምህ ጥሩ ነው! የወያኔዎችንም ስህተት አብርህ በድፍረት ተናገር።
      ለጦርነት እና ለመዋጋት የተጋነውን ያክል ለሰላም እንደትግራይ ህዝብና አማራ ህዝብ ተባብረን ብንሰራ ብንተማመን ይህን የበሻሻ ሰው በአጭር ጊዜ ማስወገድ እንችላለን። የአማራ ህዝብ ከወያኔ ይቃታ እየጠበቀ ነው።
      ወያኔ በትግራይም ሆነ በአማራ ለተፈጠረው ችግር ዋናዎቹ ተዋናኝ ናቸው። ብዙ ማስረጃ አለ፣ ያልተፈፀመ ግፍ የለም። አሁን ትግራይ አምሳ አመት የሄደችበትን ብሄርተኝነት እኛም አማራዎች ተገደን ገብተንበታል፣ ከኤርትራም ከወያኔም የማይተናነስ ሀይል እየተፈጠረ ነው።
      የምናስበው ለሚቀጥለው ትውልድና ጭምር ነው!! በርግጠኝነት እንደ ወያኔ እሳት እየቀበርንለት አንሄድም። የብሄርተኝነት ትግል እየገባን ነው። በአንድ አመት እዚህ ደርሰናል።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 День назад

      TDF ታደሰ ወረደ ጥራይ ክመርሆ የብሉን እዚ አሮጌ አንበሳ ተጠሊፉ እዬ ግደፉ ተገሩ

  • @SamuelAlesew
    @SamuelAlesew День назад +26

    እስታሊን በርታ ይህ ህዝብ የፖለቲከኞችን አጥር ሰባብሮ እንደ ጥንቱ አንድ ላይ ሆኖ ጠላትን መመከት ካልቻለ ።እነዚህ ኋላቀሮች በተራ እንደሚያጠፉን እስካሁን ያየነው መከራ በቂ ማሳያ ነው።

    • @soud986
      @soud986 8 часов назад

      we are not that naive. ende hizb ke Eritrea tebabreh genocide lefetsemebin awre hizb erq mihret bilo neger yelem. fool me twice shame on me.

  • @ermiasesgg2142
    @ermiasesgg2142 День назад +25

    አማራና ትግራይ አንድ ሆናችሁ ከመፈናቀል አድኑን

    • @soud986
      @soud986 8 часов назад

      no thank you

  • @nuryealebachew9433
    @nuryealebachew9433 День назад +20

    በርታ እኔ የወልድያ ልጅ ነኝ አማራ ትግራዊና አማራ ወንድማማች ህዝብ ሰላም እርቅ ብሎም ለህልውናቸው በጋራ ለመቆም ቢሰራበት መልካም ይመስለኛል በርታ

    • @soud986
      @soud986 8 часов назад

      astekuwash selay eyalachu yereshenachihut Tigraway liresa? adgi rasachihun chalu

    • @AronYohanis
      @AronYohanis Час назад

      ኣየ ናይ ነጋዳይ ነገር።

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 День назад +14

    ጅግና ተቓላሳይ ስታሊን ወዲ ህዝቢ ትግራይ

  • @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ
    @እንደርታመ.ቤ76ፍትሒ День назад +13

    ቃል ስውአት ቃል ትግራዎት ኢያ ህዝቢ ትግራይ ክእወት ኢዩ።TDF ንዘልአለም 💪🏽💪🏽💊

  • @Revivalgebereegziabher1929
    @Revivalgebereegziabher1929 День назад +28

    ክፉውም ደጉም የአማራም ሆነ የትግራይ አክቲቪስት ማወቅ ያለባችሁ ነገር ቢኖር ወደዳችሁም ጠላችሁም ይህ ህዝብ አብሮ ኑዋሪ ነውና መልካም መልካሙን አድርጋችሁ እለፉ ወንድማዊ ምክሬ ነው

    • @TazebewMola-k6r
      @TazebewMola-k6r День назад +4

      ተባረክ ያንተ አይነት ሰው ያብዛልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @lemlemmirach7838
      @lemlemmirach7838 День назад +2

