የአባባ ተስፋዬ ልጅ ያወጡት ጥብቅ ሚስጥር @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Welcome to #EyitaTV.
    EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
    Follow our FB page, RUclips channel and website www.eyitatv.com for more.

Комментарии • 95

  • @tesfaldetaklilu7726
    @tesfaldetaklilu7726 9 месяцев назад +55

    አባባ ተስፋዬ በስማቸው ት/ቤት አለመከፈቱ ይገርመኛል በተለይ መዋእለ ሕፃናት

    • @jerusalem7050
      @jerusalem7050 9 месяцев назад +3

      በጣም ብዙ ትምህርት ቤቶች መከፈት ነበረባቸው:: ኢትዮዽያ ስለሆነ እንጂ

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 9 месяцев назад +1

      የንጉሡ መንግሥት ቢቀጥል አይቀሬ ነበር: ከዚያ በኋላማ ሕዝቡ እንኳን ይሄን ሊያስብ .........

    • @tenad7309
      @tenad7309 9 месяцев назад +3

      እውነት ጥሩ ሀሳብ ነው:: አስተባባሪ ቢኖር? ማንም አይከፋውም:: ከሀገር ውጭም ከሀገር ውስጥም ያሉ ሰዎች በአባባ ተስፋዬ ተረት ያላደገ የለም::

    • @selamawitbefekadu3138
      @selamawitbefekadu3138 9 месяцев назад +1

      🙏❤️ Blessings!!

  • @selamawitnegaberhe7225
    @selamawitnegaberhe7225 9 месяцев назад +12

    ዘመናዊ መዋለ ህህፃናት በስማቸው እንዲከፈት ቤተሰቡ ቢያደርግ ፡ ምርጥ መታሰቢያ ነው ለትውልድ ከልጆች ጋር ትውድ የማይሽረው ማስትወሻ ስላላቸው

  • @abanav57
    @abanav57 9 месяцев назад +6

    ለህጻን ልጅ ቅርብ ነኝ እንስሳ ይወደኛል
    ካልክ ሰው ነህ።
    ልጆች ፊትህን አይተው ነው ማንነትንህን የሚረዱት።እንሰሳም እንደ ህጻን ነው።
    የተባረክ እና የታደልክ ነህ።
    አድናቂህ ነኝ።

  • @TiFe13579
    @TiFe13579 9 месяцев назад +4

    I am so glad I watched this interview! ስለሃይማኖት አስፈላጊነት የተናገሩት በጣም ትክክል ነው! ግን አዘጋጆቹ "ጥብቅ ሚስጥር" የሚለውን ቢተውት ይመረጣል።

  • @YerasWerk-o3n
    @YerasWerk-o3n 9 месяцев назад +5

    ስለ ስፒሪቹዋል ትምህርት የተናገርከው በጣም ደስ ብሎኛል፡ ብዙ ሰው ላይገባው ይችላል ቲቺንጉ፡ ተባረክ

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ 9 месяцев назад +26

    ኣባባ ተስፋዬ የዘጠናዎቹ ልጆች ሳይሆን ከሰባዎቹ መጀመርያ እስከ ዘጠናዎቹ መጀመርያ ልጆች ኣባት ነበሩ ተብሎ ይስተካከል።

    • @SEP2922
      @SEP2922 9 месяцев назад +2

      በትክክል! ጋዜጠኛዋ እሷ ያደገችበት ዘመን ብቻ እድርጋ ነዉ ያቀረበችዉ! ከእዉቀት ነጻ ነች..! !

