የልብ ወግ (YeLeb Weg) ህሊና እና ረድኤት ክፍል 1

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 397

  • @meserettefera1450
    @meserettefera1450 2 года назад +113

    ብእርሽ አይንጠፍ. ኢትዮጵያ ትፈልግሻለች!!!ኑሪላት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴበቅንነት

  • @benyamaklog
    @benyamaklog 2 года назад +71

    ህሊናና ረድዔት እስከ ዛሬ በየልብ ወግ ከቀረቡ እንግዶች ሁሉ በዕድሜ ብታንሱም ባቀራረባችሁ ግን ከሁሉም የተሻላችው ናችው፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችው፡፡

  • @genimk9464
    @genimk9464 2 года назад +186

    ገና ከጅምሩ ምትሃት በሆነ ግጥም አደንዝዘሽኝ እንዴት ብዬ የልብ ወጋችሁን ላድምጠው። ህሊና+ልቦና=ስብእና

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +1

      ኧረ እኔ ቤቴን ለእንግዳ እንዲስብ አድርጌ ሞቅ ሞቅ አድርጌ በመጠበቅ ላይ ነኝ እናም የኔ ውድ እንደ እንግዳ እቀበል ዘንድ ወደ ቤቴ ጋበዝኩ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад +1

      👍👍🥰

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      Geni, Have you seen this?
      ruclips.net/video/-IVbHyi0IoE/видео.html

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +1

      ደምሪኝውዴበቅንነት

    • @እኛለእኛእድላዊትይቲ-በ7መ
      @እኛለእኛእድላዊትይቲ-በ7መ 2 года назад +1

      እኔም እደዛዎ በተለይ መልክቱ ዋውውው

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 2 года назад +6

    ህሊና የገጣሚነት ችሮታ ከአምላክ የተቸራት ዕርግብ ንፁህ ልጅ ናት አምላክ ሕይወትሽን አብዝቶ ይባርክ

  • @ezeraasrat8187
    @ezeraasrat8187 2 года назад +12

    ስምና ምግባር ሲገጥም እንዲህ ነዉ አንችን የወለደች እናት ትባረክ!!

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +84

    ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ንፁሃን ወገኖቻችን ሕሌናየ በጣም ነው የምወድሽ ሑለታችሑም ደስትላላችሑ ሠላም ለሐገራችን

  • @yishakmuluneh1475
    @yishakmuluneh1475 2 года назад +68

    እጅግ በጣም ለእይታ የሚስብ ለጆሮ የሚማርክ ለአይምሮ የሚመግብ ዝግጅት ነው ሁለታችሁም ከፍ በሉልኝ 🙏💚💛❤️ ክፍል ሁለት ግን ሊኖረው ይገባል እባካችሁ ልቀቁልን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴበቅንነት

    • @MiMi-xh8ve
      @MiMi-xh8ve 2 года назад

      @@fatumawase ደምሪኝ ቤትሽን ጎብኝቻለሁ

  • @haregewoinbelayneh8467
    @haregewoinbelayneh8467 Год назад +1

    ይህ ሀብት ካላይ የሚሰጥ ፀጋ ነው እንጂ በሰው ድካምና አቅም የሚገኝ ችሎታ ነው ብዬ አላምንም ደስ የሚል ልብን የሚሞላ ጸጋ የግጥሙ አቀረረብ በኔ አንደበት የመገለፅ አቅም የሌለኝ ብቻ ደስ ብሎኝ በደስታ ባህር እየዋችሁ አዳም ጠዋለሁ በርችልን የባለ ጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር ያበርታች ኣሜን

  • @tanwerkitanwerki6574
    @tanwerkitanwerki6574 2 года назад +13

    እጅግ ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው ገጣምያን መሃከል እርዱና ህሊና ናችሁ እውነድ ስራችሁ ልብ ይገዛል እኔም እፅፋለሁ ግን የናተን ሳይ እራሴን እንደ ምንም እቆጥረዋለሁ በርቱልኝ የኔ ልበ ብርሃን የነገ ትልቅ ተስፋ ናችሁ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 года назад +30