      Edemena Tena yistih fetari hulachi endante aynet asetesaseb binoren❤

    • @Roman-v9f9w
      @Roman-v9f9w День назад

      አሁንም ነገሩ አልገባችሁም ትግሬዎች

    • @טסנה
      @טסנה День назад

      ከጥላቻ ያተረፈ ትውልድ የለም ጥሩ እኛ ብንል ነው ለትግሬ ልሂቃኖች ይህ ሁሉ የጥላቻ ፓለቲካ አመጣችሁ ይህ ጥላቻ መልሶ ትግሬን ጨምሮ በላው ገና ይህ የtplf የጥላቻ አይዶሎጂ ሕዝብ ከሕዝብ ይባላል ይጫረሳል የአማራ የትግሬ አንድነት ተበላሺቷል አይጠገንም

  • @assefaliben
    @assefaliben День назад +7

    ትክክል አስተሳስብ ነው ። ሁለቱን ህዝቦች ማቀራረብ ይኖርብናል ። የትግሪይም ህዝብ ሰው የሚወድ ደግ ህዝብ መሆኑን አውቃለሁ ።

  • @YonasDebebe-c8h
    @YonasDebebe-c8h День назад +7

    ስታሊን በርታ ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @OmerHabesha-g1f
    @OmerHabesha-g1f День назад +5

    የትግራይና የአማራ ህዝብ ግንኙነት እንደገና ያብባል።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ቀጥልበት ወንድማችን Stalin እንወድሀለን እናደንቅሀለን የተማረ እንድህ አርቆ ያስባል አንተ ምርጥ ለብዙ ምርጥ አራዕያ የምትሆን የዘመናችን ወሳኝ ሀቀኛ ጋዜጠኛ ነህ።

  • @MULECRPT
    @MULECRPT День назад +6

    በርታ ስታሊን ! ህዝብን የሚያቀራርቡ መልካም ስራዎችን ሁላችንም መስራት ይጠበቅብናል። ወልቃይትም በሉት ራያ ለሁላችንም በቂ ነው። መርዛም ፖለቲከኞች እና ክፉ ባለሃብቶችን መስማት ማቆም ያለብን ሰዓት ላይ ነን። ያኔ ይነዛ የነበረው መርዛም የትግራይ ህዝብን በጅምላ የመጥላት ፖለቲካ ለማንም አልጠቀመም፣ የአማራ ህዝብንም ተረኛ ተጨፍጫፊ አደረገው እንጂ። በኔ እምነት ያኔ እንደህዝብ ተሳስተናል፣ የትግራይ ህዝብም ጭምር!
    አሁንም ለንሳሃ አልረፈደም። ይቅርታ ማንንም አይጎዳም። መንቃት ይኖርብናል። ያ ሁሉ የሚያልቀው ወጣት እኮ ለራሱ በምቾት መኖር የሚፈልግ ፣ ልኮች መዉለድና በሃገሩ ሰርቶ መክበርን የሚፈልግ ሰው ነው። ግፋ በለው የሚሉት ክፉዎች መጀመርያ አራሳቸው ገብተው ያሳዩን፣ ያኔ ለህዝባቸው መቆርቆራቸዉን እናምናቸዋለን።
    በራሴ በኩል ግን ምንም የማድረግ አቅሙ ባይኖረኝም ጦርነቱ ፍትሃዊ ነበር ብየ አምን ስለነበርና ህዝብን በጅምላ እንደሚጨፈጭፉ መረጃው ስላልነበረኝ አሁን ሲገባኝ እና እኛ አካባቢ የሚያደርጉትን ካየሁ በኋላ ስለተረዳሁ በራሴ ስም የትግራይን ህዝብ ጭፍጨፋ የደገፍኩ መስሎ ስለተሰማኝ ይቅርታ ማለት እፈልጋለሁ።