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 9 месяцев назад +4

      ምን እያላችሁ ነው። አባባ ተስፋዬ ከ50ዎቹ መጨረሻ ጀምሮ ነው ህጻናትን በተረት ማስተማር የጀመሩት በቴሌቪዥን ። ከ70???😂😂😂😂😂 አንብቡና ተረድ። ልጅቷ ገና ጀማሪ ናት ብዙ መጠየቅ ሲገባት አልጠየቀችም ምክንያቱም ታሪኩን በደንብ ስለማታውቅና ስላነበበችም። 😡😡😡

    • @Everedy-r2w
      @Everedy-r2w 9 месяцев назад +4

      I know him 1963 ec

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 9 месяцев назад +3

      በእኛ ቀን መቁጠሪያ መሠረት ከሆነ በስድሳዎቹም መጀመሪያ ጀምሮ ነው የነበሩት እኛ ከዚያ ጀምረው ነበር ያጫወቱን ከከለር ቲቪ በፊት

    • @Everedy-r2w
      @Everedy-r2w 9 месяцев назад

      @@asterbekele9478 yes Ethiopian calabder

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 8 месяцев назад +2

    He sounds honest and zero ego. I like to listen real & humble men.

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 9 месяцев назад +15

    ሀገራችንን እያስተዳደር ያለው ሀገር ሀፍራሽ ታሪክ ጠል ነው። አባታችን አባባ ተስፋዬ ደግሞ የታወቁ ሀገር ወዳድ ናቸው።

    • @Jocy939
      @Jocy939 9 месяцев назад +5

      ኤጭ ሁሉን ፓለቲካ ማድረግ የእዚህ ትውልድ በሽታ ነው ይሄ ነው የትውልድ ክፍተት😮

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 9 месяцев назад +2

      ​@@Jocy939በህይወት እያሉ ፖለቲካው አሳስሮአቸው እንደነበር አልሰማህም😂😂😂 ኢትዬጽያ ኢትዬጲያ ስለሚሉና ህጻናትን በዚህ ስለሚቀርጹ።
      አባባ ተስፋዬ ነፍሳቸውን ይማር🙏

    • @tayeyimer5475
      @tayeyimer5475 9 месяцев назад

      ምን አልክ ሰውየው?

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 9 месяцев назад

      ​@@tayeyimer5475ልክ ነው ታስረው ነበር በወያኔ ግዜ ህፃናትን ኢንተርቪ ሲያደርጉ በዛ ስበብ ያው ዘረኛ አስተሳስብ አሁንም በፌትም ስላለ በወቅቱ ምንም ጥፋት ሳይኖርባችው ታስረው ነበር አሁንማ ቢኖሩ የኢትዩጽያ ወዳጅ ስለነበሩ ምን እንደሚደርስባችው የታወቀ ነው

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 месяцев назад

      @@tsigenigatu3922ውሽታም ቀዳዳዳዳ😂 በስማቸው ብር ለምነህ/ሽ ከበሉት እንዱ ነህ/ሽ መስለኝ🙄

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 9 месяцев назад +7

    ግን አባባ ተስፋዬ እንዴት ነው የዘጠናዎቹ የሚባሉት አባባ ተስፋዬ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የሕፃናት ፕሮግራም ማቅረብ የጀመሩት ከ1960 ዎቹ ጀምሮ ነውና እንዴት ነው የዘጠናዎቹ የሚባሉት ማስተካከያ ይደረግበት አባባ ተስፋዬ እረጅም አመት ነው የቆዩት በሕፃናት ዝግጅት ።

  • @esayas-c5b
    @esayas-c5b 9 месяцев назад +3

    Thank you for your good advise
    You said it read Bible
    First GOD

  • @SEP2922
    @SEP2922 9 месяцев назад +7

    ማነዉ አባባ ተስፋዬን የ90ቹ ትዉልድ ብቻ ያሳደጉ ናቸዉ ያለሽ!? እረ ተዉ!? የ70ቹም የ80ቹም ትዉልድ አሳዳጊ አባት ናቸዉ! መጀመሪያ በቂ ሪሰርች አድርጊ ፕሮግራም ከማዘጋጀትሽ በፊት!

