የልብ ወግ (YeLeb Weg) ህሊና እና ረድኤት ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 271

  • @emnetassefa2001
    @emnetassefa2001 2 года назад +90

    የልብ ወግ
    ከልቤ የሰማሁት
    ከልቤ ያየሁት
    ግጥምን በገጣሚ የተጎነጨሁት
    መቼም የማልረሳው ከሌቤ የሳልኩት
    የረድኤትን ግጥም በህሊና አየሁት
    ግሩም ነው ግጥሙ በህሊና ያለው
    እግዜር በረድኤት ሲሰጠንም ሳየው
    ሁለቱን በአንድ ላይ በህብረት እያየው
    ብእር ቤቱን ሰራ በህሊናዬ ላይ
    ቢሰጠኝ ተመኘው የግጥም እረድኤትን አምላክን ከሰማይ !!
    እረዱዬ ጎበዝ ብዬ እንዳላደንቅህ
    ህሊናዬ ጎበዝ ብዬ እንዳላደንቅሽ
    እናንተን የሚመጥን ቃላትም ጠፋብኝ !!!

    • @fvv1680
      @fvv1680 2 года назад +3

      ትክክክክል

    • @zainabmk1224
      @zainabmk1224 2 года назад +6

      ዋውውው በጣም ደስ ይላል ገጣሚ ሳትሆኚ አትቀሪም

    • @emnetassefa2001
      @emnetassefa2001 2 года назад +4

      @@zainabmk1224 አይደለሁ ግን ሆድ ሲሞላ ከአፍ ይተርፋል ይባል አይደል ለዛነው ። አመሰግናለሁ ።

    • @mahi1616
      @mahi1616 2 года назад +2

      ዋው

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 2 года назад +3

      አንች ራስሽ የግጥምን ረዴት የተላበሽ ነሽ በርች

  • @tsigeredahailemariam9962
    @tsigeredahailemariam9962 2 года назад +65

    እርጋታቸው ፣ ብስለታቸው፣ ልጅነታቸው፣ ቁም ነገር ማወቃቸው ይገርማል !!! እኔ በግሌ ከቀረብት የመጀመርያውን ድርሻ ይይዛሉ!!! ህሊና ደሞ ቁንጅናዋ ፣ አለባበሶ እጅግ ደስ ይላል!!!!💯💯💯

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 2 года назад +4

    የረሱልን ሰለላህ ወዓለይ ወሰለም ታሪክ ብታነቡት እንዴት ደስ ባለኝ ስንት ነገር ቁምነገር ትማሩ ነበር ያልከው የረሱልን ሰለላህ ወዓለይ ወሰለም ልክ ነህ ያመጣሃው

  • @alemselamyehun8750
    @alemselamyehun8750 2 года назад +22

    የሰው ልጅ የተሰጠውን በቦታው ሲያውል እንዲህ ነው! ሁለታችሁም ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን፡ ከክፉ አምላክ ይጠብቃችሁ!❤

  • @addisplanet4687
    @addisplanet4687 2 года назад +9

    መርቀናችኋል ተጋቡ (ህሊና እና ረድኤት) እውነት ምድርና ሰማን የፈጠረ እግዚአብሄር አምላክ አንድ ያድርጋች/ ፍቅር እስከ መቃብር፡፡ ዘራችሀም ይበዛ መልካም ዘር ከናነተ ይፈጠር፡፡ ልጅ በልጅነት ነው ውለዱ ክበዱ፡፡ እኔ ይህንን ስላችሁ ለዚህ የደረስኩ ሆኜ አይደለም ደስ ስለላችሁኝ ነው ደግሞም የናንተን መልካም ነገር ለማየት ጸሎቴ ነው፤፤ እግዚአብሄር ይርዳችሑ፡፡ መልካም የትዳር ህይወት፤፤

  • @zinashhaile6082
    @zinashhaile6082 2 года назад +31

    የጥበብ ሀይቅ ውስጥ አሰጠማችሁን። እውነትም ገጣሚ ።ተባረኩ
    🥰🥰🥰😘

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      የወሲብ ፊልም ሱሰኞች ላይ በተደረገ ጥናት እነዚህ 6 የጤና አደጋዎች ይገጥሟቸዋል
      👇
      ruclips.net/video/-IVbHyi0IoE/видео.html