  • @TesfayeTt-h4x
    @TesfayeTt-h4x День назад +5

    ትግራዋይ በብዘ ሴንቼሪ እሩቅ የሆነ ህዝብ ነዉ የስልጣኔ ባለቤት አማራም በተመሳሳይ የመምራት ታአሪክ ያላቸዉ ጠያይም ህዝቦች አድት ያስፈልጋል❤❤❤❤❤

  • @elsamesele
    @elsamesele День назад +5

    🎉🎉🎉🎉💎💎💎💎🎇💯🎊🎊እሰታሊነ. አ1ኛ. ምናለ. ሌሎችም. እነዳነተ. ውድእውነታው. ወድልቦናቸን. በተመለሥነ

  • @brahaneGerezgiher
    @brahaneGerezgiher День назад +4

    እጅግ ጅግና ነው❤❤❤❤

  • @FaisalFarhan-kj7ie
    @FaisalFarhan-kj7ie День назад +6

    እስታልን ጅግና

  • @MerkebuManaye
    @MerkebuManaye День назад +10

    ስታሊን አምርሬ ነበር የምጠላህ ቦዃላ ግን ሀቁን አንተ ጋር አጊቼዋለሁ በርታ በጣም ነው እምከታተለው ፕሮግራምህን !
    አማራ እና ትግራይን የማቀራረብ ግዴታም አለብህ !
    ጥሩ ሚዲያ ብዙ አድማጭ አለህ
    የህዝብ ድምጽ ነህ ብራቮ በርታ ✌️ ✌️ 🎉

    • @gamingboi6053
      @gamingboi6053 День назад

      You like him now because he anti but Tegaru and neftegna can’t defeat Oromo

    • @MerkebuManaye
      @MerkebuManaye 8 часов назад

      ያለ ቦታህ አትግባ ሰሜኑ ክፍልን አታውቃቸውም ጫልቱ ወይ ገመቹ አይደሉም እሺ ባለ ማህተብ ናቸው ፊደል ቀራጭ ጽዮን ያለችበት የእምነታችን የማንነታችን ​የህልውናችን ምድር ነው ሰሜኑ ክፍል እሺ ተጠንቀቅ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሁለቱም አንድ ህዝብ ናቸው የተዋለዱ የከበዱ አገር የመሩ አገር ያቀኑ ጀጎና ህዝብ ናቸው@@gamingboi6053

    • @soud986
      @soud986 8 часов назад

      🤪 rasachihun chalu adgi

  • @antawdea1142
    @antawdea1142 День назад +8

    ትክክል

  • @TesfaRagawa
    @TesfaRagawa День назад +10

    በርትእ ጎቡዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @assefachgebreysus6787
    @assefachgebreysus6787 День назад +6

    ኑርልን 🙏🙏🙏

  • @TsigeredaSisay-g1c
    @TsigeredaSisay-g1c День назад +10

    እስታሊን ጀግና ኑርልን

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 День назад +3

    በርታ ስታሊን የህዝብ ልጅ

  • @ismaelyasin3952
    @ismaelyasin3952 День назад +12

    ጀግና

  • @fassilabebe623
    @fassilabebe623 День назад +5

    The most honest and consistent analyst!

  • @MeseretGe
    @MeseretGe 14 часов назад

    ZARA የ ትግራይ ፋኖ ሚዲያ እንኳን መጣህልን እስታሊዬ

  • @TesfayeTt-h4x
    @TesfayeTt-h4x День назад +5

    አንድነት ወሳኝ ነዉ ያለበለዚያ ሁለታችንም እንበላለን የ አብይ መንግስት በቃህ ይባል

  • @TesfayeTt-h4x
    @TesfayeTt-h4x День назад +8

    ❤❤❤❤❤ኣታ ጅግና

  • @Demekech21
    @Demekech21 День назад +6

    ሁለቱም ህዝቦች በመከራ ውስጥ ነው ያለው, በታሪክ ተወቃሽ እንዳንሆን ቆም ብለን ማሰብ አለብን, የበሰበሱ ፖለቲከኞች እና ፖለቲካ ተባብረን ማስወገድ አለብን, እኔ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ነው የተማርኩት በጣም ሚስኪን ህዝብ ነው ከአንዳንድ ፊደል የቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ውጪ, ገብያ ስንሄድ እንኳን እናቶች እንዴት እንደሚንሰፈሰፉ።