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 9 месяцев назад +1

    ተፌ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ልጆች ቤተሰብ ሁሉ ሰላም

  • @tomg4383
    @tomg4383 9 месяцев назад +2

    ጠያቂዋ አላናገር አለች እኮ። አንዴ ስለ አባባ ተስፋዬ አንዴ ስለ ልጃቸው ስትል ሁለቱንም እንደሚገባ ሳትጠይቅ ቀረ። ብዙ ተከታታይ ጥያቄ ባለመጠየቋ ብዙ ቁምነገር ተድበስብሶ ቀረ። ልጃቸው ኮንጎ ነበርኩ አለ፤ ከዚያ የት ሄዶ ምን ሠራ ምን ተማረ? የእምነቱ ዓይነት ምን የሚሉት ነው?

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 8 месяцев назад

      ስለሱ ማወቅ ምን ይሰራልሀል ታሪክ የሰሩት አባቱ ላይ አተኩር

  • @kebrieabate3346
    @kebrieabate3346 9 месяцев назад +1

    Amen , God bless you, it is refreshing ❤️❤️❤️❤️

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 9 месяцев назад +3

    ያልተቀባባ ቃለ መጠይቅ ነው ጠያቂም ተጠያቂም ይደነቃሉ አንዳንድ ነጥቦች ላይ ትንሽ ብትገፋው ብዙ እናውቅ ነበር

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 9 месяцев назад +13

    ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች. (አባባ ተስፋዬ )

  • @Anthony-f4x5u
    @Anthony-f4x5u 9 месяцев назад +6

    We missed Ababa tesfaye

  • @ቡልጋሪያ
    @ቡልጋሪያ 9 месяцев назад +4

    ተፈራ በመጀመሪያ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ እረስተኅው እንዳይሆን ከፍተኛ 21 ቀበሌ 20 አንድ ድራማ አሰልጥነህናል ጋሽ ፀጋዬ ገብረመድህን ስራህን እንዲገመግሙልህ ጋብዘሀቸው ትልቅ ስራ ሰርተሀል መጥፋትህ ግን ያሳዝናል አንዱ ሰልጣኝህ ነበርኩ እስክሪፕቱን የፃፉት አለማየሁ ሮቢ እና መስፍን በየነ ብዙ ላስታውስህ እችላለሁ ያለህበትን ባውቅ

  • @helenh6930
    @helenh6930 9 месяцев назад +1

    አባባ ተስፍዬ ነብሱን ይማር

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti9837 8 месяцев назад

    Bravo❤❤

  • @tsigeredatarekegn1734
    @tsigeredatarekegn1734 8 месяцев назад

    I’m glad I heard from the son for clarification.. now I know he is a good son. His parents raised him well. Always miss Ababa Tesfay.

  • @beruhtesfamobile-kd3nf
    @beruhtesfamobile-kd3nf 8 месяцев назад +2

    ሱራፌል ተካ ነው ወይንስ ሱራፌር ተካ ነው የሞተው ማለቶ ነብሱን ይማር ስላሉ ነው

  • @zelalemlemazola562
    @zelalemlemazola562 Месяц назад

    Sound volume betam absowal lela gize yestekakel

  • @safiaabdiwali9422
    @safiaabdiwali9422 8 месяцев назад

    ላባባ ተስፋዬ በስማቸዉ ትምርት ቤት ይከፈት የምትሉ እስኪ እንያቹ like argu

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 9 месяцев назад +3

    እንዴ እኔ እራሴ ዮሀንስ ክትፎ ቤት ተጎሳቅለው ምፅሀፍ ሲያዞሩ ካለፍልጎቴ ከአንድ በላይ ገዛዋቸሁ ያኔ የት ነበርክ

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 9 месяцев назад

    Abaaba tesfye he was a founder of kids program we missed ababa tefsye❤❤

  • @ethiopiatikidem9326
    @ethiopiatikidem9326 9 месяцев назад +1

    Ababa tesfaye yehager balewuleta nachew
    Bante hiwot wusit gin bizu temarku "yemiyabelaw fetari new "
    Aba habitam bihone lij yirabal, habitam yirabal
    Bicha ye elet enjerachin siten zare bedenb tegelitolignal❤

