የታሪክ ተመራማሪ ነኝ እያሉ ሚሊኒክን አላቀውም ይባላል ስሜነህ ፕሮፌሰሩን አፋጠጠው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 930

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 Год назад +17

    እኔ አማራ አይደለሁም። አማራ ምንጊዜ ጀግና። ለስሙ ከ30 ዓመት በላይ ሌላ ዘር ነው ስልጣን ላይ ያለው። አገራችንን በመንፈስ እያስተዳደረ ያለው አማራ ነው።

  • @tarikutegegngoshu4991
    @tarikutegegngoshu4991 2 года назад +57

    ጋዜጠኛውን ማመስገን ያስፈልጋል የዚህን አይነት ሰው እውቀት ስላሳየን

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 года назад

      የመስከረም ለቺሳን ትምህርት ተከታተሉ እና አብይ ይልማን

    • @AdmasuZemecha
      @AdmasuZemecha 4 месяца назад +1

      ዜግነት ምንማለት መሆኑን ሳያቅ እንዴት ፕሮፌሰር ሊሖን ቻለ

    • @gashegotube
      @gashegotube 4 месяца назад

      ይህ ሰው የታሪክ ተመራማሪ ነው? በእርግጥ አልተማረም በማንነታቸው በቅርቡ አሩሲ፣ ሻሸመኔና ሌሎች የኦሮሚያ ክልሎች ላይ በተወለዱበት ባደጉበት ሀብታቸው ተዘርፎ የተፈናቀለውን የተገደለውን የቅርብ ታሪክ እራሱን በእውቀት ያላደራጀ ስለሚኒሊክ ምን ያውቃል። ኢህአዲግ ጠፍጥፎ የሠራው ነው።

  • @sentayehuketema5742
    @sentayehuketema5742 2 года назад +114

    ምነው ስሜነህ ምን በደልንህ ??
    ይህ ሰው የዕድሩ ድክመት ነው እንጂ ከሞተ ቆይቷል ።
    እጅግ በጣም ጥሩ የእይምሮ በሽተኛ ነው!!!!

    • @seenaagedda3740
      @seenaagedda3740 2 года назад +2

      ጥሩ የአይምሮ በሽታ ባይኖርም ጥሩ ገልፀኸዋል የአህምሮ በሽተኛ ነው

    • @sentayehuketema5742
      @sentayehuketema5742 2 года назад +3

      @@seenaagedda3740
      ትክክል ነኝ ብዬ እስባለሁ
      እንዲህ ዓይነት በሽተኞች ለምርምር ( በህክምና ) ምቹ ናቸው።
      እርጉ ያሏቸውን ትዕዛዝ ሳያዛቡ ይተገብራሉ

    • @peacelove432
      @peacelove432 2 года назад

      @@sentayehuketema5742 ደደብ ያንተ አሰተሳሰብ ዘረያ አሰተሳሰብ የዘ ሰው ተተቻለ

    • @tsegaesmelealem6826
      @tsegaesmelealem6826 2 года назад +1

      Ewnet bilehal wendima

    • @aberakumbi7954
      @aberakumbi7954 4 месяца назад

      የታሪክ ተመርማሪ ለመሆን የግድ የምኒልክ ታሪክ ማወቅ ማንም አይጠበቅበትም አድሎና መድሎ አንግቦ የዶለተ ሁሉ የታሪክ ተመራማሪ ይሆናሉ ብለወ መገመት ተገቢ አይደለም።

  • @teferiteshome8750
    @teferiteshome8750 2 года назад +66

    አቶ ስሜነህ የሚያሳዝን ኢንተርቪው አደርገሃል ምክንያቱም የአእምሮ በሽተኛ ሰውን ቃለመጠይቅ ማድረግህ ውዱ ጊዜህን አባከንክ ብሄርና ማንነት በደም አይደለም የሚል ፕሮፌሰር ተምሮ ሳይሆን ተሰጥቶት ነው ወይ የኛ ፕሮፌሰር ድንቄም ፕሮፌሰር

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 2 года назад

      ኸረ በደንብ ግልብልብ ያድርገው እንጂ የቀረውን አላዋቂነት ያሳየን እንጂ !

    • @onepeopleonegod7613
      @onepeopleonegod7613 2 года назад

      😂😂😂

    • @Werebiya9334
      @Werebiya9334 2 года назад

      በላ አንተ አብራራው እርሱ የሳተውን:: የመንደር ወሬ ከማውራት እውቀትህን ከመዘርገፍ ድንቁርናህን አስቀደምክ:: የሌላችሁን ከየት ታመጡት?

    • @boonaa1954
      @boonaa1954 2 года назад

      Truth is always an invisible cancer that mesmerizing you inside. You are trying to tell the Dr he doesn’t know the difference between nation and race. He is a lecturer you dead brain!

    • @tamenetessema6609
      @tamenetessema6609 2 года назад

      Iwunet ante sile rasih kemawurat wuchi sile Ethiopians sikini atawukim! Zeregna neh! Ante Iwuket bileh yeyazkew neger belela ayin mehahiminet bihonis?? Sile Hager asib.. Sile Sociopolitical essence of Ethiopia anbib! Lelochinim iwok!!

  • @getachewbiru4208
    @getachewbiru4208 2 года назад +12

    ጤና ይስጥልኝ ስሜነህ እንዴት ነህ ወንድም አለም የአንተን ዓይነት ጀግና ጋዜጠኛ ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የምንውድህ በርታልን።ጌታቸው ብሩ ነኝ ከሱማሌ ሞቃዴሾ አሚሶም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል።

  • @tsigeredatesfaye2490
    @tsigeredatesfaye2490 2 года назад +79

    ተማርኩ ብሎ የደነቆረ አስተሳሰብ አራማጅ።

    • @boonaa1954
      @boonaa1954 2 года назад +2

      The worst thing in humans life not knowing how much he knows. Let us ask ourselves how much we know instead of talking about someone’s ignorance.

