🔴 "ምልክት የለኝም " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024
  • 🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 25 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
    👇 👇 👇
    • አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
    🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    🔴 "ምልክት የለኝም " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot

Комментарии • 203

  • @TarikuGudina-fv3kd
    @TarikuGudina-fv3kd Месяц назад +77

    ግሩም ነው እስኪ እንዳኔ ይቺን እህት የምቶዱ

  • @AddisTeke
    @AddisTeke Месяц назад +123

    ይህንን ምታዩ እህት ወንድሞቼ እመብርሃን ያሳባቹን ትሙላላቹ .በስደትም ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን ። እውነት ነው ሰው አምላኩን ሲተው እራሱን ነው ሚያጣው እናመሰግናለን እህታችን ተባረኪልን❤

  • @aymro-art
    @aymro-art Месяц назад +114

    እንግዳ ክርስቲያን ነኝ አይዞን ብላቹህ አበርቱኝ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @enateenateengda8985
      @enateenateengda8985 Месяц назад +3

      እግዚአብሔር ይረዳሻል🥰🥰

    • @tigiyebelle
      @tigiyebelle Месяц назад +4

      እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድም

    • @aymro-art
      @aymro-art Месяц назад +3

      @@tigiyebelle amen

    • @aymro-art
      @aymro-art Месяц назад

      @@enateenateengda8985 amen

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 Месяц назад +5

      በጸሎት በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @GebreMariyam
    @GebreMariyam Месяц назад +23

    ደግመሽ ደጋግመሽ ጻፊልን ።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ Месяц назад +34

    በእውነት እህታችን ፀጋ በረከቱን እውቀት ጥበቡን ይጨምርልሽ አሜን🙏

  • @Dani_bizuneh
    @Dani_bizuneh Месяц назад +43

    ለምን ሳትሉኝ ፈጣሪ ለዋለላች ውለታ አሜን በሉ❤

  • @Ayutube16አዩቲዩብ
    @Ayutube16አዩቲዩብ Месяц назад +14

    በውጭም በሀገር ውስጥም ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏የእናትና የልጁ🙏 ቸርነት በቤታችሁ ይግባ 🥰

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie Месяц назад +3

    መንፈሳዊ ማንነቴን በጥልቅ እንድጠይቅ ያደረገኝ የእህቴ ህሊና ግጥም! ቃለ ህይወት ያሰማሽ እህታለም !

  • @meseretedayewu708
    @meseretedayewu708 Месяц назад +9

    ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ ❤❤❤

  • @sev7634
    @sev7634 Месяц назад +4

    ህሊና የምትገርም ከእድሜዋ በላይ የሆነች የጥበብ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ የሰጣት ነች! እግዚአብሄር ዘመሽን ሁሉ ይባርክ

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ Месяц назад +14

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች🙏
    በያላችሁበት እግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ አሜን🙏ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን ይሁን☝️

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 Месяц назад +5

    ሰው አምላኩን ሲተው እራሱን ነው የሚያጣው 💔💔💔ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አህታችን ህሊና 🤲🤲🤲🎉🎉🎉

  • @Hlina_zeAmanuel
    @Hlina_zeAmanuel Месяц назад +7

    ሰው አምላኩን ሲተው...
    ከሁሉ አስቀድሞ ራሱን ነው የሚያጣው😢

  • @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
    @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ Месяц назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ባሌ ልዩ ፀጋ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ዕድሜና ጤና ያድልሽ ❤️❤️❤️

  • @bezayearsemalij7588
    @bezayearsemalij7588 Месяц назад +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን ከእቅፉ አያውጣብን የድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመና አይለይብን 🙏🏿ማርያምን ቃል የለኝም ይሄን የሚገልፅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Месяц назад +4