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 21 час назад +2

    በርታ ህዝብን የሚያቀራርብ ጥሩ ፕሮግራም ነው።

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 День назад +4

    ስታሊን የህዝብ ልጅ

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 День назад +3

    Good work! I like your idea interesting ! Thanks ❤❤❤❤❤

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 День назад +3

    እስታሊን፣በርታ፣ዛሬ በእውነት፣ያዘጋጀሔው ፕሮግራም በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው። ህብረተሴብን እንድህ ማስተማሪ ጥሩ ነው፣አስተዋይ ተመልካች ብዙ ይማርበታል።

  • @A.A6480
    @A.A6480 День назад +5

    ለዚህ አረመኔ መንግስት መፍትሄው የሁለቱ ህብረተሰብ አንድነት ነው። እነሱ ተስማምተዉ በአንድ መድረክ ላይ ሲታዪ ነገሩ አለቀ።

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 День назад +2

    ብኽቡር መስዋእቲ ደቂ ህዝቢ ትግራይ ሂወትና አቐፂሉ

  • @ejiguabebe-kb4sn
    @ejiguabebe-kb4sn 23 часа назад +2

    ልጁን ያነሳው ያከመው አርሶ አደር ግን ከቃልም በላይ ነው ያስለቅሳል😭😭😭😭😭

  • @TekaGebrekidan-y6b
    @TekaGebrekidan-y6b 22 часа назад +1

    አጆካ ጅግና እስታልን ሃዉና ልቅድምት ጥራህ ህዝብካ አድህን!!!

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 День назад +3

    አማራ ነኝ አደንኣሀለሁ

  • @mizanarefane9818
    @mizanarefane9818 День назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 thanks again dear.

  • @HaileGirmay-hh6tu
    @HaileGirmay-hh6tu День назад +3

    ዋና ሰላም ነው

  • @TsegayKide-r9p
    @TsegayKide-r9p 21 час назад +1

    ቀጥልበት ❤❤❤

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 День назад +2

    The most Honest man

  • @mussiemussie832
    @mussiemussie832 День назад +6

    Stalin a man of principle

  • @RozaSeid-w1v
    @RozaSeid-w1v 12 часов назад +1

    ወንድም እስታሊ በአላህ ይህንን የዋህ ህዝብ አንድ አድርጋቸውና ታሪክ ይቀየር! የአሏህ ኧረ በቃችሁ በለን

  • @alemns5942
    @alemns5942 День назад +1

    ❤❤❤በርታ አማራና ትግሪ ሰላም ከሆነ አደኝ እኔነኝ ትግራይ መሄድና ማየት የምፈልገው ❤❤❤❤❤

  • @BetelhamAtsbha
    @BetelhamAtsbha День назад +4

    Long life

  • @teweldenugusse175
    @teweldenugusse175 День назад +3

    Wawwww this is special program

  • @HfGg-i6o
    @HfGg-i6o 23 часа назад +1

    ❤❤❤

  • @abdubegalgaloliben
    @abdubegalgaloliben 21 час назад +1

    እስታሊን በጣም ጀግና አንድ ህዝብ ነዉ በርታ መንገዱ ይሄ ብቻ ነዉ ጀግና ጀግና ጀግና

  • @fassilabebe623
    @fassilabebe623 День назад +3

    Stalin ጀግና

  • @MdJetnet
    @MdJetnet День назад +3

    ስታሊን❤❤❤

  • @HamezaSayde
    @HamezaSayde День назад +3

    እስታይል ወቀሳ ስታነሳ ከተጋሩም ያሉ አክቲቪስቶችንም መናገር አለብህ ያኔ በሙሉ ልባችን እንቀበልሀለን ነገር ግን ወገንተኛ አትሁን ሁሉም መወቀስ አለበት

    • @soud986
      @soud986 8 часов назад

      tebedu bakih. lemin ke eritrea tibibir atiteyiqum ahun?

