ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #95-15 አዝናኝ የግጥም ውድድር - በታዋቂ ሴት ገጣምያን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አዝናኝ የግጥም ውድድር - በታዋቂ ሴት ገጣምያን
    ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #95-15
    Tobiya Poetic Jazz #95-15
    #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #95-15

Комментарии • 140

  • @danieltessema3316
    @danieltessema3316 5 лет назад +52

    ናፍቆት በገደለኝ የሚለውን ግጥም ያቀረብሽ ው በጣም ነውየማደንቅሽ ምናለ ባገኘውሽና እጅሽን በጨበጥኩት

  • @Habte12
    @Habte12 5 лет назад +33

    ናፍቆት በገደለኝኝ ......
    በጣም እናመሰግናለን በርቱልን....

  • @dinhoman1688
    @dinhoman1688 5 лет назад +21

    ግጥም እወዳለሁ ባልፅፍም አዳምጣለሁ ታድላችሁ እንዴት ነው ከውስጣችሁ የሚፈልቅላችሁ በርቱ ግን አራተኞ ላይ ያነበብሽው ልጅ ዋው !!

  • @ge821
    @ge821 3 года назад +18

    💘💘💘💘 ሁላችሁም ትጥማላችሁ ረዱ የኔ ከዱቄት ነፃ ከባላገሩ ስሮጥ እዚህ ተፋጠጥኩሽ : ብዕራችሁ ይለምልም👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤

  • @laykunphotolakkun8968
    @laykunphotolakkun8968 2 года назад +8

    የግጥም አድናቂ ነኝ ሁላቹሁም ጎበዝ ናቹ የግጥም ስሜቴን ከፍ ያደረገልኝ የ 4 ተኟ ዋው

  • @exodus134
    @exodus134 3 года назад +8

    ረዱዬዬዬዬ! የኔ የውበት ጥግ: የነፍስሽ ቋንቋ ይገባኛል.. ታድዬ!
    ሁላችሁም ሴትነቴን የበለጠ እንዳከብር መንገድ ስለምታሳዩኝ እውዳችኅለሁ::
    በከፍታ ያኑራችሁ መድሃኔአለም::🥰🙏🏽

  • @marmar2859
    @marmar2859 5 лет назад +14

    ተመስገን ከዘረኛ ጎጠኛ ንዝንዝ በእነዚህ ውብ የፍቅር ሰወች መንፈሳችንን እናድስ እንጅ። እድሜ እና ጤና ተመኘሁ💚💛❤💚💛❤

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 4 года назад

      ድሮ በመጀመሪያዋ በለበሰቺው የመስቀል ልብስ ብቻ ነበር አሸብርቀው የሚቀርቡት እድሜ ለኦሮሞ ትግል ባህላቸውን መድረኮች ላይ ማጋራት ቻሉ

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 5 лет назад +27

    ሁላችሁንም አይለያችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት!!
    የመጬርሻዋ ገጣሚ በስመአብ ገራሚ ነሺ ብቃ።

    • @zeniwolde22
      @zeniwolde22 5 лет назад

      Waw betam yemiyademim akerareb new bertulin

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 5 лет назад +45

    የረድኤት ግጥም የተመቸው ...
    _______
    ሰብስክራይብ ..... ምስጋና!

  • @Mahderasefa-te8mk
    @Mahderasefa-te8mk Месяц назад

    ውይ ጦቢያ እኮ የኔ አንደኛ ናችሁ እባካችሁ ጋብዙኝ

  • @meazabezabih9327
    @meazabezabih9327 5 лет назад +7

    Wow wow wow ረዲ በጣም ውስጥ ይገባል ግጥምሽ ለኔ አንደኛ ነው።

  • @jolycell8174
    @jolycell8174 5 лет назад +18

    ዋውው እውነት እኔንም ነዘረኝ ፍቅር እንዲህ አምሮ ሲገለፅ

  • @user-kk3cm8pi2u
    @user-kk3cm8pi2u 5 лет назад +8

    ስታምሩ የኔ ምሁራን ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @helenagize6954
    @helenagize6954 5 лет назад +6