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 года назад +1

      የመስከረም ለቺሳን ትምህርት ተከታተሉ

  • @legeseguta4062
    @legeseguta4062 2 года назад +78

    ይሔን ልጋጋም ደህና የረሳሁትን ከየት አገኛችሁት ምኑም አይጥመኝም የሁሉም ንግግርና ሐሳብ ይገባኛል የዚህ ሰውዬ ምኑም አይገባኝም ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው በቁም የሞቱ ብዙ አሉ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 года назад

      የበፊት ነው ዩቱበሮች ለንግድ እየደጋገሙ ያቀርቡታል መቼስ የሀገራችን ችግር እውቀት ለሌለው ሁሉ አትራፊ ንግድ ሆኗልና ህዝቤ ሆይ እራስህን ጠብቅ አትናደድ አትበሳጭ መኖር ያዋጣልና ዩቱበሮች አንተን እያንጨረጨሩ እነሱ ኪሳቸውን ይሞላሉ

    • @mezgial
      @mezgial 2 года назад

      LA MEDA AHYA AYGEBAWUMINA BIZUM RASHIN ATASCHENIK. HIDINA TANFERAGET

    • @botabiruk132
      @botabiruk132 2 года назад +2

      በጣም ከወረ ደነዝ ጋር መዳረቅህ አሳዘንከኝ

    • @alemunemera8154
      @alemunemera8154 2 года назад

      Hi !Ato Legese whether you understand or not whether you like it or not he is telling you the truth . The problem of your not percieving or understanding might be your level of political knoweledge .But what I would tell you politely is have a respection for anyone to be respected .Thanks !!!

    • @diddaagabrummaa4771
      @diddaagabrummaa4771 2 года назад

      እንጭጭ ሰው ምን ሊገባው ይችላል!
      ምንንስ ሊረዳ ይችላል!
      መሃይም በጭፍን ጥላቻ ይሰክራሉ፤ዛሬም ችግራችሁ ያ ነው፡፡
      ፕ/ር ህዝቄል በዓለም ላይ የተመሰከረለት ኤሊት ነው፡፡

  • @akalutekola7773
    @akalutekola7773 2 года назад +24

    የጅንታ ተላላኪ ስለሆነ ቀና መልስ መሰጠት አይፈልግም በዚህ ዘ መን እንደዚህ አይነት መልስ መስጠት አግባብ አደለም

    • @kassahundebebe1405
      @kassahundebebe1405 2 года назад

      የጅንታ አሸከር ሲገርፉት ነበር ቲፒሌፍ !!

    • @GemchisBurka-cg5wy
      @GemchisBurka-cg5wy 4 месяца назад

      Gid hasabihin madegef liyankolopapisih yigebal malet new? Iwunetaw yihe new bro!

  • @eshetutefera
    @eshetutefera 4 месяца назад +1

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር በተለይ ጋዘጠኛው ድንቅ ብቃቱ ጥያቄዎችን ማብራራቱ ከመልሱ በፊት መልስ ይነግራሉ ፤ጥያቄን ጥርት ባለ መንገድ ማቅረብ የጥሩ መምህርነት መገለጫ ነው ።

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 2 года назад +10

    እንደነዚህ ዓይነት ሰዎች የሚሰጡት አስተያየት የሚመነጨው ከምቀኝነት፣ ከመበለጠጥ የበተታችነት መንፈስ ከተፈጠረው ከፍተኛ ጥላቻ ውጤት ነው፡፡ ምንም ማድረግ አይቻልም አማራ በአጋጣሚም ይሁን በእድሉ እዚህ ደረጃ ላይ ደርሶል፡፡ የተከበሩ ፕሮፌሰር እኔ የምመክርዎ ሶስት ሰባት ጠበል ቢጠመቁ ጥሩ ነው ባይ ነኝ፡፡

  • @asefaayana5261
    @asefaayana5261 2 месяца назад

    Thank you Dr. Ezikie Gabisa. Long life to you!!

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 2 года назад +6

    ይህን እና የመሳሰሉት የሀገር ፣ የሕዝብ ፣ የታሪክ እና የጠቅላላ ቀጣይ ትውልድ ነቀርሣዎች ስለሆኑ ፣ በማንኛውም ሀገር ውስጥ ሚዲያን የሚያቆሽሹ ነውረኞች በመሆናቸው ጨርሶ ለሕዝብ እይታ እንኳን መቅረብ የለባቸውም !!!!!!
    የራሳቸው የሆነ የሚያፍሩበት እንጂ የሚኮሩበት ታሪክ ስለሌላቸው ፣ በሀሰት የገነቡትን የዘቀጠ ትርክት እያቀረሹ እድሜ ልካቸውን ሲዋረዱበት ይኖራሉ !!!!

    • @MuleAmare-v7v
      @MuleAmare-v7v 4 месяца назад

      ሰው ከተማረ በኃላ እንኳን አይምሮው ትንሽ እንኳን ከሌላው ብሔር እኔ የበታች ነበርኝ ብሎ አሁንም ድረስ እኔ የበታች ነኝ ብሎ ያስባል እራሱንስ ለምን ዝቅ አርጐ ያስባል

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 2 месяца назад +1

    ሀፀ ሚሊሌ ቱንጋ የኢትዮጵያ ታርካዊ መሪ ናቸው መሪን የምክድ ስጣን ነው!!!