  • @jumakhamis344
    @jumakhamis344 День назад +2

    Estalin mrt ethiopiawi neh le
    Amharana tigray andinet eyeserah new bravo. Nurlign

  • @tsegagebre368
    @tsegagebre368 День назад +4

    ገድሊ ፒላስ ይባሃል እቲ የቱብ.

  • @TeklehaimanotLilay
    @TeklehaimanotLilay 20 часов назад

    Wil comeback Zara midia❤🎉

  • @tesfugebeyehu8641
    @tesfugebeyehu8641 10 часов назад

    ስታሊን በርታልን ይህ ነው ሰውነት

  • @antawdea1142
    @antawdea1142 День назад +1

    Intetesting story pks lets leep it up

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Час назад

    አብረው የኖሩ ወደ ፊትም አብረው የሚኖሩ ናቸው ሰላም ኢትዬጽያ ህዝብ ሁሉም ሁሉም አንድ ናቸው ሁሉም ተጋብተው ተዋልደው የሚኖሩ ህዝብ ናቸው እግዚያብሄር ሰላም ይስጠን

  • @almazyehdego4802
    @almazyehdego4802 День назад +4

    ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👋

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Час назад

    አማራ ትግራይ ተጋብተው የኖሩ አንድ ህዝብ ናቸው መቼም አይለያዬም

  • @masterseattlea
    @masterseattlea День назад +2

    Tigry and Amhara society needs to be united. Wake up, guys, except language differences. You have no major differences. Separately, your enemy will destroy you. Don't listen to this narcissistic abiy diaspora cadres

    • @soud986
      @soud986 8 часов назад

      no thank you/ Tegaru do not need adgi

  • @genetmelkam435
    @genetmelkam435 День назад +4

    ❤❤❤❤❤🎊🌷💐🌺💐🌺🌷

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 День назад

    ፓለቲከኛ የፈለገውን ቢያወራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ እርስ በእርሱ አይጣላም!

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 57 минут назад

    በተለይ የትግራይ እና የአማራ ህዝቦች ተጋብተው የተዋለዱ ህዝቦች ናቸው መቼም አይለያዬም በአጠቃላይ የኢትዬጵያ ህዝቦች ተጋብተው ወልደው አንድ ሆነው የሚኖሩ ህዝቦች ናቸው አምላክ ሰላም ይስጠን

  • @muler23ቱ
    @muler23ቱ 22 часа назад

    እስታሊን በርታ

  • @AdaneLayke
    @AdaneLayke 10 часов назад

    በትክክል እስታሊን ፋክት እውነት ነው እያልክ ያለህው በርታ እኛ አማ ትግ ወች በንቃትም በእውቀትም በልጠን አስልጥነን ተበላን ይብቃ ማለት አለብን አዲሱ ትውልድ ባዲስ አስተሳስብ አድነት ፈጥረን መነሳት አለብን ደግሞም እንችላለን እዳተ አይነት የነቃ የበቃ ትግራዊ እስካለ ድረስ

  • @MIKIboy84
    @MIKIboy84 22 часа назад

    i am eritrea Ethiopian politician very crazies 😂😂😂😂😂😂

  • @kebebushwoldetsadik9421
    @kebebushwoldetsadik9421 День назад

    ስታሊን የማውቅህ በሩቅ ነበር በወሬ በመጥፎ ስም ነበር ፣አሁን ግን ጆሮየን ማመን እስከሚያቅተኝ ድረስ ሁለት አብረው በፍቅር የኖሩ ህዝቦችን በጥቂት የስልጣን ጥመኛ ቦለቲክኞች ሲገዳደሉ የነበሩትን እንደገና ለማግባባት የምታደርገው ጥረት የሚበረታታ።ነው ቀጥልበት።አእምሮህን አክምበት።በርታ።

  • @abebawmengist1233
    @abebawmengist1233 День назад +4

    ከደብረ ማርቆስ ❤

  • @YaredAli-s4s
    @YaredAli-s4s День назад +1

    ሰሜንች ዛሬስ ተኝታቹኋል😢

  • @RozaSeid-w1v
    @RozaSeid-w1v 12 часов назад

    በወልቃይና በራያ ማሊያ ከወንድሞቻችን ጋ እያጨወቱን ይገኛሉ።አመሐራና ትግራዊያን አንድ የሚሆኑበት ጊዜ ቅርብ ነው!ኢሻ አላህ!

