ጠቅላዩ አባረራቸው? የመንበረ ሰላም ሴራ ደብረጽዮን አ.አ ምን ገጠመው....!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Комментарии • 26

  • @kesisbirhanehiwotgirmay7222
    @kesisbirhanehiwotgirmay7222 Час назад

    ወቅቱን ያልጠበቀ ንግግር የቅናትና የምቀኝነት መንፈስ ያለበት ዘለዓለም ትግራይን መክሰስ
    ይህንን ሰውየ ሳይ አፍራለሁ
    ልደቱ አያሌውን ሳይ ደግሞ እፅናናለሁ
    😢😢😢😢

  • @suraphelgurmu2147
    @suraphelgurmu2147 7 часов назад +3

    ያለማወቅ እኮ ደፋር ያደርጋል።
    2ኛ ደረጃ አስተማሪዬ፤'እንደ አለማወቅ ያለ ፀጋ የለም፤እንደልብ መናገር ያስችላል' ሲሉ አስታውሳለሁ።

    • @sisayalemu558
      @sisayalemu558 7 часов назад

      የትግራይ ኦሮቶዶክስ ተነጥሎ ለምንድን ነው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የሚሰሩት አቡነ ማትያስን ጨምሮ

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 часов назад +1

    እግዚአብሔር፡ ቢቀጣን፡ ማማረር፡ የለብንም! ብዙ፡ አመጸኞች፤ እልከኞች፤ ዜጎች፡ ሁነናል! ቤ/ተስኪያን፤ ፈጣሪን፡ የደፈሩ፤ አንታዘዝም፡ ቃሉን፡ የበረዙ፡ ለገንዘብ፡ የሰገዱ፡ ሞልተውብናል!!!

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 6 часов назад +1

    ምን ነው በ ኢትዮጵያ እረኛ ሳይቀር ነው የ ዶክተር መዓርግ የምሰጠው???????😂😂😂

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 7 часов назад +1

    አቶ ሰረቀ ብርሀን አትለውም ነበር?

  • @MulugetaBerhanu-q3t
    @MulugetaBerhanu-q3t 8 часов назад +5

    ሲሳይ ምን ይሻልሃል ከትግራይ ጋር እያነስክብኝ ነዉ

  • @negasiaregay8650
    @negasiaregay8650 8 часов назад +3

    ልክ የሌለው ቅናት እያሳቃዮው ስለሆነ ነው አትያዙበት

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 7 часов назад +2

    ዶር ሲሳይ ከአድማጭ ትልቅ ክብር አለህ በጀመርከው ቀጥል ትግሬን ነጻ አውጣው ደንቁሯል

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 6 часов назад

      ዝም በል ራስህ ዶንቆሮ ነክ

  • @gebremedhinnegash9898
    @gebremedhinnegash9898 4 часа назад

    That is not your business
    Dedeb ahiya

  • @sisayalemu558
    @sisayalemu558 7 часов назад

    የትግራይ ኦሮቶዶክስ ተነጥሎ ለምንድን ነው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የሚሰሩት አቡነ ማትያስን ጨምሮ

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 7 часов назад +1

      ይሂዱ ሀሳብ እንዳይለውጡ

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 4 часа назад

    8:03 ኧረ እባክህ የሞተ ጅብ አትደብድብ። እጎንህ ያለውን ለከት ያጣ ዘረፋ አጋልጥ ወንድ ከሆንክ። በዘመነ ህወሃት የህወሃት አፍ ሆነህ ስትበጠብጠኝ ነበር። ተንታኝ ከሆንክ አሁን ያለውን ሁኔታ ግለጥ።

  • @amiryahya1360
    @amiryahya1360 7 часов назад

    ስለ አማራ ለምን አትናገርም ሲሳይ

  • @masterseattlea
    @masterseattlea 5 часов назад +1

    The person like the so-called Dr. sisay who live of the leftover of prosperity narcissistic will not be expected anything...... what s shame .....

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 7 часов назад

    I think we need you to tell us less of what they are doing and more of what you people are doing as intellectuals. Having been with them nearly over five decades,we know what they want and how easy it's becoming for them to achieve it not in spite of you but because of you, as you are busy making everything easier than imaginable. So, please focus on telling us about yourself.

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 4 часа назад

    አትድከም አንተ ሰውዬ። አንተ የምታደንቀው አለቃህ ጌታቸውን አሳልፎ ይሰጠዋል። ይህንን ከአሁን በፊት በነበራችሁ ውይይት ገልጫለሁ። ስህተትም ከሆንኩ ሂሴን እውጣለሁ ብዬ ነበር። እናም ውሸታሙ ማን እንደሆነ እናያለን።

  • @anonymoususer9755
    @anonymoususer9755 4 часа назад

    ለሆዳቸው ለተቀጠሩት ምሁራን 1) ዶ/ ዳኛቸው, ዶ/ ብሩክ, ዶ/ አሻግሬና ይህ መሀይም ዶክተር። plus they get spare money from RUclipsrs. Shame on you.

  • @gebremedhinnegash9898
    @gebremedhinnegash9898 4 часа назад

    Enatih lebdali
    Koshasha