የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሰሊና እና ነባ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • Selam Tesfaye & Nebyou Indris Maya Media Presents
    Enjoy! Subscribe!

Комментарии • 277

  • @lijnatitube1911
    @lijnatitube1911 2 года назад +236

    ሳያት ትቅረብልን የምትሉ የት አላችሁ??? ሳያትዬ ስወድሽ ፤ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤

    • @birtukanbekele859
      @birtukanbekele859 2 года назад +5

      ጥሩነበር ግን ሳያት የተለየች ሴትናት ማለቴ ባስተሳሰብ ከሌሎቹ አርቴስቶችጋ አትጣመርም

    • @lijnatitube1911
      @lijnatitube1911 2 года назад +7

      @@birtukanbekele859 ሳያት ትቅረብልን ያልሁት የእሷ የህይወት ልምድ ለእኛ ለተመልካቾች በጣም አስተማሪ ስለሆነ ነው..., የልቧን ሰው እሷ ትመርጣለች፤ አርቲስትም ሆነ ሌላ ሰው።

    • @ethiorozalove
      @ethiorozalove 2 года назад +1

      I’m sure it will be her sisters 😍

    • @kurebel2386
      @kurebel2386 2 года назад

      Sayatye liyu nech kebad set nech mare nigigura tesemito maytegeb❤❤❤from er

    • @wintanakassu426
      @wintanakassu426 2 года назад

      Sayattt

  • @eyasudesta1341
    @eyasudesta1341 2 года назад +21

    ሰላም ትወና ላይ ከጠፋች በዋላ ፊልም ማየት ሁሉ ቀንሻለሁ። ምርጥዋ ተዋናይ ነች ለኔ።

  • @mahletyonas141
    @mahletyonas141 2 года назад +47

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነዉ የሰሊናን እና የናርዲን ልቀቂልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sofiamedhane7996
    @sofiamedhane7996 2 года назад +26

    በጣም ቆንጆ ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ውድድ ነው የማደርግሽ ሰላምዬ ::በጣም ጥሩ ግዜ ነበር እናመሰናለን ነብዮ 😍

  • @yordanosmetshat6700
    @yordanosmetshat6700 2 года назад +71

    ምኞቴ -ሰላም ተስፋዬ ትልልቅ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ፊልሞች ላይ ተሳትፋ ትልልቅ ሽልማቶች ስትሸለም እና ስትከበር ስትደነቅ ማየት ምክንያቱም ይገባታል

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +109

    ናርዶስ እና ሳያት እስኪ ይቅረቡ የምትሉ 🖐️አውጡ በጣም ነው የምወዳቸው

  • @EthiopiaHagere-zk8jf
    @EthiopiaHagere-zk8jf 7 месяцев назад +1

    ናባዬ ምርጥ ሰዉ ነህ ትለያለህ ❤በፊልምህ በጣም ነዉ የምወድህ የባሰ ዴሞ ወዴድኩህ ለክርስቲያኖ እሮናልዶ ያለህ ፍቅር ሁሌ ስታወራ ካፍህ አይለይም ❤

  • @yelaylay5409
    @yelaylay5409 2 года назад +24

    ሰላም እኮ የእዉነቷን አክትረስ ናት ደሞ በራሷ የምትተማመን ሃሜት የማትወድ ግልጽና ቀጥተኛ ዊበት ደሞ በቃ ታፍሶ የተሰጣት ራሷን የምታስከብር ድንቅ ወጣት ሴት ናት ።

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +73

    ፍትህ ሳውዲ እየተንገላቱ ላሉ ወገኖች 😭

  • @mahletabebemahi6878
    @mahletabebemahi6878 2 года назад +11

    ሰሊናዬ የምወድሽ ምርጧ አቦ በቃ አንድ ፊልም ራሱ አንቺ ካለሽበት ምርጥ እንደሆነ የታወቀ ነው🙌 ከወጉ በኋላ ደሞ የበለጠ ወደድኩሽ ምርጤ አቦ ሁሌም ከፍ በይልን 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @bezymena8694
    @bezymena8694 2 года назад +13

    Neba and selam you gave me such a great time. I was enjoining evey piece of moment and definitely I will watch it over and over😍😍😍😍😍

  • @tamertzegey3091
    @tamertzegey3091 2 года назад +6

    Mahlet Yonas
    1 day ago
    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነዉ የሰሊናን እና የናርዲን ልቀቂልን