    በጣም ነው ደስ ምትሉት በተለይ የመጨረስሻዋ በፈጣሪ እግዚያብሄር ጥበቡን አብዝቶ ነው የሰጠሽ እናቴን

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l 5 лет назад +47

    **እኔ እኮ ምለው ስንት እውቀት የሞላቸው እንስቶች አሉ እኮ ፣በላይ በላይ በላይ ይጨምርላችሁ ሁላችሁም ትጥማል አቀራረባችሁ አራተኛዋ ግንንንን••••••••ዝምም ነው ፍልቅልቅ ነገር**

  • @seidzeynu8365
    @seidzeynu8365 3 года назад +1

    ሑሉም አሪፍ ነው ናፍቆት በገደለኝን የገጠምሽው ልጅ 1ኛ ውድድድድድድድ

  • @tiru3413
    @tiru3413 5 лет назад +12

    what as wonderful program. many thanks for the ladies. ተባረኩልኝ።

  • @habtemichaelaleme6959
    @habtemichaelaleme6959 4 года назад +1

    ኦ! ምርጥ መድረክ ነው።
    ሁሉም ሰው ከተወለደ ዕለት ጀምሮ ምድር ላይ እስከ ሚኖርበት ዕለት ድረስ በእድሜው ልክ ጥበብን በቅደም ተከተል እንዲሰማ፣ እንዲያይና እንዲተገብር ከፈጣሪው ተችሮታል ወይም ተሰጥቶታል ሰለሆነም ሀላችሁም እንደዬ አቀባበላችሁ ያቀረባችሁት የፍቅር አገላለጽ ችሎታችሁን፣ ማንነታችሁንና ፍቅር በእንናንተ ውስጥ እንዴት እንደተቀመጠ አሳይታችሁናል።
    እናም ተወዳዳሪዎች ፍቅርን በአቀራርብ ችሎታችሁም ይሁን እንደዬ አቀባበላችሁ ሁናቴ የመጨረሻዋ ተወዳዳሪ "ብርቱካን" አቀራረቧ ከጥያቄውም አርስት ጋር ግሩም ነው።👌👏
    ሁላችሁንም እናመሰግናለን በርቱልን በአሁኑ ሰዓት በዚህ ዘመን ትውልዱ ወጋችንና ባህላችንን ለቆ የሌሎችን ሃገራት ወግና ባህል ወርሶ ሊጠፋ ጭፍከይ የደረሰውን ትውልድም. በመታደግ ወደ ራሱ ወግና በህል እንዲመለስ መንገድ አሳዩት!!

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k 5 лет назад +6

    ማን ተጠርቶ ማን በጣም ምርጦች ናችሁ በርቱልን ረዱ የኔ የጥቁር እንቁ ቃል የለኝም ላድናቆቴ በጣም ነው ምወድሽ

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 4 года назад +6

    ረዱዬ ስወድሽ!!!!

  • @haymilal8085
    @haymilal8085 4 года назад +2

    የምር ትለያላቹክ የተለየች የምታምር ነብስ ነው ያላቹክ

  • @ayshadayshad1057
    @ayshadayshad1057 5 лет назад +3

    Rediyet betam adenakish negn bagegnewesh aned ken set lej edi sebesel edet des yelale eseki sitoche keteweso tsegur keteweso tefer hutu ena betebebe temolu

  • @netsanettolosa8315
    @netsanettolosa8315 4 года назад +3

    አራታችሁም ምርጥ ናቹ ተባረኩ

  • @ywww4766
    @ywww4766 3 года назад +1

    ናፍቆት በገደለኝ👏👏👏

  • @biniyambirhanu3846
    @biniyambirhanu3846 2 года назад +1

    Nafkot be gedelgn just wow

  • @ziniq6590
    @ziniq6590 5 лет назад +3

    ጥሩ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን

  • @user-db5ib6zd8z
    @user-db5ib6zd8z 5 лет назад +6

    ዋዉ ምእልቲ በቃ ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ

  • @selamtigray9191
    @selamtigray9191 5 лет назад +10

    ምልእቲ ዋው አስብለሽኛል ረዱ ቁሜ ማጨብጨብ ፈልጌ አቃተኝ! ሁላቹን ታምራላቹ

  • @Semiraasmara
    @Semiraasmara 4 года назад +1

    Waw ሁሉም ያምራል

  • @KA-ik2bp
    @KA-ik2bp 5 лет назад +2

    I Love It All Super Best

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 лет назад +4

    The guy who plays bass guitar i think he is in love with the last poem presenter

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 5 лет назад +2

    ያበደ በስማምየ😍

  • @habtamuleykun7160
    @habtamuleykun7160 3 года назад +2

    ምንም የቀረሽ ነገር የለም ረድኤት አቦ ይመችሽ

  • @samuelenat4937
    @samuelenat4937 5 лет назад +4

    ጦቢያ ግጥምን በጃዝ 1 ኛ ናችሁ

  • @user-gv9ht7vl7b
    @user-gv9ht7vl7b 5 лет назад +5

    amazing poem well done girl's

  • @helenassefa524
    @helenassefa524 4 года назад +4

    Redietn lemayet gitmuan lemesmat beyekenu emetalew

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k 5 лет назад +6

    ዋው ምርጥ ነው በተለይ የረድኤት ይነዝራል ድሮም አድናቂሽነኝ አሁንደሞ የበለጥ ወደድኩሽ
    ረድኤት 1ኛ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Год назад

    The BEAUTIFUL, BEAUTIFUL, BEAUTIFUL and BEAUTIFUL: "POETIC QUARTET" _
    Right Infront
    Of their Beloved Professor _
    And Their Audience ;
    Isn't that "Cool"!!
    Isn't that Nice!!