    ኡኡኡኡኡኡኡ የዚች ልጅ ግጥም ፥
    ሰው ከትክክለኛ መክሊቱ ጋር ሲገናኝ ✍️

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 2 года назад +2

    ከምሳሳልሽ በላይ ምን ሊያስፈራኝ ሊያስጨንቀኝ
    ይችላል ፣አንቺ የሕዝብ የልብ ትርታ
    ጭንቀት ፈዉስ ፈጣሪ መዳኒት ነሽ።

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 2 года назад +15

    አቤት እንኳን ከተደበቀችበት አወጣህልን ይችን የአእምሮ ምግብ ጠፍታብን ነበር የጥበብን መስኮት ስትከፍች
    አንች ብርሃን ነሽ የምድምቂ
    እግዚአብሔር እንኳን አመጣሽ ብርሃንሽን ለኛ ልትፈነጥቂ
    💚💛❤💕🙏ተመስገን ደግሜ በማየቴ ያን የመጨረሻ አብበሽ የንግግር ከፍች ሆነሽ ስትጠፊ ጨንቆኝ ነበር💚💛❤💕🙏

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 2 года назад +18

    ልጄ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በመጥፋትሽ ልቤ እያዘነ እጨነቅ ነበር አምላክ ይጠብቅሽ የኢትዮጵያ ተስፋዎች ከፍ በሉልኝ

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 2 года назад +19

    የሚገርም ህይወት ያለው ግጥም የሚገርም ለዛ ያለው አነባበብ .. የግጥም👸🏽 ንግስቷ ህሊና ደሳለኝ♥️ የሚገርም ተስጦ ነው ያለሽ 🙏🏾ወንድም ገጣሚ ረድኤት ባለ ምርጥ ተስዕጦ ነህ የሁለታቹም ብዕራቹ አይንጠፍ.. ደስ የሚል ውይይት ነው ክፍል ሁለት እንጠብቃለን !

  • @missaagidew4948
    @missaagidew4948 2 года назад +11

    የልጅ ዐዋቂ የሴቶች ፈርጥ ተምሳሌት ሕሊና!
    ዉብ ኢትዮጵያዊት ስምን መላክ ያወጣዋል ይላሉ አበዉ ሲተርቱ እዉነትም ስምሽ እንደ ምግባርሽ።
    💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 года назад +9

    የኔ እናት ማር እኮነሽ ምነው መንታ ሁነሽ ቢሆን ምን ነበረ ።ኑሪልን እመብርሃን ከልጇ ጋር ጥላ ከለላ ትሁንሽ🤲💚💛❤🙏

  • @eyasumesfin4355
    @eyasumesfin4355 2 года назад +5

    ህሊና ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።ማያ ሚድያ ምስጋና ይገባችኋል ህሊናችንን ስላሳያችሁን። ህሊና በቤተመንግስት ያቀረብሽው ግጥም ስንኝ በስንኝ ያነሳሳሻቸው ጥልቅ ሀሳቦች እንደ ሀገር በዚህ ሶስት ዓመት ያለፍንበትን ሁነቶች እና አሁንም እየኖርነው ካለው እውነታ ጋር ስናስተያየው ግጥም ብቻ ሳይሆን ትንቢታዊ ግጥም ነው የሚመስለው ምነው ባደመጥንሽ የሚያስብል ነው ። በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ።

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 года назад +5

    የንግግሮቻችሁ ብስለት የግጥማችሁ ጥበብ የሚገርም ነው ሁሉም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በርቱልን እህት ወንድሞቼ

  • @gigigigi1858
    @gigigigi1858 2 года назад +8

    የምወዳቸው ልጆች ተገናኙ ረዱ ሂሉ በርቱልኝ

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 2 года назад +8

    እኔ ለገጣሚዎች ከዘፋኞች በተለየ ልዩ ክብር አለኝ ድሮ ድሮ ተሰጦ ነበረኝ እናቴም አንቺ እንደ አባትሽ ነሽ ትለኝ ነበር ግን በቃ አደኩኝ ብዙ ውጣ ውረድ አየውና ተሰጦዬና እኔ መንገድ ለየን ግን በጣም የመፀሀፍና የገጣሚዎች አፍቃሪና አክባሪ ነኝ በጣም አመሰግናለው የልብ ወግ አዘጋጆች በርቱ እንዲህ እንዲህ ዳይመንድ የሆኑ ሰዎች ይገቡናል ❤🥰🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤

  • @gondergonder8044
    @gondergonder8044 2 года назад +8

    ሁሌም ስለ ኢትዮጵያ ሲነሳ የቤተመንግስቱ ግጥም ነው ስሜቴን የሚገልጽልኝ ህሊናየ በርች በጣም ነው ምወድሽ ና ማደንቅሽ !