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 года назад +16

    *እውነትም ረድኤት እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ለመጅመሪ ግዜ ነው ያይሁህ ግን ገራሚ ነው ግጥምህ እውነት የልጅ አዋቂ ነችሁ እግዚአብሔር እደናተ አይነቶች ወጣቶች ያብዛልን አደበታችሁ ልስልስ ያለ ጥፍጥ ቅልብጭ ያለ ልዬ ፕሮግራም ነው በርቱልን ህሉ ትችያለሺ የሚለው ቃል አይገልጽሺም እግዚአብሔር ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ*
    ክፍል 3 ቢኖርው የሌለ ታሪክ ነበር የሚሆነው

  • @addisplanet4687
    @addisplanet4687 2 года назад +17

    የምንጠብቀው የህሊና ምርቃት በህሊና እና ረድኤት ጋብቻ አብሮ ሲከናወን፡፡

    • @eyerusalemsolomon9954
      @eyerusalemsolomon9954 2 года назад +1

      Oh my God! I wished them the same thing. 😍 tselot enadrig endigabbu 🤣

  • @zubeidasiraj8656
    @zubeidasiraj8656 2 года назад +11

    ውይይይይ የኔ ምርጦች እድግ በሉልኝ :: አንደበተ ማር:: የወላጅ ኩራት የሀገር ክብር ናችሁ MashAllah ከዕይን ያውጥችሁ:: አሚን

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 2 года назад +37

    ግጥም ልፃፍ ብየ እሞክር ነበረ
    ዛሬ እንችን ስሰማ ልቤ ተመተረ
    ከአሁኗ ደቂቃ ከዛሬ ጀምሮ
    ለማዳመጥ ብቻ ቆሟል የኖ ጆሮ
    አበቃ።

  • @mimo4537
    @mimo4537 2 года назад +2

    እኔ ለምጀመሪያ ግዜ በልብ ወግ ላይ ክፍል 2 ጨርሼ ሳይ ። በጣም ቁመነገሮች ናቸው ከግጥም ችሎታቸው ባሻገር በጣም ሰፊ አይምሮ እና በጣም ጤነኛ አስተሳሰብ ነው ያላቸው። ተመሬበት ያለፍኩት የልብ ወግ ነው። አቦ ተባረኩ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 года назад +24

    ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ በርቱ ክፍል ባይኖረው ያስብላል ወጋችሁ በድጋሚ ብትቀርቡ ደስ ይለኛል በርቱ❤❤❤

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад +1

      የወሲብ ፊልም ሱሰኞች ላይ በተደረገ ጥናት እነዚህ 6 የጤና አደጋዎች ይገጥሟቸዋል
      👇
      ruclips.net/video/-IVbHyi0IoE/видео.html

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 2 года назад +40

    ዝም በሉ አህሌኒዬ መጣለች በቃ እወድሻለዉ አቺን በየወበት ቪዲዮዉ እያሳደድኩኝ ነዉ የማየዉ ምን ላርግሺ ባየዉሺ እደዉ የኔ ጀግና ምርጦ ኢትዮጵያዊ በቃ እወድሻለዉ እደኔ ግን የሚወዳት አለ ግን ❤❤🙏❤

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      የወሲብ ፊልም ሱሰኞች ላይ በተደረገ ጥናት እነዚህ 6 የጤና አደጋዎች ይገጥሟቸዋል
      👇
      ruclips.net/video/-IVbHyi0IoE/видео.html

    • @ሌመንበላይ
      @ሌመንበላይ 2 года назад

      አለን

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад +4

    እንደእናንተ አይነት ትውልድ አለ! አገሬ ተስፍ አላት እንዳትታዩ ክፉዎች በዝተው ቢሸፍኑአችሁም አይዞአችሁ በርቱ! ስርአታችሁ ፣ያነሳችሁት ሐሳብ በጣም በሳል ናችሁ ቀጣይ ሐሳብ ቢኖራችሁ ለትውልድ ጠቃሚ ሰለሆነ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 2 года назад +23