  • @helenmehdi9876
    @helenmehdi9876 2 года назад +22

    የውመል ቂያማ ሲደርሥ ሴቶች ይመጣሉ ለብሠው እንዳለበሡ ሆነው። (ረሡል ሠ አ ወ)

    • @hseid4061
      @hseid4061 2 года назад

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @life7810
      @life7810 2 года назад

      Selelahu alehyi weselem

  • @milapapi40
    @milapapi40 2 года назад +26

    ሰላም ሳያትን በጣም ነው ምታደንቃት ሳያትዬ ይገባታል ሳያት ደምሴ ትቅረብልን ምትሉ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ ዞሬ ዞሬ በጣም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 2 года назад +1

    Selamina mearey it don't matter what they say Hater's will be Hater's am your biggest fan from day one am so proud of you and I thank you for being you Much Love and Respect May Allah protect you from all the bad.Ameen keep on shining sky is the limit.

  • @muke614
    @muke614 Год назад

    ትክክል ነሽ ያ የተስፋ ጊዜ ስለሆነ ደስ ልልሽ ግድ ነው እኔም እንዳንችው በወጣትነቴ አሳልፌአለሁ ደስ የሚለኝ ያ ጊዜ ነው ለምን እንደሆነ አሁን ላይ የተስፋ ጊዜ ስለነበረ መሆኑን ተረዳሁ።አሁን ተስፋዎቼን እየኖርኩ ስለሆንኩ ረካሁ መሰለን ግራና ቀኝ ማማተር አበዛለሁ።

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 2 года назад +2

    ሰላም ቆንጆ ስተውን ደሞ አንደኛ👍👍👍👍👍 በጣም ነው እንጂ ያስተማርሽን እውነት የሚናገር ሰው ውስጤ ነው ጥረሽ ግረሽ ነው አምበሳ ነባ እና ሀኒም ለኔ ጀግና ናቹ

  • @agjj5327
    @agjj5327 2 года назад +4

    Neba is so humble and smartest person I ever saw😊

  • @tsehayendeg
    @tsehayendeg 2 года назад +12

    SELAMEY SHIKOR NATEY PRINCESS 👸❣🥀 🔥🔥🔥

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 2 года назад +13

    እንደዚህ የሒወት ወጣ ውረድ አሳልፈሽ የገነባሽውን ስም ምድረ ስራ ፈት ስም ይሰጥሻል አንቺ ጀግና ሴት ነሽ

  • @mekdescanal
    @mekdescanal 2 года назад +2

    የ እዉነተኛ ደስታ ምንጭ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን ብቻ ነው የሚገኘዉ።
    ምንም ነገር ቢሞላ የነፍስን ክፍተት ጥያቄዋን ሊመልስ አይችልም።

  • @yenawerkyenya9954
    @yenawerkyenya9954 2 года назад +3

    ሁለቱም ቆንጆ ነው ያወሩት እኔ በጣም ተምሬባቸዋለሁ ወድጃቸዋለሁ

  • @habibamohammed4960
    @habibamohammed4960 2 года назад

    Des yelale egna eko endeze aynet life yenorachewale belen asben anweqem thank u btm des Mel program nw

  • @mimilove321
    @mimilove321 2 года назад +8

    Ethiopian Selam yaderegelin fetariy 🙏🙏🙏

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk 2 года назад +3

    የሰላም እና የዮርዲ የነበረ ፕሮግራም ለምን ቀረ?ምክንያቱ ምን ገጥሞ ነው

  • @የራያአላማጣልጅነኝ
    @የራያአላማጣልጅነኝ 2 года назад +1

    ደስ ስትሉ በማርያም🥰🥰
    Wow❤️ስመኘው የነበር ስራልታመጣ ነው ነባ😘 የኤርትራ አርቲስቶች እና የኢትዮጵያ አርቲስቶች አንድስራ በሰሩ እያልኩነበር።ብዙየምወዳቸው አርቲስቶች አሉእና እንጠብቃለን፣