  • @dianadesta4184
    @dianadesta4184 9 месяцев назад +1

    ብር ማስቀደም ብቻ ነው የሆነው አሁን፡፡

  • @berhandejene968
    @berhandejene968 8 месяцев назад +1

    ወይንሸት ተሾመ እባክሽ የተፈራ ባለቤት የልጅነት የሰፈሬ የሐረር ልጅ ጋደኛዬ ነች እንዴት ነው የማገኛት እኔ እሜሪካን ነው ያለሁት ብርሃን እሸቱ የቅርብ ጋደኛዋ ነኝ የተፈራን ስልክ ባገኝ እሳን ማግኘት እችላለሁ እባባ ተስፉዬ በቴሌቪዥን ብቻ ሳይሆን ሐረር ሲመጡም በእኳል እውቃቸዋለሁኝ እሷቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ የሚወዳቸው እባት ነበሩ::

    • @woinuayonas8694
      @woinuayonas8694 8 месяцев назад

      Ye woynoi guada Facebook lay felgu

  • @47sh01
    @47sh01 9 месяцев назад

    ያልታወቀ ዩቲዩበር ያሰራጨው የፈጠራ ወሬ አንባቢ እንዲያገኝ ርዕሱን የሚጀምረው ያልተነገረ "ሚስጥሮ " በሚሉ እነዚህ ታወቁም አልታወቁ ለኢትዮጵያ ሕዞብ ከወሬኘት ያለፈ ፋይዳ የሌላቸውን ነገሮች በማቅረብ ነው።

  • @alem7474
    @alem7474 9 месяцев назад

    ድምፃቸው አንድ አይነት ነው

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 9 месяцев назад +2

    በዘጠናዎች ትያለሽ እንዴ 70 ከዛም ድሮም ጀምሮ እንደነበሩ ይነገራል :: ሌላው ሱቁ ወደ አንቲክ ሙዝየም ይቀየርና እየከፈልን እንጎበኘው::

    • @jerusalem7050
      @jerusalem7050 9 месяцев назад

      አደል በጣም አሪፍ idea

  • @ifatawi8112
    @ifatawi8112 9 месяцев назад +1

    ልጁ ነው አባቱ😊😊😊

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 8 месяцев назад

    ኦቴሎ ላይ ኢያጉ ሆነው የሰሩት እኮ እሳቸው ናቸው

  • @zupeace6695
    @zupeace6695 9 месяцев назад

    😍😍😍😍😍😍

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 9 месяцев назад +1

    Wondime mengist lagerachew fikir yelachewim silezi minim ayaregum.

  • @abay3517
    @abay3517 9 месяцев назад +3

    @dereje ኮሜንትህ የጥላቻ ንግግር ይመስላል እሱ ብዙ አገር መዞሩን ሲያስረዳ አንተ ደግሞ ለስድስት ወር ምናምን የሚል ቁንፅል ነገር ብለሀል ኮሜንትም ቢሆን ከጥላቻ የፀዳና የታረመ መሆን ይገባዋል። በማህበራዊ ሜድያ ሀሳብ ሌሎችን የሚያንፅ እንጂ ራስን የሚያስገምት ተራ መሆን አይገባም።