    ደስታና ነፃነት
    አለማወቅን
    ለመግለፅ ባለማፈር
    ዉስጥ ነዉ 👌👌👌👌
    በቃ ትለያለሺ ❤😘

  • @benyamaklog
    @benyamaklog 2 года назад +4

    ብስለት (maturity) የዕድሜ ጉዳይ እንዳልሆነ ያሳዩን ድንቅ ልጆች፤ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያሳድጋችሁ፡፡ ስንቱ ቱባ ስም ያለው በዚህ መድረክ ቀርቦ የሚናገረው ቁም ነገር ስለሌለው የባጥ የቆጡን ሲያወራ እነዚህ አንድ ፍሬ ልጆች ጊዜውን ሁሉ በቁም ነገር ጨረሱት፡፡

  • @mekdesasefa7948
    @mekdesasefa7948 2 года назад +5

    በጣም ትችላላችሁ ፤ እኔ ቃላት ያጥረኛል ስወዳችሁ እኮ : ጥበብ እንደዚህ በእናንተ ሲገለፅ ደስ ይላል። ኑሩልኝ❤️

  • @asratalemu3
    @asratalemu3 2 года назад +2

    በርቱልኝ በእድሜ ትንሾቹ በእውቀት ትልቆቹ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @merg1011
    @merg1011 2 года назад +15

    Maya is getting on another level…. Thanks for showing the image of Ethiopia in different generation and different aspect.

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 года назад +6

    ሁለታችሁም በጣም ደስ የምትሉ ጎበዝ ናቹ በርቱ እግዚአብሔር ከ እናንተ ጋር ይሁን

  • @tesfayemesfin3918
    @tesfayemesfin3918 2 года назад +5

    ሁለታችሁንም በጣም ወደድኳችሁ። የልጅ አዋቂዎች ናችሁ። ብዙ ቁምነገሮችን የያዘና በጣም ጠቃሚ ወጋችሁ የማይጠገብ ነው። እግዚአብሔር እውቀቱንና ጥበቡን ያብዛላችሁ። ተባረኩ!

  • @hanna337
    @hanna337 2 года назад +5

    እውነት ለመናገር እጅግ ገራሚ ፍጥረቶች ናችሁ እስኪ ተዉልድ ብዙ ይማራል ብዬ አስባለሁ !!!!

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 2 года назад +10

    ድንቅ ! እውነትን ያወቃችሁ ወጣቶች ::ትህትናችሁ ደግሞ ሲገርም !? ለወላጆቻችሁ ምስጋና ይሁንልን:: ❤️. ህሊና ; ፍቅርን የተረዳሽበት ልክ ጥልቀቱ ...በስመ አብ ! ( አቦጊዳዬ ሆይ ...).
    ጥበቡን ይዝራብሽ አብዝቶ ህሉ ::

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 2 года назад +1

    ይሄን በእውቀት እና በማስተዋል እንዲሁም በትህትና አእምሮአችሁን የሞላው እግዚአብር አምላክ ! የተመሰገነ ይሁን ፡ይብዛላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ።❤️❤️❤️😇😇😇🙏

  • @E.W.G
    @E.W.G 2 года назад +1

    ምን አይነት የሀሳብ ጥልቀት ነው የቅንነት ማሳ ዘመናችሁ በብርሀንና በደስታ ይባረክ

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ 2 года назад +8

    ዝምታችሁ ያሥደምማል❤❤ የኢትዮጵያ እቁዎች ከናተ ብዙ እጠብቃለን

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      የወሲብ ፊልም ሱሰኞች ላይ በተደረገ ጥናት እነዚህ 6 የጤና አደጋዎች ይገጥሟቸዋል
      👇
      ruclips.net/video/-IVbHyi0IoE/видео.html

  • @alexbob2664
    @alexbob2664 2 года назад +2

    እሳቶች ናችሁ ደስ ትላላችሁ ደሞም አሳዘናችሁኝ መንገው ግን እሚረዳችሁ አይመስለኝም መንጋው ደሞ ካልተረዳችሁ ሂውታችሁ የሀዘንና የመከራ ነው የሚሆነው ፈጣሪ ይሁናችሁ!!!