  • @ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ
    @ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ 2 года назад +62

    ህሊና ስም መሆን ካለበት እሷ ናት🙌🙏👏

  • @yerutesfaye5560
    @yerutesfaye5560 2 года назад +14

    እምትገሪሚ ልጅ ነሽ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ እንዲህ ሙሉ አድርጉ ለፈጠረሽ እረዱ መፍዘዝህ አላማረኝም ነቃ በል አንተም ምርጥ ገጣሚያችን እንወድሀለን ኑርልን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ኧረ እኔ ቤቴን ለእንግዳ እንዲስብ አድርጌ ሞቅ ሞቅ አድርጌ በመጠበቅ ላይ ነኝ እናም የኔ ውድ እንደ እንግዳ እቀበል ዘንድ ወደ ቤቴ ጋበዝኩ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 2 года назад

      Errrrr yifizez yawatawal 😍

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 2 года назад +14

    በጣም ደስ የሚል ወግ ነበር ሁለታችሁ የልጅ አዋቂዎች በርቱ

  • @cadistba5885
    @cadistba5885 2 года назад +10

    የኔ ሴት እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብና ሞገስን ያብዛልሽ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 🥚 ❤ ❤
      ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html

  • @abigailayalew4888
    @abigailayalew4888 2 года назад +19

    "ኖር ብለናል እንኳን ደና መጣችሁ"
    መች በዕድሜ ሖነና 40 አመት ሆኖ
    አለመብሰል አለ
    ከፈጣሪ ነው ጥበብ

  • @ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ
    @ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ 2 года назад +45

    እባካችሁ በሳውዲ በእስር የሚገኙ እና በሀገራችን በችግር ለሚሰቃዩ እንፀልይ ፀልዩ🙏🙏🙏
    በየእምነታችሁ
    በእግዚአብሔር 🙏🙏🙏
    በአላህ🙏🙏🙏

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 🥚 ❤ ❤
      ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴበቅንነት

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 года назад +15

    እሉየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ የ እመቤታችን ምልጃ በረከት ይብዛልሽ 🙏 መስቀል ስር ያለች መስቀል በሚለው ግጥምሽ ተጠቅሜለው መረዳቴን በመጨመር እስተሳሰቤን እስፍቶታል እመሰግናለው 🙏 ደግሞ ሁለታቹም እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ተባረኩ🙏😇❤️

  • @tigid9886
    @tigid9886 2 года назад +7

    ምርጥ የልብ ወግ ነበር ህልናዬ የልጅ አዋቂ ከትልቅ ትህትናና ስነስርአት ጋር❣ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያብቃሽ🙏 ረድኤት ላንተም መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ🙏

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 2 года назад +4

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ በምን ቃል ትገለፅ እች ልጂ ህሊናዬ እዉነትም ህሊና እንቁ ኢትዬጵያዊት 🇪🇹❤😍😍እንባዬን ያመጣዋል ግጡምሽ ሁሌ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 года назад +7

    ዋው ህሊናዬ የእኛ እንቁ

  • @እሳቱላይነድጭሱገደለ-ረ4ኈ

    ህሊና ስወድሽ የኔ ጀግና

  • @saradebebe729
    @saradebebe729 2 года назад +25

    ህሊናን በጣም ነው ምወዳት በርቺ👌👌👌

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 🥚 ❤ ❤
      ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html