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 2 года назад +4

    አወይ ጋዜጠኛ ! አፍህ ይባረክ አቦ ! በብዙ አከበርኩህ

    • @SefuJamal-j7j
      @SefuJamal-j7j 4 месяца назад

      Ye gazetegnawun aff bekiti dekine arin ablewu

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 4 месяца назад +2

    ውይ ዘንድሮ እንዴት እንደሜደብር ጭቅጭቅ ስውች ወጣትነታች ደስታችን ስላማቻን ጠፈቱል አገራችን።

  • @JjJj-if5pw
    @JjJj-if5pw 2 года назад +3

    ጥሩ እውቀት ያለው ጋዜጠኛ ነው።

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 года назад

      የመስክረም ለቺሳን እና የአብይ ይልማን ትምህርት ተከታተሉ

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 2 года назад

    ማፋጠጥ አይባልም ከፈለገ አለመቅረብ ይችላል ። ኮራ ብሎ የመሠለውን ተናግሯል ሰውየው ጎበዝ ነው ጥላቻ ካልሆነ በቀር።

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 4 месяца назад +3

    Very good discussion! We heard good information from the intellect. Ideas are real (we all are humans)

    • @yeshialemmengistu3643
      @yeshialemmengistu3643 4 месяца назад

      It is good to know how thier educstion is enterprate them selves.

  • @GetahunAssegid
    @GetahunAssegid 3 месяца назад +1

    ወንድማችን ስሜነህ ጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @GirmaB
    @GirmaB 2 года назад +4

    እሳቸው ልክ ናቸው እኮ ህገመንግስቱን ስራ ላይ ማዋል ነው እንጂ ህግማ አለን ሞልትዋል ነው ተግባር ነው ችግራችን የኛ ጋዜጠኞኝ ደረቅ እና የሆነ ነገር አናግረው ከህዝብ ማጋጨት የዘር የብሄር ወሬ ውስጥ መክተት ነው ወደሚፈልጓት መስመር ለመክተት መሞገት አሁን ይህን ሰው የሆነ ነገር እንዲናገር ለማድረግ ስጥር ይታያል አጫሉንም እንዲህ ነው የማይፈልገውን ያናገሩት ክችችች ድርቅ የገገማ ጥያቄ ህዝብ የሚፈልገው ሰላምና መፍትሔ ነው ለመፍትሄ መወያየት ነው የሚጠቅመን እንዴት ነው ምናድገው እምዴት ነው ተዋደን ተጋግዘን ለመቀጠል ምን እናርግ ነው

    • @tembelel0360
      @tembelel0360 16 дней назад

      Finally I concluded that prof. Hiskiel Gebisa is the right poletician fighting for democracy. Thank You simeneh for your effort.

  • @mullerlove7453
    @mullerlove7453 2 года назад +1

    Minilek baynore aydelem professor mehon suri aylebesem neber

  • @abesema4572
    @abesema4572 2 года назад +18

    ይሄ ሰገጤ ቀንና ማታ የተምታታበት ከየት አመጣህብን ስሜ ጥሩ ሰው አነበርክም

  • @samsonhabtamu346
    @samsonhabtamu346 2 года назад

    Ahun gena kebad sew agatemew simeneh professor betam gobez nachew bewenet!

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 2 года назад +6

    እነዚህ ደንቆሮዎች እጅግ በጣም የስብእና ሥነልቦናቸው ከንቱ ሆኖ ፣ በቆሻሻ ነውራቸው ውስጥ እየተንፈራፈሩ በዝቅተኝነት የካንሰር ስሜት ራሳቸውን መርዘው የነሆለሉ ስለሆኑ እንደሰው ባንቆጥራቸው ምን አለበት ????

    • @SefuJamal-j7j
      @SefuJamal-j7j 4 месяца назад

      Enantem endesewu bte kotarachubet heger newu ende oromo ende sewu maykoterewu? Komata kurutrach hula kusulachu ende gari feres keruku yemitshetut ende sewu tekotrachwu yelem ende? Sidetegna sefari hula demo taworalek?manin wokle? Kushasha kij shop zer

  • @mylife-ue3yn
    @mylife-ue3yn 2 года назад

    እኔ የማዝነው ለጋዜጠኛው ነው ምክንያቱም የተጠየቀውን ኸማያውቅ ደንቆሮ ጋር ውድ ጊዜውን ማጥፋቱ!!! ስሜነህ መጥኖውን ይስጥህ ወንድሜ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ7ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ7ተ 2 года назад +46

    ስርዓት እንኳ የለዉም እንደ አንድ የተማረሰዉ ሜድያ ላይ እንዳለ እንኳ ስሜቱን መቆጣጠር አልቻለም ይህ የሚያሳየዉ የዘረኝነቱ ጥግ ነዉ የትዉልድ ነቀርሳ።

    • @sheemtube3000
      @sheemtube3000 2 года назад +7

      በትክክል ዘረኝነቱ እኮ በግልፅ ይንፅባረቃል ትንሽ እንኳን እንደትልቅ ሰው ስነስርአት የለውም

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 2 года назад +1

      የወያኔ ቡችላ ነው

    • @diddaagabrummaa4771
      @diddaagabrummaa4771 2 года назад

      Insulting is the character of Debteras! you are in that camp and every body expect you to respond in that matter. No surprise!

    • @ainitu3
      @ainitu3 2 года назад +2

      የትም አገር ማጆሪቲው የሚያወራውን ብሔራዊ ቋንቋ አድርጎ ወስዶ ይጠቀምበታል እሱ አማርኛ እያወራ የገበሬውን ልጅ ኦሮምኛ ብቻእንዲያወራ ያስገድዳል:: እኔ የሚመስለኝ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ተልኮ አለው

    • @tamenetessema6609
      @tamenetessema6609 2 года назад

      Federalism is the only and best way to fix the situation of Ethiopia!