    😢😢😢😢😢😢እውነት ነው ሁሌ ነፍሴን ዝም ብዬ እያልኩ ለስጋዬ ብቻ መልስ እየሰጠሁ እየታዘዝሁ እስከመቼ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢ለእህታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @shambelgedefaw188
    @shambelgedefaw188 Месяц назад +2

    እደምህረት ማረኝ ባክህ የኔ ጌታ አቤቱ በደለኛ ኃታተኛነኚና 😭😭😭😭😭

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እህታችን በእዉነት ጸጋ በረከቱን ያብዛልሽ🙏♥️♥️♥️♥️ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ😭😢😢

  • @EthiopiaNile
    @EthiopiaNile Месяц назад +3

    እናመሰግናለን እህታችን በማርያም እራስሽን ጠብቂ

  • @merkebtube-12
    @merkebtube-12 Месяц назад +3

    እህቴ በጣም ደስ የሚል ግጥም መስታወት እራስን እንደሚያሳይ ሁሉ በዚህ ግጥም እንደ መስታወት እራሴን አየሁት እመ አምላክ ትጠብቅሽ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ❤❤❤❤❤

  • @hteort21
    @hteort21 Месяц назад +3

    መክሊት ትክክለኛ ቦታ ላይ ሲውል እግዚአብሔርን ወክሎ ይናገራል ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ!

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 22 дня назад

    በእውነት እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ 😢🙏

  • @birukdesalegn7041
    @birukdesalegn7041 Месяц назад +3

    የተማመነበት ውበት እና ናዋይ አንግሦ ሲቀጣው
    ሰው አምላኩን ስተው ከሁሉ አስቀድሞ እራሱን ነው የምያጣው
    ማረፉያ መረፉያ ውዳሴ ማርያሜ
    የክብር መጠሪያ የሕይወት መጠሪያ ክርስቲና ስሜ ለውበቷ ሰግደው ስሻሟት ቀምሴን
    እርቃን የወደቀች ምን ላልብሳት ነፋሴን
    ና ነዋይ ና ውበት ና ሞገስ ና ካባ
    ከዝ ሁሉ ሙቀት ነፋሴ ስትራቆት ጥበብህ የት ገባ!!

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx Месяц назад +1

    ምልክት የለኘም 😢 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሽ እህታችን❤

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ህሊና ደሳለኝ ጸጋውን ያብዛልሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንደሰማሁት የማይጠገብ ግጥም የነፍስ ማጽናኛ በመዝሙር ቢሆን ደግሞ እንዴት እንደሚያረሰርስ ።

  • @tigosteshete2111
    @tigosteshete2111 Месяц назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን እህታችን ህሊና ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @Arsemayirgalem-tube
    @Arsemayirgalem-tube Месяц назад +3

    ጸጋውን ይጨምርልሽ እህታችን ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ🙏🙏🙏

  • @aሰደተኜዋ
    @aሰደተኜዋ Месяц назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤በቤቱ ያፅናሸ እህቴ ❤እግዚአብሔር አምላክ ለዚች ምድር ሰላምና ፍቅር ያውርድልን😢❤ለኛም ለባሪያወቹ ንፁህ ልቦናን ይፍጠርልን😢❤🙏💒💒💒❤

  • @yinebebmisganaw7931
    @yinebebmisganaw7931 23 дня назад

    "ቀን የለህም ተብሎ የጊዜ ባለቤት እንዴት ይከሰሳል" ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @samri1621
    @samri1621 Месяц назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን!

  • @RutaDensamo
    @RutaDensamo Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Месяц назад +2

    ህሊናዬ ሰወድሸ ጸጋውን ያብዛልሸ❤

  • @medanetabate6920
    @medanetabate6920 21 день назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት እህታችን ❤️❤️❤️

  • @Zekariasful
    @Zekariasful Месяц назад

    ደጋግሜ እየሰማሁት ነው። ደግመሽ ደጋግመሽ ጻፊልን አንብቢልን። እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @kassayebekele-de2zc
    @kassayebekele-de2zc 5 дней назад

    ቃለ-ህይዎት ያሰማልን ዉዷ እህታችን!!!