  • @meserettube5161
    @meserettube5161 2 года назад +3

    የኔ ጀግና ህሊኒ በጣም ነው የምወድሽ በምን ቆንቋ ልግለፅሺ💝💝💝

  • @Dan-wl6jm
    @Dan-wl6jm 2 года назад +1

    ህሊና በጣም እንወድሻለን እባክሽ አትጥፊ ለብዙዎች ምሰሌ የምትሆኝ ድንቅ ወ ሴት ነሽ በርች

  • @ብርቄወለተገብርእልእኔሟች

    በእውነት የሴቶች ተምሳሌት ማለት አንች ነሽ ምርጥ አለባበስ ጥሩ ግጥም እናመሰግናለን በርችልን ደሞ ደስ ትላላችሁ ጓደኝነታችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @samrawitbitaw3861
    @samrawitbitaw3861 2 года назад +5

    ዉብ ድንቅ ነሽ ህሉዬ

  • @ihaveeternallifeinchrist7450
    @ihaveeternallifeinchrist7450 2 года назад +6

    የኔ ቅመም ህሌና

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 2 года назад +4

    ሁለት ምርጦች አስተዋዮ ች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያሳደጋችሁ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +12

    በጣም ታምራላችው ገጣሚዎቻችን

  • @plapututa9146
    @plapututa9146 2 года назад +3

    በፍፁም ባቀረብሽው ግጥም እንዳትፀፀች ወደኋላም አታስቢ። ግጥምሽም የሰቀለ ነው። ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን። ለእውነት የብዕር ታጋይ ነሽ!

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Год назад

    አልሃምዱሊላህ የህሊናን ግጥም ስሰማ ተስፋየ ይሞላል ወንድ እሆናለሁ ሌላ የማላቀዉ አለም እገባለሁ ትልቅ ባለ ዉለታየ ህይወት የዘራችብኝ ያህል ይሰማኛል ።

  • @adeyameko1550
    @adeyameko1550 2 года назад +11

    ፍትህ ለ sadi እስር ቤት ለምሰቀዩ ወገኖች እና ለወለጋ.....እበካቹ ደምፅ እንሁን ለቿው....ምስክን ወጋኔ አለቀ.......እኮ
    እግዚአብሔር ምነው ዝም አልከን ይቅር በለን አቤቱ መህረን ይቅር በለን.....
    አቤቱ መህረን ይቅር በለን......
    አቤቱ መህረን ይቅር በለን.....

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik 2 года назад +9

    ህሊና ቀንጀ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሰምርልሽ እረዱጋ የነበራችሁ ቆይታ ምርጦች ናችሁ 🥰

  • @lijnatty2082
    @lijnatty2082 2 года назад +7

    ህሊና የኔ ዘመን ደግ ተወዳጅ ሴት።❤️

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 года назад +1

    ህሉ ልዬ ተስጦ እና ፀጋ ነው ያለሺ እጃችንን አፍችን ላይ አርገን ተክዘን ስቱ ውስጥ ዶልሺን ስቱን አገር ዞሬ መጣሁ ከዛ ትዝዝ ሲለኝ ለካ መዳም ቤት ሆኜ ኖሮል የምስማሺ እና ግሩም ድንቅ ነው ጣፍጭ ነሺ እንወድሻለን ምርጥ ፕሮግራም ነው *ረድኤት ደስ የሚል ስምና ደስ የምትል መልካም ስብእና ያለህ ልጅ ነህ በርታ* እናመስግናለን
    *ክፍል 2// ክፍል 3 ይቀጥላል ትልቅ ተስፍ አለኝ-----*

  • @ልእልቲትግራይኢትዮጵያ
    @ልእልቲትግራይኢትዮጵያ 2 года назад +13

    እንዴት አመሻቹ ያገሬ ልጆች ህሊና ስወድሽ የኔ እንቁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ኧረ እኔ ቤቴን ለእንግዳ እንዲስብ አድርጌ ሞቅ ሞቅ አድርጌ በመጠበቅ ላይ ነኝ እናም የኔ ውድ እንደ እንግዳ እቀበል ዘንድ ወደ ቤቴ ጋበዝኩ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?

  • @ybcivilengineeringdesign1715
    @ybcivilengineeringdesign1715 Год назад

    ህሊና አንቺ ልዩ ሰዉ ነሽ እዉነት እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክሽ!!!