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 2 года назад +1

    ጥያቄ አቅራቢው ወንድሜ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም
    ፕሮፌሰሩ ግን ልክ መ/ር ታዬ ቦጋለ ጥሩ አድርጎ ሰለገለጸው በቂ ነው
    ህገ መንግስቱን መጽሐፍ ቅዱስ ነው ማለት ነው የቀረው የሱን ፍላጎት ስለአሟላ ከዚህ በላይ ላሳር ማለት ያሳፍራል
    ግን መቀየርም ሆነ ማሻሻል የሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን መብትና ፍላጎት ሰለሆነ ትዝብት ነው ትርፉ ብዙ ባዳመጥነው ቁጥር ብዙ ባዶነትን ስለምናገኝ ዝጋልኝ እባክህ።

  • @hidayasolomon7502
    @hidayasolomon7502 2 года назад +31

    እርግጠኛ ነኝ የተማሩት በአማራ ገዥ መደብ ዘመን ነው እዚህ ያደረሰውን መካድ ሀጢአት ነው

  • @gn2377
    @gn2377 2 года назад +1

    በጣም የሚገርመው ነገር ሰዎች ስለ አንድ ሰው የሚሰጡት አስተያየት በሌሎች ላይ ሰውዬውን እንዲጠሉት ወይም እንዲወዱት ትልቅ ትፅህኖ አለው። እስቃሄል ጋቢሳን ስለ እሱ ከሚሰጠው አስተያየት ተነስቼ በጣም የምጠላው ሰው ነበር ራሴ ሆኜ ( ያለ ምንም ብሔር እና ያለ ማንም ተፅህኖ ኢትዮጲያ ብቻ ) ይህን እንተርቪው ስሰማ ምን ያህል የታሪክ እና የፖለቲካ ሊቅ እንደሆነ አወኩት። He is really smart.

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 2 года назад +3

    ወይ ታሪክ ምድረ ሰገጤ ሁሉ ኢንተርቪ ይደረጋል ምን ያህል ሀገሩ ጋጠ ወጥ መሆኑና ባለግዜ መሆናቸውን የሚያሳይ ማንም እየመጥ የምይስታውክባት ሀገር መሆኗ እጅግ በጥም ያሳዝና ....... ይህማ እሱን ብሎ ፕሮፌሶር የበታችነት የተፀናወተ ከብት የሆን .....

  • @Sojoo-ym7yt
    @Sojoo-ym7yt 3 месяца назад

    ማንነትን መሠረት ተደርጎ መስሎኝ የሚታረደው እኔ አማራ ነኝ ግን የኦሮሞ ማንነት ነው ያለኝ ብል ከመታረድ መቸ ዳንኩ ለምን ሠው ታታልላለህ ፕሮፌሰር

  • @musakuwelitube1033
    @musakuwelitube1033 2 года назад +2

    ይህ ሰው የታርክ ምሁር ሳይሆን ታርክን አላውቅም እያለ እያዛባ በስም ብቻ ነገሮችን ግልጽ ባልሆነ መንገድ እንድሄዱ ቦይ ቀዳጅ ናቸውና ስመነህ አቅርበህ እንድንታብ ማድረግህ ከምንም በላይ ነው።ሁሉም ያልፋል ያነ ለመወቃቀስ ያብቃን።

  • @mullerlove7453
    @mullerlove7453 2 года назад

    Denez newu betam yebetachinet semet alachewu she gezi bemaru aykeyerum dedeb newu ewunet belo professor shenee

  • @tsedekubedelu
    @tsedekubedelu 2 года назад +6

    ወንድም ስሜነህ ሞያህን በትክክል ከኦዉቀት ጋር ስለቸጠቀምክበት በጣሞ እናመሰግንሐለን

  • @alemneshheyi626
    @alemneshheyi626 2 года назад +1

    Hagerun yemayawuk zeregna kefafay wushetam professor new.
    Be Ethiopia Ethiopia yaferachachew hizb Hulu Ethiopiawi Naches.

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 2 года назад +4

    የብሔር ፓለቲካ የደንቆሮ ስብስብ ነው መወገድ አለበት ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የዜግነት ብቻ ነው በዓለም የሌለ የብሔር ፓለቲካ ኢትዮጵያ ላይ ሊኖር አይገባም ።

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 года назад

    አንድ ይህን ታሪክ ምሁር የግድ ምኒልክን ማወቅ አለበት ታሪክ ብዙ ዘርፍ ክፍል አለው ስለ የኢትዮ ነገስታት ታሪክ ቢያጠና ሊያውቅ ይችላል ሚኒሊክ የግድ መታወቅ አለበት እንኳን አላወቀው

  • @damtewemiru5129
    @damtewemiru5129 2 года назад +5

    ይኸ ሞቶ የበከተ የተቀበረ ሙት ሀገር ገሎ አብሮ ለመቀበር የሚጥር ግን አሱ አመቃብሩ አፋፍ ላይ ቆሞ ሲፍጨረጨር ኢትዮጵያ ግን ለዘላለም እንደፀሐይ ደምቃ አንድነቷ ተጠብቆ ሥትኖር ከሲኦል ነፍሱ እያለቀሰች ታያለች

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 года назад

    ፕሮፌሰር እስቄኤል ገቢሳ ለስልሳ ሚሊዮን የኦሮሞ ህዝብ ፕሮፌሰር ነህ ታጋያችንም ሙሁራችንም ነህ ዘርህን የጨፈጨፈ አውሬ መሪ ባለማወቅህ ደስ ብሎናል ብታውቀው ኖሮ ነበር የምናዝንብህ

  • @Mebrate-o8h
    @Mebrate-o8h 5 месяцев назад +7

    ይኽ ጋዜጠኛ ሳይሆን አማራን ወክሎ የሚከራከር ነው ቀጥሎም የአፄዎች ስርዓት ናፋቂ ነው፣ በግድ የነገሥታቱን ሥርዓት ተቀበሉ ባይ ነው ፣ የነገሥታቱ ጠበቃ ነው ፣የወራሪዎች ደጋፊ ነው ፡፡

    • @Love-i1y3c
      @Love-i1y3c 3 месяца назад

      This is right.Good.