  • @habtemuermias21
    @habtemuermias21 Месяц назад +1

    በእውነት እማብርሃን ትጠብቅሽ አንቺ የእኛ እንቁ❤❤❤

  • @eden.t1578
    @eden.t1578 Месяц назад +2

    ❤❤❤ለንስሐ ሞት ያብቃን፣አሜን።

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Месяц назад +1

    አሜን፫ 😢😢😢😢ቃለ ሕይወት ያሰማልን😢😢

  • @Kediset
    @Kediset Месяц назад

    እግዚአበሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @yitatekualelgn4728
    @yitatekualelgn4728 Месяц назад +1

    ህሊና ደሳለኝ ትለያለሽ እግዚአብሄር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm Месяц назад

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏 አግዚአብሔር አብዝቶ እውቀቱን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏

  • @stc6291
    @stc6291 Месяц назад

    እህታችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን እራሳችንን የሞናይበትግጥምነዉ ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Месяц назад

    ግሩም ነው❤️✝️👏

  • @ማሂAmtataw
    @ማሂAmtataw Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን

  • @samuelnatneal
    @samuelnatneal Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ እውነት ነው በአንቺ እኔን ስላስተማር የተመስገን ይሁን አንቺን የመረጠ እግዚአብሔር እኔንም ካለሁበት ያስበኛ አሜን❤❤❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Месяц назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እባክህ አባት ሆይ ራሴን አፋልገኝ😢😢😢😢😢😢

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኅታችን ህሊና ❤ጸጋውን ያብዛልን ❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Месяц назад

    ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @Vdh-h8r
    @Vdh-h8r Месяц назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ቃለ ህይወት ያለማልን ❤❤❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Месяц назад

    እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ህሊና 🙏🙏🙏

  • @yonatanpipino
    @yonatanpipino Месяц назад +2

    እመብርሀንአትለይሽ

  • @yoyowelloraya4067
    @yoyowelloraya4067 Месяц назад +3

    እግዚአብሄር ለነፍስ መዳኛ የሆነን ጥበብ ይጨምርልሽ ሙሉ ህይወቴን ነው በደቂቃ የነገርሺኝ አምላከ ሀያላን እኔንም ካለሁበት አዘቅት ያውጣኝ 🥲🥲🥲

  • @ንግስት-ነ9ኰ
    @ንግስት-ነ9ኰ Месяц назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን ለካ ሕይወትም ግጥም ነው😢😢😢

  • @YordanosHaile-o6g
    @YordanosHaile-o6g Месяц назад

    አቤት ቅኔ እግዘብሔር ክብርና ሞገስ ይስጥሽ ዉዴ❤

  • @tezuymaryamleje375
    @tezuymaryamleje375 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @WossenuWeretaw
    @WossenuWeretaw Месяц назад

    እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @fandccell1717
    @fandccell1717 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዬወት ያሠማል እህታቺን ህሌላ

  • @fresenbettad
    @fresenbettad Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን Месяц назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ 💐🌻

  • @Desta731
    @Desta731 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p Месяц назад

    እመብርሃን ትጠብቅሽ በርቺ ❤

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዴ እህታችን

  • @wishmakab
    @wishmakab Месяц назад

    ህሉዬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢❤

  • @ZemichaelNafro
    @ZemichaelNafro Месяц назад

    ይሕይወትን ቃል ያሰማልን❤

  • @namnmnamm7161
    @namnmnamm7161 Месяц назад

    ፀገውን ያብዛልሽ እህታችን

  • @jerusalemmamojeri
    @jerusalemmamojeri Месяц назад

    ተባረኪ እህቴ

  • @MahiderAlene
    @MahiderAlene Месяц назад

    egziabhar ybarksh!!!!

