ቲቪ ስታንድ በቀላሉ በቤታችን መስራት እንችላለን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Follow me on Instagram!
    Username: eyob.aman
    / eyob.aman

Комментарии • 43

  • @hintub
    @hintub 3 года назад +7

    ማሻአላህ በጣም ግሩም ስራ ነው በርታ በርታ ጓደኞችህን አላህ ይባርካቸው👍👍👍👍

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 3 года назад +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ተባረክ አቦ መግዛት እንጂ መስራት ብዙ ሰው አይወድም ደሞ ጊቢያቹ ደስ ይላል እፅዋት አላቹ በጣም ነው እምወደው እፅዋት

  • @Siraj-h6q
    @Siraj-h6q 16 дней назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍(የምወደው ስራ ነውነ👍👍👍

  • @Siraj-h6q
    @Siraj-h6q 16 дней назад

    በጣም አሪፍ ነው ዋሌኩ መሰላም

  • @LK-vo7je
    @LK-vo7je 3 года назад +2

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @hadyaabdi5827
    @hadyaabdi5827 3 года назад +1

    በጣም ያምራል በርቱ በርቱ👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @eliasdamite3961
    @eliasdamite3961 Год назад +1

    የእውነት እጅግ በጣም አደንቅሃላሁ። ከቻልክ ቀለል ያለ አልጋ ዲዛይን ስራልን። ደግሞ የስፒከር ማጫወቻ ቴፕ ኢንስታሌሽን ልጸራልን ቃል ገብተህ ነበር ለምን ተውከው።

  • @user-pc1ii8kj6p
    @user-pc1ii8kj6p 9 месяцев назад +1

    ያምራል

  • @hadyaabdi5827
    @hadyaabdi5827 3 года назад +2

    Wawawaw betam arif new bertu bertu 👍👍👍👍👍

  • @user-pw8kz3hj6m
    @user-pw8kz3hj6m 3 года назад +1

    ማሻ አላህ በርታ ወንድም

  • @user-co3js7zk9f
    @user-co3js7zk9f 3 года назад +1

    ማሻአላህ ምርጥ ስራ ነው

  • @africagrilloveindialove5578
    @africagrilloveindialove5578 3 года назад +2

    ጎበዝ

  • @mdfamilys8696
    @mdfamilys8696 3 года назад +1

    ማሻ አላህ በርታ ማጠበቂያው ሰሙን ብትነግረን

    • @amantech5t
      @amantech5t  3 года назад +1

      የእንጨት ማጣበቂያ ኮላ ነው። ግን ብቻውን በቂ አይደለም ሚስማር ያፈልጋል።

  • @meh2832
    @meh2832 2 года назад +1

    ዎው ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ነህ♥♥

  • @dawittadesse5973
    @dawittadesse5973 3 года назад +1

    ጀግና

  • @salamsala9871
    @salamsala9871 3 года назад

    Wow yamegarem sera nawu enam lamemokere wasegnalhu edate yamerale acheraresu wowwwwwww

  • @quran1-nur
    @quran1-nur Год назад

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልክ

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ነህ

  • @ruhamatadesse5883
    @ruhamatadesse5883 Год назад

    Thank you bro, keep it up

  • @anaftolihabte6870
    @anaftolihabte6870 Год назад +1

    BTAM DES YILAL LELA SRA BETSERALEN DES YILENAL

  • @hintub
    @hintub 3 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @semirhussen6511
    @semirhussen6511 3 года назад

    የቀለሙን ዋጋ የት እንደምናገኘው አና ጠቅላላ ስንት ፈጀብህ tnx at all, keep it up bro!!!

  • @munaadem3995
    @munaadem3995 3 года назад +1

    ጎበዝ እውቀትህን ሼር በማድረግህ ምስጋና ይገባሃል ግን painted የሆነ mdf መጠቀም አይቻልም ቀለም ከመቀባት አንተስ በትእዛዝ ትሰራለህ?

    • @amantech5t
      @amantech5t  3 года назад +1

      አመአመሰግናለሁ🙏🙏። MDF ባለ ቀመም መተቀሙ ፊኒሺንግ ለመስራት ብዙም አይመችም እናም ባለ 18 ሚሊmdf ቀለም ያለው ሱቅ ላይ የሚገኝ አይመለኝም። እኔ ደሞ የምሰራው ለቤት ብቻ ነው

  • @lukaseriso792
    @lukaseriso792 Год назад

    Supar market shlveges sinti yihonali

  • @svjcbb4975
    @svjcbb4975 7 месяцев назад +1

    እኔ ፍልጊለሁ የት ነዉ

    • @amantech5t
      @amantech5t  6 месяцев назад

      ahun lay shashmne ngn

  • @mdfamilys8696
    @mdfamilys8696 3 года назад

    ብሮ እስኪ ቀለል ያለ እረከቦት አሰራር አሣየን

  • @kidistdemessie8967
    @kidistdemessie8967 Год назад

    Lena endtseralgn felge neber

  • @lukaseriso792
    @lukaseriso792 Год назад

    Andi please falige alowo

  • @birukbk2062
    @birukbk2062 Год назад

    Bro berchi mertya new

  • @girmaaseffa3932
    @girmaaseffa3932 2 года назад

    እስቱኮ ከየት እናገኛለን

  • @wasihunhabtamu-fb2lz
    @wasihunhabtamu-fb2lz Год назад

    አረ ቀልድ እንደዚ አይሰራም በሚስማር

  • @temesgennegussie2861
    @temesgennegussie2861 3 года назад +1

    wow. Arif nw berta..enmelk...bicha afare...kayete nw yamigegnawe...ena...steko kamen kamen nw yamiserawe...just comment ..me . .. i'm wating yours respond

    • @amantech5t
      @amantech5t  3 года назад +2

      አመሰግናለሁ። ቢጫ አፈር ና እስቱኮ የህንፃ መሳሪያ መይም ቀለም ቤቶች ይገኛል። ሁለቱም ለስራ የሚሆኑት ከኮላ ና ውሀ ጋር ከተዘጋጀ ( ከተበጠበጠ ) ቡሀላ ነው

    • @temesgennegussie2861
      @temesgennegussie2861 3 года назад +1

      @@amantech5t tnx bro.

    • @EhioFun
      @EhioFun 3 года назад +2

      Wow 👏 ds yemil sira nw berta

  • @kidistdemessie8967
    @kidistdemessie8967 Год назад

    Hi selam new selk kutirhen ebakhe

  • @MasiMasi-js9jv
    @MasiMasi-js9jv 8 месяцев назад

    አድራሻ

  • @abdiinkoorabumaa1409
    @abdiinkoorabumaa1409 3 года назад

    Yet naw ba alah