  • @meleywoldemichael5626
    @meleywoldemichael5626 3 месяца назад

    Wow professor I like your idea 👍👍✊✊

  • @shimelesgirmaready8776
    @shimelesgirmaready8776 2 года назад +6

    ጽንፍ ይዛችሁ ኮሜንት የምተስጡ የማንንም ብሔር እንደማትወክሉ ልንገራችሁ

  • @onepeopleonegod7613
    @onepeopleonegod7613 2 года назад

    With all respect I am Amhara born in small oromia region outside of Harer. I love where I was born but we were killed because we are Amhara so no sir just cause we identified ourselves we are born in oromia region it didn’t make us safe, they killed us by day light. That is 30 years ago I’m witness, Thank God I serviced from that barbaric act.

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 2 года назад +19

    ይኸ ሰውየ የመሀይሞች ፕሮፊሰር ሳይሆን አይቀርም ፈረንጅ መቸም ተንኮለኞች አይደል የመሀይም ፕሮፊሰር ብለውት ነው መቸም ዘረኛ ሰው ሙህር ነኝ ማለት አይችልም ያነበበውም የተረዳውም ነገር የለም ዝም ብሎ ሲባዝን ኑሮ የመጣ ነው።

  • @GetachewKibret-z2e
    @GetachewKibret-z2e 4 месяца назад

    በጣም የሚገርም ስው ነው ዕጅግ ሆላ ቀር ነው እመለካከቱ ዛሬ የሚያጋድለን እርሶ የሚወዱት የዘረኝነት ሕግ እቀንቃኝ ትንሽ እንኳን እውነት የድንግል ለስሙ?ጀግና ጋዜጠኛ እንመስግህናለን

  • @abatemulat2517
    @abatemulat2517 2 года назад +18

    ይህ ሰው እኮ ተምሮ ያልገባው ነው።።።።።።።።።።።።።።

    • @jhonlemma3765
      @jhonlemma3765 4 месяца назад

      ያልተማርክ ሆነህ የተማረ ሰው መተቸት አትችልም

  • @dhaabaaabedeta6092
    @dhaabaaabedeta6092 2 года назад +1

    Ibsaa bareedu kan beekessii dubbatu thank you .aIsrael.

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 года назад +13

    ሰው ጠፋ ይሄንን ንፍሮ እምታቀርበው ስሜነህዬ ሁሉሰላም ያድባር ንፍሮ የመሰለ

  • @befikadudubale9021
    @befikadudubale9021 2 года назад

    ስሜነህ እጅግ ድንቅ ባለሙያ መሆንህን ህዝብ ያውቅዋል ይህንን ፕሮፌስር በምደንቅ ሁነታ ስላፋጠክ ይህ ድንቅ ስሥራህ ዘውትር ስታወስ ይኖራል
    ይህ ...ነኝ ባይ ያለውን በተቃራን ስጠይቀው ያለውን የምሽመጥ እያንዳዱ አገላላፅ በውሽት ታርክ የታጀበ የምላቸው ነገሮች በሙሉ አንዱ ከእንዱ ጨርሶ የማይገናኝ >

  • @atoaddisselassy8185
    @atoaddisselassy8185 2 года назад +19

    There is a big difference between Oromo and Gala. This man is pure Gala.

  • @amirabdullahi7019
    @amirabdullahi7019 2 года назад

    Long life our hero prof gabbiisa umari haragesa si hakanu

  • @gelanehjarso9634
    @gelanehjarso9634 2 года назад +4

    አይ ስሜነህ ። ሰው ጠፋ እንዴ ።

  • @YilmaBogale-qv1jn
    @YilmaBogale-qv1jn 4 месяца назад +1

    ስሜነህ የቀሩ ነገሮች ቢኖሩም ሁልጊዜ የሙያህን ሥራ ያለምንም ፍርሐት ስለምትሠራ እኮራብሐለሁ
    በርታ የዚች አገር ድምፅ እንደአንተ አይነት በወረቀት የተሰጡን ጥያቄዎችን ብቻ ሳይሆን ከሚሠጡ የጥያቄዎች መልስ ላይ
    እየፈለፈልክ ወጥረህ የምትሞግትበት አቋምህ አኩርቶኛል ።

  • @mezemrasrat3843
    @mezemrasrat3843 2 года назад +14

    ተንታኙ በጣም ነዉ የተመቸኝ ጋዜጠኛዉ ግን ትክክል ትክክል የሆኑትን እየተወ ስተት ላይ ያተኩራል ይመቾት ፕሮፌሰል ምሁር ኖት

    • @JK-lp6di
      @JK-lp6di 4 месяца назад

      "ተንታኙ" አልካቸው!
      ፕሮ...ጋቢሳ 'ፕሮ' እንጂ 'ፌሰር' የሚለውን ሳይደርሱበት የቀሩ ይመስላሉ። እዚያ ደረጃ ላይ ሲደርሱ የበለጠ 'ምሁራዊ' እና ዘመኑን የመጠነ አስተሳሰባቸውን ሲገልጹ የምንሰማበትን ጊዜ እንናፍቃለን!

  • @Fano316
    @Fano316 4 месяца назад

    እቶ ስሜነህ አንጀቴን ነው ምታርሰው ቀላል ሰው አለመሆንህን እያወቁ መተው ይይዋረዳሉ ሁሌ ነው ማስካቸውን ቀስ በቀስ ምትገልበው በርታ. ወንድሜ ደሞ. ፕሮፌሳም

  • @ካልባረከኝአለቅህም-ሰ6ጠ

    ኧረ በፈጣሪ ይሄንን ጌኛ ፕሮፌሰር አትበለው ከብት ነው።

  • @ethiopianpegases8807
    @ethiopianpegases8807 2 года назад

    በድሮ ጊዜ ከአማራ ገዥ መደብ ውጭ የተማረና፣የሠለጠነ፣የራሡፊደል ሌላውቀርቶ ልብሥ እንኳን የሌላቸው እና በቀኝ ይበላ ወይም በግራ የማያውቅ ህዝብ እንደት .......................