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 5 лет назад +3

    ፀጋውን ያብዛላቸው

  • @mamushtirfe5488
    @mamushtirfe5488 4 года назад +1

    extra ordinary presentation of entire feelings of human being

  • @GeraBizuneh
    @GeraBizuneh 4 года назад +5

    what a talent ladies !

  • @firehiwotwubneh2425
    @firehiwotwubneh2425 3 года назад

    Wow yemechereshawa 1gna nat tichilalech ❤

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Год назад

    Emmm I am just here mesmerised by all of you. However, for me Rediet’s poem was with out a shadow of a doubt number 1 here. Abo Egziabhear yabizachu!

  • @fisherena7171
    @fisherena7171 5 лет назад +1

    They are very wonderful and it is very great program

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 5 лет назад +2

    Wowwwwwww bewnet westa nachu siwedachu

  • @tsegazewge155
    @tsegazewge155 3 года назад

    Weyne yemaywedader ekuya yemiyata....
    Milewn yegetemshew yewnet yewnet kelebesh getami nesh👏👏👏👏

  • @semiraaan
    @semiraaan 4 года назад +2

    Beautiful &. Talented 👌❤️

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 4 года назад +2

    no words to explain u guys love ❤

  • @ramziramzi7715
    @ramziramzi7715 5 лет назад +4

    amazing በጠም ነው ውድድድድድድድድድድድድድድ

  • @yohannesbetre8124
    @yohannesbetre8124 2 года назад

    7፡30 ደቂቃ ላይ ‹‹ናፍቆት በገደለኝ . . . ›› . . . ምነው ናፍቆት በገደለሽና ሐሳብሽን በሞላልሽ . . . ድንቅ ነው ብቻ

  • @luleseme-vc4rh
    @luleseme-vc4rh Год назад

    ምርጦች

  • @hussennesredin5172
    @hussennesredin5172 5 лет назад +7

    4 ላይ ያቀረበችው wowowowoowowowowowo

  • @sentayehuketema5742
    @sentayehuketema5742 5 лет назад +3

    Toll
    ግሩም ዝግጅት

  • @matiyasgirma3477
    @matiyasgirma3477 3 года назад +1

    ናፍቆት በ ገደለኝ

  • @assddvbbhh3429
    @assddvbbhh3429 4 года назад +1

    ስወድሽ

  • @tesfawtariku5539
    @tesfawtariku5539 2 года назад

    Redu i have no word to express your Ability!!!

  • @bea120
    @bea120 3 года назад

    ጆሮ ይሄን በሰማበት....... አልጨርሰው

  • @merontefera8824
    @merontefera8824 2 года назад

    Betam new mtamrmut Des setlu

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 3 года назад +1

    Nafekote wawa!!

  • @habtemichaelalem707
    @habtemichaelalem707 5 лет назад +1

    Yes yes very very amazing programme keep it up…👌👏
    ከምግብ ይልቅ ፍቅር የናፈቀን ህዝባችንን ለዚህ የቀደመ ባህላችን ዝግጂት ሓሣቡን ላፈለቃችሁ እና ፣ለገጣሚያኖች፣ ለተደራሲያንና በተለያዩ ክ/ዓለም ለምትገኙ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሃገራችን ሰላም ሰፍኖ በሰላም በጤና ተመልሳችሁ እዚህ ቦታ እንዲህ በደስታ ለመታደም ያብቃችሁ👏🙏
    አናም ተመልካቾች እናንተም ከተሰጠው ርዕስ ሳተውጡ አንዳንድ ግጥሞቻችሁን ጣል ጣል አደርጉልን💁👫

  • @yitbayliz
    @yitbayliz 2 года назад +1

    የተያዘ ብቻ ልቡ ስር ዘልቆ የሚሰማው ግጥም....ረድዬ ሰው የሴትነት ልክ

  • @assddvbbhh3429
    @assddvbbhh3429 4 года назад +1

    ረዲ ዋው

  • @CuteGirl-ne9kg
    @CuteGirl-ne9kg 4 года назад +1

    ሰላማችሁይብዛ

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 4 года назад +9

    እንዴት ታምራላችሁ ዕውቀት, ኢትዮጵያዊነት, ውበት

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 5 лет назад +1

    OMG GREAT!!!! 😍😍😍ALL so beautiful lovely voice (so talented)😍😍😍

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 3 года назад

    Very interesting and minigfull poimes

  • @meazaayele1429
    @meazaayele1429 2 года назад +1

    ረዱ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @emuyoutube7213
    @emuyoutube7213 4 года назад +1