    • @abanav57
      @abanav57 9 месяцев назад

      ህይወትን እና እውነትን መጋፈጥ የማትወድ/ጂ ነህ/ሺ
      ህይወትኽ/ሺ የተበላሸ የተጨማለቅ በአርቲፊሻል እና በብልጭ ነገር እንደአብይ መኖር የምትፈልግ type ነህ/ሽ።
      እኝህ ግለሰብ የፈጠሩት ልጆች ምን እና የት እንደደረሱ ከኢንተርቪው መረዳት ትችላለህ።
      ያንተ/ቺ ልጅ የአቲቲውድ ለውጥ ካሊረክ/ሽ
      በስተቀር 90% በርግጠኛነት ዱርዬ እና ሌባ አጭበርባሪ ነው የሚሆኑት
      what you pay is what you get.
      እኔ አንተን ብሆን ስው መሆን ከፈለክ ይሄን ኢንተርቪው ደግምህ ደጋግመህ አዳምጥ ትምህርት ታገኝበታለህ።ብዙ ቁም ነገር አለው።
      እኝህ ግለሰብ ለልጆቻቸው ያሳለፉት ፍቄር፣
      ማንበብ፣እራስን ማወቅ፣በራስ መተማመን፣ሁሊም ነገር እንደሚቻል እንጂ ገንዘብ ወይም ነዋይ ኡልሰጡም። ለዚህም ነው ልጅቻቸው successful የሆኑት።
      ለነገሩ የሚገባህ አይመስለኝም።

  • @Wyeyt
    @Wyeyt 9 месяцев назад

    ምን ነዉ ተቀየርሽ 😮
    I Think u are pregnant ? Congrats

    • @Dallol253
      @Dallol253 9 месяцев назад +3

      እሷ እርጉዝ ነኝ ደስ በሎኛል ስትለን ብቻ ነዉ እንኳን ደስ አለሽ የሚባለው በማይመለከተዉ በሰው የግል ጉዳይ ዘለን ባንገባስ አላረገዝኩም ብትልስ ኧረ ተዉ !!

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 9 месяцев назад +1

    😂 why keep cutting the video

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 месяцев назад

      Commercial 👉🏽$$$

    • @monkeyd3700
      @monkeyd3700 9 месяцев назад

      No the video is keep editing

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 9 месяцев назад +3

    አረ ውሸት ነው በጣም ተቸግረው መፅሀፋቸውን እያዞሩ ሲሸጡ ነበር በጣም ተጐሳቁለው እራ

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 9 месяцев назад

      አዎ እውነት ነው እኔ አይቻቸው በጣም አዝኛለሁ።ስራ ክቡር ቢሆንም በዚህ ዕድሜያቸው እኚህ የልጅነታችን ትዝታ የሆኑ ሰው በዚህ ዝቅተኛ ገቢ እንዴት ይኖራሉ? ብዬ ልቤ አዝኗል በጣም አርጅተው እቤት መዋል ከጀመሩ በኋላ አንድ ቤት የሚያድስ ድርጅት ቤታቸውን አደሰላቸው ግን እንደዚህ ትልቅ ልጅ እንዳላቸው አላቅም ነበረ ደስ ብሎኛል

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 9 месяцев назад +2

      መጽሀፉን ሰው እንዲያነቡ ፈልገው መሰለኝ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 9 месяцев назад

      አይደለም በጣም ተችግረው እኔም አግኝቼአችዋለሁ

    • @me_212
      @me_212 8 месяцев назад +1

      ሰራ ፈተው መቀመጥ ሰላልፈለጉ ነው.. በዛ ላይ መፃፍቸውን እያስተዋወቁ ነበር

  • @john7630
    @john7630 9 месяцев назад

    Yezar menifesi ?????????????????

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 8 месяцев назад

    Please don't say 19th certainly
    ABABA Tesfay history ideal was 18th century 😅

  • @alpaomega3065
    @alpaomega3065 9 месяцев назад

    ethopia hizb malet eha nw wuletam yeluntam iyaqem

  • @leba22
    @leba22 9 месяцев назад

    Durye neberku atelem bacheru

    • @me_212
      @me_212 8 месяцев назад

      What?