  • @اليحح
    @اليحح 16 часов назад

    እንኳን ደሳለህ

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 День назад

    Nefse yimar beteseb mestananatin yistachew letesewut hulu 💔 selam le Amhara ena Tigray hizb

  • @TesfayHagos-t8g
    @TesfayHagos-t8g 15 часов назад

    እስታሊን ኣያና ኩርዓት ህዝቢ ትግራይ ።ኣብመስመርካ ኣለና

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 День назад

    ነዚኦም ኮዚ ዝበሉ እናሰማዕና ዓብና ንኹሎም ኣሚናዬም :: ካብ 10,000000 ሓደ ሚኢቲ ሕማቃት ክምዘለውና ረሲዕና::😢

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 День назад

    አማራ እጁን ቆርጦ ቢያበላ ምስጋና የለውም የሚመለሰልት ህይወቱን ማጥፋት ኑሮውን መበጥበጥ እንዲህ ነው የሚመለስለት

  • @brahaneGerezgiher
    @brahaneGerezgiher День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 16 часов назад

    ከጣሊያን ጋር እርቅ ተፈጥሯል ሁለቱ ለስልጣን ሳይስገበገቡ ሁሉን ጥለው እንደሚሄዱ አምነው ህዝቡን አንድ ቢያደርጉ አገር ይድናል መሬት የእግዚአብሄር ነው መስማማት ጥሩ ነው

  • @simonabraha4147
    @simonabraha4147 День назад

    What goes around comes around! ግርም👈🏾

  • @ruthetameru4469
    @ruthetameru4469 16 часов назад

    እንደዚህ ካልክ እስታሊ ከወልቃይት ከእራያ አማራን አስወጡ አትበል ያማራን ልክ እወቀው ደግነቱን እየው

  • @FreweyniGebre-k4e
    @FreweyniGebre-k4e День назад

    Mrtu ye tigray polotishan berta

  • @lamarshukur6392
    @lamarshukur6392 23 часа назад

    ስታሊን የምትለዉ ሁሉም ልክ ነህ ግን የረሳሀዉ አለ ይህም በህወሀት ሲደረግ የነበረዉን ለምን አትናገርም አሁን እነዚህ ያልካቸዉ ጋዜጠኞች አማሮች ሆነዉ አማራ ያልሆኑ ናቸዉ ስለዚህ በነዚህ አይለካም አሁን መደረገር ያለበት ሁለቱን ህዝቦች አቀራረቡ የፖለቲካዉን ጨዊታዉን ተዉት

  • @zikrutsad226
    @zikrutsad226 День назад

    ደመቀ መኮንን የላካቸዉ ወታደሮች ???

  • @SelamawitAlemayew-k8v
    @SelamawitAlemayew-k8v 5 часов назад

    ወልቃይትና ጠገዴን ምዕራብ ትግራይ እያልክ መጥራት ካላቆምክ በአማራና ትግራይ መካከል ሰላም አይመጣም

  • @antawdea1142
    @antawdea1142 День назад

    bravo stalin do to bring to gether northern people

  • @GeorgeGezahegn
    @GeorgeGezahegn День назад

    Stalin hero

  • @MELAKUYIMESEGEN-g1v
    @MELAKUYIMESEGEN-g1v 25 минут назад

    Similary General Asaminew Tsegie tell about Tigray and Amhara people unity.please check it and share such type speech.

  • @ForestEdward
    @ForestEdward 21 час назад

    Hi Stalin, did you ask getachew reda for interview?

  • @DiroenaZendro484
    @DiroenaZendro484 15 часов назад

    ይህ ሁሉ የኢትዮጵያ ችግር root cause ምንድን ነው፣ የብሄር ፖለቲካ ፈጣሪው ማን ነው?

