Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ምርጥና ጠቃሚ ትምርት ነው ከልብ እናመሰግናለን ቀጥልበት እኛም ሼር እያረግን ነው
ምርጥ ትምህርት ነዉ አመሰግናለው
Hi wandime yene TV43 abm light Alberam alegn mindin new chigiru
Betam inameseginaleni
የኔ 2 ተኛው ላይ ያልከው ነው ብልሽቱ ግን የኔ ስከፊተው ምስል ያሳያል አይቼ ሰጨርስ ሳጠፋው ዝንብሎ ያወራል ቢቸግረኝ ከስታብላይዘሩ ነው እያጠፋው ያለሁት ንገረኝ መፊትኔውን በናትክ ስለምንክ 🙏🙏
ወንድሜ smart crown TV 39' ነበረ እና የቲቪ ሪሞት ሊሰራለኝ አልቻለም እባክህ መፍትሔ ካለክ እባክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወድም የኔ እስክሪኑ ልጅ አበላሽቶብኝ መቀየር ይችላል star track
Back light ena black light leyteh akrib. Min agenagnew?
LG ነው ጨለመብኝ እና ብዙ አይታይም አልፎ አልፎ ጥሩ እይታ አለው መፍትሔው ምን ይሁን ትላለህ አመሰግናለሁ
Semayawiy color bich abirto yikeral virus lihon yichilal indet?
43’' smart samsung ነው on/of ብቻ ነው የሚሠራው ምሥልም ድመጽም አያሣይምመጀመሪያ RUclips እያየሁበት ስታክ አድርጎ ነው ምስልም ድምጽም ያቆመው።
Hay screen lamaskayr min yahl birr yasqfilal??
ሳምስንግ ቲቪ 32 ነበረችኝ በስክሪን ከላይ ወደ ታች ብዙ ጨረር አውጣለች ችግሩ ምንድነው መፍትሄስ ምንድነው
ሰላም ወንድሜ የኔ ቲቪ ኮሮኔት ነው እና ስከፍተው ኖ ሲግናል ይላል ምኑን ነክቼ ላስተካክለው ምስል አያሳይም
thnks bro
Betam arif nw
በ mobile wifi hotspot መጠቀምስ
Betam des yelale memar efelegalehu
ለምን ተሠራ የሚጎዳ ከሆነ
43 ኢንች ላክ ፍላትቲቪ እስክሪን ብዥ ብዥታን እንደት ማስተካከል ይቻላል
ፍላሽ mesekiaw ለምን ተሰራ
ስፕሬይ ገብቶበት እስክሪኑ አላሳይ አለኝ እንደት ይሰራል
አዳዲስ ቻናል እንዴት እንጭናለን ለ super fine tv ቪዲዮ ስሩበት እስቲ ?
Berta brother
ወንድሜ በረሮ ውስጥ ገብቶበታል እና እንዴት ማውጣት ይቻላል
Ere lezi Mel's seten😢😢😢😢
key Lock yemilew min sihon naw
እኔ የገጠመኝን ችግ ር ልንገርህና መፍትሄውን ጠቁመኝ 43ኢንች ነው 6አመት አገልግሏል አሁን ግን ቀጥታ መስመሮችን አመጣ የተለያዩ ከለር ያላቸው መስመሮችን መፍትሄው ምንድነው?
ቲቭ ቀይር ይበቃሀል
Arif sra new berta, gen flash ena betiviw reciver attekemu blhal, yemantekembachew kehon lemn teseru mknyat btaskemtlachew tru nber, berta
Im TV stick benetekem tv lay cheger yametal ende
Berero gebtobt fercha atefawete menlareg
ስልክህን እባክህ
የኔ ቲቪ ደሥ ሢለው ምሥል ያመጣል ወይ ጨለማ ይሆናል ድምፁ ብቻ ነው ያለው ምንድነው ችግሩ
Back light prob
ስክሪኑ ዝም ብሎ ነጭ ሆነብኝ
Nice
Escrin yet yigegal
ደግሞ እስከመጨረሻ ማየቴ
የኔ ሴትንግ ኣልሰራ ይልላል
Screen
ሀይ
ቲቪው ስከፍተው ቀስቅሶ እልም ነው የሚለው
Ye electronics ika ket bingeza yishalal betetay mobaile bet ye alowi sew ikawocun ketbi ameta yishalal tilalle
Tv50
አህያ ነህ
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ።
Good
በጣም ምርጥና ጠቃሚ ትምርት ነው ከልብ እናመሰግናለን ቀጥልበት እኛም ሼር እያረግን ነው
ምርጥ ትምህርት ነዉ አመሰግናለው
Hi wandime yene TV43 abm light Alberam alegn mindin new chigiru
Betam inameseginaleni
የኔ 2 ተኛው ላይ ያልከው ነው ብልሽቱ ግን የኔ ስከፊተው ምስል ያሳያል አይቼ ሰጨርስ ሳጠፋው ዝንብሎ ያወራል ቢቸግረኝ ከስታብላይዘሩ ነው እያጠፋው ያለሁት ንገረኝ መፊትኔውን በናትክ ስለምንክ 🙏🙏
ወንድሜ smart crown TV 39' ነበረ እና የቲቪ ሪሞት ሊሰራለኝ አልቻለም እባክህ መፍትሔ ካለክ እባክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወድም የኔ እስክሪኑ ልጅ አበላሽቶብኝ መቀየር ይችላል star track
Back light ena black light leyteh akrib. Min agenagnew?
LG ነው ጨለመብኝ እና ብዙ አይታይም አልፎ አልፎ ጥሩ እይታ አለው መፍትሔው ምን ይሁን ትላለህ አመሰግናለሁ
Semayawiy color bich abirto yikeral virus lihon yichilal indet?
43’' smart samsung ነው on/of ብቻ ነው የሚሠራው ምሥልም ድመጽም አያሣይም
መጀመሪያ RUclips እያየሁበት ስታክ አድርጎ ነው ምስልም ድምጽም ያቆመው።