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 2 года назад +4

    እስኬል ገብሳ የቁምእሬሳ ዶቆሮ ማሀይም

  • @ChaltuRegassa-cr3wv
    @ChaltuRegassa-cr3wv 3 месяца назад

    Thank you, professor !

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 2 года назад +3

    The more I listened to him the more I am seeing him coming to Jesus moment. Was he not one of the group who was dividing people by pushing tribal issues. Now he is saying no one should force a person to become this tribe or that tribe even his kelele. Wow! After all these blood shades caused by ethnicity now he is talking no one should force a person to be this or that. I call this Camilla

    • @dessieassefa945
      @dessieassefa945 2 года назад

      በትክክል ተረድተሽው ይሆን?? የተረኝነት ስሜት አይመስልም?? የኦሮማይዜሽን ፍልስፍና የኦሮሙማ ኢትዮጵያ ትንፋስ እናቱን አና አባቱን ክዶ ኦሮሞ ይሁን የጊዜውባላባት የዜግነት ፖለቲካ ብሎ የለም እያለ ብዘር በማንነት አልከፋፈለም ማለት ምንማለት ነው??

  • @tamenetessema6609
    @tamenetessema6609 2 года назад

    Federalism is the best way!

  • @zoufanthuillet7481
    @zoufanthuillet7481 2 года назад +3

    ይህ የት ትህምርት ቤት ነው የተማርው 21ክፉለ ዘመን ደንቆሮ አይተን አናውቅም ።የበታችነት ስለሚሰማው ነው

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz 4 месяца назад

    ወይኔ ወንድሜ ትግስትክ ፈጣሪ ይጠብቅክ አደነኩክ በጣም እኔ ብሆን አልችልም ቴስታ የጁ ነው

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 2 года назад +5

    I don't know where he got his phd. He is proud of talking about Patrick lubumba, Nelson Mandela, Mahtama Ghandi, all those individuals are known for being standing against European colonizatin, what did Menilik 2nd did? Menilik fought and won against Europeann colonialism. Even the Italians has bitter memory of Menilik. Menilik is not Ethiopian only Hero. He was a hero for African people. He was better than those people who was in prison and released by demand.

    • @onepeopleonegod7613
      @onepeopleonegod7613 2 года назад

      Thank you! He is saying he is educated but yet his discussion shows his small mind.

    • @gabermichaelgudeta6439
      @gabermichaelgudeta6439 2 года назад

      ጋዜጣኛው፡የሚጠመዝዛው፡፡የአማራ።ገዥመዳብ፡እንዴት፡ወቀስክ ወይም።በመቀሌ፡ዩንቨሪስት፡ተገኛህ፡ለማለት፡ፈልጎ፡ዙሪያ፡ጥምጥም ጥያቄ፡ስጠይቅ፡ተጠየቅው፡የልገባው ይመስላል

  • @nuyinuyi1994
    @nuyinuyi1994 2 года назад

    If we think by nepotism may be we can understanding this person by wrong way, but he is extremely Educated person he know the way to lead country if you listen carefully to speak honest. but Amhara people we have cultures of Disrespecting other Nations, if this Professor is Amhara we like to support ,but because of this person is from Oromo Nation why we disrespect this professor? If we support or vote one person we have to have good reasons for that, but we have to stop to lay down any person because of his nature diversity. may we don’t know tomorrow is another day, God he can Empower this professor . He will be democratic Ethiopians Pr( president)

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 2 года назад +4

    ህዝቤ ሆይ ይህ ሰው የቀረበው ከ3 አመት በፊት ነው እየተናደድክና እየተንጨረጨርክ የእውቀት ማነስ ወይ ህዝብ ላይ ጋዝ እየረጩ ያሉ የዩቱበር ሸቃጮች መጫወቻ አትሁን እራስህን ጠብቅ ልብህን ጠብቅ ጤንነትህን ከሚያናጋ አሉባልተኛ ተጠበቅ ለነዚ ጊዜህን አታባክን ወደሚገነቡህ ትላልቅ እውቀት ወደሚያካፍሉህ ሂድ ጊዜህን ሳይረፍድብህ በአግባቡ ተጠቀምበት እውነት እንደነዚ ለህዝብ ደንታ ከማይሰጣቸው በሀገራችን ችግር ጦርነትና በህዝብ ደም ከሚሸቅጡ ከእውቀት ነፃ የሆነ ዩቱበርጋ አትገኝ እድሜህን ግዜህን በማባከን እየነጠቀህ ነውና

  • @desalewkifelew
    @desalewkifelew 4 месяца назад

    ስሜነህ አንተ እንቁ ሰዉ ምን ላድርግህ ኢትዮጵያዊ ነህ እንጅ የኢትዮጵያ አይነት ጋዜጠኛ አይደለህም:: ሰዉ እንደሆንክ ቀጥል:: በርታ::

  • @halimasaeed9238
    @halimasaeed9238 2 года назад +3

    ደኮሮ አየ ፕሮፈሰር

  • @syumyohannes
    @syumyohannes 2 года назад +4

    Where there is an inferiority complex, there is no way to think rationally.