  • @mesimesimengsti5630
    @mesimesimengsti5630 2 года назад +6

    ህሊና ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +1

    ልጁ ተመሠጠ ከመጀመሪያው ተመሠጠን አውነት ጎበዞች እርጋታችሁ

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 года назад +11

    የኔ ንግስት ስወድሽ እኮ ሁለታቹም ጎበዞች ናቹ

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse1160 2 года назад +1

    Oh 👏Thank you it’s awesome 👏

  • @senaitabate9464
    @senaitabate9464 2 года назад +4

    ረዱ ምርጥ በርታልን

  • @የራያአላማጣልጅነኝ
    @የራያአላማጣልጅነኝ 2 года назад +10

    ማያ ሚድያ እነዚህን ሁለትእንቁዎች ስላቀረባችሁልን ከልብእናመሰግን አለን!
    ረዱ&ሂሉ ምርጥ ቆይታ ነበርታሪካችሁን ተምረንበታል ስላካፈላችሁን እናመሰግንአለን እወዳችሁአለሁ❤️🙏
    #ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቸ!

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 2 года назад +1

    Yene konjo betam new eko yemwedat 1000 amet nurilegn yene konjo Maya media much love respect..

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 2 года назад +12

    You two should one day be married 😍 . Young, talented, Ethiopians. Proud of both of you.

  • @Tube-dm6uh
    @Tube-dm6uh 2 года назад +1

    ህሌና ስላየሁሺ ደስ አለኝ በጣም ነው የምወዳት❤❤❤

  • @awekeaau
    @awekeaau 2 года назад

    Beautiful soul!!
    Both of them!! ሁለቱም ስብዕናቸው ማራኪ ነው!! ሙሉዕ!!

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya 2 года назад

    ህሉዬ በጣም ነው የምወድሽ ግጥም ማዳመጥ የጀመርኩት ባንቺ ነው ረድኤት ደግሞ አዳማጭነትህ በጣም ደስ ይላል ጆሮህን ብቻ ሳይሆን ሙሉ አካልህን ነው ሰጠህ የምታዳምጠው ደስ ይላል

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 2 года назад

    በእውነት እጅግ ናፍቄሽ ነበር እነዚህን ውብ ግጥምሽን የምሰማበትን አጋጣሚ እፈልግ ነበር ዋው ቆሜ አጨብጭቤአለው

  • @abitube3078
    @abitube3078 2 года назад +8

    አሪፍ ግጥም ነውእምታቀርቡት

  • @Meba-21
    @Meba-21 2 года назад

    እጅግ በጣም አብዝቸ የምወዳችሁ እቁ ገጣሚያን ናችሁ
    ህሉ በመጥፋትሽ በጣም አዝኜ ነበር ስለተመለስሽ እጅግ በጠም ደስ ብሎኛል ወደፊት ለምታሳኪያቸው እቅዶችሽም መሳካትን ተመኘሁልሽ በጉጉትም እንጠብቅሻለን
    ረዱዬ "ያንተ አየኗኗርና የፃዲቅ ሰው ህይወት" የምትለዋ ግጥምህ ካንተ በላይ እኔ ሸምድጄ ይዣታለሁ እጅግም ውብ ናት ልብን ትነካለች
    በጣም እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰

  • @ethofriendship3973
    @ethofriendship3973 2 года назад +3

    ዋዉዋዉዋዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @belennegash5420
    @belennegash5420 2 года назад +1

    How soft is her voice...just WOW!

  • @eyob.bekele
    @eyob.bekele 2 года назад

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ የልቦናችሁን ያሳካላችሁ ጥሩ ጊዜ ነው የሰጣችሁኝ አመሰግናለው

  • @skhhs6293
    @skhhs6293 2 года назад +9

    የኔ አበሳ ሥወድሸ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
      🥚 🥚 ❤ ❤
      ruclips.net/video/LBnHgZzP8l0/видео.html

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 2 года назад +1

    የተባረክሽ ሴት ነሽ፡፡ አምላክ ይቁምልሽ❤️🙏❤️

  • @ethiopia8988
    @ethiopia8988 2 года назад

    እኔ ይቺ ልጅ ትመርምርልኝ 20 አመት? አድናቆቴን ለመግለፅ ቃላቶች የለኝም ሙዚቃ ብየሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ እልሞችሽ ሁሉ ከግብ ይድረሱ

  • @genet9780
    @genet9780 2 года назад +1

    ሁለታችሁም መደማመጣችሁ ደሥ ሢትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ ለሀገር ታሥፈልጋላችሁ

  • @balderasu1148
    @balderasu1148 2 года назад +6

    Amazing discussion. Thank you both.