  • @amanaman-jf4vb
    @amanaman-jf4vb 2 года назад +1

    ሰላሚና ምርጥ ነሽ እግዚአብሔር ሰላምሽንና በረከትሽን ያብዛልሽ ከነመላ ቤተሰብሽ

  • @barokbe7208
    @barokbe7208 2 года назад +1

    ኧረ ብሮ ሳያትን መቼም እንደኔ አትወዳትም፣ lela sew siwedat des aylegnm!!!😍😍😍😍

  • @selamalemayehu8411
    @selamalemayehu8411 2 года назад +8

    ሳያትን አለማድነቅ ከባድ ነው ❤❤❤

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +20

    ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያውርድልን🙏

  • @Maleda223
    @Maleda223 2 года назад +10

    አሪፍ ቆይታ ነበር ተመችቶኛል ሠላምዬ ይቅርታዬን እንደተቀበልሽኝ እርግጠኛ ነኝ በድጋሚም ይቅርታ ነባ ያራዳ ልጅ ግልፅነትህ ጨዋታ አዋቂነትህ ተመችቶኛል እናመሠግናለን

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 2 года назад +1

    ሰላም ምርጥ ሰው ፊልሞችሽን አሳድጄ ነው ማየው ፡ ❤😘

  • @hayatyasin3873
    @hayatyasin3873 2 года назад +6

    በጣም መሳጭ ወግ❤❤❤

  • @HiluT
    @HiluT 2 года назад +1

    Beautiful ❤️ huletachum des telalachu❤️ Tebareku!

  • @merhawitatsbha
    @merhawitatsbha 2 года назад +6

    Our Queen ጀግኒትዋ ንፈትወኪ ኢና ሰላሚና❤

  • @kidist1955
    @kidist1955 2 года назад

    ኣየ !ሰላም ምነው ራቁትነት ተመኘሽ ኣብዝተሽ 😱😭
    ነባዬ በጣም ኣምሮብሃል ወንድሜ 👌👍😍😍🙏

  • @seli1719
    @seli1719 2 года назад +10

    such a beautiful experience and friendship, thank you for sharing us

  • @rahmasefudin2366
    @rahmasefudin2366 Год назад

    Ene yemr selam sayatn endmtodat new ene leslam yalgn bota bismillah andken endmagegnat asbalew yenat swdat

  • @efuyegala1736
    @efuyegala1736 Год назад +1

    ክርስትያን ሮናልዶን ስለወደድከው በጣም ወድድኩህ🔥❤️😘

  • @smd7650
    @smd7650 2 года назад

    Tenekaren eski lezi denez ena bezergnent lebede wetat negeriw brava selam 🙏

  • @mekdesmengistu8172
    @mekdesmengistu8172 2 года назад +2

    yeni wud selamye betam nw yemodesh 😍😍😍

  • @mariamawittesfaye8303
    @mariamawittesfaye8303 2 года назад

    Selam ena nardii mndenw post yemayedregew????

  • @lillyabrsh6952
    @lillyabrsh6952 2 года назад +1

    Selamey Mert ❤️sewdsh eko

  • @biniyamkassaadera
    @biniyamkassaadera 3 месяца назад

    ሰልዬ ለኔ እኮ ሁሌም አንደኛ ነሽ እንከን እሚባል እኮ አይወጣልሽም አፈቅርሻለው 100% እመኚኝ

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 2 года назад +1

    ነባ በርታ ሰላም ቆንጆ👍👍👍👍በጣምነው የሳኩት እውነት እወነቷን ስታወሩ ሰላምዬ እንዲ ሳቂታ ነሽ እንዴ ይመችሽ👍👍👍

  • @rekikhaile1770
    @rekikhaile1770 2 года назад +10

    Her life story is not something we take like simple story. I hope we all can learn from her so maya production make a documentary or movie

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 2 года назад +11

    በጣም አሪፍ ነበረ 🥰🥰👍👍

  • @comceill6635
    @comceill6635 Год назад

    Des setelu betam yemakeberachawe artist huletume

  • @mekdesbelete5033
    @mekdesbelete5033 2 года назад +1

    Selamye yene worek betam new yemwedeshi yewnt nurelig🔥🔥🔥

  • @selamademasu679
    @selamademasu679 2 года назад +8

    መሰረት መብራቴ ትቅረብ

  • @ruziadeno5218
    @ruziadeno5218 2 года назад

    betami amesiginaleei selamena lesetochi biritati neshi beba tiru sewi berta.girumeni ina daniyel tegegni please

  • @abigailmolla6574
    @abigailmolla6574 2 года назад +2

    it was a good interview gn mnagr mflgw sewoch hulum ngr noruachw destgna endt ayhonm lalshw ngr its very common sew hulu ngr slalw destgna ayhonm slatam layazn yichlal honestly yhe astesasb mkyr albt

  • @HilinaT-ef5pz
    @HilinaT-ef5pz 2 года назад +5

    ሰላምዬ አንቺ ለኔ አንደኛ ነሽ የሚወራው ሁሉ ውሸት እንደነበር አቃለሁ

  • @tamutafu528
    @tamutafu528 2 года назад +2

    Selam. YOU. ARE. REAL Queen .Betufull and Strong. Ladey.