  • @freyoamzewafo6256
    @freyoamzewafo6256 2 года назад +4

    ረዱ ,ህልዬ እጅግ በጣም ደስ የሚል ግዜ ነው ያሳለፍነው ኘሮግራሙን በመከታተል አጠረብኝ ልበል እውነት ጥሩ ነገር እኮ አይጠገብም ብእራቹ አይንጠፍ እያልኩኝ እርጋታችሁን ስላጋባችሁብኝ አመሰግናለሁ

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 2 года назад

    እናንተ እራሳችሁ ግጥም ናችሁ፡ ጨዋታችሁ ግጥም በጣም ደስ ትላላችሁ፡፡ ህሌናችሁን በረደኤት ይምላው፡፡ አሜን በሉ፡፡

  • @meserettube5161
    @meserettube5161 2 года назад +4

    ባያልቅ ብየ ተመኛው ውውውውውውውው አቤት ግጥም💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 2 года назад +2

    ረዲኢት 💝💝💝💝💝እናትህ ታድላ አንተን ስለወልደች፡፡ አስተሳሰብህን አደነኩት ወደድኩት ቸሩ አባት ይጠብቅህ!!!

  • @yemariamkidustubeyemaryamk5714
    @yemariamkidustubeyemaryamk5714 2 года назад +7

    ህሉዬና ረድኤት ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ገጣሚዎች በጣም በርቱ ግጥምን ማዳመጥ በእናንተ ወደድኩኝ ለግጥሞቻችሁ ሰንበት ት/ቤት አስተዋጽኦ ይኖር ይሆን ረድኤትም የምትገርም ገጣሚ ነህ ጓደኛሞችም ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ እንዴ?!? 😍😘😍

  • @tsegaberta9481
    @tsegaberta9481 2 года назад +5

    ውይይይይ ባላለቀ የሚያሰኝ ፕሮግራም ሁላችሁም ትለያላችሁ በርቱልን ❤❤❤

  • @sarasol5240
    @sarasol5240 2 года назад +1

    በጣም ነው ምወድሽ..ሁሌ ባዳምጥሽ ሁሌ ባይሸ አይሰለቸኝም ባቺ ግጥም ወደድኩ ጌታ ዘመንሽን ይባርክልሽ..😍😍

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 года назад +3

    Speechless 😶… I am just mesmerised !! The level of understanding they have … oh Lord!! Stay blessed you all

  • @awekeaau
    @awekeaau 2 года назад

    What a Friend?! Beautiful soul

  • @gigigigi1858
    @gigigigi1858 2 года назад +19

    ግሩም ቆይታ ከትንንሾች ትልልቅ ሀሳብ ታስገርማላችሁ

  • @antenehtilahun3326
    @antenehtilahun3326 2 года назад

    በጣም ታምራላችሁ... ህሉዬ በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽ፣ አተያይሽ፣ ጥያቄሽ፣ መልስሽ፣ ግጥሞችሽ... ረዲዬ ፍልስፍናህ ደስ ይላል
    በልዩ ሁኔታ ከወደድኳቸው የማያ የልብ ወግ ዝግጅቶች ውስጥ አንዱ ነው... ሌሎቹ ሚካኤል ሚሊዮን ከመዐዛ ታከለ ጋር፣ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ከዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ ጋር

  • @yostanayeshewa6332
    @yostanayeshewa6332 2 года назад +4

    ገና ዛሬ የልብ ወግ ፕሮግራም የበሰሉ ልጁች አቀረበ ሰውዳቸው ❤

  • @የራያአላማጣልጅነኝ
    @የራያአላማጣልጅነኝ 2 года назад +6

    ረዱየ እኔስ ከልቤእወድሀለሁ💖
    ሁለትእንቁዎች ።ያነበበሰው ተደማጭነት አለው።አውርታችሁ አትጠገቡም😘😘

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 2 года назад +1

    ህሊና ለአንቺ እና ለምስራቅ የከበረ አድናቆት አለኝ ያንቺን ግጥማች ስስማ የማላውቀው አለም በምናብ ይወሰደኛ ብዕርሽ አይንጠፍ አድናቂሽ እና አክባርሽ ነኝ አላህ ፈቅዳ ደግሞ አገር ቤት ስገባ መድረክ ላይ እንደማይሽ ትልቅ ተስፍ አለኝ መልኮም ነገር የተባለሁሉ እንዲ ገጥሽ ፀሉቴ ነው

  • @zoomprise
    @zoomprise 2 года назад

    የእሥከ ዛሬ ዋ ድረሥ የታዬት የልብ ወግ ትርኪ ምርኪ የሆነ ነው የልጅ አዋቂዎች ደሥ ሢሉ ሢያወሩ!