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 2 года назад +1

    ሰምቸ አልጠግብሽም ጥበቡን ይጨምርልሽ እደሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ቆጆ

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ

    በስመአብ ገራሚ ግጥም ነው የጋበዝሽን ተባረኪ እርጋታቸው የሁለቱም ያስደምማል ስታምሩ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 года назад +23

    ህሌና የምታሳሳ እንቁ እንስት ናት።
    የምመኝላት፦
    ፩) ገንቢ የትምህርት እድል።
    ፪) የግጥም ችሎታዋን የሚያዳብር ፕሮግራም በደረጃዋ ማግኘት አለባት።
    ፫) ከፍተኛ ደረጃ ልትደርስ የምትችልና በተለይ ስነ ፅሑፍን አዲስ ምእራፍ የምታደርስ ጥሩ አእምሮዋ እንዳይንኮላሽ ቢደረግላት ምኞቴ ነው። በጣም ነው የምሳሳላት። ገንዘብ ቢኖረኝ በረዳኋት ደስ ባለኝ። እባካችሁ እርዷት። የኢትዮጵያ ትልቅ ሐብት ናት። የተፈጥሮ ስጦታ አላት።

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 Год назад

    ህሊና በጣም ጎበዝ ልጅ! ግጥሞችሽን በጣም ነው የምወዳቸው በርቺ:: በሲዲ ያልሽውም እንዳለ ሆኖ የመፅሀፍ ሽታ ለምንወድ ለኛ ደግሞ በመፅሐፍ ብታቀርቢልን እጅግ ደስ ይለናል::

  • @hanatube5568
    @hanatube5568 2 года назад +5

    ሂሊና ውይ አንደበትሽ ይለምልም💋💋💋

  • @andebetabay2058
    @andebetabay2058 2 года назад

    gerami lij nesh keep it up

  • @abrhammidksa6696
    @abrhammidksa6696 2 года назад

    ህሊና +ልቦና ስብዕና እና ልዕልና ፡፡ አፍቃሪተ ጴጥሮስ ጸላይተ ይሁዳ በግጥሟ ቅዱሱንም እና እርኩሱን የምትጠራ የምታዋሕድ ምታሳምር "ነባቤ መለኮት ዮሐንስ " ስትል ነጎድጓዳዊ ድምጽ" መጋቤሐዲስ ዮሐንስስ" ስትልስ ፍስሐውን ጠርታማ ስትገጥም ለነፍስ ለሥጋ ፍስሐን የምሰጥ "ግጥም ሲያምር ይውላል በህሊና"

  • @mekdesmekdi4776
    @mekdesmekdi4776 2 года назад +4

    እረዱ የኔ አንደኛ!!! አንተ ትለያለክ !!

  • @Haset-JOY
    @Haset-JOY 2 года назад +6

    ረድኤት አሰፋ የዚህ ዘመን የግጥም ልክ ነው

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 года назад

    በጣም። አድናቂሽ ነኝ ድንቅ ችሎታሽን ያለማድነቅ ሃጢአት ነው ጎበዝ በርቺ ወድሻለሁኝ እህቴ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 2 года назад +2