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 2 года назад +2

    ደስ ስትሉ ❤️ ጥሎብኝ ሰላምን ስወዳት ኩሩ ሴት ::ሰላምዬ በርቺ እሺ አድናቂሽ ነኝ ❤️❤️ የቃላት ስህተት እኔም በጣም ነው የምሳሳተው በተለይ በችኮላ ስናገር 😂😂

  • @meseretwako1867
    @meseretwako1867 2 года назад +4

    You know what? You deserve to be rich Because you are visionary!!

    • @bffboss7901
      @bffboss7901 2 года назад

      Yes good to be junta zrafi leba gday that’s the easy way being richer

    • @meseretwako1867
      @meseretwako1867 2 года назад +1

      Its not about junta, I’m talking about her vision and strength! How she sacrificed for her profession , so that is must. to be paid for her hard work and to be successful or rich! That is it.

  • @amen240
    @amen240 2 года назад +1

    Selam konjo I love your confidence! Keep it up!

  • @sweet2865
    @sweet2865 2 года назад +2

    selu u are very cool keep it

  • @Mahilet__Z19
    @Mahilet__Z19 2 года назад +2

    Ye selam ena ye nardis???

  • @banchiayudebebe8753
    @banchiayudebebe8753 2 года назад +3

    የሰው ልጅ ሁሉ ኖሮት እግ/ር ከሌለው ባዶ ነው ተስፋ አይኖረውም

    • @shwet5513
      @shwet5513 2 года назад

      የእግዚኣብሔርን ስም በኣህፅሮት ኣይፃፍም

    • @banchiayudebebe8753
      @banchiayudebebe8753 2 года назад +1

      sorry

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 2 года назад +3

    ሰላምዬ ስጠብቃቹ ነበር ሮጬ ነው የገባሁት ጓደኝነታቹህ ሲያስቀና አይለያያቹሆ

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 2 года назад +3

    ደስ ትላላችሁ። ሰላም ስለጥንካሬሽ ስለቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ።

  • @መና32
    @መና32 2 года назад

    U gave us nice time 👏👏👏

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 2 года назад +3

    ሰላምዬ ስወድሽኮ😍😍😍

  • @minaluasefa1048
    @minaluasefa1048 2 года назад

    Selamya program hulu yanci bihon badaseta sewades

  • @milkitube7362
    @milkitube7362 2 года назад +4

    መሰረት መብራቴ ከ ሳያት ደምሴጋ ትቅረብልን ✊

  • @honest241
    @honest241 2 года назад

    Our best selam

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 2 года назад +1

    Yene konjw gobeze selmye ♥️

  • @edenmokenen4510
    @edenmokenen4510 2 года назад +2

    Thank you my dear

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад +2

    ማስተዋሉን ይስጠን ምን አይነት ነገር ነዉ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 года назад

    Nebayee i wish I start wiith one minute course.

  • @tafrikawit104
    @tafrikawit104 2 года назад +1

    Selamey shekor mkreti😘😘

  • @አስቴር-ቀ5ቈ
    @አስቴር-ቀ5ቈ 2 года назад

    የኔ አንደኛ ዉብብ እኮ እኮ ነሽ በእዉነት 👌👌👌

  • @keberomtube1386
    @keberomtube1386 2 года назад +3

    አሁን ችግሩ ባለን ደስተኛ አለመሆን ካለን ይልቅ በሌለን ነገር መጨነቅ የማይሆን ነገር መግባት

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ ዞሬ ዞሬ በጣም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

    • @ethioabytube-3602
      @ethioabytube-3602 2 года назад +1

      Endemer

  • @kef1613
    @kef1613 2 года назад

    ሰላም ስራሽ ሁሉም ነገርሽ ቆንጆ እያለ
    አለባበስ ላይ ቆራጣ ነው ምትለብሽ ወይኔ በታወቀው ሱሪ ብትለብሽ ጥሩ ነው
    ቢጃማ ነው ሚመስል የለበስሽው ራሱ🙈😏

  • @mariammahi3618
    @mariammahi3618 2 года назад +2

    Edaychrs benatachehu yedgagemu🤣🤣🤗😍😍

  • @tigistwube6895
    @tigistwube6895 2 года назад +1

    Selam beautiful I love you so much
    Godbless

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 2 года назад +3

    ስላም በጣም ነው የማደንቅሽ ባለቤትሽ ጉራጌ ነው እንዴ ?