  • @davdohamedia5318
    @davdohamedia5318 2 года назад

    Hilu & Redu fetari yitebekachu betam yemitigermu taleted tibeben bemigeba yetedetachu ewenetegna tihut hiwoten bemigaba yeteredachu keedemeyachuh belay yadegachu nachu fetari kezih belay cemero yistachu tebareku .

  • @helenderessa1455
    @helenderessa1455 Год назад

    ውይይይይ ደስ ስትሉ አቤት ስነስርአት ስወዳቹ እኮ እረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @merrytafese6671
    @merrytafese6671 2 года назад

    እውነትም የልብ ወግ የልቤ እስኪደርስ ነው ያዳምጥኳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት

  • @hermelagetahun8699
    @hermelagetahun8699 2 года назад

    የልጅ አዋቂ አንዳንድ ካየናቸው ወጎች የአናንተ በጣም የተሻለ ነው መደማመጣችሁ ደስ ይላል ወድጀዋለሁ በብዙ ተምሬበታለሁ በርቱ

  • @felekechmogis3229
    @felekechmogis3229 2 года назад

    እልዬ የኔ ደርባባ ቆንጆ ስለ እንቺ ቃላት የለኝም።።።ርህዴትዬ እንተም ልዩ ጎበዝ ልጅ ነክ ህግዛህብሄር በህውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርላችው ውዶቼ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችው እወዳችዋለው።።።።

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 2 года назад +1

    ከዚህ ፕሮግራም አንደነኛ ይሄ ነውውው❤️👍👍👍👍👍👍👋

  • @nejatsani5876
    @nejatsani5876 Год назад

    ማሻ አላህ እስካሁን ይቱብ መከታተል ከጀመርኩኝ አምስት አመት አሥቆጥሬአለሁ ግን እስካሁ እደዚ አይነት ጣፋጭ አጋጥሞኝ አላቅም ያአላህ የማትጠገቡ

  • @alexbob2664
    @alexbob2664 2 года назад

    በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነበር ቁም ነገር ያለው ለዛ ያለው እስካሁን የልብ ወግ ላይ ከቀረቡት ፕሮግራሞች ግን ብዙ ሰው ያልተመለከተው ጎበዝ ለምን ብላችሁ እስኪ እራሳችሁን ጠይቁ

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 2 года назад +1

    ብዙ ዝባዝኬ አላበዛም ሳልጠግበው አለቀ ደጋግማችሁ ብትመጡ ደስታየ ነው ❤

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 2 года назад

    Besmeab! Helina ena Redeat huletachehum ejig dink nachehu. Fethari edmei ena thena yesthachehu. Berachehu aynthef. Bertulen. Ewnetem yelib weg! Endegena endemenayachehu tesfa alen althegbnachehumena. Maya media ahun grum yelib weg akerebachehulen. Enamesegnalen.

  • @lizaethio7670
    @lizaethio7670 2 года назад +1

    OMG. Ayene sayeregebegeb hasabe sayebeten 2tunem part ayehut. Wow the level of their maturity, ethics, knowledge in every aspect, how they appreciate each others work and idea, how they respect eachother, their depth of love for poems is so admirable. Thanks for making my weekend meaningful. Lov n repect for both. ❤

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 2 года назад +10

    I said it before, I will say it again. HELINA and REDIET, you two just have got to get married. What? 10 years of age difference? That is nothing. Infact that is perfect. I loved every minute of your discussion part 1 and part 2.
    You guys are so talented. Again, please get married and 😍😍😍

    • @biruknegussie1233
      @biruknegussie1233 2 года назад +1

      was about to write this and you said it well

    • @eyerusalemsolomon9954
      @eyerusalemsolomon9954 2 года назад +1

      @@biruknegussie1233 yes! 😍 they need to invite us to their wedding,too.😄😄 Thank you, my brother. God bless you🙏🙏🙏