    • @debelae
      @debelae 2 года назад

      Well said 👍🏾

  • @tekluwolchie7928
    @tekluwolchie7928 2 года назад

    እውነት ይኸ ሰው ያወራውን መልሶ ይሰማዋል? ግን ፕሮፌሰር ለመባል እኮ በንግግር ውስጥም መስፈርያ አለ ይኸ ማፈርያ የበታችነት የጎዳው።

  • @destaalabo3036
    @destaalabo3036 2 года назад +3

    አሓዳዊነት ማን ማንን ወለደ በሚል ትርክት ላይ የተመሠረተ ስለሆነ ሰላምንና አንድነትን ሊያመጣ አይችልም

    • @bekind8472
      @bekind8472 2 года назад +1

      Desta የደደቦች አስተሳሰብ ነው ያለህ።

  • @johndale7474
    @johndale7474 2 года назад

    ሚኒልክን አላውቃቸውም አላለም! አትሰማም እንደ?ስሜነህ

  • @sadikamino6296
    @sadikamino6296 2 года назад +3

    እሔን ሰውዬ ፕሮፌሰር አድርጎ የሰጠው አካል ንገሩኝ እባካቹ እበቀለዋለው

  • @devidshife8473
    @devidshife8473 2 года назад +1

    Brawo, Smenech 👍👍👍

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 2 года назад +4

    በጣም ያሳዝናል የት ተምሮ ነው ፕሮፌሰር የተባለው በሌለ ታሪክ በጥላቻ የተሞላ ንግግር ከአንድ ታሪክ አውቃለሁ ከሚል ሰው የማይጠበቅ
    መልስ ያሳዝናል

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 3 месяца назад

    ጀግናው፡ጋዜጠኛ፡ዕድሜ፡እና፡ጤና፡ይስጥህ።

  • @ethiopiasolo2863
    @ethiopiasolo2863 2 года назад +20

    ይሔ ሰውዬ እውነት ፕሮፌሰር ነው? ምነው ደነቆረብኝ

    • @nigatasefa5093
      @nigatasefa5093 2 года назад

      He is Galla before he becomes professor 🤣🤣🤣🤣

    • @nigatasefa5093
      @nigatasefa5093 2 года назад

      He is Galla before he becomes professor 🤣🤣🤣🤣

    • @nigatasefa5093
      @nigatasefa5093 2 года назад

      He is Galla before he becomes professor 🤣🤣🤣🤣

    • @nigatasefa5093
      @nigatasefa5093 2 года назад

      He is Galla before he becomes professor 🤣🤣🤣🤣

    • @AliMohamed-gi1tt
      @AliMohamed-gi1tt 4 месяца назад

      What is galla ?? ​

  • @maruadino36
    @maruadino36 2 месяца назад +1

    ለጋዜጠኛው ክብር አለኝ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 года назад +9

    በአለማችን ምርጥ የተማሩ ደደቦች ፡ ከብቶች ናችሁ 👈 ማን እደሆናችሁ ታቁታላችሁ እነ ኬኛ 🙄🙄🙄

    • @SefuJamal-j7j
      @SefuJamal-j7j 4 месяца назад

      Ebet kuslamoch ende resa mitshet hula

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 года назад

    የተደራጀ ነጋዴ፡ የሌቦች መንግስት፡ ትክክል አሁን እዝቄልን አመሰገንኩት፡፡

  • @luly5175
    @luly5175 2 года назад +4

    አይ ይሄ ከብት ሰው ብለህ ኢተርቪው ኦሮሞ ምሁር የለውም እኮ፣

  • @dangmichael768
    @dangmichael768 2 года назад +1

    Professor well done 👏 very much appreciated your response.

  • @danielgebrestadik5816
    @danielgebrestadik5816 2 года назад +6

    This guy didn’t know what nations dignity means to bring the nation in one language that is spoken by many the benefit is huge and it will not affect other languages.

    • @mollamer8908
      @mollamer8908 2 года назад

      እናተ በዉጭ ሀገር ተቀምታችሁ ኢትዮጵያን የምትሳደቡ የታሪክ አታላዎች አድቀን ትጠፋላችሁጋዘጠኛ ስሜነህ ባይፈረስ ይህ ስዉ እኮ የአመሐራን ህዝብ እያስጨፈጨፈ ስለ እምዪ ሚሊክ ትጠይቃለህ ይህ ስዉ እኮ ንጹህ የአምሐራን ህጻናትን እና እናቶችን ሞት ያስነጠቀ መናፍሰት ነዉ ይህ ስዉ እኮ ፕሮፊስረ ማዕረግ ይዞ የጨቅላ ሕጻናትን ደምጠጥቷል አሁንም አምሐራነን በማሰገደልና በማፈናቀል የተጠመድ ስይጣን ነዉ የሕጻናት አምላክ ይፈረድበት

  • @adefrisengida3701
    @adefrisengida3701 2 года назад +1

    In Ruanda after the great massacre they declare no functioning the nation's politics in Ghana too. Mr prof.

  • @أمصالحالخاطري
    @أمصالحالخاطري 2 года назад +3

    አንተ ከብት እምዩ ሚኒሊክ ዘር ማንዘርክን አሩን አያበላ ይገዛው ነበር አንት ባሪያ

  • @danielmengistu1080
    @danielmengistu1080 2 года назад

    Wend honeh teweldeh set negn litil newa! Ay gala! Afer bila abo

  • @ማረልይተሰማ
    @ማረልይተሰማ 2 года назад +46

    በጥቅሉ ይሄ ምርጥ ደደብ ምሁር ነኝ ባይ ተፈጥሮን ነው የሚቀዋወመው

    • @areguafeworkoyda9230
      @areguafeworkoyda9230 2 года назад +1

      antes kesu mintishalaleh asaminew enji andin sew besidib masamen aychalin yerasu yehone astesaseb alew yegid anten astesaseb mamen yelebetin