    ቅመምየ ስላየዉሸ በጣም ደሰ አለኝ በጣም ጎበዝ ነሸ በረች

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 2 года назад +8

    *እውነትም ህሊና* ፤ 💚💛❤️

  • @liy4136
    @liy4136 2 года назад

    እግዜያብሄር በየግዜው ውብ እይምሮ ያላቸውን ሰወች ወደሂወታችን እንደዚ ያመጣል

  • @FEKADUFUL
    @FEKADUFUL 2 года назад

    ህሊና በጣም የምወድሽ በሳል የግጥም ፀሀፊ ነሽ:: ረዣዥም ግጥሞችሽ ነፍድን ያረሰርሳሉ:: ይህን መቼም ብዙ ሰዎች እጅግ በተዋቡ ቃላቶች ርንደነገሩሽ አልጠራጠርም:: እኔ ግን ብዙዎችያልነገሩሽን ነገር ልንገርሽ:: ከሰው ጋር ስትጫወቺ ጨዋታ አታርዝሚ:: በልኩ ተናግረሽ ለሌላው ሰው ደግሞ እድል ሰጥተሽ ማዳመጥን ተለማመጂ:: ጊዜውን ሁሉ አንቻ ከውሰድሽው ሌላኛው ሰው ይሰለችሻል:: ልጅም ስለሆንሽ ሊሆን ይችላል:: ልማድ ግን ክፉ ስለሆነ ከኡሁኑ ፍሬን መያዝ ልመጂ :: በጣም እወድሻለሁ

  • @waine6059
    @waine6059 2 года назад +4

    ህሊናዬ የእኔ መርካማ ሁላታቹም እጅግ ትመስጣላቹ የምር

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 2 года назад

    የዘመናችን ንግስተ ሣባ በጥበብና በሞገስ የታነፅሽ ብላቴና ፀጋው ይብዛልሽ ይብዛላችሁ💚💛💗

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 2 года назад

    ወይኔ በእውነት ከዚህ የሚበልጥ ለእኔ የልብ ወግ የለም ንፁሑ ጅረቶች እረዴት አመሰግናለሁ በልኬ ጨማ ማድረግ እንዴት ልብ ያረካል ህሊና ግጥሞች የእኔን ታሪክ ሰመትሽ የፃፍሽው ይመስላል ንፁሑ ምጮች አመሰግናለው።

  • @aemiro
    @aemiro 2 года назад

    ረዱ በጣም ነው ማደንቅሽ። ድምፅሽ እራሱ በጣም ነው ሚያምረው እስኪ አንጎራጉሪበት።

  • @johnmastewal1047
    @johnmastewal1047 2 года назад +2

    You guys are so brilliant. thank you

  • @ኤልሻዳይኢየሱስ-ጘ6ቐ
    @ኤልሻዳይኢየሱስ-ጘ6ቐ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ምርጥ ጥምረት ነው 🙏❤️

  • @mebratayele59
    @mebratayele59 2 года назад

    ህሊና ህሊና ውድ ውድ ኢትዮጵያ ድንቅ ውብ ቆንጆ የቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ አቭዝቶ ይባርክሽ ይጨምርልሽ ቡሩክ ተባረኪልኝ ጥፈተሺ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል::

  • @manuel2445
    @manuel2445 2 года назад

    የኔ ውብ ነሽ ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንደበትሽ የማይጠገብ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐😘😘😘😘😘👑👑👑👑👑👑👑

  • @putgodfirst588
    @putgodfirst588 2 года назад

    ልዩ ነው። 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @yohanesassefa289
    @yohanesassefa289 2 года назад +5

    my favorites, keep touching our soul

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 2 года назад

    አቤት ስወድሽ እኮ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤😍😍😍😍😍😍ረጅም እድሜ

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 2 года назад +7

    Both of you are great Poet.

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ኧረ እኔ ቤቴን ለእንግዳ እንዲስብ አድርጌ ሞቅ ሞቅ አድርጌ በመጠበቅ ላይ ነኝ እናም የኔ ውድ እንደ እንግዳ እቀበል ዘንድ ወደ ቤቴ ጋበዝኩ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 2 года назад +7

    The power of truth blended with art😍

  • @tizitaalehegne8790
    @tizitaalehegne8790 2 года назад +2

    የእውነት በጣም ነው የምወድሽ በርቱ

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 2 года назад +2

    You guys are very different & highly matured more than your ages and stay blessed !!!

  • @soliyanatesfagergish1005
    @soliyanatesfagergish1005 2 года назад +1

    Swedsh demo tgerminalesh gtmu sratsh beqa egziabhier ybarks ❤️❤️⭐️❤️