  • @MaraMara-p6t
    @MaraMara-p6t Месяц назад

    ቃለህይወትን ያሠማልን እህታችን🙏🙏🙏

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Месяц назад

    ዋው ችሎታሽን አደንቃለሁ በርቺ ❤

  • @فوزيهكبيدي
    @فوزيهكبيدي Месяц назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህቴ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aschenakishonga9090
    @aschenakishonga9090 Месяц назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @WerkeDasta
    @WerkeDasta Месяц назад

    ቃላ ህይወት ያሰማልን እህታችን አሜን 🙏🌹🌹🌹

  • @NmnmNmnm-tz4ms
    @NmnmNmnm-tz4ms 29 дней назад

    እውነት ነው እህታቸን ፀገውን ይብዛልሽ

  • @MeseretMulatu-n6v
    @MeseretMulatu-n6v Месяц назад

    አሜን አሜን

  • @alem-f8d
    @alem-f8d Месяц назад

    Kalehiyiwetn yasemalin

  • @Aragsh
    @Aragsh Месяц назад

    ግሩም ነው. ዋልሽ ነፍሴ😢😢😢

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Месяц назад

    ኅሊናዬ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Месяц назад

    😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያስማልን እህታችን ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 Месяц назад

    ጸልዬ ለሀገራችን ጸልዬ ንስሐ ግቡ እንግባ 😢😢

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Месяц назад

    ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏

  • @comceil8449
    @comceil8449 Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን🙏🙏🙏🙏

  • @ማራናታ-ሐ5የ
    @ማራናታ-ሐ5የ Месяц назад

    ቃል ሕይወት ያሠማልን😢😢😢😢😢

  • @TsehayLeba
    @TsehayLeba Месяц назад

    Kalehiwot yasemalin ihtachin megiste semayat tsirkun yawarsiln ke hayl aganint yitebikish

  • @kumech365
    @kumech365 Месяц назад

    Kale hiywote yasemaln❤❤❤

  • @Acnt12
    @Acnt12 Месяц назад +1

    በየእለቱ ለኃጢአቴ አፍራለሁ 😢😢

  • @NatiBirhanu-p5l
    @NatiBirhanu-p5l Месяц назад

    Qale hywete yasemaln 🙏🙏 0:30

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @NmnmNmnm-tz4ms
    @NmnmNmnm-tz4ms 26 дней назад

    ፀገውን ያብዛልሽ

  • @ትግስትየተዋህዶፍሬ
    @ትግስትየተዋህዶፍሬ Месяц назад

    ጸጋውን ያብዛልሽ አኅታችን❤

  • @امل-خ5ظ
    @امل-خ5ظ Месяц назад

    አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን😢😢😢😢😢❤

  • @teztaaseiyfu
    @teztaaseiyfu 16 дней назад

    የኔ ሂወት😢😢😢😢😢😢ነፍሴ ተይ😢😢😢😢

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv Месяц назад

    ምን ይሆን መልሴ በፊቱ ስቆም😢😢
    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @NatiBirhanu-p5l
    @NatiBirhanu-p5l Месяц назад

    Qale hywete yasemaln 🙏🙏

  • @Walte25
    @Walte25 Месяц назад

    Amen!

  • @Yorda697
    @Yorda697 Месяц назад

    May God bless u more and more 🙏🙏🙏

  • @michaelhabtom8878
    @michaelhabtom8878 Месяц назад

    Gobezi nshe

  • @MebrateBelay
    @MebrateBelay Месяц назад

    ህሊናዬ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esheteyemaryamlijeshete2031
    @esheteyemaryamlijeshete2031 Месяц назад

    Yena ehit kale hiwet yasemalen tegawen berkatuen yabezalesh❤❤❤❤

  • @lidiya727
    @lidiya727 Месяц назад +1

    ግሩም ነው

  • @ENATE21-TUBE
    @ENATE21-TUBE Месяц назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
    😥😟😟😥😥😥😥😥😔🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