    • @diddaagabrummaa4771
      @diddaagabrummaa4771 2 года назад +1

      እንጭጭ ሰው ምን ሊገባው ይችላል!
      ምንንስ ሊረዳ ይችላል!
      መሃይም በጭፍን ጥላቻ ይሰክራሉ፤ዛሬም ችግራችሁ ያ ነው፡፡
      ፕ/ር ህዝቄል በዓለም ላይ የተመሰከረለት ኤሊት ነው፡፡

    • @Werebiya9334
      @Werebiya9334 2 года назад

      ደደብ ብቻ ነው ደደብን የሚያውቀ:: እርሱ ሀስቡን እየገለፀ ነው:: የአንተ የደደብ ምልከታ ነው ለስድብ ያበቃህ:: bravo መሃይሙ! ሌላ ልጨምርልህ እውቀቱ ካለህ ተንትን:: ከሚካሄደው ውይይት እንኩዋን ትምህርት መውሰድ አልቻላችሁም የዚህ ገፅ ልሙጥ አፍ ቅሌታሞች:: መሳደብ በምንም መስፈርት እውቀት አይደለም::

  • @romangina5121
    @romangina5121 Год назад

    ሰሜነህ እባክህ የተማረሰው አቅርብ ታሪክ የተማረ እደዜአይነትሰው ከሙታን መደር አታምጣ ሙታኖች ብዙናቸው

  • @mimit.r7236
    @mimit.r7236 2 года назад +15

    ይሂ ሰውዬው እንደው ዝምብሎ ጭቃ ነው
    ምኑም አያምርም!!!

  • @Tegegn2014
    @Tegegn2014 Год назад

    የቱሀን መዳሐኒት ያላገኝ ሙሁር

  • @zollohalphaaddis8263
    @zollohalphaaddis8263 2 года назад +3

    ዐሣፋሪ፣ወደል ዐሕያ። ፕሮፌሠር ቢቸግር።😅

  • @muhammedmame4526
    @muhammedmame4526 2 года назад

    ተቋማትና ቤተሰብ ከፍተኛ ሃላፊነት አለባቸው። ሆኖም ግን በመንግሰት ሰርአት ለውጥ ምክንያት የግብረ ገብ እና ሰነ ዜጋ ትምህርት በጣም ተዳክሟል። በዚህ ምክንያት የወጣቱና የጓልማሳው ሰነ ምግባር በመጤ ባህሎች፣ አዳዲሰ ርእዬተ አለሞችና የመንግሰታት ለውጥ ምክንያት የተነሳ ሙሰና፣ ሌብነት፣ ራሰ ወዳድነት ተንሰራፍቶ ይገኛል። ይህ አዝማምያ ለሀገር ውድቀት ምክንያት ሰለሚሆን ሀገራችን ውሰጥ የሚገኙ ይመለከተኛል የሚሉ ተቋማት ችግሮቹን ለማሰወገድ የራሳቸውን ድርሻ ባሰቸኳይ መወጣት አለባቸው።

  • @FA-vy9iq
    @FA-vy9iq 2 года назад +3

    this interview is conducted before three years

  • @kindufantaw
    @kindufantaw 29 дней назад

    በጌታ አሁን ይሄ ፕሮፈሰር ነው በሰማም እውነትም ሀገሬ ወድቃለች

  • @sewalemsewinet305
    @sewalemsewinet305 2 года назад +9

    ይሄንን አብረቅራቂ ኩስ የትአባቱ መጥቶ ነው፡ ኢትዮጵዊ አይደለሁም አላለም;

    • @legeseguta4062
      @legeseguta4062 2 года назад

      ይሔ ክፍትአፍማ ኢትዮጵያዊ ሊሆን አይገባም ኢትዮጵያዊ ጨዋ ነው ጀግና ነው መሰሪ ቆሻሻ አይደለም እዝቅኤል ኢትዮጵያዊ ባለመሆኑ ደስ ነው ያለኝ ኢትዮጵያ የእነ ፀጋዬ ገ/መ የእነ ጄ/ጃገማ ኬሎ የእነ ኮ/አብዲሳ አጋ የእነ ጄ/ረጋሳ ጂማ የእነ ጄኔራል መርዳሳ ሌሊሳ ነች የማንም ንፍጣም አውሬ ብድግ እያለ ኢትዮጵያዊ ነኝ ቢል ማን ይሰማዋል?

  • @merryhailay
    @merryhailay 3 месяца назад

    ትዉልዳቸዉ አማራ ሁኖ ግን ለትግራይ የታገሉ እና የተሰዉ አቃለዉ በሁኑ ጠርነት

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 2 года назад +14

    ስሜኔከ ወጥረክያዘው ድቄም ፕሮፌሰር ገልቱ

    • @sameeradxb1830
      @sameeradxb1830 2 года назад

      😀😀😀አባባልክ ተመቼኝ ገልቱ ብቻ ሳይሆን ከብቱ ጭምር ነው ሠውየው

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 месяца назад

    Ye Ederu dikmet ⁉️⁉️😀🤣
    Kkkkkkkkkklkklkk🤣😂.
    ty Bro Tebarek👍👍👍

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 2 года назад +12

    ቢማርም ባይማርም ዘረኛ ሰው ደደብ ነው!

  • @esubalewdinku1065
    @esubalewdinku1065 2 года назад

    ፕሮ. ማንነት/identity ለሚለው የሠጡት ትርጉም የጋራ ስነልቡና ብለው ይመስለኛል።ግን ማንነት ብዙ ቅረንጫፍ ያለው ነው።ስለዘህ ከቋንቋ/ዘር ጋር ያለውን ብቻ ማጉላት ለሀገር አንድኘት የሚሠጠው ጥቅም ትንሽ ነው።ትልቅ ጥቅም የሚያስገኘው ለታሪካዊ የሀገር ጠላቶች ይመስለኛል። እና....