    • @biruknegussie1233
      @biruknegussie1233 2 года назад

      @@eyerusalemsolomon9954 IKR 😄

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 2 года назад

    በጣም ድንቅ ተሰጥኦ ነው ሁለታችሁም አስተማሪ ናችሁ💚💛❤🙏💕ሁለታችሁም አጅብ ናችሁ እግዚኦ ህሊና ምን ብልሽ ይሻለኛል ከላይ የተሰጥሽ የታደልሽ ነሽ
    ረድኤት ዛሬ ነው የሰማሁህ እስካነብህ ቸኩያለሁ 💚💛❤🙏💕

  • @balderasu1148
    @balderasu1148 2 года назад +2

    Thank you hlina and Redet for sharing your stories with us. Your contribution is incredibly entertaining and even teaching. I truly enjoyed every single minute I watched your discussion. Tihtnachihuna mekebaberachihu betam new des yemilw ... yastemralm.
    Thank you Maya Media for offering this amazing platform and ambient. It is not cluttered and nothing distracts.

  • @shewan4104
    @shewan4104 2 года назад +1

    እጅግ በጣም የሚገርሙ ልጆች ናቸው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏። ሴት አርቲስቶቻችን ግን ይሄን ኢንተርቪው ብታዩት ትምህርት ይሆናቹሀል። ችግሩ መልክ እንጂ ጭንቅላት የላቹም ምናም ለማለት አይደለም

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 2 года назад +1

    Helena and Redet no words how many times watching this ….young generation with brilliant mind ….hopefully i meet one day ✍️✊

  • @tebebmnfsawet5347
    @tebebmnfsawet5347 2 года назад +1

    ረዱዬ ሕይወትን በአንተ መነጽር ማየት ተመኘሁ ደስ ትላላችሁ።

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +5

    በቃ ትችላላችሁ። 👌👌ብዙነገር እንጠይቃለን ከናተ በርቱ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      የወሲብ ፊልም ሱሰኞች ላይ በተደረገ ጥናት እነዚህ 6 የጤና አደጋዎች ይገጥሟቸዋል
      👇👇
      ruclips.net/video/-IVbHyi0IoE/видео.html

  • @luliib800
    @luliib800 2 года назад +1

    I have no words. U to are the most talented beautiful human being I ever seen 😍 thank for sharing beautiful poem ❤ 🇪🇷

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 2 года назад +1

    እነዚህ ሁለቱ ምናለ ቢጋቡ ♥️

  • @wondmagegnAy
    @wondmagegnAy 2 года назад

    በስስት ና በተመስጦ ያየውት ነው ረዱ ኢሉ የምር የምር ምርጥ የልብ ወግ ነው

  • @emebetgetahun3538
    @emebetgetahun3538 2 года назад +1

    Respect you guys, you guys are blessed and lucky too know this much at your age Keep sharing your perspective of life.

  • @WEGAGIRAMEDIA
    @WEGAGIRAMEDIA 2 года назад +1

    Wonderful, disciplined and well articulated discussion. Keep in touch!

  • @tewabecharamde6809
    @tewabecharamde6809 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ኑበር ህሊናና ረድኤት

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 года назад

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe 2 года назад

    Wow amazing you are an icon, with many more blessings !!!

  • @semharabraham4403
    @semharabraham4403 2 года назад +1

    Wow no words , lebia mata yemer egziber yakbrachu .

  • @tewahedofikernat3402
    @tewahedofikernat3402 2 года назад

    It’s the first time I watched this showed to the end even twice !!!
    I have no words , May God bless you more both of you !!!
    Maya keep going more with this kind of people !!!!

  • @mekdiethiopiawitotubemekdi5688
    @mekdiethiopiawitotubemekdi5688 2 года назад

    በጣም ነዉ ደስስስስስ ምትሉት ባያቆርጥ ቢቀጥል ብዬ ተመኘዉ respect🙏😍😘

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Год назад

    Both of you are very talented, wish you all the best.

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 3 месяца назад

    ዋዉ የመጨረሻዉ ግጥም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shabte634
    @shabte634 2 года назад

    Beautiful, Thank you for brightening my weekend! Happy to see Helina back and nice to see Rediat’s talent!