  • @saturntubehd6637
    @saturntubehd6637 20 часов назад

    በትግራይ ሰራዊት ማይካድራ ላይ የዘር ፍጂት ፈፅሟል ይኄን ማመን አለባችሁ በይፋ ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ።ሲቀጥል የአማራና የትግራይ ግንኙነት እንዲይኖር እየረበሸ ያለው ከአማራ ውጭ ያለው ኮልኮሌ ነው

    • @soud986
      @soud986 8 часов назад

      wishet bahilachu new. UN yatara sibal embi alachu. egna civil aninekam. lewedefit gin eniqeyirewalen. kenante gar bizu hisab enaweraridalen gena dedeb ahya

  • @lemlemtesfay2462
    @lemlemtesfay2462 17 часов назад

    Zehawey bereta

  • @danielnegussie4894
    @danielnegussie4894 21 час назад

    ምዕራብ ትግራይ ሽሬ ነው። 😛

  • @JohnMan-k2b
    @JohnMan-k2b 20 часов назад

    WOLKITE is belongs to Gonder since the inception of Ethiopia....please ask Ras Mengesha Seyoum.

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 День назад +2

    ወዴት ጠጋ ጠጋ በለው ፣ አሁን በትግራይ ስሸነፉ በኦሮሚያ እየተመቱ ግራስገባቸው ፌደራሊሰት ነን ለማለት ነው። ሁሌም ሀቅ ነው የምትናገረው ዛሬ ደሞ ሌላው ሀቅ አሰማሀን፣ "ስልጣን ላይ በነበሩ ጊዜ ከጎረቤት ጋር መልካም ግንኙነት አልፈጠሩም ዋጠው " አልክ! ለዚሁ ነው አዳማጭህ የሆነኩት።

  • @HagosGirmayTigray
    @HagosGirmayTigray День назад

    እቲ ትኸዶ ዘለኻ መንገዲ ፍፁም ቁኑዕ እዩ።ንዝኾነ ኣካል ዋላ ይበድልካ ኸምቲ ዝበደለካ ዘይኮነስ ብሕውነታዊ መንገዲ ኢኻ ትቐርቦ።ስለዚ ንፋኖ ትገብሮ ዘለኻ ናይ ኣይዞኹም ደገፍ ብኽልተ መንገድ እየ ዝርዶኦ ኣነ ብውልቀይ እዙይ ካዓ ንህዝብታት ትገብሮ ልዑል ድጋፍን ንሰላም ዘለካ ፍሉይ ቆላሕታ እዪ።

  • @HaileGirmay-hh6tu
    @HaileGirmay-hh6tu День назад

    ከመይ

  • @soud986
    @soud986 8 часов назад

    ስታሊን ሓደ ሕሱር . ኮማሪ ስሱዕ እንደ አዝማሪ ነው። የአማራ $$ቲፐርን ለማስደሰት ይዘምራል። ትግራዋይ እንደገና አይታለልም። የፋኖን መንስኤ መነሻ ርዕዮተ ዓለም ፕሪቶሪያ ነው።

  • @GRHSfkrgeher-wp5cx
    @GRHSfkrgeher-wp5cx 9 часов назад

    Stei

  • @Hadgembes1
    @Hadgembes1 18 часов назад

    By the way Stalin, this person mr Taye was not a member of the EPRP. He was a member of the EPRA like many others at the time

  • @multnet6087
    @multnet6087 23 часа назад

    ተናደድክ አደለ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በኒ ህድሚ ማየቴ ያልከውን ከንረሳውም
    ጉጠኛው እስታሊን ወሪ

  • @AmadaAma
    @AmadaAma День назад

    I STALIN

  • @YisakAssemahegn
    @YisakAssemahegn День назад

    Pretoria agreement MUST be fully implemented sooner rather than later before we are going and take our constitutional and historical Land back to the owner! We have no deal with the AMHRA region absolutely No Must come out immediately from western Tigrai!