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳን እና ይሄ ፀረ ኢትዮጵያ መንግስት ሲወርድ እንሰራላቸዋለን በስማቸው

    • @ቡልጋሪያ
      @ቡልጋሪያ 9 месяцев назад +2

      ታሳዝናለህ የት ይሆን የተወሸከው

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 месяцев назад

      @@ቡልጋሪያ😂😂😂

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 9 месяцев назад +1

    😂😂😂😂 pant

  • @nuraali5514
    @nuraali5514 9 месяцев назад +1

    🤮Abiy Ahmed🤮
    💪🏽💪🏽Somalia💪🏽💪🏽💪🏽

  • @minishadinku8605
    @minishadinku8605 9 месяцев назад

    Eniwodehu nbr oromon kamesedabu bafit

  • @derejebelay1487
    @derejebelay1487 9 месяцев назад +1

    አይ ተፈራ ትገርማለህ አሁን አንተ ታሪክ ለማውራት በቃህ አይ ጊዜ አንተንም ተረት ማውራት ጀመርክ ለማንኛውም ዝም ብለህ ስትቀደድ ብዙ የሚያውቁኝ ሰዎች አሉ ብለህ እፈር መቼም እፍረት የለብህም እንደው ግን ረጅም ጊዜ በስደት ነው የኖርኩት ያልከው መቼም ደርግ እንደመጣ ኩባ ሄደህ 6 ወር ሄደህ ነበር ከዛ ውጭ መቼም እናት አባትህ ቤት ቤዝመንት ውስጥ ጫትህን ስትቅም ነው የኖርከው ወላጆችህ እስኪያልፉ በነሱ ታዝለህ መኖርን ለማያውቅ ንገር እንኳን አንተን የወለድካቸውን ልጆች ያሳደጉት አባባ ተስፋዬ ለምነው አይደለም ያሳደጉት ፀጉርህን ያሳደከው ደግሞ የእናትህን ውቃቢ እየቀለብክ ስለሆነ በሱ ታዘህ ነው ብዙ ማለት ይቻላል ያንተ ጉድ ተወርቶ አያልቅም ሌላውን ሆድ ይፍጀው

    • @hadasalemu5378
      @hadasalemu5378 9 месяцев назад +4

      @Derejebelay menew yewedeke ayenesam eneda? Demos lela lij yelelebet bet west yemeyadeg bechegna lej bekebet , beyatefa , menecheger alew?? Demo ahun betam konjo sera yeseral...mekegnenet teru adelem beteley sew lenesa sel be negative wera matatal...yehane be enatu and be abatu eje yebelah sew neh dekemegn belew selelejachew kefu aweretew yemayawekuten welahochun azagn meseleh lejachewen letetelew yetenesah kefu sew ..be positive man🤨🤔

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 9 месяцев назад +4

      ደረጀ በላይ አስተማሪ ጽሁፍ ነው ይገርማል ያለፈውን ሳይሆን አሁን ከተናገረው የትኛውን ስህተት ነቅሰህ ነው የተቸኸው? ስለ ሰዎች መልካም ነገርን ማሰማትን ተማር

    • @yanmercy8195
      @yanmercy8195 9 месяцев назад +3

      የፅሁፍህ ምንጩ ልብ ነውና ምንኛ መልካምነት የጎደለው ከጥላቻ የመነጨ የበታችነት ስሜት ያጠመቀው ረግረግነት ያጨቀየው እንደሆነ መጠየቅ አያሻም እግዜር ይማርህ

    • @me_212
      @me_212 8 месяцев назад +1

      ያልከው ልክ ሊሆን ይችላል እና?!!!!!ግን አንትን ክፍ ሰዉ መሆንህን እንዳይ አድርጎኛል...ይሄኔ አብረህ የበላህ የጠጣህ ለቤተሰብ ቅርብ እንደነበርክ ግልፅ ነው... ፈጣሪ ይማረህ ሀሜት ክፉ በሸታ ነው.

    • @woinuayonas8694
      @woinuayonas8694 8 месяцев назад

      Kentna kutam yet abke tawkshewle entun kutam ersu ye tenkuay lije yehune new selsew enat yemyawraw sele matwkew sew atwra kentam