    ዋው

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 года назад +1

    በጣም በጣም በጣም ደስስስስስስስ የሚል የምትሉ

  • @rolexbentilin7048
    @rolexbentilin7048 3 года назад

    Very good poems keep it up

  • @mekdestadele6509
    @mekdestadele6509 2 года назад

    😲 wow emidenek new👏 Redi❤️ yanchi gn yileyal swedshko

  • @zegejumesenbetzegeju5002
    @zegejumesenbetzegeju5002 4 года назад +1

    የኔ አደኞ

  • @mati_masfootballhighlights4204
    @mati_masfootballhighlights4204 2 года назад

    Lots of luv to you

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 5 лет назад +2

    አራታቹም የኞ ምርጦች

  • @seifu_als2172
    @seifu_als2172 11 месяцев назад

    ረድኤት አንደኛ❤❤❤

  • @kassahun8
    @kassahun8 5 лет назад +4

    ውበት ከግጥም ጋር ተዋህዶ ሲገኝ እንዴት ይጥማል !!!! ቱቱቱቱቱቱቱቱ ከአይን ያውጣችሁ 🍷❤️🥇💋💋💋💋💋

  • @user-lh7nm9ol5c
    @user-lh7nm9ol5c 4 года назад

    ትለያላችሁ አንደኛ ናችሁ

  • @dawitfg3296
    @dawitfg3296 3 года назад

    ረድኤት ናት ማሸነፍ ያለባት ❤️❤️😍😍😍❤️🥀🥀🥀

  • @kedirebrahim944
    @kedirebrahim944 Год назад

    Gitim ewodalehu Des yilalu yegetemut gitmoch , enemy gitim emokralehu kechalachhu ke leloch getamiwoch gar yemignaghibetin . widdroch kalum yemiwedaderbetin bota tequmughi Des yileghal

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 5 лет назад +2

    በስእመአም የመጨረሻዋ ልእጅ በቃ ፍእርእት አደረገችእው

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 года назад +1

    ይመቻችሁ ሁላችሁም ዋው ናችሁ 👍👍👍

  • @barhaaannuguse8908
    @barhaaannuguse8908 5 лет назад +1

    WOW WOW

  • @emumulugeta6557
    @emumulugeta6557 2 года назад

    ረዱዬ😍🥰

  • @masreshabiru4995
    @masreshabiru4995 5 лет назад

    wow!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @yaredhunex2618
    @yaredhunex2618 3 года назад

    Ereduye ene mladrgsh ene kezibelay anchn emwodbet ak🥰🥰🥰🥰🥰🥰m keytgna banck lbeder

  • @kiyusweet5702
    @kiyusweet5702 2 года назад

    waw reduye

  • @sumeyaasir2845
    @sumeyaasir2845 5 лет назад +2

    Meche new yesafut?........አንደኞች ናቹ

  • @Danijoy1
    @Danijoy1 7 месяцев назад

    ሚሊኢት ❤

  • @bethlehembizuwork3493
    @bethlehembizuwork3493 3 года назад

    ረዱዬ አንቺ አንደኛ ነሽ❤😘

  • @mekdesarega4785
    @mekdesarega4785 3 года назад

    yene wdoch sewdachu eko

  • @kebebushsodo1638
    @kebebushsodo1638 3 года назад +1

    red
    uyyyy

  • @betzyvabiyou2489
    @betzyvabiyou2489 2 года назад

    ፕ…ሽ ኦ…ዋ ኦ…ጳ ቃላት አጣሁላችሁ በርቱ እኅቶቼ ት…ች…ላ…ላ…ች…ሁ።
    ረዱዬ የእኔ ጨው የእኔ ስኳር ስዎድሽ እኮ ማጣፈጫ ነሽ

  • @TheMekdelawit
    @TheMekdelawit Год назад

    Des sitilu eko.

  • @kiyayab9882
    @kiyayab9882 2 года назад

    ✌️🙏

  • @ermiasdire7180
    @ermiasdire7180 3 года назад

    ወይ ጥበብ...!።

  • @ermias2859
    @ermias2859 5 лет назад +1

    Addis abeba ye gna neshe "menewu begedelegne"

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 2 года назад +1

    ያላንተ ህልውና ምን ማለት ነኝ እኔስ?❤❤

  • @fasikaaynawfasika3469
    @fasikaaynawfasika3469 5 лет назад +1

    😲ፕ

  • @helinalovelove7454
    @helinalovelove7454 4 года назад +1

    የኔ ውዶች ስታምሩ

  • @fiker1861
    @fiker1861 3 года назад

    ግጥም በናንተ ወደድኩ በተለይ ናፍቆት