  • @user-uo2sw9pe3o
    @user-uo2sw9pe3o 2 года назад +1

    ደስስስስስ ስትሉ ዋዉ ግጥም ብሎ ዝም ወሬቺሁ ፍሬ 🥀🥀🥀

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ

    የእውነት በጣም የሚጣፍጥ የልብ ወግ በርቱልን
    እኛም እናመሰግናለን

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    ህሊናዬ ስወድሽኮ የኔ ቆንጆ❤😘
    👌አቤት ግጥም❤ባያልቅ ብዬ ተመኜሁ ፀጋውን ይጨምርልሽ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 года назад

    እልዬ እና ረድ በርቱ ትልቅ ግጥም መልክት የምታስተላልፋ መልክት ትልቅ ነው በጣም አዳምጣቸዋለሁ በርቱ የሚሰራ ሰው ብዙ ይተቻል የተቀመጠ ነው ምንም የማይባለው ከመፃፍ ወደሃላ እንዳትሉ

  • @astermengesha5960
    @astermengesha5960 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካቾሁ

  • @rahelgetnet2414
    @rahelgetnet2414 2 года назад

    በጣም ታምራላችሁ የኑሮችሁን መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምረዉ

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 2 года назад +2

    you have no idea 🤷‍♀️ how i missed this day both of i have been long time to follow this media …it’s my # 1 gusts to me …even he said ( if you wear yr shoes 👟 correctly you understand the others people shoes ) lovely words

  • @bisrathabtamu3341
    @bisrathabtamu3341 2 года назад +2

    Egziabher ybarkachu

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 2 года назад

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @garyterefe7332
    @garyterefe7332 2 года назад

    Wow,,, Great combination !!!I

  • @zerihunengdawork9811
    @zerihunengdawork9811 2 года назад

    You guys are so amazed me ...wow . GOD blesse you Redu and Helu !!!!!

  • @mahitube2320
    @mahitube2320 2 года назад

    አትራወጡ…የምር ጎበዝ ነህ ረዱ
    ህሊ…..1ኛ

  • @Dani-oh1bu
    @Dani-oh1bu 2 года назад +1

    ሰዉነት የገባቸዉ ሰዎች😍😍

  • @Alem9287
    @Alem9287 2 года назад

    ምን አይነት የተባረካቹ ልጅች ናቹ ዋው እንደኔ ይደገም የምትሉ

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 2 года назад +1

    Wow lebekonew asite new mirgew getemcheshe❤️👍

  • @bereketdagne8451
    @bereketdagne8451 2 года назад +1

    ሁለታችሁም ደስስ ትላላላችሁ ወርቅ ናችሁ

  • @natemolla8241
    @natemolla8241 3 месяца назад

    Poem that generate from real human experience wether form the poet own or others is always true human.

  • @solomongebre6500
    @solomongebre6500 Год назад

    Great poet great job keep it up!!

  • @emawede2064
    @emawede2064 2 года назад

    Wow yedegem pls you guys amazing
    Love you both 💕

  • @positivereflections2135
    @positivereflections2135 2 года назад +1

    "በአለማወቅ ውስጥ የማወቅ እድል"❤❤❤❤❤❤

  • @etaworku8060
    @etaworku8060 2 года назад

    Betam dese telalchi gobzochi bertu...bezu yastmerale....kefle 3 binorachu beye tmngwe 😘😘

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 2 года назад +1

    I was looking forward to seeing you two.

  • @keyethio830
    @keyethio830 2 года назад

    እናመሰግናለን የልብ ወግ እንደገና ጋብዙልን!!!

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 8 месяцев назад

    በስመአብ ምን አይነት ተስጥዕኦ ነው ❤ ስታምሩ እርጋታቹህ

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 2 года назад +1

    እነዚህን ሁለት ድንቅ ልጆች ባየንበት ቦታ ላይ አንድ ፊልም ሰርተው የታወቁ ወይም ጠብ የሚል ትምህርት የማይሰጡንን እዳታሳዩን

  • @saramitku7773
    @saramitku7773 2 года назад +3

    ሥም መላእክ ያወጣዋል ባንቺ ሥም አየሁት 🥰