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 2 года назад +1

      አዉ የሰፈሬ ልጅ ነዉ ጉራጌ ነዉ

    • @luckyseven7022
      @luckyseven7022 2 года назад

      Sefere selame

  • @mimiyoutube8056
    @mimiyoutube8056 2 года назад +1

    Selamye fikr ❣️💕

  • @emihishe7685
    @emihishe7685 2 года назад +2

    Selam yen konjo ❤️❤️

  • @etiopiahagreyoutube4811
    @etiopiahagreyoutube4811 2 года назад +1

    Tayt tekrbln
    😍

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 2 года назад

    በዚህ ፕሮግራም ከወገብ በታች ራቁት ግዴታ ነው እንዴ????????

  • @hiwotzenebe9604
    @hiwotzenebe9604 2 года назад

    Yene selam siwdshi eko

  • @muluwakeshem9952
    @muluwakeshem9952 2 года назад

    በጣም ደስ ይላን ሰላም ቆንጆ ስወድሽ

  • @sosinamatiwos7410
    @sosinamatiwos7410 2 года назад +2

    sitamru! fetari hagerachenen selam yargat

  • @blenfikadu6831
    @blenfikadu6831 2 года назад

    ኦኦኦኦኦ በጣም ጥሩ ቆይታ በርቱ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 года назад +10

    የኢትዮጵያ ፕሪሚየን እራሱንም እንደዚ ልባችን አላጠለጠለዉም😀😀😀😀😀 በጉጉት አለቅን እኮ

  • @helendereje8790
    @helendereje8790 2 года назад

    Selam gen tarikishin setaweri be gura nw biyanes sew edimar sayihon metafiribet nw mimeslew (gura kenshi

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 2 года назад

    Des sitilu, arif chewata, sayiselechegn des endalegn yaleke show

  • @firaolkumela2039
    @firaolkumela2039 2 года назад +1

    Betam des tilalachu❤️❤️

  • @nohlamek5280
    @nohlamek5280 2 года назад +4

    ግን ቆይ ራቁትህ መሆን ምን እሚሉት እድገት ነው

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting 2 года назад +4

    ሰላም ናት አይደል? ከተሳሳትኩ አርሙኝ

  • @kalkidantadesse3033
    @kalkidantadesse3033 2 года назад +9

    Selam, when I open the comment part, I was happy to see the comments more than the show. I was so sad to hear and read bad things about you. I feel like you are my daughter.... ena I always feel like she is the one who is passing through this. Ayizosh yene lij. Essat yalnekaw shekla ayagelegilim. Yebarekilign.
    One thing, as I told you am about your mom's age, so the one and only thing I don't want you to do is please please, don't expose your son to public. 'Arogit' alshign.... it's okay, let me be.... ghin please.

  • @ShewitBirhane-p2t
    @ShewitBirhane-p2t 7 месяцев назад

    አምልስት ሙጪ ትቅረብልን

  • @esutade5654
    @esutade5654 2 года назад

    felsefena atabzu,juntaw binor tesfa ayikortum a??

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ

    ሁለቱም ምርጥ ተዋናዮች ናቸው

  • @beztariku2993
    @beztariku2993 2 года назад +3

    ቴዲ አፍሮና መስረት መብራቴን አቅርቢልን

  • @eeee586
    @eeee586 2 года назад +11

    ሰሉይየ ከሴቶች ተዋናይት አንደኛ ስወድሽ 😍😍

  • @sofiad2612
    @sofiad2612 2 года назад

    ሰላምዬ የኔ ጉበዝ ጠካራ

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 2 года назад +2

    ሳቃቹ ይጋባል፡ ዝም ብዬ ሳስበው ሰላም ሰው ተንሽራቶ ቢወድቅ የምትስቅ ይመስለኛል

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di 2 года назад +1

      ሳቂታ ናት በጣም